የኦርቶዶክስ አባቶች መልስ | ስለ ታምረ ማርያም ዮናታን አክሊሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምያስቅ ድርቅናና ጣኦት አምላክነት በኢትዮጵያ.. የታኦታት ሰፈር ይፈርሳል ታያላቸሁ...
    In the mighty name of Jesus christ and the son of living God.

  • @AbenezerAbeni-ce7pw
    @AbenezerAbeni-ce7pw หลายเดือนก่อน +1

    ዮናታን ልክ ነዉ ጌታ እግዚአብሄርን በእየሱስ በኩል እናምልክ ማርያም አትመለክም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt 4 หลายเดือนก่อน +5

    Exactly ተባረክ እውነቱን ስለ ገለጥክ ዘመን ረጅም ነው ተባረክልኝ ዮኒዬ❤❤❤😂😂

  • @BizuBoge
    @BizuBoge 13 วันที่ผ่านมา

    ዲንጋይ እረጅም ጊዜ ሐይቅ ውስጥ ቢቆይ ዋና እንደማይችል ሑሉ"" ትክክለኛው የኢትዮጵያ የድንቁርና ምሣሌ የ 3000 አመት ታሪካችን አሻራ ""አሻሮ የመሖን ምሣሌ አኝሕ ሽማግሌዎች ናቸው ""ታሪክ ሚናገሩ ነገር ግን ታሪክ ያልሠሩ ለጥቅምና ለደሞዝ እንጂ ለዘላለም ሕይወት ክርስቶስን ያልሠበኩ""የጨነገፉ ትውልድ ያጨነገፉ ""ያረጁ የትውልድን አእምሮ ያስረጁ"" ""እኔ ማምነው በፀጉር ነጭነት ሣይሖን""በመንፈሣዊ እውቀት ልቀት ነው""ዮኒ በርታ እውነት ታስታርቃለች""ሐሠት ግን እንዲው አደባባይ ላይ ትዋረዳለች""አንተግን ከጎንሕ እግዚአብሔር ስላለ በርታ😍😍😍😍😍😍

  • @LEWAMT
    @LEWAMT 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጭራሽ መልስ ልሆን አይችልም ዮኒ ተባረክ

  • @genetabera5872
    @genetabera5872 4 หลายเดือนก่อน +3

    “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12 አርፋች በእየሱስ ብቻ እመኑ እውነት ሕይወት መንገድ ኢየሱስ ነው ። ሌላ ሁሉ ከንቱ ነው ። ዮናታን ልክ ነወ እ/ር ይክበሪ እውነት ዋጋ ያስከፍላል ቢሆን ለእውነት መቆም ግድ ይላ ዓለምና ምኞት ያልፋሉ የእ/ር እውነት ለዘላለም ይኖራል!!!!

  • @TitinalegeseTiti
    @TitinalegeseTiti 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም ኦርቶዶክስ ነበርኩ ግን ዬንየ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ጥይቄዬን መለስክ ማርያምን ድብን አርጌን ነው ምናመልካት አትዋሹ ኦርቶዶክሶች አትዋሹ ግን ፍጡር አይመለክም እሽ

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን❤❤❤❤በርታወድማችን

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወንጌልን ስበኩ

  • @FirtunaGezahegn
    @FirtunaGezahegn 3 หลายเดือนก่อน

    Sijemer ye meskelu waga ye gebaw. Sele abatu zm malet ayechelm mekeniyatum menorachem be eyesus nwena getachen esu nw esu le zelalem geta nw tebark yoniye ❤

  • @abebeadugnachala4804
    @abebeadugnachala4804 6 หลายเดือนก่อน +3

    I am from orthodox, but all are not convincing from Orthodox, still yonatan is hamble and very convincing preach.
    when you preach the Gospel anyone from his heart has to be humble!

  • @EyasuShigute
    @EyasuShigute 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ አባቶች ለሰጡ ማብራርያ እያመሰገንሁ፤ ቤተክርቲያን በምድር ለይ ከ 3 መቶ ሺህ ዓመት በላይ መቆየቱን ተናግረው ነበር ፥ በ UNESCO ተመዝግቦ እንደ Heritage ሊያገለግል ይችላል ፤ ግን ፈጽሞ ለማዳን ምክንያት አይሆንም ፣ማዳን መስቀል ለይ በተሰቀለው በናዝሬቱ እያሰሱ ክርስቶስ እንጂ ።

  • @YonatanYohannes-i3z
    @YonatanYohannes-i3z 10 หลายเดือนก่อน +6

    Yone god bless you ቀጥል

  • @warkunugusu6489
    @warkunugusu6489 ปีที่แล้ว

    Zaaamanachiihu...❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-q2r
    @HanaHana-q2r 4 หลายเดือนก่อน

    Tabareki geta kezeh balay abzto yebrki

  • @gbelendeshaw4431
    @gbelendeshaw4431 10 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄ አሁን ዮናታን ማስረጃ ይዞ ለተናገረው መልስ ይሆናል ሃሰት ከሆነ በዚህ በዚህ ምክንያት የሚናገረው ስህተት ኘው ልባል ይገባል እንጂ አርዮስ ነው ማለት (ስድብ ) መልስ አይሆንም

    • @kirubeltamene2302
      @kirubeltamene2302 9 หลายเดือนก่อน +1

      ማርያምን ጣኦት ያለ ለአምላክ ይመለሳል? በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ። አምልኮ ለሚገባው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምክ እናምናለን. ለቅዱሳን ምስጋና ይገባቸዋል

  • @SemaezgerGeletew
    @SemaezgerGeletew 4 หลายเดือนก่อน

    Lemn tenagere new yonatal. Tkkel new

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi 4 หลายเดือนก่อน

    Betikikil. Yes. Yesusi bichawu. Yadinali. ufffffe illllllllllllllllllllll 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✊✊📚📖📖✊✊✊😭😭✊✊☝🏽☝🏽😭😭ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🥰🥰😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭🙋‍♂️😭😭😭ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭🙇‍♀️💞😭😭🙇‍♀️😭🤲😭🙇‍♀️😭🙇‍♀️😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭😭📖🙇‍♀️📖😭🔥😭🔥😭🤲📖🙇‍♀️📖🔥😭🔥😭📖🤲🙇‍♀️ኡፍፍፍፍፍፍፍይ ኡፍፍፍፍፍፍፍይ ኡፍፍፍፍፍፍፍይ አሜንንንንንን አሜንንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲✊✊✊✊😭😭😭😭😭😭😭 እሺ ተባርክ ዘመንይባርክ 🙏🙏📖📖📖📖😭ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🥰🥰😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭🙋‍♂️😭😭😭ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭📖🤲📖😭😭🙇‍♀️😭🤲😭🙇‍♀️😭🙇‍♀️😭አሜንንን🤲📖🤲 አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭🤲📖😭😭

  • @Tesfazekariyas
    @Tesfazekariyas 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ማለት የዘመኑ ጳዉሎስ ነህ እዉነትን ገልጠህ ዉሸትን ስለገለጥክ

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 4 หลายเดือนก่อน

    ዘንደውን ከሰማይ ተጣሎባየግዝውንድ ልጅ የውለደች ሰትብያት ግዝ ኣሳደዳት ይላል ራ፡ዮ እስክ እመብየታችን ምን ኣርግ ነው የሙሉት ።የዘንደዎች ልጆች ።እናንተ መናፍቅ ስነ ስራት ያዙ ፡ት፡ት ብኖርህ የእመብታችን ክብር ታውቆ ነበር ።ኣንተ ግን ይውስጥህ ሙኞትህ ኣየተጠቀምህኣትቀልድ።የቅዱሳን ክብር ጠብቅ ።እውንትየ የምሊህ ። ቅዱስ ገብእል ያመሰገናትድንግል ማርያም ኣንት እንደዝ ብለህ ተናግረህ ማለት ምንም ምንም ኣይደለም ፡ግን ልራስህ ኣስብ ።ራሱ ታኣምረ ማርያም መጻፉ መያዝህ እድለኛ ነህ ።እናንተ ተረፈ ኣርዩስ ተው ተው ኣበዛሀቹ ።ብድንግል ማርያምኣትሙጥቡኝ እርስዋ ማለት እህቶሙ ለመላእክት ኣክልሎሙ ልሰማእት ናት።

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 4 หลายเดือนก่อน

    Aaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤

  • @Pitanc
    @Pitanc 4 หลายเดือนก่อน

    Papasu geta Eyesus kiristosin ya demo alut aygermim? Simun endet yitrut?maferiawochhh

  • @tilahuntahiro3483
    @tilahuntahiro3483 4 หลายเดือนก่อน

    ወደ መንግስት ሰይሆን ወደ ቃሉ፣ ወደ እውነቱ፣ እውነት ይሰበክ! ጉዳዩ እውነትን ተረድቶ የመዳን ጉዳይ ነዉ።

  • @Pitanc
    @Pitanc 4 หลายเดือนก่อน

    Ye Orthodox Jewish church kahunat nen yemitilu eferuuuuu

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 7 หลายเดือนก่อน

    አተሲጣን😢😢😢😢😢

  • @maekelezerezghi1057
    @maekelezerezghi1057 4 หลายเดือนก่อน

    Ezi ema melsi ayhonom

  • @BerukAtalo
    @BerukAtalo 9 หลายเดือนก่อน +2

    የማርያም ጠላት የጌታ አገልጋይ አይሆንም። አንተ የዘመኑ የአርዮስ ተዋናዪ ነህ።

  • @SamoualeAleyhase
    @SamoualeAleyhase 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኦርቶዶክስን ንግግር ፈጽሞ አንሰማም።ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ለረዥም አመታት ትውልድን ከእግዚአብሔር ጎዳና ወደ 44 ጣዖታት (ወደ 44 ታቦታት) እያሉ በከንቱ ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር አካል ዳማ አድርጓል አሁንም እግዚአብሔር ለምድርቱ ቀንቶ ያስነሳውን የእውነት ወንገል የምሰብከውን ዮናታን አክልሉን፣ኢዩ ጩፋን ፣ዳዊት ሞላልኝን ለማጥፋትና ትውልድም እንዳይድን የማይቆፈረው ጉድጓድ የለም ሆኖም ወንገል(እውነት)ያሸንፋል።ኃይልን በምሰጠው በክርስቶስ ኢየሱስ ዮናታን አክልሉ፣ኢዩ ጩፋ፣ዳዊት ሞላልኝ ሁሉን ይችላሉ።የኦርቶዶክስ ዛቻ ከንቱ ነው።

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 4 หลายเดือนก่อน

      ኣንተ ደደብ መናፍቅ ቅድስ ጵውሎስ ያለው እንካ ኣልሰማሆዉም ታቦት ክጣኦት ኣንድ የምያደርገው ማንው እዮስስ ከበልሆር ኣንድ የምያደርገው ማነው ወዪእስክ ኣንብቦው በሮም መልክት ያለው።ዚም ብላችሁ ኣትዛላበዱ ዘልባዶች መናፍቆች።

  • @SoleAlemayehu
    @SoleAlemayehu 4 หลายเดือนก่อน

    ወጣቱ በናንተ ስህተት አለቀ

  • @gbelendeshaw4431
    @gbelendeshaw4431 10 หลายเดือนก่อน

    አገር የሚያፈርስ አምላክን የከዳ ነው እውነታ ካለ ይቅረብ

  • @AshenafiEshetu-ws9uf
    @AshenafiEshetu-ws9uf 7 หลายเดือนก่อน

    wesha memocha derosal

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 8 หลายเดือนก่อน

    አንተ እናት ወልዳሀለች