I was 37 years old and I was pregnant and I'm leaving in South Africa the doctor says my baby is done syndrome and If to abortions but I see no but Allah gives me health baby now my baby is 6 months
According to you, my son has Down syndrome. He is one year and two months old. He fed properly. He plays also. But delay milestone. Still, now he can't start walking, even though he doesn't try to stand up. His phase shape is just like you said. And also his tongue is.
Dr. Frist of all thank you for your valuable and beneficial advices; God bless you and your family. I have one topic if you have interested on the area, my colleague baby girl has the problem of oxygen starvation at birth; she is 2 years old has got some physio trappy treatments but still she is with the problem and needs solution. So, how it can be treated, what expected from her parents with low cost? Please help Dr. Thank you for all again.
☎️ ለሕክምና የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ይደውሉ ባሉበት ሆነው ማማከር ከፈለጉ 9394 ወይም 0964686464 ይደውሉ
ተሊግራም
ይት አከበብ ነው ሀክም ቤቱ
ዶክተር በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ልጀ በስምት አመቱ ስሙኑን ጠራ እኔን ማማ አለኝ አንድ አራት የእስሳ አይነቶች ያቃል ብቻ እደኔ ልጂያሏችሁ ተስፋ አትቁረጡ ለማለት ነው ወደውጭ አውጧቸው ደግግሞሽ ቃላቶች አውሯቸው በአካባቢያቸው የኦቲዚም ማአከል ካለ እደማንም ውሰዷቸው ለውጥ ታያላችሁ
ጎበዝ
Enkuwan Des alesh kezi yebelete tedesechi Tena yestelesh❤❤❤❤
@@habtamabera1481 ሸኩርን አሚን
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
Allahmidulillah.mabirki
ተባረክዶ/ር ከማስተማር በላይ በጎነትህ ያሳያል እድሜ ይስጥህ
አመሰግናለሁ እርሶም subscribe ያድርጉ
ተባረክ ዶክተር አሁን ነው ልዩነቱን በደንብ ያውኩት
በጣም ነው ማመሰግነው ዶክተር
በተለይ በውጭ ሀገር ለምንኖር ወላጆች እንደዚህ አይነት ትምህርት በጣም ነው የሚያስፈልገን
በተለይ አሁን አሁን ከቅርብ ጊዜ ወዲ
የልጆች ችግር በጣም እየበዛ መጥቷል
ወላጆች ጥሩ ግንዛቤ ሊኖረን ያስፈልጋል እኔ በበኩሌ ሪሰርች አድርገህ የምትሰጠንን ትምህርት ተስማምቶኛል በርታ በዚሁ ቀጥልበት
በጣም ጠቃሚ በተለይ ለእኛ እናቶች ጭንቃችን እያቀለልክልን ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏 እርሶም subscribe በ ማድረግ ያግዙ
እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ 🙏
Woow በጣም ደስ ይላል ብዙ ተምረበታለሁ thank you Dr Biruke
በጣም በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህን ይህን ማወቅ መረዳት ቀላል አይደለም
ውስጥ ያለው ሙዚቃ ባይኖር እናመሰግናለን
You nailed it. Thank you doc! Many Ethiopians have a big confusion about it.
Thank you dear 🙏 Didn't you subscribe till now??
@@ብሩህkids It is tooooooo good to not subscribe your amazing channel 😊! I am sharing this for my other mom friends. May The Almighty God bless you.
@@FanoawitThank you dear🙏🙏🙏
እናመሰግናለን።እኔ 3 ዓመት ልጅ አለኝ ብዙም አታወራም ግን እሷ ስትፈልግ ብቻ ነው የምትናገረው በዛ ላይ አትደግመውም የተናገረችውን ።ትንሽ ውስብስብ ብሎብናል። ዘፈን በደንብ ሰምታ ትዘፍናለች የልጆች ማለት ነው።በፊት በጣም TV ታይ ነበር እሱን አሁን ከልክለናታል። አንተንም እግዚአብሔር ይስጥልን።
Thank you so much for your information DR
You're very welcome 🙏 subscribe for more ❗
አዎ በእርግዝና ማወቅ ይቻላል Down syndrome በተለይ 20~22 የእርግዝና ወቅት በአልትራሳዉንድ አንገታቸዉ ላይ ያለዉ ቆዳ እድገቱ በጣም አነስተኛ እና የአፍንጫቸዉ አጥንት አይታይም ይሄን ምልክት ካለ ወደ ደም ምርመራ ይደረጋል 98% እርግጠኛ ሲሆን ደክተሩ የምክር አገልግሎት ይሰጣሉ ልጅ ይዉጣ የሚል እንዳማራጭ ያቀርባሉ። በጣም ነዉ ግራ የሚገባዉ። አንድ ጓደኛ አለችኝ ይሄ የገጠማት ካናዳ ነዉ ያለችዉ እናም አላሶጣም ጤነኛ ልጅ እደምወልድ እርግጠኛ ነኝ ብላ በአምላኮ እምነቷን ጥላለች የመዉለጂዋ ጊዜ ግንቦት ነዉ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽ።
Ameen ya rabi 🤲
ያመነችው አምላክ አይተዋትም የልቧን ይሰጣታል እግዚአብሔር ላመኑት ቅርብ ነው❤❤
Thank you For your good explanation
You're very welcome 🙏 subscribe for more ❗
ዶ/ር እናመሰግናለን back ground music ይረብሻል።
Thank you Dr tlk hasb new gn classicalu betam yrebshal baynor tru new
ተቀብለናል
Background sound is so good, it feel like calm
@@wondeyilma4816 I know gn ke negegru classicalu belet lemesmat
ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለማርገዝ እቅድ ነበረኝ እና ከእርግዝና በፊት ፎሊክ አሲድ የ400g ለ3 ወር ወስጄ ነበር አሁን በድጋሚ ሌላ እራሱን ፎሊክ አሲድ የ 400g ለ3 ወር ለመውሰድ ጀምሬአለሁ እና አጠቃላይ የ6 ወር ፎሎክ አሲድ ሊሆን ነው ታድያ ይሄንን ጨርሼ ባረግዝ ችግር አለው ወይ ?
Thanks DR
What is the difference b/n autism and CP?
Ke arasnit yastawqal
I was 37 years old and I was pregnant and I'm leaving in South Africa the doctor says my baby is done syndrome and If to abortions but I see no but Allah gives me health baby now my baby is 6 months
Wow I am happy for you ❤❤❤
God bless your baby...
selam doctor ye 2 amet ke 4 wer lij alegn ke hitsannetu jemro chnklatun kibat lemekebatm hone gelawin sitateb edineka ayifeligm yaleksal. Sitatebm wha sinekaw chinklatu yatekusal...chigr ynorewal or nornal new?
The way that you tried to clarify everything is easily understandable that is expected from leacturer
Really, Thank you
እናመሰግናለን ዶክተር!
እናመሰግናለን 🙏 እርሶም subscribe በ ማድረግ ያግዙ
ዶ/ር እናመሰግናለን 😁
You're very welcome 🙏 subscribe for more ❗
Thank you Doctor.
You're very welcome 🙏 subscribe for more ❗
እንዴት ነኽ ዶክተር ልጄ ጡት ጠብቶ አጋስቶ ሳስተኛው ያቀረሸዋል ቶሎ ቶሎ ምን ላድርግ አባክኽ
ስለ ክርሻት መፍትሄ ይሄንን አስተማሪ ቪዲዮ ይመልከቱ 👇👇th-cam.com/video/UGEwdL0G_WA/w-d-xo.htmlsi=WJN8hZ4dmusupuf9
Enamesegnale docter
እናመሰግናለን 🙏 እርሶም subscribe በ ማድረግ ያግዙ
I need your advise/consulting i have a child with downsyndrome dr.
Thanks Doctor.
Outstanding Dr
Perfect
Thank you so much Doctor 😊
Thank you dear 🙏 Didn't you subscribe till now??
Enamesegenalen doctor
የዛሬ 2 ዓመት ዳውን sendrem ያላት ልጅ walje በ ዓመት ከ 3 ዋሯ motchbngi be enfeckishn አና አሁን የ 4 ወር nebsetur nengi አና አሁንም አንድዛ yehonbinal ብዬ አይፍራው ነው ግን e/ር ayftngim በይ eysabku ነው አና tedgagimo yikstal ebkiki argagangi betam echnklhu bezu teftngalhu be balfew lij chger yalbet lij masdeg betam kebdi new
Thank you so mach Dr
Dr ur videos are very interesting and helpful... can u make a video about hypothyroidism
Selam Dr lije 2ke4 wer nat bizu atawer ke10 yebelatu kalat atawetm ina atiregagam kizkiz tilalech ende lagegni echilalew please
☎️ 0984650912 ይደውሉ እና ቀጠሮ ያስይዙ
Enamesegnale
እናመሰግናለን ዶክተር
Thank you dear 🙏
Thank you doctor
Thank you dear 🙏 Didn't you subscribe till now??
@@ብሩህkids I did subscribe long time back and I get notified within a second whenever you posted videos 😊🙏🙏
Thank u doctor betam yetamrkut
እናመሰግናለን 🙏 እርሶም subscribe በ ማድረግ ያግዙ
Thank you
ሰላም ዶክተር የልጄ ፊት ላይ birth mark ወጣባት እና እሚገርመው በተወለደች 3ኛው ቀን ላይ ነዉ የታየኝ ሊጠፋ ይቻላል? ምን ማድረግ አለብኝ ዶክተር ተጨንቄአለሁ ከቻልክ መልስልኝ 🙏
birth mark ያልሽው እህቴ የኔ ልጂም ተወልዳ በሳምንቱ ከአይኗ ስር ወጣባት አሁን ግን እግዚአብሄር ይመስገን ጠፍላት እና አንችም አትጨነቂ ይጠፍል ።
Enamesegnalen
ዶ/ር የኔ ልጄ 4 ወሩ ነው ጤቴን ነው የሚጠባ ክብደቱ በጣም ጨመረብኝ እንድሆም በሳምንት ነው የሚፀዳዳ ችግር ይኖረዋልን?
ኪሎው ስንት ሆነ??
@@ብሩህkids 8.2
According to you, my son has Down syndrome. He is one year and two months old. He fed properly. He plays also. But delay milestone. Still, now he can't start walking, even though he doesn't try to stand up. His phase shape is just like you said. And also his tongue is.
Tnx doc
እናመሰግናለን 🙏 እርሶም subscribe በ ማድረግ ያግዙ
ሰላም doo wi fi /data ስንጠቀም ከህፃናት ምን ያህል ማራቅ አለብን የሚያመጣው ችግር ባናርቀው በጣም ያሣስበኛል የሞባይል ሲግናል...
Doc bephoto meleyet tichilaleih
Doctor betam amsgnlew
ከተወለደ 4 አመቱ ነው ነገሮችን ለይቶ ያቃል መናገር ግን አልቻለም
Dr. Frist of all thank you for your valuable and beneficial advices; God bless you and your family. I have one topic if you have interested on the area, my colleague baby girl has the problem of oxygen starvation at birth; she is 2 years old has got some physio trappy treatments but still she is with the problem and needs solution. So, how it can be treated, what expected from her parents with low cost? Please help Dr. Thank you for all again.
ደምሴ እባላለሁ ልጀ መናገር አልቻለም መፍተሄው ምዲነው
God bless you ❤
አሜን 🙏
Thank u Dr us usuall
🙏🙏🙏
ዱክተር እኔ ልጀ ዳውን ሠንደሮም አለበት አሉኝ ያለሁት ሣኡድ አረቢያ ነው እና ወደ ኢትዩጵያ መምጣት ፈልጌ ነበር እንደት ልትተባበረኝ ትችላለህ
Amasaginalw dooktar Yane lije daun sindiram nat tabiye nbar gin minim yamayibat yatalya ngar yalm fitiwa gin tinishiye nat
ክትትል አላት??
Hello dr. can dowen syndrom kids learn with normal kids? /
learning with autistic kid is better?
please answer me?
Thank you so much doctorye ❤❤❤❤
እናመሰግናለን 🙏 እርሶም subscribe በ ማድረግ ያግዙ
Thanks. Keep it up!
You're very welcome 🙏 subscribe for more ❗
thank you dr
እናመሰግናለን 🙏 እርሶም subscribe በ ማድረግ ያግዙ
Yte nw aderske pls ljane hike adergiloge? Pls
The music is disturbing
Thank you ❤❤❤
🙏🙏🙏
Tebarek🙏🙏🙏🙏🙏
Tnxxxx😊
Lije ine yemilewn weyim yeminagerewn degimo mawrat injy ketita menegager ayichlim . What can i do ?
Sent amatu naw?
God bless you doctor☺️😘
Amen🙏 subscribe for more
❤
ልጀ ዳዉን ሲንድረም ናት 3አመቶ ነው ማዉራትም መቀመጥ ም አትችልም አግዘን
Thank you so much for sharing this important information. Most of the time, our children's problems are family problems.
እናመሰግናለን 🙏 እርሶም subscribe በ ማድረግ ያግዙ
❤❤❤❤❤
Endat setabekeh endanber
እናመሰግናለን 🙏 እርሶም subscribe በ ማድረግ ያግዙ
Are adergenal badaneb enjiy❤
ምርጥ ሃኪም
ሙዚቃው እረበሸን
ዶክ ከ❤እናመሠግናለን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤👍👍👍👍
10q doc
Thank you dear 🙏 Didn't you subscribe till now??
Doc be photo mawek tichilaleih
❤❤❤❤👍👍👍👏
ሰላም ዶክተር የእህቴ ልጅ ነው አሁን 11 ዓመት ሊሆነው ነው
በባህሪው ላይ ለውጥ እያየን ነው
1. በሚቀመጥበት ግዜ እንዲሁም በመራመድበት ወቅት ጣቶቹን በጣም ያፍተለትላል
2. ትምህርት ላይ ያለው ንቃት በጣም ቀንሷል
3. የአራተኛ ክፍል ተማሪ ቢሆንም የእጅ ፅሁፉ በጣም የተበላሸ ነው
4 ማውራት ሲጀምር የፈለገውን ነገር ቶሎ ለማስረዳት ወይም ቃላትን ለመመስረት ይቸገራል
ምን ትመክረናለህ ዶክተር
11 አመቱ ከሆነና የጀመረው ነቅርብ ከሆነ ኦትዚም ወይም የሆነ ዲሶኦርደር የሚሉት ላይሆን ይችላል። ወደ ኢትዮ ወስዳችሁ በሀይማኖታችሁ መሰረት ፀበል ወይም ቁርአን በሚባለው መንገድ እንዲፈወስ ሞክሩለት። የሀኪም መድሀኒት ከመጀመራችሁ በፊት። አንድ አንድ ጊዜ ሀኪም ወይም ሳይንስ ያልደረሰበት ነገር ስላለ። ብዙ ጊዜ የሀኪሙ መድሀኒት ቢያስታግሰውም ነቅሎ ስለማያጠፋው እድሜ ልክ መድሀኒቱ መወሰድ አለበት። ከእዚያ በፊት ግን ኢትዮ ወስዳችሁ በባህልና በሀይማኖታችሁ ሞክሩ። ይህን የምለው የመጣበት ከጊዜ በኋላ ከሆነ ብየ ነው።
ሙዚቃው በዛ
9394
Setawora aysemam
እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው
እናመሰግናለን 🙏 እርሶም subscribe በ ማድረግ ያግዙ
Thank you doctor
You're very welcome🙏 subscribe for more
ከተወለደ 4 አመቱ ነው ነገሮችን ለይቶ ያቃል መናገር ግን አልቻለም
10q doc