Ethiopia: ‘የአቋም መግለጫ' የበዕውቀቱ ስዩም አዲስ አስቂኝ ወግ | 'Ye Akwam Megelecha' - Bewketu Seyoum's Funny Poetry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มี.ค. 2019
  • ይህንን ቪዲዮ በየትኛውም የሚዲያ አውታር
    ከአንድ አፍታ ሚዲያ ፍቃድ በስተቀር ማሰራጨትም ሆነ መልቀቅ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
  • ตลก

ความคิดเห็น • 423

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest 5 ปีที่แล้ว +28

    ጥበብ ከሰጠችን ምርጥ ሰዎች አነዱ በእውቀቱ ስዩም ነው. ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን።

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 5 ปีที่แล้ว +5

    ትንሽ እይምሮን ሰላም የሚያደርግ በመስማቴ ደሥ ይላል ሁሌ የክፍትና የተንኮል ከመስማት በርታ ወንድሜ ነፃነት አግኝተህ ትክክሉን በማውራትህ

  • @user-zk7vz4yc9v
    @user-zk7vz4yc9v 5 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ነው ክክክክ የባንዲራው እና የበሬው ያስቃል ትክክል ነው

  • @getahunlegesse5791
    @getahunlegesse5791 5 ปีที่แล้ว +15

    የበውቀቱ የእድሜ ልክ አድናቂ ነኝ……በውቄ በቀላሉ ያየነውን አጣፍጦ ያሰማናል፡፡……… ዛሬ በሳቅ ፍርስ አልኩ!

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 ปีที่แล้ว +17

    😀😀😀😀😀 ሰላምህ ይብዛ ኢትዮጵያ ሁሌ ትሳቅ አቦ ሰላም ይስጠን 💚💛❤

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 ปีที่แล้ว +1

    "ግብዣው " በሳቅ ድክም ሃሃሃሃሃ ያደርጋል ተጀምሮ እስክ ፍፃሜው ድረስ ሁሉም ምርጥ ናቸው ትምህርት አዘል ቀልዶች ሁሌም ይሚጠቅም ነው ❤️😍😘👍🏽
    በእውቀቱ ስዩም ሁሌም አድናቂው ነኝ ሁሉም የሚለው ይመቻል ድምፅ እይ ቀይሮ የሚለው ቃላቶች ድክም ነው የሚደርግ በሳቅ ሁሉም ምርጦች ናቸው ስራው ውጤቶች 💚💛❤️👍🏼
    ድክም በሳቅ ለሰፈር ማጅራት መቸ ለካዛንቺስ
    እኔም ነብስ የማር እላለሁ በስፈር ጉርብትና
    ስው ላይ ዶላ ድንጋይ ማንኛውም ስለት መጠቀም ማንሳት ለሞትም የበቃል የሚለውን ጥቅስ ማስታወቅያ አላነበበም ማለት ነው
    ካዛንቺስ ቶታል ጋር በትልቁ ተለጥፎ ነበር አላየውም ነበር ማለት ነው ማጅራት መችው
    ባይ ኖሮ ይህንን በደል እርቦትም ቢሆን ባልፈጸመው ነበር
    ማጅራት ባልመታ ነብስ የማር ባልመጣ ✍🏼💚💛❤️👍🏽

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 5 ปีที่แล้ว +30

    We missed you a lot Bewke, welcome back. You are still smartly funny

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 5 ปีที่แล้ว +2

      yene ethiopia he’s magnificent writer!!!!
      Really admire him!!!

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 5 ปีที่แล้ว +21

    ትክክል ብዙ ቅስም ም ሪኮርድም 👌ሰብሯል ሀይሌ 🖐☝️
    እረ ሰላምህ ይብዛ ሳቅ በሳቅ 👏🏻👏🏻🤙🏻

  • @emewodewmedia4904
    @emewodewmedia4904 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ ተባረክ ልንጋደልነት አይገባም ነበር ግን ጤነኛ ሲጠፍ ይመለመላል ነው ነገሩ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ ምትኩ ድንቅ ስው🙏😍😍
    ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ በእውቀቱ ስዩም እውነትም እውቀትህ ዋውው😍😍

  • @tadelemulugeta6834
    @tadelemulugeta6834 5 ปีที่แล้ว +19

    ምን ላርግህ፡ ስንት አመት አሳከኝ፡ ሕይወት አንዳይሰለቼኝ፡ ለእኔ ከጅጅ ጋ አኩል ናችሁ፡✍

  • @yonasasmare2764
    @yonasasmare2764 5 ปีที่แล้ว +20

    ኔጌሩ አሊጋ ቤአሊጋ ከሆነ ሚኑን ቲግል ሆነ: በጣም ደስ ይላል ..

  • @fikreabiy6737
    @fikreabiy6737 5 ปีที่แล้ว +10

    Killing it softly, like always

  • @solf2000
    @solf2000 5 ปีที่แล้ว +46

    ጥበብን በተላበሰና ብስለትን ባከለ ልሂቅ ስራ እንጠብቅሃለን፤ . . .።

  • @mekuanintsemahagn1629
    @mekuanintsemahagn1629 4 ปีที่แล้ว +2

    በውቀቱ ስዩም የኔ አንጀት አርስ ። በቃ አንተ ከፀሀፍትም በላይ ነህ ብልህ ማጋነን ሳይሆን ይገልፅሃል ብዬ አምናለሁ ።

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 5 ปีที่แล้ว +4

    I love your amazing messages even if is a fun , a lot of secrets in it. Waw May God Bless You.

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow I love it; funny and straightforward for current situations.
    I laughed a lot and Laud.

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 5 ปีที่แล้ว +2

    Great massage thank you again again 👍

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v 5 ปีที่แล้ว +8

    አቦ ሰላምክ ይብዛ

  • @user-ch3px3gp1o
    @user-ch3px3gp1o 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Bewketu!!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 5 ปีที่แล้ว +1

    Well done Bewke! 👌👍🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 ปีที่แล้ว

    Bewke you are amazing! You are born artist to delight Ethiopians ! 👏👏👏

  • @geb716
    @geb716 5 ปีที่แล้ว +4

    This guy is my best. Wow amazing and it is true

  • @wonyfikerlove1919
    @wonyfikerlove1919 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam yasekale bewektuya i Really admiring you

  • @user-cq5ck6wp7j
    @user-cq5ck6wp7j 5 ปีที่แล้ว +25

    ሀይሌን እንደምታቁት ሲሮጥ ሪከርድ የሚሰብረውን ያህል ሲናገር ቅስም ይሰብራል
    hhhhhhhhወድጄዋለው
    ናገሩ አልጋ ባልጋ ከሆኔ ሚኑን ትግል ሆኔ

  • @asematube9570
    @asematube9570 4 ปีที่แล้ว +3

    በራሳችን መቀለድም መሳቅም መብታችን ነው😂😂😂😂😂😂

  • @yoditgedibe4255
    @yoditgedibe4255 5 ปีที่แล้ว +26

    😂😂😂😂😂I have so many reasons to Love Amharic 😃

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 5 ปีที่แล้ว +1

      😁double tap that...

    • @angosomkahsay6609
      @angosomkahsay6609 2 ปีที่แล้ว +1

      89utv

    • @etsubyeworkoa73
      @etsubyeworkoa73 ปีที่แล้ว

      አቦ ይመችህ

    • @yohannestaddese9627
      @yohannestaddese9627 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@angosomkahsay6609ooooopoopopoo8ppopp9pppppp8ppp7opopopp፨፨፦በበቨቯቯቯቮቯቨቯቮቯበቨቨቀቯoppppppppo8oopooohp8ppo7ppppp7Pippo o፨፨በቦቦቨቯቯበ፣ቧጠኀ
      ኂመመሚሚሚሚ😊ሚ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊ዘቸ.y,. 😊

  • @ethiowisdom1705
    @ethiowisdom1705 5 ปีที่แล้ว +14

    በውቀቱ በአዲስ ስራ እንኳን ደህና መጣህልን! ....እንዲህ ንገርልን👌

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 5 ปีที่แล้ว +13

    Bewketu you are so funny and you are the best thank you so much keep going

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 5 ปีที่แล้ว +3

    በውቀት ስወድኽኽኽኽኽ አቦ ይመችኽ እንዴት እንደተመቸወኝ እፍፍፍፍፍ ሀገሬ ሰላም ካጣች ቆየች እኔም ምንም ላላመጣ ስጨነቅ ከረምኩ ዛሬ ፈታ አረከኝ ተባረክ

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 5 ปีที่แล้ว +1

      tigist silsh most Ethiopian feel same thing, you’re not alone!!!
      We need to pray for ours Nation!!!!!

  • @wenshtwensht6712
    @wenshtwensht6712 5 ปีที่แล้ว

    በውቀቱ ስዩም ጀግናነህ በእውነት ክፉውን ያትቅልህ

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 ปีที่แล้ว +1

    🙏❤️ God Bless you more and more 🙏❤️❤️! Blessings.

  • @helenkassi8362
    @helenkassi8362 5 ปีที่แล้ว +1

    Beuke you are the best of best!

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 5 ปีที่แล้ว +7

    ህይወት እራሱ ምጥ ሆኖብናል

  • @banmi2591
    @banmi2591 5 ปีที่แล้ว +1

    Much respect Bewike !

  • @addisugebremichael3496
    @addisugebremichael3496 5 ปีที่แล้ว +1

    thank you Bewketu

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 2 ปีที่แล้ว

    በሳቅ ፈጀኸኝ!! 🤣😂🤣😂😂😂😂🤣🤣 ደግሜ እኮነው ያየሁት። አይጠገቤ።

  • @hussenseid7092
    @hussenseid7092 5 ปีที่แล้ว +5

    This guy is crazy , I'm laughing loud

  • @user-nj7dq1kt3m
    @user-nj7dq1kt3m 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowo...betame arife new!

  • @waine6059
    @waine6059 5 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @bethelkelemu9714
    @bethelkelemu9714 5 ปีที่แล้ว +2

    Always great Bewike

  • @muledada3566
    @muledada3566 5 ปีที่แล้ว +6

    በውቀቱ ስወድከክ ኽኽኽኽኽ አቦ ይመችኽ እንዴት እንደምትመቸኝ

  • @JemilMuhammad
    @JemilMuhammad 11 วันที่ผ่านมา

    Amazing producers ❤

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 5 ปีที่แล้ว +14

    በውቄ እንደሁሌውም ከልቤ ነው ያሳከኝ:: አቤት ሽሙጥ እንደዚህ ያስደስታል?!🤣

  • @sabrinamichael3200
    @sabrinamichael3200 5 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍ ቀኔን አበራህ እድሜ ይርዘም እንደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @kinfefranchisco9191
    @kinfefranchisco9191 5 ปีที่แล้ว +2

    God bless you

  • @harawalafto3760
    @harawalafto3760 5 ปีที่แล้ว +7

    democracy is nice when you know the difference between Right of government and individual

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 5 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ አቦ 😂😂😂😂😂😂😂የሀይሌ ይገርማል ቅሥም ይሠብራል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @akelem9149
    @akelem9149 5 ปีที่แล้ว +1

    Endante ayenetun eyayen enstenana enji teqatelen eko😍😍😍😄😄😄😄😄😄😄😄
    Beweketu much respect🙏🙏🙏

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፉ ፋንታሁን የት ነህ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zemzemzemzem5114
    @zemzemzemzem5114 5 ปีที่แล้ว +1

    Bewketu betam new yasakgni. Yemcheh😂😂

  • @user-ws9st5kd1w
    @user-ws9st5kd1w 4 หลายเดือนก่อน

    Fexari yibark .bexam des hilal!

  • @muktar
    @muktar 5 ปีที่แล้ว +14

    Bewka, You really got good stuff, I just wish you could memorize it and do it like standup comedy

    • @trisitbaye962
      @trisitbaye962 4 ปีที่แล้ว

      I like Bewka he so funny

  • @user-zm5bg6ql3d
    @user-zm5bg6ql3d หลายเดือนก่อน

    አቦ ሰላምህ ይብዛ

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 5 ปีที่แล้ว +2

    Errrrrrrrrrrrrrr besakkkkkkkk dekiem zera bewketu txs so much

  • @tinabishu
    @tinabishu 5 ปีที่แล้ว

    I love this man!!!

  • @beautifulethiopiaforever836
    @beautifulethiopiaforever836 5 ปีที่แล้ว

    ምርጡ ያገሬ ሰው! ሁሉም ቅንጆ

  • @user-qg5mf7fn2j
    @user-qg5mf7fn2j 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋወውውውወአ ማሻኣላህ

  • @user-kg9df6yl1f
    @user-kg9df6yl1f 5 ปีที่แล้ว +8

    አጣና!ገጀራ!ዱላ! ክላሽ! ይዞ ወቶ ሰላማዊ ሰልፍ ነወይ?!?! ራሳቸውን ይጠይቁ! ጥሩ ብለሃል!

  • @fitsummesele2303
    @fitsummesele2303 5 ปีที่แล้ว +19

    በዕውቀቱ ናፍቆኝ የነበረ ስው ምርt ደራሲ

  • @user-uo1il6kd4v
    @user-uo1il6kd4v 5 ปีที่แล้ว +6

    Selfie sticks, lol l can’t stop laughing

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው!!😀😀😀❤️❤️❤️

  • @emewodewmedia4904
    @emewodewmedia4904 5 ปีที่แล้ว

    አቦ ተባረክ!!!

  • @earthrrr
    @earthrrr 5 ปีที่แล้ว

    Hahaha... U are # one bewke

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult. 4 ปีที่แล้ว

    Can't stop.....

  • @kassahunalemayehu8385
    @kassahunalemayehu8385 5 ปีที่แล้ว

    i am proud of you... smart......!!!!!!!!!!!

  • @anatoli6564
    @anatoli6564 5 ปีที่แล้ว +3

    Bewketu is a real ethiopian treasure 🇪🇹 🇪🇹

  • @user-jn5hw7xj9i
    @user-jn5hw7xj9i 5 ปีที่แล้ว +22

    በእውቄ የግላችን የራስችን የሰው ማያ
    እስቲ በለና በቃላት ልክልካችንን ንገረና
    በሬው ና ደ/ር አብይ ...
    ወይ በሬ ና ዘመን ....😍😍😍
    እኛም እናመሰግናለን ፩አፋታ

  • @SM-zb3ts
    @SM-zb3ts 5 ปีที่แล้ว

    Betam yasekal gobez..
    Berta

  • @alemayhufulas7547
    @alemayhufulas7547 5 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ነዉ

  • @yasminsebokas5707
    @yasminsebokas5707 5 ปีที่แล้ว +5

    WOW በውቄ አረ እንኳን ደስ ያለህ

  • @princessmahi1802
    @princessmahi1802 5 ปีที่แล้ว

    Yegermal demtsun enji esun alawkewum neber 😍😍 mert ye tebeb sew ❤❤

  • @yaphetelias9681
    @yaphetelias9681 5 ปีที่แล้ว +1

    Good job!!

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 4 ปีที่แล้ว

    Kejella Tihillo Bett Hahahaha! Bewketu you are brilliant!!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 5 ปีที่แล้ว +4

    Kejela tihlo bet! Kkkkkkkk

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍❤❤💋💋💋ስወድህ እኮ

  • @bayoyimr8394
    @bayoyimr8394 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በውቀቱ

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 5 ปีที่แล้ว

    Bewketu yimeral thmiret new yemck abuo 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-rb9xl2ge5x
    @user-rb9xl2ge5x 5 ปีที่แล้ว +8

    በለው አንደኛ ነው አይገባቸውም እንጂ

    • @simonnani4600
      @simonnani4600 5 ปีที่แล้ว

      @@ZahraZahra-th8pk lklkun tenagariw

  • @user-dt8ik4nn9y
    @user-dt8ik4nn9y 5 ปีที่แล้ว +77

    ከሁሉም ያሳቀኝ ባንድራ አውራጁና በሬው የኔ ነው ያለበት ላይ ነው፣ነቆራው ሲዳማ (ኤጄቶ)እና ቄሮን መሆኑ ግልፅ ነው😂

    • @kifilekachara1738
      @kifilekachara1738 5 ปีที่แล้ว

      jesiba ejetto bante afi yemitera ayidelem mehayim

  • @Wakandaelfa
    @Wakandaelfa 5 ปีที่แล้ว

    አቦ ደስ ሲል

  • @bereketsolomon5930
    @bereketsolomon5930 5 ปีที่แล้ว +1

    Beiwkay betam tichelalelike.i like it

  • @rahmaahmed4045
    @rahmaahmed4045 5 ปีที่แล้ว

    ትክክክል

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ተመቸኝ

  • @teddyhope7731
    @teddyhope7731 5 ปีที่แล้ว

    Wow ewenetem bewketu!!!

  • @tenawabateneh701
    @tenawabateneh701 5 ปีที่แล้ว

    Brilliant

  • @Blacktempl
    @Blacktempl 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow
    Bewketu

  • @sosena100
    @sosena100 5 ปีที่แล้ว

    very funny and teaching many thing

  • @getachewabere7918
    @getachewabere7918 5 ปีที่แล้ว +1

    Dr.Abiy Lucin shimglina yelakat ...behyawan tesfa korto yhon

  • @liverpool4868
    @liverpool4868 3 ปีที่แล้ว

    Bewke you are my best..keep it up

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውቀቱ የዚህ ትውልድ አንደበት

  • @fkergetu9616
    @fkergetu9616 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂ይሄ በሬ የኔነው 😂😂😂😂

  • @ethnews5778
    @ethnews5778 2 ปีที่แล้ว

    Thanks!

  • @onehabeshapresents4275
    @onehabeshapresents4275 5 ปีที่แล้ว

    🙌🏼

  • @amaredesalegn4836
    @amaredesalegn4836 7 หลายเดือนก่อน

    Tileyaleh

  • @yemariamligehulgeze9614
    @yemariamligehulgeze9614 5 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ለበእውቀቱ ስዪም

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk Abo yimechih!

  • @abdulaziz.h4136
    @abdulaziz.h4136 5 ปีที่แล้ว +7

    This could be the last hammer against #abiy'sgovnt before the up coming silencing media regulation! Dear Ethiopia Welcome to suppression season 2

  • @fereytube1
    @fereytube1 5 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @akelem9149
    @akelem9149 5 ปีที่แล้ว

    yemecheh be Eweketu😄😄😄😄😄😄😄😍😍😍😍😍😍😍😍😍