ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • This is the official TH-cam Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
    Our Contant
    SaqTera Gust
    SaqTera Comedy video
    #SaqTera Funny Drama
    #Comedy Music
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

ความคิดเห็น • 328

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +66

    እንዲህ አይነት ህብረትነው ሚያስፈልገን በጣም ደስስ ትላላቹ ተባረኩ ጥሌ ጌታ ጨርሶ ይማርህ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 ปีที่แล้ว

      We truly serve the people for the better future. Please join us now!
      th-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

    • @sama115
      @sama115 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 ปีที่แล้ว +53

    ፍልፍሉ እኮ ሚገርም ተሰጥኦ ያለው ብቃት ያለው ህይወቱ ራሱ ኮሜዲ ነው የታመመ ካለ ፍልፍሉ በሳቅ ያሽላቹሀል 😀😀😀😀😀

  • @igo1071
    @igo1071 2 ปีที่แล้ว +41

    ተባረኩ ይህ ነው የሚ ያምርብን እኛ ኢትዮጵያዊያን በርቱ ፍቅር, መተሳሰብ , አንድነት አሜን💚💛❤️🙏🏼

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስ ትላላችሁ የሀገሬ ኮሜዲያኖች። እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ፣ ዕድሜያችሁ ይርዘም።

  • @najwaabdu1597
    @najwaabdu1597 2 ปีที่แล้ว +19

    He deserve 100,000 subscribe በእውነት ምርጥ ሰዎች ናቹ

  • @henok509
    @henok509 2 ปีที่แล้ว +24

    ፍልፍሉ በቃ ለኮሜዲ ነው የተፈጠርከው ብቃትህ ይገርማር ፣ጥሌ እግዚአብሔር ይማርህ ሁላችሁም የሀገሬ ልጆች በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ!!!

  • @romanamulugeta2331
    @romanamulugeta2331 2 ปีที่แล้ว +53

    ያገሪ ልጆች ሁሌም ሳቁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ በጣም ታምራላቹ ። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @amanuelsileshi2966
      @amanuelsileshi2966 2 ปีที่แล้ว +1

      ውይጉድ የፈልፍሉ ግንባርላ ትንሽ¿??????¿?¿

    • @ሩሐማየአርሴማልጅ
      @ሩሐማየአርሴማልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tsigeredagirma6525
      @tsigeredagirma6525 2 ปีที่แล้ว

      @@amanuelsileshi2966
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @mahderhailegiorgis7279
      @mahderhailegiorgis7279 2 ปีที่แล้ว

      @ጠልሰም ፊልምTelsem film ጥልዬ የምንወደዉ ጠፍቶ ጨንቆንነበር

    • @tesfayehailu9816
      @tesfayehailu9816 2 ปีที่แล้ว

      realy

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 2 ปีที่แล้ว +11

    አይ ፍልፍሉ አንተ እንካን ተናግረህ ፊትህ አይቶ የማይስቅ ማን አለ

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 ปีที่แล้ว +15

    አንዳንዴ እንሳቅ እንጂ ሳንወድም ቢሆን የሀገራችን ጉዳይ እማ ያማል 😭😀👈

    • @kaleababebe3571
      @kaleababebe3571 18 วันที่ผ่านมา

      Ahunim yaw nat temelisen eyayen enisak enji

  • @eliasisak1322
    @eliasisak1322 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፍልፍሉ የበላው አጥንት አሞራ ቢያየው " የድሮ አሞራ እንዲህ ነበር የሚበላው " ይል ነበር!!

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ኮሜዲያኖች
    ፍልፍሉ ትችላለህ

  • @shottellfit
    @shottellfit 2 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ።በጣም ታምራላችሁ።በሳቅ ሆዴ ቆሰለ።ኑሩልን።

  • @romangina5121
    @romangina5121 ปีที่แล้ว +2

    የድሮ ጎደኛ አይገኛም በጣም ❤❤❤❤ አይለያቹ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ይመቻቹ ያገሬ ልጆች ሁሌም ሳቂልኝ እዲነው ኢትዮጵያን የሚያምርብን

  • @girmabekele2901
    @girmabekele2901 5 หลายเดือนก่อน

    I always love & admire how tilahum elifineh apreciate & show loves in almost all stages he meets filfilu..this is a character which we all need to show to our friends.

  • @nebyatokbagaber8052
    @nebyatokbagaber8052 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ትሉ ኣላቹ ። እግዚኣብሄር ጨርሶ ይማርክ🇪🇷

  • @dawitassefa8575
    @dawitassefa8575 2 ปีที่แล้ว +1

    ህብረታችሁ ደስስስ ይላል አትጥፉብን ጥልዬም ጨርሶ ይማርህ!

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት በጣም ነው በሳቅ የሞትኩት
    ሰላም ኢትዮጵያ ውድቀት ለብልፅግና

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ ፍልፍሉ አያልቅብክም kkkkkk አድክም ነክ you're funny ጥሌ ይማርክ ወንድሜ

  • @KrekdusanamdieAwota
    @KrekdusanamdieAwota 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደሥይላል

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ አይመምክ ወንድሜ ጥሌ ነብሴ ወንድሜ ያገሬ ልጅ ድንግል ትጠብቅእስከነልጃ

  • @UmarUmar-mt4dv
    @UmarUmar-mt4dv 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስስትሉ ባሁን ሰኣት እንደናንተያለመገኝት ተመስጌነው

  • @Fun-7803
    @Fun-7803 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ፍልፍሉ የመጨረሻ ትችላለህ
    አን መቀለድ ሳይሆን ዝም ብለህ ስታወራ ነው ሰውን ፈታ የምታረገው

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹ። እሱ አይለያቹ።

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጥሌ የዛሬ 7 አመት አዲሱ ገበያ ወደላይ የሆነ ምርጥ ቅቅል ቤት አግንቼክ ነበር ዋው አሁን ደግሞ አምላክ ይማርክ ወንድሜ

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 2 ปีที่แล้ว +8

    ጥሌ የመኪናውን ነገር እየጠበቅን ነው ንገረን ጅም ምናምን ጀምረናል ዱብ ዱብ እያልን ነው

  • @madikhan6420
    @madikhan6420 ปีที่แล้ว +1

    ጥሌ ምርጥ ነክ ገዳምሰፈር መቶ ብዙ ሰዉ እረድቶ ሄደ

  • @bayeshFente-zc3gz
    @bayeshFente-zc3gz 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @በእንተዝንቱዘመን
    @በእንተዝንቱዘመን 2 ปีที่แล้ว +9

    አይ ጥሌ ሁሌ ሳቅ ነው ሚቀድመው❤

  • @tatekegermewe4881
    @tatekegermewe4881 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይምረህ😍😍😍❤ሱትሰብሰባ ታምረልች!!!!እረ ፍላፈል ጨረሱበከ😍😍😍።

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 ปีที่แล้ว +4

    ኮልኮሌ በዛና ዋናዎቹ ተረሱ እኮ አይ ዘመን በርቱ ምርጦቼ

  • @nur-selamkarate1704
    @nur-selamkarate1704 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀኔን አሳመራችሁት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @siseygetachew
    @siseygetachew 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሺ አመት ያኑራችዉ

  • @KiyuKiya-q6w
    @KiyuKiya-q6w 11 หลายเดือนก่อน +1

    የመኪናው ነገር ሚዲያው በመደበቁ ሌላ ሰዎች ላይ እየደረሰ ነው 2016 ላይ እየተዘረፈ ነው

  • @JesusTribe-r6p
    @JesusTribe-r6p 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይፈዉስህ።

  • @tigi432
    @tigi432 ปีที่แล้ว +1

    Sewedachu Egezeabeher edeme yestachehu 😍🙏

  • @kairoberhanu8799
    @kairoberhanu8799 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሌ ምርጥ ሰዉ

  • @romangina5121
    @romangina5121 ปีที่แล้ว +1

    ጥልዬ እግዛቤር ይማርህ የሰፈሪልጅ አዴሱገበያ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥያቄ , ጥላሁን እልፍነህ ከጫት ተለይቶ መኖር ይችላል አይችልም ???

  • @ayenewngusie8270
    @ayenewngusie8270 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ዋውቀጥሉ በት

  • @movieswewontforget4116
    @movieswewontforget4116 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍልፍሉ የዘመኑ ምርጥ!

  • @danibirhane6638
    @danibirhane6638 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥልዬ እግዜር ይማርህ በጣም ታምራላችሁ

  • @mehret9625
    @mehret9625 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማረክ

  • @maramedia3478
    @maramedia3478 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍልልፍሉ ኑሩልን ክብር ለእናንተ

  • @Tewe5957
    @Tewe5957 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ !

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 ปีที่แล้ว

    tilahun betam kuru newu erdata menamen aywedem yene geta egziabher yimareh.

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍልፍሉ እረ ወዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeshambelmulu8615
    @yeshambelmulu8615 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሌ ምርጡ i respect you!!!

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 2 ปีที่แล้ว +1

    Atteffuuu tegeniuuu,weyeee besakeee aferesachuuu ekooo,nurulieee

  • @addisu4387
    @addisu4387 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሌ እግዚአብሔር ይማርክ

  • @hanantube1067
    @hanantube1067 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ

  • @siseygetachew
    @siseygetachew 2 หลายเดือนก่อน

    ታምራላችዉ❤

  • @ShimelsAbebe-j8h
    @ShimelsAbebe-j8h ปีที่แล้ว +1

    ጥሌ ፈጣሪ ይማር ህ ።

  • @emayoutube65Ema
    @emayoutube65Ema 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ
    ውብ የአበሻ ልጆች መጣሁ ሁሉን አሙልች መልካም ግዜ ይሆንላችሁ
    🌹🥰
    ባወራነው ልክ ምንም አናመጣም
    በጠየቅነው ልክም ምንም አናገኝም
    ምክንያቱም ሰዎች በአንተ ጫማ ውስጥ ሆነው ይቆርቁርህ ይመችህ ይሁን አይሁን ቅንጣቷን አይረዱም: ደሞም ለምን ያ አልሆነም አንልም: እነሱ መኖር የሚችሉት እንደራሳቸው ስሜትና መረዳት እንጂ መቼም እንደኛ አይሆኑም መቼም ደሞ ልትወቅሳቸው አችልም:: ለምን ካልከኝ የልብህን ህመም አያውቁትም እየኖሩትም አይደለም ያንተ ነገር እና ስሜት ካንተ ውጪ ማንም አያሳዝነውም :ከአይኖችህ በሚፈልቁ የእንባ ዘለላ አይዞህ ከማለት በስተቀር ልባቸውን ለደስታህ አይሰብሩም: ለዚህም ደሞ ያንተ ነገር ላንተ ብቻ ነው ምክንያቱም ውጤቱም ሚሰራው.

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ ሰላምቹ ይብዛ

  • @sami-bm9in
    @sami-bm9in 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነህ ፍልፍሉ ከፊልም ይልቅ የመድረክ ቀልዶችህ በሳቅ ነዉ የሚገሉኝ በጣም ነዉ የማደንቅህ የማከብርህ ፊልም ስሰራ ግን ችሎታህ ይደብቅብሀል

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 2 ปีที่แล้ว +2

    Fulfill love you man u all are legends ❤️

  • @saralove2915
    @saralove2915 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ምርጥ ስዎች ናቹ እና ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች😘😘😘😍😘🙏🏾🇪🇹🇪🇹

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሌ እንኳንም እግዚአብሔር አትረፈሄ

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 2 ปีที่แล้ว +4

    ያዝ ለቀቅ አታርጉ በተለይ በህበረት ሥራው ብትበረቱ
    ተራው ገንዘብ በሚሠራበት በዚህ ወቅት ለሌላ መትረፍ ትችላላቹ

  • @yeshiwashailu9696
    @yeshiwashailu9696 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @senkeshatle6008
    @senkeshatle6008 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ፈቅራቹን የብዛላቹ

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍልፍሉካለ.ጥርስአይገጠምም.።ሰላምህይብዛልህ.አቦ

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀ አይ ፍልፍሉ ትችላለህ እኮ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍልፍሉ ግን ቁምነገር አውርቶ ያውቃል?😂😂😂😂😂

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 2 ปีที่แล้ว +2

    ይመቻቹ ያገሬ ሰዎች🇨🇬❤❤❤❤😘😍😍😍

  • @beakelmamo3396
    @beakelmamo3396 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ ሳቅ ተራ

  • @wondwossenayeleabebe193
    @wondwossenayeleabebe193 2 ปีที่แล้ว +1

    Arif new thank you

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ 😂😂😂😂✋👍❤

  • @abellemma1447
    @abellemma1447 2 ปีที่แล้ว +2

    Helarius filfilu 😀

  • @selameshitu2087
    @selameshitu2087 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ

  • @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ
    @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ፈታ በሉሉልኝ ብርቅዮቼ

  • @andualemhussen1867
    @andualemhussen1867 2 ปีที่แล้ว +1

    wonderful team

  • @zelalem6666
    @zelalem6666 2 ปีที่แล้ว

    Tilahun Elfineh is a comedy Legend even without speaking.

  • @hanantube1067
    @hanantube1067 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሳህኑ

  • @hyderhusseen8584
    @hyderhusseen8584 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍልፍሉ ቁምነገሩም ቀልድ ነው።

  • @lumibasha8696
    @lumibasha8696 2 ปีที่แล้ว +1

    Filifilu 😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😄😄😄😄😄

  • @MohamedMuzeiyn
    @MohamedMuzeiyn ปีที่แล้ว

    እኔን ሰይናገሩ በማየት የሚያስቁኝ ፍልፍሉና ደረጄ ናቸው ። በአንድ ወቅት ጀረጄን ጊዮን በሌላ ሰርግ ላይ አይቼው እየቀለደ ሲደንስአየውትና እኔ ስስቅ ሰሁ እየቀሸረ ያመዋል ይለኛል ሳቁ ልቤን አቆሰለኝና ወደ መጣውበት ሰርገኛ ሲሄድ ጥለውኝ ኤዱ በጊዜው እንዳንበላሽ ገንዘብ አይሰጠንም ነበር የታክሲም አልነበረኝ በእግሬ ወደ ሰፈሬ ለብቻዬ አሳኩ ገባው ግን አልከፋኝም ❤🙏

  • @wondwossenayeleabebe193
    @wondwossenayeleabebe193 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @NgffVch
    @NgffVch 4 วันที่ผ่านมา

    ጥሌ እመብ ርሐን ትማርህ

  • @Dina6146
    @Dina6146 2 ปีที่แล้ว +1

    Tela egzibhair yemark.Derje haile teftobnal

  • @berkeesabanora7573
    @berkeesabanora7573 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk kkkkkk

  • @EndalkWokineh
    @EndalkWokineh 9 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው 0:31

  • @abenezerteka7073
    @abenezerteka7073 2 ปีที่แล้ว +1

    የፍልፍሉ ፀጉር ግን ገባ ነዉ ሚባለው ወይስ እሱ ወጣ ብሎ ነው

  • @naniyoutube-iq9tu
    @naniyoutube-iq9tu 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ የኔ ሆዳም ፍልፍሉ

  • @sofiyaendrs4848
    @sofiyaendrs4848 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላችሁ

  • @zewdan
    @zewdan 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍልፍሉ እግዜር ይይልክ በሳቅ ልሞት ነበር!

  • @AlexAmirr
    @AlexAmirr 13 วันที่ผ่านมา

    ስብስባቹ ደስ ይላል ግን በባቡጂ ቀብር ላይ አደማቹበት

  • @ሜና
    @ሜና 5 วันที่ผ่านมา

    አጥንቱን ጋጥ😂

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣የፍልፍሉ ፀጉር
    እንደ ወያኔ እየሸሸች ሄደችሳ
    ጃል !!! 🤣

  • @surafellema1434
    @surafellema1434 2 ปีที่แล้ว +2

    besaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaak motenal

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 2 ปีที่แล้ว

    Filflu minm alamarbhm hodam

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 7 วันที่ผ่านมา

    ፍልፍሉ ምግብ ነው የምትፈለፍለው? እነዳይደፋህ?

  • @Addis-p9u
    @Addis-p9u 8 หลายเดือนก่อน

    አይ ፍልፍሉ እኮ እንጨት እንጨት አለ !!!

  • @meseretwegese8073
    @meseretwegese8073 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላሁ ጥሌ ፈጣሪ ይማርህ

  • @tadellelemma1898
    @tadellelemma1898 2 ปีที่แล้ว +1

    እና ፕሊስ እዴት ዝም አለው ሰው በሳቅ እየገደለ ወንጀል እኮ ነው

  • @jemilahussian9910
    @jemilahussian9910 2 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅 des telalachihu yewnet telahun degmo geta tenaken yemeleselek

  • @getanehassefa607
    @getanehassefa607 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይምረh

  • @berhanegirmay6096
    @berhanegirmay6096 2 ปีที่แล้ว

    እንደው የኮሜዲ አሸን ክታብ ቢያስደስተኝም ኮሜዲ
    ቢኖረን
    ብየ እመኛለሁ
    ምክንያቴ
    ኮሜድያን የሰውን አእምሮ ከራሳቸው
    ተፈጥሮዋዊ አስተሳሰብ ጋር ስለሚያቆራኙት ጥሩ መማርያ ዪ
    ሆናቸዋል

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 ปีที่แล้ว +3

    ይመቻችሁ
    ወያኔን እግዚአብሔር ያጥፋልን