ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ ፍቄ እረ በሳቅ ምንም የተገደፍነው ነገር የለም በጣም ነው ያሳቀኝ
ፍቄ በእውነት የሚያምር ወግ
ክክክ ረ በሳቅ ፈረስኩ በጣም ያዝናናል እናመሰግናለን
ምርጥ ቀልድ ቀጥልበት
ዋው ፍቄ ቀጣይ በሰፊው እንጠብቃለን ❤❤❤❤
ከፍቄ አጠገብ ያለው ጠይሙ ልጅ ስያምር😉😚
እንኳን አንች ሴቷ እኔም ልቤጨጠፍቷል
ሰላም ይብዛላችሁ እሕቲ
Wow . Betam arif nw
Fike betam enodihalen ebakih atitfa!!!
ያምራል ፍቄ
የዛሬ አምስት አመት እንዲ ይሳቅ ነበር ደጉ ጊዜ
I really love it !Very funny
Wey feka besak gedelugne
ትችላለህ!!!!!!!የሰራኸውን ሁሉ አዳመጥኻለሁ ከበእወቀቱ ቀጥሎ
እናመሰግናለን
wow that is so so so funny we love you fike
እውነት ነውፍቄ
ፍ ቄ ም ር ጥ አ ስ ቂ ኝ ስ ው ነ ህ : በጣም አ ዝ ና ና ኅ ኝ ::❤️❤️
ክክክክክ ወይ ፍቄ
ትንኝ ሳይሆን ባለጊዜዉን ዝንብ እማይገባበት በል የምን መቀየስ ነዉ
Ke 5 amet befit eko nw yehe brother
ፍቄ ጥሩ ነው እንግዲህ ትንሽ ቆሎ ይዞ መጠጋት
አይ ፍቄ የሚገርም ነው!!!
ምንም እንኳ በግፍ በተጨፈጨፉ ወገኖቻችን ሀዘን ላይ ብንሆንም በፍቄ ትንሽ እንዝናና
ድቄ እውነትክን ነው በተለይ ዩትዩብ የሚሰጡት ርእስ በጣም ያናድዳል
ሀሀሀሀሀ እረ በሳቅ ሞኩ ፍቄ አድናቂህ ነኝ
🙏🏿🙏🏿😁😁😁😁😁😁😁😁😁❤😘
❤❤❤
ፈገክ አረከኚ
ለሁሉም ጊዜ አለው። ኤክስፓየር ማድረግህ እንጨት እንጨት የሚል ትርክትን ኮሜዲ ብለሀ ስታቀርብ አፈረኩ። ለዚያውም
ወታደሮቹ የሚጭነው አየር መንገድ ነው የምትለኝየኢትዮጵያ ቦና ጭና ወደ ኤርትራ የምትጓዘው አየር መንገድ ነው የምትለኝኤርትራ በቦና ስትታወቅ ስታወቅ ኢትዮጵያ ዜሮ ወደ ኤርትራ የሳሪያ የሚያመላልስው አየር መንገድ ።
ወይ ለኬ ፍቃዱ አንተ ሀሳስ ነህ እኮ
Microphone ትመልካቹ ጉሮሮ ወስጥ ነው እንዴ
የማይስቀው እንድስቅ ማሟሟቂያ ነው
💞💞💞💞👌👌👌😁😁😁😂😂😂
like
ፍቄደስይላል
ክክክክክክክክክክክክክክክክ።
Kkkkkkkkkk
Ahahaha kkkkkkkk hri fhka bsaki new ygdlkihn
😄😄😄😄😁😁😁😁😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
አይዘረጥጥም ግን በውስጥ ብዙ ነገር አለው
😂😂😂
ኧረ እንደዚህ ምንም ኢዲት ያላየው ነገር ለህዝብ እይታ አይለጠፍም። ኧረ እባካችሁ አየወረዳችሁ አታውርዱን!!!
ሲመስለኝ ኮሜድነት ጊዜ አለው። ለዚህም ይመስለኛል አብዛኞቹ ኮሚዲያን የሚያቀርቡት እንጨት እንጨት የሚለኝ።
ቀልዱስ ያስቅ ነበር ግን በኑሮ ባህር በመስመጥ እና ባለመስመጥ ትግል ውስጥ ስላለን ነው ቀንድ የሆነብህ!!አሁን ግዜው ማስለቀስ በጣም ቀላል ነው!!ከፍለህ አልገባህ እንቅልፍህ አማጣበት!!
ኧረ በሕግ አምላክ" ጦሽ "ተብሎ አይፃፍም:: ለንግግር እንጅ ለፅሁፍ አትጠቀምበትም:: አንተን ያስተማረ መምህር :- ወያኔ ሠራሽ ልማታዊ: የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ምሩቅ መሆን አለበት:: ወዳጀ የስነ-ፅሁፍና የአነጋገር ቃላቶችን ምረጥ:: አለዚያ ከዩቲዮብ ገንዘብ ለመቅረም የምታቀርባቸውን የመግቢያ አረፍተ ነገሮች በማየት ሠው ስቆብህ ያልፋል :: የአንተ ቢጤዎች ብቻ ይታደማሉ::
😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ፍቄ እረ በሳቅ ምንም የተገደፍነው ነገር የለም በጣም ነው ያሳቀኝ
ፍቄ በእውነት የሚያምር ወግ
ክክክ ረ በሳቅ ፈረስኩ በጣም ያዝናናል እናመሰግናለን
ምርጥ ቀልድ ቀጥልበት
ዋው ፍቄ ቀጣይ በሰፊው እንጠብቃለን ❤❤❤❤
ከፍቄ አጠገብ ያለው ጠይሙ ልጅ ስያምር😉😚
እንኳን አንች ሴቷ እኔም ልቤጨጠፍቷል
ሰላም ይብዛላችሁ እሕቲ
Wow . Betam arif nw
Fike betam enodihalen ebakih atitfa!!!
ያምራል ፍቄ
የዛሬ አምስት አመት እንዲ ይሳቅ ነበር ደጉ ጊዜ
I really love it !
Very funny
Wey feka besak gedelugne
ትችላለህ!!!!!!!የሰራኸውን ሁሉ አዳመጥኻለሁ
ከበእወቀቱ ቀጥሎ
እናመሰግናለን
wow that is so so so funny we love you fike
እውነት ነውፍቄ
ፍ ቄ ም ር ጥ አ ስ ቂ ኝ ስ ው ነ ህ : በጣም አ ዝ ና ና ኅ ኝ ::❤️❤️
ክክክክክ ወይ ፍቄ
ትንኝ ሳይሆን ባለጊዜዉን ዝንብ እማይገባበት በል የምን መቀየስ ነዉ
Ke 5 amet befit eko nw yehe brother
ፍቄ ጥሩ ነው እንግዲህ ትንሽ ቆሎ ይዞ መጠጋት
አይ ፍቄ የሚገርም ነው!!!
ምንም እንኳ በግፍ በተጨፈጨፉ ወገኖቻችን ሀዘን ላይ ብንሆንም በፍቄ ትንሽ እንዝናና
ድቄ እውነትክን ነው በተለይ ዩትዩብ የሚሰጡት ርእስ በጣም ያናድዳል
ሀሀሀሀሀ እረ በሳቅ ሞኩ ፍቄ አድናቂህ ነኝ
🙏🏿🙏🏿😁😁😁😁😁😁😁😁😁❤😘
❤❤❤
ፈገክ አረከኚ
ለሁሉም ጊዜ አለው። ኤክስፓየር ማድረግህ እንጨት እንጨት የሚል ትርክትን ኮሜዲ ብለሀ ስታቀርብ አፈረኩ። ለዚያውም
ወታደሮቹ የሚጭነው አየር መንገድ ነው የምትለኝ
የኢትዮጵያ ቦና ጭና ወደ ኤርትራ የምትጓዘው አየር መንገድ ነው የምትለኝ
ኤርትራ በቦና ስትታወቅ ስታወቅ ኢትዮጵያ ዜሮ ወደ ኤርትራ የሳሪያ የሚያመላልስው አየር መንገድ ።