"ይሄ ድምፅ ነበር የናፈቀኝ...በቃ የኔ ድምፅ ዛሬ ግብአት ውስጥ ይገባል"🤣🤣//ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Mirtu_Gebeta
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 39

  • @lielinayejualgaw196
    @lielinayejualgaw196 7 หลายเดือนก่อน +25

    እንደኔ ምርጡ ገበታን ማየት የሚመቸው?

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 7 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁ ሼፍ ናቸው ብላችሁ አታቅርቡ ተወዳዳሪዎችን። ምክንያቱም የሚሰሩበትን ምግብ ቤት ደረጃ ዝቅ ያደርጉታል ።አንድም በችሎታ ማነስ ሌላም የወጥ ቤቱን ንጽህና አጠባበቅ እና መዝረክረክ አደባባይ ያወጣል።

    • @almazali4784
      @almazali4784 7 หลายเดือนก่อน

      👍🌹

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነቷን እኮ ነው 😂 ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት ነው የምለው በምክንያት ነው😍😍 ዳኛዎቹም ጥሩ ናቸው 😍😍

  • @user-rb2he5zb2p
    @user-rb2he5zb2p 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማነው እደኔ ልቡ እየደነገጠ እሚጨርሰው እጃቸውን እዳይጎዱ እፈራለሁ ሰዓት ይፈጥናል

  • @RetaKut-nm1ud
    @RetaKut-nm1ud 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ለሁላችንም ሼፍ ዚ ድምፁ ይመቸኛል ቆንጅዬና ቀጭንዬ አሪፍ ሼፍ ባል ማግባት አፈልጋለው ምከንያቴም የምኖረው ስደትነው ሞያ የለኝም እሩዝ ከመቀቀልና ሽንኩርት ከመክተፍ ውጪ የተመቸው ላይክ ይስጠኝ።

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 7 หลายเดือนก่อน

      እና ወንዱ እዬሠራ ላበላሽ ነወዴ ግደታ መማር አለብሽ ሴት ልጅ ነሽ ሸፍ ብታገቢም ማወቅ አለብሽ

  • @user-ks1hk3tn8c
    @user-ks1hk3tn8c 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሼፎች ሙያችሁን አከብራለሁ ብዙ እየተማርን ነው እናመሰግናለን ግን እባካሽሁ እንግሊዘኛ ቀንሱልን የማይገባን ብዙ ነገር አለ

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወው ዛረረ 2ሁለተኛነኝ ሰላም ለሁላችሁም ይሁን በተለይ የመዳም ቅመሞች ሀሳባች ተሳክቶ እኛም ለዝህ ውዲዲር ያብቃንጨእና ሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ አስቡኝ ትንሽ ጭቅላይነኝ ያሳካልሽ በሉኝ በተረፈ እወዳችሁለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልኝ❤ አሜን

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 7 หลายเดือนก่อน +2

    Pleassssse change the backgrounds song, do something smooth or classical. You are playing a war game song😁
    Cooking is Love not aggression 🙏💟

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 7 หลายเดือนก่อน +2

    የፈጣሪ ያለ ምን አይነት ጉድ ነው የፓስታ ጉዳይ 🤔🤔

  • @hayatjuhar7864
    @hayatjuhar7864 7 หลายเดือนก่อน

    ፂምና ምግብ ምን አገናኘው ይልቁንስ የሴቶችን ፀጉር አሸፍኑ የመብነን እድል ስለሚኖረው

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጡ ገበታ ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ ሼፍ ሄኒ ሼፍ ማቲ ሼፍ መክብቤ የኔ ምርጦች መክብቤ እደዚ አትጥፋ የዛሬዎቹ ደሞ የመክተፍ ውድድር መስሏቸው ነው እንዴ 10 ደቂቃ ሙሉ ሲከትፉ የነበረው 😂😂😂😂😂 ደሞ የተሰጣቸው ግባአት እኮ በጣም ቀላል ነው ደሞ ሚያስቁኝ እኮ አሸንፋለው ብለው ሚፎክሩት 😂😂😂 ዛሬ አልተሳካም

  • @user-yz5gh5jn3j
    @user-yz5gh5jn3j 7 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያዉ ግብአት በጣም ቀላል ነዉ

  • @user-rp3mi3kh8r
    @user-rp3mi3kh8r 7 หลายเดือนก่อน

    እኔየመዳብ ቅመም ሀገርስገባ መጥቼ ተወዳድሬ የሼፍ መክብብን ቢላ መውሰድ ምኞቴ ነው ❤

  • @shibeshiyimam708
    @shibeshiyimam708 7 หลายเดือนก่อน

    Good decision

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b 7 หลายเดือนก่อน

    ምነው ፀሀ የሰራሺው ምግብ ለመቅመስ እየከበዳቸው ለቀጣይ ዙር አልፋለሁ ማለትሺ ሆይ ጉድ ሶስታችሁም ወድቃችኋል

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 7 หลายเดือนก่อน

    እረ ፡ ፀሀይ ፡ ትገርማለሽ

  • @user-ss1kg9dp6u
    @user-ss1kg9dp6u 7 หลายเดือนก่อน

    ፀሀይ😂😂😂😂😂

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c 7 หลายเดือนก่อน

    እነዚም አዉን ሼፍ ነቸዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂ለነገሩ ደቅቀም አሶቸወል መሰለኝ😂😂😂😂😂😂

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬወቹ በፋር ናቸዉ ይህ ሁሉ ከስተያየት ተሰቷቸዉ አሸንፋለሁ ብለዉ ቁጭ

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 7 หลายเดือนก่อน

    አሁን በእነዚ የተሰራ ምግብ ነው የምንበላው አይይይይይ😢😢

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c 7 หลายเดือนก่อน

    አች ግን ያሼፍ ዚ ድምፂ ነዉ ነፍቆሺ ያነበረዉ😂😂😂😂😂 ግን ጓቦዞች ነቹ

  • @hayu684
    @hayu684 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሼፍ ሄኖክ ግልጽ አይሆንም አይሆንም ነው ሲናገር እንቅጭ እንቅጩን ሸፍ ማቲያስ እና ሼፍ መክብብ አስተያየታቸውን በደንብ ያጠጧቸዋል 😂😂😂ሸፍ ዚ ድንጉጥ ይላል ሲዳኙ 😂ዴስ ትላላችሁ እኔም ብወዳደር ደስ ይለኛል በቅርብ እሄዳለሁ የመዳም ቅመሞችን ወክየ

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 7 หลายเดือนก่อน

    ድፍረቱዎ ወጥ የሆነ ፖስታ ሰርታ አልፋለው አላለችም😅😅😅😅😅

  • @user-qo1ms7jf8k
    @user-qo1ms7jf8k 7 หลายเดือนก่อน +1

    wy shef ziye endet enerasu endemwedh fetari edmena tena ysth. and ken enem ategeb hogne endwdadr fetari endiredagn selote new.

  • @bemnetgetnet9200
    @bemnetgetnet9200 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 7 หลายเดือนก่อน

    ጉደኜ ሼፍ ዚ ከየት መጣልህ ድምጽህ ግባት ውስጥ መግባቱ ነው

  • @amarechhiruy5072
    @amarechhiruy5072 7 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ ዝርክርክ ያሉ ሼፎች እፕይ ሼፍ ድንቄም ሼፎች። እነዚህ የሰሩትን መቅመስ ራሱ ይቀፋል

  • @etsubwondesen9565
    @etsubwondesen9565 7 หลายเดือนก่อน

    endekeld eko sus yazegni yemer betam nw mayew

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y 7 หลายเดือนก่อน

    🤔😢

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 7 หลายเดือนก่อน

    Aye shaf bilo zim tacawetubat baa pasetaw😂😂😂😂😂😂😂

  • @saragebremichael8253
    @saragebremichael8253 7 หลายเดือนก่อน

    Ene Gina lemendnew yalfew video aytewe yemayemetu

  • @Anumma572
    @Anumma572 7 หลายเดือนก่อน

    Dangochu Adenkachualu

  • @shibeshiyimam708
    @shibeshiyimam708 7 หลายเดือนก่อน +1

    አዲሱ ማስታቂያችሁ ሳቢ አይደለም

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 7 หลายเดือนก่อน

      እስይ ለኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ይደብራል

  • @user-uj7hi8dq9o
    @user-uj7hi8dq9o 7 หลายเดือนก่อน

    ከቸለቹ ስለ ምግብ አዉሩት እንጂ ስለ ፂሙ አተቆሽሽ የነንተ ሴቶች የጥፍር ቀለም ዊገቸዉ ተሸክመዉ ሱመጡ አትነገሩቸዉም

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 7 หลายเดือนก่อน

    ሼፍ ከሆኑ በእውነት?

  • @Asaa-sx5ki
    @Asaa-sx5ki 7 หลายเดือนก่อน +1

    የማዘር ቤት ምግብ አብሳዮች፤ በስንት ጠአም!!