*_wow Sir this is an amazing challenge. You say MUGABE That was so funny really funny_***ፋሲዬ ደግሞ የኔ ቆንጆ ስላሸነፍሽ ደስ ብሎኛል ከመጀመሪያው አሜን ሰላም ጤና ፍቅር ይስጣችሁ ፋሲዬ በጣም ደስ የሚል ቻሌንጅ ፕሮግራም ነው*I really appreciate for Nick for because he is the one who brought the idea well, done sir by the way you look really good flower on your face. Fasi Well done* ስእል እንደዚህ ጎበዝ እንደሆን አላውቅም ነበር:: *By the way, this is for Nick sir and you Fasiya I am organizing dance challenge so I'm sure your guys in as well* እና ከዚህ በምስከተል ኒክ ወደሰጠን ቻሌንጅ ስሄድ *Konjo Mean In French or 🇫🇷France is 👉Belle*
የምር ማሀትቡ በጥአም ነው ያሳመርው እስኪ አምሮበታል እምትሉ
ውበት አላት ኢትዮጵያዊነት
ውነትሽን ነው እህት አምሮበታል
ጓበዝ ቋንቋ ይችላል ባልሽ እንዳዶቹ የኛዎቹ እንግሊዘኛ አወቅን እያሉ ይሞላቀቃሉ እንቺ ሁሌም እከታተልሻለሁኝ ጥርት ያለ አማረኛ ነው የምታወሪው በቋንቋችን አንፈር ጓበዝ ነሽ ማማዬ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
በጣም ላይጠግን አይሰብርም በነቶኔ አይነት ፈሲየን ጥሎልናል ስወዳት እኮ ባለቤቷም ትሁት ነው
@@FasiNico 😍😍😍💝
ግን እሷ ከዛው ነው ያደገችው ትኮላተፋለች ብየ ነው ፈረንሳይ ይከብዳል ከጀርመን
ጀርመን ይሻለኛል
ፈረንሳይ እያጠናሁ ከባድ ነው ፅሑፉ እና ንግግሩ የትየ ሌሌ ነው
@@afomiyatube3638 አረ ማማዬ ጓበዝ ነሽ እኔ አማረኛ አፍ መቻዬ እንግሊዘኛም እደቁጣ ያጥረኛል ካልደረሰብኝ አልደርስም ማለቴ ግዴታ ካልሆነ አልናገርም አረበኛ እችላለሁኝ በቃ ሌላ ቋንቋ የሚገባኝ አይመሴለኝም
በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ ሳላደንቅሽ ግን አላልፍም በሃማኖትሽ ስላስተማርሽው
ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን ምርጥ ኢትዬጵያዊ ውብ ነሽ ሰላማችሁ ይብዛ
ስወዳችሁ እኮ ፋሲየ ደግም ውይ ሀገሯን ስትወዲ 🇪🇹🇪🇹😇😘😘😘😘
የፍቅር ዘመናችሁ ይባረክ ጥሩ ሰው ነሺ ሁሌም ፈካ እንዳልሺ ኑሪልን
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን የዘለአለም ያድርገው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ!!
በጣም ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😘😘 በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ትምህርት ነው ።አንችም ፈረንሳይኛ እሱንም አማረኛ በደብ ተማማሩ ኡፉፉፉፉ ስታምሩ 😅😅😅😅😂😂😂
Bravo Nico tu debruit très bien.
Vous êtes magnifique
በጣም እምታምርሩ ለ ሁላችን አርአያ እንትሆኑ ባልናሚስት ናችሁ ፋሲዬ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው💕
አሜን የኔ ቆንጆ የናንተንም ይባርክ ከነ ልጆቻቹ ♥
የኔ ውቦች እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ!!!! አምላክ በፍቅር በጤና ይጠብቅልኝ: ምንም አይነት ቪድዮ ስትሰሩ በፍቅር ነው የማያችሁ ኑሩልኝ!!!!
ኡፍፍፍ ክርሲቲያንነትሽን ይዘሽ ባለቤትሽንም እግዚያቤሔር ይመስገን ሲል ደስስስስ ይላል እሕቴ መድሐኒያለም ይጠብቃችሁ
God bless both of you 🙏 በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏
ፍሲክዬ የኔ ቆንጆ ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ ♥♥♥
ስላማቹ ይብዛ ስታምሩ አይለያቹ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላቹ ልብ ቅርፁ ደሞ በጣም የሚያምር ነው የሳልሽው
አሜን ለሁላችን 🙏💝
Fasi I like your hair, looks beautiful on you👌
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማህተባችሁ ሲያምር
በጣም ነውየምወድሸ የኢትዮጵያ ውበት ያለሸ ዘመንሸ ሁሉ የባረከ ከባልሸ ጋር ....ፀባይ ሰናይ ውድድድድድድ
እኔ ትንሺ ትንሽ ፈረሳይኝ ቋንቋ እችላለሁ ግን ብዙ አይደለም ሜርስ ማለት አመሰግናለሁ እደማለት ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ
የዛሬ አመት ደግሞ የልጅ እናት እና አባት ሁናችሁ ለማየት ያብቃን በጣም አድናቂሽ ነኝ የኔ ቆንጆ
መስቀላችሁ ያምርል
እኔም እችላለው ለምሳሌ ቦንጁር ።።ሜርሲ።።😄😃😃😃😂😂
ልጆች እኮ አሉቸው ምነው ውለዱ ምናም እምትሉቸው ይብቃናል ብለው ይሁናል
@@እርጂኝእመብርሀን ልጅ ካላቸው እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ ልጅ በቃኝ አይባልም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታወችናቸው።
@@እርጂኝእመብርሀን የእውነት ልጆች አሉቸው ?አራ አይማስለኝም
ደስ ትላላችሁ ምርጥ ኢትዩጵያዊ ነሽ
ፋሲዬ ጎበዝ እኮ ነሽ ኒኮ አሳዘነኝ ምስኪን ብትምሪው ምን አለበት ጉድሽ ነው ያንቺ ተራ ሲደርስ። ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ።
ሀሀሀሀሀ ሰሊናዬ መቼም አልሸነፍ ደሞ ታያለሽ ☺
እንዲህ ሚዋደዱ ባልና ሚስት(ፍቅረኛሞች )ሳይ ልቤ በደስታ ይሞላል እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ
ፍሲዬ ልክ እንደ እቴጌ ጣይቱ ሀገርሽን እና ባህልሽን አክባሪ ጎበዝ
ክክክክክክክ 6:34Mugabe kkkkkk8:56 ቂጥ ክክክክክክክ በሳቅ ገደላችሁኝ ።
ስእሉን አሪፍ አድርገሽ ነው የሳልሽው
እናመሰግናለን
ሐኒቾ የኔ አክባሪ ኑሪልኝ ስወድሽ ከልቤ ነው ♥
Bonjour merci
ይው እንዴት እንደምታምሩ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ💝💝
በጣም ታምራላችሁ ቆጆ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤🇪🇹👍👮💏💏
God bless you both you look nice. Do more video like this it is interesting.
hahahaha you are so funny guys ! Great video :) :) :) 6:32 mugabe XD
Thanks for watching ☺
እኔም ማህተብ ያለው ስው ሳይ እሁሁሁሁሁሁ እዴት ደስ እደሚለኝ አቦ ይመችክ ብላሃለች አለም ኢትዮጵያዊቷ
*_wow Sir this is an amazing challenge. You say MUGABE That was so funny really funny_***ፋሲዬ ደግሞ የኔ ቆንጆ ስላሸነፍሽ ደስ ብሎኛል ከመጀመሪያው አሜን ሰላም ጤና ፍቅር ይስጣችሁ ፋሲዬ በጣም ደስ የሚል ቻሌንጅ ፕሮግራም ነው*I really appreciate for Nick for because he is the one who brought the idea well, done sir by the way you look really good flower on your face. Fasi Well done* ስእል እንደዚህ ጎበዝ እንደሆን አላውቅም ነበር::
*By the way, this is for Nick sir and you Fasiya I am organizing dance challenge so I'm sure your guys in as well* እና ከዚህ በምስከተል ኒክ ወደሰጠን ቻሌንጅ ስሄድ
*Konjo Mean In French or 🇫🇷France is 👉Belle*
አምባው ወዳጄ እንዴት ነህ ከልብ እናመሰግናለን ። ከልብህ እኮ ነው ሰው የምታበረታታው እግዚአብሔር ባለህበት ሰላሙን ያብዛልህ: የባህሉን ውዝዋዜ አንድ ቀን ይዘን ብቅ እንላለን ብለናል: የቆንጆ ትርጉሙን ደሞ አግኝተኸዋል Bravo 👏
*Fasi* አመሰግናለሁ እህቴ አሜን🙏 አሜን 🙏ብያለሁ:: በዚህ አጋጣሚ አንቺም መልካም መሆንሽን ልነግርሽ እወዳለሁ:: ለ ማሳወቅ ያህል አስተያየት ስሰጥ በ እንግሊዘኛ የምናገረው *Nick sir* ባለቤትሽ ማንበብ እንዲችል ብዬ ነው ተስፋ አደርጋለሁ እንደምትረጅኝ::ከዚያ በማስከተል ያልኩሽን ፕሮግራም በ Inbox እልክልሻለሁ ሀሳቡን በሙሉ::
Wwwoooww konjowoch des tilalachiw Eemamilak kenategar tihun❤❤👍
Beautiful family💙 I like your hair Faciyee yene konjoo
ጥሩ ነው በርቱ እኛም ፈረንሳይኛ እያወቅን ነው፣ለኛም ጭምር ነውና ድምጻችሁን በሚሰማ መልኩ አቀነባብሩት፣ጹሁፉን ላይት በዝቶ እንዳይታይ አድርጎታል አስተካክሉ፣በተረፈ ቆንጆ ነው ደስ ይላል በርቱ
ፋሲየ በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጣቹህ.....
አሜን ኑሪልኝ የምወድሽ ♥
ዋው ማህተቡ ሲያምርበት
በርች ጎበዝ
ፋሲ ልዩ ሰው ሀገሯን ወዳጅ እናመስግናለን የኛ ጀግና
ውቧ እና ቆንጂዬዋ እህቴ እና ውዱ ባለቤቷ በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ የኔ ውድ ሁሌም ሳቂልኝ ።
አድናዬ የኔ ቆንጆ አሜን 🙏 ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ♥
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራቹን እግዚአብሄር ያብዛላቹ
ሁለታችሁም በጣም እርጋታችሁን ወድጀዋለሁ የኔ ቅመሞቺ
ወይኔ ስታምሩ በተለይ መስቀላችሁ ዋው👏👏👏😍😍😍😍
አዲስ ነኝ የመጀመሪያ ጊዜ ሳያቸሁ ዋውውውው እርጋታሽ 😍😍
You are so funny😂😂😂😂😂😂God bless you to gethere it's true love❤❤❤❤
ሠላመ እግዝአብሔር ይብዛለችሁ ውዶችየ እኳን ደና መጣችሁል በታም ደሥትላላችሁ ልኡል እግዝአብሔር ፍቅራችሁን ያሁዛላችሁ ውለዱ ክበዱ ከምንም በላይ ሥርአታችሁ በታም ነው ደሥየሚለይ
አሜን ለሁላችን የኔ ውድ 🙏
wowww the Most Effective Love win Makes Christ 's Love Growing You The Question is so simpite languages.😍😍😍😍😍🙏
የእውነት በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያብዛው በጣም ነው እምወድሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
💝💝💝
እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
0:52 the way he look at u 😍😍
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደግሞ መስቀላችሁ ሲያምር
አቤት ስታምሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ተባረኩ
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ኢትዩጽያ ለዘላለም ትኑር
Fasi ስታምሩ ዛሬ ደግሞ ፈታ አደረጋችሁን
Bonjour vous êtes adorables
Merci 🙏
ዋው ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ስታምሩ የኔዎቹ አይለያቹ ሁሌም ደስታችሁን ያብዛው 💓
Des stlu maroch egziyabher fkr yabzalachhu selamachhu bztybel 💚💛❤😍😍😘
የኔ ውቦች እንኳን ደና መጣቹ ውድድድድ ማርኮና ፋስዬ ጨዋታቹ ደስ ይላል
ፍቅራችሁ ይብዛ የኔ ማሮች እግዚአብሔርን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውድድድድድድ
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅ
ዋውው በጣም ልዩ ናቹህ እግዚአብሔር ፍቅር ስላም ያብዛላቹህ😍😍 በዛላይ በጣም አሪፍ አዝናይ ጨዋታ ነው ባርት ቱ ይቀጥል😍😍😍😄😃😃😃
I LOVE YOU GUYS GOD BLESS YOU WHEN I SEE YOU I SO HAPPY MY SISTER I LOVE GOD BLESS AMEN AMEN
Wow God bless you family 🙏🙏❣️
dase yelal hulonem nagar wadegalesalahu gen wefratesen astakakeye
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ.አቦ ምችት ይበላችሁ
ምርጥ ጥንዶች እንኳን በደና መጣችሁ
እንኳን ደህና ቆየሽኝ ሚሚዬ የኔ ምርጥ
😍😍😍
ብ ራ ቮ ድሮም የፈረንሳይ ልጅ እንኳን ፈረንሳይ ሄዶ ፈረሳይ ኤባሲም አካባቢ ተቀምጦ አልተቻለም አይደል ፋሲካችን .? እንዲህ ነን የፈረንሳይ ( የገነተ ኢየሱስ) ልጆች።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እግዚአብሄር ኤርትራን ይባርክ እግዚአብሔር ዓለምን ይባርክ ሁሉም ባህል ደስ ይላል
ተይፋስየ አትቀልጅበት ኒኮን እኛ ቅኔ ይዘርፋል ብለን እንጠብቃለን አማረኛማ ያስተምረናል ፡ ኪኪኪ ሙጋቤ ኒኮ በሳቅ ገደላችውኝ ፡ደስትላላችው ፋስየ ተባረኩ።
ማሂዬ 😍💝🙏
Setameru fekracheun yabeza😘😘
ሰላማችው ይብዛ ፋስዬ እንኳን በሠላም መጣችው
Bon travail! :)
Merci 🙏
ምንም ብትሸነፍ ኒኮ በጣም ጎበዝ ነህ ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም አንቺም ፋሲ ጎበዝ ነሽ ፈረንሳይኛ ቀላል አይደለም በዚሁ ቀጥሉ ለሚቀጥለው ጊዜ ኒኮ እንዳያሸንፍሽ በርቺ የኔ ቆንጆ መልካም ቀን
እናመሰግናለን በጣም ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት
Wey Stamru Eko Kelbe New Yemodachu Fasi Egziabeher Fikrachhun Yabzalachu Bahlshn Emnetshn Yemtakebri Mirt Ethiopiyawi Nesh Zerachu Ybarek
Vous êtes magnifiques 💚💛❤
Wyyyyy stamru feker yabazalachihu Egziabhier .😍😍😍😍😍😍😘😘😘
ደስ ስትሉ fasiye 😘 belle for Girl n beau for boy መልሻለው እድሜ ለ Google 😁😁
የኔ ቆንጆ በይክክል አግኝተሽዋል ♥
Fasi crochet እኔ ደሞ ሁለታችሁንም ነው የምቀባው😂😁
@@LucyEthiopiatube1 ሀሀሀሀ የኔ ቆንጆ ነይ ቀቢን ለሴት ለወንድ ብለሽ አብራርተሽ ስለመለሽ መቀባት ብቻ መለቅለቅም ትችያለሽ 😊😊😊😊
you guys are too cute
belle for female and beau for men
Wow betam konjo new des tilalachu ayleyachu
j'aime bcp votre compte TH-cam mais je ne savais pas que vous vivez en France. vous êtes dans quel région sans indiscrétion
Merci 🙏 ሰላም እንዴት ነሽ ፌስቡክ ወይም ኢንታ ካለሽ እንደዋወል Ethio Crochet ብለሽ ታገኚኛለሽ
የኔ ማር ሰላማችሁ ይብዛ
👍
You guys so beautiful couple. God bless you both🙏where did you live?
Thank u. We live in france
Thank you God bless you both ! You guys Very cute couples❤️❤️❤️❤️
የኔ ቆንጆ ስታምሩ ፋስዬ
Bonjour
Bexam tamralachu enem ke madam lijoch like indachi French eytelamamedku naw yamral katilubat
Bad--- sebusa😂😂😂
Hot---- mugabi😁😁
ስታስቀኑ እኮ😇😇😇👨❤️👨👨❤️👨👨❤️👨
you gays very nice baltdaroch my god bless your family and konjo means Jolie 😘😘
Bravo 👏 💝
💗🌹🌹 tamralachu tebareku✋
የኔ ማሮች ውድድድድድ
Love you
Love u too konjo ♥
ጀግና. ወድጄሻለው. እግዚአብሔር. ይባርካችው. ፍቅርን ያብዛላችው
Yes wowowowowwww
ማሮች ደስ ስትሉ። my husband is fluent in Italian but he isn't willing to teach me :)
Lemen your husband habsha ayhonem esmsi
Vous êtes trop mignon 🥰😁👍🏻
ምርጦቸ በሰላም መጣችሁ
ጎበዝ ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ነሽ አደንቅሻለው
ደስ ትላላችሁ ወልዳችሁ ሳሙው
ውለዱ
Beautiful it's mean jolie
እደትታምራላችሁ ማሺአላህ እሥተመጨረሻውያርግላችሁ
ደሥ ሥትሉፈጣሪፍቅራችሁንያብዛላችሁ
Abo egziabhir fikirachihun selamachihun yabzaw yesakachihu yedestachihu tsekafay edeysak Yale lij ysitachihu💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️
እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ
ስታምሩሩ ፋሲዬ እውነት ኒኮ ጎበዝ ነው