ልጆ ቶሎ ዳዴ እንዲል እና እንዲራመድ የሚያርጉ ሶስት (3)ነገሮች |Three(3) basic things that help the child to walk quickly
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
- ልጆ ቶሎ ዳዴ እንዲል እና እንዲራመድ የሚያርጉ ሶስት (3)ነገሮች |Three(3) basic things that help the child to walk quickly
Instead of aiming for speed, here are three ways to support a child's healthy walking development:
1. Provide ample opportunities for movement and play: Children learn through active exploration. Allow them free time to crawl, climb, and explore different terrains both indoors and outdoors. This builds essential muscle strength, coordination, and spatial awareness, all crucial for confident walking.
2. Encourage fun activities that involve walking: Turn mundane tasks into walking games. Play "follow the leader" while doing errands, race bubbles blown in the backyard, or set up a scavenger hunt with clues hidden around the house. These activities make walking enjoyable and motivate repetition.
3. Ensure comfortable and well-fitting footwear: Invest in shoes that provide good support, flexibility, and a wide toe box. Ill-fitting shoes can hinder balance and discourage walking. Replace shoes regularly as they grow to avoid tripping hazards.
Remember, every child walks at their own pace. Focusing on creating a safe and stimulating environment while providing gentle encouragement is the best way to support their natural walking progression. Avoid comparing them to other children and celebrate their individual milestones.
If you have any concerns about your child's walking development, always consult a pediatrician or physical therapist for personalized advice.
💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
☎️ 0984650912/0939602927
💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB: drfasilpediatrician
በትክክል ❤
እንዳስተማርከኝ ለልጄ ጠቃም ነገር አገኘሁት ❤አመሠግናለሁ
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ቴሌ ግራም ላይ በጣም እከታተልሀለሁ ገና ነብሰጡር ካለሁ ጀምሬ ግን ያልካቸውን ነገሮች ሁሉ ልጀ ላይ ሞክሬዋለሁ በጣም ጠቃሚ መርጃ ናቸው እኔ ከሁለት ወሮ ጀምሬ ነው በሆዶ የማ የማስተኛት እና በጣም ትሳባለች ንቅት ያለች ነች ምግብም አራት ወር ላይ ነው የጀምርኩላት በሀገራችን ምጥን የሚባለሁን 12አይነት የእህል ዘሮች ብትታመምብኝ ብታለቅስብኝ ምንም ትሁን ብቻ ቴሌ ግራም ገብቸ ያንተን ትምህርቶች ነው የማይ ወላሂ በጣም ነው የጠቀሙኝ አሁን አልሀምዱሊላህ ሁለት አመት ሆናት ዘጠኝ ወሮ ላይ ቆማ ሂዳለች ከልብ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን መረጃዎቹን ለሌላውም share ያድርጉት ይሄንን youtube ቻናል subscribe ያድርጉ በተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቱን click ያድርጉ
😊😊😊😊ፕሬዚዳንት😂
የኔም 5 ወር ሊሆነው ነው ምን አይነት ምግብ ልጠቀምለት
እማ የቴሌ ግራሙን ሊንክ ላኪልኝ
ዲር አንተስ እውነት ትለያለህ ልክ ለልጄ ማሰብ ስጀምር ምትለቀውስ ነገር Thank You Dear
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደስ በሚል አገላለፅ ነዉ ያቀረብከዉ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ❤
Thanks Doctor ❤❤❤
Thank you Doc kezi befit sele tsehay memok meche makom alebachew milewin video serchalew belek neber gin mageget alchalkum
Thank u doctor
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
Thanks Dr
እናመሰግናለን ዶክተር
Good points. Keep up!
Tnx doctor
ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን ።እኔም በልጄ እሞክራለሁ
እናመሰግናለን መረጃዎቹን ለሌላውም share ያድርጉት ይሄንን youtube ቻናል subscribe ያድርጉ በተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቱን click ያድርጉ
8ወር
Wyen d/r eskezare ayeceh behone lije an. 1 mamet ke 2 wer lihoneu Gen aleramedem alegi megebem betam asecegeregi ayebelem
1 teyake alegi esum beset gize aceu new maurat mijemerut
Ymtsetew mereje hulu tekmognal enamseginalen docter...❤❤❤
Doctor igizabiher yibarikih buzu timihit agichalhu betam ameseginalew
Thank you doctor
You're very welcome subscribe for more
Thanks D/r
Thank you dr
Welcome 😊
Thanks🎉
በጣም አመሰግናለን
Tebareke doc huluem temretochehu yeseralue
በጣም እናመሰግናለን❤
Subscribe ያድርጉ ለሌላው share ያድርጉ እናመሰግናለን
tanks dok
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ፀጉራቸው አላድግ ላለ ልጆች ምን እንጠቀም?
ዶክ በጣም ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው እባክህ እስኪ ልጆች በትክክለኛው ሰዓት ካልተናገሩ ምንድነው ምክንያቱ እናስ መፍትሄው 1ዓመት ከ8ወር ሆኖታል ግን እማ አባ ብቻ ነው የሚለው ምን ይሆን እባክህ ተባበረኝ
Dr enameseginalen gin ena yehen hulu adige yene histan 13 waruwa nw eska ahun alqomechim mn ladirgi
ደስ የሚልመረጃ ነዉ
Subscribe ያድርጉ ለሌላው share ያድርጉ እናመሰግናለን 🙏
Betame amesegenalew lije tuteseteba betame yalebewale mendenee marege yalebegne
thanks ❤❤
እናመሰግናለን መረጃዎቹን ለሌላውም share ያድርጉት ይሄንን youtube ቻናል subscribe ያድርጉ በተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቱን click ያድርጉ
Stay blessed thank you doctor for your advice ,it's so clear and passionate ❤
ዶክተር እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን ነው የምታደርሰን እኔማ ለወዳጆቼም ሼር የማደርገው ያንተን ነው ።
ልጄ 4ወሩ ነው እና ፊቱ ላይ እና ጀርባው ላይ ነጭ ነጭ ጭርት የሚመስል አለበት ፍቃደኛ ከሆንክ በሜሴንጀር ፎቶውን ልላክልክ ሐኪም ማሳየት ይኖርብኝ ይሁን?
ዶክተር ልጄ 7 ወር ሞላው ግን አይቀመጥም ምን ማድረግ አለብኝ ??
Edmeh yrzem dokterye
ሰላም ዶክ በጣም እናመሰግናለን ግን ጥያቄዎችን ሁሉ በአካል ብናያቸዉ እያልክ ባታልፋቸዉ ደስ ይለኛል
betam amesegnalehu docter
እናመሰግናለን መረጃዎቹን ለሌላውም share ያድርጉት ይሄንን youtube ቻናል subscribe ያድርጉ በተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቱን click ያድርጉ
Dr lije 1 ametu nw gin dade alalem meqomim alchalem
እናመሰግናለን ዶክተር
ልጄ 8 ወር ሊሆነዉ ነዉ የቆርቆሮ ወተት ሊለምድልኝ አልቻለም ዶ/ር ሳማክር ማርኩን እየቀያየርሽ ሞክሪ አለኝ ቀየርኩ አልወደዳቸዉም ከእናት ጡት በተጨማሪ ወተት ሊተካ የሚችል ነገር ምን ልስጠዉ ኪሎዉ 7 ኪሎ ነዉ
መጀመሪየ እንደተወለደ ስላላስለመድሽው ነው ጡጦ ደግሞኪሎው በጣም ዝቅተኛ ነው ወደ ሆስፒታል ውሰጂው የኔ ልጅ በ2ወር ከ15ቀኑ 6ኪሎ ከግማሽ ነው ማሻ አሏህ
Docter selam yemtastemerew betam konio new tankyou ene yemetykh yene lej 2 amet ke 9 weru new gen ayramedem ayaweram. Hospita asa ychew siweled seltafen be gra sideschinklatu seletegoda (tebasa)alwe tebal .pysioterapy eyaserhut new gen ahunem lemnagwr ena lemehed defret yelewm tadiya men endaderg temekrgnalek?
Allah Selam yargilish.
ዶችተር ልጄ 8ወር ሞላት ግን አራሷን ችላ አልቀመጥም አና ደግሞም ፈገግም አትልም ምንድን ነው ችግሩ አባክህን ንገረኝ
ዶክተር ልጄ 4ወር 20ቀን ናት አፋጋ ምራቅ ይበዛል ምግብ ስበላ አካላ ይንቀሣቀሣ ምን ላርግ ምን ትመክረኛለክ
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ እንኳን ጥያቄ ነዉ ያለኝ ልጄን ስተኛ እግሩን ጥዝ ጥዝ ይላል እና ምንድነዉ ችጉሩ በጣም እጨነቃለዉ
ዶክተር በጣም ነው ማመሰግነው ተባረክ ግን ዶክተር ልጄ ጡት ስትጠባ ትንታ በጣም ያስቸግራታል ገና አንድ ወር ከ ሀያ ቀኗ ነው ስለ ትንታ ምን ትለኛለህ ምክሮችህ በሙሉ በጣም ይሰራሉ አመሰግናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
10Q Docter
Mestawt yemiyay lij jel yehonal yebalale doctor antes mn telalhe
Thanks dr. Lije 5weru new tummy time alwed alegn mn larg
welcome
የምኖረው ካናዳ ነው ልጄ 4 ወር ሆናት ክትባት ኣላስከትባትም ብያለው. ምክንያቱም 75% የሐበሻ ልጅ በኦቲዝም እየተጠቃ ነው. መሃለኛዋ ልጄ ራሱ 6 ኣመት ሆናት ግን ማውራት ኣትችልም ቃላት ስሞች ታቃለች ግን ዓርፍተ ነገር መስራት ኣትችልም የምለውን ግን ትደግማለች.እና ስለ ,4ወርዋ ምን ትመክረኛለህ?
ኽረ ጨቆኝ አል ልጄ አመት ከሰባት ወሯነው አቴድም አትቆምም አጠገቧም የለውም ዶክተር የወነ ነገር በለኝ
እናመሰግናለን ዶክተር የእኔ ልጅ 2 ወር ከ15 ቀኑ ነው ዛሬ እጀምርለታለሁ ልክ አንተ እዳልከው
Subscribe ያድርጉ ለሌላው share ያድርጉ እናመሰግናለን 🙏
አረ እናቶች ነቃ ነቃ በሉ like አርጉ
እናመሰግናለን 🙏
ኢንሻ አላህ ከሰደት መልሰ ሰወልድ🎉🎉🎉
ሰላም ዶ/ር በቅድሚያ ጥያቄ ስለምትመልስ አመሰግናለሁ ልጄ አራተኛ ወሩ ነው ትራስ አስደግፈን ስናስቀምጠው በመቀመጫው ይናፍቃል መቀመጥ አይፈልግም ምናልባት ለመቀመጥ ገና ስለሆነ ነው ወይስ ሌላ ችግር አለው ??
ገና ነው
Dok innamasaginalan.lije 3war.honotal batadagagami yazzag zare jammirot badaqiqaa gozi la 4 sa'at qoyyabat mindinnaw lbakh isti asraddany mabtewus
Betam amsgenalhu emokralhu
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ
@@bruhkids-t1e አድርጌአለሁ
Betam tru sew neh enamesegnalen yene lj 6 weru lichers new mekemet ychlal gin erasu ketegnabet tenesto aykemetm gen a slehone new weys?
ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ ክልብ አመሰግናለሁ ስለምታቀርባቸው ትምህርቶች በመቀጠል ልጄ ሁለት አመት ከስድስት ወሩ ነው እና ጥርሱ ገና ሲበቅል ከለሩን የቀየረ ቢጫ እና ጥቁር ጥቁር ይሆና ህክምና ስወስደው መውለቅ አለበት አሉኝ እና ምን ትመክረኛለህ
የ ጥርስ ሀኪም ቢያየው መልካም ነው
ስላም ሀኪም ጨቅላ ህፃነት እንዴት ነው እንቁላል ልናበላቸው የምንችለው
እድሜ??
@@bruhkids-t1e 8ወር
ሀይ ሰላም እኔ የምጠይቀው ጥያቄ ልጄ 4ወሩ ነዉ ጭንቅላቱ ያቆስላል ምንም ማርግ አለብኝ
ዶክተርዬ እንኳን ስላም መጣህልን የጨነቀኝ ነገር አለ እባክህ 😢 ልጄ 9 ወሩዋነው ዳዴ አትልም አትገለበጥም
ምን ላድር ምክር😢😢
ምክንያቱ በጣም ብዙ ነው ከቻላችሁ በአካል ብናያት መልካም ነው
ሰላም ዶክተር ልጄ 1 አመት ከ3ወር ሆንዋታል ዳዴ አትልም በ ቂጥዋ ነዉ ምትንፉቀቀው ግን እጅዋን ተይዛ ትሄዳለች እቃ ይዛ ትቆማለች ግን እራስዋን ችላ አቴድም እና ምን ላርግ ጨነቀኝ ኖርማል ነው ወይስ ይዟት ልምጣ ታያታለክ
Dr lijee 1 amet ke 1 samint honotal gin dade alalem min ladirg😢
Ameseginalew Dokter yene lij 6 war new cinkilatu taftafa hone kezi buhala yistekakelal ?
Yestekakelal ande begra ande bekgn ande bejreba astgnw
Thanks my doctor
ደኩተር ከልብ እናመሰግናለን ስንወልድ እንድህ እናደርጋለን ሰብስክራይብ አድርገናል በርታልን 🙏
እናመሰግናል ዶክተር ።ልጀ 10 ወሯ ከ5ወሯ ጀምራ በሆዷ ነው የምትተኛው ችግር አለውን?በእንቅልፍ ላይ ሆናም ብመልሳትም ትለመለሳለች
ሲሞቃት እንደሁ ብዙወች እንደዛ ይተኛሉ በቻልሽው መጠን መልሻት እንድትለምድ
ሚገርምሺ የኔ ልጆች የሚጀምሩት ከ5 ወር ጀምረው በደረታቸው ነው የሚተኙ ግን ምንም ችግር የለውም ከሶስት አመት በኋላ እየ ተገላበጡ ይተኛሉ
ሰላም ዶክተር ልጄ 5 ወሯ ነው እና አናቷን እና እግሯን እጇን ያላባታል ችግር አለው እዴ?
*በቂ የፀሀይ ብርሀን አለማግኘት ነው አትጨነቂ ፀሀይ ሲወጣ ልብሷን አውልቀሽ አሙቂያት ወይም ቫይታሚን ድ*
ዶክተር ልጀ 5 ወርዋነው ጭንቅላትዋ ጠፍጣፍነው እንደትነው ሚስተካከለው
Bedertu asetegniw kenkelfu sinsa ena merjawen mulu kesemashew tenagerual bednb semiw
Amet ke2 wre honate .gen dadem atehedeme.tafenanew yetawleje.men enarege.d.
ሰላም ዶክተር ልጄ 5ወሩ ነው ጭንቅላቱን በጣም ያልበዋል ችግር ይኖረው ይሄን??
Dr leje 1amet ke 9weru new kilow 10 new ena mehed aljemerem gra gebngy pls yehone ngr belngy
Hello Doctor how are you? I am market. But can you give me advice please my son? He is 8 years old but steve is make wei wei.
Yabezalhe
dr Please endatelfgn lejiy 2 amete ke 7 weru new ena kalaten leyeto ayaweram normal new?
ስለ አፍ መፍታት ችግሮች በዝህ ሳምንት ፖስት ያረግናቸውን ቪዲዮዎች ይመልከቱ
ዶክተር ከስንት ወራት በሃላ ነው በሆዳቸው ማስተኛት ምንጀመረው
ከ1 ወር
ዶክተር እናመሠግናለን የኔልጅ 9ወሯ ጥርሦ ቢጫሆኖ እየተቦረቦረነው ምን ማድረግ አለብኝ
ሕክምና አለው በአካል ብናያት መልካም ነው
@@bruhkids-t1e በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር ጥያቄየን ስለመለሥክልኝ ያለሁት ሣውድ አረቤነው በቤት ውሥጥ ህክምና ካለሁ ክትባትም እሥካሁን አሎሠደችም ችግር ይኖረው ይሆን እባክህ መልሥልኝ
ውድ ሀኪም ቤት አሳያት እናም ፋርማሲ ቫይታሚን ድ ገዝተሽ ሁልጊዜም 5ጠብታ ስጭት መጀመሪያም አሳክሚ ❤እኔም እንዳለው ልጂ አለኝ ያለሁትም ሳኡድ ነኝ @@fatuma8082
ዶክተር እስኪየፊጢጣ ኪታሮት መዳኒት ንገረኝ እባክህ ተሰቃየሁ ብሀላው መዳኒት ተጠቀምኩ ምንም ለውጥ የለው 😢
Selam dr yemitsetew timrt tru new enamesegnalen 1 tyaki neberegn lija 3 month nat yechinkilato kirts tememi Yale new bezi wero eyakeyayeriku basitegnat yisitekakelali?
በ አካል ብናየው መልካም ነው
Doktre batam enmsgnalne edman tena ysthe
ዶክተር ባክህ የ እህቴ ልጅ ሁለት ኣመት ሊሞላት ነው ዳዴ ማለት እንካን ማለት ኣልቻለችም በጣም ጨንቆናል ምን ይሻላል
በአካል መምጣት ከቻላችሁ ምርመራ ቢደረግላት መልካም ነው
Pre term natchew keteweledu 9 wer new be 7 wer new yeteweledut yemekoterew endet new?
Salm dokita
Lije 14 war honwatal gin Labichawa maramd Atichilim min timakirngalk
በአካል ብናየው መልካም ነው
Amasaginalw. Yaminorw Wuchi Hagar new doktar
ሰላም ዶ/ር ለ 6 ወር ልጅ እንቁላል ይሰጣል እንዴ
Lja kaka be 5kine nw mtlw ena yhone tnansh kusel migle yalachw ytlyaye bota ywetabatal mn large
docter lije 9weru new gen yetefeche becha kalhone teneshe teter kalebet yasmelsewal endet new malemamed yalebgne
Selam Dr..ye 3 wer lig alechin ( dirket )betam yeteshegeret new ..min ladirg
ምክንያቱ በጣም ብዙ ነው በአካል ብናያት የተሻለ ነው
Thanks more Dr ...but before l came..can I try Glycerin suppository... does it have side effect
dr ebak hulu nger arf hono gn music tenshe bekanes baye nge
Enamsgin akin dry
❤❤❤
ዶክተር ጥያቄ ጠይቄክ አልመለስክልኝም እባክክ ጨንቆኝ ነው
እኔ የምኖርው ጀርመን ነው ከተወለደ 10ሳምንቱ ነው ጻሃይ ከሳምንት በፊት ጀምሬ ለአምስት ደቂቃ አሞቀዋለሁ ነገርግን ጻሃዩ አግርሲብ ነው ቆዳው እንዳይጎዳ ብዬ ቫይታሚን ዲ በቀን አንድ ግዜ እሰጠዋለሁ
Dr lije 1 amet ke 2 Samint.honat.
tut tixebalech gin migib Sina gorisati titefalech please Dr Gira gebitognal
Lije 1amet k6 wer nat gin iraswan chila lemeramed tifaralechi tinsh lemeramed sitmokirm tiwedkalechi Pls Dr mindineu maftehu
Doctor please don't ignore me ye sehay berhan maghet alchalkum ena ye medicine vitamineD besetew cheger alew please meleselegh 🙏🙏
ሰላም ዶ/ር ጥያቄ ነበረኝ
Doktor lije menim mgebe atebalam maworatem aljemerechim 4amate nat
የህፃናት ኪሎ አለመጨመር እና ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው
1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
3. የጨጓራ ህመም
4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት...
ስለዚህ ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ማየት እና ምርመራ ማድረግ ይኖርብናል:: ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
leja 8 were honatale gen rasane chela atekmetem
ምክንያቱን ለማወቅ በአካል ብናያት መልካም ነው
❤
Betam tru❤❤
እናመሰግናለን መረጃዎቹን ለሌላውም share ያድርጉት ይሄንን youtube ቻናል subscribe ያድርጉ በተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቱን click ያድርጉ
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር የኔ ልጅ 10 ወር ሆኗታል በሆዷ መሳብ ጀምራለች ብዙም ባይሆን ጥንካሬዋም ምንም አይልም፣ ስትተኛ ጭንቅላቷን በጣም ያልባታል በምንም አይነት የአየር ሁኔታ ውስጥ ያልባታል፣ችግር ይኖረው ወይም የጤና እንከን ይኖረው ይሆን ? እባክህ
ምን አልባት የንጥረ ነገሮች እጥረት ሊኖራት ይቺላል እና ምርመራ ብናረግላት መልካም ነው
አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ያለሁት በስደት ነው እና እሺ እወስዳታለሁ
ሰላም ዶክተር ልጄ አመት ሊሞላት ቀናቶች ቀራት ግን ዳዴ አትልም ሳብ ሳብ ብቻነው ምን ላዲርጋት
በቅርቡ ትላለች አትጨነቂ
ሰላም ዶክተር ለቤትህ አድስ ነኚ ልጀ አመት ክስምትወ ሁናት ግን ለብቻዋ ቆማ መሄድ ትፈራለች እኔ እጀን ይዛ በጣም ትሄዳለች ግን ለቻዋ መራመድ በጣም ትፈራልች ምን ላድርግ ግራገባኝ😢😢😢😢
@@የወሎጠንበለልለፍቅርሟችነ እሽ የኔ ውድ