ፍርሀትን ማሸነፍ! ምንም ነገር አያቆመንም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia
    Background music credit : / @rossbugden-composer3900
    To download the music : • Ross Bugden - Still (V...

ความคิดเห็น • 693

  • @NURA763
    @NURA763 3 ปีที่แล้ว +112

    ድፍረት . ነጻነት ይሰጣል ፍርሃት ደግሞ ሁላቺንንም ባለንበት አስሮ ያስቀምጣል. ልብ እንበል እህት ወድሞቺ

    • @mayko2762
      @mayko2762 2 ปีที่แล้ว +4

      Thanks

    • @MdMd-qk7lt
      @MdMd-qk7lt 4 หลายเดือนก่อน +1

      شكرن❤❤❤❤❤❤

  • @eyobeyob3503
    @eyobeyob3503 3 ปีที่แล้ว +243

    ከዚህ በሃላ እኔ ጀግና ነኝ ፍርሀት ታሪክ ነዉ ከዚህ በሀላ በራስ መተማመን አለኝ 100% አሁን ወደ ፊት ወደ ስኬት

    • @adis_rost
      @adis_rost 3 ปีที่แล้ว +3

      bexam amesegnalew

    • @nattydebel4608
      @nattydebel4608 2 ปีที่แล้ว +3

      wendme enem edatew negne korchalew ykinan

    • @robelhailegnaw9022
      @robelhailegnaw9022 2 ปีที่แล้ว +2

      Correct let's goooo

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 2 ปีที่แล้ว +1

      Glad to hear that!! Yesterday is already over, tomorrow is not here yet, be with the movement. You can do this, stick with your plan. Good luck!!!

    • @Tube-nn3xe
      @Tube-nn3xe 2 ปีที่แล้ว +4

      የማይቻል የለም ወላሂ ወደፊት እኔ ተለውጭ ሀገር ስገባ እንደማገኝው ቃሌ ነው

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +89

    *ምርጥ አቀራረብ በምርጥ አገላለፅ 👍👍👌*

  • @eritreaweldegiorges6672
    @eritreaweldegiorges6672 3 ปีที่แล้ว +51

    መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት እግዚአብሔር ያግዝህ🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @kalkidantesfaye8183
    @kalkidantesfaye8183 3 ปีที่แล้ว +18

    አንድ ነገር ልንገርህ ስነ
    በጣም ጠቅመኸኛል አመሠግናለሁ።

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +31

    ስነ ትክክል ፍርሀት የአብዛኞቻችን ችግር ይመስለኛል መፍትሔ እንደምናገኝበት አልጠራጠርም በጣም እናመሰግናለን 😍👍💯

  • @ነኝጉራጌዋ-ተ3ፐ
    @ነኝጉራጌዋ-ተ3ፐ 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ምፈራው ሆቴል ገብቶ መብላት እና ብዙ ሰዎች ባሉበት ቦታ መሄድ የእውነት እፈራለው

  • @saraalango516
    @saraalango516 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔን የሚያስፈራኝ የምፈልገዉን ነገር ማድረግ ወይም መጠየቅ😒ገና ሳልጠይቅ የጥያቄዬን ምላሽ እራሴ መልሳለዉ የናተ መልክት አንድ እርምጃ እንድራመድ ይረዳኛል ብይ ተስፋ አደርጋለዉ

    • @تذكارالشمري-ر3ط
      @تذكارالشمري-ر3ط 2 ปีที่แล้ว +2

      አር የኔምጉድነው ሳልጠይቅ እራሴእየመለስኩ። ስዋች ተጫወቱብኝ ይህንን እንኳን ፕሮግራም ስምቸእስኪልጠይቅ ስልደግሞ የፍራት ጫጫት አር ወይኔ

  • @nibraastube4115
    @nibraastube4115 3 ปีที่แล้ว +32

    የብዙዎቻችንን ቸግር ነው የዳሰስከው፣እናመሰግናለን።ስንቱ በአጉል ፍርሃት ተሸብቦ በአግባቡ የህይወትን ጥፍጥና ሳያጣጥም ወደ እዚያኛው አለም ይሻገራል።ግሩም መፍትሄዎችን ነው ያስተማርከን

  • @የናቴልጅነኝየዛችመልኳሟ
    @የናቴልጅነኝየዛችመልኳሟ 3 ปีที่แล้ว +15

    የመጀመርያዋ ነኝ ባንተ መልእክት ከትላንት ህይወቴ እቀየራለህ ከግዛአብሔር ጋር

  • @ድንግልንየጠላየለውምከለላ
    @ድንግልንየጠላየለውምከለላ 3 ปีที่แล้ว +45

    Inspier ethiopia የምርጦች ምርጫ ስዎዳቹህ ኑሩልን!!!

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o 2 ปีที่แล้ว +19

    አንተን በጣም እንደማከብርህ እና እንደማደንቅህ እና እንደምወድህ ልንግርህ ፈልጌ ባጠገቤ ነዉ ያለፍከው ፈርቼ ዝምብየ አለፉኩህ🥺 ግን ከዚ ቡሀላ ካገኘሁህ አልፈራም ሰላም እላሀለው 😄🥰🥰🥰 ኑሩልኝ የኔ ወንድም 🙏🥰🥰

    • @tayiba6194
      @tayiba6194 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @Cza-zo9jy
      @Cza-zo9jy 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @ruhamataklo2784
    @ruhamataklo2784 3 ปีที่แล้ว +28

    ሁሌም ተስፋ ስቆርጥ ታበረታኝ አለህ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @edomdade292
    @edomdade292 3 ปีที่แล้ว +23

    At this time you do not know what this message means to me, God spoke through you. Thank you my brother God bless you 🙏🙏🙏

  • @uae8112
    @uae8112 3 ปีที่แล้ว +16

    ሰላማችሁይብዛ በያላችሁበትዉዲ የማኢትዮጵያ ልጆች ሀገርችንን ፈጣሪ ሰላምያርግልን

  • @haukd6420
    @haukd6420 3 ปีที่แล้ว +16

    Please do some videos about self love and self respect we need that
    Thank you

  • @beya8612
    @beya8612 3 ปีที่แล้ว +10

    ሁሌም በምሳሌ አስደግፈህ ስታስረዳ በመገረም ፈገግ እላለሁ✌❤❤

  • @berhangetchew3497
    @berhangetchew3497 3 ปีที่แล้ว +8

    በቃ አንደኛ የምር የምታቀርባቸው ነገሮች በሙሉ የሒወቴ ላይ ወሳኝ ወሳኝ ነገሮች ናቸው በጣም ለውጠኸኛል አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚገርም መረጃ በእውነት ተባረክ!
    አልፈራም የሚለውን መፅመፍ ደሞ ለቤተሰቦች ብትጠቁሙ አራፍ ነው።

  • @meleman7205
    @meleman7205 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም የሚገር ነገር ነው ስለኔ የምትናገር እስኪመስለኝ ድረስ ነው ያዳመጥኩ አመሰግናለሁ !

  • @Mohamma1ik
    @Mohamma1ik 3 ปีที่แล้ว +12

    አምሮብሃል! የዛሬ አቀራረብህ ተመችቶኛል።

  • @titishahabeshawit489
    @titishahabeshawit489 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉንም ነገር ለመጀመር እፈራለሁ ከዚክ በኋላ ላለመፍራት እሞክራለሁ የተናገርከው በሙሉ ስለኔ ሂወት ነው በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ አለባበስህ ልዩ ነው ፕሮቶኮል ያስከብራል👍perfect

  • @hikmayasin1026
    @hikmayasin1026 3 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ይባረካችሁ እናተ ዉብ የሆናችሁ ልጆች ስወዳችሁ ፍረሀት አመድ ሆንክ ከእንግዲ ወዳ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን. እኔ ግን. ቪድዮ እስከሚያልቅ ነው ምቀየረው. ከዛ ወደ ነበርኩበት ነው ምሆነው. እኔን ያስቸገረኝ. ካላማዬ ያወጣኝ ሚዲያ ነው ማያሳስበው ያሳስበኛል. ደሞ ቶሎ መርሳት. ዱአ አድርጉልኝ

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
    @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ነህ በፈጣሪ የሚያምን ሰው መቼም አይወድቅም
    በእውነት ብዙ ትምህርቶችን አግኝቸበታለሁ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
    ከልብ እናመሠግናለን በርቱልን 💚💛❤️!!!

  • @munaraya7327
    @munaraya7327 3 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏
    በእናተ ትምህርት በህወታችን ውስጥ ቡዙ ነገሮችን እያስተካከልን ነው ❤👌

  • @ማሜሀበሻ-ቈ1ቈ
    @ማሜሀበሻ-ቈ1ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እሚያስፈራኚ በልጂነቴ ነዉ ትምህርት አቋረሰጨ የሆዲኩትኚ እና እሰወቹ ጋር አልተግባባንም እና አገር አሳፍሩኚ ስላቹዉ ቶሎ አላኩኚም ምግብ አላገኚም ነበር እና ታመምኩኚ ሀኪም ገባሁኚ ቆሎ አልተሻለኚም እማደርገዉን አላቅም ነበር እራሴን ሳትኩኚ ምክንያቱም በምግብ ስለተጎዳሁኚ ከሀኪቤት አዉጥተዉኚ ሀገር ሂጂ ብለዉ ፓስፓርት ሰጡኚ ኤርፓርት አደረሀሱኚ የተፈጠረዉን ፈጣሪ ያዉቃለ እስከአሁን ዲረስ ኤርፓርት ሲባል ይ ጨቀኛለ እፈራለሁ ይህ ነዉ እሚያስጨንቀኚ

  • @bemniake746
    @bemniake746 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ምርጥ ጓደኛ!!አመሰግንሃለሁ🙏🙏🙏
    የኔ ትልቁ ፍርሃት ካለሁበት ወደ አዲስ ነገር መሸጋገር ነው ኑሮዬንም አክብዶብኛል ባለኝ ነገር ላይ ብቻ ነው ምቆየው መለወጥን ፈራለው 😞

    • @hajiyasin
      @hajiyasin 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የሚገርም ነው በርታ

  • @vjvjf2269
    @vjvjf2269 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን በጣም ተስፋቢስ አርጎኝ ነበር ስደት አሁንግን የናተን ሚዲያ በምከታተልበት ሰአት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በጣም ትልቅ ወኔ አግቻለሁ።።

    • @rosinajamani9856
      @rosinajamani9856 3 ปีที่แล้ว +1

      Hej bästa!
      Du är fantastisk ❤❤👍👍👍👌👌👌

  • @fsssassh9599
    @fsssassh9599 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የሰው አይን አና ምን ይሉኝ የሆን አያልሁ ነው ስፈራ የኖረሁት ለራሴ ሳይሆን ለሰዎች የምኖረ ነው የሚመስለኝ

  • @emutube6306
    @emutube6306 3 ปีที่แล้ว +2

    ዲሮ ባቀው ይሄን ቻናል የት በደረስኩ ነበር

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 3 ปีที่แล้ว +4

    ውብ ነህ ልጁ አንተን ስሰማ እንቅልፌም ህመሜም ይጠፋል

  • @ישארגאבבה
    @ישארגאבבה 3 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ጭንቀት ውስጥ ያለሁበትን ነገር ስለተናገረህ ውስጤን ያነበብህው ያህል ነው የተሰማኝ አመሰግናለሁ ከአሁን በሁላ ከአለሁበት ጭንቀት ለመውጣት ትግሌን እጀምራለሁ በረታልን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዶች ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @samuelyoung1920
    @samuelyoung1920 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ እውነት አመሰግናለሁ ወንድሜ። እወድሃለሁ።🙏🙏🙏

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 2 ปีที่แล้ว +1

    በነገሮች ሁሉ አጨነቃለሁ በጣም እፈራለሁ ምላርግ ያደኩበት ሁኔታነው መሰለኝ በጣም መጥፎ ውጥረቱውስጥነኝ ልጆቼ እንዳይጎዱብኝ ብዬ አስባለሁ እርዳኝ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +2

    በፍርሃት ምክንያት ሳልሞክር ብዙ ነገር አጥቻለሁ::No more!!!!!!!

  • @rehimaayalew6743
    @rehimaayalew6743 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስእሚልነው ወዲማችን ኑርልን 🙏

  • @ሀዊዩትዩብ
    @ሀዊዩትዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ጥበብ ከልብ እናመሰግናለን እኔም ዘቅጨ የቀረው ብዙነገር እያሰብክ የሌለነገር ልክ እዳለ እድህ ቢሆንስ እያልኩ ባረባ ፍራት እና ጥርጣሬ ስንቱ አላማየ በሀሳብ ዋሎ የቀረ

  • @اميرهمحمد-ه7ب
    @اميرهمحمد-ه7ب 2 ปีที่แล้ว

    የኔፍራትአደየየሆንፊልምአየሁአንዳልጅእደእባብስትሆንአየሁኝከዛወድህእፈራለሁእንምእደዛብሆንስእያልኩእፈራለሁእባክህደፋርየምሆንበትንመንገድንገረኝስሙንእንካንሲጠሩትእፈራለሁ

  • @YonasGashaw-ni8my
    @YonasGashaw-ni8my 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለነገ በጣም ነው የምፈራው ብዙ ችግሮችን አልፌአለሁ ግን ነገን እፈራለሁ

  • @እግዚአብሔርመመኪያዬነውእ
    @እግዚአብሔርመመኪያዬነውእ 3 ปีที่แล้ว +3

    ስነ የኔ ምርጦች በጣም እናመሠግናለን ዛሬ ማታ ስንገኛኝ ይሔን ጥያቄ ልጠይቅ አስቤ ነበር ክበርልኝ

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ ปีที่แล้ว +2

    ክበርልን ልበ ብርሃኑ ወንድማችን የምትሰጠነ ሁሉ መልካም ነው መልካም በእጅጉ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሁን ነው በቅርብ መመልከት ከጀመርሁ በእውነት ቃላት የለኝም ለመናገር ኑርልን

  • @خدجيهاولو
    @خدجيهاولو 2 ปีที่แล้ว

    ምንምእዉቀትየለኝምአልተማርኩምኢትዮቢያዉሥጥ8አመትየቤትሠራተኛምንምገዘብሳሊዝአሁንደሞየአረብከዳማእኔንየናፈቀኝየራሤንሥራጀምሪቤትኑሮኝየምኖርበትቀን።

  • @የአባይልጅ
    @የአባይልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የሀገሬ ልጆች እንደምን አደራችሁ?? ሰዉ መሆን እንጀምር?? እንቀሳቀስ እኛነታችነን ለመፈተሽ ለመለወጥ ለዉጥ ከራስ ይጀምራል የአባይ ልጅ youtube ለለዉጥ ታጥቀን ተነስተናን የአባይ ልጅ ዉሀ ጠማዉ ማለት እኛ ነን እኔ ከተለወጥሁ ሀገር ይለወጣል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayatsaeed3963
    @hayatsaeed3963 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድም ሁሉምትክክልነው።ነፍረሀትና።በይሉይታበጣም ብዙጉዳት አይቻለሁ ቀጥሉበት

  • @ekacell5724
    @ekacell5724 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ይህን የመሰለ ትምህርት ስለምታደርሰን እናመሰግናለን ወንድሜ
    እኔ ከ18 አመት ጀምሮ ብቻዬን የኖርኩ ነኝ
    ግን በዚህ ሁላ አመታት መሐል ብዙ ነገሮችን አሳልፌያለሁ ከግዚያት በሗላ ግን በጣም ጭቀጣምና ፈሪ ሆንኩ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግን አላውቅም

    • @aelsaaelsa44
      @aelsaaelsa44 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አለከልብሽ ፀልይ ከልብሽ እግዚአብሔር ያውጣሽ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 ปีที่แล้ว +1

    😳😳😳ግን እኮ ስትጀመር እኔም ፍራካለው ደምጽክ 😁😁😁እና ቀስ ብለክ ጀምር 😁😁🥰🥰

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw 3 ปีที่แล้ว +4

    በፈጣሪ ማመን ምንም ነገር የማይታለፍ የለም

  • @ushermk6745
    @ushermk6745 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ የ መጀመሪያ የ ገመድዋ እና የ ጨለማው መልእክትህ ዉሰጤን አደሰዉ ምርጥ ሰዎች እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን እኜ በበኩሌ ከ ወገብ ሰበር ብዬ አመሰግኛለሁ Bro

  • @siparakahsay4475
    @siparakahsay4475 ปีที่แล้ว +1

    ንግግር ለማቅረብ ምን ማድረግ አለብኝ ሁሌ ፍርሀት ይይዘኛል

  • @wasihunfikadu4006
    @wasihunfikadu4006 ปีที่แล้ว +1

    ይህ የኔ ታሪክ ነዉ አመሰግናለሁ ከዛሬ ጀምሮ ደፋር እሆናለሁ ቃል እገባልሀለዉ

  • @nahommengistu-d1r
    @nahommengistu-d1r 25 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ እንደረዳ ያረከኝ ነገር ቢኖር ፈጣሪ ሁልግዜ ከኔጋ የደነበር ነው።አሁን ላይ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እናም እዝህ እስከደረስኩበት ቦታ ድረስ ማንም አጥና ሳይለኝ ማንም ጫና ሳደርስብኝ ነው እዚ የደረስኩት።በራሴ ጥረት ብቻ ይመስለኝ ነበር ለከ በፈጣሪ እርዳታ ነው።አንዳንዴ ጓደኞቼን ሳይ ቤተሰብ ይቆጣጠራቸዋል ምን ይለናል ምንይላል ከዛ ግን ማይሆን ቦታ ሆነው ታገኛቸዋለህ።ይህን ሳስብ ነው ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ምክንያቱም አሁን ላይ ከነሱ የተሻለ ሰው ነኝ ብዬ አምናለው።እነም ወደፊትም ፈጣሪ አጠገቤ እንዳለለ በማመን ያለብኝን ፍርሀት ለማሸነፍ ለራሴ ቃል እገባለሁ!
    አመሰግናለሁ🙏

  • @tubeaddistube9994
    @tubeaddistube9994 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ማሻሻል እያሳየሁ ነው!

  • @ruteruta5810
    @ruteruta5810 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ መኖር ያስፈራኛል ከዛሬ 3 አመት በፊት ድርጅት ነበረኝ ግምት ክፈይ ብለው አዘጉኝ
    የቤት ኪራይ ሌላም የኢኮነሚው ጉዳይ አስፈራ ነው
    ምታቀርባቸው ምክሮች ለአይምሮ ጠቃሚና ወሳኝ ነው በምክርህ ከተጠቀሙት መሀል አንደኛዋ እኔ ነኝ ጌታ ይባርክህ

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ደጋግመሽ አስቢ ይቻላል

  • @zulfakemal3501
    @zulfakemal3501 3 ปีที่แล้ว +1

    እሄ ምክር ለኔ ነዉ በፍርሀቴ ብዙ እድሎች አስመልጬ አለሁ አድራጊዉ አላህ ቢሆንም ሰበብ ማድረስ አልቻልኩም ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ

  • @temesgenferede
    @temesgenferede ปีที่แล้ว +1

    ከልቤ አመሰግናለሁ ከውስጤ ያለውን ፍርሀት አስወግደህልኛል።

  • @FafeHussen-rf9fw
    @FafeHussen-rf9fw 3 หลายเดือนก่อน

    ሰዉየሚባልሁሉእፈራለሁመግባባትአቆቶኛልአሁንግንእድደፍርአድርገሄኛልአላህይስጥር

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +4

    *1ደኛ በጉጉት ነዉ የምጠብቃቹ*

  • @beateltsegaye366
    @beateltsegaye366 3 ปีที่แล้ว +1

    And negr betam aschenkogn nebr ena endtamkeregn felege nebr yehulachunm asteyayet ekebelalew so feel free to share or to give me advice ene ye 11 degna kefel temari negn Phsycologist / Phsycatrist nw mehon yemefelegew ena yazerf yalew social west nw ene demo socialn memar sayhon sciencen memar nw yefelekut gn phsycatrist mehon felegalew ena betam yesew hasab felegalew kechalkugn meteche beakal bawera betam des yilegnal😊
    Thank you betam

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን በጣም አድገን እናመሰግናለን እኛም ያለመሰሰ እውቀትን ሼር ስለምታደርገን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛው ትምህርት በትክክለኛው ሰዓት ያንተ ምክር ብዙ ሂወት እንደሚቀይር አልጠራጠርም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼አንደኛዋ እኔ ነኝ 🙏🏼አንዳንድየ ራስየን የሆነ ቦታ አስከምጭየ 🙄እንደገና ለራስየ ፍለጋ አጋዥ እፈልጋለሁ 🤔ያለ አጋዥ ራስየ ለማግኘት ያንተ ትምህርት ወሳኝ ቀዳሚው እርምጃ ነው 😘😘😘

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶች ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን እናመስግናለን
    በተለይ በገንዘብ አያያዝ ላይ ጥሩ ምክር ለግስህ ነበር እኔ ግን በስደት ላይ በገንዘብ ዙሪያ በጣም ብኩን ነኝ በጣም ፍርሀት የሚለቅብኝ እንደዚህ በገንዘብ ብክን ብዬ አንድ ችግር ቢገጥመኝ ምን ልሆነው እያልኩ እፈራለውእ ይሄ ነው የእኔ ፍርሀት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠኝ

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 3 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል ምርጦቸ በፈገ ግታነዉ የምቀበላችሁ ሚሴጁ ስገባ እሥቃለሁ ታልሰማዉ

    • @mhh5827
      @mhh5827 3 ปีที่แล้ว

      ماشاءالله وبارك عليك አሪፍ ነው

  • @merrynigussie3831
    @merrynigussie3831 3 ปีที่แล้ว +8

    የአሁኑ ውድቀቴ እና በሰው መጎዳቴ የነገን ኑሮ እፈራዋለሁ ግራም ይገባኛል ምኑንም ሳልሰራ እድሜ ሄደ እላለሁ

    • @faithtikuye57
      @faithtikuye57 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሸ ዛሬን ብቻ አስቢ ነገ የተሻለ ነው እራስሸ ላይ አተኩሪ

  • @MekdesHailemariam-l8o
    @MekdesHailemariam-l8o 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምፈራው ከሰው ጋር ተቀራርቦ ማውራት።ለመቀራረብና ለማውራት ስሞክር አንደበቴን ምን እንደሚያስረው አላውቅም?ሰው እንዴት ከሰው ጋር ለማውራት ይፈራል? ምንአልባት አታወራም ትፈራለች እየተባልኩ ስላደኩ ያንን እያሰብኩ ነው መሰለኝ እፈራለው ከሰው ጋር አላወራም የምለው

  • @betelhembelay8306
    @betelhembelay8306 ปีที่แล้ว

    ስኔ ከሰው ፊት ቆሞ መናገር እና ተማሪ ነኝ class ውስጥ presentation ማድረግ በጣም እቸገራለው ለመናገር በጣም ደነግጣለው እና የምናገረው ይጠፋብኛል እና ስኔ እባክህ ይህን ነገር በለኝ እባክህ 🙏

  • @zuzu2538
    @zuzu2538 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ የማመሰግነዉ በቅርብ ነዉ ያገኞሁህ

  • @tube5586
    @tube5586 2 ปีที่แล้ว

    ኢንስፓየሮች የምር እራሴን እድቀይር አድርጋችሁናል ፍርሀትን አስወግጃለሁ ዛሬ ቢበላሽ ነገ እደሚስተካከል አምኛለሁ እናደሞ ፈጣሪ ላንችል እዳልፈጠረንም ተረድቻለሁ ግን አንድ ነገር ብቻ ማስወገድ አልቻልኩም ሰው ምንይለኛል ማለትን ብተው ደስይለኛል

  • @frdosemehammed2037
    @frdosemehammed2037 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እውነቱ ነው እኔ ብዙ ጊዜ ፈርቼ የተውኩትን ነገር እፀፀትበታለሁ🥺ፍርሀት ብዙ ነገር ያሳጣል ህሊናችን ሁሌ ልክ ነች ልባችን እየፈራ እንከስራለንጅ

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ
    @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ 3 ปีที่แล้ว +12

    ዋው ይህ ቪድዮ ለኔ ነው በቀጥታ
    በአንድም በሌላም እየመከረ የሚያበረታኝ ልኡል እግዚያብሔር ይመስገን
    እናንተም ተባረኩልኝ
    ተወዳጆች ናችሁ

  • @bettychekol8823
    @bettychekol8823 ปีที่แล้ว

    ተማሪ ነኝ በጣም ነው የምፈራው ማለት present ለማድረክ ተማሪዎቹ ፊት ለፊት ስቆም የማውቀው ነው የሚጠፋብኝ የማወራው ቃል ይጠፋኛል እንዴት ልቀየር እባክህ መልስልኝ እንዴት እያደረኩ ፍርሀቴን ማጥፋት እንደምችል

  • @Mama-on8bx
    @Mama-on8bx 2 ปีที่แล้ว

    ይህን ቪዲዬ ሳይ እኔን የተናገርክ ነው የመሰለኘ እሳሳትና ሰው ይቀየመኘ ይሆን መጠየቅ ያለብኘን ሰዎች ከበዙ መናገር ፈርቼ መብቴ መሆኑን እያወኩ እንኳ ለምን ማለት ፈርቼ ስንቱ ማግኘት ያለብኘን ብዙ ነገሮቼን አጣለሁ ,,,,,,,😴😴

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን 😢እኔ በስደት ነው ያለሁት እሚያስፈራኝ ለውጥ ነው በቃ የምሰራበት ስራ እያሰቃዩኝ ውጭ ስባል ስራ ባጣስ እዲህ ብሆንስ እያልኩ እፈራለሁ😢😢

  • @banch2948
    @banch2948 11 หลายเดือนก่อน

    ኮሜንቱን አነበዋለሁ ስላልክ አንብበህ መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ እኔ አንድ ነገር ለመጀመር ሰበብ አደርጋለሁ እፈራለሁ ይህ ነው ችግሬ

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj8509 3 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ቀን ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለው
    ስደት በቃኝ ብዬ ሀገሬ ስገባ ባገሬ ላይ ምን ሰርቼ እንደምኖር ሳስበው እፈራለው 😥

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸየ ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @YgnaTewldTube5400
    @YgnaTewldTube5400 2 ปีที่แล้ว

    ያስፈራኝ ፍቅርኛዬን መተው ሀገሬ መግባት ሁለቱ በጣም ያስፈራኛል

  • @adinatsehaye9282
    @adinatsehaye9282 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የ11አመት ታዳጊ ነኝ ማታ ሲመሽ ሰይጣን መናፍስት እያልኩኝ እፈራለሁ ፍርሀቴን ለመጋፈጥ የተቻለኝን አድርጌአለሁ ግን ከፍርሀቴ ልወጣ አልቻልኩም እና ምን አድርጌ ከፍርሀቴ ልውጣ?

  • @danielhadgu5208
    @danielhadgu5208 2 ปีที่แล้ว

    ይህንን በጣም ወድጀዋለሁ፡ እኔ የሚያስፈራኝ፡ መናገር ከፍፍግኩኝ ለራሴ ነዉ፡ ምክንያቱን ፍራቴን ከባዶ የተነሳ ነዉ፡

  • @melashkassahun3921
    @melashkassahun3921 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ችግሬ ከሰው ፊት ቆሞ መናገር አልችልም በጣም ነው የምፈራው
    ፍርሃት ባይኖረኝ ግን ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ እርግጠኛ ነኝ ግን እንዴት ፍርሃቴን ላስወግድ????

  • @mahletderib5054
    @mahletderib5054 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት በፈጣሪ ላይ ያለህ እምነት በጣም ጠንካራ ነው ተባረክ፡፡ ለኔም ጠንካራ እምነት እንዲኖረኝ እረድተህኛል በጣም አመሰግናለው

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ወላሂ የምፈራዉ ምንመሰለህ ባሌን በጣምነዉ የምወደዉ ከተጋባን 10 አመታቺን አልሀምዱሊላ ተቀይሮብኝ አያቅም አሁን አረብ አገር ነኝ ለናቴ ቤት ልቀይርላት ብየዉ እሺ ቺግር የለም አለኝ ግን አሁን እሱ አገርነዉ እኔ አረብ አገር ነኝ ትንሸ ተቀየረብኝ ሲደዉልም ገብቶ ይወጣን ኦላይን ምንሆነህነዉ ሰለዉ ሰራነዉ ይለኛል አልተዎጠልኝም ትንሸ ተቀየረብኝ እዳንለያይ ብየ ፈራለሁ በምታምነዉ ወድሜ በዚሁ የሆነነገር ብለህ ፃፈልኝ ምላድርግ እናቴም ታሳዝነኛለቺ አመሠግናለሁ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 ปีที่แล้ว

    አረ ምን የማያስፍራኝ ነገር አለ ብዙ ነገር ያስፍራኛል ግን ብዙ ጊዜ ብሞክርም ምንም አልቻልኩም እፍፍፍ ምላርግ በመፍራት ብዙ ነገር አመለጠኝ ግን ይሄ ፍራት ከጊዜ በኅላ የመጣብኝ ነኝ በፊትም በፍራ ያሁን ያህል አልበረታብኝ ነበር

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት እላሌው አንቴ አጋጣሚ ክሰቴት ነህ ማለት ይቻላል አው በዝህ ግዜ ያንቴን ትምህርት የሚከታቴል ሰው ለራሱም ለጓደኛም ለመላው ህዝብ ይጠቅማል እነም ልክ እንደዛው

  • @gelilagelila3530
    @gelilagelila3530 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰወድህ አነጋገረህ ልብን ያሞቃል እናመሰግናለን

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 3 ปีที่แล้ว +1

    አማኝ ሁን ይሚለው ከዚህ ቡሀላ የለው ቀላልነው አቧራውን ጠጥታሀል መሬትን ስትረገጣት ታሰምጠኛለች ብለህ አተፈራም ያስጨነቅህ ነገር ሁሉ እንደ ጤዛ ይበተናል

  • @birukwondale1308
    @birukwondale1308 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ግርም እሚሉኝ የአንተን vidio dislike ሚያረጉ ሰወች.....ስነ በርታልን 👏👏👏

  • @ermiyasyehirut6054
    @ermiyasyehirut6054 2 ปีที่แล้ว +3

    Bro, you calm the fuck out of me 😂! All my anxiety disappear when ever I visit your channel 💯🙏🏾❤️! I love seeing you grow brother . በርታ

  • @selamtoub3539
    @selamtoub3539 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የታናዉም ናጋሪ ጃምረ መሃላይ ዳርሼ እፋራሎ ላምሳሌ ትምርት ቤት ከሄድኩ ጥያቅ ማታያቅ እፋራሎ ሲላ ምፋራ ሚያዉቀም ጥያቅ ይጣፋል

  • @elshadayhabtamu6871
    @elshadayhabtamu6871 3 ปีที่แล้ว

    መንጃ ፈቃድ ካወጣሁ 6ዓመቴ ነው መኪና መንዳት በጣም ነው ምፈራው ምገለበጥ ምጋጭ ነው ሚመስለኝ እባክህ ገላግለኝ

  • @abebebelay7870
    @abebebelay7870 2 ปีที่แล้ว

    ሰወች ስለ እኔ ምን ይላሉ ብዬ እፈራለሁ ያነው ፍርሃቴ Bro
    ግን ከዚህ video አንድ ነገር ተማርኩ
    ለማን ብዬ ነው ምፈራው

  • @danaalzaidi3210
    @danaalzaidi3210 2 ปีที่แล้ว

    فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
    (ሱረቱ አል - ኢሻራሕ - 5)
    ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡

  • @SonySony-g2e
    @SonySony-g2e 11 วันที่ผ่านมา

    እኔም የሚቆጨኝ ነገር አለ ትክክል በፍርሀት የተነሳ ብቻ አልሀምዱሊላ

  • @ሪይምአህመድ
    @ሪይምአህመድ 2 ปีที่แล้ว

    ከዝህበሀላእኔጀግናነኝፈረሀትታረኪነው በራስመተማመንአለኝ

  • @doitright593
    @doitright593 2 ปีที่แล้ว

    ደፋር መሆን ማሸነፍ ነው። እስከመጨረሻው ደፋር መሆን ነው የሚያዋጣው። ደፋር እና ጭስ መውጫ አያጣም።

  • @kiflesetu332
    @kiflesetu332 3 ปีที่แล้ว

    አንብቡ ያልከንን መፅሃፍ በማንበብ ላይ ነኝ
    ሒዎቴን የሚቀይር ሆኖ አግንቸዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @Tube-sx5yt
    @Tube-sx5yt 6 หลายเดือนก่อน

    ለቤትህ አዲሥነኝ የምሠጣቸዉትምህርቶችበጣምወሳኝናቸዉ 😘😘

  • @MekdesYitagesu-f3n
    @MekdesYitagesu-f3n 7 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ የኔ ወንድም የምታቀውን ሣትሠስት ሥለምትሠጠን በርትተህ ሥለምታበረታን

  • @asikaltube9882
    @asikaltube9882 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ተደምሜ አለሁ በመልክቱ ስለዚህ የቻናሉ ቤተሠብ ሆኛለሁ አንተም ቸናላችን ጎብኝልንና ቤተሠብ እንድትሆን ጋብዘንሐል

  • @banch2948
    @banch2948 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እኔ ስለ ሰው ነው የምጨነቀው ሰው ምን ይለኛል እያልኩ ዘመኔን ሁሉ ለሰው ነው የናኖርኩት አሁን እንዴት ልውጣ ከዚህ ነገር