ምን ይኾን ሚስጢሩ? ሚንበር ቲቪ Minber TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/...

ความคิดเห็น • 202

  • @user-mt1vt5no7n
    @user-mt1vt5no7n 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ነው ሀቂቃ ከሰኞ ለታ የጀመርኩ እስከ ዛሬ ድረስ እያዳመጥኩ ነው መሳጭ ንግግር ስለሆነ የሀገሬን ታሪክ ደገመልን

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 2 ปีที่แล้ว +20

    አልሀምዱሊላህ ደስታ ወደር የለውም ከልቤ የታተመ ይመስል እስካሁን ስሰማው ይነዝረኛል ሽኩር ለአላህ ሱባሀነ ወተአላ ይህን ቀንስላሳየከኝ🙏🙏🙏💝💝💝💝

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u 2 ปีที่แล้ว +12

    እሄን ዝግጅት እንደይከሬድ የደናቃፉት ሰዎች እሄን ራህማት ልየሳልፍቡን ነባር እኮ የአላህ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 2 ปีที่แล้ว +21

    በቃ ሳላስበው በንግግሩ እንባዬ ፈሰሰ 😭😭
    ኢስላም ሀቅ ነው ሀቅ ደግሞ ሁሌም ከፍ ያለ ነው በኛ ዘመን ከብዙ ችግርና መከራ በኋላ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ይህን ዝግጅት እንዲካሄድ ያደረገልን ሀሊቁል ከውን ረበል አለሚን ምስጋና ይድረሰው አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ

    • @Samira-hd7co
      @Samira-hd7co 2 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ ምስጋናዬ ለአለማቱጌታ ለአላህ ሱብሀነሁ ወታአላነው ወላሂ እኔራሱ በንግግሩ ብቻ ሳላውቀው ነው እምባዬ ፈሰሰ ከደስታዬ ብዛት ሱመ አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን

    • @hayatahmedtube8816
      @hayatahmedtube8816 2 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህህ

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ ብሎናል አልሀምዱሊላህ ገና ብዙ መልካም ነገሮችን እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 ปีที่แล้ว +3

    ከልብ የመነጭ ንግግር ከልብ ይገባል ጆሮን አልፎ #አንጀት አርስ ንግግር አላህ ይጠውል ኡምሩክ ያባባ

  • @abazizo6107
    @abazizo6107 2 ปีที่แล้ว +8

    እናተ እኮ የሁለቱ ሂጅራዎች ባለቤት ናችሁ 😥💙💙💙💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙🙏

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ንግግር አረብኛው እራሱ ደስ ይላል የነጃሺ ታላቅ ታሪክ አብራርተውልናል ኢትዮጵያ ሀበሻ

  • @user-ek2sg3pr9t
    @user-ek2sg3pr9t 2 ปีที่แล้ว

    ባረከሏህ ፊክ ሸይኽና💚💚💚❤❤❤👍👍

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h 2 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክብር ጀዛክ አላሁ ኸይረን🌹🌷🌹🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍

  • @Seyfedin_Tech
    @Seyfedin_Tech 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ የአላህ ፍቃድ ሆነና እጅግ ያመረና ደስ የሚል ቆይታ ነበር።

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 2 ปีที่แล้ว +6

    አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለበጎነው ኢትዮጵያ 🇪🇹♥
    የመርጥ የታሪክ ባለቤት ናት
    ያሸኽህ አላህ ይጠብቅ ነህ 🕋♥🙏(

  • @dgfggyfuryt5352
    @dgfggyfuryt5352 2 ปีที่แล้ว +1

    ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله الله الكبر الكبر الله الكبر

  • @dgfggyfuryt5352
    @dgfggyfuryt5352 2 ปีที่แล้ว +1

    ምሻአላህ ምሻአላህ ምሻአላህ

  • @user-fi5ll1zc1i
    @user-fi5ll1zc1i 2 ปีที่แล้ว +4

    አቦ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ ያረብብ.

  • @bethiomu3175
    @bethiomu3175 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሐን አላህ😭😭ንግግሩ የስለቅሰል ወለህ አልሀምድልላህ ሙስልም አድርጎ ለፈጣረን ።

  • @eexx8683
    @eexx8683 2 ปีที่แล้ว

    ስለላሁ ወሰለም አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሀምዲሊላ ።

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አልሀምዱሊላሂ እንኳን ደስ አለን

  • @edesa9083
    @edesa9083 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ብሠማዉ ብሠማዉ አልሠለች አለኝ ምናለ ሣምት ቆይቶ ዳአዋ ባረገልን በጣም ነዉ ሠርሥሮ የሚገባዉ ዉብ አላህ ይጠብቅህ

  • @mediinoali6382
    @mediinoali6382 2 ปีที่แล้ว

    አለሃምዱሊላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝☝🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉም ንግድ ገር ለበጎ ሆነ ይሄን የመሰለ የተደበቀ ታሪካችንን ማንያስታውሰን ነበር አልሀምድሊላ አለ ኩሊሀል

  • @ፋፊሙሀመድ
    @ፋፊሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 2 ปีที่แล้ว

    الحمدلله على نعمة الإسلام
    اللهم لك الحمد كما ينبغي لجلال وجهك وعظيم سلطانك
    اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد عليه افضل الصلاة والسلام

  • @user-fk6vn1sj3z
    @user-fk6vn1sj3z 2 ปีที่แล้ว

    አላሁአክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበረ

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🎊🎊🎊🎊🎊

  • @user-hy1ik9jg5z
    @user-hy1ik9jg5z 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመቲል ኢሥላም ያረብብ

  • @hawasuleiman1694
    @hawasuleiman1694 3 หลายเดือนก่อน

    Alhaa Akubr ☝️ Masha Allah ❤❤❤❤❤

  • @ujjg1785
    @ujjg1785 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህበቁርአኑ በህግ ሚያስተዳድር ፍትህን የሚያሰፍን መንግስት ይስጠን የገደለይገደል የሰረቀ እጁይቆረጥ አላህ ሁሉንም እደሚመጣ አስቀድሞ ስለሚያውቅነው ይሄን ቁርአን ለሁሉም ነገር መሪአድሩዶየላከልን የሌላ ሀገር ብህጉመሰረት ቁርአን ባዘዛቸው መሰረት ስለሚመሩ በሰላም ይኖራሉ ድምፅእካን አይሰማም ግንየኛመግስት እኔአቃለው ባይ ወይአመራን ወይአለቀን ምንየተረገመ መግስትነው አንድ ጥሩነገር ሰራበለን ማድነቅ ማቆም አለብን

  • @fozebinthabeshatube
    @fozebinthabeshatube 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቀው በአደባባይላይ ስለ ሀበሻ እውነቱን ስለተናገረ💐

  • @user-kb9tm6ek9v
    @user-kb9tm6ek9v 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሰለተረጎማችሁልን
    በጣም ደሰ የሚል ሸህ አላህ ረጂም አቶ ድሜ ይሰጠዉ ያረብ

  • @halima39
    @halima39 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ዉክበር. አላህ. ሀገራችንን ይጣብቃት. እዉነት. ነዉ

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ✔♥♥♥♥♥♥✔ኡፍፍፍፍ የኔ መነፋረቅ ምንይሉታል

  • @hayathussen1221
    @hayathussen1221 2 ปีที่แล้ว

    Allamdlla Meshalla ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nursuleman2978
    @nursuleman2978 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah Allah yechmerelete

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️Zeriynaten. Allha. Kemedrshe. Ytefalen. Amene.

  • @faridamohammad1952
    @faridamohammad1952 2 ปีที่แล้ว

    Alhamdulila yarabii Des bilongal

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 2 ปีที่แล้ว +1

    ስንት ጊዜ ሰማሁት የማይጠገብ ንግግር አላህ ይጠብቅህ ያሽህ

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u 2 ปีที่แล้ว +3

    አለሓምዱሊላህ ሱመ አለሓምዱሊላህ

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️abeshaiy. Kefe. Beiylen amene. Yarebe

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah የቁርአን ትውልድ የነጃሺ ልጆች so 🕌

  • @mirnaahmed7793
    @mirnaahmed7793 2 ปีที่แล้ว +3

    wellahi I have heard his speech many times may Allah Honor you professor🇪🇹🇩🇿allahu akber welillahil hamd!

  • @hayath975
    @hayath975 2 ปีที่แล้ว

    አተሰው ለመሬቷሙሳፊርነህ ያረብ ያተዱአሰምቶእኳን ኢትዮጵያንሰላምያርግልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇰🇼🇰🇼🇰🇼💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @intalaaarsiishkiraa9784
    @intalaaarsiishkiraa9784 2 ปีที่แล้ว

    Alhamdulillah Alhamdulillah 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈❤️😭😭😭🙏

  • @rodahmohamed8282
    @rodahmohamed8282 2 ปีที่แล้ว

    አለሁ አክበር

  • @Jaalannee
    @Jaalannee 2 ปีที่แล้ว +2

    Alhamdulillah

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 2 ปีที่แล้ว

    አልአምዱለላህ ሱመ አልአሀምዱሊላህ ያረብ

  • @4me741
    @4me741 2 ปีที่แล้ว +4

    I listen to it above 10 times.and really i love his speech,it was so amazing.እዛ ባለማግኘቴ i 💔😭 but when l listen to this i feel something good❤ i also thanks to #minbertv

    • @lilayoutube6931
      @lilayoutube6931 2 ปีที่แล้ว

      ታማሰካራለት ለሃጋሬ 👍☝️🇪🇹

  • @AishaAli-sl1pj
    @AishaAli-sl1pj 2 ปีที่แล้ว +2

    MashaAllah Allah Akbar subahanAllah Allah yisabisiban jatal firdos yarabi Allah Akbar Allah Akbar subahanAllah subahanAllah xirati yigabahi Yaa rabalAllamin

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +2

    ስንቴ ሰማሁት ሱብሃንአላህ

    • @user-fh6bm5yt8u
      @user-fh6bm5yt8u 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ራሱ ሰየው በቃ አላልፈውም

  • @user-kx9xg5bw5v
    @user-kx9xg5bw5v 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ደስታ ግን ዳግም እናገኘዉም ይሁን ያኢላሂ😢🇪🇹🕌ማነዉ ትላትና በደስታ ሲያለቅስ የዋለዉ ወላሂ😢😢

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 ปีที่แล้ว

    MashaAllah jzkumullah 🙏🙏🙏

  • @kiya4217
    @kiya4217 2 ปีที่แล้ว

    Allahu akber 🥹🥹🥹🥹

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ አክበር

  • @destadegu5257
    @destadegu5257 2 ปีที่แล้ว +1

    አለሁ አክበር :: የደስታዬ ብዛት ሰውነቴን እስኪ ነዝረኝ ድረስ :: ማሻአላህ ተባረከላህ ይህንን ለማየት ያበቃኝን አላህ ምሥጋናዬ የላቀ ነው፡

  • @tubeimusiditubee
    @tubeimusiditubee 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ 😭😭😭😭😭

  • @endrisassen9350
    @endrisassen9350 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 2 ปีที่แล้ว

    Allahu Akber

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 2 ปีที่แล้ว

    ወላህ ሲሰማው ልቤ ትር ነው ያለው ሀቅ ይውጣልክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ አባቴ ሜበር ቲፍ ጄዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-rj5dd2up6x
    @user-rj5dd2up6x 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚዲያዎቻቺንን እናበረታታ የካፊር ሚዲያ ማሞቅ ይቅርብን ጥላቶቻቺን ናቼዉ ሁሉም ባይባሉም

  • @noraseid9035
    @noraseid9035 2 ปีที่แล้ว +1

    اللهم اعز الاسلام والمسلمين في كل مكان يا رب العالمين

  • @abazizo6107
    @abazizo6107 2 ปีที่แล้ว +3

    ለካ እንዲህ ትልቅ ነን እኛ ኢትዮጵያዊያን ወላሂ 😥😥😥😭😭

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 2 ปีที่แล้ว

      በጣምምም ገና ገና ይበልጥ ሀሬን ወደድኳት

  • @fozebinthabeshatube
    @fozebinthabeshatube 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ 🌷💐

  • @kingoloco1373
    @kingoloco1373 2 ปีที่แล้ว

    ALLAHU AKBER

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አልሐምዱሊላህ🌹👍👍

  • @toybaendris778
    @toybaendris778 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሂ አሊሂ ወሠለም

  • @taad4545
    @taad4545 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላሂ ያረብ

  • @user-mq1rz8ik3t
    @user-mq1rz8ik3t 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 2 ปีที่แล้ว

    አላህእማይጠጉብ ምግፍር

  • @keramadam5318
    @keramadam5318 2 ปีที่แล้ว

    Alhu akber

  • @Fafi807
    @Fafi807 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ 🙏😭😭😭😭

  • @neenee5135
    @neenee5135 2 ปีที่แล้ว

    ባዳመጥኩት ቁጥር አይኔ በእንባ ነው ሚሞላ 😭
    አሏህ ይጠብቅህ አኺ

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 2 ปีที่แล้ว

    አልህምዱሊላሂ ሽኩር

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 2 ปีที่แล้ว +1

    Alhamdulillah for everything happen brother jezakallah khair.we really appreciate , for the beautiful explanations you gave .about Ethiopia أرض الوطن الحبشة.

  • @emukedija5170
    @emukedija5170 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ግንትናት የት ፍታቹነዉ ሚበሮች እና ቢላልሚዲያ ??? 🛍️🌹ዉድ የኢሥላም ልጆች🌹 ኑኑ ጎራበሉ ወደቻናሌ 🌹 የኪታብ ተፍሲሮችን እንማማር ግዜችንን ባግባቡ እንጠቀም ግዜዉ ሣይረፍድ አኼራችን እናሥታዉሥ 🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ ከናተ ዉሥጥ በላጩ አሉ ቁርዐን ተምሮ ያሥተማረ ሠዉ ነዉ አሉ 🌹አሏህም እዲህብሎል አሥታዉሱኝ አሥታዉሣችሁለሁ ብሎል እና 🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ በሊጉ ዐኒ ወለዉ አያህ ከኔ የሠማችሁትን አዲትም አቀፅኮ ብትሆን ላልሠማዉ አሠሙ አሥተላልፉ አሉ ሰሉ ዐለነቢይ📚📚📚📚🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @fethiabekeri4560
    @fethiabekeri4560 2 ปีที่แล้ว

    Alhamdulilah

  • @azizamohammed575
    @azizamohammed575 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ቄንቋ እወዳለሁ አከብራለሁ ሱብሀነላህ ለኔ አረበኛ ቋንቋ በጣም ውብ ነው

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን ሜበር እኳን ደስ አለን አላችሁ አልሀምዱሊላ

  • @Madinah-qb3bs
    @Madinah-qb3bs 3 หลายเดือนก่อน

    አልህምድሊላህያረቢበጣምነዉደስየሚለዉ

  • @user-xh7sk7dd9o
    @user-xh7sk7dd9o 2 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ

  • @abdureamanaman6648
    @abdureamanaman6648 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላሀ አልፍ አልሀምዱሊላህ እና እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አዳድ አረቦች እደቆሻሻ የሚያዩን ታሪካችንን የማያቁ

  • @battbatti6896
    @battbatti6896 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹👍☝☝☝☝

  • @mohammedhusien3338
    @mohammedhusien3338 2 ปีที่แล้ว

    Mashalah

  • @nefisa17
    @nefisa17 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ንግግር ልባችንን የሞላ አይናችንን በእምባ ያጠበ ነው አልሀምዱሊላህ

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከረህማን ከአአፉ ማር ነው የዘነቀው!😘❤🤲

  • @kiya4217
    @kiya4217 2 ปีที่แล้ว

    Yaa Allah 😍😍😍

  • @hailaseid2220
    @hailaseid2220 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምድሊላህ

  • @Leila-sn6dt
    @Leila-sn6dt 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላ አለ ነዒመተል ኢስላም አላሁ አክበር ወላሂ እስላም ሰላም መሆኑን አስመስራችሀል እስልምናዬ እስልምናዬ

  • @hawasuleiman1694
    @hawasuleiman1694 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ተባረካሏህ
    አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ☝️👍☝️🤲🤲🤲

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምድሊላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር

  • @user-xh7sk7dd9o
    @user-xh7sk7dd9o 2 ปีที่แล้ว +2

    ألف ألف مبروك. لقد نورتم الحبشة.🇪🇹💚💚

  • @youtub-nz1sm
    @youtub-nz1sm 2 ปีที่แล้ว

    Alhamdlilah

  • @bintendris2288
    @bintendris2288 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ

  • @madinaesmaeel7670
    @madinaesmaeel7670 2 ปีที่แล้ว

    الله اكبر

  • @toybamohammed8143
    @toybamohammed8143 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ

  • @jemalmohammed6149
    @jemalmohammed6149 2 ปีที่แล้ว +1

    الحمد لله ما شاء الله

    • @shjne4926
      @shjne4926 2 ปีที่แล้ว +1

      🤲🤲🤲🤲💕💕💕🤝👍👍👍👍

  • @hayateemumohamed1548
    @hayateemumohamed1548 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @toybamohammed8143
    @toybamohammed8143 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አከበር