ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር ክፍል 27/ Mirtu Gebeta EP 27

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mirtu_Gebeta

ความคิดเห็น • 202

  • @tequamezemariam3197
    @tequamezemariam3197 3 ปีที่แล้ว +91

    አንድ አሰተያየት ለEbs ወጥቤት ውስጥ የቧንቧ ውሃ መኖር አለበት ብዬ አስባለሁ። ተወዳዳሪዎች ውሃ እንደልባቸው ማግኘት መቻል አለባቸው። ይሄ የኔ አስተያየት ነው። በጉጉት የምንጠብቀው በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው። በርቱ።

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 3 ปีที่แล้ว

      ሊኖር ይችላል ካልሆነ ውሀ ከየት ያመጣሉ

    • @djbaba7751
      @djbaba7751 3 ปีที่แล้ว +1

      Belam bhye geziu mhkyer alhber sati eyewsedebachu new!!!

    • @kimo428
      @kimo428 3 ปีที่แล้ว +11

      ለሶስቱም ተወዳዳሪዎች ሲልደሩ አጠገብ የማጠቢያ ሲንክ ያስፈልገዋል ይሄንን የመሠለ ፕሮግራም ድስት ውስጥ እያጠቡ ድስት ውስጥ ውሀ ሲያጠራቅሙ የውድድሩን ውበት ይቀንሰዋል

    • @ወሎሥወድሽ
      @ወሎሥወድሽ 3 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል

    • @passion2514
      @passion2514 3 ปีที่แล้ว +1

      yes!!!! running water is a must

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 ปีที่แล้ว +20

    ባዶ ሳህን ሳይ ደንግጭ ነበር በኋላ ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ አሚን ይገባታል ቅልጥፍ ያለች ምርጥ ሼፍ ነች

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 3 ปีที่แล้ว +8

    ፕርግራም አቅራቢው የተወዳዳሪዎችን ስም አስተካክለህ ጥራ አሜን አደለም ስሟ ኢማን ነው

  • @kamplcimporter2520
    @kamplcimporter2520 3 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ጎበዝ ተወዳዳሪዎች ናቸው በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር እንዲሁም ደስ የሚል ዳኝነት ሼፍ ካብራክ እንኳን ቢላውን ሸለምካት ይገባታል አንተ ሁሌም ትክክለኛ ዳኝነት ነው የምትዳኘው እናመሰግንሃለን!!

  • @helengenetu1871
    @helengenetu1871 3 ปีที่แล้ว +18

    እንባየ መጣኝ ማሪያምን ለምን እንደሆን ታውቃላችሁ የሸፎቹ ይሉንታ የጠፋ የመሰለን ኢትዮጵያዊነት ማንነታችን አየሁት የምር Stunning

    • @b.t7056
      @b.t7056 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አለቀስኩኝ

    • @ጥሩዬጎጃሜዋ
      @ጥሩዬጎጃሜዋ 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል በጣም ነው ደስ የሚለው የሰውን ሞራል መጠበቅ ደስ ይላል

    • @leylakitchen2266
      @leylakitchen2266 3 ปีที่แล้ว

      በይሉኝታ መኖራችን ነው ያላደግነው እህቴ

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢማንን አለማድነቅ አይችልም በዚ በአጭር ግዜ ልምድ እሚገርም ስራ ነው የሰራችው ሽልማቶቹ ይገብይታል♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍🏻

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 3 ปีที่แล้ว +56

    አንድ አስተያየት ልጨምርላችሁ ኩሽና ምንጊዜም ውሀ መኖር አለበት። መታጠቢያ ግድ ነው

    • @lilitsegaye3899
      @lilitsegaye3899 3 ปีที่แล้ว +3

      ሁሌ የሚታይ ችግር ነው ቦታው ለኪችን የተሰራ አይመስለኝም።

    • @Hanan_Hanan390
      @Hanan_Hanan390 3 ปีที่แล้ว

      @@lilitsegaye3899 እኔም እንዳንችው

    • @ወሎወሎየ
      @ወሎወሎየ 3 ปีที่แล้ว

      @@lilitsegaye3899 እሽ ችግር ይሁን ግን ስጋ በከተፍሽበት እጅሽ ሳትታጠቢ አትክልት ክተፊበት ስጋ በነካሽበት እጅሽ የምታቀርቢበትን ሰሀን ንኪው አይከብድሽም
      ደግሞም ዘመናዊ የውሀ መታጠቢያ አለ ተንቀሳቃሽ

    • @passion2514
      @passion2514 3 ปีที่แล้ว

      running water in the kitchen is a must

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@Hanan_Hanan390 Betasabe Hugege Emalsalhu Meriii

  • @fikirselam3394
    @fikirselam3394 3 ปีที่แล้ว +7

    Chef Kabrak and Chef Fissah, you guys are very professional and disciplined judges. Keep up your work 💪

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 3 ปีที่แล้ว +17

    ሼፍ መክብብ የትሂደ እሱ ነው ሞቅ የሚያደርገው ሁለቱ ምንም አይሉም ግን እሱን አይተኩም

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +6

    ሼፍ መክበብዬ የታለ በጣም ነዉ ደስ የምለኝ

  • @hayatinasir5432
    @hayatinasir5432 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ላማናገሪ ባዚህ በሚርጡ ገበታ ዬሚዎዳዳሩት ሁሉሚ ጎቦዚ ናቼዉ ሆኖሚ ዬዛሬ ዬታላየነዉ ዬኔ እህት ባሪች ትልቅ ዳራጃ እንድትዳሪሽ

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 3 ปีที่แล้ว +6

    እሚን በጣም ጎበዝ ነች ምን መስራት እንዳለባት ታውቃለች

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ባርች ጎበዝ ነሽ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 ปีที่แล้ว +13

    ውሀ ውሀ ውሀ ውሀ የውሃ ቧንቧ ያስፈልጋቸዋል
    ክችን ያለ ውሀ ይከብዳል ልጅ ይይዛል✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️

    • @passion2514
      @passion2514 3 ปีที่แล้ว

      wuha wuha ye banbu wua

  • @elsabethd2712
    @elsabethd2712 3 ปีที่แล้ว +3

    I love this show !!! It is encouraging for everyone to try new things every time thank you all 🙏. Chef Kaberak You always know the right thing to say for the contestants .

  • @Nሰለምቴዋ
    @Nሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬዎች ልዩ ተወዳዳሪ ናቸው ሁለት ተሸላሚ ዋው
    የተወዳዳሪዎች ስራ ያስጨንቀኛል በተለይ ደቂቃው ሊያልቅ ሲል ኡፍፍፍ ያስፈራል
    አሚን ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ በርች ሁላችሁም በርቱ ጎበዞች ናቸው

  • @HanaHana-zj6mn
    @HanaHana-zj6mn 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምደስ ይላል ሁለት ጎበዝ ስታገኙ ማካፈላችሁ ጥሩ ነው

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢማን በጣም ጎበዝ ነች አሰራሯ ልዩ ነው

  • @helengenetu1871
    @helengenetu1871 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ ከትናንት ጀምሬ ስጠብቃችሁ የተቋረጠ መስሎኝ ደንግጨ ነበር

  • @aronkebede1731
    @aronkebede1731 3 ปีที่แล้ว +13

    ግን መክብቤ ሁሌም እናፍቃለን

  • @cocacoca283
    @cocacoca283 3 ปีที่แล้ว +2

    ባሁኑ ኮርተናል ሴቶች 👏👏👏👏👏

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 ปีที่แล้ว +1

    እነሱ ሲሰሩ የኔ ልብ ስቅል አለ። በጣም የተምወደው ፕሮግራም ነው።

  • @farhiyoutubefarhi988
    @farhiyoutubefarhi988 3 ปีที่แล้ว

    ወሀለይ ሰየልቅ ዉጤሄቱን መሀነገረሀቸዉ ኢኩል ሲሉሁ ለሀሱወሀ ቢለሀወሀን ቢጨምሩ ስል ጨሀመሩለሀት በሀጠም ደሀስ አለኝ አቦ ይመሀችሽ በርቺ

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 3 ปีที่แล้ว +2

    ሼፍ መክብብ ሲቀር ምርጥ ምርጥ ሼፎች ይመጣሉ አይ እድል😀😀

  • @anawaraman35
    @anawaraman35 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ዳኞች በጣም ነው ያስደሠታችሁኝ በጣም ትችላለች ይገባታል

  • @biratub8619
    @biratub8619 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ እቁላል መቀቀልና ኢዱሚ መስራት እችላለሁ ልምጣና ልወዳደር🤔🙄🙄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @meremmerem
      @meremmerem 3 ปีที่แล้ว

      😄😀😄😄 ጎበዝ

    • @selamtilahun9404
      @selamtilahun9404 3 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ

    • @bintmekonentube7507
      @bintmekonentube7507 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክ የኔ ቢጤ

    • @EmuyTube1
      @EmuyTube1 3 ปีที่แล้ว

      @@bintmekonentube7507 🤣😅😅😅😅😅😅

    • @yube3674
      @yube3674 3 ปีที่แล้ว

      ከኔ እንወዳደረ😸😸😸😸😸😸😸😸😳

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ከልባቸው ዳኛ ናቸው አሜን ቢላው ይገባሻል 👍🥰

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 3 ปีที่แล้ว +5

    ዳኞቹ ሚዛናዊ ናቸው

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ልጅቷ በጣምጎበዝ ናት ቀስ ብላነው ምትሰራው ሆኖም አሸናፈች ጎበዞችእንኳን ደስ አላችሁ

  • @tube9865
    @tube9865 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @semu2550
    @semu2550 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢማን ይገባታል።

  • @peace_5483
    @peace_5483 3 ปีที่แล้ว

    These judges are the best! So happy for the contestants- it was a good decision 👌

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 ปีที่แล้ว +1

    ምናለበት ማጥለያ ብታቀርቡላቸው

  • @hirutsisay557
    @hirutsisay557 3 ปีที่แล้ว +1

    Great guide 👍 👌

  • @ea-vk8uq
    @ea-vk8uq 3 ปีที่แล้ว +1

    Emanye lanchi zelyku enkun des yalesh ehte. Betam mert nesh kalesh lemd anxar bilwem shelmatum Ygebashal!

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ተሽላሚወች ናቸው👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ቀላል ይመሰላል አይደለም

  • @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ
    @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ 3 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል በርቱ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን ጥሩ ዳኝነት ነው በርቱ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 ปีที่แล้ว +5

    ስጠብቃችሁ ነበር

    • @EmuyTube1
      @EmuyTube1 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ የት ልሂድ እዳላይሽ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

    • @bintmekonentube7507
      @bintmekonentube7507 3 ปีที่แล้ว

      @@EmuyTube1 ክክክክክክክክክክክክ እሙዬ የትም እዳትሄጂብኝ ማን ይከታተለኛል ክክክክ

  • @atesedreda7556
    @atesedreda7556 3 ปีที่แล้ว +1

    Lejitwa betam gobz emtsrawn emtawq erga yalci

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢመን ጎበዚ

  • @MEBEATSION
    @MEBEATSION 3 ปีที่แล้ว +2

    Bravo 👏

  • @enatlife4186
    @enatlife4186 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ይገባሻል ጎበዝ

  • @helengenetu1871
    @helengenetu1871 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ኦቭን እኮ በጣም ቀላል ነው ኡፍፍፍ አይ ኢትዮጵያ ምን ልሁን😭😭😭

    • @mo_aliedrisa
      @mo_aliedrisa 3 ปีที่แล้ว +1

      Just like gas clynder mnamn yalew bemilew eko nw

  • @mamilove5383
    @mamilove5383 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳይጀምሩት ደቂቃው ይሮጣል ሆ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 ปีที่แล้ว +1

    መክብብ ዛሬ ገድ አላየህ ባንተ ሲዳኙ ነበር ማየት ዛሬ

  • @Sofia-nf5hw
    @Sofia-nf5hw 3 ปีที่แล้ว

    Betam des yilal.
    Agatami hono kebadi wididir lay Mekibib aynormi. Endet des yilew neber benori. Shilmatu gin lehuletum 15000 mehon neberebet miknyatum kezi befit ashenafi yalneberebet wididir degagimen aytenal. Silezih genzebu enezi lay mekateti yeneberebet yimesilegnal

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 ปีที่แล้ว

    ዳኝነት እንዲህ ነው 👏👏👏

  • @selama716
    @selama716 3 ปีที่แล้ว

    ዳኝነቱ አንደኛ👏👏👏

  • @ፍቅርተስላሴትዝታኤፍታህ
    @ፍቅርተስላሴትዝታኤፍታህ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው😍😘 ዳኞቹ

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 ปีที่แล้ว +2

    ሼፍ መክብብ የለም😏😏😏😏😏😌😌😌😌😌

  • @luwamtedros9241
    @luwamtedros9241 3 ปีที่แล้ว

    Des zbl medeb eyu Tolo ylekek please

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 ปีที่แล้ว

    way do you interrupt,when they consentrated.

  • @mimeMengstu-rw3pt
    @mimeMengstu-rw3pt ปีที่แล้ว

    Men alebet betawedaderuge hula elekalew gen anda dewelahehulege melesen endewelalen alahew

  • @didy898
    @didy898 3 ปีที่แล้ว

    የኢማንን እኔ ለራሴ ስርቼ ብቀምሠዉ
    ደስይለኝነበርግን ቡላ ማፊ

    • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
      @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 3 ปีที่แล้ว

      ምድነው ቡላ የሽሮ ዱቂት ነው ወይስ ያደጎሬ ዱቂት ቡላ ሲሉ ስሙ እግዳ ይሆንብኛል ምናልባት የስም ቅያሬ እደሁ ብዬ ነውጂ

  • @abiyasefa8324
    @abiyasefa8324 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sophiamedhaniemaekele3391
    @sophiamedhaniemaekele3391 3 ปีที่แล้ว

    Kappeiern be Amhrgna ye tenadame Free new Chef Khabrak

  • @aygcomputerinsights2024
    @aygcomputerinsights2024 3 ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @Warlatubu
    @Warlatubu 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም. ኢቢየሶች. እኔንም. ጋብዙኚ. የኔም. ሞያ. ይታይ. እስኪ

  • @biniam0053
    @biniam0053 3 ปีที่แล้ว

    ኤርሚያስ የተባለው ሼፍ knife 🔪 ይገባው ነበር

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 3 ปีที่แล้ว

    😄😄😄አይ እኛ ሀበሾች?አንተነህ ሲጠፋ አንትዬ የት አለ ኡኡ ስንል ነበር።አሁን ደሞ ሼፍ መክብብ ሳይኖር ሲቀር መክብብ መክብብ እንላለን!!! ሳናያቸውስንቀር ነው የሚናፍቁን? ዛሬ የነበሩት ሼፎች ሲጠፉ ደሞ እንትና የት ጠፋ እንላለን!!!😂😂😂😂😂😂😂

  • @martaedea5898
    @martaedea5898 3 ปีที่แล้ว

    betam aref fukker nebar gin 2 zur lay amen yetelemdea negar nw yeserachew menm yerasuan fetera alichemerchem silizey belawen chef ermiyas bewsdaw des yelign nebar enadegimo chef mekibeb yalintea ayamerem ena ateker ebakeh.

  • @EmutinaserNaser
    @EmutinaserNaser 3 ปีที่แล้ว

    Why he keep saying Amin her name is Eman

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዴስ የሚል ውድድር ነው ባለሙያሰው ደስ ይላል 👍እኔም ባቅሜ ባለሙያ ነኝ ክክክክ ወደ ቻናሌ ጎራ ብላችሁ ተጋበዙልኝ መልኩን ይስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎረቤት አለች ልጃገረድ እኔም ከናንተ እማረለሁ

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 3 ปีที่แล้ว

    ልጅቷ ቅመም ነች

  • @emandashimles655
    @emandashimles655 3 ปีที่แล้ว

    Are be sament 3 yehun yemetelu endene

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 3 ปีที่แล้ว

    በጠም ደስለል ቀጥሉ

  • @صوفيمحمد-س4ذ
    @صوفيمحمد-س4ذ 3 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😀☝👍👍👍👍

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ይቅርታ አድርጉልኝና ሁለቱ ዳኞች ዳኝነታቸው አይጥመኝም

    • @serkalemyaye2703
      @serkalemyaye2703 3 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ተሳስተሻል ሼፍ ፍሰሀ ከእዉቀት ጋር ነዉ የሚዳኘዉ ልብ ብለሽ ሁሌ እይዉ

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 3 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 ปีที่แล้ว +37

    Ebc ለሼፎች የቧንቧ ውሀ መኖር አለበት
    ውሀ ሲኖር ሁሉም ነገር እንደ ልብ መስራት ይችላሉ እና ኢሄንን ነገር አስተካክሉላቸው

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 3 ปีที่แล้ว +22

    የ አጭር ግዜ ልምድ ያላቸው ልጆች በጣ ም ጎበዝ ናቸው

  • @amte4467
    @amte4467 3 ปีที่แล้ว +11

    እስከዛሬ ካየኋቸው ሼፎች ኢማን በሁሉ ነገር Perfect ናት 👏👏

  • @sus2475
    @sus2475 3 ปีที่แล้ว +4

    ለብዙ አመት ልምድ ያላችሁ በራሳችሁ ግዜ ነው የምትሸነፉት ከተሰጣችሁ ግብአት ውጭ ሌላ ስትጨምሩ ውዝግብ ነው የሚሆንባችሁ የመጣላችሁን ብቻ ሰርታችሁ አጣፍጣችሁ አቅርቡ እናንተም ከምትሳቀቁ

  • @zufanalemu6613
    @zufanalemu6613 3 ปีที่แล้ว +5

    😳ወይኔ ባዶ ሳህን ሳይ ደንግጬ ነበር ግን ሁለቱንም መሸለማቸው ደስ ይላል እዲህ ነው ሞራል መስጠት አቦ😘

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +8

    ዳኝነታቹን ሳላደንቅላቹ አላልፍም በትክክል

  • @Hanan_Hanan390
    @Hanan_Hanan390 3 ปีที่แล้ว +5

    ቢላውን ስለተሸለመች በጣም ደስ ብሎኛል ጎበዝ ልጅ ናት

  • @awakekalkedan4766
    @awakekalkedan4766 3 ปีที่แล้ว +9

    ሼፍ መክብብ የፕሮግራሙ ድምቀት ስለሆነ እባካቹ ቀጣይ ቢመጣልን መልካም ነው

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም ሼፍ መክብብን በምርጡ ገበታ ብመለከተው ደስ ይለኞል የዛሬው ውድድር ግን በጣም ጡሩ ነበር

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል ፍክክርና ዳኘነት ነው ያሳያችሁን ።

  • @bettygetu8959
    @bettygetu8959 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም ትንሽ የስራ ልምድ ያላቸው ናቸው ጎበዞች

  • @helengenetu1871
    @helengenetu1871 3 ปีที่แล้ว +21

    የምር ጎበዝ ናት አሜን ሙያውን በጣም ስለምትወደው የምሯን ነው የምትሰራው እርግጠኛ ነኝ ታሸንፋለች አሜን

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 ปีที่แล้ว +2

      እንዛመድ በቅነቲ በርቺ አዲሲነኚ አባራቺኚ 😍

    • @ሀናየአሰላልጅ
      @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አይደላም ስሟ ኢማን ነው እጂግ በጣም ጎበዝናት ከምር

    • @helengenetu1871
      @helengenetu1871 3 ปีที่แล้ว

      @@agelgay.birhan.niguse ምን ጣጣ አለው ተዛመድኩሽ

  • @kimo428
    @kimo428 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍትሀዊ ዳኝነት ምርጡ ገበታ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +4

    ሼፍ መክብብዬ የት ጠፋ ዛሬ ዳኞቹ በጣም ፍታዊ ናቸው የዛሬው ዳኝነት በጣም ምርጥ ተወዳዳሪ ናቸው የነ ቆንጆ ይገባሻል በጣም ጎበዝ ነሽ የዛሬው ድንቅ ውድድር ነበር ዳኞቹን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ሼፍዬ መክብብን አምጡልን

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄኛው ውድድር ደግሞ ደስሲል ልጆቹም እድለኛ ናቸው ጃኞቹ ምርጦቹ ናቸው

  • @alemkerenessa2104
    @alemkerenessa2104 3 ปีที่แล้ว +8

    Ohh the lady with less exprience
    Best dish . Beravo

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ዳኝነት ሁሌም የአንድ አመት እና የሁለት አመት ልምድ ያላቸው ጎበዞች ናቸው እነሱን አሰባስቡና በጥሩ ስለምግባር እና ሙያ ብትቀርጿቸው የምትፈልጉትን ምርጥ ሼፍ ታገኛላችሁ እባካችሁ አስቡበት

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍርድ ቤት ዳኛዎች እንደ ምርጡ ገበታ ዳኛ በሀቅ ፍረዱ መክብቤ እሥተማሪዎች ሀቀኛ ዳኛ ናቸው

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 ปีที่แล้ว +3

    ዳኝነት እንደዚህ ሚዛናዊ ሲሆን በጣም ደስ ይላል ስጦታቸውም በጣም አስደስቶኛል❤️❤️

  • @awakekalkedan4766
    @awakekalkedan4766 3 ปีที่แล้ว +6

    ይገባታል ጎበዝ ነች

  • @tequamezemariam3197
    @tequamezemariam3197 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ለሁላችን ይሁን። የዚህን ድንቅ ዝግጅት አቅራቢ ወንድማችን ምሥግና እጅግ በጣም አደንቅሃለሁ። ከአለባበስህ ጀምሮ አነጋገርህ ከፈገግታ ጋር ያለህ አቀራረብ፤ እጅግ የሚደነቅ ነው በርታ።
    ሰላም ለኢትዮጵያ።

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 3 ปีที่แล้ว +2

    በአረብ ሚድያወች ነበር በብዛት ይሄ ኘሮግራም የሚታየው ሀገሬም ውስጥ መጀመሩ እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @aronkebede1731
    @aronkebede1731 3 ปีที่แล้ว +4

    ሳ ብሲንካ እስቲ እንዴት ነው እንዴት አያቹት እስቲንገሩኝ እኔ ተመችቶኛል ...፣ የሮብ ሰው ይበለን መልካም ጊዜ..።

  • @abrahamwoldegiorgis6129
    @abrahamwoldegiorgis6129 3 ปีที่แล้ว +5

    Happy for both. The judges are kind and professional.

  • @tigistlegesse8443
    @tigistlegesse8443 3 ปีที่แล้ว +1

    መቼሥ የወንድ ሞራል ለመጠበቅ እንጂ ልጅቷ ሙሉ በሙሉ ነበር ያሸነፈችው

  • @fathumaomar5986
    @fathumaomar5986 3 ปีที่แล้ว +3

    Her name is Iman not Ameeen hello

  • @fd4584
    @fd4584 3 ปีที่แล้ว +2

    WoW የዛሬው ምርጡ ገበታ በጣም ደስ ይላል ሳጨበጭብ ሳለቅስ በተለይ ዳኞች& 👏🏻👍አሚን በጣም ጎበዝ ወንድሜም ጎበዝ ተፎካካሪ ነህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑርልኝ❤️

  • @habeshafamilya1087
    @habeshafamilya1087 3 ปีที่แล้ว +3

    ihe side,jullie,slis,garnish minamin milut kalat Amargna kalat yelachewm?

  • @YegnaNegerOfficial
    @YegnaNegerOfficial 3 ปีที่แล้ว

    #የወደቀው ልጅ ምኑም ሸፍ አይመስልም ከአሰራሩ እስከ አቀራረቡ በአጠቃላይ።
    #ሁለተኛው የወጣው ልጅ በጣም ይደነግጣል ሚሰራውን ነገር እስኪረሳ የአክል ባይደነግጥ ረጋቢል ቢረጋጋ በተሰጠው ግብአት ምርጥ ነገር መሰራት በቻለ ነበር።
    #አንደኛ የወጣችው ልጅ ፈጣንና ጎበዝ ነች ምሰራውን ምታቅ ያለመደናገጥ ዘና ብላ ነው የምሰራው የደነገጠውን ልጅም እንኳንም አታወራም እንዴ እያለች ሁሉ ነው የምሰራው!!