ገና በኛ ቤት የባሌ ጠጅና ዶሮ ፍቅር ጉድ ነው / Ethiopian Orthodox Gena (Christmas) ✨

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • FOLLOW US ON FACEBOOK : / fasikanikolas
    VISIT OUR SHOP : fasinico.creat...
    #መልካምገና #ethiopia #fasinico

ความคิดเห็น • 312

  • @FasiNico
    @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +63

    ቤዛ ኩሉ ዓለም፥ ዮም ተወልደ።
    እንኳን ለጌታችን፣ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።፤ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
    ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6

    • @mesiyoutube11
      @mesiyoutube11 7 หลายเดือนก่อน +1

      Selem fesigeye inken dershi sebiskreyib gechushi melshi

    • @MazaMaaazaa
      @MazaMaaazaa 7 หลายเดือนก่อน

      Bertu amarenya gobez new qexulubet

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 7 หลายเดือนก่อน +1

      AMENNNNNN

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 7 หลายเดือนก่อน +51

    ማሻላህ እኔ ግን የእስልምና ተከታይ ነኝ በእምነትሽ በባህልሽ በሁለመናሽ ምርጥ ሴት ነሽ ከዚህም ኣኣፈሽ ባልሽንም ኣንፀሽው ኣንቺን ይመስላል ትዳራችሁ ይበርክት በልጅ ይባርክሽ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን እናመሰግናለን በጣም💖💖

  • @mdalauddin3410
    @mdalauddin3410 7 หลายเดือนก่อน +38

    የኔ ጀግና ሀይማኖትሽን ባህልሽን ቋቋሽን አስተምርሽ በውንት ምንም ቃላት አይገልፅሽም እግዚአብሔር ዘብንሽን የባርክው አማቻችነንም ፅጋውን ያብዛለት

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን💖💖💖

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 7 หลายเดือนก่อน +12

    በእውነት ጀግና የተዋህዶ ሴቶች አላችሁ በጣም ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ ሴት ልጅ ጀግና ከሆነች ገነት ይዛ ትገባለች ሌላኘዋ ደግሞ ሲኦል ይዛ ትገባለች ንቁ የተዋህዶ ሴቶች

  • @user-zv3so6uf9t
    @user-zv3so6uf9t 7 หลายเดือนก่อน +28

    ፈኒ እና ጎበዝ ባለቤት ነው ያለሽ ደስ ትላላችሁ ተባረኩ በሰላም በፍቅር በበረከት ቤታችሁን ይሙላው

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን💖💖💖

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 7 หลายเดือนก่อน +13

    አገርሽን የምትወጂ ሐይማኖትሽን የጠበቅሽ መልካም ሴት ነሽ ከፍ በይልን ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን።

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 7 หลายเดือนก่อน +12

    ፋሲካዬ ጀግናዋ ሴት ከነ ምርጥ ባለቤትሽ እንኳን አደረሳችሁ💐 ስዎዳችሁ ፋሲካ በእምነትሽ በባህልሽ የጸናሽ ነሽ አድናቂሽ ነኝ 💚💛❤

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 7 หลายเดือนก่อน +16

    *እንኳን አደረሳችሁ ፋሲዬ አቤት ደስ ስትሉ የNico አማርኛ ዋው❤*

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ቲጂዬ ክበሪልን እናመሰግናለን💖💖✨

  • @fmemy7076
    @fmemy7076 7 หลายเดือนก่อน +22

    Thank you so much, brother, for respecting Our Culture may God bless you የኢትዮጵያ ቆንጆ የፈረንጅ አማቻችንን ባህላችንን ሀይማኖታችን ቋንቋችንን ስላስተማርሽው እንኮራብሻለን ተባረኪ (ወደመልሱ ስገባ የዱላው ስም የገና ዱላ ነው የሚባለው ኳሱ የሚባለው ሩር ነው )

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +2

      አንቺ ነሽ የመጀመሪያ መላሽ እናመሰግናለን በጣም ✨💖ክበሪልን መልካም በአል 💖

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 7 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን አደረሳችሁ፣ በጣም የሚያምር ዝግጅት ነው። ኒኮ ከኛ የበለጠ ለአገራችን ፍቅር ስላለው እናከብረዋለን። ፋሲዬ አንቺም ጨዋ ባሕልሽን አክባሪ፣ ሰው አክባሪ ልዩ ሰው ነሽ። ተባረኩ❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አንቺም ተባረኪልን 🙏💖

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 7 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ለጌታችን ለመድኋኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ እኔ ብርድ ልሞት ነው የመጨረሻ በረዶ ውስጥ ነው ያለሁት

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን አስንዬ 💖 ዘንድሮ ከበድ ይላል ብርዱ አይዞን

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 7 หลายเดือนก่อน +7

    ኒኮና ፋሲካ እንኳን አደረሳችሁ !!! አማርኛ ጎበዝ ሆነኀል !!!

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 7 หลายเดือนก่อน +7

    ለባለቤትሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል በርቺ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 7 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ ሾፒ ጋ ማስቲካ ልገዛ እመጣለሁ አንቺም የተባረክሽ ስለሆንሽ ነው የኛዎቹ ለስመ ሀይማኖተኞች ቦሌ መድሀኔአለምን ትተው ዘሀበሻ ነው የሚያዩት

  • @canijones6575
    @canijones6575 7 หลายเดือนก่อน +6

    You are lucky that God gave you this kind of husband. We love you guys so much we always watching you. ❤❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 7 หลายเดือนก่อน +6

    እሰይ የኔ ምልካም ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ይመስገን💖💖💖

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፋሲካዬ @ ሂኮ በጣም ጠፍታችዋል ! ይባረክ ምግባችሁ አሜን !
    እንኩዋን በስላም ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ በስላም አደረስን @ አደረሳችሁ በመላው አለም ለምትገኙ ኦርቶዶክሶች ኒኮ በጣም ፈኒ ነው 🤣🤣 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 አረ ጎበዝ ነህ አማርኛ 😁👏

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ለሁላችን እንኳን አብሮ አደረሰን ሀይሚ 💖 አዎ አማርኛ ለውጥ አለው

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 7 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን አደረሳችሁ 🎊🎉🎊🎉አንች መልካም ሀይማኖትሽ ጥንካሬሽ👏👏👏🥰🥰🥰

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን እንኳን አብሮ አደረሰን💖

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም የኔውድ ስወዳችሁ እኮ ሙቸነው እኮን ሰላም መጣችሁ የኔኩሩ የኔደርባባ እደት እደምወድሺ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጎበዝ ነው ቋንቋውን ጠጥቶታል ጉደኛ ነው:: You are correct let us be the light of God.

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      God bless you 💖💖💖

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውውውውውውውውውውውው ፋሲ ኒኮ እናንተ የፍቅር ፍትፍቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም የገና በአል 🌲🎉♥️🌹

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 7 หลายเดือนก่อน +8

    May you hear the word of life brother!!! You are the best preacher! It’s all about Jesus Christ and love! May God bless your marriage.

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Amen sister 🙏🏼 May God Bless you also , thanks for thé kind words ❤️

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚል ሰው ነው
    በጣም ዕድለኛ ነሽ በደንብ ያዢው

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 7 หลายเดือนก่อน +4

    የት ጠፍተሽ ብቅ አልሽ 😊 እንኳን ከደረሰሽ የኔ ጨዋ የኔ ኢትዮጵያዊት❤❤😍 Nico ሰላም

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 7 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ደስ ትላላችሁ፤ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ውዴ አሜን ለሁላችን እንኳን አብሮ አደረሰን💖✨

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ምርጦች ስታምሩ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹ ጠፍታችሁብኝ ነበር ድጋሜ ስላገኘኋቹ ደስ ብሎኛል መልካም በዓል🙏🥰💐💐💐💐💐

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💖

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j 7 หลายเดือนก่อน +6

    you got to be proud of your husband ...what a couple❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Be Blessed dear 🙏💕😍

  • @azebharsch9711
    @azebharsch9711 7 หลายเดือนก่อน +3

    ይህን ቆንጆዎች እንኳን በስላም አደረሳቹ

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተወዳጆች እንክዋን አብሮ አደረስን መልካም በአል 🫶👏🫶👏

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፋሲ እና ኒኮ እንኳን አደረሳችው የኔውብ እንደስምሽ ፋሲካነሽ ስታምሪ እኔ ምኔም ብትሰሪ እወድሻለው በጣም ታምራላችው ከነምያሽ እጅስራሽ የምግብ ስራሽ ስነስረአትሽ በጣም❤❤❤ ነው ምወድልሽ መልካም የገና በአል ይሁኔልን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስላም ስላም እንኮን ደህና መጣችሁ ስት ጊዜ ጠፍታችሁ መጣችሁ !
    Welcome!🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን በውጭ ይጫወቱታል ስሙንአላቅም
    በኛ ጥንትም የገናዱላ ይዘጋጅናበገና ጨዋታአይቆ
    ቱም ጌታ ይባላል ሃብታሙም ስለሚጫወትይፈነፋል።

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 7 หลายเดือนก่อน +3

    Setamaru ❤❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 7 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናቶች ስታምሩ አማርኛው ጥርት ያለ ታድሎ መልካም በአል ተባረኩ🎉🎉🎉🎉❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን💖💖💖

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 7 หลายเดือนก่อน +9

    ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ቅርባችው ብሆን ኖሮ ቡናችውን እጣ ነበር ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ለምን ቡና ብቻ መሳም አብረን እንቋደስ ነበር 💖✨

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 7 หลายเดือนก่อน +19

    I am proud of you fasi and Nico ❤❤❤ I have a big respect both of you ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +2

      Be Blessed 💖✨

    • @Ts1119-jj7pf
      @Ts1119-jj7pf 7 หลายเดือนก่อน +1

      I am proud of you Fasil and nico❤❤❤❤ I have a big respect both of you!!!

  • @mamoqilo6392
    @mamoqilo6392 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ፋሲ በጣም ጠፋሽ እኮ ረዥም ጊዜ ካየሁሽ ስላየሁሽ ደስ ብሉያል ሁሉ ሰላም ነው እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ ጀግናነሽ ሀይማኖትሽ ባህልሽን ጠብቀሽ ማክበርሽ በጣም ደስይላል ስነስርአትሽ እርጋታሽ ሁሉን አማልቶ የሰጠሽ ጀግና ምርጥ ኢትዮጲያዌ ጀግና የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁመልካም የልደትበአል ይሁንላችሁ በመላዉ አለምየምትኖሩ❤❤ ❤❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏💗ክበሪልን💕

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 7 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen 🙏 EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen.

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን:የምትገርሚ:እና:ድንቅ:ሴት:ነሽ:ሀገር:ቤት:ካለዉ:ሰዉ:ትበልጭያለሽ:እግዚያብሄር:ፈጣሪ:የድግል:ልጅ:ትዳርሽን:ይባርክልሽ:እድሜ:እና:ጤና:ይስጥሽ:❤❤❤❤::

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ውዴ ክበሪልን 💞💞

  • @anegach9112
    @anegach9112 7 หลายเดือนก่อน +6

    ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ👍😍😍😍
    እንኳን ለገና ባዓል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏😍😍

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💖✨

  • @gelilalove1205
    @gelilalove1205 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤በጣም ነዉ የምታምሩት መልካም በአል❤ ሁሌም ድምቅ በሉልኝ💚💛❤በጣም እወዳችኃለሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን ገሊላዬ እኛም እንወድሻለን ክበሪልን 💖💖

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 7 หลายเดือนก่อน +7

    I love you guys
    You are good couple 🥰🥰🥰
    Scarp(ያንገት ልብሱ)በጣም ነው የምያምርበት

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      We love you too Darling✨💖

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 7 หลายเดือนก่อน +4

    ፋስዬና ኒኮ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ በጣም አምሮብሻል የኔ ደርባብ እርጋታሽ ደስ ይለኛል

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      መንቢዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጅት🙏💖

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔዉዶች ድምቅ ብላችኋል ሁለየም ድምቅ በሉልኝ መልካም በአል💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አንችም ድምቅ በይልን 💖💖

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 7 หลายเดือนก่อน +4

    Wow he is good speak Amharic language wow amazing 🥰🥰🥰

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you💖💖

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሮቼ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @kidistabere4749
    @kidistabere4749 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውው ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ቅድስትዬ 💖

  • @yedingil
    @yedingil 7 หลายเดือนก่อน +5

    Enkuwan Aderesachihu Fasiye & Nico😍🎉🤎

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      Enkuan abero aderesen konjo 💖✨

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 7 หลายเดือนก่อน +2

    Enkuwan abro adrshn adrsachwe 🎉🎉🎉🎉

  • @emebetmoges8948
    @emebetmoges8948 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኳሷ ሩር ነው የሚባለው ዱላውን አላወኩም ጎበዝ ነው መጠየቁ የሚያውቅ ለኛም ሼር አድርጉን እንኳን አደረሳችሁ ።

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን በጣም የዱለው ስም የገና ዱላ ነው የተባልነው ውዴ 😍🙏💕

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 7 หลายเดือนก่อน +5

    Merry Christmas🎉🎉🎉🎉🎉Beautiful family.❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Same to you Darling 🙏✨💖🍾🎉

  • @chrhiw6757
    @chrhiw6757 7 หลายเดือนก่อน +2

    Enwedachwalennnnn❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Egnam enewedshalen❤

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 7 หลายเดือนก่อน +3

    Omg I haven’t see your video for a year you guy you don’t know how much I love you 💕

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህተ ሰላም ለዝበት በጣም ደስይላል ብርለዋን ከአገርበት ነው። ያመጣችሀት

  • @wagey6343
    @wagey6343 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳአን አደረሳቹ አትጥፉ እንወዳቹአለህን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ የኔ እህት ባህላችንን ሀይማኖታችንን እንድዝህ ስላክብርሽ ተባሪኪ የኔ ቆኖጆ ጥሩ ቤቴስብ አሳድጎሻል

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ውዴ🙏😍💗

  • @yemiserachgutullo619
    @yemiserachgutullo619 7 หลายเดือนก่อน +2

    We Ethiopian proud you❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Owww Thank you Darling💞💞

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 7 หลายเดือนก่อน +2

    Nico you spoke about God so beautifully.
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much ❤️ God Bless you 🙏🏾

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @woynitube315
    @woynitube315 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ 💛💛💛💚💚💚❤❤❤

  • @azebzemuy2024
    @azebzemuy2024 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wawww shekorina xbukat My Good bless you 🥰🥰🥰🙏🙏🙏👍👍👍iam aus Eritrea gobez

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አብሮ አደረስ ረዥም ጊዜ ካየኁቹሁ የኔ እንቁዎች

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን💖

  • @alemzaoudmulugetta8393
    @alemzaoudmulugetta8393 7 หลายเดือนก่อน +3

    Melkame gena love u you speak our lovely GOD i am happy you are in the love oof GOD continue until the end haleluya and Niko bravo u speak our languge and u know our cultuure and u need to know morre about gena chewata and u need to be bole medhanialem next year GOD be with u prey for me and my son.

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      With God help we will be there Darling 😍 May God bless you and your son 🙏💕😍

  • @lemlembekele8397
    @lemlembekele8397 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @godlove3206
    @godlove3206 7 หลายเดือนก่อน +1

    You are preaching God bless you it's all about Christ he's the only one can save us 🙏

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 7 หลายเดือนก่อน +1

    .እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ታምራላችሁ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 7 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ ነኝ

  • @sirgutreta
    @sirgutreta 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሳችሁ ዉዶችዬ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮ አደረሰን💖💖💖

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 7 หลายเดือนก่อน +6

    i love to watch your video as usual I enjoy keep up the good work good job ❤️😘

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Thanks a lot for your support and kind encouraging words , be blessed 💖💖

  • @ali-rarer-abdoul-magidabdo6378
    @ali-rarer-abdoul-magidabdo6378 7 หลายเดือนก่อน +4

    Melkam Gena! “Enkwan le Gena be'al betena, beselamna, bedesta aderesachu 🤲!” et Bon Appetit!

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน +1

      Enkuan Abero Aderesen 💖 Merci ✨

  • @tiz59905
    @tiz59905 6 หลายเดือนก่อน +1

    አጋጣሚ ነው ያየውሽ ግን እንዳየውሽ ወደድኩሽ❤ጠንካራ ና ጎበዝ መሆንሽ ታስታዊቂያለሽ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ወደ ቻናላችን መጣሽ 🙏ክብረት ይስጥልን 💗💗

  • @beba5182
    @beba5182 7 หลายเดือนก่อน +3

    Many Christmas 🎄🍾 🎉❤ holidays yes😂 God bless you guys 🎉

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Amen , God Bless u too ❤️🙏🏾

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ewenet beleshale leyou neber ye Medhanialme program temesgene balshen edma yestelshe application him really ❤❤❤ ewdacholehu

  • @edengebrgzbhr
    @edengebrgzbhr 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow👍🏾👌😘🙏

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ሰታምሮ

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምታምሩት

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሳላያችሁ በጣም ቆይቼ ነበር እንኮን አየኃችሁ እንኮን አብሮ አደረስን እግዛብሄር ይመስገን አገራችንን እግዛብሄር ይጠብቅልን ተባረኩ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wat a pleasant couple may God bless your union.Amen his preaching was joyous

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 😊 God Bless you too 🙏🏾

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን💖💖💖

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ: የኔ: ፍቅሮች: በጣም: ጠፍታችሁ: ነበር: እንኳን: አየሗችሁ::
    🍀🎆🙏🏾🥰💐🌸👑💎🎆
    ቢያልፍም: እንኳን:አደረሳችሁ::

  • @yordajosue6855
    @yordajosue6855 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንኩዋን አብሮ አደረሰን ደሰትላላቹ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላችን💖💖💖

  • @user-vh6wi4gq7l
    @user-vh6wi4gq7l 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፋሲካ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርግልሽ ባለቤትሽም በጣም ጥሩሰዉ ይመስላል ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ እወዳችኋለሁ በርቱ💚💚💛💛❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 💗እኛም እንወድሻለን😍

  • @masaratyoutube9493
    @masaratyoutube9493 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      መሲዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ 💖💖

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም።ለእናተይሁን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 7 หลายเดือนก่อน +2

    ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚💛❤️👍🙏🏻💚💛❤️🙏🏻HAPPY HALLYDAY FOR ALL YOUR FAMILY 🙏🏻👍

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you, Same to you dear 😍God Bless🙏💕

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 7 หลายเดือนก่อน +4

    Beautiful video I love it 💕 fasy malekame Gana

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Amen Tigiyea Thank You 💖✨

  • @emuyehiwot6093
    @emuyehiwot6093 7 หลายเดือนก่อน +3

    Merry Christmas God blessing you you guys more and more

  • @iloveessey
    @iloveessey 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላጅሁ

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሰፈሬ ልጅ ጃልሜዳ፣🥰

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምነው ጠፋችሁ? እንኳን አደረሳችሁ

  • @wintab9571
    @wintab9571 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳቹሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮ አደረሰን💖✨

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 7 หลายเดือนก่อน +2

    Fasi and Nico I was missing you a lot guys been long since I saw you well come melkam beale yihunelachehu you are very strong together wish you long life together,love you guys😘🙏🙏

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for the Great, Real message for mankind.❤❤❤ J'adore,vous êtes un super couple.Bonne Année.

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Merci beaucoup pour le soutien 😊 et la gentillesse ❤️ Bonne année à toi aussi 🙏🏽

  • @selamabera9360
    @selamabera9360 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ለምልሙ የዛሬ አመት ከልጃችሁ ጋር እንደምታከብሩ ባለ ሙሉ ተስፈ ነኝ ጌታ በሁሉ ይባርካችሁ❤🙏አሜን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 7 หลายเดือนก่อน +3

    Regarding “Yegena Chewata” still going on in rural area. Still keep playing. Thank you for bringing it up.

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው ❤

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ፋሲል እና ኒኮ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      ሰላምሽ ይብዛልን አሜን ለሁላችን💖💖

  • @tigid9886
    @tigid9886 7 หลายเดือนก่อน +5

    Lovely couple More blessing to you both!

    • @FasiNico
      @FasiNico  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much! Be Blessed