የአለማየሁ ታደሰ አስቂኝ የዳኝነት ትውስታዎች! አለመሳቅ አይቻልም! Qin Leboch (ቅን ልቦች) |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 504

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 ปีที่แล้ว +44

    እውነተኛ ዳኛ አለማየሁ ጎበዝ በጣም ጎበዝ ነው ሁሉም ቦታ ዳኛ በሆነ አረ እድሜህን ያርዝመው

    • @abelgetnet7
      @abelgetnet7 3 ปีที่แล้ว +2

      3:34 ezi lay yalchiw lij ytewenchi yewendoch guday lay yalewe ye shewafrawen part new

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว +93

    አሌክስ ምርጥ ሰው ስዎደው 😍😍

  • @loveethiobia3099
    @loveethiobia3099 3 ปีที่แล้ว +31

    እማ አትበይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይ አሌክሶ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 3 ปีที่แล้ว +72

    አሌኮ ምርጥ ተዋናይ ነው ዳኝነታቸውም ትክክል ነው

  • @kalyetena1356
    @kalyetena1356 3 ปีที่แล้ว +16

    አሌክስዬ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ

  • @user-cd9bt9bn9k
    @user-cd9bt9bn9k 3 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ ስንባል ሊያስለቅስ በሚችል ነገር ላይ ስንስቅ!
    በተቃራኒው ደግሞ በከባዱ ልያስቀን በሚችል ጉዳይ ላይ ስናለቅስ እነዚህን ሁለት የውስጥ ስሜቶችን እንዲፈጠሩብን ባደረገው ዋናው ጉዳይ ሊተላላፍ የተፈለገውን መልእክት ሳናገኘው እና ተምረንበትም ሳንለወጥበት ተዝረክርከን እዛው አዙሪታችን ውስጥ ገብተን መጦዛችንን እንቀጥላለን !
    እግዚአብሔር አምላኬ እድሜን ጤንነትን ና እውቀት አብዝቶ ሰቶ አንተን አይነት ብዙ የመድረክ ስራን ሰሪዎችን እንድታፈራ ያድርግህ አባቴ!
    በአንተ አይነት የመድረክ መሪዎቻችን አማካይነት የተነሳ ነው ከኢትዮጵያ ፊልም ተብዬን ጠልቼ የመድረክ ስራን እንደወድ የሆንኩት !

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 3 ปีที่แล้ว +139

    ማነው እደኔ የፍፁም አዲናቂ👍

    • @mendel_12
      @mendel_12 10 หลายเดือนก่อน +4

      ፍጹምን አለማድነቅ ከባድ ነው❤

    • @gezahegnegemechu3703
      @gezahegnegemechu3703 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢​@@mendel_12

    • @Beautifulnature2119
      @Beautifulnature2119 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሴሰኛ ነው

    • @Sofi-fv5hc
      @Sofi-fv5hc 3 หลายเดือนก่อน

      ፍፄ አንደኛ ስወደው❤❤❤❤

  • @mariyambekele9600
    @mariyambekele9600 3 ปีที่แล้ว +23

    ትምህርት ነው ደስ ይላል ስህተትም ግልፅ ነው ትውና ቀልድ አይደለም ።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ እማዬ !
      የየሽበትን አንግል ሳላደንቅ አላልፍም ።

    • @Salim_os1
      @Salim_os1 3 ปีที่แล้ว

      🔔 enderareg

  • @Hirutube-h2d
    @Hirutube-h2d 2 หลายเดือนก่อน +2

    የማለዳ ኮኮቦችን ድጋሚ ቢጀመር ደስ ይለናል

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 3 ปีที่แล้ว +71

    ስቄ በት ነበር በወቅቱ ደስ ይል ነበር አሁንም ብጀምሩ ጥሩ ነው

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว +3

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ💖💗

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂🤣🤣🤣እም፡ኢማ።አትብዬ፡አሌክሢ፡ፊፄ

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 ปีที่แล้ว

      @@argwaabi6189 ክክክክክክክክ

    • @abeliantube5335
      @abeliantube5335 3 ปีที่แล้ว

      @@shewayetube-445 እሺ የኔንም አርጊልኝ

  • @almazetiho6051
    @almazetiho6051 3 ปีที่แล้ว +8

    እማ እዳትይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 3 ปีที่แล้ว +14

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የማለዳ ኮኮብዳኞች። ለብዙ ሰው ለውጥ ናችሁ

  • @selame6707
    @selame6707 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ባየሁት ቁጥር እኔ እሳቀቃለሁ በተለይ እማ አትበይ 😂😂😂😂😂😂

  • @ሔለንተስፋዬ
    @ሔለንተስፋዬ 2 ปีที่แล้ว +1

    በቃ እያስተማረ የሚያዝናና ዳኝነት ያለበት ምርጥ ፕሮግራም ነበረ የትም ማንም የማይተካው በዚ ሰአት ደሞ ቢኖር ብዬ ተመኘሁ ምክኒያቱም ጭንቀት የበዛበት ዘመን መጠላላት በዘር በሀይማኖት ህፃን አዋቂው ልቡ የተሰበረበት ሀገር የሚባል ተስፋ የጠፋበ የት ሀገር እንሰደድ የማይል የለም ሪሰርች ቢሰራ 99 ፕርሰቱ ጥሎ መውጣት ነው ቢያንስ እንደዚ አይነት ሾ ብታዘጋጅ ፍፄ አሌክስን ይዘክ ሌሎቹንም አርገክ ድባቡን ብቀይረው ፈጣሪ ረድቶክ ደስ ይለኛል እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 3 ปีที่แล้ว +50

    አረ አሌክስ ሆዴን አቆሰለው እኔ መልክ እነ ቆሌ ልፈትን አይደለም የመጠሁት አለላም 😄😄😂😂😂😂😂😂👍

    • @ፋፊወሎየዋ-ደ9ጀ
      @ፋፊወሎየዋ-ደ9ጀ 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

      እውነቱን ነው ሴቷ ግን ስታስጠላ

    • @dawitbedada9581
      @dawitbedada9581 ปีที่แล้ว

      አልችልም በአፎ ለብልሁ ግልፅ ነዉ ተግባሩ እዉነታ።

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v หลายเดือนก่อน +1

    ማሂ የእውነት ነው የምትኖሪው❤❤❤

  • @maba7581
    @maba7581 2 ปีที่แล้ว +8

    ደጋግሜ ያየሁት ኘሮግራም ቢኖር ይህ ነው😁😁😁😁😁 ሁሌ አዲስ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 ปีที่แล้ว +22

    ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐💓💓👆🙏

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 3 ปีที่แล้ว +14

    አሌክሶ ከልቡኮ የጥበብ ሰዉ ነዉ ኡፍፍ በጣም ነበር የሳኩት ሳየዉ የሱን ስሜት ለማዬት ነበር የማየዉ የማለዳ ኮከቦቸነ😂😂👌

  • @امعبدالرحمن-ن1د
    @امعبدالرحمن-ن1د 3 ปีที่แล้ว +18

    መቆም የሌለበት ፕሮግራም ነዉ የቆመዉ ፍፄ ተዉ ግን ይቀጥል

  • @dandi704
    @dandi704 3 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክክክ እማ እንዳትይ ክክክክክክ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክ ለነብሰጡሯ የሰጣት አስታየት ስያስቅ

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 5 หลายเดือนก่อน

    አሌክስዬ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
    @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 3 ปีที่แล้ว +25

    ወይኔ የማይረሣ ትውስታ አቶ አሌክስ በጣም ጥሩ ሠው ነው ፍፄ መቸም ትለያለህ

  • @salamaaa905
    @salamaaa905 หลายเดือนก่อน

    ፍፁምየ &ኣሌክስ ስወዳቹ❤😂

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l หลายเดือนก่อน

    አለማየሁ፡ታደሰ፡ምርጥ፡ዳኛ፡እኮነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ በሳቅ እልፈሀል ተብለህም በግድ ጣሉኝ አሌክስዬ ጉድን እንየው 😂😂😂

  • @yeworkwuhaayalew3836
    @yeworkwuhaayalew3836 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀሀሀሀ ደስ ያለኝ አሳልፌህ ጉድህን ነው የማየው ያለው ነገር

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 ปีที่แล้ว +3

    የመጨጨ ነው የሳቅሁት እለፍ እየተባለ አሪፍ ትወና ሰራ

  • @fanta-kal1546
    @fanta-kal1546 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆሌየን ገፈፈኝ የኔን ራሱ ወይኔ

  • @محمدمحمد-و7ش4ب
    @محمدمحمد-و7ش4ب 3 ปีที่แล้ว +9

    ወላሂ በጣም ነው እሚያዝናናኝ የቆየ ቢሆንም ያስቀኛል

  • @teddygiza979
    @teddygiza979 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ልጅነት…እንዲህም አድርጎኝ ነበር?…..ያኔ ...እንዴት እንዲ ልሆን እንደቻልኩ እስካሁን ሊገባኝ አልቻለም….አይ ''ማሂ'' የጥበብ ቆሌየን እንደገፈፈችው አመታት ነጎዱ----አሌክስ ምን ነክቶኝ ነው ግን?…ሆ….ፍፄ ስላንተ ምን ማለት ይቻላል? ግን….ጥበብ ውለታዋን ትክፈልህ!!!…….ትናንት ዛሬ ቢሆን ግን…..

  • @tiruworkmehabaw3247
    @tiruworkmehabaw3247 3 ปีที่แล้ว +10

    He is the best actor. I love him.

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይባርካቾሁ ሰለምታደርጉት መልካም ስብና!አሰደናቂ ዳኞች ማይሌጅ የማታዮ ወይ ባልቴት ከፈለጋችሁ ጀውሉ እኔ ታዛኘዥ ነኝ አኮራሀለሁ ፍጹምዬ እናንተን መሰል ዳኛ ያብዛልን! ለሰው ታለንት ጥረታች ስሜተችሁ ተሰማኝ ተባረኩልን!🙏

  • @dandi704
    @dandi704 3 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ ሰላምህን ያብዛልህ ምርጥ ሰው ረዥም ጊዜ ስቄበታለው ክክክክክክ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 ปีที่แล้ว +2

    በውሼት ማሪያምን ገብሬልን ይላልዴ ሆሆሆሆ

  • @ReemRim-iz3ok
    @ReemRim-iz3ok 4 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክ በግድ እንዲ አላለም😂😂😂😂😂 በቃ አልፈሀል እሺ

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 3 ปีที่แล้ว +3

    ግን በግድ ሖነ ያለው ልጅ ተመችቶኛል ግን ምደርሰ ውይ ሲያሳዝን

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 3 ปีที่แล้ว +41

    ደስ የምል ነበር ምን ወጋ አለው አሁን የለቹም... ብትጀምሩ ምኞቴ ነው😘😘😘😘😘😘 I miss them sooooo much!!!!

    • @meritube3494
      @meritube3494 3 ปีที่แล้ว +2

      ይጀምራል በቅርቡ

    • @Zedo-Yemaye
      @Zedo-Yemaye 3 ปีที่แล้ว +3

      @@meritube3494 ውሸት😋😋

    • @meritube3494
      @meritube3494 3 ปีที่แล้ว +2

      @@Zedo-Yemaye ግቢና ውድ ታች ተመልከች ልምምድ እያዴርጉ

    • @Zedo-Yemaye
      @Zedo-Yemaye 3 ปีที่แล้ว +2

      @@meritube3494 እሽ ደስ ይለል ግን ሴት አይደለሁም👍👍👍

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +2

      @@Zedo-Yemaye ክክክክክክክክ

  • @lilytony3299
    @lilytony3299 3 ปีที่แล้ว +2

    Emaaaa kkkkk he is so good

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 5 หลายเดือนก่อน

    አራ ጉድ 😂😂😂ፍጹመ ዎዬ 😂😂

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +16

    አለማየሁ ታደሰ የምር
    ኮስታራ እኮ ነዉ
    አይ
    እማ አትበይ እያለሺ ደጋገምሺዉ ወዮዮ

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 3 ปีที่แล้ว +1

      የወንድ ፀባይ ነው ያለው ደስ ይለኛል ኮስታራነቱ የምር

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ አልፈሀል ሲባል አሻፈረኝ ያለውስ

  • @hdjfufusuhfhfhfh9714
    @hdjfufusuhfhfhfh9714 3 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስ ምርጥ ሰዉ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍፀ ሄረ አሳቃቹኝ አይገልፀዉም የመጨረሻዉ ልጅ

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 3 ปีที่แล้ว +92

    የመሌደ ኮኮቦች ቶሎ ይጀመርልን የምትሉ 🙌

  • @selamss5213
    @selamss5213 3 ปีที่แล้ว +1

    እማ አትበይ😂😂🤣🤣

  • @heremelafantawe4388
    @heremelafantawe4388 3 ปีที่แล้ว +10

    አሌክስ እኮ ይለያል!!!

    • @Salim_os1
      @Salim_os1 3 ปีที่แล้ว

      🔔. Su.. adrgigb ene adergealhu

  • @SinkeFikadu
    @SinkeFikadu 9 หลายเดือนก่อน

    ebakihin fitse kin lebochun jamiru❤❤❤

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +11

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዘመን ያምጣል፡::

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 3 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ሰውዬ ግን እንዴት ነው ሚያስፈራው የሆነ ድራማ ላይ በሥሜት ዋሌልኝን ከጠረጵዛጋር ሲያላትመው ትዝ ይላኛል 😜😜ሲያሥፈራ ልጆቹ ግን እንዴት ነው ሲናደድ ግን መምህር መሆን ነበረበት

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

    • @ydfdft964
      @ydfdft964 3 ปีที่แล้ว

      እውነት እኔም እፈረዋለሁ

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 3 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ፍፅዩ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበረ ሁላቹህም ምራጡች ናቹሁ 😍

  • @awetkelifakelifa3665
    @awetkelifakelifa3665 3 ปีที่แล้ว +38

    አሌክስ እኮ ለአርቱ የደከመ ሰው ነው

  • @elsabethgetachew2390
    @elsabethgetachew2390 หลายเดือนก่อน

    ስወድህ እኮ አለማየሁ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍጼ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር እንደገና ይደገም

  • @retajalt5790
    @retajalt5790 2 ปีที่แล้ว +1

    አለማየሁ ምርጥ ስው

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 ปีที่แล้ว +26

    አሌክስ አድናቂ ነኝ በጣም አሳከኝ ክክክክ ሴቷ ግን. ለዳኝነት. አትመቺም ንግግሯ ተስፍ ያስቆርጣል. ማለፍ ግዴታ ነው መውደቅ ደግሞ. መብታቸው ነው በዳኝነት. አሌክስና. ፍፁም ይመቹኛል. ።

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 3 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀ውይ አለማዮ የልጅታን ቆሎ ገፈህ እንዴት ትለፍ

  • @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
    @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 3 ปีที่แล้ว +4

    #የማይሰለች_የማይረሳና_ዘመን የማይሽረው ስራ
    🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Zedo-Yemaye
      @Zedo-Yemaye 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ።❤❤❤❤

  • @ወንድሜአለኝታዬነህ
    @ወንድሜአለኝታዬነህ 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍፅዬ ቆንጆ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ💓

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ፍፄ አገርህ ላይ የነበረህ ሞገስ! እኔስ ኢትዮጲያን ለእንተ ተመኘሁ.. ግን ለአላማ ነው መቼም በዚህ መቆየትህ.. ፀጋው ይብዛልህ

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ይሄን ፕሮግራም ስወደዉ ለምን ተቋረጠ

  • @መአዛስላሴ
    @መአዛስላሴ 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ግን በጭንቀት ከመቀመጫዬ የምነሳዉስ ነገር😁

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 እንዴው ስወደው ስንቴ እንደማየው እየገበሁ

  • @temesgentadesse5021
    @temesgentadesse5021 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር አንደኛ ዳኛ ነክ

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 ปีที่แล้ว +2

    የማለዳ ኮከቦች❤💪

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ አለማየሁ 😂😂😂

  • @mednaadem2545
    @mednaadem2545 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምእደትናችሁ በጣምደሰየሚልቆይታ😍😍😍😍👈

  • @natnaelketema1485
    @natnaelketema1485 3 ปีที่แล้ว +12

    አሌክስ ስወደህ በብዙ ነው
    እማ እንዳትይ 😂 ባየሁት ቁጥር ነው የምስቀው

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 2 ปีที่แล้ว

    አረ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እሳለኔእኔለሳዩቱብ
    @እሳለኔእኔለሳዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰቁ የስቀኘል የለመዮ ክክክክክክክክ እማ

  • @tube-kd7un
    @tube-kd7un 3 ปีที่แล้ว +1

    እማ ያለቺዉ 😂😂😂😭

  • @birukbekele749
    @birukbekele749 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳኝነት እንደዚህ ከሆነ ሁሉም ሰዉ ይዳኛል ማለት ነዉ

  • @zeyuda6147
    @zeyuda6147 3 ปีที่แล้ว +10

    የማለዳ ኮከቦች እንዴት እንደተናፈቃቹ

  • @semegntariku3503
    @semegntariku3503 3 ปีที่แล้ว +7

    We missed you guys 😍

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 2 ปีที่แล้ว +1

    Yihe ye sefer keld new🤣🤣🤣🤣

  • @arhibumedia5516
    @arhibumedia5516 3 ปีที่แล้ว +3

    ትዝታችንን ቀሰቀስክ ፍጼ እንደ ገና ልትጀምርልን እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ደግሞ ጠፍተሀል

  • @yenetube313
    @yenetube313 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክ ወይ የኔ ምስክን አሌክስ

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 5 หลายเดือนก่อน

    አልፉሀል በግድ ሆነ 😂😂😂😂

  • @thahabcasou6138
    @thahabcasou6138 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ዴሥ ይላል ገድፏቸው

  • @derejeabel3147
    @derejeabel3147 3 ปีที่แล้ว +1

    አሳልፈን ጉድ እንዳናደርግህ😅

  • @meski229
    @meski229 3 หลายเดือนก่อน +1

    እማ😅😅😅

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ ።እማ እዳትይ አላለም።ክክክክክክክ። እደውግንበመጣችሁልኝ በድጋሜ

  • @dandi704
    @dandi704 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ስፈልገው ነበር ይሄንን ትእይንት

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ💞🙏

    • @dandi704
      @dandi704 3 ปีที่แล้ว

      @@shewayetube-445 eshi

  • @HewteHewte
    @HewteHewte ปีที่แล้ว

    እረ በጣም ያሰቃል❤❤❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 በግድ አልፈሀል

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ መልክና ቆሌ ልፈትን አልመጣሁም😅😅

  • @anduandu5215
    @anduandu5215 3 ปีที่แล้ว +1

    Alex 😆😆😆😆😆we love u😍😍😍

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክ እማ አትበዪ

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 3 ปีที่แล้ว +1

    እማ እንዳትይ 😆😆😆😆
    የመጀመሪያዋ ልጅ እና የመጨረሻው ልጅ ያስቃሉ

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 ปีที่แล้ว

      አልፈሀል ሲባል አሻፈረኝ አይልም ክክክክክክክክ

  • @yaltopyatimes5174
    @yaltopyatimes5174 4 หลายเดือนก่อน +2

    2:04 😂😂😂

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 2 ปีที่แล้ว

    ስንቴ እንዳየዉት ይሄን የ አለማየዉን ዳኝነት 😂😂😂😂😂

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 ปีที่แล้ว

    አሁን ብትኖሩ ደስ ይላል

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 3 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ነው የምትሉት ይመቻቹ

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 3 ปีที่แล้ว +4

    የማለዳ ኮከብ ይጀመርርር

  • @KebedeTadesse-cd1kg
    @KebedeTadesse-cd1kg 4 หลายเดือนก่อน

    Very nice keep it up.

  • @hassen5403
    @hassen5403 3 ปีที่แล้ว +18

    May God keep these great artists together and bring them to us in peace.

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 3 ปีที่แล้ว +6

    አሌክስዬ ወንድሜ እንዴት እንደምወድህ

  • @dandi704
    @dandi704 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍፄ የኔ መልካም ሰው እባክህን ስወድህ የአሌክስን አድሬስ እንዴት እንደማገኘው ተባበረኝ አድናቆቴን ልግለፅለት እባክህን ፍፄ።

    • @محمدعلي-م8ظ1ب
      @محمدعلي-م8ظ1ب 3 ปีที่แล้ว +2

      የየዩቱብ ቻናል አለው በኮሜት ግጥም አድርገሽ ፃፊለት ያነብልሻል መልክትሽን የግድ የስልክ ቁጥር ብቻ አይደለም መልክት እሚያደርስ

  • @የካሊዲእናትyouTube
    @የካሊዲእናትyouTube 2 ปีที่แล้ว

    አዲናቂህነኝ ፍጡም

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 ปีที่แล้ว +7

    አሌክሰዬ ሀቀኛ ነህ ዘመንህ ይለምልም! አንች ጉብል ቅን የሴት ውበት ሴት ካደነቀች ጢም ያለ መልካምነት ይታይብሻል you are a great and gorjes women keep up the good works!

    • @MG_22
      @MG_22 3 ปีที่แล้ว +1

      *Gorgeous