በራስ መተማመን የምትገነባበት ትክክለኛ መንገድ - Building Self Confidence

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 66

  • @ZekariasGebremichael
    @ZekariasGebremichael หลายเดือนก่อน +7

    ውድ አሼ መጽሐፎችህን በመተርጎም ብታበረክትልን...

    • @ethiokuri
      @ethiokuri หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/6CM7LKgt_tw/w-d-xo.html

  • @abelberhe-x2h
    @abelberhe-x2h หลายเดือนก่อน +6

    አቶ አሸናፊ የትውልድ አባት ነህ በእርግጥ አንተ የሚመስል የሂይወት አስተማሪ ለኢትዮጵያ እጅግ አስፈላጊ ነው
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @genettiruneh5775
      @genettiruneh5775 หลายเดือนก่อน

      ውድ አሺ መታደል ነው ትውልድን መልካም እንዲሆን ማነፅ። አሁንም እግዚአብሔር ሃይል ይሁንህ። ለፈጠረው ፍጡር የሚያስብ አመላክ ነው በዚህ ዘመን አንተን ያስነሳህ።

    • @ethiokuri
      @ethiokuri หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/6CM7LKgt_tw/w-d-xo.html

  • @BereketTsegay-wj2xt
    @BereketTsegay-wj2xt หลายเดือนก่อน +2

    አቶ ኣሹ በፈጣሪ ስም በጣም ነው እማመሰግነው እውነት ደሞ ኣንድ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶ በኣካል እጅክን ጨበጫ እንደማመሰግንክ ኣንተንና ሁሉንም ባልደረቦጅክ ኑሩልን .....

  • @bekijida05
    @bekijida05 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተን የ ሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemukiyatuku3058
    @zemukiyatuku3058 หลายเดือนก่อน

    አሹን ለመግለጽ በጣም ቃላቱን ያጥረኛል!እድሜ ና ጤና ይስጥልን::

  • @Etech1616
    @Etech1616 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ato ashi በጣም እውነት ነው።

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 2 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለሁ

    • @ethiokuri
      @ethiokuri หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/6CM7LKgt_tw/w-d-xo.html

  • @hailubayu9169
    @hailubayu9169 หลายเดือนก่อน +1

    ሁል ጊዜም ያንተን ስልጠና በአካልም በዩቲዩብም ተከታትዬ "ባከነ" የምለው ግዜ የለም። ካለሁበት ወደፊት ይገፋኛል። አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @sewasewacademy
    @sewasewacademy 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you, Mr. Ashenafi!!!

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር አሸናፊ. አመሰግናለሁ. ለህይወት ትምህርትህ

  • @Berz158
    @Berz158 2 หลายเดือนก่อน +1

    Always special way and continous flow of expression. Thank you to have you on this inspiration!

  • @hailesilase
    @hailesilase 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 2 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍

  • @simechegnalemu8198
    @simechegnalemu8198 23 วันที่ผ่านมา

    thanks ato ashe

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 หลายเดือนก่อน

    Girum...many thanks!!!

  • @AndomGereziher
    @AndomGereziher 2 หลายเดือนก่อน +3

    100% ህያው/ ህወታዊ/የሆነ ትምህርት

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለው

  • @kidistbalcha2190
    @kidistbalcha2190 หลายเดือนก่อน

    OHHHHHH YOU ARE SMART SERIES WHEN I LESSON YOU IM SO HAPPY THANK YOU

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 2 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናለን🙏❤❤❤❤❤❤👌

  • @OliyadDechasa
    @OliyadDechasa 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ashe thank you

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf หลายเดือนก่อน

    Wow ,fetari yetebkh balhbet ,adnakeh negn kisrael

  • @binievents9086
    @binievents9086 หลายเดือนก่อน

    God bless you in advance with your family members
    Biniam kidane 🇺🇬 Kampala bless country and bless people...

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks for everything ❤❤❤

  • @davegov8258
    @davegov8258 หลายเดือนก่อน

    Wonderful ❤

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 2 หลายเดือนก่อน

    Ato Ashe FETARI ATEN Ye Hagerachin Bereket Nek!Zemenikin Hulu FETARI Yibarikew❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @Aster-gm7bs
    @Aster-gm7bs หลายเดือนก่อน

    Thank You

  • @MrKinfegebriel
    @MrKinfegebriel หลายเดือนก่อน

    Great 👏

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 2 หลายเดือนก่อน +14

    እኔም ለአሸ አንድ ጥያቄ በአማረኛ የተፃፈ መፀሀፍ ካለህ የት ነው ማገኘው ?

    • @AlphaDream-gb5zq
      @AlphaDream-gb5zq 14 วันที่ผ่านมา +2

      እስከማቀው በአማርኛ የተፃፈ የራሱ መፅሐፍ የለውም። በ English ከሆነ አማዞን ላይ ሶስት መፅሐፍ አለው

    • @GenetDesalew
      @GenetDesalew 14 วันที่ผ่านมา +1

      @@AlphaDream-gb5zq አመሰግናለሁ እንግሊዝኛ ማንበብ አልችልም አሸ እዝህ ላይ አጠፋ

    • @kirubel-wb5kj
      @kirubel-wb5kj วันที่ผ่านมา

      ​@A😊lphaDream-gb5zq

  • @Crest1111
    @Crest1111 4 วันที่ผ่านมา

    No limit ያልከውን መፀሀፍ ተርጉምልን እባክህ ወንድሜ አሹ እንደፈራሁ ላረጅ ነው

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarek ❤️

  • @mekuriawDelelegn-el2kk
    @mekuriawDelelegn-el2kk หลายเดือนก่อน

    አሼ መጣም ተቅመኸኛል እግዛብሄር ይባርክህ

  • @BaharuAzo
    @BaharuAzo หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @pam2177
    @pam2177 2 หลายเดือนก่อน

    ever❤

  • @abdulAziz-sz7vo
    @abdulAziz-sz7vo 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ashe seminar endet naw mikafelaw

  • @newsun6908
    @newsun6908 หลายเดือนก่อน

    ብታነቧቸው ብለህ የምታስባቸውን መፅሀፍት ብትነግረን

  • @tesfaalegn1338
    @tesfaalegn1338 2 หลายเดือนก่อน

    Please I have sirprised for you our Key person. Thank you for your soon replay.

  • @Alemye777
    @Alemye777 25 วันที่ผ่านมา

    ዝምብሎ የሚኖር ሰው ላልከው :እኔ አለሁ ጋሽ አሸናፊ ! ይነጋል ወደ ስራ,ይመሻል ወደቤት 😍

  • @bewuketudessie9549
    @bewuketudessie9549 11 วันที่ผ่านมา

    where is the place ,I need learn in person?

  • @AdnanNuru-vt
    @AdnanNuru-vt 2 หลายเดือนก่อน

    Ye segno program tenafkowal ashu

  • @newsun6908
    @newsun6908 หลายเดือนก่อน

    ያንተ መፅሀፎችን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው

  • @ምዕራፍዩቱብሚሊ
    @ምዕራፍዩቱብሚሊ 2 หลายเดือนก่อน

    ሆሌም ሉዩ ናህ እወዳሃለው ❤❤

  • @binievents9086
    @binievents9086 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @AmebaMeseret
    @AmebaMeseret หลายเดือนก่อน

    አድናቆቴ ከልቤ ነወ።

  • @addisketamyouthsportoffice265
    @addisketamyouthsportoffice265 2 หลายเดือนก่อน

    አሼ አንድ የወጣቶች መድረክ ላይ ልጋብዝህ ፈልግ ነበረ

  • @Natanfurniture
    @Natanfurniture หลายเดือนก่อน

    አሼ ሚስቴ የሚያናድድ ነገር ብትናገረኝ በስሜት ምላሽ ብሰጥ በራስ መተማመኔ አነስተኛ ነው ማለት ነው

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  หลายเดือนก่อน

      ማለት አይደለም፤ ማምጣት የምትፈልገውን ውጤት በተሳሳተና ችግሩን በሚያባብስ መንገድ ለማምጣት እየሞከርክ ነው ማለት ነው!

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 หลายเดือนก่อน

    አትለፈኝ. መምህር. አፈናፊ. ጥያቄ አለኝ ወድሜ. ባካውንቲክ ተመርቆ ስራ አጣ. እናም እዘመድ ጋ ሄዶ በትንሽ ብር ተቀጥሮ ይሰራል. ደመወዙ ለምግብ ብቻ ነው ምንም ሴፍ አያደርግ እና ግራ ገብቶኛል ሲለኝ. አቶ አፈናፊ ጋ ሂድና ተማር ስለው. በዮቹብ ሁሉንም ተምሬዋለሁ አለኝ. ህይወቱ. በጣም አደጋ ላይ ነው ምን ላድርግ. መምህር አትለፈኝ. ባለማዊም በመንፈሳዊ ድያቆን ነው ግራ ተጋብት ቁጭ ብሎል. ምን ላድርግ አቶ አሸናፊ?እባክህ

    • @KhanKhan-kh4im
      @KhanKhan-kh4im หลายเดือนก่อน

      የኔ መልካም አይዞሽ መማር ብቻ ትሩጉም አያመጣም ወደ ተግባር ካልገባህ እና ደሞ አሁን ያለው ነገር ለነጌ መሳልል ሊሆነው ይችላል ኮ ብያንስ መገፋት እኮ ቆንጆ ነው ቆንጆ ሃሳብ ለማምጣት ሃይል ይሰጠዋል ብቻ ተራጋጋ በዩ

    • @YididiyaEndashaw
      @YididiyaEndashaw หลายเดือนก่อน

      እ/ር ለአገልጋዮቹ ማያስብ ይመስልሻል?
      ይመን ይጠይቅ ይደረግለታል።

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt หลายเดือนก่อน

    ስራዎችህ ህዝብ ፊት ስታወራ ነው ደስ የሚለኝ

  • @Almi428
    @Almi428 หลายเดือนก่อน

    😊😊😅😅😊😅😅

  • @MezgebuGetachew-nn1sd
    @MezgebuGetachew-nn1sd 2 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ አሸናፊ እስኪ ስለ እድል አንድ ነገር በለን
    የሰው ልጅ ሲወለድ ከፈጣሪ እድል ወይም ሃብት ተሰቶት ይወለዳል እንድሁም እድል ወይም ሃብት ሳይሰጣቸው የሚወለዱ ሰዎች አሉ ይባላል ጉዳዩ ከሃይማኖት ጋር ቢያያዝም በተለይ እስልምና እምነት ውስጥ ያሉ ጓደኞቼ እውነት ነው ብለው እንደሚያምኑ ነግረውኛል።
    በኔ አስተሳሰብ ግን ድህነት ወይም ሃብት ስንወለድ ከፈጣሪ በረከት እና እርግማን ሁነው አልተሰጡንም ይልቁንም ድክመታችን ለድህነት ጤናማ ጥንካሬያችን ሃብታም እንድንሆን ሁነናል ባይ ነኝ እዚህ ላይ መረሳት የሌለበት ጤናማ ሃብትን የፈጣሪ በረከት ይጨመርበታል ብየ አምናለሁ።

  • @EfygsDhjdd
    @EfygsDhjdd หลายเดือนก่อน

    😊
    Plppp
    😊
    😊p
    P
    Pppp
    Pp
    P😊p
    P

  • @bekabedaso1515
    @bekabedaso1515 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AAAA-tn1ny
    @AAAA-tn1ny หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤