ፓስተር ዮናታን አክሊሉ ታምረ ማርያም ላይ ዘመተ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @nuhaminhabtamu7642
    @nuhaminhabtamu7642 ปีที่แล้ว +4

    ‹‹ተዓምረ-ማርያም›› የምድራችን ታላቁ የክህደት እና ጣኦተ-አስተምህሮ በእግዚአብሔር ኃይል ይወገድ !!

  • @eleni311
    @eleni311 2 ปีที่แล้ว +23

    አቤቱ ሕዝብህ እንደ ፈርዖን ልቡ ደነደነ እዬሱስ ያድናል የሚለውን ቃል መቀበል አቃታቼው የመዳን ሚስጥር ተሰውሮባቼዋልና አንተ ገለፅላቼው አሜን

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 ปีที่แล้ว +50

    እውነቱ ይህ ነው።
    ዮኒ ፤ ፓ/ር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

    • @mesertkebede4115
      @mesertkebede4115 2 ปีที่แล้ว +4

      Amen

    • @tigist9995
      @tigist9995 ปีที่แล้ว

      እዉነቱይህነዉ::ዮኒ!!ፓ/ርትዝታዉእግዚአብሔርይባርካችሁ::
      👏🙏💪🙏

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 ปีที่แล้ว +1

    ትዝዬ እንደዚህ ነው በድፍረት ክርስቶስን መስበክ ነው ተባረክ እንደ እሬት ቢመርም እውነቱ ይሄ ነው

  • @melatmesfin7843
    @melatmesfin7843 2 ปีที่แล้ว +46

    ትዜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በውስጡ የነበረ ነውየጨለማውን ክብደት የሚያውቀውና በርቱ ጌታ ይረዳናል ሌላው ቀርቶ ታምሯን ከሰማን እንሂድ ነው የሚለው ሕዝቡ ወንጌል መስማት አይፈልግምለሕዝባችን ጌታ የውስጥ ጆሮውን ይክፈትለት።

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 2 ปีที่แล้ว +1

    pastors ትዝታ እኔም አገልጋይ ነኝ ግን
    ከአንተ የምወጣው ቃል ንግግር መገለጥ ስሰማ በእንባ ተናነቀኝ በዘመናት መካከል ጌታ ሰውን ለራሱ ያነሳል።ከእነሱ አንዱ አንተ ነክ!

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 2 ปีที่แล้ว +7

    ትዜ ጌታ ይባርክህ፡ ቸሬ ማስጠንቀቂያውን ስማ።

  • @zewditudesta9894
    @zewditudesta9894 7 หลายเดือนก่อน

    እ/ር አብዝቶ አብዝቸቶ ይባርክህ የጌታ ምርጥ መጠቀሚያ ስለሆንክ እጅግ እድለኛ ነህ በእውነት ታድለሃል ይብዛልህ ማለፍ እንደሆን አይቀርም ግን ይህን እድል አግኝቶ ዘመንን በዚህ አይነት ማጠናቀቅ የእድለኝነት ትልቁና ዋና ነው ብርክ በልልኝ

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ብላለ ቸርነት፣ቢኒያም"፣እና ዶ.ር ወዳጅን ጌታ ልቦና ይሰጣቸው?

  • @tigistsisay-tw9wg
    @tigistsisay-tw9wg ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ ወንጌልን እዉነት ነዉ

  • @tsigiyeabebe9217
    @tsigiyeabebe9217 2 ปีที่แล้ว +1

    እሄንን ስብከት ሰምተው ህዝቦች ይዳኑ ንቁ በእውነት ቃል አምልጡ ትዝ ይብዛልክ ተባረክ።

  • @takeleshomoro4486
    @takeleshomoro4486 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ትዜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እንደ አንተ እውነቱን የምንገልጠውን ነው ትውልዱ ያጣው ተባረክ።

  • @YidresewmisganaYidresew-kx3rh
    @YidresewmisganaYidresew-kx3rh ปีที่แล้ว

    እግዜር ይባርክሀህ ኑርልኝ መጋቢያችን ንገራቸው ለዚህ እውር ህዝብ

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 2 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተር ትዜ እግዚአብሔር ይባርክህ መውጣት መግባትህ ይባረክ ቤትህ ትዳርህ ይባረክ ዘመንህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን .ስለ አንተ ሀያሉ ጌታ ስሙ በአርያም ይባረክ .እንወድሀለን ዘረህ የጠላትን ደጅ ይውረስ ስፋ እሰከ ምድረ ዳርቻ።

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 2 ปีที่แล้ว +4

    እነዚህ እግዚአብሔርን የማያስከብሩ መፅሐፎች ተሠብሥበው መቃጠል አለባቸው

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว +17

    ፓሰተር ትዜ ትክክል እወነትን ማናገር ተገቤ ነው ተባረክ ፅጋ ይብዛልህ ❤

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 ปีที่แล้ว +1

    ሐዋ4 :19 ፡- እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ እናንተን እንሰማ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት የሚገባ እንደ ሆነ ቍረጡ፤
    20 እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም፥ አሉአቸው።
    29-30 አሁንም፥ ጌታ ሆይ፥ ወደ ዛቻቸው ተመልከት፤ በቅዱስ ብላቴናህም በኢየሱስ ስም ባሪያዎችህ በፍጹም ግልጥነት ቃልህን እንዲናገሩ ስጣቸው።
    31 የእግዚአብሔርንም ቃል በግልጥ ተናገሩ።

    • @azebhabte7396
      @azebhabte7396 9 หลายเดือนก่อน

      😮😢😮😢😮😮. , även

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว +4

    እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ!!!

  • @Aster1-b4u
    @Aster1-b4u 8 หลายเดือนก่อน

    ተባርክ ፀጋው ይብዛልህ ትዚ

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 2 ปีที่แล้ว +5

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️Tebarek Paster Tizitaw Amlak ymesgen

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል።

  • @yonatankefyalew4112
    @yonatankefyalew4112 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትዜ

  • @bk7202
    @bk7202 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ትዙ ታያለክ አሁን መጻፉን ሃይማኖት እየጠየቁ መሸጥ ይጀምራሉ
    ተባረኪ ፓስተር
    ዮኒም በአለበት ይባረክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዜው ዘመንህ ይለምልም

  • @ababumegersa8929
    @ababumegersa8929 2 ปีที่แล้ว +1

    Praise God!! Pastor Tize God bless you and all yours!!

  • @MeronGebrie
    @MeronGebrie 6 หลายเดือนก่อน

    ክርስቶስ ይባርካችሁ

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ደግሞ አገልጋይ ዮኒ ነብይ እዩ
    እና ትዜ ጌታ የሚፈልገውን ያለ ሽንገላ እዉነቱን እያፈረጡ እያስተማሩ ነው እንወዳችኅለን❤❤
    እዉነቱን ተናግሮ ያበጠው የስህተት ትምህርት ማፈንዳት ነው የፈነዳ ነገር ጭሶ ይጠፋልና 🙏🙏🙏
    የጌታችን እናት ማርያምን እንወዳታለን እናከብራለን እሷን ለማክበር ፈፅሞ ያልኖረችዉን የማታዉቀዉን በእሷ ላይ ሀሰት መናገር አያስፈልግም እኮ ወገኖቼ

  • @bini4679
    @bini4679 ปีที่แล้ว

    Pastor Tize zamanhi hullu yibarak

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 ปีที่แล้ว +6

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::

  • @haschascha627
    @haschascha627 2 ปีที่แล้ว +1

    ፖስተር ትዜ ጌታ ዘመንሕን ይባርክ ሕዝባችን ላይ ለዘመናት የተቆለለ ሐሰት በጌታ ቃል እየተገለበጠ ነው ወተው የተበላሸ ትርክታቸውን ያስተካክሉ አለቀ።።።

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ 2 ปีที่แล้ว +34

    ክርስቶስ ሊመጣ ነው ዘመኑ የወንጌል ነው የተረት ዘመን አብቅቷል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያድናል ያድናል ሃሌሉያ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::

  • @medhinestifanos7536
    @medhinestifanos7536 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌል ያቨንፉል yes God Bless you all

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 2 ปีที่แล้ว +1

    pastor tizye Gog bless you😍🥰🥰🥰🥰

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 2 ปีที่แล้ว +8

    May God bless you pastor Tizita 🙏 OMG MAY GOD OPEN THEIR HEARTS 💕

  • @johnvula8448
    @johnvula8448 2 ปีที่แล้ว +1

    ትባርክ

  • @elsamamo4041
    @elsamamo4041 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewenet new yemotelen eyesuse new. Medane be eyesuse new.. tebarke wendemaye Teztaw!

  • @yegionminch
    @yegionminch 2 ปีที่แล้ว

    Great expression thanks tiztaw . I have never seen before your status.wow God bless you.

  • @seyfeTeka-dn8xc
    @seyfeTeka-dn8xc ปีที่แล้ว

    እውነቱ ይውጣ ጌታ ዘመናቹ ይባርከው

  • @m.t.g2344
    @m.t.g2344 2 ปีที่แล้ว

    Ewnat new thanks

  • @aynalemhayilu4193
    @aynalemhayilu4193 2 ปีที่แล้ว +1

    wondime zemenik yibarek le ethoipan tiwulid egizabher yigelex

  • @powerofgod2357
    @powerofgod2357 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @Yatenayet
    @Yatenayet ปีที่แล้ว

    ፓስተርተባረክ

  • @cubaleta6492
    @cubaleta6492 2 ปีที่แล้ว

    God bless you more ....

  • @genetmerkebe9011
    @genetmerkebe9011 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በብዙ ፓስተር

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 2 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው።

  • @ftsumgerzgher1237
    @ftsumgerzgher1237 2 ปีที่แล้ว

    God bless you more and more continu prach the gospel of jesus christ to everybaday the power holy spirit

  • @natnaelsimeneh1782
    @natnaelsimeneh1782 2 ปีที่แล้ว

    ወንጌል ያሸንፋል እየሱስ ብቻ መድሀኒት!!!

  • @berhanhana9264
    @berhanhana9264 2 ปีที่แล้ว +2

    Ewnat now geta yebarkashew tebarku 🙏🙏🙏

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ኢየሱስ ወንጌል ጥፍጥ አድርጎ የሚሰብክ ወንድም ዳዊት ፋሲልና ትዜ ዮኒ ጸጋ ይብዛለችሁ አንደኞች ናችሁ

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 2 ปีที่แล้ว +1

    ተዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @dawitayane4655
    @dawitayane4655 2 ปีที่แล้ว +5

    ጠርጥር ከገንፎ ውስጥ አለ ስንጥር
    ፓስተር ትዝታው እግዚአብሔር ባለህ እውነት ለይ አብዝቶ ይባርክህ አሜን

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዙ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛለህ ለምልም!!

  • @jamalmelhem3951
    @jamalmelhem3951 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባርክ ትዘ ብርታ ወንጌላዊን ብሙሉ ብረቱ ጌታ ኢየሱስ ከእናንት ጋር ነው

  • @diboragirmakassa2646
    @diboragirmakassa2646 2 ปีที่แล้ว +4

    እዉነትን ስለገለፅክ ጌታ አብዝቶ ይባርክ :: ትዉልድን አዳኝ መሆን ትልቅ ፀጋ ነው::

  • @P.TsedekeKM
    @P.TsedekeKM 7 หลายเดือนก่อน +1

    WOW
    ተበራክ
    እናቸሬ
    ግሩፕግን
    ከምንጩ
    ስለመጠጠተቻው
    እጠረጠራለሁ?

  • @Efremyegetaliji
    @Efremyegetaliji 2 ปีที่แล้ว +12

    God bless you 🙏❣️❣️❣️🙏🙏🙏

  • @amanuelgezahegn69
    @amanuelgezahegn69 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል

  • @almazhaliu4748
    @almazhaliu4748 2 ปีที่แล้ว +2

    be Eyesus sem ende ante lewegel yechekene teweled geta yabizalin zemenhe yibarek tizi

  • @MrMojeju
    @MrMojeju 2 ปีที่แล้ว

    Best pastor

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀሹ ሀሹ ልቤ የሚያሳርፍ የእግዚአብሔር ድምጽ God blessing you!P.Tizita

  • @helenambaso8886
    @helenambaso8886 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzaber yibarik paster

  • @tsehayeleroetsehay3802
    @tsehayeleroetsehay3802 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebaerk paseterye

  • @soromeketema
    @soromeketema 2 ปีที่แล้ว

    Hallelujah Egzabhier ybarek....Tebarekln Tize

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዝዬ እውነተኛ የጌታ ባርያ ::

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዜ

  • @sewasewkebede
    @sewasewkebede ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @matikata2745
    @matikata2745 2 ปีที่แล้ว

    God bless u pastor tize

  • @kibrubogale
    @kibrubogale 2 ปีที่แล้ว +2

    wowu... God bless you pastor tizu.

  • @amanuelesayas
    @amanuelesayas 2 ปีที่แล้ว

    pastor, God bless you!

  • @ethiodiscoverysima3026
    @ethiodiscoverysima3026 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን መጽሀፍ ከ10 አመት በፊት እኔና እህቴ ከቤት አውጥተን አቃጥለነዋል። ውሳኔያችን ትክክል ነበር። በሰይጣን ምሪት የተጻፈ ስለሆነ ከምድሪቱ ሊወገድ ይገባዋል።

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 ปีที่แล้ว +4

    yoni God bless you and your family 🙏❤️❤️❤️🙏

  • @P.TsedekeKM
    @P.TsedekeKM 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፖ/ር
    ተበራክ

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ በርታ

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 2 ปีที่แล้ว +9

    god bless you🤗🤗🥰🥰🙏🙏🙏 ፀጋ ያብዛልህ

  • @shawiecj17
    @shawiecj17 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜ ን እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
    የሚድን ይቀበላል የሚተች ፍርድ ይጠብቀዋል
    ወንጌልን ምሸፈጥ ፍርዱ ትልቅ ነው
    በድፍረት እውነቱን የሚሰብኩ ይባረኩ

  • @suradele6552
    @suradele6552 2 ปีที่แล้ว

    God bless u yegeta berukan ewnet Ena ye ewnet geta kenante gar nw ena atefru egziabher zemenachuh yebark yoni and tizitaw

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 2 ปีที่แล้ว +11

    ሀሹ ሀሹ ኢየሱስ ይባርካችሁ!

  • @ayenlmabate3604
    @ayenlmabate3604 2 ปีที่แล้ว +1

    ተበር ፓስተረ ትዚታ

  • @marthayesuf9195
    @marthayesuf9195 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you

  • @mattimenna587
    @mattimenna587 2 ปีที่แล้ว

    በነገር ሁሉ ጌታ ሞገስ ይሁንህ። ፀጋና ሰላም ይብዛልህ !

  • @abigialegesse1895
    @abigialegesse1895 2 ปีที่แล้ว +1

    tebarek yne wendem

  • @btseetbekele9835
    @btseetbekele9835 2 ปีที่แล้ว +1

    Paster zemenh ybarek

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን ደስ አለህ እውነት ነው በርታ

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 2 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነዉ ጌታ ይባረክ 🙏❤️❤️👍👍👍👍

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarekachieu eweneten geletsachieu selemetenageru

  • @BibleismorePropheticWord
    @BibleismorePropheticWord 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you both

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 ปีที่แล้ว

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL:

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 2 ปีที่แล้ว

    Wawwwwww tabaraki gata zamanizamani yibarak 👌👌👌🥇🥇👉🍇🍇🍇🍇❤❤❤

  • @tseyonendris4011
    @tseyonendris4011 2 ปีที่แล้ว +1

    Eseye !!
    Chuheta techohelgn

  • @kamuyegetaleji758
    @kamuyegetaleji758 2 ปีที่แล้ว +1

    Good bless you my brother 😍 tabaraki 🙋

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 2 ปีที่แล้ว +7

    ለጣኦት መስገድና ማምለክ ከምድራችን ላይ እግዚአብሔር ስም ይጠረግ። ትዜ እና ዩኒ ተባረኩ 🙏

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 2 ปีที่แล้ว

    አስታዉሳሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ፓስተር ዳዊት በአደባባይ ሳይሸነግል እዉነቱን እየገለጠ ሲሰብክ ነበር ያኔ በcd ይለቀቅ ነበር ብዙ ኦርቶዶክሳውያን አይናቸዉን ገልጠዋል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kid7188
    @kid7188 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዜ ጌታእየሱሰ ይ ባረክህ🖐️😍🙏🙏🙏

  • @tsegagebremichael2578
    @tsegagebremichael2578 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek buruk wendmye

  • @AstarekegnBadaneh
    @AstarekegnBadaneh 2 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬውኑ አይቼ ወደድኩህ
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፤ ትውልድንም ያንቃ!!

  • @cubaleta6492
    @cubaleta6492 2 ปีที่แล้ว

    thenk you...

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 2 ปีที่แล้ว

    Share and like አደርጉት አባካችሁ

  • @girmatilahun1697
    @girmatilahun1697 2 ปีที่แล้ว

    God bless Tizitaw and Pastor Yonatan Aklilu