የእርካታ ሕይወት ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Yerkata Hiwot Deacon Ashenafi Mekonnen
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025
- #ashenafi #እርካታ #finotewongel
የዮሐንስ ወንጌል13 ኢየሱስም መልሶ። ከዚህ ውኃ የሚጠጣ ሁሉ እንደ ገና ይጠማል፤14 እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።
ዲ/ን አሸናፊ መኮንን - ነጠላ ትምህርቶች
• ስሜን መልስ - የጽድቅ ወለላ ከሚለ...
አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ
www.youtube.co...
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር. አምላካችን. ለመምህራችን. ቃለሂወት. ያሰማልን በእውነት. እደእግዝአብሄር. ቃለ. በነብስም. በስጋ. የሚጠቅመንን የሜመክርን በፍጹም. የለም የንብ ስም. ይሁን. የስጋችን. ትልቁ ትምህርት. ቤታችን የእግዝአብሄር. ቃል. ነው ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
አሜን!
ያስተማርከን የመከርከን እግዚአብሔር ተመስገን!
መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
አሜን
ቃለሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ!!!!
Amen kale hiwet yasemlen
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Kale hiwet yasemalin!
Amen Amen God blessed
ኣሜን ሃሌ ሉያ
Amen
ስሙ ይባረክ የሰራዊት ጌታ ሁሉን መቀየር የሚችል 🙏🙏🙏እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
Amen(3)
ቃለ ህይወት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው በህይወት በጤና ይጠብቅህ ቀሲስ አሸናፊ መጽሐፍቶችህም በጣም ህይወት ያለመልማሉ እድሜ ይስጥህ።
አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏
አሜን፫ እጁ ይንካን ማንታችን ይፈውስቃሎዮት ያሰማልን ዘመኖትይባረክ
God is Love 1jhon 4:16
እረፍቴ ኢየሱስ