የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | Undeniable Rules of Life - ስነወርቅ ታዬ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 214

  • @EthioKings
    @EthioKings  3 หลายเดือนก่อน +3

    ህይዎት - 02:28
    የጊዜ አጠቃቀም - 03:00
    አላማ - 06:07
    ጥልቅ ፍላጎት - 09:49
    Andrew Carnige - 12:29
    ተስፋ የሚቆርጡ ሰወች - 13:51
    መቀየር - 15:20
    ከ35 አመት በኋላ ወንድ ልጅ… - 18:02
    35 አመት ላይ መቀየር : 19:06
    ትዳር እድሜ አይከለክልም - 20:40
    ሀገራትን የቀየሩ ግለሰቦች ናቸዉ - 24:07
    ህይወታችን የሚቀየረዉ. … - 25:24
    KFC ባለቤት - 26:22

  • @ALEMENESHFELEKE
    @ALEMENESHFELEKE 11 หลายเดือนก่อน +49

    ❤❤❤❤በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት የህይወት መካሪ አይገኝም፧እኔን በጣም እየቀየረኝ ነው አመሰግናለሁ

  • @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
    @የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ 11 หลายเดือนก่อน +22

    ስነወርቅ ስወድህኮ የኔ ኣስተዋይ king of Ethiopia

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 11 หลายเดือนก่อน +26

    ወጣቶች እመኑኝ የዚህ ልጅ ምክሮች ህይወት ቀያሪ ናቸው ወደተግባር እንቀይራቸው

    • @welotube463
      @welotube463 10 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እስኪ እማ❤❤

    • @ራህማእዲሪስ
      @ራህማእዲሪስ 7 หลายเดือนก่อน

      Wunet newu

    • @Maki-ud1jv
      @Maki-ud1jv 5 หลายเดือนก่อน

      Enem esmamalew

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 16 วันที่ผ่านมา

    ስነ ወርቅ እውነትም በጣም ነው የሚገርመው መቸም ዘንድሮ በናንተ አስተሳሰባችን እየመጠቀ ነው ሞትቬቶች ኑሩልን 🙏

  • @Bezalol
    @Bezalol ปีที่แล้ว +14

    መንፈሴን በቀላሉ ሚያድሰዉ ሰዉ ስነወርቅ ብቻ ነዉ ከፈጣሪ በታች ❤️❤️❤️❤️ረጅም እድሜ ኑርልን እንወድሀለን❤❤ ❤️❤️❤️

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም እናመሰግንአለን ደከመኛ ሰለቸኛ አትልም እውቀትህን ያለምንም ክፋያ ቀንበቀን አዳድስ ገነር ነው እምንማረው እናም እንጠቀምበት መስማት ብቻ ሳይሆን መተግበር ከኛ ይጠበቃል እራሳችን ለመቀየር አላማችን እንወቅ በተለይ ባረብ አገር ያለን ሴቶች ለሰው መኖር አቁመን ለራሳችን እንኑር የኔ ሂውት መቀየር የምችለው እኔነኝ እንበል እስከመቸ ያረብ አገልጋይ ሂን እምለው ለማዲም ቅመምች ነው❤❤

  • @Jovani-cj4tx
    @Jovani-cj4tx 10 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወጣት i love you

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @eyerus954
    @eyerus954 10 หลายเดือนก่อน +6

    ስነወርቅ በጣም መልካም ስው ዘመንህ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      🙏🎉🎉🎉🎉

  • @bitaniyamare
    @bitaniyamare ปีที่แล้ว +7

    የሁሉም ሰዉ ችግር የትላንት ታሪኩን ማስታወሱ ከዛም በራስ መተማመን ማጣት ነዉ ችግሩ እኔን ጨምሮ😭 ምርጥ ሰዉ ኑርልን❤❤

    • @qwerewqqwerewq3920
      @qwerewqqwerewq3920 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seada9327
      @seada9327 10 หลายเดือนก่อน

      ❤አይዞን

  • @LamlamAsasa
    @LamlamAsasa 9 หลายเดือนก่อน +1

    Barta wademe❤

  • @TakurrMan
    @TakurrMan 23 วันที่ผ่านมา

    ስነወርቅ እዉነትም ወርቅ

  • @welotube463
    @welotube463 10 หลายเดือนก่อน +19

    እኔማ ቲክቶክ እሚባል ጥቁር መንፈስ ሠይጣን እያየሁ ሠላም የለኝም ነገር ግማሹ ያለቅሳል ግማሹ ይዘፍናል ያንን አይቸ መንፈሴ ይረበሽ ነበር አሁን አጠፍሁት ከስልኬ ቲክቶክ ሠላም እያገኘሁ ነው❤❤❤ ደምሩኝ እስኪ❤

  • @Beza-ve3wi
    @Beza-ve3wi 11 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም ልልህ አልችልም በቃ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @aliali3438
    @aliali3438 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወድማችን፣አመሰግናለሁ፣ይህ፣ለኔ፣ምክር፣ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      🙏🎉🎉💪

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሼጋ የሚጣፍጥ ትምህርት እናመሰግናለን ወድማለም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @MiftaAWol-jk5ge
    @MiftaAWol-jk5ge 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርት ይሰጠናል በጣም አስተማሪ ንግግር ነው ጤን ይስህ

  • @HappyMusicalDrum-be9im
    @HappyMusicalDrum-be9im 3 หลายเดือนก่อน

    ኑርልኝ

  • @AbdiAbdi-zw4sr
    @AbdiAbdi-zw4sr 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስነወርቅ ሁሉነገርህ አስተማሪ ነው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ከሀብት ከብዙ መትረፍረፍ ያኑርህ

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      🙏🎉🎉🎉

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ስምን መላእክት ያወጡታል የሚለው ባንተ ነው ስነ -ወርቅ እጅግ ድንቅ ትምህርት እና ምክር ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      so be it

  • @AbdelwaseGhrthjujjj
    @AbdelwaseGhrthjujjj 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኣለማመስገን እና ኣለማድነቅ ይከብዳል

  • @MengstuMinaleeu
    @MengstuMinaleeu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኑርልን ወድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን በጣም ተምሬበታለዉ

  • @AkliluAamre
    @AkliluAamre 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክ

  • @VshshhdhdBshshudhhdh
    @VshshhdhdBshshudhhdh 4 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ኑርልን ውድማችን ❤❤❤

  • @AhmdNurt
    @AhmdNurt 7 หลายเดือนก่อน

    ህይወቴን ቀይረሀዋል ሁሉንም ባይሆን አሁንም ሁሉንም አሣካዋለሁ ስነወርቅ ትለያለህ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 10 หลายเดือนก่อน +2

    Begin with end in mind
    ማመን ያለብህ ያላየኸውን ነው
    የሚታየውማ ያረጋገጥከው ነው

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      💚

  • @AlewuyaTemam
    @AlewuyaTemam 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wow betam kalate yalegiem 🎉

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      🙏💚

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተቀይሬለሁ አንተንም ሌሎችንም እሰማለሁ ❤❤

  • @HanaTigabu-n9g
    @HanaTigabu-n9g 9 หลายเดือนก่อน +2

    Yn 1gna egziabher edmena tena yestek 🙏

  • @MekdesSolomon-w2r
    @MekdesSolomon-w2r 11 หลายเดือนก่อน +5

    የገንዘብ ነገር ቅድሚይያ መሰጠት ያለበት ነገር መሆኑን ያወኩት አርፍጄ ነዉ ለትምህርቱ እናመሰግንለን በርታ

    • @SaleamlakMisganaw
      @SaleamlakMisganaw 9 หลายเดือนก่อน

      Selam mekdi ahuns money yemitserbetvyeteshale platform agegnesh

    • @FaceTesfaye
      @FaceTesfaye 9 หลายเดือนก่อน

      ❤ogjj​@@SaleamlakMisganaw

  • @AlifyaAbdo
    @AlifyaAbdo 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ረጅም ኢድሜ ያኑርልን ወላሂ ቃላት የለኝም ማሻ አላህ

  • @haditube4173
    @haditube4173 10 หลายเดือนก่อน

    እኔን በብዙ ነገር የረዳኝ አላማዬን አቃለሁ ነገር ግን ጭቀት ጭቅጭቅ ድብርት ነበረብኝ አሁን ግን አልሀምድሊላህ እቋቋመዋለሁ❤❤❤❤❤ ደስ ሲል በጣም አመሠግናለሁ❤❤❤ በርታ ወድሜ ብዙ ሰው እደቀየርክ ሙሉ እምነት አለኝ ከኔ ጀምሮ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน +1

      fetari kante ga yihun

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 11 หลายเดือนก่อน +4

    የሚገርም ትምህርት

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ትምህርት ነው❤

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @AbednserShejemal
    @AbednserShejemal 6 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ✅✅✅

  • @SihamYonas
    @SihamYonas 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሠብከውን ያሳካልህ ሌላ ነገር አልልም ፈጣሪ ያክብርልን።

  • @haderagebrehiwet2472
    @haderagebrehiwet2472 10 หลายเดือนก่อน +5

    አንድ ቀን መድረክ ወጥቸ እመስክራለዉ በአንተ ምክር ስኬታማ እየሆንኩ ነዉ

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      keep up the good work

  • @GadisaTolasaCHALA
    @GadisaTolasaCHALA 10 หลายเดือนก่อน +1

    ante batam gobas sawu nawu, bazi katel . gobaz astamari naw, fatare kantegare yehun. thank you very Mach for you sharing your wisdom. you are hero's person.

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      🙏💪❤️

  • @demissiemarkos8296
    @demissiemarkos8296 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ !!

  • @berikebede477
    @berikebede477 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምገርም ምክር ነዉ ተባረክ ወንድሜ ።❤❤❤❤

  • @aderajewumulie
    @aderajewumulie 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ያስተማረኝ ቪዲዮ ❤❤❤❤❤❤

  • @MehammedawelTaju
    @MehammedawelTaju 10 หลายเดือนก่อน +2

    Yes❤❤❤❤❤

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      💚

  • @FaniggFanigg
    @FaniggFanigg 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው good minds

  • @AbebaTilahun-q7v
    @AbebaTilahun-q7v 3 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ 😊

  • @rozaemati
    @rozaemati 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ምክር። ጀግና ነህ

  • @AlemayehuaberaAhimed
    @AlemayehuaberaAhimed 7 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ምክር ነዉ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጠቅሞኛል ።አመሰግናለሁ

  • @tayewondim
    @tayewondim 17 วันที่ผ่านมา

    YE HEDASIE MEDIA AGAR ENDIHONU BE AKBROT ENTEYIKALN

  • @NohFeti
    @NohFeti 10 หลายเดือนก่อน

    ትምህርቶችህ ህይወት ቀያሪ ናቸው 🙏🙏

  • @peaceforall2229
    @peaceforall2229 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ምክር

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      🙏💪

  • @FAYFpay
    @FAYFpay 6 หลายเดือนก่อน

    Bexam desi yemili mikiri berita wonidime igizhabheri yiridawu desi biloyinali bizu timirit wosijiyalwu❤❤❤❤

  • @BurukNatanium
    @BurukNatanium 10 หลายเดือนก่อน +2

    hulem girum ne sinewerk yezarewu gin yileyal amazing

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @BetselotDesalegn-lu1hm
    @BetselotDesalegn-lu1hm 9 หลายเดือนก่อน

    ከ Background ድምፁ በቀር ሁሉም አሪፍ ነዉ በርቱ!!

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 4 หลายเดือนก่อน

    Betam enameseginalen wedimachin ❤❤❤

  • @yishakzeki4576
    @yishakzeki4576 9 หลายเดือนก่อน +1

    Leke nehe telyalhe reallty naw metwerwe ante Lifen eynorke naw✨😎👌

  • @kumlachewabera4183
    @kumlachewabera4183 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ተምሬበታለሁ 1ኛ ነህ በርታ❤

  • @Kalkidan-jv3ls
    @Kalkidan-jv3ls 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betim Tank you Kant bezu nger awkaluen

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @DanYemednaw
    @DanYemednaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed

    • @DanYemednaw
      @DanYemednaw 4 หลายเดือนก่อน

      Blessed

  • @endalkachewgirma805
    @endalkachewgirma805 7 หลายเดือนก่อน +1

    Outstanding ❤

  • @Kalkidan-jv3ls
    @Kalkidan-jv3ls 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betim Tank Kaint bezu awkaluen

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      💚❤️

  • @WakayoJano
    @WakayoJano 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
    በርታ

    • @welotube463
      @welotube463 10 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ እስኪ❤❤❤

  • @ሀሁብየዩቱብ
    @ሀሁብየዩቱብ 11 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም የነቃሁት ልጅ ሥውልድ ነው አልሃምዱሊላህ

    • @welotube463
      @welotube463 10 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ እማ❤❤❤

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስነ ወርቅ የስዴት መምህር

  • @Martakolla
    @Martakolla 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ🙏

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏

  • @BekanAbdi-q6r
    @BekanAbdi-q6r 10 หลายเดือนก่อน

    ስነዬ በጣም ነው የምወድክ❤

  • @BilisaGudisa
    @BilisaGudisa 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yemir sinewerk yileyal
    Aboo ewketihen be asir exif yicemrl

  • @AbidrahamanNuradin
    @AbidrahamanNuradin 6 หลายเดือนก่อน

    Thenk you brathari❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @biruk8736
    @biruk8736 5 หลายเดือนก่อน

    እረ እኔ በ 20 አመቴ መኪና አሆን ላይ 25 አመቴ ነው ኮንደሜኒየም ግን አለኝ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው ። ፈጣሪ የተመሰገነ ይሆን። አሆን ማግባት ያለበኝ ይመስልኛል

  • @senedgetu3353
    @senedgetu3353 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you❤

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስነየ❤

  • @mamnatey
    @mamnatey 4 หลายเดือนก่อน

    Admire ❤❤❤❤❤❤ Thankuuu

  • @jackmabele
    @jackmabele 10 หลายเดือนก่อน +1

    Exactly

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      💚🙏

  • @Zehabu.
    @Zehabu. ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤. Great idea from great minds. Thanks 🙏

  • @alemmtube2304
    @alemmtube2304 6 หลายเดือนก่อน

    Thank u God bless u

  • @Succ.981
    @Succ.981 6 หลายเดือนก่อน

    I apriciate you amazing person

  • @YabuGirma
    @YabuGirma 9 หลายเดือนก่อน

    በዚው ቀጥል አሪፍነው።

  • @DemisewDad
    @DemisewDad 7 หลายเดือนก่อน

    Yes I like it so much you are perfect

  • @tgtsadiktgsadikk3182
    @tgtsadiktgsadikk3182 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much my brother .it's very helpful advice 🙏🙏🙏

  • @D-Tube-8
    @D-Tube-8 8 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ

  • @PicoMan-kd3xz
    @PicoMan-kd3xz 8 หลายเดือนก่อน

    yes❤❤❤❤❤ 18:35

  • @HundeAbdii-tv2tm
    @HundeAbdii-tv2tm 8 หลายเดือนก่อน +1

    wey tebarek enamesgnalen

  • @D-Tube-8
    @D-Tube-8 8 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ 😮

  • @AmbesaNayzgi
    @AmbesaNayzgi 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @turmiayalkibet2057
    @turmiayalkibet2057 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow wow amazing yemre betam asefelgi meleket ena temhirt new yaginnew.

    • @EthioKings
      @EthioKings  10 หลายเดือนก่อน

      Super!

  • @AmbesaNayzgi
    @AmbesaNayzgi 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @KirubelGirma-kq8do
    @KirubelGirma-kq8do 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስነ ወርቅ ትለያለ ግን አንድ ነገር ለስቸግር አንድ ወንድም እለኝ እና ስያወራ አንድ ቃል ለመናግር ሶስት ጊዜ ይደግማል እባክ መፍተው ካለ ላስቸግርና አንድ ቪዲዮ ስራለት እባክሕን አድራ

  • @BirhenuAdng
    @BirhenuAdng 10 หลายเดือนก่อน

    King of the man

  • @HizikelBadake
    @HizikelBadake 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ይቀየራል፣ ግን አንድ ነገር ልጠይቅ ነበር future x እንደ ተናገርክ 11-12 በyoutube አግዘኝ ትንሽ ይዛል ፤ ዘድያው ከለላ መምህሪ የምለይ ኮሆነ።

  • @AbebeBogale-b2i
    @AbebeBogale-b2i 10 หลายเดือนก่อน

    Waw betam Arif mikr new

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyau god palsyou ❤❤❤❤

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      💚

  • @behayluRegasa
    @behayluRegasa 8 หลายเดือนก่อน

    Bexam merx new yegihaber edma yesxe gene tenshi selsport video leqeqlen

  • @yonasdaniel8188
    @yonasdaniel8188 8 หลายเดือนก่อน

    Good, listen, thank you

  • @AshenafiJarso-k9e
    @AshenafiJarso-k9e 10 หลายเดือนก่อน

    Good advice thank you !!!! God bless you waaqayyoo si haa eebbisu!!!! Kun gorsa dansaadha!!!!❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክ

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      True Ethiopian 🙏

  • @hebshawit
    @hebshawit 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @misganatemesgen
    @misganatemesgen 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤wow!God bless you !

  • @roozahajj
    @roozahajj 11 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይይ ትለያለህህህህ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ምን አለ ላይክ ካደየ በላይ ቢሰጥ

  • @Firomsa_38
    @Firomsa_38 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 9 หลายเดือนก่อน

    1000%% ባወራው ሁሉ አልስማማም መስማማትም ግዴታ አይደለም ። የጠበኩት ስለ መርህ ማለት መርህ ምን ማለት አሊያም ምን እንደሆነ ያስረዳል ብዬ ነበር

  • @workineshdida4754
    @workineshdida4754 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much biroth

    • @EthioKings
      @EthioKings  9 หลายเดือนก่อน

      Any time

  • @amengutema3667
    @amengutema3667 11 หลายเดือนก่อน

    Bless U