መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 488

  • @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
    @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 2 ปีที่แล้ว +42

    በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 2 ปีที่แล้ว +85

    አቤት እርጋታ ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏አነቃቂ ነን ብለው ድምፃቸውን እስከመጨረሻ ጨምረው የሚያደነቁሩ ነፍ ናቸው ያንተ ግን ድንቅ ነው ሁሌ ተመስጬ ነው የምሰማህ አመሰግናለሁ
    እውነትም እንግዳወርቅ🙏

  • @birhan3282
    @birhan3282 2 ปีที่แล้ว +1

    2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1
    1 የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያና ሐዋርያ የሆነ ስምዖን ጴጥሮስ፥ በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ ካገኘነው ጋር የተካከለ የክብር እምነትን ላገኙ፤
    2-3 የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
    4 ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን።
    5 ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥
    6 በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥
    7 እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ።

  • @salewamohammed1601
    @salewamohammed1601 ปีที่แล้ว +13

    አዋጅ አላህን በመዘከር ልቦች ይረጋጋሉ❤❤🎉🎉

    • @maremQasiim
      @maremQasiim หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @bamafurniture2022
    @bamafurniture2022 2 ปีที่แล้ว +29

    በመንፈሳዊ ሕይወት እንድናድግ የሚረዱ ትምህርቶች በጣም ደስ ይሉኛል ❤❤❤👏👏👏

  • @ermiastenkir5283
    @ermiastenkir5283 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 2 ปีที่แล้ว +15

    እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ አነቃቂ ብታቀርብልን አሪፍ ነው ማለቴ የስጋ ለውጥ ሳይሆን የነፍሳችን ለውጥ ነው የሚያስፈልገን ምክንያቱም ብር ቢኖረን ምንም ደስታ የለንም ስለዚህ መንፈሳዊ መሆን አለብን ብዬ አምናለሁ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 ปีที่แล้ว +117

    በመንፈሳዊ ህይወታችን ጠንካራ መሆን ብዙ ነገሮችን በትእግስትና በጥንካሬ እንድናሳልፋቸው ይረዳናል።

  • @alazarsolomon3556
    @alazarsolomon3556 ปีที่แล้ว

    የእዮብ ታሪክ አስታወሰኝ ብዙ ፈተና ገጠመው በህይወቱ እግዘብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ

  • @saracirs8725
    @saracirs8725 2 ปีที่แล้ว +1

    ቡና በያዘ ብርጭቆ ዉስጥ ውሃ መጨመርና ይቅርታ ማድረግ መንፈሳዊው ነት ሲጨምር ክፋ ነገር እንደሚወገድ በጣም አመሰግንሃለው ትምርትህ በጣም ደስ ይላል ።

  • @semiraseid4494
    @semiraseid4494 2 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን ከኛ በላይ መንፈሳዊነትን የተረዱ የሀይማኖት መምህራኖች አሉን እና ብትችል ኡስታዜን(መምህሬት) ብታገኘው ስለዚህ ርእስ ሆነ ስለ ሌላ ህይወት የሚዘሩ ማንነቶችን ትመለከት ነበር እኔ የእሱ ተማሪ በመሆኔ አልሀምዱሊላህ እና እንደዚህ አይነት ርእሶች ላይ የሚያግዝክ ከፈለክ አውራኝ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ
    @ትግራይመበቆልስልጣነእያ 2 ปีที่แล้ว +16

    ሁሉም ምርጥ ነው ወንድማችን እናመስግናለን።በመንፈስ ጠንካራ ስትሆን ምንም ነገር ኣያስጨንክህም 🙏❤

    • @HenokMeikere
      @HenokMeikere 9 หลายเดือนก่อน

      እ/ር ይባርክ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +14

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 120፡(121)።
    የመዓርግ፡መዝሙር።
    1፤ዐይኖቼ፡ወደ፡ተራራዎች፡አነሣኹ፤ረዳቴ፡ከወዴት፡ይምጣ፧
    2፤ረዳቴ፡ሰማይና፡ምድርን፡ከሠራ፡ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ነው።
    3፤እግርኽን፡ለመናወጥ፡አይሰጠውም፤የሚጠብቅኽም፡አይተኛም።
    4፤እንሆ፥እስራኤልን፡የሚጠብቅ፡አይተኛም፡አያንቀላፋምም።
    5፤እግዚአብሔር፡ይጠብቅኻል፥እግዚአብሔርም፡በቀኝ፡እጅኽ፡በኩል፡ይጋርድኻል።
    6፤ፀሓይ፡በቀን፡አያቃጥልኽም፡ጨረቃም፡በሌሊት።
    7፤እግዚአብሔር፡ከክፉ፡ዅሉ፡ይጠብቅኻል፥ነፍስኽንም፡ይጠብቃታል።
    8፤ከዛሬ፡ዠምሮ፡እስከ፡ዘለዓለም፡እግዚአብሔር፡መውጣትኽና፡መግባትኽን፡ይጠብቃል።

  • @uaedess
    @uaedess 16 วันที่ผ่านมา

    ሰዉ ቲክቶክ ላይ ተጥዳዷል ያንተን ቪድዮ ሁሉም ጋር እዲዳረስ ቢደረግ ጥሩ ነበር በተረፈ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ የድግል ማርያም ልጅ እድሜ ጤናና በረከቱ አብዝቶ ይስጥክ

  • @islamtube4292
    @islamtube4292 2 ปีที่แล้ว +9

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርገህ ለፈጠርከኝ ትክክል አንድ ሙስሊም በቀን 5 ወቅት ሶላት ይሰግዳል አምስቱንም ወቅት ሲሰግድ ጌታዉን ያመሰግናል ያአላህ እናመሰግናለን

    • @firuzhussen3963
      @firuzhussen3963 2 ปีที่แล้ว +1

      የማመስገኑን ስሜት አላህይጨምርልን

    • @firuzhussen3963
      @firuzhussen3963 2 ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ

  • @የሰኢድልጅ
    @የሰኢድልጅ 2 ปีที่แล้ว +16

    እናመሠግናለን እናንተ ለቀጣዩ ሂወታችንም ለዚህ አለም ሂወታችንም የሚጠቅም ነገር ነዉ የምታስተምሩት ትለያላችሁ በርቱ!!!!!
    ማመስገን የሚለዉ ተመችቶኛል የተሠጠንን ብናቅ የጎደለን የለም የአንድ ሰከንድ አየር እንኳ ዋጋዋ ምን ያህል እንደሆነ የምንረዳዉ ስናጣት ነዉ!!!!

  • @onlyonetrue5071
    @onlyonetrue5071 2 ปีที่แล้ว +3

    በተዋሕዶ እምነትም አብዝተው የሚያመስግኑ ስኬታማ ሰዎች አሉ።

  • @የማርያምልጁነኝባለማህተብ
    @የማርያምልጁነኝባለማህተብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወድህ እዉቀቱን ይጨምርልህ አዎ በኦርቶዶክስ እምነትም በቀን ሰባት ጊዜ መፀለይ አለብን ግን ካልቻልን ጊዜ ከሌለን በቀን ሰባት ጊዜ አባታችን ሆይ (አብነ ዘበሰማያት ) እያልን መፀለይ አለብን ጥዋት ነጋ ተመስገን ሰላም አዉለኝ ማታ ተመስገን ወጥቸ ገባሁ ብለን ማመስገን አለብን ብዙ ድንቅ ቃላቶች ተናግረሀል ተመስገን እናመሰግናለን

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 ปีที่แล้ว +2

    ስኔ አንተ ራሱ መንፈሳዊ ሰው ነህ ፣ በጣም እናመሰግናለን ፣ እኔ ስጀምር ትዕግስተኛና የተረጋጋ ሰው ነኝ ፣ ደግሞ መንፈሳዊና የተርጋጋ ሰው ስትሆን ለምንም ችግር አትደንግጥም ፣ ደግሞ ያንተ ትምህርት ጥንካሬን ጨመረ ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብለሀል ወንድሜ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @MehamedAhmed-y3t
    @MehamedAhmed-y3t 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ በተረሁህ መንገድ የሰውን ልጅ መንፈስ እና በራስ መተማመን እሚሠጠው አንኛ በምንም አይነት ነገር ላይ መረጋጋት ሁለት የምታደርገውን ነገር ለምን እንደሆነ ቅድሚያ ራስን ማሳወቅ ሶስት ተረጋግቶ ማዳመጥ❤❤👍

  • @እሙአረቡወሎዬዋ
    @እሙአረቡወሎዬዋ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሸሆቹም ዳቆኖቹም ህዝቡም በዘር ፖተሊካ ባክኗል አላህ ልቦና የሰስጥልን

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 2 ปีที่แล้ว

      😥እኔ ያለንበት ዘመን በጣም አስፈርቶኛል 🥺

  • @lobabakonjo3418
    @lobabakonjo3418 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሎቹም መሳጭ ናቸው ሰምተው ከሚተገብሩት አሏህ ይበለን እድሜህ ይርዘም። ውድ ወንድማችን የማይጠቅም ነገሮችን በማየት ልባችን ደረቀ በተለይ እኔ !!!!

  • @veefasneedae7354
    @veefasneedae7354 8 หลายเดือนก่อน

    የእውነት አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው መጨረሻህን ያሣምርልክ በእውነት ወንድማችን ምንም ተመርጦ የሚቀር ቃል የለም የምር የእኔን ሂወት የማይገልጹ ቃላቶች የሉም

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 2 ปีที่แล้ว

    አንተም ቸር ሰንብትልን ❤❤❤

  • @kidusdereje8068
    @kidusdereje8068 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው::
    ደግሞ ጥበብህ ይገርማል
    ም/ክ ለሁሉ እንዲሆን ተከሽኗል::
    ብሩክ ሁን!!

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 2 ปีที่แล้ว

    የኒ አለም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @እየሱስከሁሉበላይነው
    @እየሱስከሁሉበላይነው 2 ปีที่แล้ว +1

    የዛረ ለይት ይላል
    ጌታ እየሱስ በታችን ካለ ለሁሉም ይበቃል
    መልካም ኤራኛ እየሱስ ብቻ ነዉ
    አንተ ልጅ ግን ዉስጠ ነህ

  • @yhhgi1597
    @yhhgi1597 11 หลายเดือนก่อน

    ካተ የተማርኩበት ትምርት መነፈሳው ወድጄኣለሁ❤❤❤❤❤❤❤ እድሜህ ይባረክ❤❤❤

  • @ابوياسرأبوياسر-ش6ث
    @ابوياسرأبوياسر-ش6ث 2 ปีที่แล้ว +11

    ምንም የሚድቅ የለውም በርታልን አላህ የድልኞችን በር ይክፈትልህ ብዝች አለም ብቻ ሳይሆ በቀጣዩም አለም ስኬትን ከሚጎናጸፉት ያድርገን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว

    መንፈሳዊ ሕይወት ለነፍስ ብቻ ይመስለናል ግን ስጋዊ ሕይወታችንም የተረጋጋ ሰላማዊና ደስተኛ መሆን የሚችለዉ በመንፈሳዊ ሕይወታችን ጠንካራ ስንሆን ነዉ።ነገሮችን በትዕግስትና በጥልቀት በመመርመር እንድንተገብር ወሳኝ ነዉ ያለመንፈሳዊ ሕይወት መኖራችን ትርጉም አልባ ነዉ።ቸሩ አምላካችን እሱን በማመን ፀንተን እሱን ተደግፈን እንድንኖር ይርዳን አሜን ፫

  • @HassanHassan-qq7or
    @HassanHassan-qq7or 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀለተኛውን በጣም ነው እምተገብረው ተመችቶኛል ለሆነ ነገር አልጨነቅም ከሆነ በቃ ሆነ ብየ ነው የምቀበለው የምፈራው ሳይሆን ነው ቢሆንስ ብየ የማስበው ሳላስበው ከሆነ ቡሀላ ግን በቃ ከሆነ ሆነ ስለማይመለስ ለወዴፊቱ ተምሬበት አልፋለው

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว

    መንፈሳዊ የሆነ ሰው ሰላም አለው ትግስት አለሁ በቃ መንፈሳዊ መሆን መታደል ነው ወድምየ

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 ปีที่แล้ว

    ቶሎ ቶሎ ቡቅ በል በጣም በብዙ ነገረ የተጎዳን እህትህ አለን ስለዚህ ታስፈልገንአለህ

  • @liya7521
    @liya7521 2 ปีที่แล้ว

    ለኔ የጠቀ መንፈሳዊ ነገሮችን በመስማቴ ነው የቀየርኝ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ነው

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +2

    የጠፋሰዉ ስነ የምድህ እንኳን ሰላም ተመለስክልን thank you😘 🙏

  • @balemlaytilahun9000
    @balemlaytilahun9000 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ትለያለህ አቅም ቢኖረኝ መልካም ወጣት አንተን ባደርግህ ። ትለያለህ በርታ

  • @አፀደማርያም-መ4ወ
    @አፀደማርያም-መ4ወ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሰነ ወርቅ እንኳን እኛ ሃገርም የታመሰችው የመንፈሳዊንፕት ስነምግባር ስለለን

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ተመችቶኛል እናመሰግናለን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ጀግና ይመችህ

  • @Makiya-balay
    @Makiya-balay 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ወደአላህ ከተጠጋን ለሁሉም ፍላጎታችን መልስ አለው አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 2 ปีที่แล้ว

    የእዉነት ሁሌም ቁጭ ብዬ ሳነብ ያንተን ትምህርት ና ምክር አዳምጣለሁ የዛረዉ ትምህርትህ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ አስተዉሎ ላዳመጠዉ መንፈሳዊ ህይወት ስንጀምር የማይመጣ ስኬት እንደሌለ እናምናለን ነገር ግን እኛ ፈጣሪያችንን ለማመስገን ከ24 ሰዓት ዉስጥ 5 ደቂቃ የሚሰጥ የለም እሷን የሚሰጥ ቢኖር እመኑኝ ብዙ ለዉጥ ይመጣል ፀሎት ና ምስጋና ሁሌም ከህይወታችን መለየት የሌሉባቸዉ ናቸዉ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን🙏

  • @fuadgetachew0
    @fuadgetachew0 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነህ ከምልህ በላይ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ

  • @alazarsolomon3556
    @alazarsolomon3556 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ሰው በውስጡ መልካም ነገር መዝራት አለብህ

  • @firuzhussen3963
    @firuzhussen3963 2 ปีที่แล้ว

    እንደእናተ ያለውን ያብዛልን

  • @Abrishassefa-cn8ry
    @Abrishassefa-cn8ry 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ምክሪክ ከማረ በላይ ይጣፈጣል ተባረክ

  • @itzlydia2925
    @itzlydia2925 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድህ ስለእኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @fitsummeshesha833
    @fitsummeshesha833 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ለኔ ተመችቶኛል መልካም እና ጠቃሚ ናቸው በይበልጥ ግን ፀሎትና ማመስገን ልቆብኛል።አመሰግናለሁ

  • @ehtalemawwendmkun4528
    @ehtalemawwendmkun4528 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እግዚአብሔር ካንተ ይሁኑ በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ ኮመንት ባልፅፍም ላይክ በማድረግ አምሰግንሃለው ።

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 2 ปีที่แล้ว

    ስነወርቅ ጠፍተሀል እንኳን ደህና መጣህልን
    የአይምሮ መብራታችን ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @tayiba6194
    @tayiba6194 2 ปีที่แล้ว

    አለህ ሃያትህን የርዝምልህ የሰብከውን ሁሉ ይሙለልህ አንቴ ድንቅ ሰው አትጥፈብን ቨድዮችህ የአይምሮዬ ምግብ ነቻው ::

  • @silahabteyesus4645
    @silahabteyesus4645 7 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ❤❤❤🙏🙏🙏 ተባረክ

  • @elenihailu7409
    @elenihailu7409 2 ปีที่แล้ว

    የይቅርታው መንገድ ተመችቶኛል በጣም የተቸገርኩበት ነገር ስለነበረ ተባረክ

  • @fredi696
    @fredi696 2 ปีที่แล้ว

    ከ ፈጣሪ በታች ተስፋዬንን የምታለመልሙልኝ እናንተ ናችሁ እንደናንተ አይነቶቹን ያብዛልን😊😥እኔ በጣም የወደድኩት ለራስ እና ለሌሎች ይቅርታ ማድረግን ነዉ

  • @BettyTesfaye-i8g
    @BettyTesfaye-i8g 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም በጣም አሪፍ እንድተገብር እግዚያብሄር ይርዳን

  • @LulaAli-g8k
    @LulaAli-g8k หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ትክክለኛ ናቸው። በጣም አመሠግናለሁ። ደግሞም እተገብራቸዋለሁ።

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 2 ปีที่แล้ว

    nገታ ረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም ጥሩ ትምህርት

  • @Habtomhagos468
    @Habtomhagos468 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም መልካም ናቸው ምስጋና የሚለው 1❤2ይቅርታ ማድረግ ሚለውን ነው በጣም ነው ማመሰግነው

  • @giftibirhanu2376
    @giftibirhanu2376 2 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ ወንድሞቼ ቀኔን ሁሌም መልካም ታረጉታላችሁ

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 2 ปีที่แล้ว +17

    ወጣትነትህ ይባረክ 🙏 እንዴት እንደተጽናናሁ በትምህርትህ ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏

    • @tigistdaba3167
      @tigistdaba3167 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣህ ስነሀ

  • @WSz-dz6bc
    @WSz-dz6bc 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ትለያለሕ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaleashebir1177
    @kaleashebir1177 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስለምታደርግ ጥሩ ይደረግልህ እግዚአብሄር ያላሰብከውን ፣ያልጠበከውን ይስጥህ

  • @mulermude8527
    @mulermude8527 ปีที่แล้ว

    በሰዉና በእግዝአብሔር ዘንድ የተወደደ ሀሳብ ነዉ፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @eleltaGebru
    @eleltaGebru 10 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ተባረከ እድሜና ቴና ይሰትህ ፈጣሪ

  • @yetechatube1997
    @yetechatube1997 2 ปีที่แล้ว

    Welcome ስነ ወርቅ

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ የስቱን ሰው ሂወት ቀየርክ አዳተ እአይነቱን ያብዛልን

  • @binteslam2175
    @binteslam2175 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል አመስግኑኝ አትካዱ ብሎናል አላህ

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ወድሜ አመሰግናለዉ ሙሉዉን ምኪርኪ ጠቀመኝ አምላኪ ይጠብቅኪ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጣት ስነወርቅ አሁን በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልህ በርታ

  • @melesegezehagn2790
    @melesegezehagn2790 2 ปีที่แล้ว +1

    ስነ እጅግ በጣም ነው ማመሰግንክ አንተ ከተኛሁበት ቀሰቀስኸኝ ችግሬን አሳወከኝ ወደ ውስጥ እንድመለከት ረዳከኝ። ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ ሌሎች ሰዎች እንድያውቁህ እፈልጋለሁ ጥረት እያደረኩም ነው።
    አጠር ያለ ስልጠና አቅማችንን ያገናዘበ እስከ 2000 ብር ብኖር መልካም ነው። በተረፈ አመሰግናለሁ።

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ከብዙ ቆይታ ስለ መጣህ ደሥ ብሎኛል ስነ ወርቅ እናመስግናለን እርጂም እድሜና ጤና ይሥጥህ
    የምወደውን ባሌን በሞት አጥቻለሁ ግን አመኜ ተቀብያለሁ ምን ቢፈጠር ከእግዚአብሔር አርቅም

  • @bereketasfaw6633
    @bereketasfaw6633 2 ปีที่แล้ว +2

    ከቡዙ ቀን በኃላ መጣህ እንኳን በደና መጣህ

  • @tesfayelugo9084
    @tesfayelugo9084 ปีที่แล้ว

    ተባረክ🙏🙏

  • @jemalmohammed157
    @jemalmohammed157 2 ปีที่แล้ว +1

    well come well come well come

  • @ጓልፖፕሺኖዳሳልሳይ
    @ጓልፖፕሺኖዳሳልሳይ 2 ปีที่แล้ว +1

    የቀንየለና ዝሓወይ💜

  • @sewtube
    @sewtube 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዕልና ከፍታ ማንነት ህይወት ሰብአዊነት ከሁሉ በላይ ደግሞ መንፈሳይነት ሳይሆን መንፈሳዊነት ምን እንደሆነ በጥቂት ቃላት የህይወትን ስንቅ ሰንቅያለው። እንደ ቅኔው የአዕምሮ ቅኔን ስለሰማው ይበል ይበል ይበል! ብያለው
    ከሁሉ በላይ ክብረት ያድልልን!

  • @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
    @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    መሰደደ ለበጎነዉ እድህያለ የሂወት ፋሬ እዳፈራየነፆ ትምህር ማገኘቴ እድለኛነኝ ተመስገን የኔጌታ

  • @forreallifebm2257
    @forreallifebm2257 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን👍👍በጣም ጠፍተሃል እንደዚህ አትጥፋ

  • @hiwotmekonen5273
    @hiwotmekonen5273 ปีที่แล้ว

    እውነት ማመስገን እና ይቅርታ ትልቅ ሀይል ናቸው

  • @sikosilo9914
    @sikosilo9914 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንዱም እንኮን ሰላም መጣክ ዘመንክ ይባርክ

  • @danielnuredinofficial4056
    @danielnuredinofficial4056 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም መልዕክትና ስንቅ ነው አመሰግናለሁ🙏 መንፈሳዊ ሰው መሆን የሚኖረው በመንፈሳዊ አለም በሚመጣ መርህ ነው ለምድራዊ አገዛዝ ተጋላጭ አይደለም ከሱ በላይ የማይደግክም አምላክ ስላለው።

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው መንፈሳዊነት ከምንም በላይ የሂወት መሰረት ነው እናመሰግናለን አሪፍ ሀሳብ ነው በርቱ...

  • @kidytikamo7067
    @kidytikamo7067 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ማድረግ የምፈልገው ሰለ ይቅርታ ነው እራሴን ይቅርታ መጠየቅ እንዳለብኝ ነው ያወቅኩት 🙏🙏🙏

  • @helenweldemichael8747
    @helenweldemichael8747 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemechereshaw I like it specially Buna lay nxu wha masses yalkey hulunm yetekelela

  • @smithbdr2526
    @smithbdr2526 2 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ አባቴ

  • @nafkot8202
    @nafkot8202 ปีที่แล้ว

    እጅግ ግሩም ትምህርት ልክ ነህ የው ነው የሁሉም ነገር መጀመሪያ

  • @Baba-m09
    @Baba-m09 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ምርጥ ነው እናመስግናለን

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +1

    አተ ሰው ተባረክልን

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 2 ปีที่แล้ว

    ስነ ትመቸኛለህ🙏

  • @mbraql427
    @mbraql427 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርህ 6ቱ አስፈላጊ ናቸው

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว

    አንተ ጀግና አምላኬ ይባርክህ። በጣም ደስ ያለኝ ይቅርታ አድርጉ ያልከኝን ነው

  • @lizgetachew677
    @lizgetachew677 8 หลายเดือนก่อน

    What a life changing powerful message!!! All the 6 points you explained are critical but for me gratitude and prayer are the core habit I am working to develop. God bless you🙏

  • @abebayab
    @abebayab ปีที่แล้ว

    አመሰግናው ሁሉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MadinaAbdlhah
    @MadinaAbdlhah ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ በጣም ተለውጫለሁ

  • @brhaneokbay9391
    @brhaneokbay9391 2 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ ደስ ያለይ ምስጋናና ጸሎት ነው።

  • @የፉኢእህት
    @የፉኢእህት 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔዉድ አላህ ይጠብቅህ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +1

    ስነ እንኴን ደህና መጣህ ወንድማችን ተባረክልን በጣም እናመስግናለን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว

    የኛ፣መልካም፣ወንድም፣እግዝያብሄር፣ይስጥልንእግዝያብሔር፣ያክብርልን፣ኑርልን

  • @SeniSeni-xn5bh
    @SeniSeni-xn5bh ปีที่แล้ว

    Leukachenm fetri lebona yesten sen werk lek endeseneh neh jegna wetate sera sesera ulunm video eyayew new meseraw big respact 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ወጣት ነህ እናመሰግናለን

  • @fasikakidane7096
    @fasikakidane7096 2 ปีที่แล้ว

    ሁለተኛውበጣምድንቅሀሳብነውየተባረክህነክተባረክ