ሠዱች በጣም አሪፍ ለእራት የሚሆን ተበልቶ የማይጠገብ😋😋😋

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2023

ความคิดเห็น • 27

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሳዱቺ ነው የሰራው ያጎመጃል እጅሽ ይባረክ ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽ ቀጥይበት ብዙ አዳዲስ ካንች እንጠብቃለን የኔ ሸፍ 🙏❤️

  • @user-oj9nb8sl3u
    @user-oj9nb8sl3u 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተበራች ዉደ

  • @user-gq1wo4vt9k
    @user-gq1wo4vt9k 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሸ በርቺ አሪፈ ነው

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ ዋውውው ልዩ አሰራር ነው 👍👍👍👍

  • @user-vo1md7qi2c
    @user-vo1md7qi2c  3 หลายเดือนก่อน

    ውዶች በቅንነት አይታችሁ ሠብብስክራይብ ላይክ ኮመት አስተያየታችሁን እፈልጋለሁ በቅንነት🙏🙏🙏❤️❤️❤️👌👌

  • @Zehabuzehabu-eg1zl
    @Zehabuzehabu-eg1zl 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ምርጥ አሠራርነዉ በርችልን❤❤❤❤❤

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HabeshawiTube
    @HabeshawiTube 4 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ምርጥ ነው

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 7 หลายเดือนก่อน

    አበሽ ለሙያ አይታማም በጣም ያምራል አጀሽን አይቆርጥመዉ ምርጥ እና ሸለል ያለ ለራት የሚሆን ነዉ ያሳየሾነ

  • @user-oy6zc2or5l
    @user-oy6zc2or5l 5 หลายเดือนก่อน

    Wowowowowowo

  • @user-ov4sy5nl1e
    @user-ov4sy5nl1e 4 หลายเดือนก่อน

    Masha allah

  • @ALIBERBAGI
    @ALIBERBAGI 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቢስሚላሂ ራህማኒራሂም. ሰላም ለናንተ ይሁን የአላህ እዝነት እና እዝነት። ሰላም ምርጥ ጓደኛ። ይዘትህን በጣም ወድጄዋለሁ። በእውነት ጣፋጭ የምግብ አሰራር። በጣም አስደናቂ ነው። በጣም ጥሩ፣አስደሳች እና አነቃቂ ቪዲዮ ለሁላችንም ስላካፈሉን እናመሰግናለን። ሁላችንም የተሻለ፣ ጤናማ፣ ጠንካራ፣ ስኬታማ፣ ደስተኛ እና ሁሌም በአላህ ጥበቃ ስር እንደምንሆን ተስፋ እናደርጋለን። (በየቀኑ ቢያንስ 100 ጊዜ እንሰግድ፡ አላሁማ ሾሊ ዓላ ሰይዲና ሙሐመድ ወአላ አሊ ሰይዲና ሙሐመድ)።.

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n 8 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም አሰላም በርች እህት

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry 4 หลายเดือนก่อน

    ዋሊኩምሰላም እህት ሂክማየ ሰብስክራይብ መልሺ ጀማሪነኝ

  • @ZeynebZizu-mw8ec
    @ZeynebZizu-mw8ec 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ለወንዶች ሒወታችንን አቀለልሽልን።እናመሠግናለን

  • @user-iz6um9lq3o
    @user-iz6um9lq3o 4 หลายเดือนก่อน

    Wow berchi aemro negni

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ቤተሰብ ቆሎ ነው ሳ የሚመስለው እ

  • @Gege222-ct5om
    @Gege222-ct5om 5 หลายเดือนก่อน

    ehaty batsbey enwan

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 8 หลายเดือนก่อน

    በርቼ

  • @user-mu2cr5es4p
    @user-mu2cr5es4p 5 หลายเดือนก่อน

    ምሳ አንች ጋር ነኝ

  • @fhty2180
    @fhty2180 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ🎉🎉🎉

  • @leyilakeno
    @leyilakeno 8 หลายเดือนก่อน

    😋😋😋

  • @MejenTube
    @MejenTube 4 หลายเดือนก่อน

    wwww❤❤❤

  • @zainabahmed1336
    @zainabahmed1336 5 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😘😘😘

  • @abdurrahman8412
    @abdurrahman8412 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤