اللهم صل على محمد وآل محمد الطيبين الطاهرين صلوات ربي وسلامه ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam tichilalehi Artist Efrem, berta, yihenin program yayachihu leloch endidersachewu binadergi, ejig sefi tmhrt alewu! Edme ena tena le sew lijoch hulu!!
TOMORROW IS ANOTHER DAY. STOP WORRYING STARTS TO LIVING. LIFE IS CHANGING WINING IS CHANGING FOR OTHERS NEEDS TO SUCCEED. THANKS VERY GOOD SHOW. BROTHER FROM ERITREA
Wow. I will write a comment when I get home. This is so deep and very thoughtful. Excellent 150 out of or 100 stars I gave. I watched it while my wife is shopping in walmart. Then the Lord provided 5 Latin American people in the parking lot and I just finished sharing testimony and prayed with them.Because I am an ambassador of Jesus. They all are from Honduras and spoke and prayed in their languages. God is Great and I love Him from my heart .He gave me His son Jesus. His grace is sufficiently enough in my everyday life. I love you all ,what a beautiful drama.Stay blessed
What a great talent , very educational and entertaining, clear and direct message to all Ethiopian. Listen carefully, do your research before taking any action. Respect Tesfahun!
ተስፋሁን ከበደ፥ያየሰው ሽመልስ እና ኣበበ ባዩ በጣም የማደንቃቸው የብቃት ሰዎች ናቾው። I am from Tigray💖
ይህ እጹብ ድንቅና አስደማሚ ከያኔ ጥበብ ምን ዓይነት ኃይል እንዳላት ስላሳየን የላቀ አክብሮቴንና ልባዊ አድናቆቴን ስገልጽለት ክብር ይሰማኛል ።
I appreciate all the time a very good lesson.. GOD BLESs
ይህ ልጅ ይችላል ። አንድም ቃሉ የሚጣል የለውም። አስተማሪ ፣እዝናኝ፣ዘመናዊ ቀልድ ነው። በጣም ነው የወደድኩት
ጆሮ ያለው ይስማ
እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናገራል
ይሄ ልጅ ድንቅ ነው!!!
Pool p0p0p0}}} o0
P0m00) 0m
/
ድንግል ትጠብቅህ የምትናገራቸው ቃላቶች ልብን የሚነካ ነው
اللهم صل على محمد وآل محمد الطيبين الطاهرين صلوات ربي وسلامه ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስከዛሬዥአመለጠኝ ወድሜ ዋው የሚደቅ ነው ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
ያንተ ሃሳብ ሊፈፀም በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ቀርተዉታል ዋዉ እዉነት ያሸንፍል 👍
በጣም ትልቅ መልክት ነው ሰከን ብለን እናድምጠው በተረጋጋ መንፈስ ልጁ በጣም ጎበዝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ሀገራችን በክብር ለዘላለም ትኑር ።
ምርጥ ሀሳብ ምርጥ አቀራረብ
ይሄ የሚያስቅ ሳይሆን የሜያስለቅስ ነው ማሽላ ሲያር ይስቃል አሉ ምርጥ ሰው ነው ፈጣሪ ይጠብቀው ትናንት እና ዛሬ ኢትዮጵያ ላይ እየተሰራ ያለውን ቁልጭ አድርጎ ያሳዬ ኮሜድ👍
ፍራሽ አዳሽ እጅግ ድንቅ መልክት ነው በርታ
##ድንቅ_የናዝሬት ልጅ
Ye nazret lej new ende ?
@@mikiasamanuel5262 awo
@@elzaethiopia4012 pppppp
ኑርልን ብቸኛዉ መጽናኛችን
የምትጠቀማቸው ቅኔዎች ይመቹኛል አድናቂህ ነኝ
ትችላለህ ምታነሳው ሀሳቦች ለገባው ጥሩ መልእክት አለው ዋው ሁሌም ሳልሰለች በመገረም ነው ምሰማው በርታ
ማህበረሰባችን ይህ ነው መገለጫው! ጎርፍ!
በስመአብ የቃላትም ጮማ የቃላትወርቅ ዘድሮ አየው በልብ ውስጥ የሚዘልቅ ትችላለህ ቃላት የለኝም ለአድናቆቴ ባለስልጣን መሆኔን ጠላሁ አቦ ተባረክ ሰካራም ሁሉ ሰካራም እዳይመስልህ የውስጡን እሳት መተፈስ ሲያቅተው ይወድቃል ብዙ ባይጠጣም ሰካራም ይባላል ሰካራምን ጠጋብለህ ጠይቀው እውቀት ትዘርፋለህ
ፍራሽአዳሹ እናእሽቱ ምርጥ መምህር ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በእውነት
ከምር ተሰፋሁን የኔ ዘመን የትዉኔት ንጉሰ ነዉ 🙏
ደግሜ ደጋግሜ ነው ሁሉንም ያየሁት ምን አይነት ድንቅ ስጦታ ነው፤ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ፤ ላወቀበትና ለተረዳው ጥበብ ትጮሃለች በጥበብም ቃሏን ታሰማለች።
ነፍስ ነገር እኮ ነህ ሺ አመት ኑርልኝ
...you Make us Lough but our tears speak volumes. I raise my hat to you. Indeed Satire at it's best
በእውነት በጣም ነው ምወድህ እያሳቁ ቁም ነገር በርታ! !
ወላሂ አያስቅም ያስለቅሳል በትክክል ለወጣቱ ትልቅ ትምርት ነው ልብ ይበል ልብ ያለው ሰው
የምር ድንቅ ተሰጥኦ በርታ ሳላደንቅህ አላልፍም
ዋው ወንእማቺን ቅኔውን በሳቅ አዋጂተክ የተናገርከውን ነገር ከገባቸው ባለተረኞቹ መንጎቺ በጣም ይማሩበታል በጣም ጎበዝ ወጣት ነክ በርታልኝ እሺ
ይኸንን ግጥም መስማት ሳይሆን ማዳመጥ ለገባዉ መልካም መግለጫ ነዉ በትክክል ነዉ የተነገረዉ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት
የጥበብ ሃይልነትን ነው ያሳየሀን ወንድሜ በጣም በረታ።
ሙለታ
በጣም፣ጎበዝ፣የጥበብ፣ምጭ፣ነህ፣ብዙ፣ያስተምራር፣
ምንም ቃል የለኝም : እግዚአብሔር ይባርክህ:: 💚💛❤️
ከlike ውጪ ምንም አልልም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ነው። ይሕን። ልጀ። የምንወደው። ግን። በጣም። ቁይቱ ነው። የሚመጣው። ለማንኛውም። በርቱ
በእውነት ጀግና የጥበብ ሰው ነህ!
ጎበዝ ደስ የሚል መልክት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅክ ⛪💒⛪💒⛪💒
Art or Tobia I enjoy you to much thank you..I love your show..thank you
በነፃ ሀሳብና: በሰከነ መንፈስ: ኢትዮጵያንና ኢትዮያዊነትን: እናድምቅ!ወርቅ የሆነ መልእክት ነው!
ጥቁር ሰው
ዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠ
Iil
li
አናመሰግናለን፤ሰላምህ፤ይብዛ፤ደስየሚል፤ትምህርት፤ነው፤ቀጥልበት
በጣም ደስ የሚል መልክት የገረመኝ ድስላይ የምታደርጉ ለምነው ግን እረተው ደስ የሚል ልጂ
ዋው ለአስተዋለው ትልቅ ትምህርት ነው የአሁኑን ጊዜ የሚያመለክት
ማነው ፍራሽ አዳሽን እንደኔ እንዳዲስ እየደጋገመ የሚያይ
በጣም የሚገርም ችሎታ ያለህ ሰው ነህ........... የምታነሳው ሀሳቦች የሚገርም ነው...... እውነት ጥበብ አንተ ጋር ነው ያለው፡፡ በርታልን ወንዳታ!!!!!!!!!
Betam tichilalehi Artist Efrem, berta, yihenin program yayachihu leloch endidersachewu binadergi, ejig sefi tmhrt alewu! Edme ena tena le sew lijoch hulu!!
ሰለሚ ሰለሚ ተሲፈሁን ከበደ ። ዪዘትን ከቢዘት ፣ ጥረትን ከክቢደት አመልቶ የሰጠክ
Amsterdam TV Ethiopia 🇪🇹 Love
ዋው ሰው ሁን እውነትም ሰው መሆን ያዋጣ እናመሰግናለን ከልብ
እውነት ነው ሰው ያድርገን ሰው እንሁን በጣም ደስ ይላል ።
የዘመናችን ታላቅ ሰው!
TOMORROW IS ANOTHER DAY. STOP WORRYING STARTS TO LIVING. LIFE IS CHANGING WINING IS CHANGING FOR OTHERS NEEDS TO SUCCEED. THANKS VERY GOOD SHOW. BROTHER FROM ERITREA
ምርጥ ልጅ በዚህ ዘመን መገኝትህ ይገርመኛል ፣
ደስታ አስመላሽ በጣም አሪፍ ተሰጥኦ ነው ያለህ እውነት የልብ አውቃ ነህ ፈጣሪ በደስታ ያኑርህ! አርትስ ተቪ እናመሰግናለን ጥሩ የኪነጥበብ ፕሮግራም ነው ምስራቅ የጥበብ ሰው ምን እንደሚመርጥ ያውቃልና!
በርታ ትክክል ነው
Ye Ewunet mirit sira 👍👍 Keep it up my dear brother 👌👌 Fetari Ethiopianina hizibochuwan yitebikilini melikam libi yadilen 🇪🇹 💚💛❤
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ሰው ሆነው እንደሰው ለማያስቡ መልእክቱ ከገባቸው ይቀየሩበት
መልኩቱ ከገባቸው ከምትይ ከገባን ብትይ ትህትናን ያሳያል። መልክቱ ለሁሉም ነው የምን እራስን አውትሳይደር ማድረግ ነው። ችግር ያለው ከአንድ ሳይድ ብቻ ማድረግ እና እራስን ንፁህ ነኝ ማለት አገራችንን ከጥፋት አይታደግም።
Day
ቃለህይወት ያሰማልን
ሰምና ወርቁን የገባው ይፍታው
እንድህ ነዉ እያሳቁ እያዝናኑ መሬት ላይ ያለዉን እዉነት መናገር አደንቀሃለሁ!!!
ውይ ይሂ ሰውየው ውስጤ ነው ፍጣረ ዘላለም ይኑረክ
Wow. I will write a comment when I get home. This is so deep and very thoughtful. Excellent 150 out of or 100 stars I gave. I watched it while my wife is shopping in walmart. Then the Lord provided 5 Latin American people in the parking lot and I just finished sharing testimony and prayed with them.Because I am an ambassador of Jesus. They all are from Honduras and spoke and prayed in their languages. God is Great and I love Him from my heart .He gave me His son Jesus. His grace is sufficiently enough in my everyday life. I love you all ,what a beautiful drama.Stay blessed
እቦይመችህ
Mekonnen Wolde በአማርኛ የሚናገረው ከገባህ በአማርኛ መጻፉን ትተህ ለምን በእንግሊዝኛ ጻፍክለት ? በነገርህ ላይ የምጽፍልህ ኤርትራዊ ነኝ::
የምትገርም ልዬ ፍጡር። ይህ መታደል ነው የሚገርም ብቃት።
ዋው ዋው አድናቂህ ነኝ ! 4ቱ ነገዶች
“......ቅጥያና ማዕረግ የለሌን በሰውኛ መሰረት ላይ የቆሜን እኛስ ተራችን መቼ ነው የምደርሰው??????”💚💛❤️
ድሮ ነበራችሁኮ ሃገሪትዋ እንደማይሆን አድርጋችሁ ላንዱ ጡቱ ላንዱ ታሪኩ መሬቱ ሸጣችሁ አቀያማችሁ አንድ ሃገር እያላችሁ አፍናችሁ የታፈነው ፈንድቶ ይሄው ለዚህ በቃን በናንተ ደሞ አለማፈራችሁ ተበዳይ በቀል ይቅርብኝ ብሎ ዝምባለበት ይቅርታችሁ እንኳን አልጠበቀም አሁንም ባንዴራ
ቅዋንቌ
አ አበባ
የኛ ተራ እያላችሁ የረሳውን ቁስሉን እያደማችሁ ለበቀል ትነስሱታላችሁ
@@tag7152 ማን ጠራህ? የዚህ ልጅ መልክት ትክክል እንደሆነ አረጋገጥክልኝ።
Tesfanuh kebede, indeed,I support you much more than any body you.
Very informative and presented well. Thanks!!
በርታ ሁሉም ያምርብሀል ሠላምህ ይብዛልህ
❤❤❤አንደበትህ ይጣፍጣል ብዙ ብቃት አለህ😂
ልበና:ላለው:ምርጥ:ወጣት:ነህ:በርትልን
Wow! Hard to remember all these thanks keep it up.👍💚💛❤👍
ናዝሬት ያፈራችው ድንቅ ልጅ
የናዝሬትልጂነው?ዋው ያለማድነቅ አይቻልም እሸቱን ሥንል የባሠ መጣ የትነው የሚያሣየው በናትህ
ድንቅ ብቃትና ተሰጥኦ በእውነት አድናቅህ ነኝ በርታ
ድንቅ ብቃትና ተሰጥኦ በእውነት አድናቅህ ነኝ በርታ
ምን አባቴ ላድርግልህ እርምጃ እድሜ ተመኝሁለህ
ክፉ አይካህ "ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ "
ሙድድድድድ
በጣም ጉበዝ ነህ በርታ
በጣም ምርጥ ቅኔ ነው
እግዚአብሔር አክሎ ጥበብን ያድልህ በጣም አሪፍ ደስ ነው እሚለው
ምርጡ በዚሁበመቀጠል የነገን ምርጥቀን አብስር
ወንድማለም አንደበታችን እኮ ነህ እመብርሀንን
ምን ያህል የጥበብ ሰው ነክ የውስጤን ነው ያየክልኝ
I don't have any words to say. This Genius guy
P mnkhu . No kiki...
6th
እድሜያቹ ምን ያህል እንደሚሆን ባላውቅም ጥሩ ነው በርቱ::
የነሱንስ እድሜ ማን ያውቃል ብለህ።
በጣም ከመውደዴ የተነሳ እየተደጋገምኩት ነው
Just fantastic...what a gift. His mastery of the language is unbelievable.
እውነት የተለየ እውቀትና ጥበብ አለህ እደግ
I don have words, you are really amazing, Thank you so much !
. ،
ልዩ ልጅ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅክ
ሰወድሺ የመረካቶ ልጅ የአንዋር መሰሲጊድ
What a great talent , very educational and entertaining, clear and direct message to all Ethiopian. Listen carefully, do your research before taking any action. Respect Tesfahun!
አጀኢብ ነው ምርጥ ገለፃ የመርዘኛው የአብይ ትርክት ነበር የዋሁ የአማራ ህዝብ የተፈጸመበት ክህደት እንድህ ነበር አማራ ሆይ የጥንት አባቶች አማራ ብለው አልሞቱም ኢትዮጵያ ብለው ነው ተነሱ ንፁሀኖችን እንታደግ አብይና መንጋወቹን ሀገራዊ ፍቅር ኢትዮ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እናሳያቸው
ይመችህ ወንድሜ ኢትዮጵያዊ ነህ
ጀግነህ
ከምነግርህ በላይ
አቤት፡ሠላምህ፡ይብዛ፡፡
Yezih Sefer Sew= Ethiopians and he put We Ethiopians exactly where we belong 👍
ዋውው በጣም አሪፍነው ከምን በላይ ሰው መሆን ይበልጣል በትክክል በርታ
Wow, Excellent Piece of Art.
ሰላምህን ያብዘው አቦ እስኪ ንገራቸው
Wow very interested and intellectual activity's . long live to you
I like him speechless keep up !!!
እያየንህ እደግ ጀግና ነህ
اللهم صل على النبي محمد صلى الله
አንደኛ ምርጥ ስው
ግሩም ነው በእውነት
I love this guy! 💚💛❤️👍👌🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💚💛❤️
ማኛዬዬዬ
በጣም ምርጥ መልክት አለው
ምርጥ ሰው ታዳ መንጋ መቸ ይገባዋል ሰው ያድርግህ