ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ አለም " ጥሩ ጦርነት መጥፎ ሰላም የለም " እግዝአብሔር ሰላሙን አያሳጣን 🙏
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ከምር እኔ እራሱ አባቴን ባዬው ደስ ይለኝ ነበረ ኢትዮጵያ ሰላም ማጣት እኮ ሰው እያለያየ
እግዝአብሔር በሰላም ያገናኝሽ 🙏🙏🙏💗
ሰላም ፋሲ ኒኮ እንዴት ናችሁልኝ ጠፋችሁ በሰላም ነዉ በጣም ተናፍቃችኃል እረ እንደዚህ አትጥፋ❤
እንኳን ደስ አላችሁ!!!!
ልቤን ነው የነካኝ ታሪኩ። ሰው ተስፋ ካልቆረጠ የልቡን መሻት እግዚአብሄር ይሰጠዋል። ተስፋ ቆርጠው አጎትሽ ቢተውት ይህ ሁሉ ደስታ ይቀር ነበር።
ትክክል የሱ ጥረት ነው ለዚህ ያበቃን
ፋሲ እንኳን ደስ አላችሁ ባለመተዋወቅ ብዙ ነገሮች ይፈጠራሉ ስለሆነዉ ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን🙏
እግዝአብሔር ይመስገን ልክ ነሽ አብሶ ጋብቻ ባለማወቅ ሊከሰት ይችላል
@@FasiNico በትክክል ፋሲ በእዉነት ደስታሽ ደስታዬ ነዉ ደስ ብሎኛል😘
የኔ ውድ ክበሪልኝ ደስታሽን ያብዛልሽ ሁሌም 🙏💞
እንኳን ደስ አላችሁ ፋሲየ በጣም ደስ ይላሉ ታሪኩንም አንብቤዋለሁ በህይወት ኑሮ መገናኜት መቻል መታደል ነው!
በጣም ኤልስዬ እግዝአብሔር ይመስገን🙏💞
አሜን እንኳን ደስ አላችሁ ፋስክዬ።
እናመሰግናለን🙏
እዉነት ነዉ ሰዉ ማንበብ ትቷል አግባብ አይደለም ንባብ ጥሩ ነዉ ታሪኩን በመጋራቴ ደሰሰተኛ ነኝ እናመሰግናለን።
አንቺ ምርጥ አንባቢ ነሽ ደስትዬ 💞
ውይ ፋሲካ ታሪኩን በደንብ አነበብኩት በጣም መሳጭ ነው ዳንኤል በጣም ቁምነገር ያለው ልጅ ነው ለእኔ ደሞ በጣም የቅርብ ሰው ነው እጅግ በጣም በአካባቢው ሰው ይወደዳል
እግዝአብሔር ይባርከው ጥሩ ሰው ነው 🙏
ፈጣሪ ይመስገን እተን ስላደረገ እዉነት ነዉ የጦርነት ጥሩ የለም የሰላም መጥፎ የለም
ትክክል🙏💞
እንኳን ደስስ አለን 💚💛❤️ የማርቲን ደስታ አየነው የሁሉም ቤተሰብ ደስታ ደስ ሲል 💚💛❤️
ዮኒ ወንድሜ አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን 🙏🙏🙏
እንኳን ደስአለሽ ቆንጅዬ የአነጋገረ ስረአትሽ እረጋታሽ 👌❤️❤️
አመሰግናለሁ ክበሪልኝ 🙏💞
የሚገርም ታሪክ ነው ፋሲ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🥰
በአምላክሽ ውዴ 🙏🙏💞
ፋሲዬ እንካን ደስ ያላቹ ይሄ ሁሉ ዘመን በጣም ከባድ ነው እንካን ፈጣሪ እረዳቹ ደሞ በጣም ነው የሚመሳሰሉት ደስ ሲሉ አንቺም እናትሽን በጣም ትመሲያለሽ 🥰🥰🥰 አሁን ነው የማነበው
መቅዲዬ አዎ ከባድ ነው ብቻ እግዝአብሔር ይመስገን እሱ ባለው ቀን ሆነ 🙏
አንኳን ደሰ ያለሸ እህቴ እዉነት ብዙኅ ሰዉ ያለመታወቅ ይጋባሉ
ትክክል አመሰግናለሁ ውዴ
እንካን፡ደስ፡ያላቹ፡በውነት፡ደስ፡ይላል፡👍💙💛❤️
ክበሪልን 🙏💖
እንኳን ደስ አላችሁ ፋሲ❤
የኔ ውድ 🙏💞
ወይ ፋሲዬ እንዴት ደስ ይላል እግዚያብሄር ይመስገን🙏 እንኳን ደስ አላችሁ❤ ሁሉ በግዜው ሆነ🙏 ፋሲዬ ኮሚኒቲ ላይ ያለውን ቪዲዮውን ሳይ ነው ያወኩት ከዛም ገብቼ ካነበብኩ በኋላ ነው ወደቪዲዮው የተመለስኩት ለምን እደሆነ አልገባኝም ቪዲዮዎ ስትለቂ ይመጣና ኮምኒቲ ላይ ግን አንዳንዴ ነው የሚመጣው ኖትፍኬሽኑ ደውሏንም ኦል ብዬውም ምናልባት ለዛ ይሆናል ብዙ ሰው ኮምኒቲውን የማያየው ደሞ ከናትሽም ካጎትሽም ቁርጥ ነው መልካችሁ
አሜን ኪያዬ ክበሪልን 🙏💞Subscribe እንዳለን አይደለም የሚታየው ያንችም አልመጣ ብሎኝ እንደ አዲስ ነው sub አድርጌ አሁን notification የሚመጣልኝ ።
Egzabher Yimesgen❤
አሜን🙏🙏🙏
Hi fasy congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉Enekane dasse Alachhu lamalawe betasbe yihunelachhu
Thank You Tigiyea, be Blessed🙏💞
እንኳን ደስ ያለሽ ያላችሁ ኡፍፍ እኛ ሀበሾች ስንደሰት እናለቅሳለን ነጮች ሲደሰቱ ፈገግ ሳቅ ይላሉ ባለመተዋወቅ ብዙ ነገሮች ይፈጠራሉ እኔ ተማሪ እያለሁ ያለ መተዋወቅ የአያቴ የእህት የልጅ ልጅ ጋር ተጣልቼ በድንጋይ እራሱን ብዬ ታሰርኩኝ ቤተሰብ ተጠራ ሰው ተላከባቸው ከትምህርት ቤቱ በጣም ይርቅ ነበር መኖሪያ ቤታችን ከዛው አብረውኝ የሚማሩ የሰፈር ልጆች ተልኮባቸው አባቴ ነፍሱን ይማረው እና መጣ የተጣላሁት ልጅ እናትም ተጠራች አባቴ እና የልጁ እናት ማለትም አክስቴ ተገናኙ ኡኡኡ ነው ያለችው መፈናከታቸው ጥሩ ነው በመሀላቸው ሌላ ነገርስ ቢፈጠር ምን ይባል ነበር ልጆች መሆናቸው ጠቀመን ተባብለው ከልጁ ጋርም አስታረቁን ከዛን ቀን ጀምሮ ቤተሰብ መጠያየቅ ጀመሩ ቤተሰቦቻችን ይተዋወቃሉ የማንተዋወቀው ልጆቹ ነን ባለማወቅ መጋባትም ይኖራል ስለዚህ ማንም ቢሆን ዘሩን መፈለግ መፈላለግ መጠያየቅ አለበት እህቴ በድጋሜ እንኳን ደስ ያላችሁ❤🙏#ሼር#
የሚገርም አጋጣሚ ነው እንኳን ምክንያት ሆነሽ ተተዋወቃቹ እንዳልሽው ከምንም በላይ ትዳር ሊከሰት ይችላል ባለመተዋወቅ
ፋሲዬ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በአምላክሽ ምስርዬ 🙏💗
እንዃን ደስ አላችሁ ፋሲ🎊🎉🎊🥰❤
እናመሰግናለን ወዴ💞
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
አመሰግናለው 🙏💞
እንኳን ደሥ አለሺ እህታለም
እውነትሽን ነው ፋሲዬ ማንም አያነብም
አዎ ሰነፍ ሆነናል መሰለኝ 😊
🎉🎉🎉🎉ፋሲዬ እንኳን ደስስስስስስ አለሽ❤
አመሰግናለሁ ውዴ🙏💗
ቆንጆ ሁሌም ተደሰቺ ስወድሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ክበሪልኝ ውዴ🙏💗
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
Thank you Nardiyea🙏💞
Enkone dese yalshe betam dese yelale Egzabhare yemsegen 🎉🎉🎉
አሜን እግዝአብሔር ይመስገን🙏💗
ፋሲክ❤❤❤❤
🙏💞💞
Egzhaber yimsegen
Amen Amen Amen 🙏
❤❤❤❤❤❤❤
I know where you get your beauty, it’s from your Mom!’
Owww Thank you💞 but she's more beautiful 🙏💗
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉1❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ጠፋቹ
በዚህ አለም
" ጥሩ ጦርነት መጥፎ ሰላም የለም "
እግዝአብሔር ሰላሙን አያሳጣን 🙏
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ከምር እኔ እራሱ አባቴን ባዬው ደስ ይለኝ ነበረ ኢትዮጵያ ሰላም ማጣት እኮ ሰው እያለያየ
እግዝአብሔር በሰላም ያገናኝሽ 🙏🙏🙏💗
ሰላም ፋሲ ኒኮ እንዴት ናችሁልኝ ጠፋችሁ በሰላም ነዉ በጣም ተናፍቃችኃል እረ እንደዚህ አትጥፋ❤
እንኳን ደስ አላችሁ!!!!
ልቤን ነው የነካኝ ታሪኩ። ሰው ተስፋ ካልቆረጠ የልቡን መሻት እግዚአብሄር ይሰጠዋል። ተስፋ ቆርጠው አጎትሽ ቢተውት ይህ ሁሉ ደስታ ይቀር ነበር።
ትክክል የሱ ጥረት ነው ለዚህ ያበቃን
ፋሲ እንኳን ደስ አላችሁ ባለመተዋወቅ ብዙ ነገሮች ይፈጠራሉ ስለሆነዉ ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን🙏
እግዝአብሔር ይመስገን ልክ ነሽ አብሶ ጋብቻ ባለማወቅ ሊከሰት ይችላል
@@FasiNico በትክክል ፋሲ በእዉነት ደስታሽ ደስታዬ ነዉ ደስ ብሎኛል😘
የኔ ውድ ክበሪልኝ ደስታሽን ያብዛልሽ ሁሌም 🙏💞
እንኳን ደስ አላችሁ ፋሲየ በጣም ደስ ይላሉ ታሪኩንም አንብቤዋለሁ በህይወት ኑሮ መገናኜት መቻል መታደል ነው!
በጣም ኤልስዬ እግዝአብሔር ይመስገን🙏💞
አሜን እንኳን ደስ አላችሁ ፋስክዬ።
እናመሰግናለን🙏
እዉነት ነዉ ሰዉ ማንበብ ትቷል አግባብ አይደለም ንባብ ጥሩ ነዉ ታሪኩን በመጋራቴ ደሰሰተኛ ነኝ እናመሰግናለን።
አንቺ ምርጥ አንባቢ ነሽ ደስትዬ 💞
ውይ ፋሲካ ታሪኩን በደንብ አነበብኩት በጣም መሳጭ ነው ዳንኤል በጣም ቁምነገር ያለው ልጅ ነው ለእኔ ደሞ በጣም የቅርብ ሰው ነው እጅግ በጣም በአካባቢው ሰው ይወደዳል
እግዝአብሔር ይባርከው ጥሩ ሰው ነው 🙏
ፈጣሪ ይመስገን እተን ስላደረገ እዉነት ነዉ የጦርነት ጥሩ የለም የሰላም መጥፎ የለም
ትክክል🙏💞
እንኳን ደስስ አለን 💚💛❤️ የማርቲን ደስታ አየነው የሁሉም ቤተሰብ ደስታ ደስ ሲል 💚💛❤️
ዮኒ ወንድሜ አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን 🙏🙏🙏
እንኳን ደስአለሽ ቆንጅዬ የአነጋገረ ስረአትሽ እረጋታሽ 👌❤️❤️
አመሰግናለሁ ክበሪልኝ 🙏💞
የሚገርም ታሪክ ነው ፋሲ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🥰
በአምላክሽ ውዴ 🙏🙏💞
ፋሲዬ እንካን ደስ ያላቹ ይሄ ሁሉ ዘመን በጣም ከባድ ነው እንካን ፈጣሪ እረዳቹ ደሞ በጣም ነው የሚመሳሰሉት ደስ ሲሉ አንቺም እናትሽን በጣም ትመሲያለሽ 🥰🥰🥰 አሁን ነው የማነበው
መቅዲዬ አዎ ከባድ ነው ብቻ እግዝአብሔር ይመስገን እሱ ባለው ቀን ሆነ 🙏
አንኳን ደሰ ያለሸ እህቴ እዉነት ብዙኅ ሰዉ ያለመታወቅ ይጋባሉ
ትክክል አመሰግናለሁ ውዴ
እንካን፡ደስ፡ያላቹ፡በውነት፡ደስ፡ይላል፡👍💙💛❤️
ክበሪልን 🙏💖
እንኳን ደስ አላችሁ ፋሲ❤
የኔ ውድ 🙏💞
ወይ ፋሲዬ እንዴት ደስ ይላል እግዚያብሄር ይመስገን🙏 እንኳን ደስ አላችሁ❤ ሁሉ በግዜው ሆነ🙏 ፋሲዬ ኮሚኒቲ ላይ ያለውን ቪዲዮውን ሳይ ነው ያወኩት ከዛም ገብቼ ካነበብኩ በኋላ ነው ወደቪዲዮው የተመለስኩት ለምን እደሆነ አልገባኝም ቪዲዮዎ ስትለቂ ይመጣና ኮምኒቲ ላይ ግን አንዳንዴ ነው የሚመጣው ኖትፍኬሽኑ ደውሏንም ኦል ብዬውም
ምናልባት ለዛ ይሆናል ብዙ ሰው ኮምኒቲውን የማያየው ደሞ ከናትሽም ካጎትሽም ቁርጥ ነው መልካችሁ
አሜን ኪያዬ ክበሪልን 🙏💞
Subscribe እንዳለን አይደለም የሚታየው ያንችም አልመጣ ብሎኝ እንደ አዲስ ነው sub አድርጌ አሁን notification የሚመጣልኝ ።