የተደበቀ ሚስጥር ወጣ ለምን አቡ ኡበይዳ አለከው ገራሚ ቆይታ ከ ተፈኩር ሴንተር ጋር Fasika Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 996

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 ปีที่แล้ว +349

    የ ተፈኩር ሴንተር አድናቂዎች የት ናችሁ
    ምርጥ መምህሬ አላህ ይጠብቅህ👍👍😍🙏

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  3 ปีที่แล้ว +153

    እንደዚ ቪድዮ ያዝናናኝ የለም ዛሬ ተፋጠጥን🤣🤣 ተፈኩር ሴንተር ገብታቹ ተማሩ እወቁ 🙏 th-cam.com/users/c%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8A%A9%E1%88%AD%E1%88%B4%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%88%AD

    • @fafi9441
      @fafi9441 3 ปีที่แล้ว +1

      አፊያ የኔ ውድበጣም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅሽ💋🌹

    • @IslamcChanal
      @IslamcChanal 3 ปีที่แล้ว +1

      አህለን ፋፊ እንድሁም ወንድማችን

    • @ፓራሰታሞል
      @ፓራሰታሞል 3 ปีที่แล้ว +1

      አፊያዬ የኔ ወድ ሸኩረን ሰለቅበሸለን😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ
      @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ 3 ปีที่แล้ว +3

      በዋስታብ የሚያስተምረው ኡስታዝ ነው ኡስታዜነውእዴ. ማሸአላህ. ሴንተርጉርብ. አለኝ. ግን. ኡስታዝ ማን. እንደሆነ. አላቀውምነበር. ለማንኛው. ማሸአላህ. በርታ. ገናዛሬአወቁህ. እህት ፋሲጋ. ጀዛከላህ. ሀየር.

    • @ቅድሚያለተውሂድእንላለን
      @ቅድሚያለተውሂድእንላለን 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ

  • @ራሚትዩብየዞትርምርጫ-ዐ8ቘ
    @ራሚትዩብየዞትርምርጫ-ዐ8ቘ 3 ปีที่แล้ว +120

    መቼም ሴቶች የትዳር ጥያቄ የሚጠይቁት ዲን ያላቸው ሴቶች ይመስሉኛል በዲኑ ጠንካራ ሆኖ ካዩት ለነሱም በዲኔ ያጠናክረኛል በሚ አስቦ ይመስለኛል መልካም ሴቶች ለመልካም ወንዶች የተገቡ ናቸው ተብሎዋልና አላህ ሳሊሁዋ ይወፋቅህ

    • @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ
      @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ 3 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @qawaqwwaqte642
      @qawaqwwaqte642 3 ปีที่แล้ว +1

      በግል መጠየቅ ግን ሀያዕ ማጣት ነው ።
      ምናልባት ያ ወንድ ሸይጧን እና ነፍስያ ይዞት ወዳልተፈለገ መንገድ ሊሄዱ ይችላሉ።
      ለፈሳድ በር ይከፍታል። የእውነት ለትዳር ከፈለገችው በሰው ታስጠይቅ እንጅ በግል የሙስሊም አደብ አይደለም። እንዳውም ለፈሳድ በር መክፈት ይሆናል ባይ ነኝ አላህ የበለጠ አዋቂ ነው።

    • @አኢሻኡሚንናፊቂ
      @አኢሻኡሚንናፊቂ 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ያረቢ

    • @seadaseada2069
      @seadaseada2069 3 ปีที่แล้ว

      😚😚😚

    • @yehafizochadnakinegnrebiqu9369
      @yehafizochadnakinegnrebiqu9369 3 ปีที่แล้ว +2

      @@tube9549 ኧረ ማንም ይሁን ምንም አይነት ወንድ በፍፁም እንዳትጠይቁ እርካሽ አድርገው የሚያስቡ አሉና እንኳን ጠይቀሽው ጠይቆሽ ቶሎ እሽ ኪልሽውኳን እንዴት እሽ አለችኝ ብሎ ይተውሻል

  • @ZehraAhmed-wg4ud
    @ZehraAhmed-wg4ud 3 ปีที่แล้ว +62

    ጀግና የጀግና ልጂ ተመችሀኝ አላህ እድሜህን ያርዝመው ከጤናጋር

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @ggllggll9047
      @ggllggll9047 2 ปีที่แล้ว

      የኘው ጀግነ ኑሪልን ኢደተ ሰዎቹ የብዘልን

  • @ደካማባሪያህነኝ
    @ደካማባሪያህነኝ 3 ปีที่แล้ว +51

    የኛጀግና ሲመቸኝአዳምጣለሁ ሺአመትያኑረልንየተፈኩር ጀግናችን የአሏህጥበቃአይለይህ👍

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 ปีที่แล้ว +22

    የኛ አይን አፋር ወንድማችን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በዝህ አጋጣሚ ቴፈኩር ሴንተር ዋትሳፕ ግሩፕ አለ ገብታቹህ ተማሩ በወንድማችን ምርጥ እዉቀት ትቀስማላቹህ ኑ ኑ ኑ

    • @ggjj6347
      @ggjj6347 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽን ስልኩን ላክልኝ

    • @neijatearebu1194
      @neijatearebu1194 ปีที่แล้ว

      @@ggjj6347 ነይመማርከፈለግሽ

    • @hedaia
      @hedaia ปีที่แล้ว

      @@ggjj6347
      ከጉሩቡ ገባሽ

    • @ያአላህባሪያነኝ-ከ1ቀ
      @ያአላህባሪያነኝ-ከ1ቀ ปีที่แล้ว

      እህት ዋትዋፑ ሊክ ላኪልኝ

  • @hayuhabeshawittube6745
    @hayuhabeshawittube6745 3 ปีที่แล้ว +24

    የትፈኩር ሴተር አድናቂወች የት ናችሁ የምወደዉ መምህሬ ኡዝታዝ አብ ኡበይዳ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የእኔ ብጤ አይናፋርት እኔንም በሰወች ዘንዳ ዝቅ አድርጉኛል ወላሂ ግን الله 👈

  • @salwasaeed6815
    @salwasaeed6815 3 ปีที่แล้ว +28

    الله على الصوت القران ماشاءالله
    በአይነ አፍርነትህ ቀጥልበት ወንሜ አል ሀያኡ ሚነል ኢማን

  • @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
    @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 3 ปีที่แล้ว +8

    እናቴ ትቆጣኛለች ዉይ ሀቂቃ በጣም ነዉ የሣኩት አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ ምርጥ ምርጥ ወንድሞች እየወጣችሁልን ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ ትልቅ ደረጃ ላይ የምትደርሡ ያድርጋችሁ

  • @fadilu4286
    @fadilu4286 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የስዳት መሃምሬ አለህ የጣብቃ ጀዛካአለህ ኸይራን

  • @fufutube7859
    @fufutube7859 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ምርጥ ኡስታዝ ሀቂቃ ስወዲክ አላህ ይጠብቅክ ተፈኩር ውስጤ ነው

  • @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ
    @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ጀግና ወንድም ኑርልን አይና አፋርነት ይጠቅማል አይዞህ አላህ በጥሩነገር ይመነዳሀል

  • @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ
    @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ 3 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ወላሂ ወላጅን የሚያከብር ሠው ደስ ሲል

  • @hassanalkhameiri406
    @hassanalkhameiri406 3 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል ወርቅ ተፍግጎነው አልክ ለሴት ልጂ ትክክለኛውን መልስ ስተሀል ጀዛከላህ ኽይርን

  • @ziedyesufziedyesuf3763
    @ziedyesufziedyesuf3763 3 ปีที่แล้ว +5

    አቡኡበይዳ ማሻአላህ የተፈኩርሴተርተማሪነኝ
    አላህይጨምርልህአብሽርበረታ

  • @riggfhuh2124
    @riggfhuh2124 3 ปีที่แล้ว +16

    ማሻአላህ ወንድማችን
    ..እኔም ወላሂ በጣም አይን አፍር ነኝ ኢትዮ እያለሁ ዘመድ እራሱ አልጠይቅም ነበር ክክክክ አሁን ስደት መጥቼ እራሱ ያው ነኝ ግን እንደኔ ደስ ይለኛል ሴት ልጅ አይነፈርነትዋ አደብዋ ሲኖራት ደስ ይላል

    • @rihanarihana6272
      @rihanarihana6272 3 ปีที่แล้ว

      እኔምበጣም ፊሪ አይንአፋርነኝ

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 3 ปีที่แล้ว +23

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ
    እህለን ወንድማችን ✅
    አፊያዬ የኔ ውድ ወላሂ ጀዛኪላህ ኸይር
    የማናቃቸውን ኢስላማዊ ሚዲያዎችን እያመጣሽ ስለምታስተዋውቂልን በጣም እናመሰግናለን እደጊልን ትልቅ ደረጃ ድርሽልን ሀያቲ ኢንሻአላህ
    .
    አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል
    ቃለ ረሱል ሰዐወ صل الله علي وسلم✅

  • @ያረብታጋሾችንአበስራቸው
    @ያረብታጋሾችንአበስራቸው 3 ปีที่แล้ว +54

    እህህህህ አረ ሴቶችየ ወንድን ለትዳር አጠይቁ እራሳችንን እናስከብር ተው 😡😡😡

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ቢድዮየን በማየት

    • @euey1815
      @euey1815 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል እህት በአሁን ግዜ ሴቶችነን እራሳችንን የምናራክስው አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን እንጂ መኖርደጉ ብዙያሳየናል ያሳማናል

    • @ያረብታጋሾችንአበስራቸው
      @ያረብታጋሾችንአበስራቸው 3 ปีที่แล้ว

      @@euey1815 አሚንን እህት

    • @sidraethio5752
      @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว

      @@sofilejewatube እንደመር

    • @selitihennabeauty296
      @selitihennabeauty296 3 ปีที่แล้ว

      ግንኮ ሱና ነው

  • @yehafizochadnakinegnrebiqu9369
    @yehafizochadnakinegnrebiqu9369 3 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ እንዴት እንዳፈርኩ በኛ በሴቶች ምክንያት ስሙን መቀየሩ የኡበይዳ አባት ብሎ እራሱን ሠየመ ውይይይይይይይ አዝናለሁ ጀዛህን ከአላህ አግኝ ወንድም ዱአም አድርግልን ከግድህ ጉድህ ፈላ ለምን እንደዋሸህ አልቀረህም

    • @محمدمحمد-ر8ب9ع
      @محمدمحمد-ر8ب9ع 3 ปีที่แล้ว

      አጀብብ
      ሴት መሆን ያሳፍራል

    • @yehafizochadnakinegnrebiqu9369
      @yehafizochadnakinegnrebiqu9369 3 ปีที่แล้ว +3

      @@محمدمحمد-ر8ب9ع ታዲያ አይቀየር አላህ የህድን እንጂ ያረብ

    • @محمدمحمد-ر8ب9ع
      @محمدمحمد-ر8ب9ع 3 ปีที่แล้ว

      @@yehafizochadnakinegnrebiqu9369
      እሱማ አዎ አሏህ ይህዲነ ጀሚዓ

    • @hjjjh9017
      @hjjjh9017 2 ปีที่แล้ว

      @@محمدمحمد-ر8ب9ع ዥንዋ

  • @semuwollotube4354
    @semuwollotube4354 3 ปีที่แล้ว +1

    መሀመድ ሰይድ ወላሂ የሀገሬ ልጅ በጣም ይገርማል ባንድ ተምረናል 2009 አስረኛ ክፍል አይ. ጊዜ እኔም በስደት አለሁ ሶስት አመት ሊሆነኝ ነው አንተም ትልቅ ሁነሀል ማሻ አላህ

  • @fatoyeabdela4669
    @fatoyeabdela4669 2 ปีที่แล้ว +5

    ያኢላሂ ወጣትነቴን ባርክልኝ ያረብ!!
    እረ ሴቱ እባካችሁ ወንድሞቻችንን አታስጨንቁ ሆሆ

  • @زهرهزهرره-ض6غ
    @زهرهزهرره-ض6غ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለው ይህቺ ፋሲካ የምትባለው የቤታቸውን ነውር ማውጣት ነው አንዴ ስራሽ እባክሽ ለብር ብለሽ የማይሆን አትስሪ አንደኛ እኛ ትምህርቱን እንጅ የግል ህይወቱ አይመለከተንም ስለዚህ ተመልካቾች እማይመለከታችሁን አጠይቁ መማር ከሆነ የምፍልጉት አድባችሁ ተማሩ የኡስታዞች የግል ህይወት ለኛ አይጠቅመንም እባካችሁ እህቶች

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 3 ปีที่แล้ว +7

    አህለን አቡ ኡበይዳ እኔኮ ተፈኩር ሴንተር ዋትሳብ ግሩብ ትምህርትክን ስከታተል ትልቅ ሰው ትመስለኝ ነበር ጀዛከላህ በርታልን

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 3 ปีที่แล้ว

      አስገቡኝ ግሩቡ እኔንም

    • @ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ
      @ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @hanu-fq7ve
      @hanu-fq7ve 3 ปีที่แล้ว

      @@sarahseid356 *ሌላ ተፈኩር ሌላ ግሩቡ ከሌለሽ አህሌን አብረን እንማር*
      ◢◤◇◥◣◥◤◢◤◆◥◣◥◤◢◤◇◥◣
      *አሰለሙ ዓለይኩም*
      *ወራህመቱለሂ*
      *ወበረካትሁ*
      *ዉድና የተከበራችሁ እግዶቻችን በቅድሚያ አህለን ወሳህለን እንኳን ወደ ተፈኩር ሴንተር የሴቶች የሱና ትምህርት ለመቅሰም+እዉቀት ለማዳበር+ትክክለኛ የሰለፎች መነሀጅ ለማወቅና ለመተግበር ወደ ግሩባችን ጎራ አላችሁ*
      *ዉድ እግዶቻችን ይህ ግሩፕ ተፈኩር ሴንተር የድን ትምህርት ማእከል በዉዱ ኡስታዛችን*
      *በወንድም አቡ ዑበይዳ ወይም ሙሀመድ ሰኢድ የሚመራ ልዩ የዲን መቅሰሚያ +እዉቀት ማዳበሪያ ግሩፕ ነዉ*
      *ለማወቅ+እዉቀት ለማዳበር+የአህለል ሱና ወል ጀመአ +የሰለፎች መነሀጅ መንገድ መከተል ይፈልጋሉ እግዳዉስ*
      *ተፈኩር ሴንተር ሁሉን አቀፍ ልዩ የድን ት/ት ቤት ዝግጅተን ጨርሳ እናተን ትጠብቃለች ኑ እዉቀት በጋራ እንቅም*
      *╔═══❖•❖═══╗*
      *የተፈኩር ሴንተር*
      *ህግ እና ደንብ*
      *╚═══❖•❖═══╝*
      ⚖ *_በግሩፑ የሚለቀቁትን አስተምህሮቶች ማድመጥ እና ማስታወሻ መያዝ_*
      ⚖ *_የሚለቀቁትን ጥያቄዎች በተገቢው ሰዓት መስራት እና መሳተፍ_*
      ⚖ *_የግሩፑን ፀጥታ አለመረበሽ_*
      ⚖ *_ከግሩፑ መውጣት ለፈለገ አድሚኖቸን ማናገር_*
      ⚖ _*ለግሩፑ አድሚኖች ተዛዥ መሆን*
      *ቅድሚያ ለተውሂድ በኡስታዝ ሙሀመድ ሰኢድ ተፈኩር ሴንተር ልዩ የድን ትምህርት ማዓከል*

    • @hanu-fq7ve
      @hanu-fq7ve 3 ปีที่แล้ว

      @@ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ *ሌላ ተፈኩር ሌላ ግሩቡ ከሌለሽ አህሌን አብረን እንማር*
      ◢◤◇◥◣◥◤◢◤◆◥◣◥◤◢◤◇◥◣
      *አሰለሙ ዓለይኩም*
      *ወራህመቱለሂ*
      *ወበረካትሁ*
      *ዉድና የተከበራችሁ እግዶቻችን በቅድሚያ አህለን ወሳህለን እንኳን ወደ ተፈኩር ሴንተር የሴቶች የሱና ትምህርት ለመቅሰም+እዉቀት ለማዳበር+ትክክለኛ የሰለፎች መነሀጅ ለማወቅና ለመተግበር ወደ ግሩባችን ጎራ አላችሁ*
      *ዉድ እግዶቻችን ይህ ግሩፕ ተፈኩር ሴንተር የድን ትምህርት ማእከል በዉዱ ኡስታዛችን*
      *በወንድም አቡ ዑበይዳ ወይም ሙሀመድ ሰኢድ የሚመራ ልዩ የዲን መቅሰሚያ +እዉቀት ማዳበሪያ ግሩፕ ነዉ*
      *ለማወቅ+እዉቀት ለማዳበር+የአህለል ሱና ወል ጀመአ +የሰለፎች መነሀጅ መንገድ መከተል ይፈልጋሉ እግዳዉስ*
      *ተፈኩር ሴንተር ሁሉን አቀፍ ልዩ የድን ት/ት ቤት ዝግጅተን ጨርሳ እናተን ትጠብቃለች ኑ እዉቀት በጋራ እንቅም*
      *╔═══❖•❖═══╗*
      *የተፈኩር ሴንተር*
      *ህግ እና ደንብ*
      *╚═══❖•❖═══╝*
      ⚖ *_በግሩፑ የሚለቀቁትን አስተምህሮቶች ማድመጥ እና ማስታወሻ መያዝ_*
      ⚖ *_የሚለቀቁትን ጥያቄዎች በተገቢው ሰዓት መስራት እና መሳተፍ_*
      ⚖ *_የግሩፑን ፀጥታ አለመረበሽ_*
      ⚖ *_ከግሩፑ መውጣት ለፈለገ አድሚኖቸን ማናገር_*
      ⚖ _*ለግሩፑ አድሚኖች ተዛዥ መሆን*
      *ቅድሚያ ለተውሂድ በኡስታዝ ሙሀመድ ሰኢድ ተፈኩር ሴንተር ልዩ የድን ትምህርት ማዓከል*

    • @ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ
      @ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ 3 ปีที่แล้ว

      @@hanu-fq7ve አህሌን ማማዬ በ 05565989439በዚህ አስገቢኝ

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ወድሜ ኡሥታዜም አቡ ኡበይዳህ ወላሂ ባሁኑ ሥአት ሀያ ነዉ የጠፋዉ ሁሉም ፈጣጣነዉ እኮንም አይናፋር ሆክ ወድሜዋ
    አቡ ኡበይዳህ

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍😂😂😂😂💐💐💐💐

  • @aumaasiyatub2466
    @aumaasiyatub2466 3 ปีที่แล้ว +28

    ወንድ ሴትን ሲጠይቅ እጂ ሴት ወንድ ስጠይቅ ይደብራል አላህ ለሁሉም መልካም ትዳረ ይወፍቀው ያረብ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

  • @Salsibel
    @Salsibel 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ምርጥ ምላሽ ነው የሰጠኸው እኔም እህቶች ሚዲያ መውጣታችን አልደግፈውም ብዙዎች እዲህ ሲባሉ እናታችን አኢሻ ረዲአላሁአንሀ ወንዶች ሳይቀር ታስተምር ነበር ይላሉ አዎ ግን እሳቸው እኮ ከመጋረጃ ጀርባ ነበር ብዙ ምክኛት ነበራቸው እኛግን ዛሬ ሚያስተምሩ ወንድ ኡስታዞች ብዙ አሉ ሲቀጥል ሚዲያ ሚወጡት ብዙዎቹ በቨዲዮ እና ስለዲን ማያስተምሩም አሉ እና አናስተባብል ምክኛት ማይሆን ምክኛት አናቅርብ

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 3 ปีที่แล้ว +17

    አፊያየ የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔዉድ

  • @sofiyaahmed1438
    @sofiyaahmed1438 2 ปีที่แล้ว +1

    Allh ytebkeh beka yesetn kibr geltsehewal lenatehm yaleh kibr tkklegna mannethen ygeltsal Allah yrdah mashaallah eskekiyama betewhid yatsnah Allah subhanehu weteala firdewsenem kemisetut barochu yadrgeh.

  • @ቢንትአህመድነኝየወለጋዋ
    @ቢንትአህመድነኝየወለጋዋ 3 ปีที่แล้ว +12

    ወዐለይኩም ሠላም ወርህመቱሏሂ ወበርካትሁ አህለን ተፈኩረ አቡ ኡበይዳ ያንተ ተማሪ ባልሆን የቆጨኝ ነበረ 👍👍👍

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 ปีที่แล้ว

    ከአራት አመት በፊት ቴሌግራም ላይ ንፅፅራ ጉሩብላይ የሰማሁት መሰለኝ ከድምፁ ማሻአላህ እዴዚህ ሳየዉ ግን የመጄመሪያየነዉ አላህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ወጣቱ በማይረባነገር ተጠምዷል

  • @hawli4916
    @hawli4916 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ የሂወት ታሪክ ሳይሆን ቁረአ ሰትቀራ ደስ የሚል ድምፅ ድምፅ አላህ ተባረከ አላህ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @نعيمهنعيم-د1ر
    @نعيمهنعيم-د1ر 2 ปีที่แล้ว

    የተፈኩር ሴንተር ተመሪ ነኝ አልሀምዱ ሊላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ በጣም አድናቂህ ነኝ ትምርትህ መጣም ሠውን ማሥረዳት ትችላለህ

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 3 ปีที่แล้ว +24

    ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላሁማ ስል ወስሊም ወባርክ ዐላ ነብይና ሙሀመድ ስለላሁ አላይሂ ወስሊም

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የሱና መንሀጂ ተከታይ ወንድማችን በጣም ነው የማደንቅህ በደንብ ነው የምከታተልህ አላህ ይጨምርል አተን የወለደች እናትና አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ያረብ ማሻ አላህ ስትቀራ ድምፅህ ያምራል። አላህ ይጨምርልህ

  • @zekrabntyiemr6291
    @zekrabntyiemr6291 3 ปีที่แล้ว +2

    እዳተ አይነት አይናፍር በድኑ ጀግና ወንድሞች ያብዛልን በርታ አይናፍርነትህንእዳትረሳ🤠

  • @Mohammed-nl6dq
    @Mohammed-nl6dq 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን አቡ ኡበይዳ አሏህ ይጠብቅህ የሀርቡ ልጅ ነህዴ አዲስ አበቤ ትመሥለኝ ነበር አብሽር ይመችህ

  • @ደካማባሪያህነኝ
    @ደካማባሪያህነኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ገጠመኝህ እናቴጠትቆጣኛለች መታደልነው እኛ አለንጂ አይናውጣወች ለቂረአትህደግሞ ماشاءالله ماشاءالله تبرك الله الله يحفظك جزك الله خيرا በረታልን ገናብዙደረጃትደረሳለህ

  • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
    @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ እኔዛሬገና ተከታተልኩህ ተፈስኩርሲሉእሰማለሁ

  • @f2271
    @f2271 3 ปีที่แล้ว +21

    ማሻ አላህ አላህ አሰብክበት ያድርስህ አላህ ይጠንቅህ እኔ ግን ምን ዲን ቢኖረው ወንድን ልጅ ለትዳር አልጠይቅም የምር ሆ

  • @የኢቅራዕተማሪነኚ
    @የኢቅራዕተማሪነኚ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የተፈኩርሴንተር ውዱ መምህሬ በርታልን በድምፅህብቻ ኦውዶነበር የምሰማህ የኛ ጀግና

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 3 ปีที่แล้ว +11

    ክክክክክ እናቴ ትቆጣኛለች ተመቸኝ ሀያ ደስ ይላል 👍

    • @hadratube3927
      @hadratube3927 3 ปีที่แล้ว

      እህት ፎቶየን በመጫን ቤተሠብ እኑን

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ፊርዶውስየ ቻናልሽን ለመልካም ነገር ዲናችንን ለሚያጠናክር ጉዳይ ስለምትሰሪበት እናመሰግናለን 😘አላህ ይጨምርልሽ ዲንን ያግራልሽ ሀፊዝ ያድርግሽ እህቴዋ
    ወንድማችንም አላህ ያሰብክበት ደረጃ ያድርስህ አብሽር እንደአንተ አይነት ሀያእ የተሞላበት ወጣት በዚህ ጊዜ ማየት እጂጉን አስደሳች ነው👍👌

  • @AhmedAhmed-st7mx
    @AhmedAhmed-st7mx 3 ปีที่แล้ว +8

    ተፈኩር በርተ እኛ ሴቶች ሀያ በጠነበት ግዜ በሁን ሰዓት ሀያ ያለዉን ሰዉ መግኛት ከበድ ሆኖወል ከሴትም ከወንድም አለሀ ሀያዉን ይመልስልን እዘንልን በይዝነቱ

  • @rabionline5086
    @rabionline5086 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ሃሪፍ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዛችን

    • @emaniyoutube9352
      @emaniyoutube9352 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ ኡስታዜ ገጠመኝህ አሳቀኝ ክክክክክክክ
      ▸▸▸ማሻ አሏህ ተባረክረህማን ጀዛኩሙሏህ ኸይራ ብያለሁ ለቁረዓንህ ግብዣ📚📚📚📚

    • @rabionline5086
      @rabionline5086 3 ปีที่แล้ว

      @@emaniyoutube9352 እ ኢሙየ ነሽ መጣሽደ ይቶብ

  • @tube9602
    @tube9602 3 ปีที่แล้ว +8

    አህለን ተፈኩር ሴንተር በርታልን ብርቱ ወንድማሽምችን ነህ

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 3 ปีที่แล้ว

      እንደመርርርር

    • @hadratube3927
      @hadratube3927 3 ปีที่แล้ว

      @@kedyetube4847 ውድ ቤተሠብ እኑን

    • @hadratube3927
      @hadratube3927 3 ปีที่แล้ว

      እህት ቤተሠብ እኑን

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 3 ปีที่แล้ว

      @@hadratube3927 . ኸያቸላ ነይ ወደ ቤቴ አሟልተሽ

    • @hadratube3927
      @hadratube3927 3 ปีที่แล้ว

      @@kedyetube4847 አብሽሪ

  • @student6278
    @student6278 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በእንግድነት መጣህ ማሻአላህ በርታ በድን አስተምህሮትህ ጣፋጭ ቲላዋ ስለጋበዝከንም ጀዛከላሁኸይረን

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ የንድም አይናፍር አለደ ሴቶች ብቻ ይመስሉኝ ነበር

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻላህ ተባረክ ረህማን ሀያ አይናፍርነት ለሴት ብቻ አይደለም ለወንድም በመጠኑ ሳይበዛ ጥሩ ነው አላህ የውራድክ ያድርሰክ 🤲🤲

  • @fshewa2180
    @fshewa2180 3 ปีที่แล้ว +12

    ክክክክክ እናቴ ትቆጣኛለች እውነት ሚስኪን ነህ በነገራችን ላይ ኮስታራ ወንድ ከሴት የማይገላፈጥ እና ኮስታራ ሴት ከወንድ የማትገላፈጥ ይመቹኛል

  • @samsungphone2718
    @samsungphone2718 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ትቆጣኛለችን ወድጄዋለሁ አላህ ይጨምርልክ ወድሜ በዲንክ ላይ ያለክ ጥንካሬክን ደስ ይላል

  • @Rim-qf1ef
    @Rim-qf1ef 3 ปีที่แล้ว +3

    mashallh ለእናትህ ያለህ ቦታ አጂብ ነው
    የቁራአኑ እያ እኔም በጣም ነው ምወደወ

  • @መድየሬማዋልጂ
    @መድየሬማዋልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله ኡስታዝና አሏህ ይጠብቅህ
    ወይ እናቴ ትቆጣኛለች ክክክክክክ

  • @jamalrashed5910
    @jamalrashed5910 3 ปีที่แล้ว +3

    በርታልን አለህ ይጫምርልህ ወንድሜ

    • @hadratube3927
      @hadratube3927 3 ปีที่แล้ว

      ጀሚላየ ፎቶየን በመጫን ቤተሠብ አርጊኝ

  • @rahmahr1056
    @rahmahr1056 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዜ እድሜ ችሁን ያርዝመው የሡናኡሥታዞች

  • @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
    @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ የምወደዉን ሡራ ቀራህልኝ ጀዛከላህ ኸይር አይናፋርነቱን ቀጥልበት አይን አዉጣ በዝቶብናልና ።
    ሡብሀን አላህ ምንይጠየቅ ጥያቄላይ የቀረቡት ወንዶች በጠቅላላ ከደረሳዉ አብዲ በስተቀር ?ለትዳር የጠየቀችህ ሴት አለች ወይ ሲባሉ አወ ነዉ የሚሉት አጅብ ሴት ኧረ ወዳ ወንዶችን መሄጃ መቀመጫ ልታሳጡዋቸዉ ነዉ ከቶ ድፍረቱን ከየት አገኛችሁት።

    • @ህይወቴአስተማረኝ
      @ህይወቴአስተማረኝ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም አሳፋሪ ናቸው።በእርግጥ ይሄንን ጥያቄ የሚያቀርቡት ጥሩ ነው ብለው ስላሰቡ ነው።ለምን ትጠይቃላችሁ ሲባሉ ኸድጃ ረድየሏሁ አንሀ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምን ጠይቃ አግብታቸው የለም እንዴ ይላሉ።ግን እውነቱ ኸድጃ በቀጥታ ነብዩን አልጠየቀችም በጓደኛዋ እንዳስጠየቀቻቸው ነው የተማርነው።ብቻ እኔ በራሴ ምንም ብወደው እሞታለሁ እንጅ አልጠይቀውም።ረሱል አለይሂ ሰላቱ ወሰላምና የአሁኖቹ ወንዶች ልክ የሰማይና የምድር ያክል ይለያያሉ።ምንም ኡስታዝ ቢሆን

    • @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
      @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 3 ปีที่แล้ว

      @@ህይወቴአስተማረኝ እኔን ደግሞ ያልገባኝ ነገር ልጁ በጣም አይናፋር እንደሆነ ተናግሩዋል ይህ ማለት ደግሞ ሴቶችን ለማዉራት ያፍራል ሀያዕ ይይዘዋል ማለት ይቻላል ታዳ ሴቶቹ እንዴት ብለዉ ጠየቁት ካላወራቸዉ አሁን አሁን ላይ ሙድ እየያዙ ይመስለኛል ካላወሩዋቸዉ ማንኛይቱም ሴት አትጠይቅም ብቻ ተጠይቀናል እንበል ማን ከማን ያንሳል ነዉ መሠል ነገራቸዉ

    • @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ
      @ኡሙማሂር-ጀ4ሠ 3 ปีที่แล้ว

      @@ህይወቴአስተማረኝ ክክክክክ ሡለላሁ አለሂወሠለም እኩል ሀቢቢ ጋ አቤት አቤትእጣቢያቸዉም አይደርስ

    • @ህይወቴአስተማረኝ
      @ህይወቴአስተማረኝ 3 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙማሂር-ጀ4ሠ የኔ ውድ እህት ብቻ ሁላችንንም አሏህ ያስተካክለን።ጉድ ብትሰሚ ትገረሚያለሽ በሴቶቹ አድስ አስተማሪ ወንዶች ወደ ሚድያ ሲመጡ ልክ እንደ ንብ ውርር ያደርጉዋቸዋል።በወንዶችም አልፈርድም።ተውሂድን እየተማሩ እንደዚህ መሆን ያሳፍራል።ተውሂድን ስትማሪ ተሰትረሽ ምንም ብትጅውም አሏህ ላንች ብሎት ከሆነ እንድሰጥሽ ትጠይቂያለሽ እንጅ ሽሚያ በጣም ያሳፍራል።አሏህ ካልፃፈላት እንደማታገኘው እያወቀች ክብሯን ታሳጣለች።አኡዙቢላህ

  • @صفيبنتاحمد-م8ظ
    @صفيبنتاحمد-م8ظ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ الله ይጠብቅህ

  • @hananhussenee9932
    @hananhussenee9932 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ወላሂ ወንድሜን ነው የመሰለኝ ወንድሜም በጣም ነው የሚፈራው. ግን እሱ አይናፋር ስለሆነ እኛም በጣም ነው የምንፈራው

  • @hawaseada
    @hawaseada 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አለይኪ ወድማችን አቡ ኡበይድ አላህ ይጨምርልህ እውነት ተናገረሀል አላህ ይጨምርልህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @amoonamoontube8758
    @amoonamoontube8758 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ እውነትክን ነው እኮ አያስቅም ሄ ይቆጣሉ እናቶች እኔ አሁን ድረስ ትቆጣለች እሷ አይቻልም ካለች ማፊ መቀሳቀስ

  • @الحمداللهعلىكلحال-ه5و
    @الحمداللهعلىكلحال-ه5و 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ የተፈኩር ሴንተር ምርጥ መምህሬ አላህ ይጠብቅህ አቡ ኡበይዳ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 3 ปีที่แล้ว +18

    እስኪ ሰብስክራይብ ላርግህ አይቸህ አላውቅም ነበር በሚዲያ
    ሱለሏሁ አለሂ ወሰለም

  • @ሰሙነኝያሽሮናፋቂሰለምለኢ
    @ሰሙነኝያሽሮናፋቂሰለምለኢ 3 ปีที่แล้ว +2

    መሸ አሏህ ቁርአን ስትቀረ በጣም የምረል አርፍ አወጠጥህ በርታ ወንድሜ

  • @Mነኝኢስላምነውሂወቴ
    @Mነኝኢስላምነውሂወቴ 3 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክ ክክክ ተይው እናቴ ትቆጣኛለች አሳከኝ አላህ ይጠብቅክ

    • @hadratube3927
      @hadratube3927 3 ปีที่แล้ว

      እህት ፎቶየን በመጫን ቤተሠብ እኑን

  • @Fatima-cd8or
    @Fatima-cd8or 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህየኛጀግናአላህይጠብቅህ መሰሎችህንያብዛልን

  • @ኢትዩጵያዊት
    @ኢትዩጵያዊት 3 ปีที่แล้ว +4

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ኑ ቁርአንን በተጅውድ እንቅራ ሰብስክራይብም አድርጉኝ ኸይሩኩም መን ታአለመ ቁርአን ወአለመ ከእናንተ ውስጥ በላጩ ቁርአንን አውቆ ያሳወቀ ነው ብለዋል ረሱል ሰ አ ወ ኑ ቁርአንን መቅራት ባንችል እንኳ እናዳምጠው የልብ እርካታ ነው

  • @مدينهإبراهيم-ي5ج
    @مدينهإبراهيم-ي5ج 3 ปีที่แล้ว

    _ውዱ የስዴት ኡስታዜ አላህ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን በርታልን የተፈኩር ሴንተር ጀግና_

  • @selimtube404
    @selimtube404 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክ እናቴ ትቆጣኛለች ሀሀሀ
    ይመችህ ወንድምየ

  • @nabyatmaher559
    @nabyatmaher559 3 ปีที่แล้ว

    masha allah a teberake allah betefa aynafernat anten agegnin berta

  • @hambriyadxb8896
    @hambriyadxb8896 3 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ገነ አይውክ ማሻ አለህ

  • @አሞዩቱብ
    @አሞዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ጃዛኪ አላህ ኸይር በጣም የምወደው ሱራ ነው ሱረቱል ፉርቃን

  • @የሴቶዎችቅሬታሰሚሪም
    @የሴቶዎችቅሬታሰሚሪም 3 ปีที่แล้ว +4

    አለሁ መሶሊ ወሰሊም አለ ነብይና መሃመድ

    • @baydesoshiya4989
      @baydesoshiya4989 2 ปีที่แล้ว

      ሶሎለአለሂ ዎሶልም

    • @uaeuae7268
      @uaeuae7268 ปีที่แล้ว

      ሱለላ ወአለይ ወሰሀም

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት 3 ปีที่แล้ว

    ፍርሀት በጣም ይጎዳል ወላሂ እኔ ለራሱ ብዙ መናገር እየፈለኩ ሰዎችም ሲያስቀይሙኝ ያለስራየ ሲያሙኝ ውስጤ እየተቃጠለ መናገር አልችልም
    አሁን እየተሻለኝ ነው

  • @jamalrashed5910
    @jamalrashed5910 3 ปีที่แล้ว +4

    አይናፋር ነኝ እያልካን ናው አይደል

  • @እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ
    @እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ለመጀመርጊዜ ሳይክ ስብስክራይብ አርግሀለሁ በዚአጋጣም እህታችን ፍርዶስ ጀዛኪላህ ኸይርን ይኔቆንጆ በርቺልን

  • @ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና
    @ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና 3 ปีที่แล้ว +4

    አረ ሣቅቅቅቅ ዛሬ እናቴ ትቆጣኛለችችችችች አረ በጣም ተዝናነሁ

  • @ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ
    @ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊርዶስዬ የዝን ልጅ ቸነል ሼር አርግለት እሄኘዉ ቸነሉ ታዘግቶበታል በረክአለሁ ፋፊክ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 3 ปีที่แล้ว +13

    ምነው እደኔ 9ጥያቃ ያስቀው አይ አብ ውበይድ ሙድህ ተመችኝ

  • @milonbd7687
    @milonbd7687 ปีที่แล้ว

    ሱበሐነአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    አግብተሀል ወልደሀል ወደት ነህ ተማለት ያዉጣን ጉሉ አሚን የመዳም ቅመሞች ክክክክ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ትንሿ ይህ አግብተሀል የሚባል ጥያቄ ለምን እደሚጠየቅ አይገባኝም

    • @ፎዚያየኬሚሴዋ
      @ፎዚያየኬሚሴዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@rukiya6481 እኔም ያሥጠላኝ ጥያቄ ነዉ

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 3 ปีที่แล้ว

      @@rukiya6481 በጣም ከምጠላው ነገ አገባህ የትዳር የምትፍልጋት ልጅ ምን አይንትና ኧር ወላሂ አሁንስ የጥያቄው ቅጡን አጠፍት

    • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
      @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 3 ปีที่แล้ว

      አሚንን። እኔማ። ማንኛውም ነገርመጠይቅአሎድም። ማዳመጥእጂ

    • @ፎዚያየኬሚሴዋ
      @ፎዚያየኬሚሴዋ 3 ปีที่แล้ว

      @ፖናዶል የኮመንት ጠቅላይ ሚኒስተር አች አመዳም

  • @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
    @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ 3 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته
    ውይ እኔም ሱረቱል ፉረቃን በጣም በጣም ነው የምወደው ልክ ሰወጣ። ሰራመዲ እሱን እየቀራሁ
    ነው እፈለኩበትቦታ ደርሸ እሰከምመለስ በጣም ደሰ የሚል አያ ነው። ተፈሲሩ ለገባው ሰው
    አላህ ሆይ ኡመት መሀመዲን ትክክለኛውን መገዲ ም ራን
    امين يارب

  • @jemutube1384
    @jemutube1384 3 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ ያግዝህ አኺ በርታ ግን በስንት ቀነዉ የቀረፅከዉ. ክክክክ

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 3 ปีที่แล้ว

      ውደሠብሥክራይብአድርጊኝማር

    • @sidraethio5752
      @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว

      @@mreametube8877 እንደመር

  • @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ
    @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጨምርልህ

  • @kuwait1800
    @kuwait1800 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ተፈኩር ሴንተር

    • @mreametube8877
      @mreametube8877 3 ปีที่แล้ว

      ውደሠብሥክራይብአድርጊኝማር

  • @እራህመትብንትአሊ
    @እራህመትብንትአሊ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህይጫምረልህያርብ እኛንምአላህመጫረሺችንአላህይሰምረልንያርብያራህማንያአላህማሻአላህተባረክላህ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🎁🎁🎁🎁🎁🎁

  • @የአማራልጂነኝየፋኖእህት
    @የአማራልጂነኝየፋኖእህት 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔም አይናፋር ነኝ😜

  • @ሃያትብንትከድር
    @ሃያትብንትከድር 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ በርታልን የእኛ ጀግና ማሻአላህ አላህ እውቀትላይ እውቀትን ጨምርልኝ ቀጥልበት

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 3 ปีที่แล้ว +3

    *ሴቶች ቢላሂ አለይኩም ሀያአችሁን ጠብቁ እስኪ አደባችሁን ይዛችሁ እጃችሁን ወደ አላህ ዘርጉ ወጣት ልጆችን ባያችሁ ሰአት አትጠይቁ በአሁን ሰአት ወንዶቹ አይናፋር እየሆኑ በተቃራኒው ደግሞ እኛ ሴቶች አይናውጣዎች እየሆንን ነው አላህ ይድረስልን*

    • @Mነኝኢስላምነውሂወቴ
      @Mነኝኢስላምነውሂወቴ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሀቢብቲ ከኛ ከሴቶቹ ሀያእ ተገፎል አላህ ይጠብቀን የሴት ልጂ ውበቷ ኢማኗ ነው ኢማን ይኑራችሁ ላናተ የተፃፈው የትም አይቀር

    • @amoonamoontube8758
      @amoonamoontube8758 3 ปีที่แล้ว

      አች ነሽ አድኛዋ እከፍ መሞነጫጨቅ ነበር

    • @fyesuf9491
      @fyesuf9491 3 ปีที่แล้ว

      @@amoonamoontube8758 እእእእ አይደረግም አንቺ ሞዛዛ በዛ አልበቃ ብሎሽ ደግሞ በዚህ መጣሽ እስኪ በምሄድበት አትከተይኝ🏌🏌🏌

    • @amoonamoontube8758
      @amoonamoontube8758 3 ปีที่แล้ว

      @@fyesuf9491 አድኳን አጣሁ ተቃጠልኩ እነዚህ እከፎች እኝክ ወይኔ

  • @teyibamulu1120
    @teyibamulu1120 2 ปีที่แล้ว

    Mashalih tebarkerhmane wundemachne

  • @ashusofiyoutube704
    @ashusofiyoutube704 3 ปีที่แล้ว +7

    ሸቃለ ነኝ ሰብስክረይብ አርግኝ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 ปีที่แล้ว

    መሻእላሕ ተባርክ አላሕ ወድማችን አላሕ ይጨምርልሕ መሰሎችሕ ያብዛልን ያርብ

  • @ጦይባዪቶብ
    @ጦይባዪቶብ 3 ปีที่แล้ว +3

    እርተው ሴቶችየ ሰከን በሉ በናተ ስንቱ ተሰደብን ያርብ

  • @aeyshaket4710
    @aeyshaket4710 3 ปีที่แล้ว

    አቡ ኡበይዳምርጥመምህሬ አላህይጠብ ሸህ ከአቡነ ጅወሪይያ ቀጥሎ የምወድህ ወንድማችን ማሻአላህ በርታልኝ ጀግና ወጣት

    • @hadratube3927
      @hadratube3927 3 ปีที่แล้ว

      እህት ፎቶየን በመጫን ቤተሠብ እኑን

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 3 ปีที่แล้ว +5

    አብዘውታል ሴቶች ቀይ ሲያዩ ቀይ ጥቁር ሲያዩ ጥቁር ሰብር አጡ ወላሂ ምነው የኛ ያለውን ማን ይወስደዋል አላህ ይህድኩም በስ

  • @agarito2201
    @agarito2201 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @radatube8954
    @radatube8954 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰብስክራይብ ካላደረጋችሁኝ ኡኡኡ ብዬ እቀዉጠዋለሁ!😀😀
    እኔም ገና ሀላሌን አላገኘኋትም ግዴለም Subscribe አድርጉኝ!😘

    • @halimahalima2141
      @halimahalima2141 3 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ እናቴ ትቆጣኛለች 😄🤣🤣🤣

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 ปีที่แล้ว

      @@halimahalima2141 ክክክክክ

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube 3 ปีที่แล้ว

      Rada Endemeri

  • @nuratube9747
    @nuratube9747 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ምርጡ ኡሰታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @ሱሱነኝህልሜንናፋቂ
    @ሱሱነኝህልሜንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዜ የተፈኩር ሴንተር ኡስታዝ የት ነው እያልኩ ነበር ገና ዛሬ አየሁህ ጀዛክ አላህ ኸይር የምትሰጠን ትምህርት በሙሉ

  • @Kነኛእናቴንናፍቅ
    @Kነኛእናቴንናፍቅ 2 ปีที่แล้ว

    ws wr wb Wustaze nw ede yetefkur temari neny eko🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kedo1418
    @kedo1418 2 ปีที่แล้ว

    አር ደሰ ሲል ለመጀመሪያ ጊዜ አይናፋር ወንድ አላህ ይጨምርል ጎበዝ

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 3 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb
    ማሽ አላህ ደስ የሚል ምክር አለው
    አላህ ይጨምርልህ
    ስለ አይናፍርነት የተናገርከው ነገር በጣም ትክክል ነህ እኔም አስቸግሮኛል አይናፍርነት ደስ የሚል የአላህ ስጦታ ነው እንዳንዲ ቦታላይ ለመናገር ግን ያስቸግራል ና ምነው ፍጣጣ በሆንኩ አሁንስ ያስብላል