የህይወትህን 13 ውድ ዓመታት አትርፍ! || Save 13 Years of Your Precious Life! - Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 125

  • @fikirteamante
    @fikirteamante ปีที่แล้ว +52

    እኔን ከሞት እንደቀሰቀስከኝ ነው ምቆጥረው እንዲሁ እግረ መንገዴን ነበር እኮ ምሄደው ማርያምን አንተ ትለያለህ እረጅም እድሜ ይስጥልን አንተ ብዬ በመጥራቴ ይቅር በለኝ ስለምወድህ እንደ ታላቅ ወድሜ ስለማይክ ነው ❤❤❤

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነቱ እጅግበጣም እናመሰግናለን የህይወት መሜህር ዘመንህ ይባረክ! ፀጋዉ አይጓደልብህ ጥበብናማስተዋለየን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ቸሩ አይለፍህ ከፉ አያግኝህ ዘመንህ በክርስቶስ' ሰላም ' ፍቀር ፀጋ የተባረከ ይሁን !!!!!!!!

  • @tesfagereme7678
    @tesfagereme7678 ปีที่แล้ว +4

    አንተ ለኛ አባት ከሰማይ የወረወረልን ሰው አንተ ብቻ

  • @tadtokal9097
    @tadtokal9097 ปีที่แล้ว +5

    አቤት እንዴት እንደምወድህ አሼዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @esterdinku1228
    @esterdinku1228 ปีที่แล้ว +1

    አሠተያየት በጣም ግልፀ የሆነ ውስጣዊይ ምክር አሠተማሪ ትምርት ሰጪ በመሆኑ የብዙ ሰዎች የሚረዳ በመሆኑ አመሰግናለሁ አድናቅህ ነኝ

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ነዉ እንዲህም አይነት መረዳት አለ እንዴ በጣም ነበር ተመስጬ ስሰማ የነበረዉ ጋሽ አሼ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ኑርልን🥰🥰🥰🥰

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman ปีที่แล้ว +5

    በእውነቱ ገራሚ እና ድንቅ ነው🙏ሁሌም ስለራስህ ህይወት ስታወራ ካለመሠልቸት ነው የማዳምጥህ ምክንያቱም genuine የሆነ ወሬ ስለምታወራ በርታልን።በዚህ ወር deluxe furniture ለመጋበዝ recommend አርጌህ ነበር አንተ የተመቸህ አልመሠለኝም ለሚቀጥለው ወር ብለሃታል እንጠብቃለን አሼ እክከዛው ሰላም ያቆየን🙏🙏

    • @asterbekele4770
      @asterbekele4770 10 หลายเดือนก่อน

      eft manual betam new yetekemegn ashuye erejem edme ketna ga emegnlikalew.

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @LuluLove-xf8nj
    @LuluLove-xf8nj ปีที่แล้ว +6

    ሰው ለጸጋው ሲያገለግል ያለው በረከት ብቻ ሳይሆን ለሰው ሁሉ ብርሀን ነው እና አንተም ብርሀን ነህ✌️

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሽ አመት ኑርልን።

  • @frehiwotwoldamanuel2047
    @frehiwotwoldamanuel2047 ปีที่แล้ว +3

    እግዚእብሄር ዩባርክህ

  • @mulubirara9764
    @mulubirara9764 ปีที่แล้ว +11

    ❤❤❤የኔ ምርጥ ሰው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Yig04view
    @Yig04view ปีที่แล้ว +1

    Thank you! Ato Ashenafi Taye for your contribution, you have impact on my life. please keep it up

  • @eastend758
    @eastend758 ปีที่แล้ว +11

    Love you all impact seminar team members from Kampala 🙏

  • @yohannisAlebachew
    @yohannisAlebachew 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ቅን መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @GebregergsMekonnen
    @GebregergsMekonnen 5 หลายเดือนก่อน

    Great job! Thank you.

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ ይጠብቅህ በርታ ብዙወቻችን ያልባነንንበትን እሴት እየጠቆምከን ትገኛለህ

  • @selimlayefshjuae2270
    @selimlayefshjuae2270 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህልን የኛ መምህር❤❤❤❤

  • @letish3773
    @letish3773 ปีที่แล้ว +1

    መምህረይ እግዚአብሔር ዕድመ ጥዕና ያሃብካ ❤

  • @etprevails6839
    @etprevails6839 ปีที่แล้ว +3

    Wow! Amazing teaching and presentation! Thank you for your wisdom and transparency!

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 ปีที่แล้ว

    ደ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።

  • @LakachKidane
    @LakachKidane 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ጤናህን ይሰጥልን እናመሰግ🙏ናለን

  • @goitomyemane8828
    @goitomyemane8828 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you ashe

  • @teodorecity
    @teodorecity ปีที่แล้ว +4

    13 years life saving tips of success

  • @danielwondimu5013
    @danielwondimu5013 ปีที่แล้ว

    Ewunetem ante mirti Memihir neh. Yanten lecture betam wuste endegeba silefeleku bejoro mesmat sayhon bejoroye lemetetat eyemokerkugn new. Betam amesegnalehu!

  • @getanehflate2513
    @getanehflate2513 ปีที่แล้ว +1

    አሼ እንዳስብ አድርገኸኛል ሰዉን እሚያኖረዉ ተስፋ ነዉ ምክንያቱም ነገ የተሻለ ዉጤት አመጣለሁ ብሎ ስለሚያስብ ነዉ እኔ ያንተ ተማሪ ነኝ ፀጋየን አዉቄ እንደምሰራ ተስፋ አለኝ በርታልኝ ከአተጋ ጠቅላላ እዉቀት ሳይሆን ጥልቅ እዉቀት ነዉ ያለዉ ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ዉቅያኖስ

  • @GzachewYohansGizeJohn
    @GzachewYohansGizeJohn ปีที่แล้ว

    Ashyae ewdhalew ymgermeh selkyae tseberobygn ygwadgyaen selek eglmenku new ymayeh

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 ปีที่แล้ว +4

    የእኔ ልዩ መምህር አቶ አሸነፍ ተዬ !! ከልብ አመሰግናለሁ ❤ 👈 ።

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 ปีที่แล้ว

    Ashiye Taye Tesema EGZIABHER YBARK❤

  • @nebyoudemissie4609
    @nebyoudemissie4609 ปีที่แล้ว +2

    Wow Mr ashe you are so wonderful 💯💯💯 person

  • @orthodoxmezmur9906
    @orthodoxmezmur9906 ปีที่แล้ว

    Egiziabher yasebkewun yasakalh Ashe Enamesegnalen

  • @yalewgetu-yk8we
    @yalewgetu-yk8we ปีที่แล้ว

    Thank you so mach

  • @medhanithaile7134
    @medhanithaile7134 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 😮

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ሰአት ሀገሬ ባለመሆኔ እንዲቆጩኝ ከሚያደርጉ ምክንያቶች አንዱ አንተ ነህ ሰብሰብ እና መሬት አስነክተህ የምትሰጣቸው ትምህርቶች ከልብ ይዘልቃሉ። እባክህ ሀገርቤት የሌለነውን ተከታታይ ነገር ለመስጠት የገባኸውን ቃል ፈፅምልን

  • @mina.owumus
    @mina.owumus ปีที่แล้ว +1

    I really don't like commenting. This is my first time. Ymr hiweten keyrehewal. Tebarek ato ashe yasbkew hulu yhunleh . edme ena tena kene betesebh yesteh . you're an amazing. Endante aynet fere yalachewn sewoch mderachenen yimulat. We love you.❤🎉❤ tebarek

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว

    በጌታ በኢየሱሲ ስም ከእንደዚህ ዓይነት መከራና ጨንቀት ወይንም ከማልወደው አይነት የኑሮ ጨዋታ ነፃ ወጣሁ አሜን።

  • @fishudesta
    @fishudesta ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @getunega1807
    @getunega1807 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow amazing asha

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g หลายเดือนก่อน +1

    @impact seminar

  • @milliongetachew7140
    @milliongetachew7140 ปีที่แล้ว +1

    Amazing Seminar Ashe you genius person.really those books you mentioned are changed me as well.

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ashye ❤❤❤

  • @ephermdemsea1492
    @ephermdemsea1492 ปีที่แล้ว +2

    ትችላለህ ትችላለህ ትችላለህ

  • @solomonambachew6632
    @solomonambachew6632 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ

  • @mimichebude8019
    @mimichebude8019 ปีที่แล้ว

    Thank you for this .

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍

  • @suzyaraya5843
    @suzyaraya5843 ปีที่แล้ว +3

    Amaizing speech.

  • @abebedesalew8072
    @abebedesalew8072 3 วันที่ผ่านมา

    Ashe best.

  • @tseganshtsega2448
    @tseganshtsega2448 ปีที่แล้ว

    Wow gerum temehrte nw enamesagenalen

  • @danielwondimu5013
    @danielwondimu5013 ปีที่แล้ว

    👍👍👍Thank you.

  • @alemmengistu2016
    @alemmengistu2016 ปีที่แล้ว

    Thank you so much guys

  • @hawitesfaye6117
    @hawitesfaye6117 ปีที่แล้ว

    Thanks dear Ashu u r different

  • @MrAddisabera
    @MrAddisabera ปีที่แล้ว

    Tebarke

  • @mesretalme4805
    @mesretalme4805 ปีที่แล้ว

    Egzabihier ybarkeh eshamet nur

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 ปีที่แล้ว

    Thank u betam

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 ปีที่แล้ว +2

    Well come !! ashe❤❤❤

  • @maheletdemerew
    @maheletdemerew ปีที่แล้ว +1

    You are so great!!

  • @comceill6635
    @comceill6635 ปีที่แล้ว

    Thank u ❤

  • @teodorecity
    @teodorecity ปีที่แล้ว +2

    Great work ashe

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing 😊

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 ปีที่แล้ว

    You are Amazing ...yes we need how to do things more

  • @abelbogale9773
    @abelbogale9773 ปีที่แล้ว

    Betam betam amsgnalew betam

  • @AshenafiAbebe-xv2dw
    @AshenafiAbebe-xv2dw ปีที่แล้ว

    I sewer min endemil kal yatiregnal you Tells or Thought Really All Existing My Life 😢❤😮🎉..

  • @yonasdaniel8188
    @yonasdaniel8188 ปีที่แล้ว

    you Best man

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 ปีที่แล้ว +1

    Temesgen ❤

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 ปีที่แล้ว

    ❤አመሰግናለሁ

  • @lubabadawud2693
    @lubabadawud2693 ปีที่แล้ว

    Le 3 amet motivation aychalew gn gebtogn ayawkim wedyaw enesalew keza beka...ashu ante gn kal yatregnal betam amesegnalew

  • @selina7098
    @selina7098 ปีที่แล้ว

    Love ❤

  • @dagimalias5045
    @dagimalias5045 ปีที่แล้ว +3

    Wow እግዚአብሔር ይባርክህ ከልቤ ነዉ የምወድህ አሼ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ከልቤ እወድሀለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitayewmariam7625
    @tizitayewmariam7625 ปีที่แล้ว +1

    Ashe ❤

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 ปีที่แล้ว

    Waww.ashnfi.🎉🎉🎉💚💛❤🙏🙏🙏🧠💪💪

  • @abelabeje2728
    @abelabeje2728 ปีที่แล้ว +1

    E/r yeseteke

  • @nuradeneja5460
    @nuradeneja5460 ปีที่แล้ว

    አሼ እንዴት እንደሚየመሰጊኒህ አለቅም ቢቸ እስከሁን በነበብኩት መፅሀፍ ወይም ሂወት ቀየሪ ኒጊጊሮች አንደዘሬ አንደንተዉ ቲሚሂርት የተረደሁት ነገር ዬለም በአለህ ፊቀድ አንድ ቀን አጊኝቼህ ደስ የሚሊህ ሲጦተ እንዲየበረኪቲሊህ ሚኞቴ ነዉ👍👍👍👍

  • @samsharaproduction9749
    @samsharaproduction9749 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን በልዩ ሁኔታ አመሰግናሀለሁ!

  • @sadahgetu-qv1su
    @sadahgetu-qv1su ปีที่แล้ว

    wow Amazing

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @demekewendimnew4786
    @demekewendimnew4786 ปีที่แล้ว +1

    Wow so amazing!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว

    ❤ቢስማ የማይስለች ትምህርት ነው

  • @mercy-rh9xm
    @mercy-rh9xm ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ i need your help!

  • @fanakiros2027
    @fanakiros2027 ปีที่แล้ว

    Amesegnalew

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for the video, how am I able to get your books? The books that you said in the video changed my perspective. All your seminars always motivate me and when you said about the books that changed your view, I thought that I needed it.

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว +1

      Get it @
      kuraztech.com

    • @elsazekaryas9081
      @elsazekaryas9081 ปีที่แล้ว

      @@ImpactSeminars Thank you

    • @elsazekaryas9081
      @elsazekaryas9081 ปีที่แล้ว

      Hello, I tried to make an account and when I put in my number, it wanted the 'correct version of format'. I tried everything bit it keeps saying that. Could you please assist me?

    • @fekat_tube
      @fekat_tube ปีที่แล้ว

      Which book are you looking for? Are you in Ethiopia?

  • @allisualih3428
    @allisualih3428 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም አሼ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @hopezion83
    @hopezion83 ปีที่แล้ว

    Part 2 please!!

  • @KubraFentahun-pl8ng
    @KubraFentahun-pl8ng ปีที่แล้ว

    Yemigerm yenggr chlota wowwwwwww

  • @emebetteshome
    @emebetteshome ปีที่แล้ว

    Ere yezarew lene new demoz gedelgn ebakih mewsen akategn

  • @mayasura9916
    @mayasura9916 ปีที่แล้ว

    Y❤❤❤❤❤❤

  • @binitse5446
    @binitse5446 ปีที่แล้ว

    Thanks ❤❤😂😂

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 ปีที่แล้ว

    Ene yemilew ere ebakachuhn wuch lemininorew jemrulin begugut eyetebekin new

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว +1

      ትንሽ ጊዜ ብቻ ታገሱን! እሺ!

    • @natawesome5612
      @natawesome5612 ปีที่แล้ว

      @@ImpactSeminars
      Esh ameseginalehu

  • @tinsaekebede4527
    @tinsaekebede4527 ปีที่แล้ว

    Geta yakbrlgn edme yistln konjo tmhrt

  • @endalecheltamo9065
    @endalecheltamo9065 ปีที่แล้ว

    It's amazing lessons !! Thank you so much and can mention again the name of the book? Thanks

  • @Enjoy_your_Life99
    @Enjoy_your_Life99 ปีที่แล้ว

    when you speak Please ,tell the name of book that's you're used

  • @mesretalme4805
    @mesretalme4805 ปีที่แล้ว

    Betam new yemign tmherth memher edit gen helmin lgemerw

  • @asrattadesse4110
    @asrattadesse4110 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ አጉል ሱስ በሉ ብለህ አንተ ሱስ የሚል ቃል ተጠቀምቅ

  • @ethiomusic5349
    @ethiomusic5349 ปีที่แล้ว +1

    አሼ ክበርልን! ጥያቄ ነበረኝ 🙋
    የነገርከን የ universe ህግ ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰራ አምናለሁ።ማወቅ የፈለኩት universe ይሄንን ህግ ለምን እንዳረቀቀ ነው(እንዳስተማርከን "የuniverseን point of view ማወቅ ስለፈለኩ ነው) ለምሳሌ የGravity ህግን ያስቀመጠው ነገሮችን አብሮ ለማያያዝ ነው Gravity ባይኖር ደግሞ ነገሮች ይበታተናሉ። Universe በ identity እንድንመራ ለምን እንዳረገ? ያንን ባያረግ ደግሞ ምን ሊከሰት እንደሚችል? ማወቅ በጣም እፈልጋለሁ። አመሰግናለሁ!

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว +1

      Identity ባይኖርሽ ኖሮ ባልሽን ወይም ሚስትህን አታስታውሰውም ነበር፤ በየቀኑ መንጃ ፍቃድ ማውጣት ይገባህ ነበር፤ ባህሪህ በየቀኑ ይቀያየር ነበር፤ በየቀኑ የእጅ ጽሁፍ መለማመድ ይገባህ ነበር፤ Identity እነዚህን ሁሉ ጠቅልሎ የሚይዝልህ pattern ነው። የሚያስፈልገው ለዚህ ነው።

    • @ethiomusic5349
      @ethiomusic5349 ปีที่แล้ว

      @@ImpactSeminars አሼ ከልብ አመሰግናለሁ። የምታሰተምረንን ሁሉንም ነገር እየተገበርኩ ነው። ክበርልን!

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 ปีที่แล้ว

    Is this training still available? I want to come

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว

      No, but you can register for a 6 weeks training here: 0988068511

  • @selamawitgetachew8614
    @selamawitgetachew8614 ปีที่แล้ว

    Thank you very much ❤❤❤
    የመጽሐፉ ርእስ ማግኘት ብችል ደስ.....? አመሠግናለሁ::

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว

      Transcending Limits [Get it from kuraztech.com] for free.

  • @meharigizaw9971
    @meharigizaw9971 ปีที่แล้ว +1

    የመግቢያ intro አችሁ የበፊቷ መዚቃ አሪፍ ናት እሷን አድርጓት

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን! የቅጂ መብት ጉዳይ ስለሆነ ነው። እናስተካክላለን!

  • @MulugettaWeldetsion
    @MulugettaWeldetsion ปีที่แล้ว +1

    He always says that you can do this. It can be done but he doesn’t show you how.

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 ปีที่แล้ว

    ያን ጊዜ ያነበብከው እስከ ሌሊቱ 8ሰአት ለዛሬው ውጤት አብቅቶሀል። እንደባከነ ጊዜ አትውሰደው።

  • @AmarSolomon-de1tj
    @AmarSolomon-de1tj ปีที่แล้ว

    how to stop past mistake regret

  • @gechzed349
    @gechzed349 ปีที่แล้ว

    You are always talking about me.