ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አይረዱኝም ከአቶ አሸናፊ ታዬ የተደረገ ልዩ ቆይታ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ค. 2023
  • #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

ความคิดเห็น • 162

  • @hanunahanuali5508
    @hanunahanuali5508 ปีที่แล้ว +64

    አቶ አሼን እንደኔ የሚወደው ሰው ያለ አይሠስለኝም ወላሂ አንድ ቀን እንደማገኝህ አምናለሁ ብዙ ነገር ታስተምረኛለህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አመሰግናለሁ ❤

  • @user-js6wk8rs3t
    @user-js6wk8rs3t ปีที่แล้ว +17

    አቶ አሸናፊ ታዬ የኔ ምርጥ መምህር ባለዉለታዬ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆነዉ ተፈጠሩልን እወዶታለሁ በእርሶ ተለዉጫለሁ

  • @AynalemTeferi-zc7je

    አሹዬ አንተን የመሰሉ 10 ኢትዮጵያዊ ቢኖሩን የት በደረስን ነበር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሹዬ ዘወትር ብሰማክ ከማር የበለጠ ይጣፍጠኛል ተባጦ የማያልቅ እዉቀት ተችሮካል አንተም የለ ስስት እየመገብከን ትገነኛለክ ❤❤❤❤ thankyou

  • @fvv1680
    @fvv1680 ปีที่แล้ว +11

    ❤❤❤ቲጂ እግርሽን አውርጅ ከትልቅ ሰው ፊት ነሽ

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB ปีที่แล้ว +10

    ቲጂ ጋሽ አሸናፊ ይመቸኛል ብዙ ነገሮችን ከእሱ ወስጃለሁ። ከእስራኤል❤

  • @birhanjommy
    @birhanjommy ปีที่แล้ว +2

    አሸናፊ ትሑት ነው። ከልቡ ሰው ለመርዳትና ሰዎች እንዲቀየሩ ይመኛል። ይሄ የሚያስደስተው ይመስለኛል። ሰዎችን ማሰልጠኑ እንደ አለ ሆኖ እሁድ እሁድ ለግማሽ ሠዓት በሬዲዮ አጠር ያለ ትምህርት ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚስማማ ቢሰጥ መልካም ነበር። ብዙ ሰላም፣ ፍቅር፣ መስማማት፣ አምራችና ታታሪ ዜጋ፣ መትረፍረፍ፣ በረከት ይኖረን ነበር። አቅራቢዋ ልጅ ችግሯ በጣም ጠፍንጎ እንደያዛትና ያንን ግልፅ ማድረጉዋ ለሌሎች ችግራቸውን አፍነው ለያዙ አያሌ ሰዎች ምሳሌ ነው። ደጋግማ አሸናፊ->አሹ -> አሹዬ-> አሹዬ ስትል ችግሯ እንደ ጤዛ እንደሚበንላት ያህል ተደሰተች። የአሹ ሚስት እንዳትቀና ግን!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว +7

    ቲጂዬ እነደዛሬም ልዩ እነግዳ አላየሁም በጣም ልዩ ትምህርት ነው ። አቶ እሸቱ እግዚህአብሄር ያክብርልን። በዚህቺ ደቂቃ ወስጥ ከመጠብቀው በላይ ነው ብዙ የተማርኩበት።

  • @emmushet
    @emmushet ปีที่แล้ว

    ሰማያዊ ከለር ይረብሸኛል አልሽ፡ background ግድግዳ ከለርሽ ደግሞ ሰማያዊ ነው። ጉዲፈቻ ተሰጠው ብለሽ የሰራሽውን ፕሮግራም አይቼው ነበር። በጣም አስቸጋሪ ልጅ ስለነበርሽ፡ ልጅ የሌላቸው የእናትሽ ጓደኛ ጋር ለ2ወር ያህል ብቻ ቆይተሽ እዛም ተንኮለኛነትሽ ካቅማቸው በላይ ሲሆንባቸው፡ መሃንነቴ በምን ጣዕሙ ብለው ወደ ቤተሰብ እንደመለሱሽ ነው ያየነው። አሁን የኔ ጥያቄ 1ኛ. ሰማያዊ ግድግዳ እስር ቤት ያህል ከተሰማሽ አሁን ለምን ለስቱዲዮሽ ተጠቀምሽው? 2ኛ. እነዛን 3 ቀለሞች እስክትጠዪ ድረስ ያረገሽ የጉዲፈቻ ወላጆችሽ ያደረሱብሽ ግፍ ወይም ክፋት አለ ለማለት ነው? እንደዛ እንዳንል ደግሞ በባለፈው ቪዲዮ ላይ እነሱን ስታመሰግኚ፡ ተንበርክከሽ ስለበደልኳችሁ ይቅርታ ስትዪ ነበር። ምነው ነገር ዓለሙን አምታታሽው። በደህና ነው?

  • @engdaworktsegawu
    @engdaworktsegawu ปีที่แล้ว +7

    አሹየየየ እንደአዲስ የዎለድክኝ አባቴ እንደው በምን ቃል ልግለፀው ላንተ ያለኝን አክብሮት ብቻ እግዚአብሔር ክብርን ያብዛልህ

  • @mahiderbogale9796
    @mahiderbogale9796 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂ አቶ አሸናፊ ማለት ነበረብሽ አሸናፊ ታዬ ለምን አልሽ አቶን ለምን ተውሽው መከባበር ጥሩ ነው

  • @manenet2867
    @manenet2867 ปีที่แล้ว +34

    ይህ ጀግና:)

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever ปีที่แล้ว +11

    የሀገራችን ምርጥና ታላቅ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት አርቲስታችንም ጎበዝ ነሽ በርቺ በርቱልን።

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +3

    ማመን የሰናፍጭ ቅጣት የምታህል እምነት ካላችሁ ይህንን ተራራ ወደዛ ይድ ብትሎት ይሄዳል መድሃኒያለም ክርስቶስ ❤

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f ปีที่แล้ว +3

    ቲጂዪ የእኔ እቁ ስወድሸእኮ,,አቶ አሽናፊ, ልዩ ነህ በእዉነት ድንቅ,አስተማሪነህ ረጂም እድሜ ይስጥልን😍😍

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว +7

    አባቴ ካንተ ያልተማርኩት የለም ክበርልኝ ስወድህ ከልቤ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +8

    👉 ቲጂዬ ግሩም ዝግጅት መልካም እንግዳ በርቺ የኔመቤት❗አንቺ ቅን ትሁት ደግ ሴት❗

  • @iamjonas1025
    @iamjonas1025 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ልዩ ሴት አምለከ ቅዱሳን ይራዳሽ።አሜን።ያለሽን ስላላየሽ ነው እንጂ ብዙ አለሽ እኮ የምር ብዙ ሴቶች እንዳንቺ መሆን የሚፈልጉ እንዳሉ አታውቂም፤ እናም በርቺልን።ከጎንሽን ነን።

  • @argawbentideru703
    @argawbentideru703 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም አስደማሚ አስተማሪ ፕሮግራም በእውነት አንተ ታላቅ ሰው ነህ አቶ አሸናፊ !!

  • @yesufyimertessema1535
    @yesufyimertessema1535 28 วันที่ผ่านมา

    አሼ ምርጥ ሰው ❤❤❤

  • @BashawBirbo-fg6ik
    @BashawBirbo-fg6ik ปีที่แล้ว +3

    So! so! so! thank you Ashu