ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር ክፍል 33/ Mirtu Gebeta EP 33

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2021
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mertu_Gebeta
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 157

  • @EthioNord
    @EthioNord 2 ปีที่แล้ว +59

    ምርጡ ገበታ አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ማጠቢያ ብታዘጋጁ መልካም ነው በርቱ።

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅርየሠብሥክራይብ አድርጊኝ

    • @Sintayahumedin97
      @Sintayahumedin97 2 ปีที่แล้ว

      ነይበቅንነት

    • @ekrutube4011
      @ekrutube4011 2 ปีที่แล้ว

      @@Sintayahumedin97 እሽ እማ

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ይሄ የእኔም ጥያቄ ነው አስቡበት!!!👍

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว

      @@ekrutube4011 እንዛመድ ፍቅር

  • @EmuyTube1
    @EmuyTube1 2 ปีที่แล้ว +21

    ጋሽ መክብብ ሳይመጣ ሲቀር ነው ሁል ግዜ ጎበዝ ተወዳዳሪ የሚመጣው ቱ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሡ እያልኩ ነው

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ለኢትዮጽያ ይሁን ሠላም ለህዝቦቿ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን በሰኡዲም ለሚገኑት እስረኞች አላህ ይዘንላቸው ለኛም አላህ ይዘንልን ፍላጎታችንን አሟልተን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ

  • @fikirselam3394
    @fikirselam3394 2 ปีที่แล้ว +8

    ሼፍ ካብራክ የተረጋጋ ጎበዝ ዳኛ ነው 👌👌

  • @samf2062
    @samf2062 2 ปีที่แล้ว +8

    አሪፍ ነው ግን የሚያጥቡበት ቦታ ይዘጋጅላቸው ሳይደናገጡ መስራት ይችላሉ የውሃውን ነገር አስቡበት ዋ እንኳን አደረሳቹ 🌻

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 2 ปีที่แล้ว +9

    ጎበዞች በርቱ አዲሱ አመት አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @aynadistafesse3810
    @aynadistafesse3810 2 ปีที่แล้ว +5

    ሶስቱም ጥሩ ከሰሩ እኮ መባረር አይጠበቅባቸውም ልክ ጥሩ ካልሰሩ አንድም ሰው እንደማያልፈው ሁሉ በሁለተኛው ዙር መለየት ስለሚቻል ....መቼም ከባለፈው ዙር ተወዳዳሪዎች ጋ ቢወዳደር ያሸንፍ ነበር

  • @thomaszemikael8587
    @thomaszemikael8587 2 ปีที่แล้ว +7

    የዛሬው በጣም አሪፍ ነዉ የተወዳዳሪዎቹን ብቻ ሳይሆን ዳኛዎቹም የሰጣችሁት ዉሳኔ አንደኛ ነዉ በምርጡ ገበታ የመጀመሪያዉ ምርጥ ዳኝነት ሁለቱም የሚገባቸውን ነዉ ያገኙት።

  • @peace_5483
    @peace_5483 2 ปีที่แล้ว +5

    Chef Kabrak you have genuine respect for everyone, and you are a top chef with experience - big respect for you 🙌

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว +4

    ጃኞች በመሀል የምታዋሯቸው ነገር በራሱ ፈተና ነው ። 🙆😯

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ያሥደነግጣል

  • @rosehoney4974
    @rosehoney4974 2 ปีที่แล้ว +8

    Wow Lemlem, no doubt your students will be grateful to have you as their teacher. We do appreciated your skills, confidence but your humility in particular. The chefs’ said it all, You are a great inspiration!You deserve it, 🤩congratulations!! 👏🏻👏🏻👏🏻
    Very happy for you,
    please keep the good work! 👍

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 2 ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ነው 👍ሚያጥቡበት ቢዘጋችላቸው 🙏🌹

  • @Fasil777
    @Fasil777 2 ปีที่แล้ว +3

    LemLem gobez !!!! i hope one day u open a restaurant

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ሁሉም ጎበዞች ናቸው ለምለምም ይገባታል ።#ሼፍ #ዩሀንስ ተማሪዎቿንም ለመቀበል የገባህላት ቃል ደስ ይላል ተደጋገፏ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጡ ገበታ አዘጋጆች እና ዳኞች መልካም አዲስ. አመት 🌻🌻🌻💚💛❤🌻🌻🌻💝💝💝🙏🙏🙏

  • @user-wn5gv5zx9s
    @user-wn5gv5zx9s 2 ปีที่แล้ว +5

    I watch this food competition program every week but I think the organisers to do better than this the judges’ opinion is also good, sometimes they demean people
    But I have great respect for CHEF KABRAK, the comment itself is like a father 🙌🏾

  • @hanahana8883
    @hanahana8883 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ዳኝነት ነው የመጀመሪያ ጊዜ በዳኝነት ደስ ያለኝ ይሄ ነው

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የዛሬዎቹ ምርጥ ናቸው አይገልፃቸውም ዳኞቹ እራሱ ምርጥ ዳኝነት ነው ስሰጡ የነበረው ዛሬ መክብብ የለም

  • @cellone8915
    @cellone8915 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ደሰ ሲሉ ዳኞቹ 😍

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ደመቀ ባያልፍ ያሳዝነኝ ነበር ምስኪን ነው እንኳን ደስ አለህ

  • @mesetube6727
    @mesetube6727 2 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ በጣም ጨቆኛል በሰሜን ወሎ ዋድላ ወረዳላይ ነገየአሸባሬው ህዋት ስብሰባ ጠርቶ ሌረሽናቸውነው ልክ እደማይ ካድራ እባክ አችሁ ድምፅ ሁኑን 😭😭😭😭

    • @user-hu4mi8jv3j
      @user-hu4mi8jv3j 2 ปีที่แล้ว +1

      አሏህ ይድረስላቸው ዱአ (ጾለት)እናድርግ ያረብ ኸይሩን ነገር ከአሏህ ያምጣው እኒህ ሠይጣኖች አሏህ ያጥፋልን አኛ ሀገር ወሎ እንስሳ ሣይቀር ገለው ዘርፈው ሄዳዴዋል

  • @sus2475
    @sus2475 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ሼፍ መክበብ የት ነህ የዛሬዎቹን ባየህልን እንዴት ደስ እንደሚሉ ከእህቶቻችን ዛሬ አንገታችንን ቀና አደረገችልን አቦ ጎበዝ ደስ ስትል ከነፅዳቷ

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ዳኝነት ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ጎበዞች ተወዳዳሪዎች ምግብ መስራት የሚወድ 10 አመት ልጅ አለኝ ሲሰሩ ማየትንኳን ያዝናኖዋል እኔም ምግብ መስራት ደስ ይለኛል

  • @endush1244
    @endush1244 2 ปีที่แล้ว +4

    ምስግና ጎበዝ ነህ😊 ! ዮኒ ካብራክ ምርጥ ዳኞች 😍 ሼፍ መክብብ አመለጠው ☺️

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 2 ปีที่แล้ว

    አሪፎች ናቸው ካሱን ከባለፈዎቹ ተወዳዳሪዎች እናመሰግናለን ኢቢ ኤስ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ወተን መመለሻ አያሳጣን ገበናቸንን መደበቂያ ጎጆሀችንን አላህ በህዝነት አይኑ ይይልን በቃቹ ይበለን ክፉ አሳቢዎችንም ልባቸውን ይለውጥልን ወንድም ወንድሙን ገድሎ እናት አባቱን ለችግር ማግዶ ሰውነት የለም የሰው ልብ ይሰጣቸውና ሰላም እንሁን ያረቢ ሰማን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ውድድር እንደዚ ብቁ የሆኑ ሼፎች ሲገኙ በጣም የስደስታል ደኝነት አንደኛ ሚዛናዊ የሆነ በጣም ታሰደስታላችሁ ሼፍ መክብብ ስለሌለ ቅር ብኛል ጥሩ ጥሩ ተወዳዳሪዎች ሲኖሩ ብዙ ጊዜ አይኖርም እኔ በነመኖ ቆጭቶኛል
    ለምለም እንኳን ደስ አለሽ ት/ቤት ቤተል የት አካባቢ ነው አድራሻሽን ግለጭልኝ አደራ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 ปีที่แล้ว

    ሶስታችሁም ጠንካራ ተፎካካሪዎች ናችሁ ፤ ጎበዞች ፤ ደመቀ አንበሳ ነህ ፤ ቤተሰቦችህ ደህና እንደምታገኛቸው ተስፋ አደርጋለሁ፤ ደመቀ ሲሳይ እኔ ብቻ ነኝ ግን ምክትሉን አይመስልም?

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰቦችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ደመቀ ጎበዝ ለምለም ይገባሻል👌

  • @sojoogon9396
    @sojoogon9396 2 ปีที่แล้ว +2

    አጠይቁ ይስሩበት

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ፉክክር ምርጥ ውጤት በጣም ደስ ይላል ሁለቱም ተሸላሚ ስለሆኑ ደስ ብሎኛል

  • @kamplcimporter2520
    @kamplcimporter2520 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ በጣም ደስ የሚል ዳኝነት እና ጎበዝ ጎበዝ ተወዳዳሪዎች ናቸው ሼፍ ካብራክ እርግት ያለ አባት ዳኛ!!

  • @medi5104
    @medi5104 ปีที่แล้ว +1

    ቢላዋ እደምትሽለም እሰቢ ነበር ልጂም ይገባዋል ማሻአላህ

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ተወዳዳሪ ናቸው 3ቱም♥

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 ปีที่แล้ว

    ምርጡ ገበታ እንኳን ሰላም መጣችሁ አድሱ አመት የፍቅር የጤና የደስታ የድል ያድርግልን ፕሮግራማችሁ ሀሪፍ ነው ግን ውሀ ግዴታ ማዘጋጀት ምርጡገበታእንኳንሰላምመጣችሁአድሱአመትየፍቅርየጤናየደስታየድልያድርግፕሮግራማችሁሀሪፍነውግንውሀግዴታማዘጋጀትአለባችሁ

  • @hirutsisay557
    @hirutsisay557 2 ปีที่แล้ว

    Wow great good job 👌

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ምርጥ ልጅ መክብብ ደስ የምትለኝ ምስክንዬም ምርጥ ፕሮግራም አቅራቢ ነህ እንኮን ደስ አለህ አሸናፊው ወንድማችን እህታችንም ይገባሻል አንበሳዬ

  • @gjryyvyt529
    @gjryyvyt529 2 ปีที่แล้ว +1

    ما شاءالله 👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️

  • @kaadijaagihoo599
    @kaadijaagihoo599 2 ปีที่แล้ว +1

    mashaAllha

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 2 ปีที่แล้ว +2

    በነገራችን ላይ ምግብ አዘገጃጅትና ውድድር መኖሩ አስፈላጊ ቢሆንም።ግን ታድያ የተወዳዳሪዎች ይስሩት እንጂ ተመልካች ግን አይቶ መማር ወይም ሊስራ ቢል ትምህርት ያገኝበታል አልልም።እኔ የአረብ ምግብ ሰሪዎች በቲቢ ስታዩ መልመድም ማየትም ይቻላል።እኛ ጋር ስንመጣ አደበላለቃቹት?ይሄንን ሚረዱ የመዳም ቅመሞች ባልደረቦቼ እስቲ እኛ እናውራ በዚ በኩል?የእኛዎቹ ሲሰሩ ከበዱ ነገር ንገሩኝ?እስቲ ልምድ ካለ እንነጋገር በኮመት የመዳም ቅመሞች አሳባቹን ይሄ ነው በሉኝና እናውራ ትንች

  • @haymi410
    @haymi410 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ውድድር በጣም ደስየሚል ነው ዳኞቹ በጣም ደስተኛ ናቸው 👍

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮግራም አሪፍ ነው ተመችቶናል 😌

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የዛሬወቹ ጎበዝ ናቸው

  • @tude970
    @tude970 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የላል

  • @hannu7898
    @hannu7898 2 ปีที่แล้ว +1

    Medlo yelelebet mirt dagnoch 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @merdiidres719
    @merdiidres719 2 ปีที่แล้ว

    Wow! ምርጥ ፕሮግራም ነበር በጣም ደስ የሚል 🥰

  • @user-kr8zf9xr3s
    @user-kr8zf9xr3s 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሥይላል

  • @aronkebede1731
    @aronkebede1731 2 ปีที่แล้ว +1

    murtu gebeta yemertoche mercha besinka feta belu../enjoy

  • @barchkitchen8363
    @barchkitchen8363 2 ปีที่แล้ว

    Hi mert gbta chiefochu eyseru byasayu le programu arif yhonal

  • @medi4049
    @medi4049 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ሚል ነበር በጣም ምወደው ፕሮግራም

  • @enatalem3890
    @enatalem3890 2 ปีที่แล้ว +6

    እምወደው ፕሮግራም ነው ግን ተሳቅቄ ነው እምጨርሰው የስአቱ ጉዳይ

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c 2 ปีที่แล้ว

    Wow very nice

  • @ushermk6745
    @ushermk6745 2 ปีที่แล้ว

    የ ዛሬው ዋው ነው ባይ ዘ ወይ የ ክቡር ሼፍ ጆ አድናቂ ነኝ

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ የዛሬዎቹ በጣም ደስስስ ይላሉ ደመቀ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይስጥህ 🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸💐💐💐💐
    ዳኞቹ ዛሬ በጣም ደስ ብሏቸዋል😍😍😍😍😘😘😘😘😘

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🥰

  • @bitsitbitsittadesse5268
    @bitsitbitsittadesse5268 2 ปีที่แล้ว +1

    Shef Makib Lemid new mikarahu Esun Baxam new mudehu Tikilegna Asitat Sachi New Pilis Shef Makib Ayikir

  • @tiruneshseboka6764
    @tiruneshseboka6764 2 ปีที่แล้ว

    Lem Lem Abren mestengido Sertenal

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 2 ปีที่แล้ว

    Betame 👍👍👍👍👍❤️

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 2 ปีที่แล้ว

    ተወዳዳሪወች በጣም ጎበዝ ናችሁ

  • @ummabdlla9535
    @ummabdlla9535 2 ปีที่แล้ว

    If it was mei will make burger 🍔 with chips. Fenugreek seeds i add it like a drink

  • @zenebbelayneh3445
    @zenebbelayneh3445 2 ปีที่แล้ว

    ሚዛናዊ የሆነ ዳኝነት ነው ደስይላል

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ገምቼ ነበር ብላ ጌታን ቀድመ ፅፋለዉ

  • @NahomGe-cr3pg
    @NahomGe-cr3pg 7 หลายเดือนก่อน

    Bxm des yemil wusane nw be dagnoch yetesetew ene asib yeneberew arif position lay yale sew manenetun lemasayet kesir lemimexut sirawn siakebd nw enji endi yiredal yidegfal biye asibe alaqm nbr much respect for judges❤❤

  • @haileplus
    @haileplus 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅርና ሠላምን ለሁላችን ያድለን

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ምነው ሰፋ ያለ ሰሀን ላይ ብትቀላቅለው ሁሌ የችኮላእና ለመጨረስ ነው ትንሽ ማሰብ ያስፈልጋል እኮ ዋናው ይልቅ እንጂ ሰው ይበለዋል ወይ ብሎ ማሰብ የለም ።እና በጣም እሰልጥናቸው

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 ปีที่แล้ว

    ለለምለም ብላ ይሰጣት

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว

    ምርጡ ገበታ በርቱ👍👍

  • @R.A52
    @R.A52 2 ปีที่แล้ว

    ሶስታችሁም በጣም ጎበዞች እንዴ የባለፈዎቹ ጉድ ሰርታቹን ነበር

  • @edomdade292
    @edomdade292 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምለምን ባለፈው ሌላ እድል ይሰጥሃል ከተባለው ልጅ ጋር ለምን ለ 15,000 ብሩ ድጋሚ እንድትወዳደር አታደርጎትም

  • @sus2475
    @sus2475 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 ปีที่แล้ว

    yedagnoch comet betam astemari new bertu

  • @ayinalmayinalm404
    @ayinalmayinalm404 2 ปีที่แล้ว

    ሁለቱም ጎበዝናቸው ስለዚህ ቢያስ ለሁለት ይሁን ሽልማቱ

  • @user-ub5sm4qm3d
    @user-ub5sm4qm3d 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬ ዎቹ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว

    ለምለም አድራሻሽን ከስር ፃፊልኝ ማማቲ በርቺ 👍👌😘💝🌻🌻🌻

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job all congratulations 👏👍

  • @zabibam7335
    @zabibam7335 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ናችሁ በርቱ

    • @arohabtegorgies3654
      @arohabtegorgies3654 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክለኛ የችክን ዊንግ አወጋጀት ደመቀ

  • @senibekele84
    @senibekele84 2 ปีที่แล้ว

    Medenew segawn bezi tensh sehen mechefelk ufffff betam betam tehemrt ysefelgachewal

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 2 ปีที่แล้ว

    Programu bxame konjo nwe gene eka maxbiya bota betazgaju tiru nbre

  • @user-gz5os5sy9b
    @user-gz5os5sy9b 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ሁለቱም ነበሩማሸነፍየነበረባቸው ወይ ዛሬ አናዳችሁኛል

  • @anshlim1233
    @anshlim1233 2 ปีที่แล้ว

    wow

  • @fatumabenthussein6363
    @fatumabenthussein6363 2 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 2 ปีที่แล้ว +3

    ሸፍ መክብብ ከለለ ይድብረኛል ግን ለምንድነው
    ለምን መሰላችሁ እውነተኛ ዳኛነው ለሀቅ የቆመ.
    ሌሎችም አሪፍናችሁ ግን ማነው ፍስሓ እሚባለው ትንሽ ይከብደኛል ክክክክክክክ

    • @EmuyTube1
      @EmuyTube1 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 ปีที่แล้ว

    Yezarew lyu new

  • @suzanamar6145
    @suzanamar6145 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ሚል ፕሮግርም ነው ግን የፀጉር መሸፈኛ ብትጠቀሙ ደስ ይላል።

  • @tiyinttufe8020
    @tiyinttufe8020 2 ปีที่แล้ว

    Nice programme and it triggers appetite .

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 2 ปีที่แล้ว +1

    ጓንት ማቅረብ አለብህ ሸፍ ዮሀንስ

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ በሐያ ደቂቃ ስጋ እ🙄 እኔ እመዳም ጎዳ ስንት ሰአት ነው እሚወስድብኝ አረእሔንማ እከታተላለሁ ተግድህ አንበሶች ናችሁ

  • @imgimg9249
    @imgimg9249 2 ปีที่แล้ว

    ዳኞች #1#

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n 2 ปีที่แล้ว

    ዳኞቹ ዛሬ ተክሳቹሀል ሳምንት ተናዳቹ ነበር ግን እዚ ቦታ መጥቶ መወዳደር እራሱ ትልቅ ነገር ነው እኔ ብሆን ተደነባብሬ ነበር ምሞተው እንዲ ፍጥጥ ብለው ሲያዩ😌😌😌

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ እሮብነው ሀሙስነው ? ይህ ፕሮግራም ሀሙስ አደልዴ የሚተላለፈው
    አዳድቀን እሮብ ትለቃላችሁ አዳድቀን ደግሞ ሀሙስ ትለቃላችሁ ምድነው ተምታታብኝ
    በነገራችን ላይ የዛሬ ተወዳዳሪዎችን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዞች ነበሩ
    የባለፈው ሳምት ማካካሻ ናችሁ መሰለኝ

  • @Kids-mr3po
    @Kids-mr3po 2 ปีที่แล้ว

    Why don't you add baking as well?

  • @user-qz1hy4xw9s
    @user-qz1hy4xw9s 2 ปีที่แล้ว

    የሳምንቱን አካክሳችሗል ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🥰

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 2 ปีที่แล้ว

    ይህንን የመሰለ ስጋ እትቆራርጡ ሁሌም መክተፍ ነው ለምን እንደ እስቴክ እትሰሩትም

  • @zainabmohammed1449
    @zainabmohammed1449 2 ปีที่แล้ว

    እቃማጠቢያ አዘጋጁላቸው

  • @mek1722
    @mek1722 2 ปีที่แล้ว +1

    ምግብ ስሰሩ ፀጉራቸውን ሸፍኑ ኧረ

  • @fikirtenegash4314
    @fikirtenegash4314 2 ปีที่แล้ว

    ENATOCHIN LEBEAL BITARESU TIRU NEBER

  • @shkuralamohamed8553
    @shkuralamohamed8553 2 ปีที่แล้ว

    Shafoch gen lemen bedenb atebelum

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ

  • @user-ql5zh3rb4v
    @user-ql5zh3rb4v 2 ปีที่แล้ว

    matebeya yezegaje

  • @tensaeshiferawlemma4529
    @tensaeshiferawlemma4529 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ፉክክር አና ሚዛን የጠበቀ ዳኝነት።ዳኞች ሁለት ብቻ ሆናችሁ ቲቪውን ሞላችሁት፡፡