የምርጡ ገበታ አጓጊ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር /ፋሲካን በኢቢኤስ መልካም ትንሳዔ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ค. 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​
    Follow us on : linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 211

  • @user-kq3le5bl7n
    @user-kq3le5bl7n 3 ปีที่แล้ว +17

    እዪብ አላሸነፍኩም ብለህ ቅር እዳይልህ ሙያው አለህ ትችላለህ ሄለንም እደዛው በርቱ ዳናይት እኳን ደስ አለሽ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +20

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን😘😘😘

  • @ethospitality3203
    @ethospitality3203 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢቢኤስ እጅግ በጣም የሚበረታታ ስራ እየሰራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን በተለይ ለእኛ የሆቴል ባለሙያዎች በጣም ጠቃሚ እና ለውጥ የሚፈጥር ዝግጅት ነው ሼፎቻችን በርቱልን!

  • @user-tb7bw7jc6b
    @user-tb7bw7jc6b 3 ปีที่แล้ว +12

    እዮባ ቢሸነፍ ደስ ንለኝ ነበር ስላየሁህ ግን ደስ ብሎኛል ዳናይት ስላሸነፍች ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ

  • @haninegnyeeinatenafaki9687
    @haninegnyeeinatenafaki9687 3 ปีที่แล้ว +8

    የደቡብ ልጆች ብትሆኑ ኖሮ ጉዳሬ ታውቁት ነበር ብቻ ይጨንቃል አይዞዋቹ እዮቤ ታሸንፋለህ ብዬ ነበር የጠበኩት 😍😍

  • @user-nc4my6sh3e
    @user-nc4my6sh3e 3 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ሁሌም ዳናዊት እንደምታሸንፍ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለው ጥበበኛ ልጅ ነሽ ደሞ ብዙ ነገሮችሽ ከፍቅረኛዬ ጋር ያመሳስልሻል ልክ እንደ አንቺ እረጋ ያለች ሞያዋ በልቧ ውስጥ ነው ስላሸነፍሽ ደስ ብሎኛል በእውነት በጣም ተጨንቄ ነበር ገላገልሽኝ ይመችሽ እሺ

  • @user-xb7fw3tm7s
    @user-xb7fw3tm7s 3 ปีที่แล้ว +33

    እዩብ በመወጣቶ ያዘና በላያክ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว +4

    ዳናዊት ያገር ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አብረን ተምረናል

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳናዊት ግዜው ቢያልፍም እንኳን ደስስ አለሽ ዳኞች ከልባችሁ ዳኛ ናችሁ ኢትዮጵያ እንደ እናንተ አይነት ዳኛ ያስፈልጋታል

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 3 ปีที่แล้ว +3

    Well deserved! Congrats Danait! 🎉

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 3 ปีที่แล้ว +4

    ሚዛናዊ ዳኝነት ነው ዳናይት ቅመም ናት እንኳን ደስ አለሽ መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @mesetube6727
    @mesetube6727 3 ปีที่แล้ว +15

    ማነው እደኔ ለጅቱ ስለአሸነፈች ደስ የአለው በጣም ደስ የምትልጅ ነች የኔቅመመም በረች አወድሽ አለሁ አደኝነሽ ♥💪

    • @sebletaye451
      @sebletaye451 3 ปีที่แล้ว

      She’s so talented and hard-working go ahead I like you so much!!!

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ትንሳኤዉ በዉነት በጣም ጉበዝ ናቸዉ ግን ዳናይት ቅመምየ ሰላሸነፈች ደስ ያለዉ ማነዉ እንደኔ በርች ❤❤❤❤

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 ปีที่แล้ว +4

    በስደትያላችሁ ውድየተዋህዶ ልጆች እኳን ለዝችቀን አደረሳችሁ አደረሰን 🥰እግዚአብሔር ለሀገራችንም ሰላምን ያውርድልን🥰

  • @bethytenkir7031
    @bethytenkir7031 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow best show ever! Well done ebs...!! Melkam Fasika to all Ethiopians!!!

  • @bettygebremelak
    @bettygebremelak 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለሽ ዳናዊት በርቺ

  • @user-qq8et5gh8q
    @user-qq8et5gh8q 3 ปีที่แล้ว +5

    በተለይ መጨረሻ ለሆነ ውድድር 3ስቱም 3ስቱንም የምግብ ኮርሶቹን በዙር ሰርተው በድምር ውጤት ቢወዳደሩ ይሻል ነበረ ከሁሉም ስራና ስህተት ትምህርት ስለሚገኝ እላለሁ የሚስማማ

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 3 ปีที่แล้ว +7

    ሼፍ አንተነህ እና ሼፍ መክብብ ዘውዴ በጣም እምወዳቸው ሼፍ ናቸው።ግን አንትዬ ለምን ጠፋ?መቼነው እማየው?

  • @selambitsat684
    @selambitsat684 3 ปีที่แล้ว +8

    I was so tense during the whole show. They all are good and talented. It was hard to chose a winner. But based on the challenge they were given, they all made mistake. They all are winners. Danaiet is brilliant and visionary. I hope to see hair in near future as of a one the big chef in the industry. They call her kemem indeed she is.

  • @nebilmohammed7822
    @nebilmohammed7822 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው . ምርጡ ገበታ ደግሞ የቀኑ ማጣፈጫ ነበር

  • @mebrateasaminew8030
    @mebrateasaminew8030 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ዳናዊት እንኳን ደስ ያለሽ።

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳናይትዬ በጣም ደስ ብሎኛል ይመችሽ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @senaytseni6764
    @senaytseni6764 3 ปีที่แล้ว +7

    ግን 50 ሺ ከሚሆን 30ሺ ሆኖ ለ 2 20ሺ ማድረግ ነበረባችሁ በአልም ስለሆነ በዛ ላይ ተፎካክረዋል

    • @sosoel495
      @sosoel495 3 ปีที่แล้ว +3

      Ehtsh nech ende😂😂😂

  • @hanantsegaye6317
    @hanantsegaye6317 2 ปีที่แล้ว

    Well deserved Winner !!! You go girl 💃🏾👏🏼👏🏼👏🏼

  • @addikarri8982
    @addikarri8982 3 ปีที่แล้ว +46

    ሼፍ መክብብ ሰው ለመጣል ሲፈልግ 👉ምግቡን በሱካ እየወጋጋ ነገር ነገር ይለዋል 😂😂😂😜

    • @user-hu4mi8jv3j
      @user-hu4mi8jv3j 3 ปีที่แล้ว

      😁😁😁

    • @user-bh6tm5mu9t
      @user-bh6tm5mu9t 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @damenechfantudamenechawobe4138
      @damenechfantudamenechawobe4138 3 ปีที่แล้ว

      እርእር😒ኡኡኡኡኡኡ😘😍

    • @user-sr7de7qo4h
      @user-sr7de7qo4h 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @mimmyet2166
      @mimmyet2166 3 ปีที่แล้ว +2

      Seyaut yalamre .there is a lot to see while moving around the pieces do you remember how our mothers check the onion cooking consistency .....similar to that

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ❤❤

  • @samrawitzerihun6830
    @samrawitzerihun6830 3 ปีที่แล้ว +1

    Both good ,Winner she's amazing

  • @user-rm4qr2qg4q
    @user-rm4qr2qg4q ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሙያ ማን ይደርሥባታል 👌👌👌👌

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 ปีที่แล้ว +7

    የአስፋውና የአበበ ቀልድ የሚመቸው ማነው?? እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @user-ym5gh5wb9s
      @user-ym5gh5wb9s 3 ปีที่แล้ว

      መፃፍ አብባ አሸነፈች ጎበዝ

  • @sus2475
    @sus2475 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለሽ ዳናዊት በጣም ነው የምወድሽ የሆንሽ ቅመም ነገር ነሽ

  • @user-kn3cq1sr2s
    @user-kn3cq1sr2s 3 ปีที่แล้ว +7

    አንታነ ዬት ጠፈ ፈገግታው ነፈቃን😜❤

  • @esetechender1487
    @esetechender1487 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ ።በዚህ ውድድር ብዙም ደስተኛ አይደለሁም።የዳናዊት ጉብዝና ጥርጥር የለኝም።ከተሰጡት ግብአት አንድ የረሳ በህጋችሁ ይባረራል ካላችሁ።ህግ ህግ ነውና።እሶም ላይ ተግባራዊ መሆን ነበረበት።መስፈርት ቀይረናል ካላችሁ ደግሞ ከውድድሩ በፊት ማሳወቅ ቢቻል ጥሩ ነበር

    • @samryderes883
      @samryderes883 3 ปีที่แล้ว

      Betammm amesegnalhu betamm lekkk nw🙏🙏🙏

  • @SaraSara-bx5jw
    @SaraSara-bx5jw 3 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አደረሳቹ እቢኤሶች ስታምሩ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +1

    PLEASE #EBS #BRING #BACK THE GORGEOUS AND FLAMBOYANT THE GORGEOUS #MEQDES #DEBESAI 💕

  • @susulove7069
    @susulove7069 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ነፍሴ ነው የምግብ ስራ ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 2 ปีที่แล้ว

    Great show

  • @birtukantolla8986
    @birtukantolla8986 3 ปีที่แล้ว +2

    Respect le dagochu good job and kimem she is perfect 👌

  • @tgsis979
    @tgsis979 3 ปีที่แล้ว

    Best program wey ebs leb arse nachu

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳናዊት እንኮን ደስ አለሽ ማርዬ በርቺ ቅመምዬ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 ปีที่แล้ว +6

    ተሸናፊዎ ቢያንስ የ በኣል ትንሽ ስጦታ ይገባቸው ነበር🤔

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 3 ปีที่แล้ว +1

      They have 15k from last time.

  • @selamadem3778
    @selamadem3778 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ ዳንዬ

  • @friefrie5811
    @friefrie5811 3 ปีที่แล้ว +1

    Congra danisho endteshelemi semgni neber ekuan adersachu

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዳናዊት እንኳን ደስ አለሸ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +1

    The Winner is EYOB DERES 🥉

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የሆቴሎችንና የሼፎችን ገመና እያየን ነው ሼፍ አንተነህ የት ሄደ ሼፍ መክብብ ጎበዝ ደኛ ነህ ሲወዲክ

  • @mimmyet2166
    @mimmyet2166 3 ปีที่แล้ว +2

    Now I know why mirtu gebeta show had missed a show for two weeks.. Preparing for the special for Fasika. Thumbs up.
    Saying that it is exciting to see all chef's with broad knowledge to see together ...what a heart racing as well warming show ohhh the anticipation was killing me ..lol sorry Chef Mekbeb I had a choice of forwarding that part once over rewind it lol yes I cheat ..lol t. The young lady /the winner/ very determined, knows what she want which makes it easy for her to get to her goal , above all has respect for the industry and loved what she does. "If I win I am a chef if I don't I will still be a chef" keep on reading girl

  • @centralperk7062
    @centralperk7062 2 ปีที่แล้ว

    danawit is so creative.her mentality is like the judges specially like chef mekbib's

  • @happyman3387
    @happyman3387 3 ปีที่แล้ว

    ሰዓቱ አይበቃም ልጆቹ ጎበዞች ናቸው

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለሽ ዳናዊት ይገባሻል

  • @happyman3387
    @happyman3387 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛ ደኝነት ነው ግን የሰዓቱ ነገር ይተሰብበት የምርጡ ገበታ መቀጠል አለበት ዳኞቹ ተመችቶኛል በጣም ባለ ሞያ ናቸው አብዛኘውን ጊዜ በኢትዮጵያ ውጥ ዳኞቹ ያደላሉ ግን ሼፎቹ ምርጦች ናቸው በእውነት ልጅቷም ይገበታል በራስ መተማማን አለት ትክክለኛ ውሳኔ ነው

    • @samryderes883
      @samryderes883 3 ปีที่แล้ว

      Its unfair the changed the rule because they no eyob will win

  • @user-fd7of5jg1q
    @user-fd7of5jg1q 3 ปีที่แล้ว +5

    ቅመሞ እኮን ደስ አለሺ

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 3 ปีที่แล้ว +4

    ዳኑ ቅመም ነሽ እውነት ስላሸነፍሽ ደስ ብሎኛል : በራስ መተማመንሽ ደስ ይላል በርቺ👍💐

  • @adelalghafri2071
    @adelalghafri2071 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅመም ዳናዊት እንካን ደሰ አለሸ

  • @godislove9841
    @godislove9841 3 ปีที่แล้ว +3

    Please give them the basic ingredients like cream. Why would they spend time by sharing?

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 3 ปีที่แล้ว +3

    እኳን አብሮ አደረሰን ስትልኩ አቸኩሉ አዱን ሳናይ አዱን መደራረቡ ቢስተካከል

  • @hailurobele6938
    @hailurobele6938 3 ปีที่แล้ว +2

    Happy Easter! Melkam Fasika! Helen, Turmeric means " Ird" in Amharic
    From USA

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ልጅት አስራ አራት አመት ሙሉ በአረብ ኩሽና ስቃጠል እንዲህ ለውድድር የሚቀርብ ምግብ መስራት ነው እንዴ ስሙን እያጣመማቹ በእንግሊዘኛ ታምር አስመሰላችሁት እኮ አረ እኔ እምሰራውን እንዴት ላሳያቹ ወይ መዳም የስራሽን ይስጥሽ እኔማ ሀገሬ ገብቼ ሼፍ ነው እም ሆነው ግን በኢትዮጵያ ቋንቋ እውሩ በዛ ላይ ግላቭ እንኳን አይለብሱም

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳናይት ጉበዝ ልጀ።
    ይገባታል ፕተንሻል ያላት ነች። ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ ያበርታሽ

  • @ga3775
    @ga3775 3 ปีที่แล้ว +4

    Eyob what happened today I expected you gonna win it's ok you are young I wish you a bright future God bless you

    • @damenechfantudamenechawobe4138
      @damenechfantudamenechawobe4138 3 ปีที่แล้ว

      amenamen😰

    • @samryderes883
      @samryderes883 3 ปีที่แล้ว

      They confused him and they changed the rule just to let him down...cos they no he have a talnt man🤔

    • @ga3775
      @ga3775 3 ปีที่แล้ว

      @@samryderes883 it's ok life is a school he will learn day by day God bless you all

    • @samryderes883
      @samryderes883 3 ปีที่แล้ว

      Thanks dear

  • @sa-ut9po
    @sa-ut9po 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱ ሊላህ ቅመም ሰላሸነፈች ደስስስ ብሎኛል

  • @user-bq4vq9vf5n
    @user-bq4vq9vf5n 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳ አዳራሰቹ

  • @asniit1199
    @asniit1199 3 ปีที่แล้ว

    ዳናዊት(እሴተ) እንኳን ደስ አለሽ የማቅሽ መሰለኝ

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 3 ปีที่แล้ว +1

    ow God! Ene Esikemecheresha Litebiki Biye Ayehu! እኔ የተበኩዋት ልጅ ስላለፈች በጣም ደስ አለኝ!

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 ปีที่แล้ว

    እንኩን ሠላም መጣችሁ

  • @adiskonjo2504
    @adiskonjo2504 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow danit enkon des alesh yegbashal

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጡ ገበታ አሪፍ ፖሪግራም ነው
    እኔ መወዳደሪ ናፈቀኝ ግን የእንቁላል ፍርፍርና ሽሮ ብቻ ነው መሰራት ምችለው

  • @user-th7be8fw3f
    @user-th7be8fw3f 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ልብ መምታት ምንይሉታ የሰው ደስታ ያስደስተኛል ሁሉምቤልፍ ደስባለኝ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm หลายเดือนก่อน

    ምርጡ ገበታ👌😍😍😍

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያስጨንቃል እሺ እኔ ለነሱ ጭንቅ አለኝ

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 3 ปีที่แล้ว +3

    Judges, you need to leave them room for their very own creativity. I feel like you are setting them rules that can’t be bent. If that’s what you want you’ll have to provide them with recipes and then rate by who did it best. My two cents!

  • @kibertinegash4833
    @kibertinegash4833 2 ปีที่แล้ว +1

    Chef Mekbebe Danayiten wedwatal...malet be muyawa

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 3 ปีที่แล้ว +3

    ዳናዊት ማሸነፉ ተገቢ ነው ረጋ ያለች ጥልቅ ፍቅር እላት ለሙያው ማንበብ የምትወድ ልጅ ስለሆነች ወደፊት ተስፉ እላት

  • @eamant.5383
    @eamant.5383 2 ปีที่แล้ว

    Aterun fava pure bihon arif new with sweet and sower sous.

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 3 ปีที่แล้ว +1

    በራስ መተማመንሽ አሸንፏል

  • @hikmayoutube8004
    @hikmayoutube8004 3 ปีที่แล้ว +3

    ቢስሚላ አጓጊ ነበር❤️❤️❤️❤️❤️🙌

  • @user-pu9lb9tb2r
    @user-pu9lb9tb2r 2 ปีที่แล้ว

    #አንዳንዴ 🤷‍♂😢
    አንዳንዴ ከመለያየቱ በላይ የተለያየንበት ምክኒያት ያመናል፣ አንዳንዴ ከንግግሩ በላይ ተናጋሪው ያመናል፣ አንዳንዴ ከጠቡ ይልቅ ትዝታው ያመናል ፣ አንዳንዴ የጠበቅነው ነገር ከመቅረቱ በላይ በመጠበቅ ያባከነው ግዜ ያመናል፣ አንዳንዴ የኔ ባልነው ሰው ከመከዳታችን በላይ ያንን ሰው ድጋሚ ልናምነው አለመቻላችን ያመናል፣ አንዳንዴ ከጥያቄው በላይ መልሱ ያመናል፣
    አንዳንዴ ከትናንቱ ቁስል በላይ የዛሬው ጠባሳ ያመናል አንዳንዴ ከሀዘኑና እና ከብሶቱ በላይ ደስተኛ ለመምሰል የምናደርገው የውሻሼት ሂዎት ያመናል ።

  • @bemnetdawit6935
    @bemnetdawit6935 2 ปีที่แล้ว +1

    Turmeric and erd are tha same

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 3 ปีที่แล้ว

    ታምራላቹ አስፊት

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 3 ปีที่แล้ว

    Guten Morgen

  • @tube4631
    @tube4631 2 ปีที่แล้ว

    ኮሜንት ካነበባችሁ ክፍል አርጉበት

  • @betelhem3889
    @betelhem3889 3 ปีที่แล้ว +3

    Chef Mekbib don't take side you are there to judge. Your facial expression tells everything the way u talk to daniet. This is not fair.

    • @samryderes883
      @samryderes883 3 ปีที่แล้ว

      Thank u hun 🙏🙏🙏🙏

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዳናይት ቅመም የሆሽ ልጅ በድጋሚ አሸነፍሽ እኳን ደስ አለሽ

  • @ahlitube1507
    @ahlitube1507 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም እምወደዉ በርቱ ሸፎች ግን ፀጉር ቢሸፍኑ

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ፈተና

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 ปีที่แล้ว

    የአገሬ ሰዎች እንካን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ ሰላም ለአገራችን ይሁን

  • @selamsalha6052
    @selamsalha6052 3 ปีที่แล้ว

    ዳናይት ተመኝቼልሽ ነበር። ሆነም። ደስ ትያለሽ

  • @boriifchannel7184
    @boriifchannel7184 3 ปีที่แล้ว

    Wowwoo

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሄሌን ተሻንፋለች ብየነበር ቃጮ ኃይለኛናት ከዉሀላ መታ 50ሽ ላይ አደራገቹ ሄሉዬ ፋግተሽ ደስ ስትይ

  • @bisratsu4859
    @bisratsu4859 3 ปีที่แล้ว

    ረድኤት ይገባሻል በጣም ጥሩ ፊዉቸር ያለሽ ሴት ነሽ በርቺ

  • @tigistlegesse8443
    @tigistlegesse8443 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳናዊት እንደ ምትወሥድ አውቄ ነበር

  • @rozitube1974
    @rozitube1974 3 ปีที่แล้ว +3

    እዮቤ😢

  • @albilal8030
    @albilal8030 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ ግን ስታቀ ላቅሉ። ጓት ልበሱ

  • @gsjhsh6181
    @gsjhsh6181 3 ปีที่แล้ว

    ዩሀንስ 🙌🙏🙏😍😍😍

  • @n.f.fn.f.f7390
    @n.f.fn.f.f7390 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @user-rh9bp5uk2s
    @user-rh9bp5uk2s 3 ปีที่แล้ว +1

    Dani habibity enka hagska habibity an

  • @user-ph9bx5eg1b
    @user-ph9bx5eg1b 3 ปีที่แล้ว

    ፈገገታማ መቅዲየ ቆንጆ ውድድ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @namename2997
    @namename2997 3 ปีที่แล้ว +2

    Eyoba biyashenefe dese ylegnal begila

    • @samryderes883
      @samryderes883 3 ปีที่แล้ว

      HE was the best but they changed the rule to let him down

  • @wendwoseneyob8376
    @wendwoseneyob8376 2 ปีที่แล้ว

    Eyob mewdek yelebetm

  • @emu9992
    @emu9992 3 ปีที่แล้ว

    Yene Kmem Enquan Des Alesh