መማር ከዚያም እስከ መጨረሻው መቀየር! @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 402

  • @fmtube12
    @fmtube12 ปีที่แล้ว +38

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላምና ፍቅር ልውዷ ለሀገራችን ይሁን #skynet_tube

  • @danielasmare1319
    @danielasmare1319 ปีที่แล้ว +164

    ስነወርቅ ታዬ አንተ ለኔ ያደረክልኝ ነገር በቃላት አይገለፅም

    • @yodaheorthodoxtewahdo806
      @yodaheorthodoxtewahdo806 ปีที่แล้ว +6

      Same he change my life

    • @samihanadi-5721
      @samihanadi-5721 ปีที่แล้ว

      m.timesofindia.com/videos/entertainment/regional/bhojpuri/bhojpuri-beauty-neelam-giri-video-dancing-on-her-popular-song-machchhar-katata-sung-by-shilpi-raj-goes-viral-again/videoshow/98046262.cmsm.timesofindia.com/videos/entertainment/regional/bhojpuri/bhojpuri-beauty-neelam-giri-video-dancing-on-her-popular-song-machchhar-katata-sung-by-shilpi-raj-goes-viral-am.timesofindia.com/videos/entertainment/regional/bhojpuri/bhojpuri-beauty-neelam-giri-video-dancing-on-her-popular-song-machchhar-katata-sung-by-shilpi-raj-goes-viral-again/videoshow/98046262.cmsm.timesofindia.com/videos/entertainment/regional/bhojpuri/bhojpuri-actress-monalisa-dances-on-oscar-award-winning-song-naatu-naatu-gets-trolled-you-are-struggling/videoshow/98812915.cmsm.timesofindia.com/videos/entertainment/regional/bhojpuri/bhojpuri-beauty-neelam-giri-video-dancing-on-her-popular-song-machchhar-katata-sung-by-shilpi-raj-goes-viral-again/videoshow/98046262.cms😊😊😅😅😅😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢gain/videoshow/98046262.cms

    • @dontworrybehappy5784
      @dontworrybehappy5784 ปีที่แล้ว

      😅😅

    • @dontworrybehappy5784
      @dontworrybehappy5784 ปีที่แล้ว

      😅

    • @me21my
      @me21my ปีที่แล้ว +2

      ከፈጣሪ ቀጥሎ ምትል ቃል ብጨምሪበት family

  • @abirobel11
    @abirobel11 10 หลายเดือนก่อน +11

    ስነ ወርቅ ታዬ እንወድካለን❤🙏

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 ปีที่แล้ว +5

    ዴቭ እንዲህ አይምሮዓቸው የተባረኩ ሰዎችን ስለምታቀርብ በጣም እናመሰግናለን።

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew ปีที่แล้ว +49

    ለኔ ትልቅ ለውጥ በህይወቴ እዳገኝ ከረዳኝ ሰዎች ምሁራኖች መካከል አንዱ ነህ ስነዬ መቼም አልረሳውም ያንተን ውለታ በእውነት ክበርልን Thank you ዳዊት ድሪምስ❤

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 ปีที่แล้ว +50

    ስነ ወርቅ እንደስሙ ውድ ነገር ዳዊት ድሪምስ ስላቀረብክልን ❤🙏🙏thank you

  • @TemesgenGirmaDegisew
    @TemesgenGirmaDegisew 8 หลายเดือนก่อน +5

    ስነ ወነርቅን ምስቱ ራሱ እንደነ የምትወደው አይመስለኝም
    ስንየ ከልቤ እወድሃለሁ ታላቅ ወንድሜ 🥰

  • @LehaSamfans
    @LehaSamfans ปีที่แล้ว +15

    ወንድሜ በጣም ሰቃይ ተማሪ ነው በማኔጅመንት ተመርቆ ስራ አጥቶ ቁጭ ብሏል. በትምህርቱ በጣም ዋጋ ከፍሏል 17 አመት. ሙሉ በትምህርት አለም ቆይቶ 3 አመት ሆነው ከተመረቀ. በዚህ ጉዳይ እስከ ማበድ ደርሶ. ቤተሰብብዙ ዋጋ ከፍሎ አሁን ወደ ራሱ እየተመለሰ ነው. እስኪ ዱአ/ ፀሎት አድርጉልኝ ለወንድሜ

    • @MነኝየወንድሞቸናፋቂAH
      @MነኝየወንድሞቸናፋቂAH ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያሽረው የለፋበትም አላህ ለሱ ጥሩነው ያለውን ስራ ይስጠው ኢሻአላህ አድቀን ወደ ደስታ ይቀይራን ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ በአላህ ፍቃድ።

    • @BirtiBirhen
      @BirtiBirhen 8 หลายเดือนก่อน

      ይህ ታሪክ ከኛ ቤትም አለ ወድሜ በድግሪ ተመርቆ ግን አሁን ያለበት ሁኔታ 😢ከባድ ነው ፈጣሪ ይጎብኘን 🙏

  • @madass826
    @madass826 ปีที่แล้ว +22

    አልሀምዱሊላህ ኒመተል ኢስላም ሁሉንም በህወታቺን የለትከለትትምርት ሳይቀር የቀጣዮአለምሳይቀር አሰተምሮናል መማር ከዛ ባወቁት መተግበር ቅድሚያ መማር ይቀድማል ከዛ ካልተገበርን የጋን ውስጥ መብራትብቻ እንደምኮን

  • @GirmaGirma-i3k
    @GirmaGirma-i3k 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ እውቀቱን ከዚ በላይ ፈጣሪ ያብዛል ሁሉ ነገርህ ጥሩ ነው

  • @zola1621
    @zola1621 ปีที่แล้ว +13

    በኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ተስፋ ስቆርጥ እናንተን ምርጥ ፋጡራን ሳይ ደስስ ይለኛል። የኢትዮጵያ ተስፋዎች እናንተ ናችሁ። እጅግ እናመሰግናለን 🥰🙏

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 ปีที่แล้ว +22

    ሰነ ወርቅ ታዬ እደስምህ ሁለ መናህ ወሮቅ ነዉ ።ከዚህም በላይ ከፍ ከፍ በል እግዚአብሔር ዓምላክ ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛልህ❤🙏

  • @habeshaye4454
    @habeshaye4454 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬ ያጠላብሽ የሰላም ጨለማ አልፎ በእውቀትና በ ሀብት ማማ ላይ ወተሽ እንይሽ

  • @mubtg
    @mubtg ปีที่แล้ว +2

    ይህን አይነት ንግግሮች፣ፕሮግራሞች እና ሰዎች ወቅታዊውን የኢትዪጲያ ህመም (የአስተሳሰብ አለመዳበር) የአእምሮ ስራ ሁነኛ እና ብቸኛ መድሀኒት ሲሆን የነገይቱ ተስፈኛ ኢትዮጲያ ቁልፍ መሠረት ነው። አደራ ይስፋፋ።

  • @ethiopiatube3284
    @ethiopiatube3284 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል በስንት ክትትል መሰለክ የአንተን የህይወት ተሞክሮ ስጠብቅ የቆየሁ በጣም ነው እማከብርክ ስነ ወርቅ እውነትም የሰም ወርቅ ትለያለክ ደግሞም መልካም ትዳር ዘመን ተመኘሁ

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ እናተ የስጠን አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏💯💯💯

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ወጣት እንኳን ወጣቶችን እናቶችንም የሚያነቃቃ ቀልጣፋ ፕሮግራም ነዉ እድሜህን ያርዝምልህ ዳዊት ድሪምስ !!!!!

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +3

    ዳዊት ድሪምስ ሰነወርቅን ሰላቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን you tube እከታተለዋለሁ አንደበተ ማር የሆነ ነው ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏

  • @መዝሙረዳዊት-ሠ3መ
    @መዝሙረዳዊት-ሠ3መ 9 หลายเดือนก่อน +1

    በህይወታችን ትልቅ ለውጥ አሳይቷል እናመሰግናለን። ስነወርቅ ታዬ

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh ปีที่แล้ว +5

    አይኔ እያየ ከትንሽ ክፍል በትንሽ ጥራት ቪድዮ ጀምሮ አሁን በሙሉ ልብስ በብዙ ተከታታይ እየታየ ነው እፁብ ድንቅ ነው እናመሰግናለን

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว +1

      Thomas demregn ❤

  • @tesfahunmulualem-dr7it
    @tesfahunmulualem-dr7it ปีที่แล้ว +6

    በጣም እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ተስፋችን ናችሁ

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን ปีที่แล้ว +10

    ሁሌም በህይወቴ የማመሰግነው ከጨለማ ወደ ብርሃን ያወጣኝ አይቻልም የሚለው ነገር ላይ እንደ የምንችለው ማድረግ በራስ መተማመን ያስተማርከኝ ሁሌም ጤና ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @asniliya9532
    @asniliya9532 ปีที่แล้ว +4

    wow, የሚገርም ትምህርት 😮 ነበር !! ስነወርቅ እድሜና ጤናውን ይስጥህ !! ጋብቻችሁንም🎉 የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ። አመሰግናለሁ !!! 🙏

  • @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ ปีที่แล้ว +8

    ይመቻቹ ድህነት በደግነት ይሸነፋል እግዚአብሄር ይስጥልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን በርቱልን ስነ እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድማችን በርታልን እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ የልብህን መሻት ያፈፅምልህ🙏🙏

  • @zamzammohammed3729
    @zamzammohammed3729 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ የእውነት ትችላለህ ❤❤❤❤ እንወድሀልን እናመሰግናለን ስነወርቅ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ትምህርት አይሮአችን እንዲገራ ፈጣሪ ይርዳን

  • @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
    @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ ปีที่แล้ว +3

    ሰነ የኔ ልዩ መምህር እመብርሃን እውቀቱን ጥበቡን ትጨምርልህ በርታ💪👍🙏

  • @engidashettakele
    @engidashettakele ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው,ለእኛ ለኢትዮጵያ እንደናንተ ያለ ልዩ በጎ የእውቀት ሰዎች ሰላላቹህ

  • @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
    @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ ปีที่แล้ว +1

    ስነወርቅ ታየ ስወድህ ህይወትየ የቀረልኝ ከፍጣሪ በታች የኔ ኣስተዋይ ዉስጤ ነህ❤👈

  • @ethio4421
    @ethio4421 ปีที่แล้ว +2

    Jewish are exceptionally smart people
    They control top positions. Doctors, lawyers, researchers my goodness they live top quality life

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 ปีที่แล้ว +1

    Wow! የእውነት አንተን የምገልፅበት ምንም ቃላት የለኝም 🙏❤❤❤❤❤❤

  • @hermib6845
    @hermib6845 ปีที่แล้ว +7

    I wish everyone could hear this .

    • @deehope9477
      @deehope9477 ปีที่แล้ว +1

      Lol, don't worry about everyone else, but make "sure" you, can hear it again & again to apply on yourself, then come back to tell everyone else... that's how life will get to every individual at its own time!! ONE @ A TIME. Be 🙌 😊

  • @abebechbest
    @abebechbest ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ ጥበቡን ማስተዋሉን ይስጥህ❤❤❤

  • @MebrhitGebrehiwet
    @MebrhitGebrehiwet หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ሺ ዓመት ንሩል!!!
    ደስታን ለመፍጠርም ግን መማርም ያስፈልጋል።ምክንያቱም ደስታ በሂወት ውስጥ ሲኖር ነው ሁሉን ማድረግ የሚቻልህ።

  • @kalcuteee
    @kalcuteee ปีที่แล้ว +3

    You are unique your intelligence can't be expressed in words

  • @rukiyamuhabaw9037
    @rukiyamuhabaw9037 ปีที่แล้ว +5

    ፐርሠናል ዲበሎፕመንት ከትምህርት ካሪክለሙ መቀላቀል እንደ አንድ ኮርስ መስጠት የኔ ህልም ነበር
    ስለቀደምከኝ እና ቶሎ ስለደረስክላቸው
    ደስ ብሎኛል ተሳክቶ እደማየው ሙሉ እምነት አለኝ

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary ปีที่แล้ว +1

    Yes thank you so much dear for all your time and GBU

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሥሙ እራሱ ይለያል❤

  • @nechoyihunie7108
    @nechoyihunie7108 5 หลายเดือนก่อน

    አዳምጠን መተግበር መተግብረ መተግበር Action ሁሌም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እንቀጥላለን!!!

  • @abdruyusuf7539
    @abdruyusuf7539 ปีที่แล้ว +1

    ሰነወርቅዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥህ

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 ปีที่แล้ว +3

    ስነ ወርቅ ስጠብቅህ ነበር thank you 🥰🥰

  • @Nesrw
    @Nesrw ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደስስ የሚል ምክር።

  • @ዓወትኣሸብር
    @ዓወትኣሸብር ปีที่แล้ว

    ኣምላከ ቅዱሳን ይርዳቹ የድንንግል ማርያም ልጅ ሃሳባቹ ያሳካላቹ እናንተ ለኔ ባለውለታዎቼ ናቹ በተለይ ዳዊትና ሰነወርቅ ፈጣሪ የምድር በረከት ይስጣቹ

  • @Elsa_444
    @Elsa_444 ปีที่แล้ว +3

    ስኔ በጣም ትገርማለክ ደስ የሚል ት/ት ነው💖💖💖💖💖💖💖

  • @fasilabebe9105
    @fasilabebe9105 ปีที่แล้ว +5

    What a blessed man, thanks for motivativated me ❤❤❤

  • @marritohussain1441
    @marritohussain1441 ปีที่แล้ว

    You are best Ethiopia man God bless you

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 3 หลายเดือนก่อน

    ስነወርቅ ታዬ እንደስምህ ወርቅ ነህ እናመሰግናለን።

  • @betelhembetybrta5294
    @betelhembetybrta5294 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የምውድህ እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @amaru_akililu
    @amaru_akililu ปีที่แล้ว +1

    ምን ብየ ልንገርህ ቃላት የለኝም ለዘላለም ኑር አሁን ያለው ህይወት አንተ ናይ የሰጠኝ እስከ ሞት እለት አረሳም ስነወርቅ ታዬ

  • @YabsiraTamirat-ps8wz
    @YabsiraTamirat-ps8wz 4 หลายเดือนก่อน

    gobez bertalin ante betam motivational speaker neh egzihabihier yibarikih

  • @riffabahrain8808
    @riffabahrain8808 ปีที่แล้ว +2

    ስነወርቅ ታዬ የኛ ሙሁር❤❤❤

  • @layladersse595
    @layladersse595 ปีที่แล้ว

    የጥንካሬየ ምንጭ አንተ ነሆ ተባረክ

  • @astargatawu7268
    @astargatawu7268 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤አረይለቀቅልንሰነወርቅታዬ

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH ปีที่แล้ว +5

    የአቅራቢዉ ሰዉ ሳቅ ስወደዉ😂❤ስነየይ እናመሰግናለን ዴቭ love You ❤🎉

  • @user-hb6qg1mm8qmulu
    @user-hb6qg1mm8qmulu ปีที่แล้ว

    ስነ ወርቅ😍 ያንተ ምክር በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏በጣም ነዉ እማከብርህ my borther

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +7

    ሰላሙ ይብዛውድ መምህሮቻችን

  • @abirobel11
    @abirobel11 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ወድሜ ብዙ ተምሬያለሁ ካንተ 🙏

  • @merhawihadgu2546
    @merhawihadgu2546 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ሰው ካገቸሁ ኣግዘች ለማለት ፈልጌ ነው።የምፈልገው ፐርሰናል ዲቨሎፕመንት የኣማርና መጻህፍቶች እና ሳይኮለጂ መጻህፍቶች በማርና የምነግረች ሰው ካለ ኣመሰግናለው

  • @FirtuFortune-ye8ic
    @FirtuFortune-ye8ic ปีที่แล้ว

    ስነ ወርቅ ገና ስምህን ስጠራው ደስ ይለኛል ለመጀመሪያ አነቃቄ ንግግር የሰማሁት ካንተ ነው ደስ ስትል

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 ปีที่แล้ว

    የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @selomezegeye3661
    @selomezegeye3661 ปีที่แล้ว +16

    This is super! Really inspiring! I was lucky to lessen to this session while I was with my daughter! You made it clear to her! Many thanks for such motivational speech to youth and adults! Way to go Dave! We need to value our education! ብርሀንን ማሳደድ። 🙏

  • @dagmawitdag5420
    @dagmawitdag5420 6 หลายเดือนก่อน

    Dawitye i love you more and more

  • @MetadelMekonen
    @MetadelMekonen 7 หลายเดือนก่อน

    I admire you
    Because all you say it is correct

  • @almaalma4741
    @almaalma4741 ปีที่แล้ว +1

    የዘመኔ ጀግና አደበት እርቱ 🙏❤

  • @mirttimes-898
    @mirttimes-898 ปีที่แล้ว

    ትለያለህ ስነወርቅ
    ሁሌም የምትናገረው ነገር ለኔ ነው የሚመስለኝ

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 ปีที่แล้ว +1

    Lene ethiopia wust yale super best coach as name indicates sinework

  • @SefinehAdane
    @SefinehAdane ปีที่แล้ว

    ስነ _ያማረ፣የተዋበ፡ ወርቅ _ትልቅ ተስፋ ለሃገራችን

  • @አህላምነኝወሎየዋ
    @አህላምነኝወሎየዋ ปีที่แล้ว +1

    ሥነወርቅ እድሜ ይስጥህ❤❤

  • @abdishaaabdiisabaa
    @abdishaaabdiisabaa ปีที่แล้ว +2

    thank you bro for the beautiful food for our minds and i want to say thank you again🙏

  • @EtaTube6679
    @EtaTube6679 ปีที่แล้ว +2

    ስነ በጣም ማደንቅ ሰው ፈጣሪ ይባርክ❤❤❤❤

  • @mamiethiotube3870
    @mamiethiotube3870 ปีที่แล้ว +1

    ትንታኔው ደስ ስል ከአክሽን ጋር ይመስላል ክበርልን ያለህ ብቃት ደስ ሲል

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว

    ሥነ ወርቅ ሥምን መላክ ያወጣዋል ይላሉ አበው አንተ ማለት ከሥምህ በላይ የገዘፍክ ነህ ሠላምህን ያብዛልህ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር በውነቱ ፈጣሪ የናተን ቢጤ ያብዛሌን ዳዊት😊 ስነወርቅ😊🙏🙏🙏

  • @antenehmulu
    @antenehmulu ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dave ❤just like u smart guy tanks for invited him 🎉

  • @nebaneba4997
    @nebaneba4997 ปีที่แล้ว +2

    እኔብቻነኝ የገባኝ እስኪ የታዘብኩትን ነገር ቁጭላርግ መድረክ መሪው አክሽኑም ንግግሩም ብዙነገሩ ወደ ዳይት ያዘነብላል ከልብ ነው ያየውት ስለ በራስመተማመን እራስን ስለመሆን በሚሰበክበት ቤት እንደዚህ አይነት ባህሪ ማየቴ ገርሞኛል

  • @TiruB
    @TiruB ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰው ይመችህ አነቃቅተኸኛል❤

  • @teshomebeshah8012
    @teshomebeshah8012 ปีที่แล้ว

    Cheleman meragem birihan aymeta . . . Thank you so much.

  • @truthseeker4873
    @truthseeker4873 ปีที่แล้ว

    Holistic Development! Lovable guy!

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የማደንቅ ትልቅ ተሰጦ አለህየመናገርየማሳመንግርማ ሞገስ አለህ በርታ ትዉልዱን ትጠቅማለህ እዉቀትህን ያብዛልህ ❤ 💕🙏💕

  • @kamlaash
    @kamlaash ปีที่แล้ว

    Besma yemayslch andbet❤❤❤ hulem beslam nurln❤❤❤

  • @Moony7777
    @Moony7777 ปีที่แล้ว +1

    Bro ur so Genius❤blessed

  • @AbrahamDansa
    @AbrahamDansa ปีที่แล้ว

    Thank'u lela yelem

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጎደኞች ስወዳችሁ ቀኔን ከናንተ ጋር በማድረጌ አመስጋኝ ሆኛለሁ ዳዊት የኔ የህይወትን መስመር ያሳየኝ

  • @rabbiimanCR7
    @rabbiimanCR7 ปีที่แล้ว +41

    የምር አሁን ገና ኢትዮጵያ እንደ ምታድግ እያ መንኩ ነው 👍👍👍👍

    • @addisumolla7902
      @addisumolla7902 ปีที่แล้ว

      የትኛዋ ኢትዮጲያ? የጠቅላዮን ነዉ የአሁንዋን?

  • @JenaDina-cy2eh
    @JenaDina-cy2eh ปีที่แล้ว

    Thanks.dave.ustaz.yasin.nurun.itebqalew.inshallah

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 ปีที่แล้ว +1

    በልጂነቴ በትምህርት ስአት ገዘብን እንዴት ማግኘት እዳለብኝ ነበር የማስበው ከኛ በላይ ተምረው ምን አገኙ የሚል ሀሳብ ካዳዶቻች ላይ ተፅና ያደረገብን ይመስለኛል እና ከገዘብ ይልቅ ቅውቀት ምን ያህል እንደሚያመዝን የተረዳሁት ገዘብ ካገኘሁ ቦሀላ ነው 😢😢 😢
    ሰነወርቅ ዴብ ትምህርቶቻቹህ ምግብ ናቸው !!! god bless you more and more ❤❤

  • @Hana-lt7bi
    @Hana-lt7bi ปีที่แล้ว +1

    አባቴ አንተን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እወድሃለሁ ❤❤❤❤

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 ปีที่แล้ว

      Even they borrowed us money with out interst God bless them

  • @Godblsu
    @Godblsu ปีที่แล้ว +4

    ልጁ ልክ ነው ገንዘብህን ይነጥቁሀል እውቀትህን ግን ሊነጥቁህ አይችሉም ባዶ ብትቀርም መልሰህ በእውቀትህ ታፈራለህ።

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 ปีที่แล้ว +2

    Very True & we all need to establish on our
    Soft Skills 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @WerkneshGirum
    @WerkneshGirum ปีที่แล้ว

    Ewnet fetari anten yametah wedene new meselegn thanks

  • @amarewelda6169
    @amarewelda6169 ปีที่แล้ว

    Thank you...

  • @AmirIbrahim-wq6rf
    @AmirIbrahim-wq6rf 7 หลายเดือนก่อน

    My king big ape long life broye

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 ปีที่แล้ว

    ይገባኸል እናከብርኸለን

  • @AdonayMelo12
    @AdonayMelo12 8 หลายเดือนก่อน

    He is genious ❤❤❤❤❤

  • @eyosiyasbayou4933
    @eyosiyasbayou4933 ปีที่แล้ว

    Betam tleyalachu enaneten say ye ethiopia tesfa ytayenyal God bless you!!

  • @abelbirhan
    @abelbirhan ปีที่แล้ว

    ተባረክ በጣም ጀግና ሰው

  • @elsabicha5641
    @elsabicha5641 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ቀጥልበት

  • @סהייסהיי
    @סהייסהיי ปีที่แล้ว

    Tsehay shebru ልክ ነህ ሰነወርቅ ታዬ ከእስራኤል ብዙ ተምረናል።

  • @m8907
    @m8907 ปีที่แล้ว

    ስነ ወርቅ ታዬ የህይወቴ መምሬ ባለውለታዬ ኑርልኝ አከብርሀለሁ