ያላነበበ ፀሐፊ ሁሉም ነገር ያልተፃፈ ነው የሚመስለው - ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ 29 - ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @sebledejene3705
    @sebledejene3705 2 ปีที่แล้ว +48

    በእውነት አንተን ሳያደንቁ ማለፍ ንፍግነት ነው ተባረክ

  • @aidatewolde4308
    @aidatewolde4308 2 ปีที่แล้ว +12

    ቀጣዩ ገቢ እንዳያደርጉህ የዘመኑ አፋኞች እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 2 ปีที่แล้ว +68

    ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን መቆርቆር ጀግንነት እንጂ ፍራቻ አደለም በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

    • @ETconference1
      @ETconference1 2 ปีที่แล้ว +1

      The issue is many people care about the name ethiopia, not the people of ethiopia, northern ethiopia (tigray) is good example, most of us support our government to kill our sister and brother in tigray

    • @estermekonnen8929
      @estermekonnen8929 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን🙏💞

    • @FunA10
      @FunA10 2 ปีที่แล้ว

      እንዲ እያላችሁ ልጅን አሰደፉት። ፈራው

  • @tizitatsegaye9456
    @tizitatsegaye9456 2 ปีที่แล้ว +57

    በጣም የማደንቀው ወጣት !!!እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እንዲሁም ከመታሰር ያዉጣህ!!! 🙏🏽🙏🏽❤️❤️

    • @zewuditualemu3343
      @zewuditualemu3343 2 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @Michael.et301
      @Michael.et301 2 ปีที่แล้ว +3

      ምን ስላደረገ ይታሰራል ?

    • @ነፃነኝ
      @ነፃነኝ 2 ปีที่แล้ว

      His not terrorist

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 ปีที่แล้ว

      @@Michael.et301 balegizewochin sileteche

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 2 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደናመጣህ የሸረኞች እና የክፍወች መድሃኒቴ

  • @natnaelYene21
    @natnaelYene21 2 ปีที่แล้ว +43

    የእውነት በጣም የምወደውና በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው‼
    💪ተረኛው እናዳያፍንህ ተጠንቀቅ

    • @behabtudemissi5828
      @behabtudemissi5828 2 ปีที่แล้ว +1

      አታስፈራራ ።ፍርኃትህን ይዘህ ዝም በል ይህንን እሱ ሳያቀው ቀርቶ ነው ?

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 2 ปีที่แล้ว +32

    ቢገባችሁ ለናንተ እድምተኞች ነው እየነገራችሁ ያለው ለማጨብጨ እንክዋን የፈሩ አሉ :: መስከረምን የመሰለች የሴት ጀግና ዓይነት እንዳለሁሉ የወንድ አልጫም አለ የሚገርም ግዜ ደረስን ከነፃነት ነዋይ ያሸነፈን

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 2 ปีที่แล้ว +10

    የቅኔው አባት ተሰፍሽ ያማል ቅኔው !ወገኔ ጆሮ ያለው ይስማ ፈረራሀታችንን ከላያችን ይግፈፍልን መድሀኒያለም 🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +7

    በቃ ትችላለህ ቃል የለኝም የወቅቱን ነገር ቁልጭ አርገህ አሳይተሀናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @andualemfetene8276
    @andualemfetene8276 2 ปีที่แล้ว +73

    ግልጽ እና ምጥን መልእክት።
    "ዋርካዎችህን ለባለጊዜ እየሰጠህ ነው አንገት ያስደፋሃቸው" ሐቅ።
    ይብላኝ በፍርሃት ቆፈን፣ በጥልቅ እንቅልፍ ተጋድመን ላለነው!

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀግናዉ ወንድማችን በርታ ✌️✌️✌️

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 2 ปีที่แล้ว +16

    የዘመኑን ምርጥ አርቲስት 👍👍👍

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለእውነት ስለሀገራችን ትንሽ ጭላጭል የምንተነፍሰው በዚሁ በአርት ቲቪ እና በፍራሽ አዳሽ ውስጥ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልኝ

  • @leulkassa2449
    @leulkassa2449 2 ปีที่แล้ว +5

    የምርጦች ምርጥ። ከክፉ ይጠብክህ። ኣሜን።

  • @TGtrader2024
    @TGtrader2024 2 ปีที่แล้ว +35

    "እድልማ የሰጠናችሁ እኛነበርን መጠቀም አቃታችሁ እንጅ"
    🤣አይ ፍራሽ አዳሽ አንተ ተናገር እናቴ።
    አይዞሽ 💚💛❤

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ቆርጠህ ተነሰ ህዝቤ ሆይ በህብረት ነው መታገል 👊👊👊👊

  • @zewuditualemu3343
    @zewuditualemu3343 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወድህ 💖

  • @meronsamson8553
    @meronsamson8553 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያበርታህ በርታ 👏👏ሁሉም ሰው መናገርያ መንገድ አጥቶ ነው ምሬት አንገሽግሾታል

  • @Urqueen_6537
    @Urqueen_6537 2 ปีที่แล้ว +1

    ጅግና እኮነህ በርታ ሀቅን ይዘህ ነው አትፍራ, ተባረክ በዚህ ዘመን እውነት ተናጋሪ ማግኘት ይከብዳል

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f 2 ปีที่แล้ว +4

    ተስፍሽ አፍኜ ብበላህ እንዳይሉህ ወንድሜ

  • @sewasew
    @sewasew 2 ปีที่แล้ว +34

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @azebedaneil7
    @azebedaneil7 2 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴ፣ትከተልክ

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 ปีที่แล้ว +12

    Tesfish, you are my hero. Please look after your self. We need you

  • @adeloaldada607
    @adeloaldada607 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና

  • @peace8750
    @peace8750 2 ปีที่แล้ว +4

    He’s an icon. Keep doing the good job brother.

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 2 ปีที่แล้ว +6

    📢📢📢👉ንቃ ነው መልዕክቱ እናም ተነሳ ከተኛህበት።
    ተስፍሽ 🙏🙏🙏💚💛♥

  • @friehiwoymulatu2642
    @friehiwoymulatu2642 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ድንቅ አንጀቴን ነው የምታርሰኝ ቀጥል እውቀትን ያብዛልህ

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 ปีที่แล้ว +1

    19092014
    በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል?
    አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም።
    ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!!
    እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence.
     One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine.
     Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
     Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.

  • @habtamugebeyehu598
    @habtamugebeyehu598 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow!!! ቅኔ...ሰሚካለ

  • @emewaemewaemewa771
    @emewaemewaemewa771 2 ปีที่แล้ว +4

    አስተዋይ ወጣት

  • @almaz1219
    @almaz1219 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 ปีที่แล้ว +2

    በድንቅዬ ችሎታህ ያለንበትን ቅጥ ያጣ ስርአት በደንብ አድርገህ ስለምትገልጽልን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ❤💐
    በቅን ልቦና በማያወላውል ጽኑ አላማ ለእውነት በመቆምና በድፍረት ያለውን እውነታ መድረክ ላይ ለህዝብ ማቅረብ ትልቅነት ነውና ኮራንብህ።
    ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ እላለሁ🙏💐💞🇪🇹

  • @yaredyimer6028
    @yaredyimer6028 2 ปีที่แล้ว +2

    የተባረከ አይምሮ

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 ปีที่แล้ว +1

    22092014
    በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል?
    አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም።
    ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!!
    እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence.
     One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine.
     Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
     Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
    “የተጋጨ ኢሊት እንጂ የተጋጨ ሕዝብ የለምytU=።” ... ጥሩ ግንዛቤ እና ጥሩ አባባል። ... ... ... ኢትቪ ካዘጋጀው የውይይት ስብሰባ ላይ ከተገኙ አንድ ተሳታፊ ንግግር ላይ የተወሰደ።”

  • @jfzitkviv6972
    @jfzitkviv6972 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks tesfish

  • @tassewyemane3594
    @tassewyemane3594 2 ปีที่แล้ว +6

    ንገራቸው ጆሮ እንደሁ የላቸው። ዘንዶው አይኑን እንዳያዞርብህ።

  • @tekageyesus9796
    @tekageyesus9796 2 ปีที่แล้ว +9

    አይ ተስፍሻ ፈጣሪ ራሱ በቸርነቱ ይጠብቅህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል 🙏🙏🙏🙏

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 ปีที่แล้ว

    ታሪክ ነው ይህ ድራማ ትክክል ድራማ

  • @easyshow0
    @easyshow0 2 ปีที่แล้ว +2

    እንወድሀለን በርታልን

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 ปีที่แล้ว +2

    ቁምነገር አዘልና አዝናኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏😍💕💕

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 ปีที่แล้ว

    ስወድህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @waffiki
    @waffiki 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን። 😍🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 2 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ የሚሰማ ካለ 💚💛❤

  • @alenetakele1885
    @alenetakele1885 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ጌተዬ አንተን የሳተ ።

  • @kassech61
    @kassech61 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yordanosyo98
    @yordanosyo98 2 ปีที่แล้ว +3

    No comment tesfshy ye Ethiopia lij belk yekelgnal

  • @bete4276
    @bete4276 2 ปีที่แล้ว

    The people's silenced voice spoken out so eloquently.. I admire your courage. Keep that mirror infront of us maybe it will wake us up from our bad dreams

  • @Tefiz335
    @Tefiz335 2 ปีที่แล้ว

    Hule tasgerimegnsleh bro e/r yitebikih
    You are so brilliant boy 🙏🙏🙏 my hero

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 2 ปีที่แล้ว +3

    Your very Talent men keep up the good work .Take care of yourself.

  • @bewketunegesse2039
    @bewketunegesse2039 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @hiwottadessegezu6145
    @hiwottadessegezu6145 2 ปีที่แล้ว +3

    yene leyu 👌 🔥 😍

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ለመስከረም አበራ 🥰🥰

    • @aa3530
      @aa3530 2 ปีที่แล้ว

      ምን ሆናለች

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 2 ปีที่แล้ว

      @@aa3530ታፍና ታሰረች።

  • @143tube9
    @143tube9 2 ปีที่แล้ว +1

    ፖለቲካን በቅኔ ...🙏ተስፋውን ትለያለህ🙏🙏🙏

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 2 ปีที่แล้ว +6

    ንገረው የጀነራሉን ግፍ ሠሩበት እ

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ልጅ አቤት ስወድህ። ንገርልኝ እስቲ እነዚህ ተረኞችን

  • @Makuye
    @Makuye 2 ปีที่แล้ว +3

    tikikil Frash Adashiye, rasihin tebik endayselekituh

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው

  • @delbantealebachew3189
    @delbantealebachew3189 2 ปีที่แล้ว

    ተነፈስኩ!

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 2 ปีที่แล้ว +5

    Powerful....

  • @alemayehukitila1261
    @alemayehukitila1261 2 ปีที่แล้ว

    በኡነት በጣም ጥሩ ላፍላፍ ነው

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይሄን ተወዳጅ ብላቴና የልብ አድርስ የሆንክ ልጅ 🙏

  • @africabushen2008
    @africabushen2008 2 ปีที่แล้ว +4

    Proud of you young man 👏👏👏👍💞

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed9484 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ

  • @seidadem7124
    @seidadem7124 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናየ

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 ปีที่แล้ว

    የልብ አድራሽ ሚኒስትሬ ሳይፈተኑ ሚኒስተር ሳይፈተኑ ፈታኝ ሳይመረቁ መራቄ ሳይማሩ አማራሬ ሳይገረፎ ገራፌ ዱላ ተደግፈው ኖረው ይዩትን ሁሉ የሚደበደቡ የማዳበርይ ትውልድ ጠዋት ተክልው ከሰዓት ቀጣፌ ከፌታቸው ይለን ሁሉ ገፍታሬ በጥቁር መስታወት ተከልሎ የሚሄድ ህግ የሚጥሰው ማን ነው ።

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 ปีที่แล้ว +2

    ህዝቤ ሆይ በተሰጠህ ፀጋ ይህንን እገዛዝ ታገለው አፍን የሸበበውን የፍርሀት ቆፈን አባረው ይሄ ስርአት ሀገር አውዳሚ ችጋራም ስግብግብ ነው ።

  • @waffiki
    @waffiki 2 ปีที่แล้ว

    ብረሀን ያለህ ጭንቀላት ይዘህ ተፈጠርክ። ኑርልን። እንኴን ተፈጠርክ🙏🏽🙏🏽

  • @yodayoa2002
    @yodayoa2002 2 ปีที่แล้ว

    ቀልዶችን ሰምቶ የማያውቅም ሁሉም ቀልዶች ያልተቀለዱ ይመስለዋል

  • @yosefgebru7331
    @yosefgebru7331 2 ปีที่แล้ว +3

    Great talent God blesse you my brother

  • @henyafro4210
    @henyafro4210 2 ปีที่แล้ว +5

    ፈርቶ ሚያመልጡ መስሏቸው ነው የግዜጉዳይ ነው ከያለበት እየጎተተ ቀጥሶ ቀንጥሶ ያስቀምጣቸዋል አደለም በቅኔ እንዲም ግልፅአርገህ ብትነግራቸው አይሰሙህም ላንተግን ያለኘአክብሮት እና አድናቆት ወደርየለውም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @nabuteyimer8733
    @nabuteyimer8733 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው።ውዳችን ተስፍሽ።
    መጥኔ ለዚህ ፍርሃት 27ዓመት +4=31 ደግሞ ፍርሃት +ሽብር =ፍርሃትና ሽብር በእኛ ላይ ጎጆ ቀልሷል ።እግዚአብሔር ይንቀልልን🙏

  • @ዘእምነገደኢትዮጵያ
    @ዘእምነገደኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    whoever listens should listen!

  • @tiruzertadesse-ed2ey
    @tiruzertadesse-ed2ey ปีที่แล้ว

    አንተ ለኔ በዘመኔ ጀግና ጀግና ሰዉ ነክ !!!

  • @lemlemtamrat5307
    @lemlemtamrat5307 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 2 ปีที่แล้ว

    እስር ቤት እንዳያስገቡህ አደራ
    በጣም ነው የሚገርመው አጭር እውነት የያዘ መልክት

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 2 ปีที่แล้ว

    16:27 እውነት ነው በሃዘናችን ላይ ነው ቁማር እየተጫወቱ ያሉት

  • @kasahunmengistie6796
    @kasahunmengistie6796 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ የልቤን ስለተናገርክልኝ

  • @delelegneandargiealene8673
    @delelegneandargiealene8673 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ወንድማችን በርታልን!
    እውነት እውነቱን ንገርልን!

  • @geezdesign9416
    @geezdesign9416 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ልጅ የልቤን ያወራልኛል ክበርልን🙏🙏

  • @fefifefi1433
    @fefifefi1433 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez

  • @kehaliw2296
    @kehaliw2296 2 ปีที่แล้ว +2

    እነትም ተስፋሁን
    የልቤን ነጋሪ

  • @eyueal-fz3ez
    @eyueal-fz3ez ปีที่แล้ว

    ከሳሽ ባለግዜ ደስ ይላል

  • @BayuelGizaw
    @BayuelGizaw หลายเดือนก่อน

    Ethiopia Tikdem

  • @sarasevazelian2254
    @sarasevazelian2254 2 ปีที่แล้ว

    Ewent metenagerw neger bezu kume neger hazel new🙏🙏

  • @adamugetachew6310
    @adamugetachew6310 2 ปีที่แล้ว +1

    መልክእትን በቅኔ እያዋዛ የሜስታምር ድንቅ ሰው ቢኖራ አንተ ነክ በቃ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 ปีที่แล้ว

    ለአንተ ቃል አጣሁ ብቻ የኢትዮጲያ አምላክ ከፍታህ ያሳየን አንተ ልጅ

  • @ነጋበሪ-የ9ዘ
    @ነጋበሪ-የ9ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ልጄ በፍርሐት ነው ያሳደኩት 😊 አያጅቦ መጣ ስለው ነው ሚተኛ ትክክል 😊 መጥፎ ባህል ነው ።

  • @mandealemayew293
    @mandealemayew293 2 ปีที่แล้ว

    Betam betam new yemwdek

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 2 ปีที่แล้ว

    *# one*

  • @seifemensher6252
    @seifemensher6252 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚ በጨዋታ የልባችንን ንገርልን እንጂ

  • @fantahunastat1931
    @fantahunastat1931 2 ปีที่แล้ว +7

    ተሰፍሸ እኔጃ ፈራሁ አፈናው በርትቷል

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል ነህ ወንድሜ ግን አንተም እንዳያፍኑሁ እሰጋለሁ

  • @tesfayeyeshambel
    @tesfayeyeshambel 2 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 2 ปีที่แล้ว +63

    አብይ እንደማያስርህ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዘንዶው አፍ

    • @leultilahun6112
      @leultilahun6112 2 ปีที่แล้ว +2

      አብይ ተሳዳቢዎችን ነው የሚያስረው። መተቸት ግድ ነው።

    • @henyafro4210
      @henyafro4210 2 ปีที่แล้ว +3

      እሱለመከረህ ከተሸማቀክ ወዳጄ በጣም ፈሪመሆንህን በዚአጋጣሚ ተረዳ ፍርሀት ነው ለነዚ ውርጋጥ ወሮበሎች አጋልጦ የጣለን

    • @eskndersamueal2946
      @eskndersamueal2946 2 ปีที่แล้ว +5

      ጀግና ማለት አንተ ነህ

    • @cheerfuldifferentclassical9172
      @cheerfuldifferentclassical9172 2 ปีที่แล้ว +5

      አሜን አሜን እግዚአብሔር ከአብይ ዘንዶው ይጠብቀው!!

    • @berehaneghaile848
      @berehaneghaile848 2 ปีที่แล้ว

      You are the next victim.

  • @meskeremkifle7473
    @meskeremkifle7473 2 ปีที่แล้ว

    fetari yitbekek

  • @Ethiofact810
    @Ethiofact810 2 ปีที่แล้ว

    አሄሄሄ!

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏✌️🙏

  • @menberedange1812
    @menberedange1812 2 ปีที่แล้ว

    አንበሳ ነህኮ ማርያምን

  • @destasolomon5649
    @destasolomon5649 2 ปีที่แล้ว

    betam new miwedih ketilbet

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 2 ปีที่แล้ว

    ከልክ ያለፈ ፍርሀት እንደ ቆፈን ጠፍሮ ይዞሀል። ሰው ሆነህ መብትህን አስከብር። በወገንህ ቅኝ አትገዛ።