#ምርጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ค. 2021
  • ውድየቻናሌ ቤተሰቦች ቪደኦከወደዳችሁት ላይክ ኮመንት ማድረጋቹ እትርሱ እመሰግናለሁ

ความคิดเห็น • 243

  • @asrat9173
    @asrat9173 ปีที่แล้ว

    Nageeny waqayyoo siif haa baytuu baggaa nagdhan dhuftee waan ofii wow woww gobzee hedduu nama hawwtaa galatom itti fufi

  • @user-cs7fn2mo1m
    @user-cs7fn2mo1m ปีที่แล้ว +1

    ሰላምጤናይስጥልኝ የኔውድ እኮደህናመጣሽ ዋው በጣም አሪፍና ደስየሚልነው
    እጅሽ ይበሰረክ ቀጣውን እጠብቃለን በጉጉት መልካም ቆይታ እስከዛው

  • @teshtmola3222
    @teshtmola3222 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያቤር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አሪፍ እና ምርጥ የሆነ አስራር ነው ከለሩም ያምራል ወይን ይመስላል እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን

  • @wyn918
    @wyn918 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገነው እህታችን እንካን በሰላም መጣችሁ ዋውውውውውውውው በጣም አራፍ የሆን የሩዝ ጠላ ነው ይገርሽን❤❤❤❤❤❤

  • @kalikali-qe6vt
    @kalikali-qe6vt ปีที่แล้ว

    arif neger new yasayeshn ehtachn bezihu kety 👏🏽

  • @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
    @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ዋው በጣም በቀላሉ በለንበት በየትኛውም ቦታ በምናገኘው ግብአት ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ቀጣይ ደሞ በተለየ ስራ እንጠብቅሻለንሰላም ለሀገራችን

  • @user-ui5ir3tt6f
    @user-ui5ir3tt6f 3 ปีที่แล้ว +1

    ያስጎመጃል እናመሰግናለን እህቴበርቺልን

  • @tegabu6746
    @tegabu6746 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያቤር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አቀራረብ እና አድራር ነው እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን ቀጥይበት♥

  • @yesyes3888
    @yesyes3888 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ጣለ ነው እናመሰግናለን በርቺ ወዋዋዋዋ

  • @mehdiyamohammed3097
    @mehdiyamohammed3097 2 ปีที่แล้ว

    Wowww konjo sira new ethioye ejish yibarek

  • @desulama4780
    @desulama4780 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ውድ በርችልኝ አረፍ ነዉ

  • @user-tz9ct3nf9i
    @user-tz9ct3nf9i ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ በቤት ውስጥ በምናገኘው ግብአት የሩዝ ጠላ ሰርተሽ ስላሳየሽን ምናመሰግናለን በርቺ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ

  • @user-ux2qs2mp7j
    @user-ux2qs2mp7j 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርቺ እውነት በጣም ቀላል ነው

  • @user-km4fu6pp5s
    @user-km4fu6pp5s 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን በርቺ ወውውው

  • @coolbing4811
    @coolbing4811 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam arif kelb enamesgnalen

  • @user-kw9vn4ql4d
    @user-kw9vn4ql4d ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ውድ እንደት ነሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ
    ውድ መሻአላህ በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር ውድ አብሽሪልኝ

  • @meryemtube8140
    @meryemtube8140 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ማማዬ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ ።

  • @growfruitgrowfruit3811
    @growfruitgrowfruit3811 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @hanichotube
    @hanichotube ปีที่แล้ว +1

    እግዚያቤር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እር ባክሽ ከእሩዝም እንዲህ አይነት ያማረ ጠላ ይስራል አንች እኮ ጎበዝ ነሽ የምር እንዴት ነው የሚያምርው ባላሞያ እጅሽ ይባርክ አርብ ሃገር እኮ ሁሉንም መስራት እዬተቻለ ነው የሃገራችን ምግብ ጠላ እናመስግናለን።♥♥♥

  • @fkerefkere3729
    @fkerefkere3729 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ወዋዋዋዋዋ እናመሰግናለን

  • @TheNameOffathare
    @TheNameOffathare ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል የኔ ባለ ምያ ዋውውው እጅሽ ይባረክ በረች ምርጥ ጥጅ አጣጣል ነው ያሳየሽን በጣም ያምራል በርች

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 ปีที่แล้ว +1

    Ethio Abyssinia ሰላም እህት ዋው በጣም ደስ የሚል ፈጠራ ነው ለመጀመሪያ ግዜ የሩዝ ጠላ አችጋ አየሁ ደስ ይላል ባለሙያ ነሽ በረች ካንች ብዙ እጠብቃለሁ 😍😍😍😂

  • @adenlove4184
    @adenlove4184 3 ปีที่แล้ว

    Gobezi mamaye berechi wede 🙏❤️

  • @sintayoanbesatube6390
    @sintayoanbesatube6390 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው እናመሰግናለን

  • @sebuandkali8639
    @sebuandkali8639 ปีที่แล้ว

    be rice tela edemisera alawkm neber gn arif new 👏👏

  • @user-jw4gj9kc6r
    @user-jw4gj9kc6r 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow meret new emokerewalehu 🙏❤️

  • @mensut4262
    @mensut4262 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam arif

  • @user-jm8yw9el7r
    @user-jm8yw9el7r 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እህቴ እጅሽ ይባረክ በርቺ የበለጠ ደግሞ እያወራሽ ብሠሪ አሪፍ ነበር መጨረሻላይ በጣጥሰሽ የጨመርሺው ምንድነው❤

  • @cjcnxkkhx1672
    @cjcnxkkhx1672 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝየኔባለሞያ እጅሽይባረክ

  • @astirkehasy6711
    @astirkehasy6711 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው የምወደው እሪፍእናመሰግናለን

  • @teshtmola3222
    @teshtmola3222 ปีที่แล้ว +1

    Slame lanche yhune enkune dhena metashe woow btame arfe ena konjo yhone keruz ytsra tela now. Ymere grameye now egshe ybarke bezu entbekalne♥♥

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 2 ปีที่แล้ว

    ልዬ የሆነ አሰራር ነው በርቺ ውዴ

  • @amaetu904
    @amaetu904 3 ปีที่แล้ว

    Wow nice God Bless u So Mach Sis

  • @ML-mg6fs
    @ML-mg6fs 3 ปีที่แล้ว

    Selam lezi bet yihun wow betam arfi new beriche

  • @gam1144
    @gam1144 3 ปีที่แล้ว

    Thank U So Mache by Sis God belss U For Everthing

  • @tigestteshom3670
    @tigestteshom3670 ปีที่แล้ว

    Selam tenaa yestelege ehetachen enkuwan bedehenaaa metashelen emaaa wow betam konjo telaaa new beahun seate eko yetem hagere benehonem ye hagerachene megeb tela wezetaa meserate yechalale berchilen wedyee

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube ปีที่แล้ว

    ሰላምሸ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ እንኳን በሰለላም መጣሸ ዋውውውውውውውሰበጣም ሲፖል የሆ ነ አሰራር ነው ያሳየሸን በጣም እናመሰግናለን እህቴ ቀጣየ ብዙ እንጠብቃለን
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-sw1dw2ox1j
    @user-sw1dw2ox1j ปีที่แล้ว

    ሰላምሸ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላገኝውሸ በጣም ደሰ ብሎኛል ዋውውውውውውውው በጣም ሃሪፈ አሰራር ነው እህቴ በጣም እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በተርፈ በርቼ

  • @user-ns5kg6bx3g
    @user-ns5kg6bx3g 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል በርቺ እናመሰግናለን

  • @meazi1vg663
    @meazi1vg663 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውድ እህታችን

  • @user-lk2qi8bf2q
    @user-lk2qi8bf2q ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም ቆየሽን ዋው በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ በምናገኘው ግብአት ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን

  • @user-wq9re5bu8c
    @user-wq9re5bu8c ปีที่แล้ว

    ሰላምሸ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ ዋውውውውውውው በጣም ሃሪፈ ሰራ ነው በእውነት
    እሰኪ እኔም እሞክርዋለሁ በአንቼ በሰራሸው መሰርት
    የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን ቀጣየሰ ብዙ እንጠብቃለን እህቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tititube9663
    @tititube9663 ปีที่แล้ว

    betam kelal ena arif aserar new yasayeshn

  • @dadad5499
    @dadad5499 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በደህና መጣሽ በጣም የማገርም አሰራር ነው እንደዚህ እንደማሰራ አላቅም ነበር ለሚከራሽ አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ነሽ

  • @user-bs7fl3se5v
    @user-bs7fl3se5v ปีที่แล้ว

    ሰላምጤናይስጥልኝ በጣም በጉጉት የጠበቅ
    ነውቢዶው አሪፍና አስተማሪ ቢደዎነው እጁሽ ይባረክ ሰላምን ፍቅርን አድነትን ፈጣሪ ይወፍቀን

  • @MartiTube
    @MartiTube ปีที่แล้ว

    selam lanchiii yehun Ehetachene Enkuwane bedehenaaa metashelen emaaa ohhhhh betam new yemiyamerewe yemere wow Ewnte new ye eruze telaa beza laye betam new yemitafetewe yegaa balemoyaa keleb new yemenamesegenewe be tela nafekote megulalate kere eko gobeze ጠላን ያላቹ እስኪ እንያቹ 🙋‍♀️😍😂😂 የምር ጠላ ውስጤ ነው

  • @user-xy5rb9di4p
    @user-xy5rb9di4p ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ። ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ።
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 ปีที่แล้ว

    Egzabre ymesgne slameshe ybezalge enkune bslame metashe wooow henye leyu anche bertu ena tenkra este nshe egshe ybarklne merte yhone tela now egshe ybarklne

  • @ayiteabera8173
    @ayiteabera8173 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ ባለሞያ በርችልን እናመሰግናለን

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c ปีที่แล้ว

    ሰላምሽን ብዝዝት ይበልልኝ ውድ ዋውውውውውው በጣም መርጥነው አሰራርሽም በጣም ልዩነው ጠላ በብዙ ነገር እደሚሰራ ዋናው የማለሞያው ጉዳይነው ባለሞያ ሴት በጣምነው ደስስ የሚለኝ በርችልኝ ይል ውድ

  • @user-kl7mt3pl6h
    @user-kl7mt3pl6h ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ። እንኳን አደረሰሽ ለአዲሱ አመት 🌺🌼❤🌼❤🌼🌼❤
    ዋውውውውውዎ ነው ውዴ ሼር ለምታደርጊልን መልካም ሀሳቦች ሁሉ እናመሰግናለን ክበሪልን።
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላምና ፍቅሩን ያድላት እኛም ባለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ።❤🌺🌺

  • @zeyiba7177
    @zeyiba7177 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ በጣም አሪፍ ነው

  • @user-jn3rk9iu8b
    @user-jn3rk9iu8b ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል የኔ ባለ ምያ ዋውውው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል የደጋሌት ጠላ ነው እሚመስለው ያወቅሽውን ስለምታካፍይን እናመስግናለን በረች

  • @melatdaba4879
    @melatdaba4879 3 ปีที่แล้ว

    Good Gobe thank you for your 🙏❤️

  • @gente4590
    @gente4590 ปีที่แล้ว

    Nageeny waqayyoo siif haa baytuu baggaa nagdhan dhuftee obboollessaa keenyaa barumsaa barbachisoo irraa arganee galatomm itt fufii

  • @yenantw21
    @yenantw21 ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
    ዋውውውው ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ 💕💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @liyuliyu5401
    @liyuliyu5401 ปีที่แล้ว

    Wooo yelayali eha am gobez neshi kateyebeti

  • @shabeshabe186
    @shabeshabe186 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ይጣፍጣል ውድ በርቺ

  • @ሀናዩትዩብ
    @ሀናዩትዩብ 3 ปีที่แล้ว

    wow meret new thank you for sharing

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ሰላ መጣሽ ደስ ቢሎናል ደግሞም በጥም ጥሩ ነገረ ነዉ ይዘሽልን የምጣሸዉ ዬኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ነዉ የሃያ😮😮😮😮😮😮 ሙያሽን ስላካፈልሽን እጅግ አድርገን እናመሰግንሽለን ዉድ ❤❤❤❤❤

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 ปีที่แล้ว

    Slam yebzalgn ehtache enkuwan danaaxshe egzabher yamsgan wuda baxme enmsgan konjjoo new degmoo waye new memslwuu woww ejshe yebrhake

  • @user-es7nj8cl6g
    @user-es7nj8cl6g ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ዋው ቀለል በለግብአት እቤት ማግኘት በምንችለው ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ሰላም ለሀገራችን

  • @hayatlove6761
    @hayatlove6761 3 ปีที่แล้ว +1

    በርች በጣም አሪፍ ነዉ

  • @madetube4563
    @madetube4563 3 ปีที่แล้ว

    በርችይ ማማዬ አሪፍ ስረ ነው

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 ปีที่แล้ว

    ሠላም ላችይሁን እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም የሚገርምነው የኔ ባለሙያ ጎበዝ ያወቅሽውን ስላካፍልሽን እናመሠግናለን በርችልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በርች ብዙ እጠብቃለን

  • @user-xr1qu2kb5b
    @user-xr1qu2kb5b ปีที่แล้ว

    Selaaaam selaaaaam wudaaaaa bereceleeeg mamaye ageracenenm selamewan fikrewan andentewan yemeleseleeen yareeeeb eganem beslaaam betnaaa lageracen yabekaaan yareeeeb

  • @user-tl1zq9vw8i
    @user-tl1zq9vw8i 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቺ

  • @user-dw1zd7wz1e
    @user-dw1zd7wz1e 3 ปีที่แล้ว

    WOW desi yelal berchi

  • @betaniyanahom8422
    @betaniyanahom8422 3 ปีที่แล้ว

    Wawu betam aref timihirit newu

  • @edenabra4659
    @edenabra4659 ปีที่แล้ว

    Egeziabehere yemesegene yene ehete Enkuwane bedehenaaa metashelen wedeye hulegezeme serawocheshe merte nachewe berechilen kanchi bezuuu moyawi progeramoche eyetemaren new thank you for sharing sis

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +6

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ። ጎበዝ ኑሮ በዘዴ ማለት ይሄ ነው ከማዳም ቤት የማልወደው ምግብ ቢኖር እሩዝ ነበረ😂😂😂😂😂
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን

    • @ethioabyssinia4361
      @ethioabyssinia4361  ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ እህቴ ዘረኝነት ያጥፋልን

  • @user-uy4mp5cp2g
    @user-uy4mp5cp2g 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ

  • @user-vg4tj5wo8p
    @user-vg4tj5wo8p 3 ปีที่แล้ว

    በርች በጣም ቆጆ ነው

  • @safare3818
    @safare3818 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍

  • @ze_amanueilethiopiaa8835
    @ze_amanueilethiopiaa8835 3 ปีที่แล้ว

    Wawu, aref tela

  • @GetiTube
    @GetiTube ปีที่แล้ว

    Woo batem mirt nw ejish yebarik ehaninin nw mateti yeameregni

  • @tafeshife1024
    @tafeshife1024 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👌

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋውውውውው ውውውውውው የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ እህታለም

  • @jossstube1417
    @jossstube1417 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህት በጣም አሪፍ ነው በርቺ ጥሩ. በላን በዚህ በፍጥነት ደረጃ መስራት ዋው ነው

  • @frita7637
    @frita7637 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👍👌

  • @nsermola6680
    @nsermola6680 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው እህቴ ጠላ ላማረው ሰው ከእንግዲህ በአል መጠበቅ ቀረ አትይንም. ፈጣን ለየት ያለ እስክሰራው ቸኩያለው..

  • @user-iu6cj9ml1s
    @user-iu6cj9ml1s 10 หลายเดือนก่อน

  • @alesanegn1482
    @alesanegn1482 3 ปีที่แล้ว

    wow thank you for sharing

  • @tube-ev4gi
    @tube-ev4gi ปีที่แล้ว

    ሠላምሠላም እህቴ እንኳደናመጣሺ ማሻአላሕ ምርጥአሠራነው ያውቁትማሣውቅ አርፍነውብርችልኝ እጅሺይባርክ ውድናየተክበራችሑ ኢትዮጵያዊ ሳላማችሑይብዛልኝ በያለንብት ፍጣሬይጠብቀን ውቶከመቅርት ይሰውርን

  • @user-je9kx3to9t
    @user-je9kx3to9t ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዛህ ቤት በጣም ባለሙያነሸ የኔዉድ በጣም ዉሀ አያነሳም ማለት ነዉ ብቻ ለእምሮት ይሆናል በጣም ጥሩምያነዉ ክበሪልኝ

  • @tigisttafese5193
    @tigisttafese5193 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @samritube5541
    @samritube5541 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ብዛት ይበል እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው የሩዝ ጥላ አዙሮ ነው እሚደፍው አክስቴ የሆነ ታይም ጠምቃ ስጠጣ ስጠጣ ማር ማር ነው እሚለው ቡሃላ አዙሮ አይደፍኘም ለመዳም ቅመምች አይምከረም የእውነት አንች ግን ምርጥ ባለ ምያ ነሽ በረች

  • @mikiyasbelto5159
    @mikiyasbelto5159 ปีที่แล้ว

    በለው በለው የሩዝ ጠላማ እኔም መስራት እፈልጋለሁ ይሄን ካየሁ በኋላ ለማንኛውም በርቺልን ይመችሽ!!

  • @mamimami8921
    @mamimami8921 ปีที่แล้ว

    Selaaaam selaaaaam wudaaaaa bereceleeeg mamaye ageracenenm selamewan fikrewan andentewan yemeleseleeen yareeeeb eganem beslaaam betnaaa lageracen yabekaaan yareeeeb des yemel tela new teslmy yedk

  • @emuferahtube
    @emuferahtube ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ውድ እንደት ነሽ ሠላምሽ ይብዛ ውድ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር

  • @mifumy6984
    @mifumy6984 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwww ethio gobez

  • @user-nc7lf6qx3y
    @user-nc7lf6qx3y ปีที่แล้ว

    ሰላምጤናይስጥልኝ የኔቆጆ እኮን ደህና መጣሽ አሪፍና ለየት የሰለቢደዎነው
    እእናመሰግናለን በቀጣይ እስተምነገናኝ
    መልካም ቆይታ

  • @user-lc2ex9ns1g
    @user-lc2ex9ns1g ปีที่แล้ว

    Selaaaam selaaaaam wudaaaaa bereceleeeg mamaye des yemel sera neeew yaselaaam testedm yedek ageracenenm selamewan fikrewan andentewan yemeleseleeen yareeeeb

  • @tekashishay6244
    @tekashishay6244 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ

  • @asratshow1627
    @asratshow1627 ปีที่แล้ว

    Nageeny waqayyoo siif haa baytuu baggaa nagdha dhuftee koodee galatomm barumsaa barbachisodha waqayyoo bara kan baraa gaarii nuuf haa godhuu

  • @user-kb7yi2bf6k
    @user-kb7yi2bf6k ปีที่แล้ว

    ሰላም ሌቾይሁን እኮን በሰሌም መጣቀ በጣም የሚገርም የጠየላ አሰራር ነዉ ልምጣ እዴ በጣሞ ነዉ የምወደዉ

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ይብዛልሽ የያሽው ይባረክ።

    • @ethioabyssinia4361
      @ethioabyssinia4361  6 หลายเดือนก่อน

      እመሰግናለሁ ።ሩዙ ከ3ቀን ብኃላ ማጥለል ይቻላል

  • @workum9577
    @workum9577 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏👌

  • @tafeses3993
    @tafeses3993 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏👍

  • @mermer808
    @mermer808 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው