ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እመብርሀን ትጠብቅህ ማተብክ እራሱ ውበትሰጦሀል እናትልጁይጠብቁህ
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷you are the best my brother 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁሌ ብስማህ ብሰማህ አልጠግብህም ሪጣሪ ይጠብቅህ
የዚህን ልጅ ቅኔ ስወደው በጌታ ሰላምህ ይብዛልኝ ክርስቶስ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ 🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄ ነው ጨዋታ የጥንቱ የጧቱ!ባህላችን ወጋችን አማርኛችን!ለሰላሳ ዓመት የተቀበረው አነጋገራችንትንሣኤ የሚያበስር
አማርኛ ተቀብሮ ነበር እንዴ? ኧረ ተው!!😡
ትችላለህ በርታ ወንድሜ
ብጨርሰው ኖሮ ቅኔዉን ተምሬከዘረፉት እኩል እሆን ነበር ዛሬ።😍ህሊናዬን ሸጬ ብልጥ ከምሆን ሞኝነቴ ይሻለኛል!!!❤
ዋው ተስፍሽ ቃላት አጣሁልህ ጎበዝ ጥበብን በጥበብ አስዋብካት ቀልድ የሚመስሕ ግን ቁምነገሩ ትልቅ መልእክት በሰው ልብ ውስጥ መትከል የቻልክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
Please, care of this precious mind. U are hope of Ethiopia. Full of wisdom and arts. May the almighty God protect you from substances and evils.
ከ100 ግዜ በላይ ደጋግሜ አይቼ እንኳን እንዴ አድስ እየሆነብኝ ነል
ሀገሬን ሁልግዜ ሰለምታደምቁልኝ የውሰጤን ሰለኢትዮጵያ ሰለምትናገሩልኝ ሁሌ አመሰግናችሆለሁ አከብራችሆለሁ በዚያች ምድር የበቀልን ፍቅርሸ ሰላልወጣልን መተኪያ ሰላላገኘን ሁሌም ሰለምትናፍቂንኢትዮጵያዬ ባንዲራሽን ይዘን በራሳችን ላይ አሰርንሸ በአንገታችን ላይ አረግንሸ በጆሮአችን አንጠለጠንልሸበመላ ሰውነታችን ለበሰንሸ እዩልን ተመልከቱልን አልንሸፍቅራችንን በእንባ ገለጥንልሸሲጠሉሸ እያመመን ሲነኩሸ አየቆሰልን ደሰ ሲልሸ ሰንደሰት ከፍታሸን እየናፈቅን ይሀውበሰው ሀገር አርግዘንሸ እንኖራለንወይ አልወረድሸ ወይ አልወለድንሸ በውስጣችን ተቀምጠሸ ታበከነክኝናለሽጭንቀታችን ትካዚያችን ህመማችን ሆነሸመቼ ይሆን ወልደንሸ የምንሰቀው ጎረቤት ሀገር መጥቶ እነኮነ ደሰ አላችሁ የሚለውአረምን ይሆን ኢትዮጵያዬ በሆዳችን ሸል ሀኖ የሚገላበጠውታይቶ ተሞክሮ ተለፍቶበት ያልተገለጠውሰንቶቻችንን በራሰ ምታት በጨጎራ በሆድ ህመም እያሰመሰለ በሰው ሀገር ላይ የሚንከራተተው በቤታችን በህብረተሰባችን ሰላም አጥተን የምንኖረው እፎይ ለማለት ሰላም ፍቅር እረፍት ፈልገን የምንጨነቀውአዋቂዎች ያልተረድት ሀኪሞች ያላገኙት ምን አይነት ሚሰጥር ምን እንቆቅልሽ ተፈጥሮብን ነው ያልወለድንሸበዛቾ ምድር ተፈጥረን ነው አኮ የፀነሰንሸበመጠበቂያችን እንቆማለን አማኞች ነን እናምናለን ነገር ሁሉ ደግሞ ለበጎ እንደሆነ እናውቃለን ለሁሉም ግዜና ገደብ አለውናየጭንቀት ግዜ ያበቃና ሙሴን እንዳዋለድ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ይበዙና ወልደን እናይሻለን ለሌሎች ሀገሮች በረከት አንሆንና
ከዚህ ልጅ በስተቀር ምንም ነገር ደግሜ ማየት አልወድም በጣም በጣም ይችላል !
በትክክል ህሊናን ጠብቆ ድህነት ምንም ዓያደርግም ።
መታደል ነው ይህን ልጅ መታደም!!😍 ይህ እራሱ ለአይምሮ መታደሻ ነው!!
በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ችሎታ አለህ
Misraq Terefe ,, egna Qonjo ty emenete , tebareki
ስለአስተማሪ አና አስቂኝነቱ ምስጋናን ለማቅረብ ቃላቶች የሉም!!!!!!!መመስገን ያንሰሃል።
ዋው በጣም አዋቂነህ ኑርልን
በእውነት እንዲህ ጥበብን ስናያት እንዴት ነብስ ያለመልማል አትጠገብም
በስመአብ ይሄ ልጅ ይችላል ዋዉ በርታ ጥበብን እንዲ ነዉ እንጂ መጠቀም
በስመአብ ምን አይነት የልጅ ቅመም ነው ዛሬ ገና ሳየው የልጅ አዋቂ
0
Nice bro
@@samsunggallery2358 ⁵
1
ደጋግሜ አይቼህም አልጠግብህም ልዩ ነህ በስማብ መታደል ነው ቃል የለኝም
That is exactly my feeling
@@solomonkeffa230 111
ተደምጠህ. የማትጠገብ. ነህእላህ. ይጠብቅህ
በእውነት በእውነት እኔ ይህንን ልጅ እና ይህንን ቪድኦ ዘግይቸ ባየውም ያየሁትን በጣም ከማድነቅና ችሎታህን ይደግልህ ፣ይመንድግልህ እያልኩኝ የደበዘዘውን የኢትዮጵያ ባህልንና የአነጋገራችን ዘይቤን ስላስታውስከን ከልብ አመሰግናለሁ በርታ
የማይጠገብ ወግ። በጣም ታለንት አለህ።
jegina iko nesh tesfish proud of you
ሁሌም ባየው እማይሰለቸኝ !!!!እንዴት እንደምወድህ እኮ!!!!
Tikikil! Enem degagime new yayehut!Dink sew new!
ጠክርምርጥልጂ
መገን የአድየ ስራ ዋውውው እዲህ ያለ ጥበብ የሰጠ ልኡል እግዜአብሔር ይመስገን አሜን
ዋውውውውውውውው ጎበዝ
ዋዉ በርታልን
እጅግ አዝናኝና ጥሩ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ!!!!
Leza alesh bro berchy !
#ድንቅ_የናዝሬት_ልጅፍራሽ አዳሹ እጅግ ምርጥ ስራ ነበር በርታ
kal kaly የናዝሬት ልጅ ነው እንዴ ?
@@firstbornnet NO HE IS ETHIOPIAN
@@a.tibebu5009you well said bro! አምላክ አስተሳሰብህ አይለውጥብህ !
@@a.tibebu5009 አማራ ኦሮሞ አለለም እኮ የናዝሬት ልጅ ማለት ችግር የለብኝም
አቦ አንተ ልጅ ሠላምህን ያብዛው፡ የምር ትችላለክ በርታ
♥💞👌💪
ይሄ የድንግል ማሪያም ስቶታ ኑርልን በርታ
ይገርማል ደስ የሚለው ፖለቲከኞችም ቁጭ ብለው ያዳምጣሉ
አቦ የወለደችኽ ትባረክ ተስፋሁን እውነትም ተስፋ ነኽ ስምን መላእክ ያወጣዋል ማለት እውነት ነው
አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪውን ሲያገኝ እኮ እንዲህ በመስመር በመስመር ለሚናገረው ውበትን ያላብሳልአማርኛውን ለብሰህዋል🙏
ጥበብ ልጇን ጠርታ ስላሳየችን እናመሰግናለን; በጣም አስገራሚ ሰምና ወርቅ ነው: ጎበዝ ልጅ በርታ።
ዋውውው አንደኛ
አንተ ልጅ ስወድህ እድሜ ይሰጥህ
ትክክል ይቺ ለጋላወች መቼም አይገባቸው ምንግዜ ጠጥተው ምንግዜ ሰከሩ የህዋሃትን ጌም ለመድገም የፈለጉት እነዚ አይጦች
እያጨበጨብን ገና ሳይናገር፣ጠገብን እያልን ገና ሳይጋገር፣አጨብጭቡ ሲሉን እያጨበጨብን፣ነጋላቸው አሉኝ እኛ ጨልሞብን።ምንጭ፦ ፍራሽ አዳሽ 2 ተስፋሁን ከበደ።ሳዳምጥ ልቤን የነካችኝ ቃል ናትና ፃፍኳት።
እወድሃለሁ
ምርጥ ልጅ ነው፡ ሰላሙን ያብዛለት አቦ!!!የልብ አውቅ የሆነ ልጅ!!!ትችላለህ!!!
ምንም የሚጣል ቃል የለህም 👏👏 የልብን ነው የምትናገረው❤❤❤
Wow amazing......good job....
አረ ይመች በርታ
ትለያለህ ምርጥ የጥበብ ሰዉ
አቦ! ጎበዝ 👏👏👏 ጎበዝ። ነብሴ ነህ!!! ቱ....ቱ....ቱ....
ተስፍሽ አንተ ትለያለክ አቦ ይመችክ ያራዳ ልጅ👏👏👏
መቸም የማጠገብ ልጅ ፣እድሜ ጨምሮ ፣ጨማምሮ ይስጥህ !!
Yetemare yetemeramere comedian malet endeh naw!...tebarek
ይህ ዝግጅት እያዝናና ያስተምራል
Amharic is an exceptional language!! Thank you Tesfahu!! 🥰
ትክክል አማርኛ ልዩ የመግለፅ አቅም ያለው ቋንቋ ነው። በተለያየ መንገድ መጠቀም ይቻላል።
ዋዉ አሪፍ ነዉ በርታ ይመችህ
ምርጥ አቀራረብ
ብሰማህ ብሠማህ ይማለሰለችህ👌👏👏
ዋው አዝናኝና አስታማሪ መልእክት ነው
ዋው የሚመቸኝ የአነጋገር እስታይል
በጣም ጀግና ነክ ትችላለህ በማሳመን
የምትወደድ ልጅ ነህ
በጣምነውየሜወደሕ
ምርጥ ሰው.... ሰምተው የማይጠገብ
ጥሩ አስተማሪ መለክት ነው የተናገርከው ልብ ያለው ልብ ቢል ጥሩ ነው
Wooow u r so talented. Ur word at place. Katelbat
My lovely & awonderful born artist is Tesfahun Kebede l love & honour all your works of art
# Begeta min aynet talent new yihe...........gerami lij new.
ሠላምህ ይብዛ የአራዳ ልጅ😀😀😀😀 ተክነኸዋል ንገራቸው በቅኔ በአሽሙር ለመሪዎቹ 👏👆👆👆👍✌😀😀😀
በድጋሚ ትመቸኛለክ አሪፍ ነው በርታ
Great job bro wddddddd so much👌😄😄😄😄
God i'm in love with tobiya poetic jazz...God bless y'all
I love too ene milew ye gibresedom milikitu kegerba mi dnew lib bileshwal ehite.
@@geletuwakjira140 no i didn't ena asbewbet aymeslegnim...i hope that they didn't do it intentionally...eneja let's be optimist about it
Wow egig betam gobez lij berta techilalehe ❤️😙👍sewdehe
Blessings to You brother. That was deep!
ሠላምህ ይብዛ ባለህበት ዋውውውው ክክክክክክ
ዋው አድናቂህ ነኝ
Kalatoch yatruyal min biye ladinkih endew bedefenaw yenazret lig nek 😍😍😍😍😍😍👌
ውይ እድሜህ ዪርዘም ደስ ስትል
Enamesegenalen. Program azegaguwan derbaba Ethiopian ehet nat 🙏🏼
Real Ethiopian,ever!
በጣም ተመቺቶኛል ዋው 👏👏👏👏
ተስፋሁን ከበደ! you are amazing!
Bezu etebkalhu kante yene ambesa thanks
wow unbelievable, betam desyelal im proud of it
ከማንነትህ ደጅ ሰው መሆንን አስስ! ተስፋህ ይለምልም አቦ፡፡
Absolutely brilliant... I loved it!!! Wow..........m
ምን አባቴ ላርግህ ለየት ያለ ተሰጥዖ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ለሂሊና መኖር እንዲህ ነው
Thank you Tobia that was great
ዋዉዋዉዋዉ ጀግና
የኔ አባት ስወድህ ሠላምህን ያብዛው
ዋው ጎበዝ
የሚገርም ነው ለመግለፅ ይከብዳል ምርጥ ሰው ቀጥልበት!!!
God bless you ! You are the bast!
በጣም ደሥ ይላል
አቤት አንተ የ ናዝሬት ጀግና ይመችህ አቦ
Wow, He is amazing. Good job!!
beretalegh tuuuuu ke ayen yawetah wendeme
ወይኔ ኢዬ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ልክልካቸውን ነው የሚነግራቸው በሳቅ መልክ እኔ ተመቸኝ በርታ ክክክክ
ተስፍሽ ምርጥ ነህ
ሥረዬንአረሱሕ
I love it soooooo much
በጣም ምርጥ አስተማሪ አዝናኝ ነው
እመብርሀን ትጠብቅህ ማተብክ እራሱ ውበትሰጦሀል እናትልጁይጠብቁህ
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷you are the best my brother 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁሌ ብስማህ ብሰማህ አልጠግብህም ሪጣሪ ይጠብቅህ
የዚህን ልጅ ቅኔ ስወደው በጌታ ሰላምህ ይብዛልኝ ክርስቶስ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ 🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄ ነው ጨዋታ የጥንቱ የጧቱ!
ባህላችን ወጋችን አማርኛችን!
ለሰላሳ ዓመት የተቀበረው አነጋገራችን
ትንሣኤ የሚያበስር
አማርኛ ተቀብሮ ነበር እንዴ? ኧረ ተው!!😡
ትችላለህ በርታ ወንድሜ
ብጨርሰው ኖሮ ቅኔዉን ተምሬ
ከዘረፉት እኩል እሆን ነበር ዛሬ።😍
ህሊናዬን ሸጬ ብልጥ ከምሆን ሞኝነቴ ይሻለኛል!!!❤
ዋው ተስፍሽ ቃላት አጣሁልህ ጎበዝ ጥበብን በጥበብ አስዋብካት ቀልድ የሚመስሕ ግን ቁምነገሩ ትልቅ መልእክት በሰው ልብ ውስጥ መትከል የቻልክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
Please, care of this precious mind. U are hope of Ethiopia. Full of wisdom and arts. May the almighty God protect you from substances and evils.
ከ100 ግዜ በላይ ደጋግሜ አይቼ እንኳን እንዴ አድስ እየሆነብኝ ነል
ሀገሬን ሁልግዜ ሰለምታደምቁልኝ የውሰጤን ሰለኢትዮጵያ ሰለምትናገሩልኝ ሁሌ አመሰግናችሆለሁ አከብራችሆለሁ
በዚያች ምድር የበቀልን ፍቅርሸ ሰላልወጣልን
መተኪያ ሰላላገኘን ሁሌም ሰለምትናፍቂን
ኢትዮጵያዬ ባንዲራሽን ይዘን በራሳችን ላይ አሰርንሸ
በአንገታችን ላይ አረግንሸ በጆሮአችን አንጠለጠንልሸ
በመላ ሰውነታችን ለበሰንሸ እዩልን ተመልከቱልን አልንሸ
ፍቅራችንን በእንባ ገለጥንልሸ
ሲጠሉሸ እያመመን ሲነኩሸ አየቆሰልን
ደሰ ሲልሸ ሰንደሰት ከፍታሸን እየናፈቅን
ይሀው
በሰው ሀገር አርግዘንሸ እንኖራለን
ወይ አልወረድሸ ወይ አልወለድንሸ
በውስጣችን ተቀምጠሸ ታበከነክኝናለሽ
ጭንቀታችን ትካዚያችን ህመማችን ሆነሸ
መቼ ይሆን ወልደንሸ የምንሰቀው
ጎረቤት ሀገር መጥቶ እነኮነ ደሰ አላችሁ የሚለው
አረ
ምን ይሆን ኢትዮጵያዬ በሆዳችን ሸል ሀኖ የሚገላበጠው
ታይቶ ተሞክሮ ተለፍቶበት ያልተገለጠው
ሰንቶቻችንን በራሰ ምታት በጨጎራ በሆድ ህመም እያሰመሰለ በሰው ሀገር ላይ የሚንከራተተው
በቤታችን በህብረተሰባችን ሰላም አጥተን የምንኖረው
እፎይ ለማለት ሰላም ፍቅር እረፍት ፈልገን የምንጨነቀው
አዋቂዎች ያልተረድት ሀኪሞች ያላገኙት
ምን አይነት ሚሰጥር ምን እንቆቅልሽ ተፈጥሮብን ነው ያልወለድንሸ
በዛቾ ምድር ተፈጥረን ነው አኮ የፀነሰንሸ
በመጠበቂያችን እንቆማለን አማኞች ነን እናምናለን
ነገር ሁሉ ደግሞ ለበጎ እንደሆነ እናውቃለን
ለሁሉም ግዜና ገደብ አለውና
የጭንቀት ግዜ ያበቃና ሙሴን እንዳዋለድ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ይበዙና
ወልደን እናይሻለን ለሌሎች ሀገሮች በረከት አንሆንና
ከዚህ ልጅ በስተቀር ምንም ነገር ደግሜ ማየት አልወድም በጣም በጣም ይችላል !
በትክክል ህሊናን ጠብቆ ድህነት ምንም ዓያደርግም ።
መታደል ነው ይህን ልጅ መታደም!!😍 ይህ እራሱ ለአይምሮ መታደሻ ነው!!
በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ችሎታ አለህ
Misraq Terefe ,, egna Qonjo ty emenete , tebareki
ስለአስተማሪ አና አስቂኝነቱ ምስጋናን ለማቅረብ ቃላቶች የሉም!!!!!!!መመስገን ያንሰሃል።
ዋው በጣም አዋቂነህ ኑርልን
በእውነት እንዲህ ጥበብን ስናያት እንዴት ነብስ ያለመልማል አትጠገብም
በስመአብ ይሄ ልጅ ይችላል ዋዉ በርታ ጥበብን እንዲ ነዉ እንጂ መጠቀም
በስመአብ ምን አይነት የልጅ ቅመም ነው ዛሬ ገና ሳየው የልጅ አዋቂ
0
Nice bro
@@samsunggallery2358 ⁵
1
ደጋግሜ አይቼህም አልጠግብህም ልዩ ነህ በስማብ መታደል ነው ቃል የለኝም
That is exactly my feeling
@@solomonkeffa230 111
ተደምጠህ. የማትጠገብ. ነህ
እላህ. ይጠብቅህ
በእውነት በእውነት እኔ ይህንን ልጅ እና ይህንን ቪድኦ ዘግይቸ ባየውም ያየሁትን በጣም ከማድነቅና ችሎታህን ይደግልህ ፣ይመንድግልህ እያልኩኝ የደበዘዘውን የኢትዮጵያ ባህልንና የአነጋገራችን ዘይቤን ስላስታውስከን ከልብ አመሰግናለሁ በርታ
የማይጠገብ ወግ። በጣም ታለንት አለህ።
jegina iko nesh tesfish proud of you
ሁሌም ባየው እማይሰለቸኝ !!!!እንዴት እንደምወድህ እኮ!!!!
Tikikil! Enem degagime new yayehut!
Dink sew new!
ጠክርምርጥልጂ
መገን የአድየ ስራ ዋውውው
እዲህ ያለ ጥበብ የሰጠ ልኡል እግዜአብሔር ይመስገን አሜን
ዋውውውውውውውው ጎበዝ
ዋዉ በርታልን
እጅግ አዝናኝና ጥሩ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ!!!!
Leza alesh bro berchy !
#ድንቅ_የናዝሬት_ልጅ
ፍራሽ አዳሹ እጅግ ምርጥ ስራ ነበር በርታ
kal kaly
የናዝሬት ልጅ ነው እንዴ ?
@@firstbornnet NO HE IS ETHIOPIAN
@@a.tibebu5009you well said bro! አምላክ አስተሳሰብህ አይለውጥብህ !
@@a.tibebu5009 አማራ ኦሮሞ አለለም እኮ የናዝሬት ልጅ ማለት ችግር የለብኝም
አቦ አንተ ልጅ ሠላምህን ያብዛው፡ የምር ትችላለክ በርታ
♥💞👌💪
ይሄ የድንግል ማሪያም ስቶታ ኑርልን በርታ
ይገርማል ደስ የሚለው ፖለቲከኞችም ቁጭ ብለው ያዳምጣሉ
አቦ የወለደችኽ ትባረክ ተስፋሁን እውነትም ተስፋ ነኽ ስምን መላእክ ያወጣዋል ማለት እውነት ነው
አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪውን ሲያገኝ እኮ እንዲህ በመስመር በመስመር ለሚናገረው ውበትን ያላብሳል
አማርኛውን ለብሰህዋል🙏
ጥበብ ልጇን ጠርታ ስላሳየችን እናመሰግናለን; በጣም አስገራሚ ሰምና ወርቅ ነው: ጎበዝ ልጅ በርታ።
ዋውውው አንደኛ
አንተ ልጅ ስወድህ እድሜ ይሰጥህ
ትክክል ይቺ ለጋላወች መቼም አይገባቸው ምንግዜ ጠጥተው ምንግዜ ሰከሩ የህዋሃትን ጌም ለመድገም የፈለጉት እነዚ አይጦች
እያጨበጨብን ገና ሳይናገር፣
ጠገብን እያልን ገና ሳይጋገር፣
አጨብጭቡ ሲሉን እያጨበጨብን፣
ነጋላቸው አሉኝ እኛ ጨልሞብን።
ምንጭ፦ ፍራሽ አዳሽ 2 ተስፋሁን ከበደ።
ሳዳምጥ ልቤን የነካችኝ ቃል ናትና ፃፍኳት።
እወድሃለሁ
ምርጥ ልጅ ነው፡ ሰላሙን ያብዛለት አቦ!!!
የልብ አውቅ የሆነ ልጅ!!!
ትችላለህ!!!