በ 21 ቀን ራስን መቀየር! FutureX | Inspire Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 402

  • @abdrezaqkedr7514
    @abdrezaqkedr7514 5 หลายเดือนก่อน +41

    በጠዋት መነሳት እንኳን አይከብደኝም ምክንያቱም ሱብሂ ሰላት ለመስገድ 11ሰአት እነሳለሁ።ስነ ወርቂዬ ግን ለምታረግልን ነገር ሁሉ አላህ ይክፈልህ

  • @HananZufanu
    @HananZufanu 3 หลายเดือนก่อน +18

    የጊዜ አጠቃቀም ላይ ብትሰራልን 😊😊😊😊 አመሠግናለሁ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤በርታ 🥰🥰🥰

    • @MehratMokenen
      @MehratMokenen 2 หลายเดือนก่อน

      666666 7:44 😢 7:45 6 7:48 😢

  • @DegfeKfle-l6x
    @DegfeKfle-l6x 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ውስብስ ህይወት ውስጥ ነበርኩ ከነገ ጀምሮ በተግባር ሁሉንም አደርጋለሁ በጣም አመሰግናለሁ❤❤🎉🎉

  • @AlemayehuAdeto
    @AlemayehuAdeto 3 หลายเดือนก่อน +4

    Egzabeher ybareki wedime

  • @SimersanAnteneh
    @SimersanAnteneh 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጠዋት መነሳት እና ማመስገን 😊

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስነወርቅ ምርጥ ሰው! እናመሰግናለን!

  • @HabuKiya
    @HabuKiya 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጠዋት መነሳት
    እና ማመስገን መፀለይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hawi-l4t
    @Hawi-l4t 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጠዋት መነሳት እና ማመስገን ❤❤

  • @BirukKassie-oe4qq
    @BirukKassie-oe4qq 5 หลายเดือนก่อน +9

    What a beautiful ideas 💡 keep it up

  • @Ayumatube
    @Ayumatube 5 หลายเดือนก่อน +2

    Weaking up early reading books praying and spiritual things are mandatory for me, thank u for the advice seneye

  • @JabaGololcha-ty7cn
    @JabaGololcha-ty7cn 3 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks 😮

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፀሎት ለማድርግ ነዉ ከልብ እናመስግናለን

  • @abeba6595
    @abeba6595 5 หลายเดือนก่อน +3

    thank you hulunm ejemiralehu

  • @nabiyattebebe7610
    @nabiyattebebe7610 4 หลายเดือนก่อน +4

    እኔን እርዱኝ ከረጅም አመት በሀላ ወደትምርት ተመለስኩ አሁን የጤና ትምርት ጀምሬአለሁ በዱሮ ሰነፍ አይደለሁም ባይሎጂ እና ፊዚክስ እርዱኝ

  • @BlenYisehak
    @BlenYisehak 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ አሁን ከ4ቱ ራስን የመቀየር ተግባር ላረግ ያሰብኩት በጠዋት መነሳት እንዲሁም ማመስገን/መፀለይ ተግባር ላይ ለማዋል አሰቤለው።መፅሀፍ ማንበብ እወዳለው።እና እንዳልከው መፅሀፎችን በቻናላችሁ ብለቁልን ደስ ይለኛል🙏🙏🙏

  • @YesufAbdlab-c6u
    @YesufAbdlab-c6u 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ ነህ ቁርአን ላይ የሌለ ነገር የለም

  • @Fkbtbwsnc1
    @Fkbtbwsnc1 5 หลายเดือนก่อน +58

    እረ በእናትህ አትጥፋብን ምክርህ በጣም ያስፈልገናል❤🎉

    • @Diomas-z7q
      @Diomas-z7q 5 หลายเดือนก่อน

      አዎ በጣም

    • @semghewoyersawo
      @semghewoyersawo 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @aamanuelabrha
    @aamanuelabrha 5 หลายเดือนก่อน +2

    Early wake up and praying,blessing!
    Same here ❤

  • @amenman992
    @amenman992 3 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት 🤓 ያልካቸው 4 ልማዶች በትክክል አሉኝ። ግን 11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ።
    1 ሁሌ 11 ሰዓት እነሳለሁ
    2 በደንብ ፀልያለው ለ30 ደቂቃ
    3 ከ 30_1 ሰዓት Audiobook አዳምጣለሁ
    4 Graphic design course ወስዳለሁ እና ደግሞ Keyboard (Piano) እጫወታለሁ

  • @SuzanaTesfahiwet
    @SuzanaTesfahiwet 5 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much 😊

  • @Tashome-t1w
    @Tashome-t1w 3 หลายเดือนก่อน

    Very🎉 very thank you my brother!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @MirtalemTadesse
    @MirtalemTadesse หลายเดือนก่อน

    Thanks very much

  • @felekeabebe988
    @felekeabebe988 หลายเดือนก่อน

    አራቱም ወሳኝና 🎉 አስፈላጊ ስለሆኑ ለኔም እንድወስን ድፍረት ሆነውኛል❤

  • @yodittube3955
    @yodittube3955 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ 🎉❤

  • @GirmaKabada-bv9fr
    @GirmaKabada-bv9fr 2 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለው ስለመከርከን አመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirubelsolomon-gs6jp
    @kirubelsolomon-gs6jp 5 หลายเดือนก่อน +2

    I would rather praying and waking up early and last but not least is i wanna thank you🙏

  • @MignotTamrat
    @MignotTamrat 3 หลายเดือนก่อน +2

    Metsley an betewat menest thanks future x

  • @MemebarhuanMemebarhuan
    @MemebarhuanMemebarhuan หลายเดือนก่อน

    Thanks brother

  • @darejeye6694
    @darejeye6694 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @BlenYisehak
    @BlenYisehak 2 หลายเดือนก่อน

    እናም በጣም ጎበዝ መምህር ነህ። አመሰግናለው👍

  • @FuytGjj
    @FuytGjj หลายเดือนก่อน

    በ ጊዜ ላይ ብሠራ በጣም ነው የምንወድህ❤❤😊😮

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks a lot🎉🎉🎉🎉

  • @MahletMahi-q3d
    @MahletMahi-q3d 2 หลายเดือนก่อน

    ምክሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው በርታልን

  • @BifatoBiliso
    @BifatoBiliso 3 หลายเดือนก่อน

    You are great.keep in touch...🎉🎉🎉

  • @habltesfay
    @habltesfay 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow I'm speech less to Express you ,all ur videos are helpful for real thanks 🎉🎉🎉🎉

  • @DniDno
    @DniDno 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much you are unique man

  • @AsebeAsamnew
    @AsebeAsamnew 3 หลายเดือนก่อน +3

    I want to be perfect at speaking the English language.Thank you for your advice.

  • @KatanaKawdaya-xm9lk
    @KatanaKawdaya-xm9lk 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ኢየሱስ ለዛላሌም ሕይወት ያብቆት❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አመሰግናለው

  • @AbsalatFitsum-qj4vw
    @AbsalatFitsum-qj4vw 5 หลายเดือนก่อน +1

    Selu future X mnm alelm 1gia nw ❤ tnx betam ena demo Metshaf enlkaln yalkwenm asbubet entebkaln betrfe enwedhaln

  • @kalebkayamoBurkito
    @kalebkayamoBurkito 2 หลายเดือนก่อน

    Beiwunet geta teselemonin tibeb yichemirh❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Nahomyaya
    @Nahomyaya 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow this an amazing video.thank you verry much.on study plan please like this video.

  • @fkrtemaryam311
    @fkrtemaryam311 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣምእናመሰግንአለን

  • @EtsubdnekTaye
    @EtsubdnekTaye 3 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ኑርልን

  • @osamamuhamed3953
    @osamamuhamed3953 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you boss

  • @MeseretTilahun-o8m
    @MeseretTilahun-o8m 5 หลายเดือนก่อน +56

    1,2 መርጫለሁ በናትህ ይሔን መልስልኝ ተማሪ ነኝ 2017, 12 ክፍል ነኝ 1 እስከ 10 ስማር 1 ነበር የምወጣው 11 ክፍል ግን 5 ወጣሁ በጣም የሚያስጠላ ስሜት ነበር የተሰማኝ ተደብቄ አለቀስኩ ቤተሰቦቼ ሲጠይቁኝ ምንም አላልኩም ዝም ብዬ ምንም አይልም ነበር ያልኳቸው እነሱም ዝቅ ብሎባት ነው ብለው አሰቡ እና ዝም አሉኝ ታቃለህ እቅድ አወጣለሁ ግን ተሳክቶልኝ አያቅም ያንተን video አያለሁ ሁሌዬ በ future x መልእክት ይገባልኛል አነበዋለው ከዛ በቃ ዛሬ እጀምራለሁ እልና ግን አላረገውም ብቻ ምን እደማረግ ስለጨነቀኝ ነው እኔ ደግሞ ላባቴ ስል ጥሩ ዉጤት ማምጣት አለብኝ ታቃለህ ለኔ ብሎ ብዙ ስቃይ ፈተና አይታል ነፍሱን እስከመስጠት ለኔ ብሎ ሊሞትብኝ ነበር ብቻ ላባቴ ስል ጥሩ ውጤት አምጥቼ ማለፍና ወደ ድሮ ጉብዝናዬ መመለስ እፈልጋለሁ ብትረዳኝና አይተኋው መልስ ብሰጠኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥህ

    • @AbenezerSheno
      @AbenezerSheno 5 หลายเดือนก่อน +10

      Amazing 😮 My history is the same as you ! እኔም Next year 12 ነኝ እና ስሜትሽን እረዳዋለሁ ከፈጣሪ ጋር ይህ ሁኔታ እንደሚያልፍ እና እንደ ታሪክ እንደምናወራው አምናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን አይዞሽ ሁሉም በመልካም ያልፋል 🙏

    • @nuhanuha5206
      @nuhanuha5206 5 หลายเดือนก่อน

      Slkshen schign ene lrdash

    • @EdenYonas-qr2dt
      @EdenYonas-qr2dt 5 หลายเดือนก่อน +1

      Enem 2017 entrance tefetagn begn ena enem endanchi gobez neberku ahun gn chenkognal bcha alawkn😞

    • @MeseretTilahun-o8m
      @MeseretTilahun-o8m 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@EdenYonas-qr2dt egzabher yawkal enem chenkognal gn ahun matnat jemriyalehu yalefew alfal ahun bnjemr echersalen bye asbalehu

    • @EdenYonas-qr2dt
      @EdenYonas-qr2dt 5 หลายเดือนก่อน

      @@MeseretTilahun-o8m awo bedenb enji enchersalen enem jemriyalehu 😊

  • @MunashKemal
    @MunashKemal 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks❤❤❤

  • @EndashewAsfe
    @EndashewAsfe 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
    @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጠዋት መነሳት ማመስገን. ንባብ

  • @MulugojamBalew
    @MulugojamBalew 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማመስገን ማን በብ አመሰግናለሁ

  • @NatiNati-v7b
    @NatiNati-v7b 2 หลายเดือนก่อน

    Tanks very mach

  • @samuelwalelign4132
    @samuelwalelign4132 5 หลายเดือนก่อน +4

    ማመስገን እና ክህሎትን ማዳበር

  • @GirumMilkyas
    @GirumMilkyas 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks my berather ❤🥰🥰🥰🥰

  • @ERhmatSeid
    @ERhmatSeid 4 หลายเดือนก่อน +4

    የመጀመርያውን አረጋለሁ❤❤❤

  • @WegayehuMeshesha-j6b
    @WegayehuMeshesha-j6b 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tank you verye mache

  • @AzmerawAssefa
    @AzmerawAssefa 5 หลายเดือนก่อน +4

    3ቱም አለኝ አንዱን ማንበቡን fixed time አልሰጠውትም ግን አነባለሁ ካሁን በኋላ በቋሚነት እተገብረዋለሀ🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ

  • @DagmawitMulat
    @DagmawitMulat 5 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ 11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ያው ለማጥናት በቂ ጊዜ አለኝ ብየ አስባለሁ ግን እንዴት ጊዜ ን በአግባቡ መጠቀም እንዳለብኝ አላቅም እና እባክህ እንዴት ኘሮግራም እንዴት እንደማወጣ እና በአግባቡ ጊዜየን መጠቀም እንድችል ቪድዮ ስራልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yishakmarkos-iu5vr
    @Yishakmarkos-iu5vr 5 หลายเดือนก่อน +18

    ስለጠፋህብን ቅር ብሎን ነበር አንኳን ተመለስክ ስነወርክ እንወድሀለን

    • @BettyMola-w4i
      @BettyMola-w4i 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LinaAhmed-g4n
    @LinaAhmed-g4n หลายเดือนก่อน

    Iam have all but l practice them now thanks

  • @MakedlawitKeya
    @MakedlawitKeya 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጠዋት መነሳት እና ማመስገን

  • @HussenKassaw-c7r
    @HussenKassaw-c7r 3 หลายเดือนก่อน

    skill bcha new yelalegn yemjemrewum esun new .keep it up .thank you so much.

  • @GoytomGebreslassieGebrem-ok3yw
    @GoytomGebreslassieGebrem-ok3yw 3 หลายเดือนก่อน

    Thankkkkkk youuuuuu🎉🎉

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @nardoszewditu5699
    @nardoszewditu5699 3 หลายเดือนก่อน

    Mamesgen ena metsrlay thanks bro

  • @reshadgeme
    @reshadgeme หลายเดือนก่อน +1

    Thank you le meker❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarek

  • @onedaymor
    @onedaymor 5 หลายเดือนก่อน +20

    ለሀይስኩል ተማሪዎች የሚሆን መፀሀፍ አዘጋጅልን

    • @MuiseTube
      @MuiseTube 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነቱን ነዉ Teacher 👨‍🏫

    • @SamuelMekuriya-z2n
      @SamuelMekuriya-z2n หลายเดือนก่อน

      አዎ

  • @MuiseTube
    @MuiseTube 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እንወዳሃለን በርታ ።።

  • @ZinetDejenu
    @ZinetDejenu 4 หลายเดือนก่อน +3

    Besmab abo tebarek yibarkh❤❤❤❤❤❤😊

  • @AyinuAyinu-qw7yk
    @AyinuAyinu-qw7yk 3 หลายเดือนก่อน

    Betam arif new hulem atitfa bin ❤❤❤

  • @MerihunFantahun
    @MerihunFantahun 5 หลายเดือนก่อน +3

    መጽሐፍ ርዕስ ስጠን

  • @MidaksaWolde
    @MidaksaWolde 4 หลายเดือนก่อน +3

    I will start building my computer Skill like power point , word and excel

  • @AlexBirhan-ic5yq
    @AlexBirhan-ic5yq 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much

  • @MekdiGizaw-w9p
    @MekdiGizaw-w9p 2 หลายเดือนก่อน

    Skill melemamed merchalew gin betam yemigerm tebeb alek betam amesegnalew fetari yakbrlgn ❤❤❤

  • @yoyopapayoyopapa
    @yoyopapayoyopapa 4 หลายเดือนก่อน +3

    መፀለያና ማመስገን

  • @AbiyMelese-d3o
    @AbiyMelese-d3o 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tleyaleh ewnet

  • @HagosHagos-q7s
    @HagosHagos-q7s 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚያቤር እድሜህ ን ያርዝምልን አመሠግናለሁ ስነ😮😢

  • @BeletuTadesse-tv5wv
    @BeletuTadesse-tv5wv 3 หลายเดือนก่อน

    Yante mkr mechem aytgebim wedaje keep going I like ur speech beteley for students and for successful business man🙌🤣

  • @ZeynebKedir-z1l
    @ZeynebKedir-z1l 5 หลายเดือนก่อน +1

    4 & ማንበብ ማደበር
    Keep up it ❤

  • @NamaleBekele
    @NamaleBekele 4 หลายเดือนก่อน +1

    Maxaleye ❤❤❤❤

  • @cherinetbergene
    @cherinetbergene 2 หลายเดือนก่อน

    Ye college temiritochin betastemirut desyelgne berita wondime❤❤❤👌👌

  • @abrehotetutorial9235
    @abrehotetutorial9235 หลายเดือนก่อน

    Tips for generation!

  • @KalkidanAbaye-x5h
    @KalkidanAbaye-x5h 3 หลายเดือนก่อน +1

    መፀለይ አና ሌሊት መነሳትን መርጫለሁ አመሰግናለሁ እንዳሳካዉ ፈጣሪ ይርዳኝ❤❤❤

  • @Msgnaking143
    @Msgnaking143 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks. ❤❤❤❤❤ 2,3merchealew I am gonna to do

  • @YeshawAdino
    @YeshawAdino 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you bro

  • @Ajayeba-jz5vp
    @Ajayeba-jz5vp 3 หลายเดือนก่อน +1

    Xewati menesati waseyi naw kaxilo saloto waniyaw naw❤🎉

  • @eyasuamelo284
    @eyasuamelo284 2 หลายเดือนก่อน

    Metseley tewat menesat manbeb thank you ❤❤❤❤❤Ye C++ program teyake yechalal?

  • @danielsa7088
    @danielsa7088 3 หลายเดือนก่อน

    wow betam amzing new closed tad🎉🎉

  • @Ethiotruth1
    @Ethiotruth1 5 หลายเดือนก่อน

    Wow snye you are unique!

  • @KidistHailu-uv9sj
    @KidistHailu-uv9sj 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Mirx sew

  • @BabyDadi-n3i
    @BabyDadi-n3i 5 หลายเดือนก่อน +3

    3 ena 4tegnawn new
    እኔ አንድ ነገር ልንገርህ መጽሃፍ ማንበብ ደስ ዪለኛል ብዙ መጽሃፎችንም አንብቢያለሁ ግን አሁን አሁን ጊዜ አጠረኝ ሶስት ኮርሶችን ወስዳልሁ የ 12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና ስለ ጊዜ አጠቃቀምና እንዴት ደሞ የ 12ን ጥናት መጀመር እንዳለብኝ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
    @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን

  • @nathansis2396
    @nathansis2396 3 หลายเดือนก่อน +1

    Reading book& skills

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስነየ ጠፍተህብን ነበር 😮❤😊

  • @JerusalemJerryEyu
    @JerusalemJerryEyu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ante gn betam Mrt ko neh amesegnalew ❤❤❤

  • @Biruk-e5c
    @Biruk-e5c 5 หลายเดือนก่อน +1

    koyekibin eko temehert lizega tinish sikerew ke 1 wer befit bitseralin des yilen neber.enwedihalen❤❤❤

  • @BettyMola-w4i
    @BettyMola-w4i 5 หลายเดือนก่อน +7

    የእኔ ዶክተር ጠፋህብኝ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመስግናለን አትጥፊብን በናትህ

  • @FiraaoolMesfin
    @FiraaoolMesfin หลายเดือนก่อน +1

    I am happy

  • @NaniAsmerom
    @NaniAsmerom 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @ETHIOYOUTUBETECH
    @ETHIOYOUTUBETECH 4 หลายเดือนก่อน +9

    የ 11 ክፍል ተማሪ ነኝ ግን English ዘኛ አይገባኝም

  • @DestawAbate
    @DestawAbate 3 หลายเดือนก่อน

    ለምክርህ እናመሰግናለን