ፍርሃትን የሚያሸንፍ ሃይል አለህ || The Power That Transcends Fear

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 162

  • @aliasiya5195
    @aliasiya5195 11 หลายเดือนก่อน +25

    አሹ አባታችን ረጅም እድሜ ጀባ❤❤❤❤

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 11 หลายเดือนก่อน +7

    እኛ ስናድግ ከማያውቁት መላእክ የለመዱት ሰይጣን ይሻላል እየተባለ ሰምተን እንደት ያላወቅነውን ሂወት እንላመድ ንደሚወራው ቀላል አይደለም እስከዚህ እድሜ የለመደ ፍራት በአጭ ጊዜ ሊጠፋ አይችልም ታገለን እንኮ ጎበዝ

  • @mekonnenasrat5601
    @mekonnenasrat5601 11 หลายเดือนก่อน +8

    አቶ አሸናፊ አስተምሮትክ ድንቅ ነው የእውነት ከልብ አመሰግናለው : ስለ ፍርሃት የሰጠከው ትምህረት ወድጄዋለው ፍርሀት ስሜት ነው በእኔ ውስጥ ብዙ ዓመት የኖረ ፍርሀት ነበር በእምነት አፍርሼው በእምነት እየኖርኩ ነው እምነትም በሰው ውስጥ የሚኖር ነው በስራ እና በድርጊት የሚታይ ነው።

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሼ ጋር እዛው ቁጭ ብለው ያንን ከእርሱ አንደበት የሚወጣውን አስደናቂ ኢነርጁ የሚካፈሉ ሰዎች በጣም እድለኛ ሰዎች ናቸው። አሽዬ ዘመንህ ይለምልም በጣም ነው የምወድህ🥰🥰🥰

  • @jayaklilu723
    @jayaklilu723 11 หลายเดือนก่อน +12

    እጅግ በጣም የሚያስደንቅ ትምህርት ነው የሰጠከው ጋሽ አሸናፊ:: እንዲሁም የሚያስቀና ቦታ ውስጥ እንዳለህ በመንፈሴ እረዳለው:: ሙሉ በሙሉ ቀጥልበት እኔም እከተላለው እንዴት እንደሚሆን ግን አላውቅም:: ይህ ትምህርት በህይወት የተሞላ ነው:: አመሰግናለው በእምነት እንድኖር ስለረዳከኝ::

  • @hayu684
    @hayu684 11 หลายเดือนก่อน +15

    ስደት ነው ያለሁት ግን በትንሽ ብር ስራ መጀመር እንደምፈልግ ውስጤ ይነግረኛል በጎን ደግሞ እፈራለሁ አዲስ ሰው ስተዋወቅ ፍርሀት ሰው ሰብሰብ ብሎ ሲያወራ ሲስቅ የሚወራው ነገር አይገባኝም ፍዝዝ እልና እንደ እንቅልፍ አይነት ነገር ይጫጫነኛል ፊቴ ቅይርይር ይላል😢😢ቻው ብየ ብቻየን መሆን እመርጣለሁ ከዛም በድብርት ለምን አትጫወችም እንደሰው እያልኩ እራሴን እወቅሳለሁ እንደምንም ብየ ግን ከድብርት ወጥቼ ደህና ሰው ለመሆን እሞክራለሁ አጠገቤ የኔ የምለው ሰው ስለሌለ እራሴን አጠነክራለሁ በሰአቱ😢

    • @ETL23
      @ETL23 11 หลายเดือนก่อน +7

      የእኔም ስሜት ነው ስደት ላይ ያለን በሙሉ የዚህ ስሜት ተጎጅ ነን በጸሎት በርች እህቴ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሀገራችን ገብተን ስራ ከመጀመራችን በፊት ስልጠናዎችን ብንወስድ ና ለራሳችን የጽሞና ጊዜ ብንሰጥ መልካም ነው እላለሁ እንደ እኔ አሳብ 🙏

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  11 หลายเดือนก่อน +11

      ለብቻሽ ስትሆኚ ጸልዪ፤ ሁልጊዜ ተስፋ አለ። ባለሽ ጊዜ እኛ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ተመልከቺ፤ ተረጋጊ፤ አሁን ለጊዜው ከሰዎች ጋር መቀላቀል ምቾት ካልሰጠሽ፤ ለብቻሽ የምታሳልፊውን ጊዜ ህይወትሽን ገንቢ! እራስሽን አሰልጥኚ! ሁሉም ነገር በእራሱ ጊዜ መልካም ይሆናል!

    • @hayu684
      @hayu684 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@ImpactSeminars አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @tsigeredamulugeta1305
      @tsigeredamulugeta1305 6 หลายเดือนก่อน +1

      Am recomending you network marketing business it helps you to upgread ur comunication and social interaction ,also it heal your economical ...

    • @ፅዮ
      @ፅዮ 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሰው አለምንም የሳባት አመት እጮናዩን አጥጫለሁ በጣም ከልብ ነው ምወዶው ጥሩ ሰው ነው ግን የዘንድሮ ወንዶቹ እንደት እናምንለን???😢😢ብቻ እግ/ር ያለው ነው ምሆናሁ የሰው ሕይወት

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሼ ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ በጣም የተመቸኝ ከዛሬው ትምህርት ስለፀሎት የተናገርከው ልቤ ውስጥ ገብቶል በቃ ለኔ ስኬት ማለት እንደዛ አይነት ፊሊንጎችን practice ማረግ ነው እዚያብሔር ብሎ በአካል ተገኝቼ መሰልጠን አፈልጋለው❤

  • @JemalAhmed-bg4wj
    @JemalAhmed-bg4wj 11 หลายเดือนก่อน +8

    እናመሰግናለን መምህር ባህር ዳር ዩንቨርስቲ ባንተ መማሬ ደስተኛ ነኝ ትቸር

  • @natnael-fi1pw
    @natnael-fi1pw 11 หลายเดือนก่อน +12

    My best teacher, I love you so much❤

  • @AleminaMengistu-ko8rb
    @AleminaMengistu-ko8rb 11 หลายเดือนก่อน +9

    የህይወት መሀንዲስ!! ተባረክ!

  • @tigray5
    @tigray5 หลายเดือนก่อน +1

    adam yefelegewn syasb wedyaw new yemagegnew. what an amazing idea is this!!!!
    means when you are pure consciouesness you get what you want straight line/immediately in front of you.
    wow! so how can i be pure conscioueness??????????????????

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 11 หลายเดือนก่อน +10

    It is impossible not to be successful after truly following you, my dearest , I love you just like my father.

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 11 หลายเดือนก่อน +1

    የቐንየልና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል አሼ። ያልከውን በተግባር አይቻለሁ በህይወቴ። እንዲሰራ የምፈልገውን ቤት ፕላኑን ጀምሬ አስቀምጬ። አሁን ቤቱ ተሰርቶ ሳየው ሁሌም ብህልም ያለሁ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሼ በጣም አመሰግናለሁ የዛሬው ልዩ ነበር
    በአንድ ክፍል ማለቁ በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @mahletteshome4590
    @mahletteshome4590 7 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለሁ የሚለው ቃል ለምስጋና ያንስብኛል

  • @abdulaziznesredin9061
    @abdulaziznesredin9061 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሼ ሰዎችን ምታዳምጥበት መንገድ እጅግ በጣም ደስ ነው የሚለው አላህ ይጨምርልህ

  • @hiwotworku5397
    @hiwotworku5397 2 หลายเดือนก่อน

    My God!!!what an amazing teaching and teacher.Thank u!!!

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g 2 หลายเดือนก่อน +1

    Impact seminar

  • @Beemenet
    @Beemenet 11 หลายเดือนก่อน +38

    የኔ ፍርሃት ሃገር ቤት የመግባት ነው ስደት ላይ ብዙ ቆይቻለው ቤተስቦቼ ልመጣ ነው አልቻልኩም ደክሞኛል ጤናዬም እየተዛባ ነው ስለቸው እዛው ነው ሚሻልሽ እዚ ኑሮ ከባድ ነው ምንም ስራ የለም እኛም ልንስደድ እያስብን ነው ይሉኛል ከዚ በፍት እትዮ ሄጄ ያሳዩኝ ፍትም ስላለ ተደምሮ አስፈራኝ እዚም እንዳልቀጥል ይከብዳል እየስራው ቤተስብ ከመርዳት ውጭ ቋሚ ነገር እንኳን የለኝም ብሄድ እራሱ የት አርፋለው ሚለውን ሳስብ እዚው መስቃየትን መርጣለው 😢😢

    • @Samiya-y3z
      @Samiya-y3z 10 หลายเดือนก่อน +4

      yenewud cheknesh Hager gibi lemanem atnageri 1 class tekerayi eka endatamechi lerasesh bicha lebs yize neyi keza Seltena wuseji sera jemri eraseshn esketkeyiri lemanm atnageri

    • @Samiya-y3z
      @Samiya-y3z 10 หลายเดือนก่อน +2

      Keza yetefetereun tnegriachewalesh manem menm ayilm elelelele blewu yikebelushal ketelewetsh buhala enem endezalaregnew

    • @Beemenet
      @Beemenet 10 หลายเดือนก่อน

      @@Samiya-y3z እሺ አመስግናለው

    • @EnkuBahri
      @EnkuBahri 10 หลายเดือนก่อน +6

      አሀቴ የራስሽን ሂወት በራስሽ ለመወሰን መኩሪ በራስ መተማመን እንዲኖርሽ ከዛ ትበረትያለሽ

    • @alazarst5902
      @alazarst5902 10 หลายเดือนก่อน +3

      እህቴ ፍረሀትሽን ማሸነፍ አለብሽ ሰዉ ዉድቀትሽን ያፍጥንልሻል እጄ ምንም አይፈይድልሽም የሰዉን ሀሳብ አትስሚ

  • @עדןאנדרצו
    @עדןאנדרצו 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሸ መምህራችን ትችላለህ 👏👏👏🥰🥰

  • @Faceyourmind
    @Faceyourmind 11 หลายเดือนก่อน +5

    the wisdom flows in your mouth. There is no word to say about your teaching capability Thank you ashe.

  • @TirhasHailu-cm7qb
    @TirhasHailu-cm7qb 3 หลายเดือนก่อน

    ትምህርቱን የምታቀርብበት መንገድ የሚደንቅ ነዉ::

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 7 หลายเดือนก่อน

    አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም ተባርከሃል ይገርማል ከሁሉ በላይ ደስ ያለኝ የሕያዉ እግዚአብሔርና የልጁ የኢየሱስን ስም መጥራትህ ንግግርህም በጨዉ እንደተቀመመ ጣዕም ያገኘልህ ድንቅ መምሕር መሆንህ ደስ አሰኝቶኛል በእዉነት እጅግ ተባርከሃል አንድ ቀን በአካል መጥቼ ላንተና ለምታስተምራቸዉ ብላቴኖች የሚሆን ብዙ ብዙ ምስክርነቶች ስላሉኝና ልማርም ስለምፈልግ በግል ቢሮህን ባገኘዉ በጣም ደስ ይለኛል የእምነት ሰዉ መሆንህ ይበልጥ ትምሕርትህን አጣፍጦታል ወንድሜ እድሜህ ይርዘም ተባርከሃል !!!!!!

  • @tadesewnetu
    @tadesewnetu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ህልሜን የማሳካበት መምህሬ።

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 11 หลายเดือนก่อน +1

    wedemachin Amare Lesew Chiker Lemefetat Selasebek Ekuan FETARE yebarekeh!🎉🎉🎉❤❤

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 11 หลายเดือนก่อน

    Ashe..ድንቅ ሰው....እኔ ያንተን ዓይነት ሰው አላገኘሁም!....period

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ejig Betam Leyet Yale Temeheret New Ato Ashe Kene Mulu Betesebek Mulu Tenenana Zemenekin Yebarekilen🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @amanuelweldemichael2129
    @amanuelweldemichael2129 หลายเดือนก่อน

    It is unbelievable, i can only say God bless you.

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you very much team, especially to the teacher. May God give you good health

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው ❤❤❤🙏

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ዕደመ እና ጤና ይስጥልኝ ምንም ቃላት የለኝም በእውነት l don't how to thank you

  • @alemneshalemnesh5237
    @alemneshalemnesh5237 14 วันที่ผ่านมา

    thenku

  • @BashayeBirbo
    @BashayeBirbo 11 หลายเดือนก่อน +2

    thank you Ashu and your members I give a great respect to &your members....,.

  • @tigray5
    @tigray5 หลายเดือนก่อน +1

    what!!!!!!!!leka lezih new bchayen shon betam powerfull na mnm yemayktegn gobez yemhonew..
    this is key.

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 11 หลายเดือนก่อน +1

    wooiiw Ato Ashe Bedegame Mesededen Telechew Amarere Neber Yaten Seletena Bemeketatele Telewche Lekas Lebegonew Bemalet GATA FETAREYEN mamesegen jemereyalew Edemena Tena stega Bereket Moges Yabezalek!!!Ameeen Ameeeen!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SerkalemAbebe-cd5qc
    @SerkalemAbebe-cd5qc 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔን ሚያስቸግረኝ ፍርሀት ሰው ፊት ቆሜ መናገር ሀሳቤን መግለፅ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ስራ ለቆ የግል ስራ መጀመር

  • @sadegobze2986
    @sadegobze2986 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በእዉነቱ እደት እደምጣፍጥ ትምህርታችሁ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @bekijida05
    @bekijida05 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amesegnalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chere12
    @chere12 11 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent lecture Mr. Ashenafi you're so great Thank You!!

  • @kaffedofaaka6525
    @kaffedofaaka6525 11 หลายเดือนก่อน +3

    I'm the first to comment, I love ashe

  • @የእኛሚናTube
    @የእኛሚናTube 11 หลายเดือนก่อน +3

    ያሰላም እስከዛሬ ወደፊት እንዳልሄድ አስሮ የያዘኝ ዛሬ ተፈታልኝ

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you, so much for sharing ❤🎉

  • @Habte-k8o
    @Habte-k8o 11 หลายเดือนก่อน

    My best teacher so i 🥰love you

  • @bekijida05
    @bekijida05 11 หลายเดือนก่อน +1

    ድጋሚ አመሰግናለሁ መምህር አሼ ሚጠቅሳቸው መጸሐፍ ሳይኮ ሰይብርኒቲ ና የምነት ባዮሎጂ ካለ በትርጉም

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 11 หลายเดือนก่อน

      telegeram lay ayetefum felegu " the library"

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 11 หลายเดือนก่อน +3

    What can I say about zis dynamic lecture!?

  • @B12960
    @B12960 11 หลายเดือนก่อน

    enodekaln bertalen 🙏🙏

  • @hanasesay4974
    @hanasesay4974 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks you Ashu really love you i have fear to came back to my couter

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 7 หลายเดือนก่อน

    አሸ እኔ ለእድሜህ ሳሳሁ ተባረክ ኑርልኝ

  • @getahunteshome408
    @getahunteshome408 11 หลายเดือนก่อน

    አጠር አጠር ብሎ ተከፍሎ ቢቀርብ የተመልካችን ጊዜን ይቆጥባል፣ እንዳይሰለች ያደርጋል፡፡ እና ተቆራርጦ ቢቀርብ

  • @henocktube
    @henocktube 11 หลายเดือนก่อน

    You are really amazing person. God bless you. You are gift for Ethiopians .

  • @Danidani-bz5fe
    @Danidani-bz5fe 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @fekatpodcast
    @fekatpodcast 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ashe is glowing 😊

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 11 หลายเดือนก่อน +1

    Very nice work and very nice speech 👏👏👏👏❤️❤️

  • @yesunehalemuwake8394
    @yesunehalemuwake8394 8 หลายเดือนก่อน

    You are Magnifier!!!!

  • @EleroeGeberkidan
    @EleroeGeberkidan 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wooooooooow🎉🎉🎉🎉

  • @amanuelabera7334
    @amanuelabera7334 9 หลายเดือนก่อน

    your explanation is very nice!

  • @papillontube5436
    @papillontube5436 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarek tnks

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb 3 หลายเดือนก่อน

    Long live

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 8 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @nuruadem9914
    @nuruadem9914 11 หลายเดือนก่อน

    You are Extraordinary !

  • @Etech1616
    @Etech1616 11 หลายเดือนก่อน +1

    Truth its all about our pattern

  • @BaharSharifHarariMusic
    @BaharSharifHarariMusic 11 หลายเดือนก่อน

    Ashe brtam tileyaleh i ሃቨቫ big respect

  • @her827
    @her827 11 หลายเดือนก่อน +1

    Impressive as always

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 8 หลายเดือนก่อน

    Omg you are bright minded.

  • @kelemeworkyehalashet5449
    @kelemeworkyehalashet5449 11 หลายเดือนก่อน

    የስልጠና አሰጣጡም ሆነ አገላለፁ እንዲሁም አቀራረቡ በጣም ደስ ይላል
    ግን ስልጠናዉን እንዴት ማግኘት ይቻላል ???

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  11 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ፡ ቦሌ ከ2000 ሐበሻ ገባ ብሎ ማግኖሊያ ሆቴል maps.app.goo.gl/LGyEXuGSkanAgc2Z6

  • @SelamDebebe-b9q
    @SelamDebebe-b9q 11 หลายเดือนก่อน

    Hasabhn fetari yakililh

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ዱባይ ናኝ 5አመቴ አገር ለመግባት አሰብና በቃ በዚህ ወር ብየ እንደገና እፍራለው የኑሮ ውድናት ሀገር ያለበት ሁኔታ እልና እንደገና እታወው አለው ተመሰገን የሰራውትን አላጠፍም ቦታ ገዘቸ ቤት ለመሰራት ቆርቆሮ ቢሰማር ገዛው ግን እንዴት ልግባ ብር አለኝ መሰሪያ ባይበቃኝሰ እላለው ብቻ ደፍርት አጣው ወሰኖ ለመግባት

  • @BereketTadesse-l6v
    @BereketTadesse-l6v 11 หลายเดือนก่อน

    Ameseginlehu

  • @AlulaMeles
    @AlulaMeles 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤real mind drug man

  • @AronTsedeke-u2r
    @AronTsedeke-u2r 10 หลายเดือนก่อน +1

    Memihr Ashe min aynet memeher nek

  • @MajiDida-p9b
    @MajiDida-p9b 2 หลายเดือนก่อน

    betam arf new.memar feligalew yet new adess, may be hawassa kalachiw

  • @MAXG_11
    @MAXG_11 11 หลายเดือนก่อน

    you helped me alot thank you

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በትዳሬላይ ችግር አለብኝ እንትና አባቴ ተለያይተው ስላደኩ ካገባው አልፉታም ብዬ ወስኜ ነበር ባሌም ይሕንን ስለሚያውቅ አትሔድም ልጇቿን ጥላ በማለት ንብረት በቤተስቦቹስም ያደርጋል እየስራ እኔን ከነልጆቼ ጨለማውስጥ አርጎን ገንዘቡን ወደአገር ይልካል የሚስራውን ይደብቃል ለምንብዬ ስጠይቅ ገደል ግቢ ይለኛል ከግዞት ነፃ መውጣት አለብኝ ብዪ ስነሳ መፉታት የዘር ሖኖብሽ ነው 😪 እድል ይሳለቅብኛል እንዴት አርጌ እራሴን ነፃ ላውጣ ? ይሔስ ችግር እኔጋ ነው ያለው ማለት ነው ? በጣም ፍርሐት አለብኝ ልውጣብዬ ሳስብ።

  • @tsinatokbay3680
    @tsinatokbay3680 11 หลายเดือนก่อน

    ende yemimseign idea yemesheto zemen new yealegn

  • @kelemeworkyehalashet5449
    @kelemeworkyehalashet5449 4 หลายเดือนก่อน

    አቶ አሹ እናመሰግናለን
    አዲስ ስራ ለመጀመር እፈልጋለሁ
    ግን ፍርሃት አለብኝ ምን ይሻላል

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 5 หลายเดือนก่อน

    amazing 👌

  • @bchalikasa
    @bchalikasa 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ በዚህ ትምህርት ተለዉጫለሁ።

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 11 หลายเดือนก่อน +1

    Waw

  • @gwodaje
    @gwodaje 11 หลายเดือนก่อน +1

    amazing

  • @kalkinde
    @kalkinde 11 หลายเดือนก่อน

    Ase betame new dese yalge

  • @konjitkonjit6018
    @konjitkonjit6018 11 หลายเดือนก่อน

    What a saying, you tech people how to treat you

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ene Yemifraw Keset Guwadegna Gar Mekrareb Bizu Godugn Asilksugn Semonu Enikuwa Aniduwa Keditagn Bizu Wechi Awtaw Batkalay Setochin Eyferaw New Lik Yihun Ayihun Alawukim Ahun Bichayen Negn Ebakih Ato Ashe Mela Kalh??lelaw Kekitir Mewutat Firihat Gin Degimo Silichit Bilognal?Tebark Bebizu!!

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 11 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️

  • @SebokaTure
    @SebokaTure 6 หลายเดือนก่อน

    ሱስ አለብን የሰው ወይም የነገሮች የውሎ ብቻ አላውቅም እፈራለው የማጣት ,,,,,,,,የፈራቴ ምንጭ ምንድነው??? ማጣት ለእኔ ብርቅ አይደለም ። ምንም ማጣት አያስፈራኝም ። ምን እንደህ አውቀዋለው የልምምድ ትምህርት ብታስተምረኝ እማራለው እተገብራለው

  • @solomontsegaye5552
    @solomontsegaye5552 7 หลายเดือนก่อน

    I have question for sir where I get you or how to share your seminar

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  7 หลายเดือนก่อน +1

      call us on 0988062511
      . Thank you

  • @yoditlulseged801
    @yoditlulseged801 9 หลายเดือนก่อน

    Unable to understand him what is his point confusing mr AsenAfi help him please

  • @wisdomtube777
    @wisdomtube777 11 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ጥያቄ ነው ከባድ የመንፈስ ፍልስፍና ነው የጠየቀህ እሸ

  • @solomondefar7337
    @solomondefar7337 11 หลายเดือนก่อน

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 7 หลายเดือนก่อน

    ለምፈልገው ነገር ግግም ያልኩ ልክፍት ነኝ ካለደረኩት አልመለስም የኔ ችግር ትል የሚባል ነገር አጣሁ ማን እቅድ ይንደፍልኝ

  • @ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ
    @ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ 6 หลายเดือนก่อน

    የ3ኛው ልጅ ልክ እኔን ወክውሎ የተናገረ መሰለኝ ብቻየን ሌላ ሰው ከሰውጋዶሞ ሌላ ነኝ😢

  • @Sami-jk5wl
    @Sami-jk5wl 5 หลายเดือนก่อน +1

    ህልሜን አምነዋለው 😀😀😀😀😀😀

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 5 หลายเดือนก่อน

    Ashuye zare exactly yenen hiwot kulch argeh new yasayegegn tawkegnalek?ende??,😂❤❤❤

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ፍራሀቲ የበዛ ነው አሁን ላይ ሀገር መግባት ነው

  • @yipmabaruya1148
    @yipmabaruya1148 11 หลายเดือนก่อน

    Good morning from PAPUA NEW GUINEA

  • @MhrtZwdy
    @MhrtZwdy 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አሼ ግን ፀጉርህ የሸበተው በድሜህ ነው ወይስ የተፈጥሮ 😂😂 ምርጤ ነህ ለኔ

    • @jujuyellahbariya8884
      @jujuyellahbariya8884 8 หลายเดือนก่อน

      የ60አመት የእድሜ ባለፀጋነው

  • @healthybeing21
    @healthybeing21 11 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ አሼን ሰምቶ አለመለወጥ ሀጥያት ይመስለኛል

  • @meseretmulugeta6256
    @meseretmulugeta6256 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TirsitBirega
    @TirsitBirega 11 หลายเดือนก่อน

    ግን እንደኔ ሰው ዝም ብሎ ከመሬት ተነስቶ ውስጡ ፍርሀት አይፈጠርም