ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ የመቤታችን ባርያ ነኝ የመድህናታችን እናት ናት የማንኛቸዉም እናት እኮ ክብር ይገባል እከኮ እንኮን እናታች የፍቅር እናት❤❤❤❤❤❤ነሽ
የእውነት እግዚአብሔር አምላክ። ልቦናችሁን። ይመልስላችሁ። ዛሬምነገም። የዘላለም። ሀማኖት። ኦርቶዶክስ። ብቻበመሆኔም። እናቴ። ወላዲተ አምላክ። ክብርምስጋና። ይግባት። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
መምሕር ዘበነ ቃለሒወት ያሰማልን ከሙሉ ጥናዎ ጋር የአገልግሎት ዘመኖወን ያራዝምልን አሜን አሜን አሜን።
እኛ ግን የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብካለን... እየሱስ ጌታ ነው.ታኦታት ይፍረሱ.Letaot yemikerakeru ይፈሩ. Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክብር ለ እግዝአብሔር ብቻ ይሁን 🙏🙏🙏.
በእውነት መምህራችን ቃልይወት ያሠማልን
መምሕር አንኳን ደሕና መጡእኔ በጣም ትምህርትን እከታተላለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጽጌማርቆሰ
እሄ የምር ዘነበ ቻይና ከይደለም ከሁለት ቦታ እየተቆሰጠ የተቀጠለ ነው ተጠንቀቁ።
ቃለ ሕይወት ይሰማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
ዮናታና አክልሉ ለዘላለም ተባረክ አንተን በኦርቶዶክስ አስተምሮ( በ 44 ጣዖታት) ተከታዮች ለረከሰው ለዝህ ምድር ለዝህ ትውልድ እውነትን እንድታስተምር የሾመና በቅዱስ ቅባት የቀባው እግዚአብሔር ለዘላለም ይመሰገን።
Rip
እናመሠግናለን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሠማልን! ለተጋረደባቸው እግዚያብሔር ዐይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው። ሌላ ምን እንበል መምህራንና አባቶችን በመዝለፍ ሀጢያት አና በደልን እንጂ ሌላ የሚገኝ ትርፍ ነገር የለም ። ከገባችሁ ልቦናችሁን መርምሩ ምን ላይ እንደቆማችሁ እንድታውቁ። ሀይማኖት የእልህ እሰጣገባ አይደለምና። ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን። በቸርነቱ ያስበን።አሜን!
መምህራችን ቃለህይወት ን ያሰማልን ትክክለኛ ቀጥቱኛይቱ ንፅህት ኦርቶዶክስ የተዋህዶን ከመፅሐፍ ቅዱስ ስለሚመልሱልን እውቅት ለምንፈልግም ሆነ በሀሰት ለሚይለሚሰብኩ ጥሩና ብመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ህይወትን የሚያድስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርባከዎት እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እናመሰግናለን ❤❤❤
እንተ ዘበነ ይእግዚያብሔር ቃል መጥቀስ እይገባሕም እንተ የተረት እባት ትውልድ ላይ የምትቀልድ ነሕ ጌታ አይንሕንይክፈትልሕ
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንሰብካለን መዳን በማንም የለም ከሰማይ በታች እንድንበት የተሰጠ ሌላ ማንም የለም
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አታቁትም ክርስቶስ ጌታ እንጅ አማላጅ እያልን አናላግጥም። የእባብ ድንግል ማርያምን በጣም ያመሰግናታል ተብሎ አይጠበቅም።
Digil mariyam enatachin setan ayiwedatim. Eskiyanketekitew new miferat enanitem endeza nachu protestantoch.
Egna ke tsafikan yetemarinew rasachinin Le kiristos assallifen mesitetin new. Enanit gin bechirash atawkitim assimesayoch nachu. Pasiter yonatan demo yetellakew ke zendow mehaber new.
Kiristos yallew yemiwedegn binor ene yemaregewun yaregal kenem bellay yaregal billowal. Lezi misallewochu demo st. Tekille hayimanot, st. Georgie's, metikes yichallal enji endanit ariteficial tsegur eyasitekellu ye nebiy alliteballum. Alemin nikew sille kiristos rasachewun Lemekera assalifew setu enji.
ዘበነ አብደሀል የክርስቶስን ወንገል ስለሆድለህ ብለህ ሰቸቸታጣምም እግዘአብሄርን ስቸትዋሽ የኖርከዉ አንሶ ዛረም የክርስስን የሞቸት ዋጋ ለማሳነስ ቸትገዳዳደራለህን አባቶችህ በአሜርኛ ጽፈዉ ያስቀመጡትን ወንገል ማንበብ ተሳነህ አባትህ ድያብሎስም ተሳዳብ ነዉ አንተም እንደአባትህ ነህ።
ማርቆስ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁸ እውነት እላችኋለሁ፥ ለሰው ልጆች ኃጢአት ሁሉ የሚሳደቡትም ስድብ ሁሉ ይሰረይላቸዋል፤²⁹ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሳደብ ሁሉ ግን የዘላለም ኃጢአት ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ለዘላለም አይሰረይለትም።
ኢየሱስ ክርስቶስ ፦እዉነት ፣መንገድና ይህወት ነዉ መዳን በሌላ በማንም የለም ተብሎ ተፅፈዋል !!!!
ክብር ለስላሴ ለዚህ እባብ መልስ ስጥልን
የጠራኽው ሑሉ ያንተው ነው
ስድብ የኦርቶዶክስ ናት።።።
@@lukassamuel8515 666 seltan yelewm eluminat seltan yelewm tenkolegnoch seltan yelachewm wede telku wede chelemaw wede abatachew yiwerdalu. Egna gin antefam anfersm yilkunm telat ayinu eyaye enabebalen enaferalen enbezalen
ስድብ መልስ አይሆንም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግልፅ ነው የእመቤታችን የአምላክ እናትን ምልጃ ማመንና ማመስገን መመረጥ ነው
ለመምራችን ቃል ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይሰጥልን ከብረ ለእኔመቤታችን ለድንግል ማሪያም ይሁን ለሰማእታት ለሐዋርያት ለሁሉ ቅድሳን ክብረ እና ምሰጋና ይሁን
ነብይ..ዘነበ..እበክህ.እበክህ..ተማላስ..የመደን,ቀን,ዛሬ.ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏
ዘጸአት 20¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ዘበነ እግዚአብሄር ይባርክ ላበዱትም አስተዋይነትን ይስጥልን
እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው ።አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
በእውነት መምህራችን እድሜ ከጤና ከሰላሙ ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት የድግማርያም ምልጃ አይለይዎት እነዘህ መጥፊያቸው የደረሰ ሆዳቸው አምለካቸው ስተው የሚያስቱ ለጠብ የተመረጡ በተዋህዶ ላይ የተነሡ ሠይጣን ስለሆኑ አሁንም ገስጹልን ጸልዩልን ለኢትዮጵያ በርቱ መ/ዶ/ዘበነ
አሜን አሜን አሜንቃላህይወትያሰማልንአበታችን
ይገርመይንኛልኮ 🤭 እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን ።እንኳን የአምላኮችአምላክእንኳን የድንግል ማርያም የምያደርጉት አያውቁም ይቅር በላቼው የምል እጥፉኖስን እናውቀዋሌን።።።።።።
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ቃለይወት ያሰማልን የሚገርም አገላለጵ ነው
ጅሎ ጅላጅሎ ጅላንፎ አትጃጃል መፀሐፍ ቅዱስ አንብብ
መምህራችን በዉነት ድንቅ ነዎት ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን 9:30 ❤❤❤❤
አሜን! ለተቀረፀ ምስል አትስገዱ!!! ሃጢያት ነው
Ke aganentna ke chefariwoch gar hebret yelenm
ተባረክ ዮኒዬ
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒
ጅሎ ጅላጅሎ ጅንንፎ ከብት መፀሐፍ ቅዱስ አንብብና አርነት ውጣ
መምህር ዘበነ እግአብሄር ያኑርልን
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ጊዜዎን ይባርክልን! ዩናታን እባቡ ቦታውን አግኝቷል፣ የሚሰጠውን ፍርድ በጉጉት እንጠብቃለን!!
ይገርማል ጌታችን ያከበራችዉ እባቡ መቶ ስሙን በድገት ኢየሱስ እያለ እደ ተራ ሰዉ ይዘነጥሉታል እግዚኦ ሐሳዊ እኢየሱሱሶች ንጉ ይግባችሁ እስከመቼ ልባችሁ ይደነድናል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😪😪😪😪😪😪
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዘበነ በደንብ ንገሩልን አገልግሎታችሁን ጌታ ይባርክላችሁ
የናቁሽ ሁሉ ወደእግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ 🙏🙏🙏🙏ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ራቁ 🙏🙏🙏ልቦና ይስጣችሁመምህራችን ዘበነ እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሠማልን
Ena leman nw le mariyam nw aydelem le tsion ketemaw nw christos selemimeta kechalek muluwn kal anbebe tsion belo mariyam yelem
ከመናፍቃን ያወጣህኝ ተመስገን አምላኬ
በአንተ ክፍት አፍ ማሪያም እመቤቴ እናቴ ወላዲተ አምላክ ባንተ አፍ ቅዱሳኖች ባንተ አፍ ታቦት እንኮን ሊጠራ አይታሠብም ነበር።አቤት ጉዳቹ!!!!!!!! ቅጣታቹ ያስችለን።ጥፍታቹን ስናይ።ተሠናብታቹአል።
እግዘአብሔር በአንተና በሴትቱ መሐከል ጠላትነትን አደረገው ያለው በክርስቶስ በተወጀችና በደነች እውነኘይቱ ቤተክርስቲያን ና ሰይጣን ማለቱ ነው እንጅ ማርያም ማለት አይዴለም።
እኛ ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር እኛ ከኢየሱስ ባርያ (ደቀመዝሙር)ከሆነው ከዮናታን አክልሉ ጋር ወደ ፊት እንገሰግሳለን።ብንሞት እንኳ የዘላለም ህይወት የእግዚአብሔር መንግስት ይጠብቀናል።ላበደው ውሻ ለዘበኔ ይብላኝ።
ዮኒ የሰማዩ የምድሩ ገዢ ልጅ ነው፡ ተሳስተህ አታሳስት፡ ይቅር ይበልህ የሰማይ አምላክ
እሠው ልጅ ላይ ብዙ አጋንት ይሠለጥና ከጥንት ጀምሮ ከአዳም መጨረሻው ትውልድ ተጠንቀቁ የመጨረሻው ትውልድማ ታወቀ የአመተ ምህረት ነው የሚብሰው አሁን ነው ያድርበታል ዝበለው ተይዞ ነው ቀሲስ አትከራከረው
ጌታ እግዚሐብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥህ
እና የተፃፈውንስ ምን ትላለህ ውሸት ነው ያነበበው ።የተፃፈ ከሆነስ ምንድን ነው
እውነት ም እባብ ስለ እግዚአብሔር ማስተማር ጫፉንም አልደረሰም ስለምትጮ ያወክ መስሎ ይዉናል የማታለያ ተግባራቹ እንደወነ ታውቆአል ህዝቡን አታታል ልክህን የሚነግር አባት ስላለን እግዚአብሔር እናመሰግናለን ልቦና ይስጥልኝ
ለኝ የተሰቀለ ክርሰቶሰ ኢነሰቡኩሀሌነእ📖📖🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
መምህራችን በዉነት ድንቅ ነዎት ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
ኦርቶዶክስን ለቀቅ አድርጋት አተ የኛን ንሰሀ አባቶች አትነግረንም አዎ እባብ ነህ መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን፡፡
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ጥሩ ስም ሰተህዋል ጤነኛም አይመስለኝም አነጋገሩም አኳኳኑ እዩ ሰውነቱ ሁሉ ነው ይናገራል :
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ቆይ ምንድነው የሚያወራው እረ እኛ ስለ እባብ ልንማር አይደለም እስቲ እሱ ስለነገረን እውነት ነው ወይ አስተምረን
Exactly Lik neh wondime Egna minfeligew yonatanin sisedbilin mesmat sayhon yonatan eyawora yalew sile mindinw yemilewun nw block maregun tewuna Abraralin Matnegren kehone fes yalebet zilay aychilim Aynet nw melsih
Yonatanma tekatlo siwerach eyayachu min endilachu new yefelegachut?
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ምምሕር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ይድረስ ለዮናታን አክሊሉ - ባለህበትጥያቄ አለኝ1.በተደጋጋሚ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምን ለምንድነው የምታንኳስሳት /የምታናንቃት / ?2.የራስህን ተከታዮች ወንጌል መስበክ/ማስተማሪ/ ትተህ ለምንድነው የሌላውን እምነት በአደባባይ የሚትተቸው ወይም የሚታንቋሽሸው ? የሌላውን እምነት መፅሐፍ መተቸት ማን ፈቀደልህ ? እሲቲ ስንት መስበክ ወይም ማስተማሪ የሚገባህ ነገር እያለ የጌታን እናት ማጥላላት ምን ይባላል ?-የወንድ ለወንድ ፣ የሴት ለሴት ጋብቻ …-በአ/አ ቢሮ ከፍቶ ህዝብ እያሳሳተ ስላለው ኢሉሚናት ለምን ህዝቡን አታስተምርም ?-ስለ ሰይጣን አምልኮ ለምን አታስተምርም ?ሲጀመር ምን እውቀት አለህ !!! መች ተማሪክ ? እንደ ልበ - ወለድ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበልበል እውቀት አያሰኝም፡፡በጣም ደፋር መሃይም ነህ … ከማስተማሪህ በፊት ተማሪ …ፈሪሃ እግዝአብሔር ይኑርህ … በጌታ እናትና በቅዱሳን ላይ አፍህን አትክፈት ….
tikikil neh wondme
Ewnt new wendma 👍👍
666 see honest new
በጣም ጥሩ ብለሀል
እዉነቱን ለመናገር ለማርያም ገዶህ ሳይሆን ለጥቅምህ ነዉ እነም ኦርቶዶክ ነበርኩኝ አንድ ቀን እንኳ ስለክርስቶስ ስሰበክ ሳልሰማ ለአርባ አመት የአባቶቻችሁን አጋንንት በማርያም ስም ዘከርን እንዳንተ ያሉ ሐሰተኞች ደንቁረዉ ስያደናቁሩን የኖርነዉ ዘመን አበቃ
መናፍቃን አምላካቸው ሆዳቸው ነው የኛ ግንአምላካችን ክርስቶስ ነው
አጋንንት ዮናታንን ተከራይቶ ስራውን እያጧጧፈ ይገኛል የአምልኮ መልክ ያለው በቅዱሳን ላይ የስድብ አፉ ተከፈተ ቅዱስ ሚካኤል አፍህን ያዘጋሃል እዩኝ እዩኝ ብለሃል የት ልግባ የምትልበት ቀን ቀርቧል
በእዉነት ነው መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መመህር ዘነበ እባክህ ከዚህ ክፉ ሥራህ ተመለስ ያለ ክርስቶስ ቤዛ የለም።ይህን ስተህ መጥፋትህ ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ይዘህ ለዘላለም መጥፋትሀ አያሳዝንህምን? እባክህ ክርስቶስ እኔን ተቀብለህ ዳን ይልሀል አለበለዚያ ለዘላለም ትጠፋለህ አሁንም አባክህ ጌታ ራሡን እዲገልጥልህ ጸልይ ጌታን ተማጸን ተረት እያወራህ ራስሀን አታጥፋ። የአንተ ክርስቶስን መቀበል ለሌሎቹም መዳን ይሆናል።
ደነዝ አንተ በተመለስክ አንተ መምህር ዘበነን አይናገርም
መናፍቃን ቅል ብቻ አጠልጥላቹሁ ቅል አትሁኑ ዉሀም ጨምሩበት ሚስጥሩን ለማግኘት ። ቅል ብቻ ያልኩትም በርግጠኝነት አይገባችሁም
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ
እስቲ አንድ ቀን ስለኢየሱስ ክርስቶስን ዝና ስብኩ
አንሳት ከስም ሁሉ የከበረ ስም የሚያስፈራም የሚያስደነግጥም የ ኢየሱስ ስም ነው ማርያምንም እግዚአብሔር የመረጣት ለዮሴፍ ስለታጨች ነው ማቴ ወን 1 ሙሉውን አንብብና እወቅ
ዘበኔና ብንያም ኦርቶዶክሶችን ተከታዩችን እሳሳቱ መጠቀምያ አትሁኑ ንቁ አታመኴችው ወደ እየሱስ ኑ ።
መምህር ቃለህይወትያሰማልንማሰተዋልን ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይባርክህ የዚህን እባብ ሚስጥር እናውቅ ዘንድ እንጠነቀቅ ዘንድ ስላስተማርከን እ/ር ይባርክልን
ዮናታን እብድ ነዉ ታሟል
Hekem bete wusade tamowel kelke ?
እብድና የተማምክ አንተ ነህ
😀😀😀😀😀
Yatmamshwa achi nashi
"ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን በስምህ አጋንንት አላወጣንምን በስምህ ብዙ ታምራትን አላደርግንምን ይሉኛል ።የዚያን ጊዜም ከቶ አላውቃችሁም እናንተ አመፀኞች ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባችሗለው'' ማቴዎስ 7÷ 22
የጌታ ልጆችና የዳቢሎሰ ልጆቾ ያስታውቃሉ!
ዘብዬ የተክልዬ ተቅማጥ እንደሚያድን እናያለን እስኪ ከንቱ
አባታችን ሆይ ይቅር በለን ስለእናትህ ብለህ ማረን😢
ደስ የሚለው ወንጌል ያልሰማ ሀሉ ወንጌል እንዲሰማ አረጋቹ
ዋጠው እየመረረ ወንጌል ያሸንፋል በእየሱስ እመኑ አንተ እና በተሰቦቻችሁ ትድናላችሁ
ወይ ዘበነ! በጣም የምትገርም ጠብደል መሀይም ነህ። አነ ወለተ ማርያምና ወልደ ገብርኤልን ወደ ሲሆል እያስገባህ ነው። አንተ እኮ ነህ የጨለማ አበጋዝ።
ቓለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ይገስፀው ፡ እግዚአብሔር ፡ ተአምር ፡ ያሳየን ፡ እመብርሃን ፡ ወላዲተ ፡ አምላክ ፡ በቃል ፡ ኪዳኖ ፡ ትቅጣልን ፡ አሜን ፡ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏 ፡ ❤❤❤
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመውአሁንም ጠራሁሽ አላስችልኽ ቢለኝአውቀዋለው ስምሽን እናቴም ስትወልደኝአውቀዋለው ስምሽን እናቴም ስትወልደኝየእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያ እረድየት በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን
thank you for sharing 🙏
Amen! Amen!Amen! May God bless you 🙏
የተሰቀለው ብቻውን ያማልዳል
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበረክ ዘቤን
ይገርማል!!!!!! የእምነታችሁ መሰረት እንድህ በጥቂት ሰዎች ስብከት ስናጋ🤔🤔 ቆም ብላችሁ የእምነታችሁን መሰረት መፈተሽ አለባችሁ ። የሚያድነው ኢየሱስ እንጂ ሐይማኖት አይደለም ።
ዮናታን ወጥ ረገጥክ በጣም ተንዛዝተሐል
ነፍሱን ሰለወዳጆች አሳልፎ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የምበልጥ ፍቅር ለማንም የለዉምሰለ እኛ ነፍሱን የሰጠዉ ኢየሱስ ነዉ ሌላ ማንም የለም ሰለ እኛ የተሰቀለዉ ደሙን ያፈሰሰዉ ብቻዉን ኢየሱስ ነዉ !!
Kesew bet hidu atkelawtu ezaw adarashachu chefru
ዮኒ "ባዶ በርሚርል ሳይነኩት ይጮሃል" ምንም ስለ ማታቅ ብትጮህም አይፈረድብህም። አንድ ቀን ሳትማር ራስህን ፓስተርና ሰባኪ አድርገህ ሾምክ። እግዚአብሔር እንዳይፈርድብህ ተመለስ።
He is a perfect revelation of the saying "an empty barrel makes a lot of noise"!
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen
የኦርቶዶክስ ውያን አስተማርዎች አባቶች ውሽት እየተገለጠ መጥተዋል አሁን አብቅተዋቸዋል ።
ሳታውቅ ወንጌል እየሰራህ ነው ተባረክ ላልሰማ አሰማህ አዎጅ ማለት ይሄ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ለማ
ቃለሕውት ይስጥልን አባታችን
እንዳልከው እባብ ሰው አይደለም እኛም እንደናንተ አንሳደብም እኛ በእናንተ ላይ የሚሰለጥነውን ጣዖት የማምለክ መንፈስ ለማፍረስ ነው ስለኛ የተሰቀለውን የሞተውን ከሞትም በሶስተኛው ቀን የተነሳውን እንሰብካለን።
መምህር እባቡማ ምግባሩ ሰውን ማምለክ ለፍጡራን መሰገድና ሺ አማልክት ማምለክ ነው ስግደትና አምልኮ ለንጉሡ ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው...
ክብር ለመቤታችን
መምህር ቃለህይወት ያስማህ"የህይወትን ቃል ያሰማህ" ማለት ነው
ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው!==================1. “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 2. ዮሐንስ 3 ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። 3. “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6 4. “ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን አሁን እሺ አሰኛለሁን? ወይም ሰውን ደስ ላሰኝ እፈልጋለሁን? አሁን ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንሁም።” - ገላትያ 1፥10
ማዳን የእግዚያብሔር ባህሪው ነው የመላህክት እና የቅዱሳን እና የሐዋሪያት ግን በፀጋ ነው እግዚያብሔር በሰጣቸው ፀጋ ያድናሉ የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው አደል የሚለው መጽሐፉ የማዳን ፀጋ የተሰጠው አለ የማስተማር ፀጋ ትንቢት የመናገር ፀጋ ከፈጣሪ ንፁህ ለሆኑ ቅዱሳን የሚሰጥ ነው ድንግል ማርያም ደሞ ፀጋ የተመላሽ ሆይ በልዋታል ቅዱስ ገብርኤል ንፂሂት በመሆና ሁሉም ፀጋ የተሰጣት በመሆኑ የጌታችንን እናት በመውለድዋ እናከብራታለን መዳን በማንም የለም የሚለውን አልተዳከውም ክርስቶስ ያዳነን ነፃ ያወጣን ቀንበቀን ከምንሰራው አፂያት በደል አደለም ወደ ገነት የሚያስገባው በር በአዳም ምክንያት የተዘጋ ስለነበር በእየሱስ ደም መዳናችንን ሲገል ነው
መዳን በማንንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ሌላ ስም የለም ሐዋርያት 4: 12 በቃ የአምላካችን የመደሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ብቻ ነው የተክለሀይማኖት ተቅማጥ አይደለም ይህ የዘንዳ ትምህርት ነው ተልኮህ የእየሱስን ደም ታቅፉፉሉህ የድግምት መጸሀፍህ ካብ ሊናድብህ ቢዝነድህ ሊነካብህ ነው ኢየሱስን ስም ትፈራዎለህ።
@@abigilbirhanu6388 አንደበትክ ይቀፋል ስነ ስርዓት ይኑርክ ግም አፍ
ክርስቶስን መስበክ ያስተማረቻችሁ ቤተክርስትያን ኦርቶዶክስ ናት ፆም መጥላት እንደፈለጋችሁ ለመሆን የጌታን እናት መዳፈር ጀመራችሁ እስኪ እንደእ እንደእየሱስ እናቴ እማዬ እንደ ዮሃንስ ወደ ቤታችን እንውሰዳት አባቶቻች በድንጋይ እየቀረፁ በብራና እየተፃፈ ስንት መስዋእት የከፈሉበትን መፅሐፍ ቅድስ ቃላት እየሰነጣጠቅህ እየበረዝክ አነጅብበት እንደ አንተ በቅንጦት ሳይሆን በባዶ እግራቸው እየሄድ እየፆሙ እየፀለዩ ነው ያቆዩን እባቡ
ከከከከ ዘቤ በለተረቱ ስማ ወነጌል አታጭበርብር።
ወንድሙን የሚጠላ ነፍስ ገዱይ ነው:: ዬላል መ/ ቅ.
ኦርቶዶክሳውያን ዲያብሎስ ወንድም የለንም
@@gtab5628tawetam henanetem altebalchew
Aganenet sraw yifres yetemegnew ayisakam
የ30 ቀን በዓል ጥቅሙን ንገሩኝ መምህር ፡፡ ለህይወታችን ወይንም ለነብሳችን ይጠቅመናል?
ዬናታን የሚባል ዳቢሎስ ወደሲወል ይግባ
ኦርቶዶክስ ያስተምራል እርግማንይህንን ምን እግዚአብሄር አምሳል የተፈጠረነውአምሳለ ጌታ ይቅር ይበልሺ
Ere. Lelas
Amen amen
ዮን ብታሳረም እውናታኛ ወንጌል ይሳባካል ኢየሱስ ያድናል
ደ/ር እባብ ለማ የኢየሱስ አጋልጋይ ዮናታን አክልሉ አስተምሮትህን እና ስራህን በኢየሱስ ስም ያፈርሳል።ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።
ይህ የዳቢሎስ ልጅ ይህንን ታምር ያደረገው እየሱስ መሆኑን እንኳን አያውቅም
ሐሰተኛ:ማነው:እባቡስ:እባብ:ይሚለው:አይደለምን?
ወንድም ዘበነ ወደ ጌታ ተመለስ! ኢየሱስ ያድናል::
አንተ ጠፍተክ ሰውተመለስ ትላለክ ይቅር ይበልክ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንቁ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማል እረጀም እድሜ ጤና ይስጥልን ።ይሄ ከቱ እራሱ ስቶ ምስኪኑን ወገኔ ላይ በደካማ ጐናቸው ገብቶ ያስታቸዋል ልቦና ይስጣቸው እመብርሀን እኛንም በፍቅሮ በቸርነቶ ትጐብኘን ፣ 🙏🏽❤️🙏🏽
ረጋሚ እንቁ አይባልም የእግዚብሔርን ቃል በትክክል ስለገለጸ አይረገምም ካለ እባብ ቋንቋ የላቸዌም
ቃለ ህይወትን የሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ
መዳን በሌላ በማንም የለም በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
yoni.egziabher.yiberekih.tsega.🙏🙏🙏🙏🙏yibizalih
እኔ የመቤታችን ባርያ ነኝ የመድህናታችን እናት ናት የማንኛቸዉም እናት እኮ ክብር ይገባል እከኮ እንኮን እናታች የፍቅር እናት❤❤❤❤❤❤ነሽ
የእውነት እግዚአብሔር አምላክ። ልቦናችሁን። ይመልስላችሁ። ዛሬምነገም። የዘላለም። ሀማኖት። ኦርቶዶክስ። ብቻበመሆኔም። እናቴ። ወላዲተ አምላክ። ክብርምስጋና። ይግባት። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
መምሕር ዘበነ ቃለሒወት ያሰማልን ከሙሉ ጥናዎ ጋር የአገልግሎት ዘመኖወን ያራዝምልን አሜን አሜን አሜን።
እኛ ግን የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብካለን... እየሱስ ጌታ ነው.
ታኦታት ይፍረሱ.
Letaot yemikerakeru ይፈሩ.
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክብር ለ እግዝአብሔር ብቻ ይሁን 🙏🙏🙏.
በእውነት መምህራችን ቃልይወት ያሠማልን
መምሕር አንኳን ደሕና መጡእኔ በጣም ትምህርትን እከታተላለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጽጌማርቆሰ
እሄ የምር ዘነበ ቻይና ከይደለም ከሁለት ቦታ እየተቆሰጠ የተቀጠለ ነው ተጠንቀቁ።
ቃለ ሕይወት ይሰማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
ዮናታና አክልሉ ለዘላለም ተባረክ አንተን በኦርቶዶክስ አስተምሮ( በ 44 ጣዖታት) ተከታዮች ለረከሰው ለዝህ ምድር ለዝህ ትውልድ እውነትን እንድታስተምር የሾመና በቅዱስ ቅባት የቀባው እግዚአብሔር ለዘላለም ይመሰገን።
Rip
እናመሠግናለን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሠማልን! ለተጋረደባቸው እግዚያብሔር ዐይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው። ሌላ ምን እንበል መምህራንና አባቶችን በመዝለፍ ሀጢያት አና በደልን እንጂ ሌላ የሚገኝ ትርፍ ነገር የለም ። ከገባችሁ ልቦናችሁን መርምሩ ምን ላይ እንደቆማችሁ እንድታውቁ። ሀይማኖት የእልህ እሰጣገባ አይደለምና። ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን። በቸርነቱ ያስበን።አሜን!
እሄ የምር ዘነበ ቻይና ከይደለም ከሁለት ቦታ እየተቆሰጠ የተቀጠለ ነው ተጠንቀቁ።
መምህራችን ቃለህይወት ን ያሰማልን ትክክለኛ ቀጥቱኛይቱ ንፅህት ኦርቶዶክስ የተዋህዶን ከመፅሐፍ ቅዱስ ስለሚመልሱልን እውቅት ለምንፈልግም ሆነ በሀሰት ለሚይለሚሰብኩ ጥሩና ብመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ህይወትን የሚያድስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርባከዎት እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እናመሰግናለን ❤❤❤
እንተ ዘበነ ይእግዚያብሔር ቃል መጥቀስ እይገባሕም እንተ የተረት እባት ትውልድ ላይ የምትቀልድ ነሕ ጌታ አይንሕንይክፈትልሕ
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንሰብካለን መዳን በማንም የለም ከሰማይ በታች እንድንበት የተሰጠ ሌላ ማንም የለም
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አታቁትም ክርስቶስ ጌታ እንጅ አማላጅ እያልን አናላግጥም። የእባብ ድንግል ማርያምን በጣም ያመሰግናታል ተብሎ አይጠበቅም።
Digil mariyam enatachin setan ayiwedatim. Eskiyanketekitew new miferat enanitem endeza nachu protestantoch.
Egna ke tsafikan yetemarinew rasachinin Le kiristos assallifen mesitetin new. Enanit gin bechirash atawkitim assimesayoch nachu. Pasiter yonatan demo yetellakew ke zendow mehaber new.
Egna ke tsafikan yetemarinew rasachinin Le kiristos assallifen mesitetin new. Enanit gin bechirash atawkitim assimesayoch nachu. Pasiter yonatan demo yetellakew ke zendow mehaber new.
Kiristos yallew yemiwedegn binor ene yemaregewun yaregal kenem bellay yaregal billowal. Lezi misallewochu demo st. Tekille hayimanot, st. Georgie's, metikes yichallal enji endanit ariteficial tsegur eyasitekellu ye nebiy alliteballum. Alemin nikew sille kiristos rasachewun Lemekera assalifew setu enji.
ዘበነ አብደሀል የክርስቶስን ወንገል ስለሆድለህ ብለህ ሰቸቸታጣምም እግዘአብሄርን ስቸትዋሽ የኖርከዉ አንሶ ዛረም የክርስስን የሞቸት ዋጋ ለማሳነስ ቸትገዳዳደራለህን አባቶችህ በአሜርኛ ጽፈዉ ያስቀመጡትን ወንገል ማንበብ ተሳነህ አባትህ ድያብሎስም ተሳዳብ ነዉ አንተም እንደአባትህ ነህ።
ማርቆስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ እውነት እላችኋለሁ፥ ለሰው ልጆች ኃጢአት ሁሉ የሚሳደቡትም ስድብ ሁሉ ይሰረይላቸዋል፤
²⁹ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሳደብ ሁሉ ግን የዘላለም ኃጢአት ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ለዘላለም አይሰረይለትም።
ኢየሱስ ክርስቶስ ፦እዉነት ፣መንገድና ይህወት ነዉ መዳን በሌላ በማንም የለም ተብሎ ተፅፈዋል !!!!
ክብር ለስላሴ ለዚህ እባብ መልስ ስጥልን
የጠራኽው ሑሉ ያንተው ነው
ስድብ የኦርቶዶክስ ናት።።።
@@lukassamuel8515 666 seltan yelewm eluminat seltan yelewm tenkolegnoch seltan yelachewm wede telku wede chelemaw wede abatachew yiwerdalu. Egna gin antefam anfersm yilkunm telat ayinu eyaye enabebalen enaferalen enbezalen
ስድብ መልስ አይሆንም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግልፅ ነው የእመቤታችን የአምላክ እናትን ምልጃ ማመንና ማመስገን መመረጥ ነው
ለመምራችን ቃል ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይሰጥልን ከብረ ለእኔመቤታችን ለድንግል ማሪያም ይሁን ለሰማእታት ለሐዋርያት ለሁሉ ቅድሳን ክብረ እና ምሰጋና ይሁን
ነብይ..ዘነበ..እበክህ.እበክህ..ተማላስ..የመደን,ቀን,ዛሬ.ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏
ዘጸአት 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ዘበነ እግዚአብሄር ይባርክ ላበዱትም አስተዋይነትን ይስጥልን
እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው ።
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
በእውነት መምህራችን እድሜ ከጤና ከሰላሙ ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት የድግማርያም ምልጃ አይለይዎት እነዘህ መጥፊያቸው የደረሰ ሆዳቸው አምለካቸው ስተው የሚያስቱ ለጠብ የተመረጡ በተዋህዶ ላይ የተነሡ ሠይጣን ስለሆኑ አሁንም ገስጹልን ጸልዩልን ለኢትዮጵያ በርቱ መ/ዶ/ዘበነ
አሜን አሜን አሜን
ቃላህይወትያሰማልንአበታችን
ይገርመይንኛልኮ 🤭
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን ።
እንኳን የአምላኮችአምላክ
እንኳን የድንግል ማርያም
የምያደርጉት አያውቁም ይቅር በላቼው የምል እጥፉኖስን እናውቀዋሌን።።።።።።
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ቃለይወት ያሰማልን የሚገርም አገላለጵ ነው
ጅሎ ጅላጅሎ ጅላንፎ አትጃጃል መፀሐፍ ቅዱስ አንብብ
መምህራችን በዉነት ድንቅ ነዎት ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን 9:30 ❤❤❤❤
አሜን! ለተቀረፀ ምስል አትስገዱ!!! ሃጢያት ነው
Ke aganentna ke chefariwoch gar hebret yelenm
ተባረክ ዮኒዬ
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን
🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒
ጅሎ ጅላጅሎ ጅንንፎ ከብት መፀሐፍ ቅዱስ አንብብና አርነት ውጣ
መምህር ዘበነ እግአብሄር ያኑርልን
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ጊዜዎን ይባርክልን! ዩናታን እባቡ ቦታውን አግኝቷል፣ የሚሰጠውን ፍርድ በጉጉት እንጠብቃለን!!
ይገርማል ጌታችን ያከበራችዉ እባቡ መቶ ስሙን በድገት ኢየሱስ እያለ እደ ተራ ሰዉ ይዘነጥሉታል እግዚኦ ሐሳዊ እኢየሱሱሶች ንጉ ይግባችሁ እስከመቼ ልባችሁ ይደነድናል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😪😪😪😪😪😪
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዘበነ በደንብ ንገሩልን አገልግሎታችሁን ጌታ ይባርክላችሁ
የናቁሽ ሁሉ ወደእግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ
🙏🙏🙏🙏ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ራቁ 🙏🙏🙏ልቦና ይስጣችሁ
መምህራችን ዘበነ እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሠማልን
Ena leman nw le mariyam nw aydelem le tsion ketemaw nw christos selemimeta kechalek muluwn kal anbebe tsion belo mariyam yelem
ከመናፍቃን ያወጣህኝ ተመስገን አምላኬ
በአንተ ክፍት አፍ ማሪያም እመቤቴ እናቴ ወላዲተ አምላክ ባንተ አፍ ቅዱሳኖች ባንተ አፍ ታቦት እንኮን ሊጠራ አይታሠብም ነበር።አቤት ጉዳቹ!!!!!!!! ቅጣታቹ ያስችለን።ጥፍታቹን ስናይ።ተሠናብታቹአል።
እግዘአብሔር በአንተና በሴትቱ መሐከል ጠላትነትን አደረገው ያለው በክርስቶስ በተወጀችና በደነች እውነኘይቱ ቤተክርስቲያን ና ሰይጣን ማለቱ ነው እንጅ ማርያም ማለት አይዴለም።
እኛ ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር እኛ ከኢየሱስ ባርያ (ደቀመዝሙር)ከሆነው ከዮናታን አክልሉ ጋር ወደ ፊት እንገሰግሳለን።ብንሞት እንኳ የዘላለም ህይወት የእግዚአብሔር መንግስት ይጠብቀናል።ላበደው ውሻ ለዘበኔ ይብላኝ።
ዮኒ የሰማዩ የምድሩ ገዢ ልጅ ነው፡ ተሳስተህ አታሳስት፡ ይቅር ይበልህ የሰማይ አምላክ
እሠው ልጅ ላይ ብዙ አጋንት ይሠለጥና ከጥንት ጀምሮ ከአዳም መጨረሻው ትውልድ ተጠንቀቁ የመጨረሻው ትውልድማ ታወቀ የአመተ ምህረት ነው የሚብሰው አሁን ነው ያድርበታል ዝበለው ተይዞ ነው ቀሲስ አትከራከረው
ጌታ እግዚሐብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥህ
እና የተፃፈውንስ ምን ትላለህ ውሸት ነው ያነበበው ።የተፃፈ ከሆነስ ምንድን ነው
እውነት ም እባብ ስለ እግዚአብሔር ማስተማር ጫፉንም አልደረሰም ስለምትጮ ያወክ መስሎ ይዉናል የማታለያ ተግባራቹ እንደወነ ታውቆአል ህዝቡን አታታል ልክህን የሚነግር አባት ስላለን እግዚአብሔር እናመሰግናለን ልቦና ይስጥልኝ
ለኝ የተሰቀለ ክርሰቶሰ ኢነሰቡኩሀሌነእ📖📖🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
መምህራችን በዉነት ድንቅ ነዎት ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
ኦርቶዶክስን ለቀቅ አድርጋት አተ የኛን ንሰሀ አባቶች አትነግረንም አዎ እባብ ነህ መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን፡፡
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ጥሩ ስም ሰተህዋል ጤነኛም አይመስለኝም አነጋገሩም አኳኳኑ እዩ ሰውነቱ ሁሉ ነው ይናገራል :
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ቆይ ምንድነው የሚያወራው እረ እኛ ስለ እባብ ልንማር አይደለም እስቲ እሱ ስለነገረን እውነት ነው ወይ አስተምረን
Exactly Lik neh wondime Egna minfeligew yonatanin sisedbilin mesmat sayhon yonatan eyawora yalew sile mindinw yemilewun nw block maregun tewuna Abraralin Matnegren kehone fes yalebet zilay aychilim Aynet nw melsih
Yonatanma tekatlo siwerach eyayachu min endilachu new yefelegachut?
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ምምሕር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ይድረስ ለዮናታን አክሊሉ - ባለህበት
ጥያቄ አለኝ
1.በተደጋጋሚ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምን ለምንድነው የምታንኳስሳት /የምታናንቃት / ?
2.የራስህን ተከታዮች ወንጌል መስበክ/ማስተማሪ/ ትተህ ለምንድነው የሌላውን እምነት በአደባባይ የሚትተቸው ወይም የሚታንቋሽሸው ? የሌላውን እምነት መፅሐፍ መተቸት ማን ፈቀደልህ ?
እሲቲ ስንት መስበክ ወይም ማስተማሪ የሚገባህ ነገር እያለ የጌታን እናት ማጥላላት ምን ይባላል ?
-የወንድ ለወንድ ፣ የሴት ለሴት ጋብቻ …
-በአ/አ ቢሮ ከፍቶ ህዝብ እያሳሳተ ስላለው ኢሉሚናት ለምን ህዝቡን አታስተምርም ?
-ስለ ሰይጣን አምልኮ ለምን አታስተምርም ?
ሲጀመር ምን እውቀት አለህ !!! መች ተማሪክ ? እንደ ልበ - ወለድ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበልበል እውቀት አያሰኝም፡፡በጣም ደፋር መሃይም ነህ … ከማስተማሪህ በፊት ተማሪ …ፈሪሃ እግዝአብሔር ይኑርህ … በጌታ እናትና በቅዱሳን ላይ አፍህን አትክፈት ….
tikikil neh wondme
Ewnt new wendma 👍👍
666 see honest new
በጣም ጥሩ ብለሀል
እዉነቱን ለመናገር ለማርያም ገዶህ ሳይሆን ለጥቅምህ ነዉ እነም ኦርቶዶክ ነበርኩኝ አንድ ቀን እንኳ ስለክርስቶስ ስሰበክ ሳልሰማ ለአርባ አመት የአባቶቻችሁን አጋንንት በማርያም ስም ዘከርን እንዳንተ ያሉ ሐሰተኞች ደንቁረዉ ስያደናቁሩን የኖርነዉ ዘመን አበቃ
መናፍቃን አምላካቸው ሆዳቸው ነው የኛ ግንአምላካችን ክርስቶስ ነው
አጋንንት ዮናታንን ተከራይቶ ስራውን እያጧጧፈ ይገኛል የአምልኮ መልክ ያለው በቅዱሳን ላይ የስድብ አፉ ተከፈተ ቅዱስ ሚካኤል አፍህን ያዘጋሃል እዩኝ እዩኝ ብለሃል የት ልግባ የምትልበት ቀን ቀርቧል
በእዉነት ነው መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መመህር ዘነበ እባክህ ከዚህ ክፉ ሥራህ ተመለስ ያለ ክርስቶስ ቤዛ የለም።ይህን ስተህ መጥፋትህ ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ይዘህ ለዘላለም መጥፋትሀ አያሳዝንህምን? እባክህ ክርስቶስ እኔን ተቀብለህ ዳን ይልሀል አለበለዚያ ለዘላለም ትጠፋለህ አሁንም አባክህ ጌታ ራሡን እዲገልጥልህ ጸልይ ጌታን ተማጸን ተረት እያወራህ ራስሀን አታጥፋ። የአንተ ክርስቶስን መቀበል ለሌሎቹም መዳን ይሆናል።
ደነዝ አንተ በተመለስክ አንተ መምህር ዘበነን አይናገርም
መናፍቃን ቅል ብቻ አጠልጥላቹሁ ቅል አትሁኑ ዉሀም ጨምሩበት ሚስጥሩን ለማግኘት ። ቅል ብቻ ያልኩትም በርግጠኝነት አይገባችሁም
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ
እስቲ አንድ ቀን ስለኢየሱስ ክርስቶስን ዝና ስብኩ
አንሳት ከስም ሁሉ የከበረ ስም የሚያስፈራም የሚያስደነግጥም የ ኢየሱስ ስም ነው ማርያምንም እግዚአብሔር የመረጣት ለዮሴፍ ስለታጨች ነው ማቴ ወን 1 ሙሉውን አንብብና እወቅ
ዘበኔና ብንያም ኦርቶዶክሶችን ተከታዩችን እሳሳቱ መጠቀምያ አትሁኑ ንቁ አታመኴችው ወደ እየሱስ ኑ ።
መምህር ቃለህይወት
ያሰማልን
ማሰተዋልን ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይባርክህ የዚህን እባብ ሚስጥር እናውቅ ዘንድ እንጠነቀቅ ዘንድ ስላስተማርከን እ/ር ይባርክልን
ዮናታን እብድ ነዉ ታሟል
Hekem bete wusade tamowel kelke ?
እብድና የተማምክ አንተ ነህ
😀😀😀😀😀
Yatmamshwa achi nashi
"ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን በስምህ አጋንንት አላወጣንምን በስምህ ብዙ ታምራትን አላደርግንምን ይሉኛል ።የዚያን ጊዜም ከቶ አላውቃችሁም እናንተ አመፀኞች ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባችሗለው'' ማቴዎስ 7÷ 22
እሄ የምር ዘነበ ቻይና ከይደለም ከሁለት ቦታ እየተቆሰጠ የተቀጠለ ነው ተጠንቀቁ።
የጌታ ልጆችና የዳቢሎሰ ልጆቾ ያስታውቃሉ!
እሄ የምር ዘነበ ቻይና ከይደለም ከሁለት ቦታ እየተቆሰጠ የተቀጠለ ነው ተጠንቀቁ።
ዘብዬ የተክልዬ ተቅማጥ እንደሚያድን እናያለን እስኪ ከንቱ
አባታችን ሆይ ይቅር በለን ስለእናትህ ብለህ ማረን😢
ደስ የሚለው ወንጌል ያልሰማ ሀሉ ወንጌል እንዲሰማ አረጋቹ
ዋጠው እየመረረ ወንጌል ያሸንፋል በእየሱስ እመኑ አንተ እና በተሰቦቻችሁ ትድናላችሁ
ወይ ዘበነ! በጣም የምትገርም ጠብደል መሀይም ነህ። አነ ወለተ ማርያምና ወልደ ገብርኤልን ወደ ሲሆል እያስገባህ ነው። አንተ እኮ ነህ የጨለማ አበጋዝ።
ቓለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ይገስፀው ፡ እግዚአብሔር ፡ ተአምር ፡ ያሳየን ፡ እመብርሃን ፡ ወላዲተ ፡ አምላክ ፡ በቃል ፡ ኪዳኖ ፡ ትቅጣልን ፡ አሜን ፡ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏 ፡ ❤❤❤
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው
አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው
አሁንም ጠራሁሽ አላስችልኽ ቢለኝ
አውቀዋለው ስምሽን እናቴም ስትወልደኝ
አውቀዋለው ስምሽን እናቴም ስትወልደኝ
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያ እረድየት በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን
thank you for sharing 🙏
Amen! Amen!Amen! May God bless you 🙏
የተሰቀለው ብቻውን ያማልዳል
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበረክ ዘቤን
ይገርማል!!!!!! የእምነታችሁ መሰረት እንድህ በጥቂት ሰዎች ስብከት ስናጋ🤔🤔 ቆም ብላችሁ የእምነታችሁን መሰረት መፈተሽ አለባችሁ ። የሚያድነው ኢየሱስ እንጂ ሐይማኖት አይደለም ።
ዮናታን ወጥ ረገጥክ በጣም ተንዛዝተሐል
ነፍሱን ሰለወዳጆች አሳልፎ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የምበልጥ ፍቅር ለማንም የለዉም
ሰለ እኛ ነፍሱን የሰጠዉ ኢየሱስ ነዉ ሌላ ማንም የለም ሰለ እኛ የተሰቀለዉ ደሙን ያፈሰሰዉ ብቻዉን ኢየሱስ ነዉ !!
Kesew bet hidu atkelawtu ezaw adarashachu chefru
ዮኒ "ባዶ በርሚርል ሳይነኩት ይጮሃል" ምንም ስለ ማታቅ ብትጮህም አይፈረድብህም። አንድ ቀን ሳትማር ራስህን ፓስተርና ሰባኪ አድርገህ ሾምክ። እግዚአብሔር እንዳይፈርድብህ ተመለስ።
He is a perfect revelation of the saying "an empty barrel makes a lot of noise"!
እሄ የምር ዘነበ ቻይና ከይደለም ከሁለት ቦታ እየተቆሰጠ የተቀጠለ ነው ተጠንቀቁ።
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen
የኦርቶዶክስ ውያን አስተማርዎች አባቶች ውሽት እየተገለጠ መጥተዋል አሁን አብቅተዋቸዋል ።
ሳታውቅ ወንጌል እየሰራህ ነው ተባረክ ላልሰማ አሰማህ አዎጅ ማለት ይሄ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ለማ
ቃለሕውት ይስጥልን አባታችን
እንዳልከው እባብ ሰው አይደለም እኛም እንደናንተ አንሳደብም እኛ በእናንተ ላይ የሚሰለጥነውን ጣዖት የማምለክ መንፈስ ለማፍረስ ነው ስለኛ የተሰቀለውን የሞተውን ከሞትም በሶስተኛው ቀን የተነሳውን እንሰብካለን።
መምህር እባቡማ ምግባሩ ሰውን ማምለክ ለፍጡራን መሰገድና ሺ አማልክት ማምለክ ነው ስግደትና አምልኮ ለንጉሡ ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው...
ክብር ለመቤታችን
መምህር ቃለህይወት ያስማህ"የህይወትን ቃል ያሰማህ" ማለት ነው
ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው!
==================
1. “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
2. ዮሐንስ 3 ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
3. “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
4. “ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን አሁን እሺ አሰኛለሁን? ወይም ሰውን ደስ ላሰኝ እፈልጋለሁን? አሁን ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንሁም።”
- ገላትያ 1፥10
ማዳን የእግዚያብሔር ባህሪው ነው የመላህክት እና የቅዱሳን እና የሐዋሪያት ግን በፀጋ ነው እግዚያብሔር በሰጣቸው ፀጋ ያድናሉ የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው አደል የሚለው መጽሐፉ የማዳን ፀጋ የተሰጠው አለ የማስተማር ፀጋ ትንቢት የመናገር ፀጋ ከፈጣሪ ንፁህ ለሆኑ ቅዱሳን የሚሰጥ ነው ድንግል ማርያም ደሞ ፀጋ የተመላሽ ሆይ በልዋታል ቅዱስ ገብርኤል ንፂሂት በመሆና ሁሉም ፀጋ የተሰጣት በመሆኑ የጌታችንን እናት በመውለድዋ እናከብራታለን መዳን በማንም የለም የሚለውን አልተዳከውም ክርስቶስ ያዳነን ነፃ ያወጣን ቀንበቀን ከምንሰራው አፂያት በደል አደለም ወደ ገነት የሚያስገባው በር በአዳም ምክንያት የተዘጋ ስለነበር በእየሱስ ደም መዳናችንን ሲገል ነው
መዳን በማንንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ሌላ ስም የለም ሐዋርያት 4: 12 በቃ የአምላካችን የመደሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ብቻ ነው የተክለሀይማኖት ተቅማጥ አይደለም ይህ የዘንዳ ትምህርት ነው ተልኮህ የእየሱስን ደም ታቅፉፉሉህ የድግምት መጸሀፍህ ካብ ሊናድብህ ቢዝነድህ ሊነካብህ ነው ኢየሱስን ስም ትፈራዎለህ።
@@abigilbirhanu6388 አንደበትክ ይቀፋል ስነ ስርዓት ይኑርክ ግም አፍ
ክርስቶስን መስበክ ያስተማረቻችሁ ቤተክርስትያን ኦርቶዶክስ ናት ፆም መጥላት እንደፈለጋችሁ ለመሆን የጌታን እናት መዳፈር ጀመራችሁ እስኪ እንደእ እንደእየሱስ እናቴ እማዬ እንደ ዮሃንስ ወደ ቤታችን እንውሰዳት አባቶቻች በድንጋይ እየቀረፁ በብራና እየተፃፈ ስንት መስዋእት የከፈሉበትን መፅሐፍ ቅድስ ቃላት እየሰነጣጠቅህ እየበረዝክ አነጅብበት እንደ አንተ በቅንጦት ሳይሆን በባዶ እግራቸው እየሄድ እየፆሙ እየፀለዩ ነው ያቆዩን እባቡ
ከከከከ ዘቤ በለተረቱ ስማ ወነጌል አታጭበርብር።
ወንድሙን የሚጠላ ነፍስ ገዱይ ነው:: ዬላል መ/ ቅ.
ኦርቶዶክሳውያን ዲያብሎስ ወንድም የለንም
@@gtab5628tawetam henanetem altebalchew
Aganenet sraw yifres yetemegnew ayisakam
የ30 ቀን በዓል ጥቅሙን ንገሩኝ መምህር ፡፡ ለህይወታችን ወይንም ለነብሳችን ይጠቅመናል?
ዬናታን የሚባል ዳቢሎስ ወደሲወል ይግባ
ኦርቶዶክስ ያስተምራል እርግማን
ይህንን ምን እግዚአብሄር አምሳል የተፈጠረነውአምሳለ ጌታ ይቅር ይበልሺ