"የአሸናፊዎች አሸናፊ የቅመሞች ቅመም ማለት አንቺ ነሽ"... አሸናፊዎቹ የተፈተኑበት /ልዩ ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ค. 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Mirtu_Gebeta
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 22

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 ปีที่แล้ว +9

    ዳኞች የሚገርሙ ናቸው በጣም ጎበዞች ሼፍ ዚ እጅግ እናመሰግናለን እንዲህ ነው ውድድር ማለት ሼፍ ዚይመችህ

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz ปีที่แล้ว +5

    Where is Chief Mekbeb????

  • @tube-ll9lt
    @tube-ll9lt ปีที่แล้ว +4

    ሼፍ ዚ እናከብርሃለን 🥰ዳኞቼም

  • @selamawitzeleke2996
    @selamawitzeleke2996 ปีที่แล้ว +5

    Bring chef 👨‍🍳 Mekbib

  • @tosha3095
    @tosha3095 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ቶማስ 💪💪💪

  • @Batibati380
    @Batibati380 ปีที่แล้ว +1

    ሄለንማ ቅልጥፍናዋ ስትሰራ ቀለል አድርጋ በሰአቷ ከች የምታደርግ ጀግኒት ናት ይመቺሽ👍

  • @hiwetgaltgray7406
    @hiwetgaltgray7406 ปีที่แล้ว

    ዋው የዳኞች አስተያት አንደኛ

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 ปีที่แล้ว

    ሼፍ ማቲዎስ ፋንታሁን ጀግና ነህ በርታ❤❤❤

  • @kurigejau5872
    @kurigejau5872 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ ግባአቱ ግራ ያጋባል ክክክክክክ

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 ปีที่แล้ว

    ሼፍ አብዱ ክያር አቀራረብህ ያዝናናል

  • @hanny9537
    @hanny9537 ปีที่แล้ว +1

    Chief kabrak tokola my favorite where is Chief mekbib???????????????????

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh ปีที่แล้ว +2

    ኢቢኤስ ድስቶቹ የማያረብ ናቸው ይቃጠላሉ ግልብልብ ያለ ነው

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว +1

    Merte Dangoch

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ልሹፈው

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 ปีที่แล้ว

    ዛሬሚ እንዳ ምመስላኝ ሄላን ነት

  • @mikomikeeha9150
    @mikomikeeha9150 ปีที่แล้ว +1

    chief mekibib is best

  • @kokobamanuel9344
    @kokobamanuel9344 ปีที่แล้ว

    እኔ የምለው ዳኞቹ የበግን ሥጋ በአምስት ይከፈላል ብሎ በእንግሊዘኛ ደረደረው ይህ በኢትዮጵያ የሚዘጋጅ ሾው ሲሆን እንግሊዘኛውን ምን አመጣው
    ለምንድነእ ኮራጆች የሆነው እስቲ ድለጠኑ የምትሏቸእን ሀገሮች እዩ ሁሉም በቋንቋቸው ነውየሚማሩት የሚናገሩት ስለዚህ የበግን የስጋን ብልት ካለወቃችሁ ገበረውን ጠዬቁት ኮራጆች አንሁን

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 ปีที่แล้ว +2

    ሽልማቱ ልክ አይደለም ሁለቱም ነበር መሸለም የነበረባቸው

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k ปีที่แล้ว

    ኧረ ሼፍ ዚ ባላገሩ ጋ ብትወዳደር ታልፋለህ

  • @etho826
    @etho826 ปีที่แล้ว

    ሼፋ መክብብ አምጡልን እነዚህ አይጥሙኝም መክብቤ የተ ነህ❤😢😢😢

  • @dean-us8vc
    @dean-us8vc ปีที่แล้ว

    Ethiopia University EXIT EXAM for Computer Science students (th-cam.com/video/ikkVQ5_fRp8/w-d-xo.html)