ፈተንኩት ስለኢትዮጵያ ምንያህል ያውቃል / Testing His Knowledge about Ethiopia ....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • FOLLOW US ON FACEBOOK : / fasikanikolas
    VISIT OUR SHOP : fasinico.creat...
    #ethiopia #fasinico #ሀገሬ

ความคิดเห็น • 85

  • @FasiNico
    @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน +12

    ሰላም አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን ይሁን 💚💛❤
    Like share & Subscribe 🙏

    • @gelilalove1205
      @gelilalove1205 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🙏

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አቤት ስታምሩ ኑሩልኝ

  • @gelilalove1205
    @gelilalove1205 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም የኔ ዉዶች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ኒኮ በእዉነት ሳላደንቅክ አላልፍም ❤ፋሲዬ አፍሮዉ ያምርብሻል ዉዴ❤ሽልማትማ ይገባዋል ዶሮ ወጥ ይሰራለት👏👏👏👏

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน +1

      ገሊላዬ እንኳን ደህና ቆየሽን 🙏
      ዶሮዋን እሺ እሰራለው ውዴ 💞💞

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 6 หลายเดือนก่อน +2

    Good job, lovely wife and husband. Peace, peace,peace, Ethiopian. Have blessed one.

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Be Blessed dear🙏💞

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 6 หลายเดือนก่อน +3

    You guys have already a great general knowledge about our country..Fasy we're really appreciate you to teach your fine husband almost everything 👏👏 God bless you guys 🙏🙏

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 😊🙏🏽 God Bless you too 💖

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ኒኮ እውነት በጣም ጎበዝ ነው ፋሲዬ ስለሀገራችን በደንብ አሳውቀሽዋል በጣም ነው የማደንቃቹ የምወዳቹ በርቱ🥰🥰🥰

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      እንወድሻለን መቅዲዬ 🙏💞

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 18 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት እንደምወዳችሁ❤ so sweet❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  17 วันที่ผ่านมา

      መልካምነትሽን አይቀይረው ኤልስዬ ክበሪልን 🙏we love you 💖

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 6 หลายเดือนก่อน +2

    Nico sir you are amazing like always. ፋሢ ደግሞ ጥያቄዎችሽ ግሩም ናቸዉ ምሥጥ ብዬ ነበር የተከታተልኩት አጃዒብ ናችሁ! አቀራረባችህ እጅግ በጣም ደስ ይላል

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you brother, be Blessed🙏

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yena konjoooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @demissieathens6538
    @demissieathens6538 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም ጎበዝ ነው 👏👏👏

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ሰላም ቆያችሁን 🙏💞

  • @NanaNana-qm9hu
    @NanaNana-qm9hu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፍሲክያ የኔ ዉድ የሙያ መምህሬ መካሪዬ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ🙏💞💞

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 5 หลายเดือนก่อน +1

    It’s Nicole even as we Ethiopian we have no clue all those question. We don’t know the history of our own country because the government does not want to know.🎉 they don’t teach us at school so good job. Maybe you’ll be the next teacher history of Ethiopia.

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 หลายเดือนก่อน

      Be blessed dear, thank you so much 🙏💖💖💖

  • @CafeAulait-cu6fe
    @CafeAulait-cu6fe 6 หลายเดือนก่อน +3

    Ohh mon Dieu, je suis vraiment contente quand tu dis “Egziabher Yemesgen” may God bless you & your wife

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Amen, Bless you too 🙏💞

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 6 หลายเดือนก่อน +1

    Interesting!!!
    Thank You Fasi and Nick!

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Glad you liked it🙏💞

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጉበዝ😊

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

  • @ensratube
    @ensratube 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ቆንጆ ቆይታ ነበር❤😅

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና ቆየሽን🙏💞

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 6 หลายเดือนก่อน +2

    Yes you nailed it, bravo Niko 👍👍👍

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much🙏

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yes, Shamo Lake, Abaya Lake

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน +1

      Yes,Thank you 🙏💗

  • @tigistendilalu153
    @tigistendilalu153 6 หลายเดือนก่อน +1

    Nico you are smart better than me I lean a lot for you ❤❤❤❤❤❤God bless you guys

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you ☺️ God Bless you too 💖

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 6 หลายเดือนก่อน +1

    I give to Nico 100 we love you guys

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Thanks Darling🙏we Love you too💞

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 6 หลายเดือนก่อน +1

    Hello how are you nice to see you i enjoy everything you do I admire nico Amharic well done ❤️

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much for your support ❤️🙏🏽

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኒኮ እኮ ይበልጠናል እኛ የውሸት ኢትዮጲያዊ ነን ጎበዝ ኒኮ

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ቀኔን አሳመራቹት

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 6 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo nico

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ዉቀት ነዉ ስለ ኢትያጵያ እኔ እራሱ አላቅም ማለት እችላለዉ

  • @yordanosadigo
    @yordanosadigo 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lake Chamo ... ጫሞ not ሻሞ one of the rift Valley lakes around langano. Great job👌 very entertaining 😂

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Cool, thanks 🙏💞

  • @RibcaCrochet
    @RibcaCrochet 6 หลายเดือนก่อน +1

    Niko betam gobez so funny 😂

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Darling🙏💞

  • @yonastemro-ru5dv
    @yonastemro-ru5dv 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ የሱን ያህል መቼ እናውቃለን🤣💚💛❤️

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጫሞ ሀይቅ (Lake Champ)

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፋስየ እና ኔኮ እንኩዋን ደህና መጣችሁ😘

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ሰላም ቆየሽን💞

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956 6 หลายเดือนก่อน

    ዶሮ 😂ድሮ ❤️ ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትናፍቃላችሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  3 หลายเดือนก่อน

      💖💖💖

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 6 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ኒኮ ብዙ ታክሲ ተጠቅሟል መሰለኝ ምንም አልቀረውም 🤣🤣🤣🤣👍

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน +1

      ታክሲ ብቻ ኪያዬ በአንበሳ አውቶቢስ፣ በባጃጅ ሁሉ ሄዳል የቀረው ጋሪና በቅሎ ነው ለሚቀጥለው ስንሄድ ብለናል ከእግዚአብሔር ጋር 🙏💞

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4 6 หลายเดือนก่อน

      @@FasiNico ወይኔ ባጃጁን ደፍሮ ከሄደ ምንም የቀረው የለም👏👏👏👏 እኔ በባጃጅ ኡኡ እይልኩ ነው ቤት የደረስኩት ክክክክ🤣🤣

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน +1

      @@KiyaTube4 የምትገለበጥ ነው የምትመስለው 😄😄😄

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ከኛ በልጠሀል በሳቅ ገደልከኝ ዶሮ ወጥ ሰርተሽ አብይው በበቃኝ ክክክ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      እሺ እሰራለው ውዴ 🙏💞

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 6 หลายเดือนก่อน

    👍🏽✌🏽🕊️👏🏽👏🏽🙏🏾💚💛❤️

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ አቡነ ተክለሀይማኖት ንገሪው

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      አረ ያውቃቸዋል በደንብ ገድላቸውን ሁሉ 3 ወይ 4 ጥቀስ ስላልኩ ነው

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe3230 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😁😁

  • @user-po4cz9vz6f
    @user-po4cz9vz6f 6 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እኔ በተሠብታርኩሺ ቆየሁኝ አቸም አድርጊኝ በተሠብ😢😢😢😢😢

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኒኮ እየመራሽ ነው ፋሲ 😂😂😂

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      በአንዳንድ ታሪካዊ በሆኑ ነገሮች አልዋሽም ይመራኛል 😊

  • @yonastemro-ru5dv
    @yonastemro-ru5dv 6 หลายเดือนก่อน +1

    lake ጫሞ lake ጣና l😂💚💛❤️

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ ዮኒ

  • @sefanitakalu6307
    @sefanitakalu6307 6 หลายเดือนก่อน

    Chamo

  • @nunugelan14
    @nunugelan14 6 หลายเดือนก่อน +1

    In Amharic ጫሞ ሀይቅ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏💗

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 6 หลายเดือนก่อน

    ጉማሬ ሌሎችም ሀገሮች ይገኛል

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      አዎ በአማርኛ የሚያውቃቸውን እንዲጠራ ብዬ ነው ውዴ😊

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 หลายเดือนก่อน

    ጫሞ ሀይቅ

    • @FasiNico
      @FasiNico  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 6 หลายเดือนก่อน +1

    Geto cherkos 😂😂😂

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ ሰፈር አንድነታቸው ደስ ይላል💗

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 6 หลายเดือนก่อน

    ጫሞ not ሻሞ

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v 6 หลายเดือนก่อน

    ጫሞ ሊል ፈልጎ ነው ቻሞ😂

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      አዎ ሲስ 💗