በሕይወቴ የተሳሳተ ቦታ ላይ ነበርኩ | አቶ አሸናፊ ታዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 240

  • @Alive_podcast_abrham_fantu
    @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน +58

    Unlock your potential today! Watch, subscribe, and share this episode with Ashenafi Taye. Let's elevate together-hit that subscribe button now!"

    • @EyualKs
      @EyualKs 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጎበዝ በዚሁ ቀጥል ሂፕኖ ቴራፒስት ነፃነት ዘነበን በቀጣይ አቅርብልን አቶ አሸናፊ ታዬን በጣም የምወደው እና የማከብረው ሰው ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 4 หลายเดือนก่อน +66

    አሼ በህይወቴ የመጨረሻ ከሚደንቁኝ ልቤን ከፍቼ ከነፍሴ ማዕከል ከምሰማቸው እጅግ ጥቂት ሰዎች አንዱ ነው ልክ እንደ አባቴ ነው የምወደው ገና ሳየው ሁሉ ነው ደስ የሚለኝ አሽዬ አንተን በማወቄ ብቻ በእውነት በጣም ዕድለኛ ሰው ነኝ በሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ኑርልን።🥰🥰

    • @MiMoNa-NL31
      @MiMoNa-NL31 4 หลายเดือนก่อน +2

      Indeed Ashe is exceptional

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน

      @@eyosiyasabera8271 ፖድካስታችንን ስለተከታተልክ እናመሰግናለን! እባክ የተማርካከው ውስስጥ 3ቱን ኮሜንት ላየሰ አስፍርልን!

    • @semiradulla5219
      @semiradulla5219 2 หลายเดือนก่อน

      U r lucky

    • @mareysara4968
      @mareysara4968 หลายเดือนก่อน

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 2 หลายเดือนก่อน +4

    መምህራችን ዲያቆን ኂኖክ ኃይሌ አቅርብልን አብርሽ እዲሁም ዲያቆን ዘላለም ትጋብዝልን ዘድ በታላቅ ትህትና እጠይቃለን

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 4 หลายเดือนก่อน +21

    እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በመርፌ ሊሰጠው የሚገባ የህይወትና የመልካምነት ትምህርት።
    አቶ አሼ ለኔማ ባለውለታዬ ነህ። ከዓለም ጫጫታ ተስፈንጥሬ እንድወጣ የረዳኸኝ መምህሬ እናመሰግናለን

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน

      @@rasdejentube1888 እናመሰግናለን ከአቶ አሼ ምን ተማሩ? እባክዎ ኮሜንት ላይ ያሳውቁን!

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 2 หลายเดือนก่อน +3

    በውነት እግዶችህ በጣም ደስይላሉ በተረጋጋ ቃል ነው እሚገልጹት በጣም አስተማሪ ነው የሂወት ታሪካቸው ለዚህ ተስፋ ለቆረጠው ህዝብ ተስፋ ነው አብርሽ አተም በጣም እረጋያልክ ወጣት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተዋህዶ ውብ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 4 หลายเดือนก่อน +14

    አብርሺ እናመሰግናለን አቶ አሸ እጂግ እማከብረዉና እማደንቀዉ ሰዉ ነዉ ያለዉም ከቦታዉ ነዉ ያወራቸዉን ህይወቶች አዉቃቸዋለሁ የኢፓክት ተከታታይ ስለሆኩ ግን ቅመሞቹ ልዩ ናቸዉ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለብዙ ኢትዮጲያዉያን ታስፈልገናለህ እምቅ እዉቀት አለህና በጥቅሉ የህወትን አዟሪት ተረድተሀል ።ቀጣዩንም በጉጉት እጠብቃለሁ ።

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน +1

      You're very welcome! I'm glad you enjoyed the content. Stay tuned for more exciting episodes!

    • @AaKk-st3tq
      @AaKk-st3tq 4 หลายเดือนก่อน

      አሼ ያላቸውን መፅሐፎች ኮሜንት ላይ አስቀምጥልን ከይቅርታጋር ማለቴ ስማቸውን በአማርኛ

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน +1

      @@semiraweleyewa3586 እናመሰግናለን በቀጣይ እንዲቀርብ የሚፈልጉትን እዚሁ ላይ መጠቆም ይቻላል!

    • @semiraweleyewa3586
      @semiraweleyewa3586 4 หลายเดือนก่อน

      @@Alive_podcast_abrham_fantu esh Sofya Abdurehmann akrbln ye The greantness show akrabiwan

    • @semiraweleyewa3586
      @semiraweleyewa3586 4 หลายเดือนก่อน

      @@Alive_podcast_abrham_fantu ደግሞ ከቻልክ እንደዉ በአሏህ ቴዎድሮስን የtedel tube ባለቤትን አግተህ ብታቀርብልን ወይኔ በጣም ደስ ይለኛል ብዙ እዉቀት ትምህርት እንደምናገኝበት ጥርጥር የለኝም

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 4 หลายเดือนก่อน +12

    ማንበብ ባለብሩህ አእምሮ እንደሚያረግ በአቶ አሸናፊ ነው የማየው አንደበተ ርቱእ ተሰምቶ የማይጠገብ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน +1

      @@mekdestesfaye5647 እናመሰግናለን በቀጣይ ማን ይቅረብልዎ?

  • @FeyselAhmed-mo2pb
    @FeyselAhmed-mo2pb 4 หลายเดือนก่อน +23

    ኮሜንታችን ሰምታ ስለቃራብክልን እንመሰግናላን ምርጥ አብርሽ

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome! I'm glad you enjoyed the content. Stay tuned for more exciting episodes!

  • @ገኑንጉሰ
    @ገኑንጉሰ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዉሳኔ ማለት 99% ከማይጠቅምህ ነገር ትተህ 1%መከተል ማለት ነዉ ❤❤❤❤

  • @abubekerfedlu-hj2nr
    @abubekerfedlu-hj2nr 4 หลายเดือนก่อน +7

    እውነቱን ለመናገር በአማርኛ በእንግሊዝኛ ሆነ በዐረብኛ ቋንቋዎች የተለያዩ የself development መጻሕፍትን ለማንበብ ሞክሬአለሁ፡፡ ከስቴፈን ኮቬይ እስከ ኦፕራ ዌንፍሬ ድረስ የተለያዩ ሰዎችን ንግግር አዳምጫለሁ፡፡ በእኔ በኩል ከself development ትምሕርት ረገድ የወንድሜ የአቶ አሸናፊ ታዬን ያክል እውነተኛ፣ ተጨባጭ እና ነባራዊ ነገር ላይ ተመሥርቶ የሚያስተምር ሰው አላጋጠመኝም፡፡

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 4 หลายเดือนก่อน +12

    መምህራችን እንወድሀልን ❤❤❤

  • @Yahuah-d3i
    @Yahuah-d3i 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሰዎች በጤና ላይ ምንም አይነት ስልጣን የላቸውም። ይህ የእግዚአብሔር ስልጣን ብቻ ነው።

    • @happyhiwet
      @happyhiwet หลายเดือนก่อน

      yeah, but you have the power to believe honestly, so if you believe from your heart and live your belief god will give you all that you want

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 4 หลายเดือนก่อน +5

    አቶ አሸናፊ ሲያስተምሩ ይገባኛል እረጋ ብሎ ስለሚያስተምር ፀጋውን ያብዛለት 😊

  • @Hana-v1q
    @Hana-v1q 4 หลายเดือนก่อน +12

    Ato ashe hero of the era thank you for inviting such amazing person

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን፣ በቀጣይ እንዲቀርብ የሚፈልጉትን በቪዲዮ ኮሜንት ያሳውቁን!

    • @Hana-v1q
      @Hana-v1q 3 หลายเดือนก่อน

      The only one amibara properties ceo

  • @SemiraHasen-l5u
    @SemiraHasen-l5u 4 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስጬ ጀምሬ ተመስጬ ጨረስኩት የማይጠገብ ንግግር ❤❤❤ እድሜህን ያርዝምልን

  • @JahAdam
    @JahAdam 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ አሼ አባቴ ነው የሚመስለኝ የሚናገረውን ሁሉ እንደ አባቴ ሳላቅማማ ነው የምቀበለው ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶት ብዙ ያስተምረን

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 17 วันที่ผ่านมา

    ኮሜንታችን ስምታ ስለቃራብክልን እንመስግናላን ምርጥ አብርሽ ❤👏🌻🌹🙏🫶🫶🙏🙏🫅🫅

  • @rurufiti6365
    @rurufiti6365 3 หลายเดือนก่อน +3

    Lesson learned
    1. Have a purpose to have fulfilled life
    2.Don’t destroy 90% of your life to achieve 10%
    3. Before trying to change anything ask yourself first “what kind of life i wanna live”
    4. To change your negative emotions you have to feel them first

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 4 หลายเดือนก่อน +15

    ድንቅ የዘመኑ አስተማሪ!

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን፣ በቀጣይ እንዲቀርብ የሚፈልጉትን በቪዲዮ ኮሜንት ያሳውቁን!

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 4 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ አባት አቶ አሼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @Haphtom7
    @Haphtom7 4 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ኣሸናፊ ታየ እናመሰግናለን 🙏

  • @QnEEN1709
    @QnEEN1709 2 หลายเดือนก่อน +4

    አረ በጌታ አበርሽ ሰነወርቅ ታየን አቅርብልን በፈጠረክ በኔ ሀሳብ የምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ 😊

  • @ገኑንጉሰ
    @ገኑንጉሰ 4 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ አቶ አሸናፊ ታየ በጣም እወዳቸዉ እማከብራቸዉ የሂወቴ መምህርም አባቴም ብዙ ነገሬ የቀየሩኝ ሰዉ ነዉ በርቱልን❤❤❤❤

  • @fasikabera
    @fasikabera 4 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ባንተ በብዙ ተቀይሪያለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን🙏

  • @Tsigreda
    @Tsigreda 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብርሽ ስለ ጋሽ አሼ በኔ አቅም የሚገለፅ አስተያየት የለኝም ያንተን ሀሳብን የማድመጥ ና የምትጠይቀውን ጥያቄ የማወቅ ችሎታህ እፁብ ድንቅ ነው በርታልን። ከቻልክ ተክሉ በዓልን አቅርብልንና ብዙ እንማር

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን፣ በቀጣይ እንዲቀርብ የሚፈልጉትን በቪዲዮ ኮሜንት ያሳውቁን!

  • @SamriYaya-en4lx
    @SamriYaya-en4lx 4 หลายเดือนก่อน +4

    በቀጣይ ስነወርቅ ታየ, ዳጊ እና አብነት አዩ please 🙏

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር አሼ ተባረክልን።አብርሽ በርታ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እያዘጋጀህ ያለኸው

  • @mefordad
    @mefordad 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ትልቅ አባት ናቸው እናመሰግናለን የኖሩትን ማውራትና ሰወች ስለሚኖሩት ማውራት ይለያያል ሶ ሁላችንም እንደእርስዎ ኑረን ለማውራት ያብቃን

  • @WendmuGebretsiwen
    @WendmuGebretsiwen 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ የሆነ ፖድካስት ነው አብርሽ እና አቶ አሸናፊ በጣም አመሰግናለሁ🙏

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን፣ በቀጣይ እንዲቀርብ የሚፈልጉትን በቪዲዮ ኮሜንት ያሳውቁን!

  • @ቴጅዮቶብ
    @ቴጅዮቶብ 4 หลายเดือนก่อน +2

    አብርሽም ስለጋበዝክል አቶ አሽናፍም ስለመጣህልን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

    • @Alive_podcast_abrham_fantu
      @Alive_podcast_abrham_fantu  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን፣ በቀጣይ እንዲቀርብ የሚፈልጉትን በቪዲዮ ኮሜንት ያሳውቁን!

  • @mimit4032
    @mimit4032 4 วันที่ผ่านมา

    This is the best lesson ever 🙏

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 4 หลายเดือนก่อน +5

    Mr. Ashenafi inspires me well.

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 4 หลายเดือนก่อน +1

    This is by far a great episode and deeply inspirational keep them coming :).

  • @tsigetulu1365
    @tsigetulu1365 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for inviting Ashie. He is the best 👌

    • @Besrattube
      @Besrattube 4 หลายเดือนก่อน

      I love u mr Ashenafie ,you teach real life. Please kip it up, don't influence by mony.

  • @alex1992-Lij
    @alex1992-Lij 4 หลายเดือนก่อน +1

    What a man you are Ato Ashe, every single word from your mouth touches my heart. Yes, you impact millions in this century! Believe me even the upcoming generation will be benefited from your speech !!!! Wish you long life and see you at the top.

  • @kalkidandeneke1253
    @kalkidandeneke1253 หลายเดือนก่อน

    Wowwwwww በጣም ገራሚ ነው የምር ያስፈልገኝ ነበር የማስበውን ለመተግበር ያግዘኛል ብዬ አስባለሁ ያግዘኛልም ደሞ አብርሽዬ በርታልን

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደና መጣቹ የምወዳቹ❤😍😍❤

  • @hanasesay4974
    @hanasesay4974 4 หลายเดือนก่อน +5

    My life is mind chge know becuse off mr Ashenafi we thanks

  • @selomonedad9573
    @selomonedad9573 4 หลายเดือนก่อน +1

    Abreshya betam new mewedeh❤
    Keep it up

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለው😍😍❤🙏

  • @tigistasnakew420
    @tigistasnakew420 4 หลายเดือนก่อน

    አቶ አሸ ውለታህ አለብኝ በጣም የማከብርህ መምህሬ ነህ። አብርሽ አንተም በጣም ጥሩ ጠያቂና አዳማጭ ነህ በርታ

  • @besushorts5178
    @besushorts5178 4 หลายเดือนก่อน +3

    አብርሽ በጉጉት አየጠበቅንህ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 4 หลายเดือนก่อน +1

    wow አቶ አሼ በጣም የማከብረዉ መምህር ነዉ❤

  • @DanielHopeon
    @DanielHopeon 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ashe you are truly extraordinary legend Much love and respect to you ! Thanks for sharing your blessings

  • @SemiraBedru-y6d
    @SemiraBedru-y6d 4 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ እመኝሎታለው ቅን ሰው ❤❤❤❤❤❤

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 4 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ mr.ashe...ናፍቀሀኝ ነበር ከምር....እንኳን ደህና መጣህ።...አብርሻ እናመስግናለን በርታልን ካንተጋር ነን!

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 4 หลายเดือนก่อน

    እንወደወታለን አባታችን የሚስተምሩት ትምህርአጥትን ሰብሮ ነዉ የሚገባዉ❤❤❤

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 4 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ እራስን የምናይበት ማንዋል ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @edenbegashaw9414
    @edenbegashaw9414 3 หลายเดือนก่อน

    Abresh thank you so much for presenting Ato Ashenafi Taye ( Gash Ashe) to share with us his grwat wisdom . It was really educational and kind of life changing. Ashe, thank you so much for sharing your true self and life experience, plus indicating what we have to do to change what we are doing to get the result we want 👌

  • @tenawnigussie
    @tenawnigussie 2 หลายเดือนก่อน

    wow amazing podcast .it touch my heart ..keep doing more

  • @IdeypodPod-f3u
    @IdeypodPod-f3u 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ኣሪፍ ቆይታ 🙏🙏🙏

  • @Fanaye-lw2py
    @Fanaye-lw2py 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏በጣም አመሰግናሁ ብዙነገር ተምርየለሁ ጋሽ አሼ

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጽያ ውስጥ እጅግ የሚጠቅም ትምህርት ከሚሰጡ ሰዎች ግንባር ቀደሙ ሰው አሸናፊ ታዬ keep your your hard and important work እናመሰግናለን ስለሁሉም

  • @dawitzewde9068
    @dawitzewde9068 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ podcast መጥፎ ነገሩ ቶሎ ማለቁ ነው።❤❤❤

  • @rekikteshome5627
    @rekikteshome5627 4 หลายเดือนก่อน +1

    the best podcast ever that i have ever seen in ur podcast

  • @Sitota-e2l
    @Sitota-e2l 4 หลายเดือนก่อน +1

    ነፃነት ዘነበ ይምጣልን አምትሉ

  • @bornedagne9818
    @bornedagne9818 4 หลายเดือนก่อน

    Ow amazing life changing podcast tank you sir 🙏🏽

  • @AbebeAdare-c8i
    @AbebeAdare-c8i 4 หลายเดือนก่อน

    አሼ በጣም አመሰግናለው በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dotB
    @dotB 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much sir🙏🙏🙏🙏

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 4 หลายเดือนก่อน +1

    በስመአብ!!አሼ ምን ልበልህ በቃ እረጅም እድሜ ይስጥህ ብዙ ሰዎች ትውልድ ያስተምራል ክበርልኝ !!!!አሁን ቀጣይ ሰመረ ባርያው!!!

  • @BanchamlakTilahun
    @BanchamlakTilahun 4 หลายเดือนก่อน

    Mr Ashenafi great man Thanks for all!!!

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 3 หลายเดือนก่อน

    አቶ አሼ ልዩ ሰው !!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን❤🙏

  • @TayeGezmu
    @TayeGezmu 4 หลายเดือนก่อน

    Wonderful podcast,thank you.

  • @Akielsa
    @Akielsa 4 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ቆይታ ነው እናመሰግናለን😊
    ዶክተር ወዳጄነህን አቅርብልን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ከልብ እናመስግናለን

  • @firdosali6631
    @firdosali6631 4 หลายเดือนก่อน

    አብርሽዬ keep shining

  • @elsadereje9679
    @elsadereje9679 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው።

  • @amazingEla16
    @amazingEla16 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ወንደሜ... ቀጣይ 🤲

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bewinet Ato Ashe yemilik Yelegnim FETARI Ahunim Tibebina Mogosun Yabizalik! ❤❤❤🎉🎉Aberish Bedegame Atoasheni Silaqerebikilin Kelib Amesginalehu❤❤

  • @MekdiGech
    @MekdiGech หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነው።ዲያቆን ሄኖክን ብታቀርብልን።

  • @HashSTEM-dh3gt
    @HashSTEM-dh3gt 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም አልልም! Thank You Ashe. እሄን ኮሜንት የፃፍኩት ቪዲዮ ከመጀመሬ ነው።

  • @MihirtBejiga
    @MihirtBejiga 4 หลายเดือนก่อน

    wonderfull converstion .Enegerjachu yemer yamerale❤❤❤.

  • @efremabebe6237
    @efremabebe6237 4 หลายเดือนก่อน

    አቶ አሸናፊ በጣም አከብርሀለው በርታልኝ

  • @misgbark
    @misgbark 14 วันที่ผ่านมา

    በደንብ አዳመጥኩት ግን የሆነለትን ነገር ''አጋጣሚ በሚመስል ነገር ''እያልክ ከማለፍ ያደረገልህን ፈጣሪ ስሙን ጠርተህ ብታመሰግን ምን ጉዳት አለው?

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 3 หลายเดือนก่อน

    አብርሽዪ ❤❤❤

  • @Bekysho
    @Bekysho 4 หลายเดือนก่อน

    This MAN is Amazed me ......oww God heal me

  • @MesfnTamru-s5h
    @MesfnTamru-s5h 4 หลายเดือนก่อน

    Kemeret wedet yewdekal....Ashenafe.taye.betam....des.yemeil.yehewt.meredat.Alew!!!❤

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 4 หลายเดือนก่อน

    Ashe unique leader and abrish man❤❤❤

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im 4 หลายเดือนก่อน

    አብርሽየይ የኛ ጀግና ቀጥልበት

  • @berihuntekuwam9201
    @berihuntekuwam9201 4 หลายเดือนก่อน

    Great
    Many thanks we get a lot

  • @yohannessolomon4113
    @yohannessolomon4113 4 หลายเดือนก่อน

    I will respect you if do a program about dawit dream ...

  • @DakhDuniya
    @DakhDuniya 4 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ አሼ በብዙ ትምህርቶቹ በብዙ ጠቅሞኛል የማከብረው ስው በአካል ሳገኝው ብዙ ምነግረው አለ

  • @dagmawemenelek4973
    @dagmawemenelek4973 4 หลายเดือนก่อน

    Waww bro, you have a special guest...

  • @GedyonDebebe
    @GedyonDebebe 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቀጣይ ስነ ወርቅ

  • @SamuelFikadu-gx7og
    @SamuelFikadu-gx7og 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you both and be blessed

  • @meazatesfaye7989
    @meazatesfaye7989 4 หลายเดือนก่อน

    አብራሽይ የምታዳምጥበት ዜዴ እንዴት ደስ የሚሀላው

  • @belyaregawi3213
    @belyaregawi3213 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks

  • @lidyanegussie551
    @lidyanegussie551 4 หลายเดือนก่อน

    What I learned is regulate your emotion!

  • @MeklitZewude-fo9ir
    @MeklitZewude-fo9ir 4 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ❤

  • @RealityEthiopia-np5zk
    @RealityEthiopia-np5zk 3 หลายเดือนก่อน

    Yemiwedih ena yamakebeih wud abate erjim edmena yena emegnalew dear ashenafi

  • @EslemanDawud
    @EslemanDawud หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @abdulhamidabdullahi1549
    @abdulhamidabdullahi1549 4 หลายเดือนก่อน

    የ ኑሮ በዘዴ መጽሐፍ ደራሲ አቶ :ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ ቃለ መጠይቅ ካደረግከቸዉ ፣ መጽሐፉ እጅግ በጣም ጥሩ መረጃ ሰጭ እና ጠቃሚ ስለሆነ እናደንቃለን::

  • @fikirtube9173
    @fikirtube9173 4 หลายเดือนก่อน

    thank you a lotttttttttttttttttttttttttttt!

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 4 หลายเดือนก่อน

    Amazing i respect Ato Ashe

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 2 หลายเดือนก่อน

    እንደሁሌው አብርሽ አመሠግናለሁ

  • @Kiyaa717
    @Kiyaa717 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks abersh ❤

  • @yonastibebe9871
    @yonastibebe9871 4 หลายเดือนก่อน

    1) ሻለቃ ሀይሌ ገ/ስላሴ
    2) ቴድሮስ ካሳሁን እና
    3) ቀነኒሳ በቀለ
    ከላይ የጠቀስኳቸውን የተወደዱና የተከበሩ ሰዎችን አንድ ላይ ጋብዝልን እባክህን🙏🙏🙏

  • @betelhembekele8231
    @betelhembekele8231 4 หลายเดือนก่อน

    I love this man

  • @hayuhayu9063
    @hayuhayu9063 18 วันที่ผ่านมา

    Betam new miwedeh enen.eyayehgn yemeselegnal