ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ትምህርቶች || በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.พ. 2023
  • አቶ አሸናፊ ታዬ የማንያዘዋል እሸቱ መምህር እና የስብዕና ግንባታ መምህር ናቸው::
    የራሱን ችግር በማሸነፍ የበርካቶችን ህይወት የለወጠው እና በአገራችን የስብዕና ግንባታ ታሪክ መሪ ድምፅ እየሆነው የመጣውን አቶ አሸናፊ ታዬን በማንያዘዋል ግቢ ቅዳሜ የካቲት 18 ማንያዘዋል እሸቱ ቃለ መጠየቅ አድርጎለታል::
    በዝግጅቱ ላይ በሁሉም የህይወት ዘርፎች እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚቻል እንግዳችን ከልምዳቸው አጋርተውናል::በማንኛውም አይነት ችግር ውስጥ ለምንገኝ ሰዎች አይነተኛ የመፍትሄ አቅጣጫም ሰጥተውናል::
    ‪@ImpactSeminars‬

ความคิดเห็น • 195

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 ปีที่แล้ว +20

    ሁለት በጣም ድንቅ የማከብራችሁ አንድ ላይ በማየቴ ዛሬ አንድ ላይ በማየቴ ደስታዬ ልዩ ነው ,ፕሮግራሙ የተዋጣለት ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ማኔ አቶ አሸናፊን ስለጋበዝክልን ይልመድባችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ አንድ ላይ መልካም ሥራ ነው የሠራችሁት 🙏👏

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 2 หลายเดือนก่อน

    አሼ በህይወቴ በጣም ከምወደው ልቤን ከፍቼ ከውስጤ ከነፍሴ ማዕከል የምሰማው አብሬው ብውል አብሬው ባመሽ የምመኘው ለእኔ እጅግ ድንቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜን እንዲሰጥልኝ ነዉ ፀሎቴ ኑርልን🥰🥰🥰

  • @TheAtoZMedia
    @TheAtoZMedia 8 วันที่ผ่านมา

    Ashenafi is a pro. He is not a typical self help guru. He deeply understands the true nature and potential of humanity. He is also an outstanding teacher who knows how to communicate what he knows to impart in others skillfully. Someone has to read tons of self-help books and/or listen to countless superficial 'motivational speakers' and still may not get it RIGHT. Listen to Ashenafi and capture the essence of this man's invaluable teaching, and you can shorten the learning curve by far...

  • @beletetube2103
    @beletetube2103 ปีที่แล้ว +4

    እናንተን ለማድነቅ ቃላቶች በቂ አይሆኑብኝም፡፡ 17 ዓመት ሙሉ በት/ቤት እና በዩኒቨርሲቲዎች ገብቼ ተምሬ ካገኘሁት የማስተርስ እውቀት በላይ እናንተን በጢቂት ቀናት አይቼና ሰምቼ ያገኘሁት እውቀት የሰማይና የምድር ያክል ልዩነት አለው፡፡ ለምድራዊ የህይወት ስኬት ብቻ ሳይሆን ለሰማዩም የሚጠቅም እውቀት ነው፡፡ በርቱልን ከልቤ እወዳችኋለሁ !!!

  • @fikreabate1427
    @fikreabate1427 ปีที่แล้ว +10

    ጋሽ ፡ አሸናፊ ፡ ለኔ ፡ ትውልድ ፡ የተላክ ፡ በረከት ፡ ነህ ፡ ፀጋው ፡ ይብዛልህ❤

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም ውዶች ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ የኢትዮጵያ ምርጥ አስተማሪዎች ስወዳችሁ ማኔ ምርጡ እሸናፊም ምርጣችን ክፉ አይንካችሁ።

  • @zola1621
    @zola1621 ปีที่แล้ว +2

    አቶ አሸናፊ አጅግ የሚገርም ሳይንሳዊ አገላለጹ ሁሌም ይገርመኛል እናመሰግናለን ማኔ🙏🙏🙏🙏

  • @haymanotbelete5014
    @haymanotbelete5014 ปีที่แล้ว +1

    ማንያዘዋል እሸቱ እና አቶ አሸናፊ ታዬ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ወደ ተግባር የምንለውጥበትን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን🙏🙏🙏

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 ปีที่แล้ว +8

    This is by far the best podcast content I have watched on internet yet!

  • @weldetsadkmezgebu
    @weldetsadkmezgebu ปีที่แล้ว +6

    ሁለት የምወዳቸው ጀግናዎች አንድ ላይ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማችሁ ይብዛ እናንተን ያዘጋጀ አምላከ ቅዱሳን በማይመረመረው ጥበቡ ክብርና ምስጋና ይሁን አሜን።

  • @firtunasolomn9739
    @firtunasolomn9739 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ድንቅ መምህሮች....ያነሳችሁት ሀሳብ እጅግ በጣም ደስ ይላል ..በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው ይህን ቪዲዬ ያየሁት ..እና በጣም እናመሰግናለን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว +1

    ማኔ እና አቶ አሸናፊ በጣም እናመሰግናለን እንወዳችሇለን ደስ የሚል ትምህርት

  • @eyobfikadu1888
    @eyobfikadu1888 ปีที่แล้ว +2

    Hule new yemiketatelew progiramun 1000❤❤❤❤

  • @user-ps8jn7pc4w
    @user-ps8jn7pc4w ปีที่แล้ว +3

    እንኳ የናተ ንግግር ቦታው እራሱ መንፈስን ያድሳል❤

  • @meron-ld6hi
    @meron-ld6hi ปีที่แล้ว +3

    ወው ቃል አጣሁ እንዳናንተ ያብዛልን ፍጣሪ። እንደገና ወደ ልጅነት መመለስ ወስጃታለው❤❤

  • @dimitriskollaros2455
    @dimitriskollaros2455 ปีที่แล้ว +3

    Thank you both very much for this excellent discussion. As I have said before Ato Ashenafi I have heard all this multiple times. However, your explanation is unrivaled and it has enabled me to internalize all this in a very intense and practical manner. Again thank you. God bless you.

  • @POSITIVity388
    @POSITIVity388 ปีที่แล้ว +3

    Manyazewal eshetu woooow betam new yemiwedachu i am so motivated by both of you ashe and mane i am so strugled by my childhood mindset which i gained from the community and my family but now i try to change my subconscious mind and my belief to my self
    🌹🌹ዛሬ በጠዋት ተነሳሁ እና ህልሜን በማሳካት ላይ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏i have a dream🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👍👍👍👍👍👍

    • @Abreham7
      @Abreham7 ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እኛንም የተማርነውን ተግባሪ ያድርገን ደግሞ አደሮገዋለሁ ህልሜን እኖራለሁ

  • @Brook4355
    @Brook4355 ปีที่แล้ว

    Ante seleke west yalek guadegnaye nek manegnawem ngr teyake sefeterebegn wede ante nw mezorew ❤❤❤manye berta

  • @mediSmart8090
    @mediSmart8090 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመስግናለን በጉጉት ይጠበኩት ብሮግራም ነበር ብጣም ልዩ የሆነ ትምህርት ነው አቶ አሸናፊ ማኒ እናመሰግናለን አሏህ ይስጥልን

  • @abinetmathiwos619
    @abinetmathiwos619 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባረካችው ይጠብቃችሁ

  • @kirubeldagnaw9328
    @kirubeldagnaw9328 ปีที่แล้ว +3

    I woder how ato ashe easily break down this hard to understand concepts like brain physiology, hypnosis, circadian rhytem, consciousness and others. Mane and ashe are realy incredible. Thank you for your service.

  • @baslielmerdkios1434
    @baslielmerdkios1434 หลายเดือนก่อน

    Wow really amaizing..thank you

  • @ngestiturebab9655
    @ngestiturebab9655 ปีที่แล้ว +3

    የአለማችን ድንቆች ሽህ አመት ኑሮ ደስ ይላል እናመሠግናለን 👍👍

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql ปีที่แล้ว +2

    ሁለት ብርካኖች ኑርልን በናተ እንኮራለን

  • @elsagebregiorgis5348
    @elsagebregiorgis5348 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ማኔ በጣም እድናቂክ ንኝ አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @LidiyaYidiya
    @LidiyaYidiya 4 หลายเดือนก่อน

    ማኔ ተባርከሀል

  • @accacc8936
    @accacc8936 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው የሰጣቹን እናመሰግናለን

  • @adissugetahun1829
    @adissugetahun1829 ปีที่แล้ว +1

    Mane, benatih degemeh degagmeh interview adrgew...tibebawi ateyayekih betam yitafital...tafach melsi eyasgegnen newu. lela show gar sikerb ashen teketatiye akalehu....ante gin miteyikbet menged betam asfelagiwun neger bachiru giltse madreg yemiaschil newu...betam yigermal...dink kihlot newu.

  • @bruktawitabayineh2736
    @bruktawitabayineh2736 ปีที่แล้ว

    ይሄኛው ደግሞ ይለያል ተባረክልኝ አቦ ❤🙏🙏🙏

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ለሀገሬ ታስፈልጋላቹ በጣም አከብራችኋለሁ

  • @doitright593
    @doitright593 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለል በወጣ ይተካ ❤

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog ปีที่แล้ว +1

    You are blessed both….thank you

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 10 หลายเดือนก่อน

    ኦ ዛሬም ተጨማሪ እውቀት አመሰግናለሁ።

  • @amarewelda6169
    @amarewelda6169 ปีที่แล้ว

    betam arif gize nebere..mane,ashe beakal slagegnehacu betam des blognal mrt ethiopiyawi fetari ytebkachu ybarkachu...

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321 ปีที่แล้ว +2

    This is really wonderful discussion!! Thank you Ashe & Mane🙏

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ በጣም ደሥ ይላል በጣም አሥተማሪ ሠወች

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge ปีที่แล้ว

    አከብራችሆለሁ በርቱ ጠንካራ ትውልድ እየፈጠራችሁ ነው

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 ปีที่แล้ว +3

    You guys are super awesome!

  • @Jemla904
    @Jemla904 ปีที่แล้ว +1

    ወው ሁለት ድንቆች አሼ አድነቂክ ነኝ እንዲሁም መኔ ሁለቹህም ከልቤ እጅግ አድርጌ አመሰግነቹወለሁ 👍😍😍😍

  • @ethiopianstudents
    @ethiopianstudents ปีที่แล้ว +1

    እወዳችኋለሁ

  • @freaketema8362
    @freaketema8362 ปีที่แล้ว

    tnx for nurturing us both of you egzar abzto yestachu🙏🙏

  • @semerealemayhu231
    @semerealemayhu231 ปีที่แล้ว

    tnx .አላውቅም ግን ብዙ ሰዎችን ማለት ሰው ሆኖ መኖር ካለበት ደረጃ ዝቅ ብሎ ሲኖረ የሚጨንኝ ።tnx sele mtmlsulgn

  • @Abreham7
    @Abreham7 ปีที่แล้ว

    አቶ አሸናፊ ታዬ እና ማንያዘዋል ለኛ ብላችሁ ዳግም ተገናኛችሁ ህይወታችን ላይ ጥሩ ተፅዕኖ ፈጥራችኋል እናመሰግናለን

  • @user-gs6gp5cg5x
    @user-gs6gp5cg5x ปีที่แล้ว +1

    Its amazing as always thanks so much

  • @dessiewollo2609
    @dessiewollo2609 ปีที่แล้ว +1

    🙏❤🙏❤🙏❤🙏
    Really Amazing life Coaching ☀️☀️

  • @habteyeshiwas3450
    @habteyeshiwas3450 ปีที่แล้ว

    በርቱልን ❤

  • @bezabihgetinet2780
    @bezabihgetinet2780 ปีที่แล้ว

    That's a great idea mane thanks both of....

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 ปีที่แล้ว

    Ato Ashenafi is a wounderful teacher, gifted.

  • @etheth8142
    @etheth8142 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የምወደውን ሰው ነው ያመጣህው በጣም ነው የማመሰግነው ዋው

  • @timajomar805
    @timajomar805 ปีที่แล้ว

    I learned a lot from you are amazing

  • @natiagmass7846
    @natiagmass7846 ปีที่แล้ว

    This is one of the best youtube videos i have ever seen in my whole internet experience.Thankyou guys.11/03/2023.(Dibu)

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 ปีที่แล้ว

    Wow it is great lessons God bless you 2

  • @Samuel_Tilahun
    @Samuel_Tilahun ปีที่แล้ว

    አሼ ❤️👏and ኑርልን ማኔ . ደጋግመ ጋብዝልን

  • @judyshewa7995
    @judyshewa7995 ปีที่แล้ว +2

    My two favourites together!

  • @user-bd1se8bt2c
    @user-bd1se8bt2c 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አሸናፊ ታዬ ድጋሚ ይቅረቡልን እና ሌሎችን እንደ ደኩተር ወዳጄነህም ይቅረቡልን

  • @wisdomwayeducation
    @wisdomwayeducation ปีที่แล้ว

    MR ASHENAFI I DON'T KNOW HOW MUCH RESPECT I HAVE FOR YOU ,AND MANE YOU NEVER STOP AMAZING US

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว

    Wow l don't know how to Thank you

  • @canaanandzionchanel6488
    @canaanandzionchanel6488 ปีที่แล้ว

    Ashu I think we grow up together are you Ashu Taye your father it used to Philips Mexico in our childhood even You are unique and cleaver Student

  • @POSITIVity388
    @POSITIVity388 ปีที่แล้ว +3

    If you blink your eyes you see your subconscious mind and at that time you change about yourself feeling, thought especially at night

  • @user-qs7cz5ug9c
    @user-qs7cz5ug9c ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የዚህ ሰውዬ ጥልቀት ልዩ ነህ አሹ

  • @TOP5.youtube
    @TOP5.youtube ปีที่แล้ว

    wow What A great conversation is this! Thank you mane

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 ปีที่แล้ว

    Ke poletica nesa wow I love it

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i ปีที่แล้ว

    ዋው ሁለት ምርጦች 😘

  • @lebamrotube2265
    @lebamrotube2265 ปีที่แล้ว +1

    Era of spirituality via super teachers

  • @user-lc8fz3km1n
    @user-lc8fz3km1n ปีที่แล้ว

    Mane sile hulum geta yibarkik gedam imilewun kal batitekem des yilegnal

  • @kiyatadesse9839
    @kiyatadesse9839 ปีที่แล้ว +1

    ውዶቼ ኑሩልኝ

  • @okoo3056
    @okoo3056 ปีที่แล้ว

    Hulum destegnawoch nachew Energy yegabal One day I will join you guys 🙏🎉🎉👍🙏Mane and Ashe 🙏🙏

  • @user-ck1we8fw9x
    @user-ck1we8fw9x 3 หลายเดือนก่อน

    ማኔ እውነት በናንተ ትምህርት እጅግ ተቀይሪያለው እና አመሰግናለው

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ማኔ ሓወይ

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 ปีที่แล้ว +1

    I’m so proud of you 👍 love ❤️ I

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo 4 หลายเดือนก่อน

    I have a respect and believe in I we rightly use our mind we grow or change. But This happens only in 3D world ...how can you stop an influence from other dimensions? I know sprtuality or religion helps...we should also emphasize more on our spiritual identity than five sense game .need to hear an opinion

  • @yemisirachTamirat
    @yemisirachTamirat ปีที่แล้ว

    Wow thank you guys.

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว

    ሁለት ምርጦች ሠለማችሁ ይብዛላችሁ

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏

  • @hopolapos
    @hopolapos ปีที่แล้ว

    አሸናፊ ሆዬ በርግጠኝነት ልክ እንደ ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ ክርስትና ገብቶህ ምን ያህል ነፍሶችን ወደአምላክ እንደምትመልስ ይታየኛል
    አክባሪህ ነኝ

  • @kediromoh9273
    @kediromoh9273 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን.🙏🙏

  • @hozitube9008
    @hozitube9008 ปีที่แล้ว

    woowwwwww.. tnx tiru siltena nbr

  • @amarewelda6169
    @amarewelda6169 ปีที่แล้ว

    Demom yeman yazewal gbi yamral arif selam yalew gbi new..ምስጋና yemilew jus tetchalehu wawwwww new...

  • @elsabetendale3771
    @elsabetendale3771 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @helenweldemichael8747
    @helenweldemichael8747 ปีที่แล้ว

    Ma 2 favorite ❤ 💕 💓 😍 ♥

  • @hozitube9008
    @hozitube9008 ปีที่แล้ว

    ማኔ እውነት እወድሀለሁ በርታ ወንድማችን

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን ማኔ👌🙏

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 ปีที่แล้ว

    Wawww nigigiru hayil alawu tabareku👍👍👍👍

  • @brhanujenberu7928
    @brhanujenberu7928 ปีที่แล้ว

    How?How?How? I Can I get this majestic person????

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @gobenafikadu7566
    @gobenafikadu7566 ปีที่แล้ว

    Manne ahun akeberkuh......gn erasihn atakabd aderahn...we love you

  • @maidotmeherka1889
    @maidotmeherka1889 ปีที่แล้ว

    Does this have a second part?

  • @mahletnekeatibeb4662
    @mahletnekeatibeb4662 ปีที่แล้ว

    ይደገም 😍😍😍

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit ปีที่แล้ว

    Amazing !!!

  • @aw56609
    @aw56609 ปีที่แล้ว

    ወ ውየናተምክረ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว

    ማኔ ስወድህ የኔ አነቃቂ❤❤❤👌

  • @semeyemen9995
    @semeyemen9995 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @mesinayo5008
    @mesinayo5008 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ

  • @nahom7270
    @nahom7270 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @kenubrown417
    @kenubrown417 ปีที่แล้ว

    in next please invite sinework taye