ህፃናት ምግብ መራጭ እንዳይሆኑብን ማድረግ የምንችላቸው አስር (10) ወሳኝ ነገሮች | Dr. Fasil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 เม.ย. 2024
  • 10 ህፃናት ምግብ መራጭ እንዳይሆኑብን ማድረግ የምንችላቸው ነገሮች | 10 things we can do to prevent children from becoming food picky eaters
    Certainly! Here are some tips to help prevent children from becoming picky eaters:
    1. **Set Realistic Expectations**: Understand that some fussiness around food is normal in young kids. Avoid overreacting or applying strict dietary rules, as it tends to be counterproductive.
    2. **Change Up the Menu**: Offer a variety of foods. Introduce new flavors and textures gradually to expand their palate.
    3. **Avoid Separate Meals**: Don't prepare separate meals for picky eaters. Encourage them to try what's served at the family table.
    4. **Give Positive Options**: Offer choices within the foods you want them to eat. For example, "Would you like broccoli or green beans?"
    5. **Separate Behavior from Eating**: Avoid power struggles. Focus on positive interactions during mealtimes.
    6. **Involve Kids in Meal Prep**: Let them help with grocery shopping, food preparation, and setting the table. Active participation can make them more open to trying new foods.
    7. **Model Healthy Eating**: Be a positive role model by enjoying a range of healthy foods yourself.
    8. **Avoid Banning Sweets**: Instead, teach moderation and help kids manage when and how they enjoy treats.
    Remember, patience and positive reinforcement go a long way in fostering a healthy relationship with food.
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 202

  • @DrFasilPediatrician
    @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน +12

    ☎️ለህፃናት ሕክምና የቀጠሮ ስልክ- 0984650912 ለማማከር ከፈለጉ 0964686464 ወይም 9394 ይደውሉ

    • @user-ze5ic8by1l
      @user-ze5ic8by1l 3 หลายเดือนก่อน

      ዶክተርነብሰጡርታጠባለችወይስአታጠባምቢመልሱልን

  • @tgbayet
    @tgbayet 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከምትሰጠው ትምህርትም ከሙያህም ተጠቃሚ ሆኛለሁ! እግዚያብሄር በሰጠህ እውቀት እና ጥበብ ልጄን አክመህ ስላዳንክልኝ አመሰግንሀለሁ! በማስተዋልና በጥበብ ሁሌም ከፍ በል!

  • @user-jk8bj7ti7s
    @user-jk8bj7ti7s 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር ልጆች እስከ ስንት አመት ነው ወተት መጠጣት ያለባቸው ከአንድ አመት በኋላ መጠጣት የለባቸውም የግሉተንና የቫይታሚን እጥረት ያመጣል ይላሉ

  • @Yeneworkterefe
    @Yeneworkterefe 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ።❤❤❤

  • @helengeb.2484
    @helengeb.2484 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @MonalisaTedros-qt3gv
    @MonalisaTedros-qt3gv 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much Dr..

  • @yekieyaenatarsema3307
    @yekieyaenatarsema3307 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ገነ ስክፍተው ነው ላክ የማደርገው ትልቅ ትምእርት ነው እድሜ ይስጥልኝ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @user-Hiwotbadae
    @user-Hiwotbadae 3 หลายเดือนก่อน +1

    አናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የስጥህ ብዙ እዉቀትን አግኝቻለሁ

    • @Edom-cr4ck
      @Edom-cr4ck 3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @BiftuTesfaye-dr1ic
    @BiftuTesfaye-dr1ic 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Doctor God bless you

  • @BettyGetachew-de3bz
    @BettyGetachew-de3bz 10 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @rahelkidanei8116
    @rahelkidanei8116 3 หลายเดือนก่อน

    Waww doctor its a very good tip thank you so much I appreciate you 🎉

  • @merry4877
    @merry4877 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው ምከታተልክ አመስግናለው ልጄ አንድ አመት ከ4 ወሩ ነው ግን ማሚ ዳዲ አይልም አፍን አልፈታም እና ማድረግ ያለበኝ ነገር ምንድነው?

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ዶክተር🙏🙏

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ,ር እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ስላስረዳኽን እናመሰግናለን።

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo7072 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዶክተር ❤❤❤

  • @user-ze5ic8by1l
    @user-ze5ic8by1l 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ 🙏

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 3 หลายเดือนก่อน

    Thank u Dr us usual

  • @SaraRedwan-uk7op
    @SaraRedwan-uk7op 3 หลายเดือนก่อน

    ደክተር እኛ አበሾች ነን የአእኛን ምስሎች ብትጠቀም ደስ ይል ነበር የፈረንጅ ምስል ባታቀርብ ጤሩ ነበር
    ስለመረጃው በርታልን እንላለን👍👍👍

  • @metikuashegre
    @metikuashegre หลายเดือนก่อน

    betam ameseginalehu docter betam tekami mereja new

  • @lazaeri7278
    @lazaeri7278 3 หลายเดือนก่อน +2

    God bless Dr.Thank you for effective information

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እርሶም subscribe ያድርጉ ሌላውም share ያድርጉ

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for the good lesson as always

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน +1

      You're very welcome 🙏 subscribe for more

  • @Tsed_dageva
    @Tsed_dageva 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr 🙏

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር. ቀድሜ ባውቅህ ጥሩ ነበር ከዛሬው ፕሮግራምህ 50% ስህት አለብኝ 1 አመት ከ9 ወር ልጅ የተፈፈጨ ምግብ ነው የምትበላው. ተስፋ ባለ መቁረጥ ለማስተማር እሞክራለሁ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ

  • @solomebelete6060
    @solomebelete6060 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much for your advice doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ 🙏

  • @FrezerAssefa
    @FrezerAssefa 29 วันที่ผ่านมา

    dr tebarekee🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wp5po6bf7x
    @user-wp5po6bf7x หลายเดือนก่อน

    thanks Dr

  • @feyineabdisa8730
    @feyineabdisa8730 3 หลายเดือนก่อน +2

    Betam enamesegenalen Dr Tebarek

  • @Adisalem353
    @Adisalem353 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እንኳን ደህና መጣ ለምትሰጠን ጥሩ ምክሮች እናመሰግናለን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ

  • @YoditAmbaye
    @YoditAmbaye 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ❤❤

  • @Enukyy
    @Enukyy 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen Dr

  • @gedamawitenu3776
    @gedamawitenu3776 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ እና አስፈላጊ ትምህርቶችን ስለምትሰጠን በርታ።

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እርሶም subscribe ያድርጉ ሌላውም share ያድርጉ

  • @samrawitsammmferew5056
    @samrawitsammmferew5056 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረከ ❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @bortokanhoweidy9881
    @bortokanhoweidy9881 2 หลายเดือนก่อน

    wowo ዶክቶር በጣም ዳሰምል ትምርትነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-fz3jl9kh4n
    @user-fz3jl9kh4n 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tanks

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ 🙏

  • @hayatseidhassen3070
    @hayatseidhassen3070 3 หลายเดือนก่อน +1

    I got lots of important information from this channel. Thank you

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe for more reliable information

  • @tsehayabiyl3072
    @tsehayabiyl3072 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @amlelove4416
    @amlelove4416 3 หลายเดือนก่อน

    Best Doctor ❤👌

  • @beli7375
    @beli7375 3 หลายเดือนก่อน

    D.r በጣም እናመሰግናለንእግዚአብሄር ይጠብቅህ❤

  • @zufanebrahim3643
    @zufanebrahim3643 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እናመሠግናለን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing this

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ 🙏

    • @mekdestesfaye5726
      @mekdestesfaye5726 3 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician ቆየው ካደረኩ

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን❤❤❤🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @alexabel1138
    @alexabel1138 3 หลายเดือนก่อน +2

    Doctorye betam thank you 🙏 as usual, my daughter is kind of picky eater or she likes to eat very little..I’m always concerned about her food intake ..

  • @waleligngashu5204
    @waleligngashu5204 3 หลายเดือนก่อน +1

    You are so helpful and kind thank you so much doctor!!

  • @TinbiteDawit
    @TinbiteDawit 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ዶ/ር ሁሌም ጠቃሚ ምክር ስለምትሰጠን። ልጄ 6ወር ሊሞላት ቀናት ነው የቀራት። ምግብ ያስጀመርኳት 5 ወር ከ1ሳምንት ሲሆናት ነው። በሶ መጀመር ትችላለች? መቼ? ከተቻለ ስኳርና ጨው ስለማልጠቀም እንዴት ልስጣት? በጣም አመሰግናለሁ።

  • @abebategeg
    @abebategeg 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር ስለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥህ ጥያቄ ነበረኝ ልጀ 5ወር ከ10ቀኑ ነው ጭንቅላቱ ላይ ዱብዱብ ያለ እብጠት ነገር ወቶበታል እና ቤና ጣቢያ ወስደው ነበር የመጀመሪያ ቀን ሹረብ ሰጡኝ ሲጠጣ ተሻለው 7ቀን ነበር ያሉኝ ሳቆም ግን መልሶ ተነሳበት ከዛ እሚቀባ እና ሻፖ ሰጡኝ ግን አልተሻለውም አሁን ደግሞ እርግብግቢቱ ላይ ግግር ያለ ቢጫ ነገር ወጣበት ምክንያቱ ምን እደሆነ እንኳ ማወቅ አልቻልኩም እባክህ የምታውቀውን ነገር ንገረኝ 🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      በአካል ብናየው መልካም ነው በዝህ ስልክ ደውለው ይምጡ ☎️ 0984650912

  • @MisterHirpassa
    @MisterHirpassa 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesgnalen Dr. Tebark

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏subscribe ያድርጉ

  • @user-vz5bz4xw9o
    @user-vz5bz4xw9o 3 หลายเดือนก่อน +1

    God Bless You Dr. And highly recommended Doctor.

  • @almazgetachew9117
    @almazgetachew9117 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አመሰግናለው ዶክተር ተባረክ ለኔ በጣም እየጠቀመኝ ነው ያንተ ትምህርት ❤ግን አሁን ልጄ 6 ውር ሊሞላ ነው ግን ካካዋ በግድ ነው አምጣ የሚወጣላት ምግብ ጀምሬላታለው እና ካካዋ ተቸገረኝ መፍትሄ ካለህ ንገረኝ ዶክተርየ ካንተ ሰሰማሁ በሁዋላ ሀኪም ጋ መሄድ ካለብኚም እሄዳለው

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      ሰገራዋ በጣም ይደርቃል??

    • @ysiehvvdgd7317
      @ysiehvvdgd7317 3 หลายเดือนก่อน

      የኔም ልጅ 7ወሩ ነው ግን ይደርቅበታልበጣም ነው ሚያምጠው

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ከላይክም ላይክ ነው እንጂ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ

  • @emebetgetnet7532
    @emebetgetnet7532 3 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃ።

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe for more🙏

  • @edlebirhanu5222
    @edlebirhanu5222 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ዶክተር 2 አመት የሞላቸው ልጆች የስኳር ማነስ እንዴት ሊከሠት እንደሚችልና በህመም ላይ ሆነው ስኳራቸው ሲያንስ ስኳር አለባቸው ማለት ነው እስኪ ባክህ በዚህ ዙሪያ video ስራልን 🙏🙏

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much, Dr. It is very helpful information. My kids are picky eaters ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ 🙏

  • @KidusanFentahun
    @KidusanFentahun 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen dr

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ 🙏

  • @mulukenyalew7481
    @mulukenyalew7481 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር ልጄ ከተወለደ ጀምሮ ሰገራውን አያራም ሆዱ ይነፋል አና ሀኪም ቤት ስወስደው በሆነ ቅባት ነገር ተጠቅሞ በጣቱ ሲገባበት ሰገራው ወጣ እና የተወሰነ እየወጣ ነበር ነገር ግን አሁንም እንደዛው ነው ፊንጢጣው ካልተኮረኮረ አያራም እና መፍትሄ ካለው ከተወለደ ገና ሁለት ሳምንቱ ነው ዶክተር ከምችለው አግዘኝ ።

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      በአካል ብናየው የተሻለ ነው በዝህ ስልክ ደውለው ይምጡ ☎️ 0984650912

  • @EthagegnGetachew
    @EthagegnGetachew 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ትምህርቶችህ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን! ልጄ 5ወሯ ነው ምግብ ፉላጎት አላት እና በትምህርትህ መሰረት በትንሹ ጀምሬላታለሁ ካካ የምትለው ግን በሶስት በአራት ቀን ነው ደግሞም ታምጣለች እባክህ ምን ላድርግ??

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      ምርመራ የሚፈልግ ነገር ነው ከቻሉ በ አካል ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ

  • @user-bh1ln2wv6y
    @user-bh1ln2wv6y 3 หลายเดือนก่อน

    Amsagunaloo Doktr❤

  • @RKRKRKRKRK-ig1mt
    @RKRKRKRKRK-ig1mt 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ጋ እንኳ ረፈደ ዶክተርዬ ምግብ ትመርጣለች ቶሎ አትዉጥም ላቤን ጠብ ነው የሚለዉ😓😓😓 ሳበላት 2 ዐመት ከ7ወሯ ነዉ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ቀስ በቀስ ይሞክሩ

  • @user-db8uz1li2b
    @user-db8uz1li2b 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርእናመሰግናለን 😊😊😊😊

  • @ikramjemal7939
    @ikramjemal7939 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr yane xiyaqe enjera enat la lej masxat gudat yalawum ?🙏 melaskn xabiqalow Palace dr.

  • @user-mh1gd4sv4c
    @user-mh1gd4sv4c 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን 👍👍👍

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @tityiatube5548
    @tityiatube5548 3 หลายเดือนก่อน

    እሽ ዶ/ር እናመሰግናለን
    እኔ ጥያቄ አለኝ ዶ/ር በእርግዝና ወቅት እናት ብዙም ምግብ ካለትመገበች እፃኑ ጉዳት ይደርስበታል ወይ ?

  • @MartaEdosa-lw1en
    @MartaEdosa-lw1en หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @S0CCER_editz1289
    @S0CCER_editz1289 3 หลายเดือนก่อน

    👌🙏

  • @SituSeyum
    @SituSeyum 3 หลายเดือนก่อน +1

    Geta zemenehen yee bark🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalikidangetenet5660
    @kalikidangetenet5660 3 หลายเดือนก่อน +1

    የዱባ ፍሬ ጥሩ ነዉ ብለሀል በምን መልኩ ልስጣቸዉ 2 አመት እና 6ወር ናቸዉ

  • @abebechyami6378
    @abebechyami6378 3 หลายเดือนก่อน

    ke 8 amet befit yihen awike bihon noro indet idilenya neberku hulunim sihitetoch serichalew lijen godichewalew still migeb besikay new miwesdew thank you doctor biruk hun

  • @sofiyamola6751
    @sofiyamola6751 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistMitikie
    @TigistMitikie 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ዶር.ጥያቄ ነበረኝ
    1.ልጄ 1 ዓመት ከ 3 ወር ሆኖታል ያልተፈጨ ምግብ ከበላች ከካካዋ ጋር ነው የሚወጣው አይፈጭም ኖርማል ነው ወይስ ማሳየት አለብኝ
    2 . በዚህ እድሜ በቀን ስንቴ እና በስንት ሰዓት ልዩነት ነው መመገብ ያለብኝ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እንደዝህ አይነት ምልክት መቼ ነው የጀመራት?

    • @TigistMitikie
      @TigistMitikie 3 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician
      በፊትም ነበር ግን ገና ስለሆነች ይሆና ብየ ነበር የማስበው እና እስካሁን እየፈጨሁ ነበር የምሰጣት አሁን መልመድ አለባት ብየ እንደገና መስጠት ጀመረኩ እንደዛ ሆነ ና ካካም ስትል ብዙ ነው እና ወደ ሰውነቷ እየገባ አይደለም እላለሁ

  • @wubetfanuel-jv5vf
    @wubetfanuel-jv5vf 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እባክህ አትለፈኝ ልጄ 4 አመቱ ነው ምግብ ባፉ ይይዛል እርጅም ሰዓት ይዞ አሟምቶ ነው የሚውጠው አያኝክም

  • @user-iy1gq1pl9m
    @user-iy1gq1pl9m 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr tiru temehert new Dr yawe endemitawekew yewelid erefet 4 wer new selezih lejn be 5 weru megeb basegemerew men temekeregnaleh !! Amesegnalehu !!!

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል ግን 5 ወር ላይ ለመጀመር ልጅሽ ready መሆኑን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል

    • @user-iy1gq1pl9m
      @user-iy1gq1pl9m 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@DrFasilPediatrician ለመጀመር ከሚያሳዩት ምልክቶች ውስጥ 1,2ቱን ብትመክረኝ በቅድሚያ አመስግናለሁ !!!

    • @tigistadugna3756
      @tigistadugna3756 3 หลายเดือนก่อน

      d😊q
      j

  • @foziashure2022
    @foziashure2022 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ልጄ 4 ወር ከ10 ቀኑ ነው ጡቴ መጀመሪያም በቂ አልነበረም አሁን ጭራሽ መጥባት አቁሟል ፎርሙላ ወተት ብቻ ነው ሚጠባው ምግብ ብጀምርለት ችግር አለው?

  • @hiwottesfaye2005
    @hiwottesfaye2005 3 หลายเดือนก่อน

    Hi doctor sile wesagn Ena tiru mereja ameseginalew lijen ke 6 wer jemiro enkulal bichawim kifil bicha betinishu asilemijewalew beteley aye melaku ahun 8wer limola 5 Ken neaw yekerew Ena ahun muluwin yeenkulal kifil yimegeb weyis Gena neaw? Please I need your quick response thank you

  • @Mulualemhizkel
    @Mulualemhizkel 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr lige 1 amet nw migeb alibela sitel maliti vitamin shirope setew... Yimekerale?.... Tnks Dr 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      መጀመርያ ምርመራ ቢደረግ ይመከራል በአካል መምጣት ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ይምጡ ☎️ 0984650912

  • @meronokubat3269
    @meronokubat3269 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bahjagewar9524
    @bahjagewar9524 3 หลายเดือนก่อน +1

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @branchdudeny5946
    @branchdudeny5946 3 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር Please ስለ ፎሊክ አሲድ አጠቃቀም ስራልን

    • @Abate-medhanialm
      @Abate-medhanialm 3 หลายเดือนก่อน

      Be edmwa Yale iron supplement mestet nw , liquid melk ale wechi Ke honsh

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Abate-medhanialm እሺ አመሰግናለሁ

  • @hanajusus9060
    @hanajusus9060 3 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor leje1 amet ke8 weru nw napy mekyer aywedwm cherashi betam nw emiyaskayen popom alemdem alegn min larg

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      በአካል ብናየው መልካም ነው

  • @DirsetGetachew
    @DirsetGetachew 3 หลายเดือนก่อน

    Dokter leje 7wer chers bizu mikrochikin eyesemaw tegbarawi eyadreku nw tekimogna emseginalew !! Ahun teyakeye or yetechgegrew leje dirket nw ?

  • @helinamesfin9951
    @helinamesfin9951 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr enamesegnalen. 6 wer lay megb sijemru, beken sente nw mibelut? Wetets mn yahl nw mekenes yalebn?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      2-3 ግዜ ሙሉ መረጃው ሌላ ቪዲዮ ላይ ሰርቻለሁ ወደ ዋላ ሄደው ይፈልጉ

  • @ummuluqman5852
    @ummuluqman5852 3 หลายเดือนก่อน

    Dr temmy time እሰራላችዋለው ብለክ ነበር

  • @woinshetargachew3751
    @woinshetargachew3751 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ህፃናት በየስድስት ወሩ ዲዋርም ማድረግ አለብን የሚል መረጃ አይቻለሁ እንዴት ነው የምናደርገው?

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      ሀኪም በ ትክክለኛው dose ማዘዝ አለበት

  • @user-qx3oy3mr3m
    @user-qx3oy3mr3m 3 หลายเดือนก่อน

    Ene betam new yetchgrikut yemir 2amet nech gin minm migb atibelam betam kebed new betely le lij tebilo teserto anibelam silu yalew simet

  • @seblekflu2216
    @seblekflu2216 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wetet alteta alugn lejoche ye 1 amet ena ye 3 amet lij new yalkegn please bemn menged laslemdachew

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      ቀስ በቀስ ከምግብ ጋር እየጨመሩ ማለማመድ

  • @FatumaMuhammed-hz6vc
    @FatumaMuhammed-hz6vc 3 หลายเดือนก่อน +1

    Docterye betam amesegnalehu betam tekmognal. And tyake neberegn ye 3 wer lji alechign sra ljemr newna yetut wetet albe askemche lemehed asbalehu ena tyakeye. Yalehubet hager mokar new afar kll negn ena firij wst laskemtew weya chigr yelewm wchi bikemet ? Eske 6 seat bcha new sra yemkoyew

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      ፍሪጅ ውስጥ እስከ 8 - 12 ሰአት ከፍርጅ ውጪ 4-6 ሰአት መጠቀም ይቻላል

    • @FatumaMuhammed-hz6vc
      @FatumaMuhammed-hz6vc 3 หลายเดือนก่อน

      Muket hagerm lay 4-6 mekoyet ychilal kefirij wchi?

  • @branchdudeny5946
    @branchdudeny5946 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ

  • @TadelechMechal
    @TadelechMechal 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር አድራሻቹ የት ነው የ4ወር ልጅ አለኝ ሙሉ ምርመራ እንዲደረግለት ፈልግ ነበር

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 3 หลายเดือนก่อน +1

    100% yene tefaten negerekeig hulun aderegale kuta becha new yemaladeregew alkotame lelawen gen hulune

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ 🙏

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnte new hulume enene yaye yeketa

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ 🙏

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር የኔ ልጅ 5አመቱ ነው ምግብ በጣም ነው የሚመርጠው

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitiku5577
    @mitiku5577 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሥተያየት ሳይሆን ጥያቄ ነው ያለኝ እሡም አንድ አመት በቅርቡ የሞላው ልጅ አለኝ እኛ ወላጆቹ የምንበላው ማንኛውም ምግብ ይበላል ከምስር ወጥ አስከ ቆጮ እና ምግብሥ በራሡ በዚህ እድሜ ላለ ልጅ የጎንዮሽ ጉዳት አይኖረውም ወይ ? ጥያቄዬ ለዶክተር ብቻ ሣይሆን ማንም ይሁን ካወቀ ቢነግረኝ ። አመሠግናለሁ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน +2

      ከአንድ ዓመት በዋላ ችግር የለውም የ family ምግብ መመገብ ይቻላል

    • @mitiku5577
      @mitiku5577 3 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician ምሥጋናዬ ባለህበት ይድረስህ ስለ ምላሽህ ብቻ ሣሆን ስለ ሁሌው ። ደሞም ትህትና ይታይብሀል ይሄ ከሀኪም የሚፈለግ ኳሊቲ ነው ታዋቂ ስትሆን በሌላም ምክንያት እንዳትቀየር። ቻው

  • @KidusanFentahun
    @KidusanFentahun 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesgnalen

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ 🙏

  • @user-ur4ve4cr4r
    @user-ur4ve4cr4r 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነኽ ዶክተር ልጄ የሚያሶጣው አየር በጣም ይሸታል ሆድን አሞት ይሆን እባክኽን ንገረኝ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      ሊሆን ይቺላል ምርመራ ማድረግ ይመከራል

    • @user-ur4ve4cr4r
      @user-ur4ve4cr4r 3 หลายเดือนก่อน

      ሁለት ወር ከሀያ ቀኑ ነው በዚ ግዜ ይታያል በምርመራ

  • @haymanot9041
    @haymanot9041 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የኔ ልጅ ስልክ ወይም ቴሌቭዥን ካላየ አይበላም ምን ላርግ

  • @ezedinmohammed
    @ezedinmohammed 2 หลายเดือนก่อน

    Selam d.r vitamin D yalew mgb mndnew??

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤👍👍👍👏👏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እርሶም subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ 🙏

  • @betelihem6451
    @betelihem6451 3 หลายเดือนก่อน

    Dr lija 8 warua naw yetaweladacew betam naw metakeracew bezu geza naw ena tolo tolo kaka taderegalace yasekametatale ebakehan negarey ??

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  3 หลายเดือนก่อน

      ምርመራ የሚፈልግ ነገር ነው በአካል ብናየው መልካም ነው ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ

  • @user-yf9bd6nz5g
    @user-yf9bd6nz5g 3 หลายเดือนก่อน

    Ye tut wetet medrekn endet mekelakel enchlalel.

  • @lueal30
    @lueal30 3 หลายเดือนก่อน

    DC ተልባ ወጥ ብበላ ችግር አለው 5ወር እርጉዝ ነኝ እና አሁን ፆም ስለሆነ ቤት ሲሰሩ መብላት ያምረኛል please መልሱልኝ

    • @KibjcDgchgj
      @KibjcDgchgj 3 หลายเดือนก่อน

      አትብሊ እማ በጎደኛየ ላይ የተከሰተባት ነገር አለ