የእህትማማቾቹ ልጆች ዳኞችን ክርክር ውስጥ አስገቡ... ምርጡ ገበታን አደመቁት /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2022
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Mirtu_Gebeta - บันเทิง
ጎበዞች የኛ ባለ ሂጃቦች መምጣታችሁ ብቻ በቂ ነው
ሲያምሩ የኔ ባለሂጃቦች
በቅንነት እነደማመር
@@TubeTube-vf4yb ወደ በቅንነት ደሞርኙ ስወድሽ
እሰቲ ደምሩኝ
@@ummabdllahtube1555 ወደ ሰብስ አርግልሸሉወ መር አቸሞ በቅንነት ሰብስን መልሽልኙ ወደ
@@jamilajal9132 ጅዛኪ አሏህ ኽይርን አድርጌሻለሁ
ለኔ የምግቡ ጉዳይ ምንም አይደል ህፃን ናችሁ በሂጃባችሁ ውብ ናችሁ
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ፍትህ በየቦታው ለሚሞቱ ት 🥺ወገኖች ወደ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰
kkkkkk
ሶልዬ❤
ፍትህ ለወለጋ እና ለራያ ህዝብ ፍትል ፍትህ😭😭🇪🇹💔💔
ውበታችሁ ሂጃባችሁ ምርጦችየ ስታምሩ ማሻአላህ
ማሻአላህ ልዩ ናቸው🌹🌹🌹🌹🌹
መድፈራችሁ ብቻ በቂ ነው ጎበዞች አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹
ማሻአሏህ ከነ ስማቸው ሲያምሩ በረበና እስቲ ደሞ አሼናፊ እዴሚሆኑ ተስፋ አለኝ
እውነት ነው ፕሮግራሙን አጣፍጠህ ነው የምትመራው ሼፍ ዚ ዳኞቹን ስወዳቸው በተለይ ሼፍ መክብብ የዛሬ ተወዳዳሪዎች ማሻ አላህ 😍😍
መሸአላህ ሙሲልም መሆን መታደል። ሰማቸዉ ራሱ
ደስ የሚሉ ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ ሌላ እድል ስለተሰጣቸው ትልቅ ሞራል ይሆናቸዋል ከስህተታቸውም ብዙ ይማራሉ ያስታውቃሉ የሚረዱ ልጆች ናቸው ዳኝነቱን በጣም ነው የወደድኩት ሼፍ ካብራክ ያለው ትክክል ነው ካለፉ ሁሉም አልፈው እንደሌላ ጊዜው በሁለተኛው ዙር ቢሸለሙ ጥሩ ነበር እጇን የቆረጠችው ልጅ በጣም ጎበዝና ከእህቶቸዋ የተሻለች ነበር ትንሽ የፍርሃት ስሜት ስላለባት ነው በእሷ እድሜ አይደለም እጅ መቁረጥ ሌላም ቢከሰት አይገርምም እንዲያውም በጣም ጎበዞች ናቸው በቀጣይ ካለምንም ፍርሃት ተወዳድረው እንደሚያሸንፉ እርግጠኛ ነኝ በሼፍ ካብራክ ውሳኔ ደስተኛ ነኝ፡፡
ውበት ሢለካ በሂጃብ ነው ለካ 🧕🧕🧕💐💐💐 ማሻ አላህ በጣም ያምራል 🕊️ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
ልጆች ናቸው ይሄን ያህል ደፍረው መጥተው ለመወዳደር መሞከራቸው በራሱ ጎበዞች ናቸው
አፋር ነዉ የሚመስሉት ደስ ሲሉ የፊታቸዉ ከለር ፀይምነታቸዉ ቁርጥ ብጥስ አፋር ማሻ አላህ
Welahi ewnatshin nw
አወ ወላሂ
@@emuhikmayoutube1026 ደምሩኝ😍😘
@@zizuhalitube.2228 ደምሩኝ😘😍
ማሻአላህ በካሜራ ፊት መስራት ትንሽ ከበድ ይችላል ግን በጣም ጎበዞች በዚህ እድሜ
ማሸ አላህ ኢጃባችው ያምራል❤❤❤❤
ሠብ አርጊኝ ውደ እመልሳለሁ
አይ ሂጃብ ሻርፕ ነው/ሻሽ ማለት ይቻላል አንገት እያሳዩ ደግሞ አይፈረድባቸውም!!
ለይላ ኳታር ከሆንሽ ስራ ፈልጊልኝ ተመላላሽ ልጅ ስላለኝ
ማነው ሀገሩ ገብቶ ምርጡ ገበታ ለመወዳደር የቸኮለ😘ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰደት ይብቃን😌😌
አሚንንን
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃችሁ የነገ ተስፋወች
መዲ ደምሪኝ
ሰለም ለእናት አገሬ ለኢትዮጲያ ይሁን
ከትልልቆቹ የተሻለ አጀማመራቸው ያስደስታል የወደፊት ተስፋ ናቸው ።
በዝህእድሚያችሁ ምንምቢሆን ሙከራችሁ አሪፍነው👌 እኔ እራሱ ባለሙያነኝ ግን ሰው እያየኝ እጀራ ማዞር እራሱ ይጠፉብኛል አላፍጥንም ሰው ፍጥጥ ብሎሲያየኝማ ጭራሽ ዳኞቹ በተለይ ጥቁሩ ሰውየ ስተታቸውን የሚያስርዳበት መገድ ማሽአላህ ጎበዝነህ
ማሽላ ያከራ እህቶቼ ሳላም ላጋረ 🇪🇹
ማሻአላህ ስታምሩ አቤት ሂጃባቸው ሲያምር
ገና ልጆች እኮ ናችሁ እኔ በእናተ እድሜ እቁላል አልቀቅልም በጣም ቀበጥ ነበርኩ አሁን ግን 1 ኛ ጠባካ ነኝ በመዳም ቤት እኔ ካልሰራሁት ብና እንኳ አይጠጣም
Kkkkk you make me smile ❤❤❤
ክክክክክክ
ባንቺ እድሜ ልሰራ ብትይም ከየት ትታገኛለሸ
@@jxidyjbkh6765 ክክክክክክክ
❤❤❤በጣም
Mashaa alhaa tabbarrakkalla baay'ee bareduu muslima ta'uun akkas nama barechaa 👉❤❤❤
ማሻ አላሀሰ ታምራላችሁ💐💐💐💐💐💐💐💐💐
በዚ እድማቹ ምንኛ ቤተሰብ አንፆ ነዉ የሰደገቹ የኔ ዉቦች
ኧረ ይሰራል ወሏሂ እኔ 10 አመቴ ጀምሬ በደንብ ነበር ምሠራዉ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
ምርጥ ፕሮግራም❤️
እናመሠግናለን
ሰላም ለሀገራችን
💚💛❤️
እኔግን ምግብ ሞያ በጣም መልመድ እፈልጋለሁ
i really appreciate chef kabrak. the way he inspired the kids were amazing. keep up the good work chef.
ማሻአላህ ሂጃባችሁ አኮራኝ ይቅናችሁ
ማሻአላህ የኔ ባለ ሂጃቦች ውቦች ግን ማነው መልካቸውን የተመሳሰለባቸው እንዴኔ
The amazing Chief Kabrak keep up the good work👍
ማሻ አላህ የኔ ምረጣ ቤተሰቦች ስቲምሩ በረቱልኝ 😙
ensha Allah matlaw ya mdam kemam nag khgar bat
endat naw entga mamtat mclaw
ዋው በጣም ጎበዞች ናችሁ
ማሻ አሏህ የኔ ቆንጆዎች ሲያምሩ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ ሂጃባችሁ ያምራል ማሻአላህ አለይኩም
አህለን ባለሂጃቦቹ
Egna Christianochi hulemi muslimi wondimina ehitochachinini eniwodaleni ene Desi bilognali ye fetari simi kefi yibeli !!!
@@user-cq5bf7mv5b በቅንነት እነደማመር
@@user-cq5bf7mv5b እናመሰግናለን
@@user-cq5bf7mv5b እናመሰግናለን መልካም ነገሮችን ሁሉ አላህ ይስጥሽ
ፕሮግረም አቅረቢ ደስ ሲል ለሞረነቸዉ በጠም ይጠነቀቀል ደኞቹም ጭምር በጠም ደስ ትለለቹ ተወደደሪዎች ደሞ ማሻአለህ እኛ በነንተ እድሜ እ ይቅር አይወረ
🕌እስልምናን ውበት ነው አልሃምዱሊላህ
አይዟችሁ ወደፊት ከመሀከላችሁ አንደኛችሁ ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን ቢላዋም ጭምር ይወስዳል።🌹🌹🌹
ምርጥ ተወዳዳሪወች
ምርጥ ዳኞች
የምር በጣም ነዉ የተደሰትኩባቺሁ
ከለራቸዉ አድ አይነት ስታምሩ ማሻአላህ ተባረክ አረህማን
Ma sha Allah, I'm very proud of you all
ጎበዝ ናችሁ እኔም አርብ ሀገር አስለምዶኛል
እደጉ ተመንደጉ እህቶቻችን ምናለ ይሄ በዘረኝነት የተለከፈ ትውልድ የእናተን ትህትና እንዲማሩ ምክሬ ነው።
ደስ ሲሉ ውበት
ጎበዞች ናቸዉ ማሻአላህ
ለሁላችንም አሰተማሪ ፕሮግራምነዉ ቀጥሉበት እናመሰግናለን በጣም አሪፍነዉ ልጆቹ በዚህ እድሜቸዉ በጣም ጎበዝ ናቸዉ
እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጡ ገበታ ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ዋው እኔ ለዳኞቹ ቃላት ያጥረኛል ትለያላቹ ሼፍ ፍሰሀ ሼፍክ ካብራክ ሰላማቹ ይብዛልኝ ሲያምሩ ማሻአላህ ደሞ ይመሳሰላሉ ሌላ እድል ስለተሰጣቹ ደስ ብሎኛል
ማሻአላ. ዉብ ባለሙያ
ማሻ አሏህ ደስስስስ ሲሉ
የማዳም ቅመሞች እሰኪ ወጣ በሉና ሙያችሁን አሰመሰክሩ ።።
ሆዳም በልታችሁ አይጥምም ትላላችሁ ልጆጆቹ ማሻአላህ
አሳቅሽኝ😂😂😂😂
@@user-zf4we6hf7s ደምሩኝ😍😘
አይ ወስላ መቼ ነው ንፁ የምትሆኑ ደሞ ባለ ኢቻቦች የምትሉ ክፍት አፎች ኢጃብ ሙያ ሊሆን አይችልም እያያቹ አይደል አንዴ አፍንጫዋ አንዴ በልብሷ ትጠርጋለች በመጨረሻም እጇ ቆረጠች ከዚህ በላይ ምን አለ ደሞ ኮመንት የሠጣቹ ወስላዎች ብቻ ናቹ ምክንያቱም ብታጠፉም አጠፋን ብላቹ ማመን አትፈልጉም
@@amirahasan848 ምነው ቀናሽ እዴ በሒጃባቸው እርቃንሽን እየሔድሽ ለሰው ፈተና ከምትሆኝ አችም ብትለብሽ ይሻልሻል ስለምግባቸው አሰራር የንቺን አኮ አላየንም ጸጉርሽን አጨብረሽ ልትሰሪ እዳይሖን ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ሁላቸሁም ጎበዝ ናችሁ መገቡ ሰያዩት ራሱ ያመራል
ማሻ አላህ ውቦች
ማሻ አላህ ጎበዞች ሁላቹም 1ኛ ናቹ 👌
Sheff Zolla. You are amazing as always
ማሻአላል ደስሴል ሙስሌም ሴለካ በሄጃብነውለካ በጣም ደስ የሚል ፖሮግራምነበረ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹህ
ማሻ አላህ ተባረከላህ
ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله
ከታዳጊ ማይጠበቅ ልዩ ስራ ነው ያቀረቡት ሶስቱም መሸልም ነበረባቸው ሼፍ ዚ የጌሙ ድምቀት ሳላደንቅህ አላልፍም
ማሻአላህ ከምንምበላይ የሂጃብአለባበሳቸውያስደሰተኝ፣ማሻአላህ
Masha allhe allhe yahmirlhehe
💚💛❤️All you guys The Best judges.
Fish is#1💚💛❤️
ሼፍ ዚ አረ ባክህ ባክህ ምግብ ቤቱን ቶሎ ክፈትልን
@@Sarahlou517 ደምሩኝ❤
wooowww mashaa Allah ♥️🥀💯♥
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንድነችሁ የበናት ለኢትዮጵያ ለሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ
በርቱ አይዜቹሁ ጎበዝ ሼፍ ትሆናላቹሁ
ማሻአላህ የኔውዶች ጎበዝናችሁአላህይጨምርላችሁ
ማሽአላህ ደስ ሲሉ፣
Masha Allah hijab behijab say safe beye gebaw
መሻአላህ ሁላቸሁም
ማሻ አላህ ደሰ ሲሉ ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ጎበዞች
Masha Allah yene muslimuchi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Masha'Allaah banat
ማሻአላህ አሥተማሪወችም ተማሪወችም ደሥትላላችሁ
እኔ ምርጡን ገበታን መከታተል የምወደው የሼፎች ውድድር ሲሆን ነው፡፡ ምነው ሼፎች መወዳደር ፈራችሁ እንዴ? EBS በተቻለ መጠን 1.ሼፎች 2. የቤት እመቤቶች 3.የቤት ረዳቶችን ቢያወዳድር ደስ ይለኛል፡፡
Mashallha ynia wedoci bertu, Des ymeil program nw,,
መሸአለህ ወቡቾ
አብሽሩ ጎበዞች ናችሁ
እወይ ማሻ አላህ ሢያምሩ
መሻላህ ዋው
ሶያ ሶስ ጨዋማ እንዳለ ሌላው ደግሞ ጣፋጭም አለ።
ዳኞች ጥሩ አስተያየትነው ክበሩልን
Mashahla tabraklha setmur Mashahla tabraklha
ማሻ አላህ ስታምሩ
ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ማሸአላህ 🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌱🌱🌱
Mashaa Allah Tabarakallah 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤⚘⚘⚘🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🌹🌹🌹❤❤
Betam Gobezoch.
ፍትህ ለእማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ገበታዎች በጣም እናከብራችዋለን ሁላችንም ፍትህ እንበል እባካችሁ
ማሻአላህ ውብናችሁ
መሻአላህ ሲምሩ
ስታምሩ
ማሻ አላህ
ማሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉቦች በርቱ።