Ethiopia - ሀሰተኛ ነብያት ፍሮፊቶችን እናጋልጥ / የምክር አገልግሎት (Part2)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @hannatewolde7281
    @hannatewolde7281 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉ ሀጢአት ሠርቷልና የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎታል ሮሜ 3 : 23 ማንም ፃድቅ ስለሌለ ከመወቃቀስ አንዱ ለአንዱ ክርስቶስ ደሙን ላፈሰሰለት ይፀልይ እንላለን ፣ ማስተዋል ይሥጠን አአሜን

  • @getahuneshete3383
    @getahuneshete3383 ปีที่แล้ว +7

    ኤርምዬ አንተና ግሩፕህ ተባረኩ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ፦ክርስትና አንተ ከኔ ትልቅ እኔ ላንስ ( more of you, less of me ) ይላል አንጂ እኔ እበልጥ አይልም።ይሄ ወደናተ የመጣው ሰውን ፀልዩለት ጌታ ይርዳው፦ጌታ እየሱስ አኔ በልቤ ትሁትና ቅን ነኝ አለ ግን ትቢተኛ ነኝ አላለም።

  • @እግዚአብሔርመልካምናው
    @እግዚአብሔርመልካምናው ปีที่แล้ว +10

    ምንም ቃላት የለም ኤርሚ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር ክፉ ከፍ ያርግ ሁላችሁም ተባርኩ 🥰🥰🥰🥰💗💗💗💗

  • @ምህረትየበዛላት
    @ምህረትየበዛላት ปีที่แล้ว +5

    ኤርምየ እግዚአብሔር ይባርክህ። አይዞህ ፅና አንተ የክርስቶስ ወታደር። እንዴት ንደማከብርህ።

  • @muluwirtu8197
    @muluwirtu8197 ปีที่แล้ว +27

    አቦ ኤርሚ ዘመንህ ይለምልም ጌታ ይባርክህ የእውነት አርበኛ ነህ

    • @misikirfiseha6520
      @misikirfiseha6520 ปีที่แล้ว +2

      ቀለሜ ነው የወንጌል አርበኛ የበደላቸውን ሴቶች ይቅርታ ይጠይቃቸው

    • @azebbeyene249
      @azebbeyene249 ปีที่แล้ว +3

      Iiîuuuu

    • @misikirfiseha6520
      @misikirfiseha6520 ปีที่แล้ว +1

      ኤርሚያስ (ቀለሜ)ነው የወንጌል አርበኛ አርበኛ አታቅም መልስ ሲያቅተው አደል እንዴ ሽመል ያነሳው

    • @muluwirtu8197
      @muluwirtu8197 ปีที่แล้ว +1

      ሌባን ሌባ የምሉ ለእውነትና ለእውነተኛይቱ ድንኳን ጉበን የሆኑ ተቆርቋሪያን በታጡበት ማንም እንዳሻው በሚያንቦጫርቅበት ጊዜ ለጤነኛው ወንጌል አቃቢ ሆኖ የቆሜ በዘመኔ ከማውቃቸው አርበኞች አንዱ ነው! እናም ሌባን ሌባ ማለት አያስወቅስም!

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 ปีที่แล้ว +3

      @@muluwirtu8197 ትክክል ተባረክ

  • @abrhamghiwot5148
    @abrhamghiwot5148 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ በጣም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏

  • @ruthzelalem4236
    @ruthzelalem4236 ปีที่แล้ว +3

    ኤርሚ ተባረክ ጌታ በዚህ ዘመን ስራ ላይ ነው በእናንተ ቢያንስ ወጣቱ ማንበብ ጀምሮአል

  • @ኢየሱስለዘላለምጌታነው
    @ኢየሱስለዘላለምጌታነው ปีที่แล้ว

    አቤላዬ ተባረክ አንተ ንፁህ ልብ ነው ያለህ

  • @teshagershiferaw9053
    @teshagershiferaw9053 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ።

  • @ኢየሱስለዘላለምጌታነው
    @ኢየሱስለዘላለምጌታነው ปีที่แล้ว

    ውይ ኤርሚ ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ የግፃሴ መንፈስ ነው የተሰጠህ

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z หลายเดือนก่อน

    ወንድም ኤርሚያሰ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!

  • @KebebushiMane
    @KebebushiMane 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤በትክክክል

  • @naodgutema2416
    @naodgutema2416 ปีที่แล้ว +3

    ባለጅራፉ ተባረክልኝ!!!!!!!!

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z หลายเดือนก่อน

    በርቱ ጌታ ይባርካየችሁ!❤

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 ปีที่แล้ว +1

    ኢርምያስ የተባለ ስው እጅግ ሃሜት ብቻ በመህል የክርስቶስ እየጠራን ባናስድበው ይሻላ! ክርክር ለክርስቲያን አአይፈቀድም በእግዚአብሔር እጀዳ ውስጥ የለም እግዛብሄር ስለስሙ ይቆማል እናተ እርስበርሳችሁ ለተከታይ እንድሂሁም ከተከታዬች የሚገኝ ገንዘብ ለማግኘት ይህ ጥላቻ እንጂ ለእግዚአብሔር ቅናት አይደለም እትዘባርቁ እስተውሉ!!

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 ปีที่แล้ว +1

    Wow Ermi you’re preaching the truth.

  • @liyaliza
    @liyaliza ปีที่แล้ว +8

    ኤርሚየ በጣምነው እምወድህ እንድያውም ታሳዝነኛለህ አከብርሀለው ግንደሞ እውነት እናውራ ከተባለ አንተም ስርአት ትህትና ለሰውክብር የለህም እንድያውም እኔብቻላውራ በማለት ሰውን አለማስወራትህ ነው እምትታወቀው ከራስህ ብትጀምር ስርአት መያዝ ጥሩነው ተባረኩ

    • @eddieginnore5104
      @eddieginnore5104 ปีที่แล้ว

      ብዙ ጊዜ ተነግሮት ተነግሮት አልሰማ ያለው ጉዳይ ነው!
      ሁሉም ሰው ይህንን ይለዋል ግን ማረም ያልቻለው ነገር!

  • @belachawzeberga8740
    @belachawzeberga8740 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ሉኩን ንገርዉ አደነዚህ ናቸዉ ለወጌል እንቅፋቶቸ እናተ ቀጥሉበት ቻዉ ቻወ እሪሚ በጣም ነዉ የምወደህ ለዉጌል የለህ አመለካከተህ እድወድህ ያርገኝ

  • @tsehayabat6072
    @tsehayabat6072 ปีที่แล้ว

    Ermi bless u woshetamochn asaferulen

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 ปีที่แล้ว +1

    ኤርሚ Blessed

  • @destaabate
    @destaabate ปีที่แล้ว

    ተባረክ ኤርሚ

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 17 วันที่ผ่านมา

    tabaraku❤❤❤❤

  • @ZekariyasFekru
    @ZekariyasFekru 2 หลายเดือนก่อน +1

    Matthew 24 አማ - ማቴዎስ
    5: ብዙዎች፦ ‘እኔ ክርስቶስ ነኝ’ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።

  • @mercyeyu7395
    @mercyeyu7395 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እድሜ ይስጠን" የስጋ"እና የ አዶከብሬ መንፈስ ሲገለበጥ እናያለን ገና ወይኔ እንደዛሬ እያለቀስኩ ስቄ አላቅም
    በርቱ ወንድሞች

  • @tinatadesse2266
    @tinatadesse2266 ปีที่แล้ว +7

    ጆሲ ቁጭ ብለህ ከአቡና እግር ስር ተማር ይጠቅምሀል ክርስቲያን ነን የምትሉ ጆሲ ነብይ ነው ብላችሁ ገንዘብ የምትሉክ እብዶች ገና አልዳናችሁም እውነት የትእቢት መንፈስ የኢየሱስ ሳይሆን የሰይጣን ነው ኢየሱስ ትሁት ነው

  • @haschascha627
    @haschascha627 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሞች ኤርሚ አቡናዬ ድንቅ ናችሁ ብዙዎቻችን ቀላል የማይባል እውቀት እንናገኝ ረድታችሁናል።።

  • @zoelife2211
    @zoelife2211 ปีที่แล้ว +1

    ቁጭ አርጋችሁ ያላስተማራችሁትን ሠው ወይም ያልተማሩትን ዛሬ በአደባባይ መዝለፍ የችግሩ ባለቤት እናንተም መሆናችሁን አትዘንጉ። እኔ ብዙ ጥቅስ ስላወቃችሁ እሱ የጠየቃችሁትን ጥቅስ ስላልመለሰ እራሳችሁን እንደ አዋቂ መቁጠር የባሠ ትዕቢት ነው። አቤልና አቡና የመነጋገር ስልት መማር አለባችሁ ለመስበር እንጂ ለማቅናት አውርታችሁ አታውቁም።

    • @hannatewolde7281
      @hannatewolde7281 8 วันที่ผ่านมา +1

      ቢላን ቢላ ይሥለዋል

    • @hannatewolde7281
      @hannatewolde7281 8 วันที่ผ่านมา +1

      ለሳተ ፀልዩ እንዲመለስ. ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁዳን እንደጠበቀው ፣

  • @gebeyehugetu
    @gebeyehugetu ปีที่แล้ว

    tebarku wondimoche bertu

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ኤርሚ እና አቡና የተሣሣተን መገሠጽ ይልመድባችው የሚገሠጸውም በጸጋ ይቀበል ለምን ገሣጭ ከሌለ በጣም ክርሥቶሥን ከማሠደብ እዲህ መተራረም ጥሩነው እ

  • @romanabate6205
    @romanabate6205 ปีที่แล้ว +1

    ኤርማ ትንሽ ማመናጨቅ ብትተው አሪፍ ነው

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ ስትናገር አትቆጣ በፍቅር አቅናቸው ።አቡና በትክክል በርጋታ እየተናገርክ ነው በርታ ።

  • @azebeshete7665
    @azebeshete7665 2 หลายเดือนก่อน

    ረንትርክ ረይበቃል ምንአይነት ምክር ነው ይህ ንግግር ማነንም አያንፅም እኛ ወንጌል ልንስማ ነበር የገባነው በል ተጨቃጨቅበት ወታንልህ;;

  • @gutudedecha6242
    @gutudedecha6242 ปีที่แล้ว

    Ermii Again God bless you 🙏💯

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 ปีที่แล้ว +4

    እረ ጌታ ይርዳን ፀልዪለት ትእቢት የመውደቅ ምልክት

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 ปีที่แล้ว +2

    Ermiye 🥰✊❤️🙏

  • @WaleytaPablous
    @WaleytaPablous หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @fekadugemeda9090
    @fekadugemeda9090 ปีที่แล้ว

    ኤርማ ተባረክ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ወ/ዊ ፍቃዱ ነኝ ከአሰላ እራሳቸውን በራሳቸው ቆጥ ላይ ለሰቀሉ በእግዚአብሔ ቃል እውነት ፀጥ የምታደርግ እውነተኛ ሰው ነህ እወድሐለሁ ለሌቦች መድሐኒት ሳትሆን ልካቸውን ነግረህ ወደ አድሬሳቸው የምትልክ ውድ ወንድሜ ተባረክ እኛን እየዋሹ በchrchውስጥ እውነተኛ የእግዚአብሔርን ቃል በመናገራቸን ጥግ ያስያዙን ቢመስላቸውም ውርደታቸውና ውድቀታቸው በቅርብ ነው

  • @teshagershiferaw9053
    @teshagershiferaw9053 ปีที่แล้ว

    Erimiye mn ladirglih fetar egizhabher yibarik minale hulum sew bisema

  • @agelgayalemayehubusho801
    @agelgayalemayehubusho801 ปีที่แล้ว

    ሰዉ አላወቀም እንጂ፥ ኢየሱስ ዳግም ጅራፉን ይዞ የኢትዮጵያን ቤተመቅደስ ገብቷል፣ እነ ወንጌላዊ ኤርሚ፣ እነ አቡና እና ሌሎችንም ጥቅቶች ተጠቅሞ፣ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ!

  • @kingcod6475
    @kingcod6475 ปีที่แล้ว

    አቡናዬ ተባረክ በርታ

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ ጌታ ይባርክህ እውነቱን ፍርጥ ስለምታደርግ ልክ እንዳልከው የዘንድሮው ነቢይና ሐዋርያ የቃሉ ሙላት ሳይኖራቸው ነው ራሳቸውን ነብይና ሐዋርያ ነን የሚሉት ስለዚህ እውቀትነ አይሹም ንገርልኝ

  • @AminaTeshome-hz6yn
    @AminaTeshome-hz6yn 15 วันที่ผ่านมา

    Ermi❤❤❤❤

  • @gutudedecha6242
    @gutudedecha6242 ปีที่แล้ว +1

    Bless you all!!!

  • @SaRa-qn7oq
    @SaRa-qn7oq 6 หลายเดือนก่อน

    7:08

    • @SaRa-qn7oq
      @SaRa-qn7oq 6 หลายเดือนก่อน

      አቢለ፡የውስጥኤነው፡፡ያውረሐው።

  • @Nigusu-d5e
    @Nigusu-d5e หลายเดือนก่อน

    ክርስትና ለናንተ ምን መለት ይሆን ወንድምህን መዘርጠጥ አተመጽሀፍን በእውቀት ስለሽመደድከው አተውረድ አትውጣ የምትል አተ ማነህ አረ አደበትህን ግራው ሁሉንም ንፈረጅ በስማይ አለ አተ ማነሕ ከናንተ በላይ አንደበት የረክስ ሰው አለ እግዚአብሔር ያስባችሁ አስገቤና አስውጭ ያደረጋችሁ ማነውብዙማለት ይቻላል ስለናተ።

  • @prophetmisganatajeba1650
    @prophetmisganatajeba1650 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ ተባረክ

  • @SaritaTheeng
    @SaritaTheeng ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 ปีที่แล้ว

    አቤል ይሄ አስፈላጊ ነው ፣ ጌታ ያበርታህ

  • @eskinderabera9575
    @eskinderabera9575 ปีที่แล้ว +1

    Tebareke

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 9 หลายเดือนก่อน

    EXCELLENT DYLOGUE CONTINUE IN THE NAME OF JESUS.. JESUS COMING SOON!

  • @fikrshiferaw975
    @fikrshiferaw975 ปีที่แล้ว

    Tebarekkkkkk

  • @FRAME172-p8t
    @FRAME172-p8t ปีที่แล้ว

    God bless you Ermi and Abuna, Keep the good work, guarding the church and Christians from false ....

  • @tsionfeleke6902
    @tsionfeleke6902 ปีที่แล้ว

    Ere bizu ado kebere bezitiwali geta yigesitsew

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 ปีที่แล้ว

    አቡናዬ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 ปีที่แล้ว

    ከወላይታ ወይም ከአርባምንጭ የመጣ ሰው ነው ርዕሱን የፃፈው?

  • @እግዚአብሔርመልካምናው
    @እግዚአብሔርመልካምናው ปีที่แล้ว +2

    አቡና 💞እግዚአብሔር ጽጋ ያብዛል ትልቅ ያርግል

  • @kayetmsgenkaye739
    @kayetmsgenkaye739 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ዘመን ቹሕዪባረክ

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 ปีที่แล้ว +2

    የታለ ጆሲ የተባለዉ ???

  • @derejedandu5856
    @derejedandu5856 ปีที่แล้ว +3

    ኤርሚ ተባረክ ግን አስተያየትህን ስታስቀምጥ በትህትና ቢሆን መልካም ነው

    • @letarikabebe
      @letarikabebe ปีที่แล้ว

      እንዴት እንዲ እንደመንደር ጓረምሳ የሚፎክር ልጅን ተባረክ ትላለህ? ይሄ እኮ በቃሉ መዘባበት ነው።

    • @drone3816
      @drone3816 ปีที่แล้ว

      Ye lelbeten!

  • @Mati-rl1lm
    @Mati-rl1lm ปีที่แล้ว +3

    ኤርሚ ተባረክ።አቤላ ተባረክ።

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ ገድ ነዉ የመጨረሻዉ የወይን ጠጅ በኢየሱስ የተጠመቀዉ በተሐድሶች አጅ አየታደለ ነዉ፡በርቱ ፡በርቱ!!!!!የተጣራ የወይን ጠጅ ፡ጠጡ፡፡

  • @haimanotaddis7839
    @haimanotaddis7839 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው በእግዚአብሔር ንገሩልኝማ። እኔም ገጥሞኛል ስኳር ታምሜ እየተሰቃየሁ 10,000ብር አስገባልኝ እና ልፀልይልህ ትድናለህ ተብያለሁ።የለኝም ስለው አልፀልይልህም ደግሞም ትሞታለህ ብሎኝ ሄደ።ስም መጥቀስ ስለማያስፈልግ ነው እንጅ ማንነቱን ብነግራችሁ ደስ ይለኝ ነበር።ግን እነዚህ እንክርዳዶች መቸ ነው ሚነቀሉት????😭😭😭😭

  • @drone3816
    @drone3816 ปีที่แล้ว +1

    Qelmworq ...lemen gurgna tehonalh ? Ategebhe yalwen zemariwem/ yetbarkin lemme leboch nebyate gar eyhede genzab yemilqaqem menaw zem yalkew? Woys selmiyakafelh nawe ke terfu??? Yehagnaw Gen albocheq ale?? Egnam naqetenal ...ale

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @DawitEjigu-c3e
    @DawitEjigu-c3e 2 หลายเดือนก่อน

    Erimiye Egthyabeher Yebarek Achebarebariy Hulu

  • @ayantudiriba1040
    @ayantudiriba1040 ปีที่แล้ว +1

    Jossy wengel Algebawum

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 ปีที่แล้ว

    Rasachwun tegaletu

  • @StavinoMaluleka
    @StavinoMaluleka ปีที่แล้ว

    mejerii10

  • @tube6107
    @tube6107 ปีที่แล้ว +2

    😥😥😥 ኤርሚ❤❤🙏🙏🙏
    ቅዱሳን በበቴ ግቡ

  • @EyasuKussa
    @EyasuKussa หลายเดือนก่อน

    Gta yiqr yibelachu

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 ปีที่แล้ว

    ኤርሚዬ❤❤❤❤❤

  • @genetgenet5929
    @genetgenet5929 ปีที่แล้ว

    👍🙏❤️

  • @netanetkassa5060
    @netanetkassa5060 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ብንዬ ዘመንህ ይለምልም በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱቱቱቱቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ይባርካችሁ

  • @kingcod6475
    @kingcod6475 ปีที่แล้ว

    ዉይ ምን ላርግህ ኤርሚዬ ተባረክ

  • @kingcod6475
    @kingcod6475 ปีที่แล้ว +3

    ኤርሚዬ እንዳን ተ አይነት ይብዛልን አቦ

  • @yoyomohammedalsudany8834
    @yoyomohammedalsudany8834 ปีที่แล้ว

    Wowwwww'matere'arme'tabarke

  • @MAREPAY
    @MAREPAY ปีที่แล้ว

    የጌታ ጀግኖች በርቱ

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 ปีที่แล้ว +2

    ኤርሚ ጥሩ ንግግር ነዉ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ነብይ ነኝ ባይ ለእኔም ሰድቦኝ ሳንደማመጥ እግሪ ስር ተማሪ ብሎ የሰደበኝ ትቢተኛ

  • @lobelandelintiso4964
    @lobelandelintiso4964 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @tinatadesse2266
    @tinatadesse2266 ปีที่แล้ว +3

    ኤርሚዬ ተባረክ

  • @bayouwoldearegawi9740
    @bayouwoldearegawi9740 ปีที่แล้ว +1

    ኤርምያስ አንተም ቢሆን ትግስት የለህም ወንጌልን በፍቅር ስበከው ትገስት የሚባል የለህም እባክህ ተረጋጋ

  • @temesgenmulugeta4974
    @temesgenmulugeta4974 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ ሀፌ ቁርጥ ይበልል

  • @habetetamirat4744
    @habetetamirat4744 ปีที่แล้ว

    ኤርም በእውነት ልክ ልክ ነው እየልክ የላከው ጌታ ይባርክ

  • @Worknshmochegijamo
    @Worknshmochegijamo 2 หลายเดือนก่อน

    እንደንቴ እውነት ዬምየዉሩትንጌታ ይብዘለችሁ

  • @meseretassefa869
    @meseretassefa869 ปีที่แล้ว

    ውይ ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ጌታ የሁከት አምላክ አይደለም

  • @godisgoodjesusislord3624
    @godisgoodjesusislord3624 ปีที่แล้ว

    አቤል አቡና እኮ በእውነት የዳነ ፣ ትክክለኛውን ወንጌል የሚናገር ሰው ነው። መንፈሳችን ይመሰክርልን የለ ወይ? አቤል ወንጌልን፣ ተናገር ቡዙዎች ውሸተኞች ያማቸዋል፣ ይናወጣሉም።

  • @tigisperspective200
    @tigisperspective200 ปีที่แล้ว

    እሰይ እንዲ ስክን አድርግልን

  • @HabtamuGirma-n5f
    @HabtamuGirma-n5f ปีที่แล้ว

    Tebark ermi

  • @takalingn-pm1sr
    @takalingn-pm1sr ปีที่แล้ว

    Maneme yebaleye ayedalem
    Mikenatume ya Egizehaber manifasi la hulachenime Ekule newu minalebati ye Edema mabalalati kahone basitakeri
    Nabeye melati kahulu batache hono ye hulunime yemesaha newu
    katilubati wushatamoche tseti Enidelu gitsetsechu bamegabaha

  • @teshagershiferaw9053
    @teshagershiferaw9053 ปีที่แล้ว

    Yesemay abat kenanite gar yihun tsegawun yabzachu

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 5 หลายเดือนก่อน

    Ermi enwedehalen

  • @dhaile8772
    @dhaile8772 ปีที่แล้ว

    Abel and Ermi, be blessed!

  • @tsiondamene1126
    @tsiondamene1126 ปีที่แล้ว

    Nebey nene bayuochena yenesuo degafewoch kale abebuo ena kenetuo kirekerachuon tetachuo. ,kibera tikema teneka titachuo beneseh wode geta temelesuo. Zeyetina yehayelaned wohachuon defuona birehanena medehanet yehuonewon,yaleminem agaze bichawon bemeserawo geta eyesuosi Yamina hui nuoru .yeteterachuobeten agelegeluot fesimuo wonegel sibekuo esuo newo kiresetena nekuo kikilefachuo nekuo

  • @TamiratTamune
    @TamiratTamune 2 หลายเดือนก่อน

    ሊክ አስጋበቻው

    • @TamiratTamune
      @TamiratTamune 2 หลายเดือนก่อน

      ሆደቻው አምላካቸው ሀሳበቻው ምድረዊ

    • @TamiratTamune
      @TamiratTamune 2 หลายเดือนก่อน

      አሁን ይችን እህት እዩዋት ምኑዋነው ክርስቲያን የምያስመስለት ልፒስትኳ

  • @akililuakililu201
    @akililuakililu201 ปีที่แล้ว

    እናንቴ ፊልስ የቅናት መንፌስ የቴሜታ ይሁን በየሚድ ተለጥፋቹት የሴዉ እምኔት እየሌካቹት ዋ!! ተሜሌሱና ንስያ ግቡ የማንንም እሚኔት በእግዚአ/ር ዘንድ ነዉ የምሌካዉ ስሌዚህ መጄመርያ ,ኤራስህን ቼክ አድርግ ስሌ እዩ ስሌ ዬናታን እያኔሳቹት ,ኬእንግድ እናንቴ ይቅርና ሴጥያን እንኳን አይዛቼዉም አይችሉዋቸዉም plise biteker shataafe mauze

  • @kayetmsgenkaye739
    @kayetmsgenkaye739 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @alemudegu336
    @alemudegu336 ปีที่แล้ว

    Ermiyee likki naki eshii berata eshii wid wandime

  • @helenyohannes4863
    @helenyohannes4863 2 หลายเดือนก่อน

    Yes

  • @BayuWuletaw
    @BayuWuletaw 2 หลายเดือนก่อน

    Areme geta yebrkik