ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር ክፍል 8 / Mirtu Gebeta EP 8

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 มี.ค. 2021
  • ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworldwidebot ይላኩልን።
    Subscribe to EBS on TH-cam: bit.ly/2M1aRZL
    Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mirtu
    #Mirtu_Gebeta
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 333

  • @husniethio2187
    @husniethio2187 3 ปีที่แล้ว +158

    ማነው ይሄ ፕሮግራም እንደኔ የተመቸው

    • @user-tu2xh3wx7r
      @user-tu2xh3wx7r 3 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 3 ปีที่แล้ว

      Yea!እኔም በጉጉት ነው ምጠብቀው ይሄን ፕሮግራም በየሳምንቱ!

    • @ssasaa6635
      @ssasaa6635 3 ปีที่แล้ว

      Ine

    • @user-bn2gi7kz2d
      @user-bn2gi7kz2d 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 3 ปีที่แล้ว +30

    አስተዋዋቂው በጣም ጎበዝ ነው ውድድሩን አሳምሮታል he's funny too

  • @gedigray3640
    @gedigray3640 3 ปีที่แล้ว +57

    ማነዉ እንደኔ ዳኞቹ ይወዳደሩ የሚል።

  • @user-zv4qb9mx1r
    @user-zv4qb9mx1r 3 ปีที่แล้ว +31

    እነሱ ለሚሰሩት ነፍሴ ልቶጣ😀 ጎበዞች ናቸው👍

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 3 ปีที่แล้ว +35

    ዳኛች እራሳቸው ሲወዳደሩ ማይት እንፈልጋለን!!

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ሶስቱም ምርጥ ናቸው

  • @hayataota1130
    @hayataota1130 3 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ዳኞችም ትክክለኛ ኮሜንት ነው የምትሰጡት ስአት ግን 30 ደቂቃ ቢሆን ሀሪፍ ነው

  • @mimishow348
    @mimishow348 3 ปีที่แล้ว +15

    ገምቼ ነበር የመጀመሪያው ዙር ሳህኑ ባዶ እንደሚሆን ውይ ደስ ይላል

  • @tube9602
    @tube9602 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው ዳኞቹን አለማድነቅ አይቻልም አስተያየታችንም እየታየ ነገሮች እየተስተስተካከሉ ነው

  • @silas8349
    @silas8349 3 ปีที่แล้ว +10

    መድረክ መሪውም ዳኞችም ጀግኖቻችን ናቸው ክብር ይገባቸዋል

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 ปีที่แล้ว +13

    ጎበዝ ሰምራዊት አንኳን ደሰ አለሸ ደሰ ይል ነበር
    ቤቱንም ሞቅ ደመቅ አርገሸው ነበር ያሰብሸው
    እንኳን ተሳካልሸ እቲ እኛ ኢትዮጵያን ሰንረዳዳ ነው
    የሚያምርብን እግዚአብሔር ጨመሮ ጨሞሮ
    ይሰጥሸ

  • @user-zv4qb9mx1r
    @user-zv4qb9mx1r 3 ปีที่แล้ว +7

    የዛሬው በጣም ደስ ይላል በተለይ 2ተኛው ዙር ላይ ዳኛው ሰርቶ አሳያቸው ደስ የሚል ፕሮግራም በሳምንት 2ግዜ ቢሆን👍 ((እምዬ ሰላምሽ ይብዛልን🇪🇹))

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 ปีที่แล้ว +12

    _የዛሬዎች አቆራረጣቸው ግሩም ነው👍👍_

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 3 ปีที่แล้ว +4

    ከፊል ዳመናማ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃 ዳኞ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ፕሮግራም አፍቅሬ ቁጭ ኩክ ማድረግ ደስ ስለምለኝ ብዙ ትምህርት እያገኘዉበት ነዉ

  • @bezaaman9156
    @bezaaman9156 3 ปีที่แล้ว +9

    ባካችሁ ሀገርኛና ባህላዊ ምግብም ጀምሩ

  • @lebsiaddisu1002
    @lebsiaddisu1002 3 ปีที่แล้ว +18

    መላጣው ስያምር ,,

    • @nzar2728
      @nzar2728 2 ปีที่แล้ว

      Hhhhh

  • @tube7296
    @tube7296 3 ปีที่แล้ว +8

    ዳኞቹ እውነት አንደኛ ናቸው ቀጥሉበት

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g 3 ปีที่แล้ว +3

    ከተወዳዳሪዎቹ የበለጠ ነፍሴ ልትወጣ በጭንቀት
    አሪፍ ነው
    መቼም EBS ቆንጆ ብለን በጉጉት ለማየት የምንጠብቀውን ቶሎ ያቆመዋል ይህ ግን ይቀጥል ሞያችን በአለም አቀፍ ይታወቅልን
    ይህ ለሌሎች ሴ
    ሼፎች ትምህርት ስለሆነ እየጠነከሩ የፈጠራ ስራቸውን ያጠናክራሉ። በርቱ

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 3 ปีที่แล้ว +7

    ዳኞቹ በጣም ነው ሚዛናዊ ናቸው

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 3 ปีที่แล้ว +13

    1 ደኛ ነኝ ምርጡ ገበታን እንደኔ የምትወዱ👇

  • @lijalemmelaku3665
    @lijalemmelaku3665 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እየወደድኩት በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም

  • @selambeni621
    @selambeni621 3 ปีที่แล้ว +9

    ፈገግታዋ ደስ ሲል

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 ปีที่แล้ว +9

    አሪፍ ነው ነገር ግን በየመሃሉ እየሄዳችሁ ሰዓት አትግደሉቻቸው 25 ደቂቃ በጣም ቲንሽ ነው ውይ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ የወደድኩት ፕሮግራም ነው ዳኞችም ለነገ የለም አስተያየታችሁ ከተጠቀሙበት ይጠቅማቸዋል ሼፍ መክብብም 15 ሺ ይሸለም በቃ

  • @saraho6826
    @saraho6826 3 ปีที่แล้ว +6

    I love love this program! Keep it up EBS. This is great for our Country 🇪🇹

  • @yosephkassa1530
    @yosephkassa1530 3 ปีที่แล้ว +3

    ለዉድድር የቀረቡት ሁሉም ሴት ሼፎች ሁሉም ፈታ ያሉ ደስተኞች ኦፕቲሜስቲክ ናቸዉ ለካሜራ የሚመጥን ፈግግታቸዉ ደስ ይላሉ ሀበሻ ወንዶች ካሜራ ፊት ሚዲያ ላይ እንዴት እንደምትቀርቡ ከሴቶች መማር አለባቹ

  • @Asiatube
    @Asiatube 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ይህ ፕሮግራም በጣም ነው የሚመቸኝ እንደኔ የሚመቻችሁ ላይክ

    • @bintmekonentube7507
      @bintmekonentube7507 3 ปีที่แล้ว

      አሲዬ እኔም
      ስወደው
      ግን ኪሎዬ ቀነሰ የነሱ ስአት ሲደርስ እኔ በጭንቅ 30 ደቂቃ ቢሆንላቸው ብዬ አስብኩኝ

    • @Asiatube
      @Asiatube 3 ปีที่แล้ว

      @@bintmekonentube7507 በትክክል ውደ መጨረሻዎ ሰአት እማ ትንፋሽ ታሳጥራለች

  • @Icey_tata
    @Icey_tata 3 ปีที่แล้ว +16

    Comparing the first episode to this one, the show getting better everyday and enjoyable to watch. The scary dude is more friendly:)

    • @saraho6826
      @saraho6826 3 ปีที่แล้ว +1

      I agree! I think he read all the comments here so he started easing up

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 3 ปีที่แล้ว +11

    ለምንድን ነው ምግብ ሲሰሩ ፀጉራቸውን የማያስሩት 😂😂😂😂

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 3 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ገና እያየሁነው በፊት በጣም እከታተል ነበር የምግብ ዝግጅት ውድድር በነጮች አሁን በራሴ ቋንቋ ሳይ ደስታዬ ወደር የለውም ብቻ እንዳታቋርጡት በጣም መከታተል እወዳለሁ

  • @kidistgetachew4561
    @kidistgetachew4561 3 ปีที่แล้ว +3

    ሚኪ የመጨረሻ ምርጥ ሰው የኔ አስተያየት ፀጉራቸውን ቢሸፍኑ ጥሩ ነው

  • @birhanyemane8097
    @birhanyemane8097 3 ปีที่แล้ว +3

    ለሚቀጥለው የፆም ግባቶች ይሁን እነዲሁም ኘሮግራም በጉጊት ነው የምጠብቀው አሪፍ ነው።

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 ปีที่แล้ว

    ዳኞች በጣም ደስ የሚል ዳኝነት ነው ያላችሁ የተመኘሁት እንደዚህ ነበር ደስ አለኝ።ሁሉም እንዳይወጡ ነበር የተመኘሁት

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 3 ปีที่แล้ว +3

    እየወደድኩት ያለ ፕሮግራም ነው

  • @titatube8025
    @titatube8025 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene mirt 1gna samrawit selemon (samry) 👍👍👍👍👍

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የተመቸኝ ፕሮግራም በርቱ ያገሬ ልጆች 👍

  • @bethytenkir7031
    @bethytenkir7031 3 ปีที่แล้ว +3

    How I wish a lay man like me could be taught by these wonderful chefs...🙏

  • @umuabdeiiahtube3771
    @umuabdeiiahtube3771 3 ปีที่แล้ว +30

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ምርጡ ገበታወች እኔ እምላችሁ እኛም ከስደት ስንመለስ እንድታሳትፉን 😜😜የመዳምን ምግብ ሰርተን እንድናበላችሁ😒 የመዳም ቅመሞች ትወዳደራላችሁ ወይ?

    • @user-dp2nr6fq3o
      @user-dp2nr6fq3o 3 ปีที่แล้ว

      😜አወ እንወዳደራለን

    • @almaza3357
      @almaza3357 3 ปีที่แล้ว

      አብሽር እንወዳደራለን

    • @medinazeynu5139
      @medinazeynu5139 2 ปีที่แล้ว +1

      ቀላል እንደውም ዶሮ አራት ቦታ መገንጠል በደንብ ነው እምችለው 🤣🤣😝ለማንኛውም አሪፈ ነው

    • @user-ij9ci6gr6q
      @user-ij9ci6gr6q 2 ปีที่แล้ว

      @@medinazeynu5139 ክክክክ

  • @eteneshayka5022
    @eteneshayka5022 3 ปีที่แล้ว +22

    ሸፍ መክብብ የምትወዱት

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 3 ปีที่แล้ว +5

    ዳኛው ምነው ሳናይህ ስትሰራ አይከብድም በል ተደብቆ መስራት ይቅር እኛ እያየን ብሰራ ነው ደስስስስስ የሚለው

  • @addisaaddisa4804
    @addisaaddisa4804 2 ปีที่แล้ว

    Betam yamageram pargeram new selamesh yabaza emay Ethiopia💚💛❤

  • @user-md9vy6hx3c
    @user-md9vy6hx3c 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ፕሮግራ ስወደው እየተማርን ነው እኛ እራሱ ሰላማቹ ይብዛልን

  • @user-hr7dw3ou5d
    @user-hr7dw3ou5d 3 ปีที่แล้ว

    አንቲ የሀገራችነነ የምግብ ጥራት
    ለማሳደግ ያደረጋችሁት ከebs ጋር
    በጣም ደስ ብሎኛል እናም በየሆቴሉለመብላት ብዙ ሰው ይፈራል
    በየሰሥጋ ቤቱ የሚገኘው ወዶን አይደለም
    አንዳንድ ጊዜ በየሆቴሉ ቁጥጥር ቢደረግ
    ሁለታችሁም የዚህ ሙያ ሚኒስትር በትሁኑ
    እኔበጣም ነውደስ የሚለኝ

  • @chefbuzyeshemlise7917
    @chefbuzyeshemlise7917 3 ปีที่แล้ว +3

    I want to come to Ethiopia and join this competition. I'm an International chef and I have a Greek and Italian restaurant in USA Texas.

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 3 ปีที่แล้ว +4

    This is one of the latest successful programme! EVERYONE is learning! Hosting, Judges, Compitators, the studio,...every thing perfect! I suggest if you have variety also on healthy foods based on health conditions. Like healthy food for those with stomach aches, diabetic, blood pressure, pregnant,...You must also guide the society to have a healthy nutrition and eating style....please do that! And how about traditional Ethiopian food? Please keep it up! Very successful. How about adding 5 minutes for FIRST round... you guys are amazing with international class!

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ጎበዞች ናችሁ በጣም 3ታችሁም እኔ ምለው ግን በሸፎች ሰፈር ፆም አልገባም እንዴ 😂😂😂

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d 3 ปีที่แล้ว +1

      ኪኪ ኦርቶዶክስ ካልሆኑ ይጩ
      ባክሽ

    • @hageraaragaw7996
      @hageraaragaw7996 3 ปีที่แล้ว +2

      Ebs እኮ ፆም አያፆምም

  • @amengeta4960
    @amengeta4960 3 ปีที่แล้ว +3

    I love this program.👌😍

  • @user-tb7bw7jc6b
    @user-tb7bw7jc6b 3 ปีที่แล้ว +12

    ክላሲካሉ ግን ምንድነኝ አለ በጣም ይረብሻል አጥፉት

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 3 ปีที่แล้ว +15

    ይሄን የምግብ ውድድር ዝግጅት ስወደው ዳኞች ደሞ ጠንከር ማለት አታብዙባቸው የጠነከረ ሲበጠስ ነው የምናቀው😅 በwestern style ሳይሆን እንደ ሀገራችን ባህል ዳኟቸው!

    • @user-rm4qr2qg4q
      @user-rm4qr2qg4q ปีที่แล้ว

      ጠንከር ማለታቸዉ እማ ሀሪፍ ነዉ ለቀጣይ እንዳሻሽሉ ይረዳቸዋል

  • @saleemjibreel3676
    @saleemjibreel3676 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድድሩ በጣም ደሥ ይላል ግን ትንሽ ደቂቃ ቢጨመር ደሥ ይላል

  • @najunajuna6768
    @najunajuna6768 3 ปีที่แล้ว +2

    Este dagnoch yewadadaru yametelu 👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻

  • @semutube8222
    @semutube8222 3 ปีที่แล้ว +3

    የሚሸነፉት ሲሸኙ ሲያሳዝኑኚ ወላሂ ወስጤ ይንቀጠቀጣል ውጤት ሲነገር
    ፕሮግራሙ ግን በጣም እወደዋለሁ

    • @user-gr2bs7sk4p
      @user-gr2bs7sk4p 3 ปีที่แล้ว +1

      ቢንስ 2000ሽ እንካን ቢሸልሟቸው 1ለወጣው 10 ሽ ቢሰጡ አርፍ ነበር

  • @namename2997
    @namename2997 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣቹሁ ምርጡ ገበታ

  • @hayatmohammed7744
    @hayatmohammed7744 3 ปีที่แล้ว +1

    Enetewawekalen wey eyalachu kemtazgun ahun arif program ametachu....yaw bewechu yetelemede tv show nw

  • @bethytenkir7031
    @bethytenkir7031 3 ปีที่แล้ว +1

    So much impressed by the expectations of the competitors...positive and teachable..👍

  • @haninegnyeeinatenafaki9687
    @haninegnyeeinatenafaki9687 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳኛዎቹም ተሳቀቁ እኮ ሰርተው ማሳየታቸው ያው ለነሱ ብለው ነው በዛውም እንዲማሩበት በማሰብ ነው 😍😍😍😍

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 ปีที่แล้ว +2

    Good show but very stressful. They need to give them 30min at least. They lady is confident I can tell. Good luck two the two guys 😃

  • @LovedbyJesus1900
    @LovedbyJesus1900 3 ปีที่แล้ว +3

    you judges are very amazing nd realy professional. can you please prepare a special moment Like inviting people who are interested in cooking but not shef sometimes? thank u!

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 3 ปีที่แล้ว +3

    ሙያቸው ግን ዋው

  • @jesuslordeysusnew4636
    @jesuslordeysusnew4636 3 ปีที่แล้ว +3

    It is great Really great Shift makabu End Shift antenna Really is great I love This program Really I'm coming soon in Ethiopia 🤩🤩🤩🙏🙏🙏

  • @hannatessema108
    @hannatessema108 3 ปีที่แล้ว +12

    please let them wear chefs cap especially the girls

    • @hiwotkefarge6952
      @hiwotkefarge6952 3 ปีที่แล้ว +1

      I think they will start after they get some of girls hair 😂😂😂

  • @ghionhailemariam6057
    @ghionhailemariam6057 3 ปีที่แล้ว +1

    Well done all of you. ሼፍ ሳምሪ congra

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ ዎናው ነገር ሰህተትን አምኖ በሚቀጥለው ማስተካከል ነው ሲቀጥል አብሮ የማይሔደውን ግበአት አያቀርብሙ ልብ በሉ እነሱ አለም አቀፍ ዘፍ ናቸው ባጠቃለይ ቀጥሉበት ደግሞ እንዳታቆሙት አደራ

  • @BTajiL
    @BTajiL 3 ปีที่แล้ว +2

    I'm getting addicted to this show. Im learning a lot from the judges Keep it up. It would be great if you open your own school😀

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ፕሮግራም በዩቲዩብ ነው የምከታተለው… እስከዛሬ ከተመለከትኳቸው ውድድሮች ይህኛው ልብ አንጠልጠልጣይና በጣም ማራኪ ነው… ውድድሩም ዳኝነቱም ያስደስታል… ባለሙያ ባልሆንም የአሁኑ ከባድ ይመስላል… እንዲህ አይነት ምግቦችን ቀላቅሎ መስራት ይቻላል ማለት ነው??

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 3 ปีที่แล้ว +1

    Chef 👩‍🍳 mkebebe ysrawe 😋😋

  • @ebdras5409
    @ebdras5409 3 ปีที่แล้ว +1

    Frezer nice to see you brother .... well done !!!

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 3 ปีที่แล้ว +3

    I love it 🥰

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 3 ปีที่แล้ว +1

    I love cooking..I enjoyed the show very much..the host looking nice today..I love your suit it is nice on you...

  • @sabatewelde1271
    @sabatewelde1271 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif sra benath mekbb sauce asayen endet endeserahew

  • @berihunnigussie3747
    @berihunnigussie3747 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳኞቹ ያስፈራሉ። በዴስቲቪ ቾፒንግ ቀጥታ የተወሰደ ነው ግን አቀራርጹ እራሱ ቀርፋፋ ነው።ዳኞቹ በጣም የወረዱ ቃላትን ይጠቀማሉ(ለምሳሌ እንዳይደብርህ ነብዩ ነው እንጅ አቅሮኛል ወዘተ ብቻ ብዙ መንገድ ተወዳጅ ማድረግ ይቻላል

  • @user-dx1ci5ue5v
    @user-dx1ci5ue5v 3 ปีที่แล้ว +5

    እባካችሁ ይህን ውድድር አንዴ መዝግቡና ውድድሩ ቀጣይነት ይኑረውና መጨረሻ አንደኛ የሚወጣውን ጠቀም ያለ ገንዘብ ሸልሙት(ሟት)

    • @semiramohammed1423
      @semiramohammed1423 3 ปีที่แล้ว

      መሆኑ እይቀርም በደምብ ሲጠራቅሙ

    • @user-ic8cw3oj4n
      @user-ic8cw3oj4n 3 ปีที่แล้ว +2

      ጥቅሙ ለአድ ሰው ብቻ ይሆናልአ ሁሉም ቁርስ ሲያረግ ነው ደስ እሚለው ተወዳዳሪም እሚኖረው ጥቅም ሲኖረው ነው

    • @user-dx1ci5ue5v
      @user-dx1ci5ue5v 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ic8cw3oj4n አይ ብዙ ምግብ ሰርተዉ ነዉ መሸለም ያለባቸው።

  • @user-wl6pd2us3c
    @user-wl6pd2us3c 3 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር እኮን ደህና መጣችሁ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 3 ปีที่แล้ว +1

    The background music is very disturbing please change it or turn it off thank you

  • @rabiatube3790
    @rabiatube3790 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ከሚለኝ ስራ ኩክ ማድረግ

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጡ ገበታዎች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-er2zr7xv5m
    @user-er2zr7xv5m 3 ปีที่แล้ว +2

    አተነህ የምር ስወደዉ❤

  • @eteneshayka5022
    @eteneshayka5022 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምወዳቸው

  • @aaddis4815
    @aaddis4815 3 ปีที่แล้ว +3

    ትይንቱ በጣም አሪፍ ነዉ እንዲያዉ በኢትዮጲያ ቋንቋ አምላክ በአማርኛ ብቻ ብታደርጉት ከልብ ካለቀሱ እምባ አይገድም

    • @user-ev6ij7pv5i
      @user-ev6ij7pv5i 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ግራ አጋቡንኮ

  • @adiskonjo2504
    @adiskonjo2504 3 ปีที่แล้ว

    Nice program I love it👍👍👍

  • @zdfamilyyoutube8905
    @zdfamilyyoutube8905 3 ปีที่แล้ว +5

    አረ በፈጠራችሁ እየሰሩ ጥያቄ አጠይቁ አሰሙኝምእዴ ደቆሮ ሁላ እጃቸውን ይቆርጣሉ ሰአታቸው ይሄድባቸዋል ያማችሆል !!

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 3 ปีที่แล้ว +7

    የካሜራ አቀራረፁና ጥራቱ ለዕይታ ይጋብዛል… አዝኛኝና ሳቢ ያደርገዋል… ለካሜራ ማኖቹ ራሱ አድናቆት ይገባል

  • @metagesassefa1447
    @metagesassefa1447 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳኞቹ ላይ ችግር አለ! ተንውዳዳሪዎቹን በፍፁም ማዋራት አይመከርም ምክንያቱም ውድድር ነው መጨረሻ ላይ ነው ማውራትም መዳኘትም ያለባችሁ

  • @suaadali1355
    @suaadali1355 3 ปีที่แล้ว +2

    Please show us in like 3mins at the end of the show, when the judges cook

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጡ ገበታዎች ግን አረ ደቂቃ ጨምሩላቸው የሰአት ማጠሩ እራሱ ድንግርግር ያረጋቸዋል

  • @user-ez3qb6de1y
    @user-ez3qb6de1y 2 ปีที่แล้ว

    መላጣው ሰውየ ደስ ሲል

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 3 ปีที่แล้ว

    Mekebel love you 😘😘 endezi kofeten yale wend des yelegal

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 3 ปีที่แล้ว +3

    ሦስታቹም አንደኛ ተሸለሙ ይገባቹዋል

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጡ ገበታ አንደኛ ናቹ ዛሬ

  • @ahuhup5028
    @ahuhup5028 3 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬዋቹ ዋው ናቸው

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 3 ปีที่แล้ว +2

    ይከ ፕሮግራም ውስጥ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @zedotubeziana8525
    @zedotubeziana8525 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ናችሁ ምረጡ ገበታ አዘጋጀች እንወዳችሁሌን የሰውየው ፊት ከበፊቱ ትንሽ ይሻላል ❤❤❤❤❤️❤️❤️

    • @user-xh7je8uo5n
      @user-xh7je8uo5n 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkk እንደኔ ልብ አልሽው

    • @mularmular8721
      @mularmular8721 3 ปีที่แล้ว +1

      ትህትና ጨምሪበት አቶ ወይም ሼፍ ዝንብሎሰውየውአይባሌም ለፍተው።የሔንንደረጃ የደረሱት ዝንብሎ ከመሪነት አላገኙትም እንካን በሞያ የሚበልጥሽንሰው(በእድሜ)ይከበራል ካጠፋሁ።ይቅርታ

    • @mularmular8721
      @mularmular8721 3 ปีที่แล้ว

      ታዴያ የፀጉር አስተያየት ስጪ ተቡለሻል።እንዴ? ያልተሰፃፈአታንቢ።ይሀሔንን ለቸኮሌት የተሳደቡሽ ነውርነው።

    • @zedotubeziana8525
      @zedotubeziana8525 3 ปีที่แล้ว

      እሺ

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 3 ปีที่แล้ว

    Congrats Samri 👍🏽

  • @sofiamussayusof300
    @sofiamussayusof300 3 ปีที่แล้ว

    Complimenti Ora sono bravissimi

  • @user-rm4qr2qg4q
    @user-rm4qr2qg4q ปีที่แล้ว

    ዉይ ጎበዝ ናቸዉ በተለይ ሤቷ እኔ ብሆን እሥካሁን እቃ እጨርሣለሁ በመሥበር ከጥቅሙ ጉዳቱ ነዉ የሚያመዝነዉ 😂😂😂

  • @user-vy4bn6fj2k
    @user-vy4bn6fj2k 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @gojobet577
    @gojobet577 3 ปีที่แล้ว

    Awo ejachewn sitatebu bina tru ena astemari new asigebut sitatebu ende bahl endilemed malet new danke.

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እንድህ ያለ ምግብ መማር እፈልጋለሁ ወይኔ ምንምኮ አላውቀው