እሩዝ በድንች ከቲማቲም ለብለብ ጋር

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 313

  • @armidesara6260
    @armidesara6260 4 ปีที่แล้ว +20

    በጣም በትህትና ነው የምታስረጂው ደስ ትያለሽ ለዛ ሁልጊዜ የአንቺን ቪዲዮ ባይ አይሰለቸኝም በንግግር አታሰለቺም ደግሞ ቀለል ያለ የምግብ አሰራር ታሳያለሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽ ይባረክ ቀጥዪ በርቺ🙏🙏🙏

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 ปีที่แล้ว +6

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያስጎመጃል እሰራለው እና እነግርሻለው እደሚጣፍጥ እህቴ በርቺ

  • @greenartgreenart6550
    @greenartgreenart6550 4 ปีที่แล้ว +1

    stumbled up on your video 30 mints ago and I'm still watching with watering mouth. can't wait to try your recipes.

  • @selamfikir3650
    @selamfikir3650 4 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ተመችተሺኛል ከምግቡ አሰራር ትህትናሽ። በስንቱ ምግብ አብሳይ ን እያሉ ሲያቃጥሉን አንቺን ሰጠን። ተባረኪ።በበኩሌ ምንም አይወጣልሽም።

  • @mebrathailu8654
    @mebrathailu8654 4 ปีที่แล้ว +7

    ሜሉ ትላንት ሰርቼው ነበር በጣም ነው የሚጣፍጠው ምሳእቃ እሱን ነበር ይዜ የሄድኩት ጓደኞቼ በጣም ነበር የወደዱት እጅሽ ይባረክ አቦ

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 4 ปีที่แล้ว +1

    ሚልዬ አመሰግናለሁ ድቅና ልዩ ሙያሽን አልጠግብም እናትናልጅ በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን በተለይ ስለበሽትው መከላከልን የሰራሽው ለኝ ያለሽን መልካምነትና አስተዋይነትሽንያሳያል በርቺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!🙏🏼🙏🏽💕

  • @senaayana
    @senaayana 4 ปีที่แล้ว +1

    Although I don’t like fried food, this is good for kids specially this time. You just got new subscriber. Keep it up

  • @nadiaadil7114
    @nadiaadil7114 4 ปีที่แล้ว +1

    My Godenss really amazing idea!!! Love it.Thank you for sharing!!!!!!!!!

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 4 ปีที่แล้ว +3

    Nice recipe with beautiful voice. Thank you

  • @user-xj8op2gd6d
    @user-xj8op2gd6d 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው እህት እጅሽ ፣ይባርክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ፣

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 ปีที่แล้ว +4

    ሜላዬ ምርጤ እንኳን በደና መጣሸ እሩዝ በዶሮ ና በስጋ መብላት ደብሮኛ ደቦ ብቻ ነው የምበላው በጣም አመሰግናለሁ 😍

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ሜሉ እውነት ነው ህዝበ አዳም ቤት ስለሆነች ለነገ እራት ስራ ተገኘ ሴት ወንድ የለም አሰልፉቸዋለሁ ውጤቱን እነግርሻለሁ!!!!

  • @user-gd7xb6bj9q
    @user-gd7xb6bj9q 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት በጣም ነው እማመሰግንሽ በጣም እሚጣፍጥ ምግብ ነው ዛሬ ሰርቼው በደንብ ነው የተመገብነው የኔ ቆንጆ በርቺልኝ

  • @zenebeworkesubalew3746
    @zenebeworkesubalew3746 4 ปีที่แล้ว

    Woww Meluye betam new yemitaftew. Thanks alot. I made it today , it is tasty.

  • @hermelanega2575
    @hermelanega2575 4 ปีที่แล้ว

    Hi.Melatiy I like your voice + everything you make it.God bless you.

  • @maktes3419
    @maktes3419 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ 🙏የምትሰሪያቸው አዳዲስ ነገሮች ሁሉ ደስ ይላሉ👍 ጥሩ ሙያ እንዳገኝ ግዜሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏 አብዝቶ ይባርክሽ🙏❤️👍💯

  • @gelanibedani4446
    @gelanibedani4446 4 ปีที่แล้ว +7

    መሚልዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ ከነ እርጋታሽ የምትሰሪው ሁሉ ጣፋጭ ነው ሳልበላው ጓጓው ተባረኪ የኔቆንጆ

  • @faven1230
    @faven1230 4 ปีที่แล้ว +2

    so i made this yesterday and it was perfect!! my kids and husband liked it!! thank u melu!

  • @hiwiamitube9638
    @hiwiamitube9638 4 ปีที่แล้ว +63

    ምትሰሪው ነገር ሁሉ ይመቸኛል ሁሉንም እሞክርዋለሁ ማሀል ማሀል ላይ የምትስቂያት ሳቅ ትመቸኛለች እጅሽ ይባርክ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +13

      ሂዊሻ አመሰግናለው ታውቂያለሽ አንዳንድ ሰዋችን መሳቄ ይረብሻቸዋል። እኔ ግን በፍፁም ለመተው አልችልም ።። ተፈጥሮ

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j 4 ปีที่แล้ว +4

      @@melatTUBE እረ ሳቂልን ሁሌም ። እኔን በፍጹም አይረብሸኝም

    • @genetadugnahurisa9103
      @genetadugnahurisa9103 4 ปีที่แล้ว +3

      አረ ሳቂ በደንብ

    • @hiwiamitube9638
      @hiwiamitube9638 4 ปีที่แล้ว +6

      እዳተይው ያምርብሻል የስራሽ ቅመም ነች

    • @hiwotenigatu2543
      @hiwotenigatu2543 4 ปีที่แล้ว +3

      i also like that smile keep it pls am new viewer

  • @ms.m9516
    @ms.m9516 4 ปีที่แล้ว

    Wow ahun mokerkut betam yitafital Egzeabher yistilign ejish yibarek

  • @haney124
    @haney124 4 ปีที่แล้ว +5

    Omg you always inspire me👍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +3

      ሀናንዬ ታድዬ የኔ ቆንጆ thank you

  • @matiwosbirhanu9485
    @matiwosbirhanu9485 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እህታችን

  • @selaminalifestyle4593
    @selaminalifestyle4593 4 ปีที่แล้ว

    It looks so yummy thanks for sharing.

  • @andentzelekew5224
    @andentzelekew5224 4 ปีที่แล้ว

    Ejeshe yebarik yene konjo 😍😍😍

  • @samrigeza9887
    @samrigeza9887 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ

  • @melekonalemu7258
    @melekonalemu7258 4 ปีที่แล้ว +1

    I loved it so much! It's test like "Asa gulash" :) Thank you meliye

  • @ekrambirgu9099
    @ekrambirgu9099 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል እሞክረዋለሁኝ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ መጣሽልን የሚገርምሽ አብሬሽ ነው የሰራሁት እንዴት እንደሚጣፍጥ እቤት ሞያ እጆሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ ሢል ሠርቼ ነው ምቀምሠው ሜሌ ፍቅር

  • @burtozcanzilla5193
    @burtozcanzilla5193 4 ปีที่แล้ว +1

    እራት ሰርቸው እጅግ በጣም ጣፋጭ ተባረኪ

  • @kidisthailu7966
    @kidisthailu7966 4 ปีที่แล้ว

    you are the best sheff i have ever seen i love all of your work and it is good

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia5007 4 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ እናመሰግናለን🙏🏾❤️❤️❤️

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 4 ปีที่แล้ว

    Betame new yemiyamerew gobeze tebareki

  • @sumernegusse6319
    @sumernegusse6319 4 ปีที่แล้ว

    I just cooked this and my family liked it thanks alot

  • @merasas3900
    @merasas3900 4 ปีที่แล้ว

    I love creative ppl like u😙😙 I love it

  • @johanessamuel2620
    @johanessamuel2620 4 ปีที่แล้ว

    ጎዝ ባለሞያ ነሽ ከመልካም ስብእና ጋር ።እናመሰግናለን

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 4 ปีที่แล้ว

    You are so balemoya!! Egesh yebareke

  • @eskudaniel3214
    @eskudaniel3214 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰራሁት በጣም ደስ ይላል ይጥማል አመሰግናለው

  • @kaljesus7902
    @kaljesus7902 4 ปีที่แล้ว

    እህታችን በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እመ አምላክ ትባርክልኝ

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ፡፡ እስካሁን በበሽታው በሀገራቺን የተጠቁት ቁጥር ፲፪ ደርሷል ጥንቃቄ ይጨምር አደራ

  • @eliyaely2854
    @eliyaely2854 4 ปีที่แล้ว

    Woww በጣም ትችያለሽ በርቺልን

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you yena konjo God bless you

  • @heoayal1293
    @heoayal1293 4 ปีที่แล้ว

    melu your always doing Good . belive me anchi kesrashiwe yalmokerkut Ena yalebelanew yelem. your 1st hulem .

  • @hannamengsha4553
    @hannamengsha4553 4 ปีที่แล้ว

    Loved thank you for sharing

  • @israelfikre7884
    @israelfikre7884 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሰርቼም ወድጄዋለው አገላለፀሽ ደስ ይላል

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @alemtsehayberhe5081
    @alemtsehayberhe5081 4 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ በጣም ነው የውደዱኩት አመስግናለሁ

  • @efremzeethiopia1645
    @efremzeethiopia1645 3 ปีที่แล้ว

    Wow your voice is beautiful and your profession is beautiful❤❤❤👈

  • @betibeti9182
    @betibeti9182 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ አበሻ ሴት ማለት እኮ በሁሉምነገር አደኛ ነኝ አሉ እጅ. የወለዱትን. ልጅ. እካን. መከባከብ. የማያውቁ

  • @axumhilemichael2381
    @axumhilemichael2381 4 ปีที่แล้ว

    Ejeshe yebareke

  • @netsanetg9989
    @netsanetg9989 4 ปีที่แล้ว

    Hi Mela please do a video about kitchen gadgets brands and your recommendations such us pots, pans, food processor, dough mixer ...

  • @malinakebede3275
    @malinakebede3275 4 ปีที่แล้ว +13

    ኮንክሬት የሆነ ምግብ ነው በይኛ እና እስካሁን እንደዚህ አይነቱን አይደል እንዴ ስፈልግ የነበረው ብር ለመቆጠብ አሪፍ ነው ጠዋት ትበይና ቀን ሙሉ በዚ መዋል

    • @armidesara6260
      @armidesara6260 4 ปีที่แล้ว

      Malina kebede ክክክክክክክክ

    • @user-mp6fz7fl8c
      @user-mp6fz7fl8c 4 ปีที่แล้ว

      kkkkk

    • @hahabbbb
      @hahabbbb 4 ปีที่แล้ว

      Malina kebede 😂😂😂😂😂😂

  • @asterzeleke8352
    @asterzeleke8352 4 ปีที่แล้ว

    Very sweet my kids like it keep it up!!!

  • @samrawitketema2730
    @samrawitketema2730 3 ปีที่แล้ว +1

    It was our dinner today my families loved it I gave you the credit🖒

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ሳቅሽ ደሞ እንዴት ደስስስ እንደሚል

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው

  • @dawitdebela9566
    @dawitdebela9566 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ የምግብ ዝግጅት ነው ቀጥዪ በርቺ!!

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 4 ปีที่แล้ว

    Beka betam nw mchyiw. Wow

  • @faidaadem8452
    @faidaadem8452 4 ปีที่แล้ว +1

    በታም አሪፍ በርች

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ሜሉ

  • @merontemesgen4450
    @merontemesgen4450 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የወደድኩትበጣም እናመሰግናለን

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ተባረኪኪኪ አልበላሁትም ግን ይጣፍጣል

  • @tsehayhailu7715
    @tsehayhailu7715 4 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ያሳየሽን አብዙኛውን ሞክሬዋለሁ ሀላችንም እቤት ስለሆንን ሁለም ወደውታል፤ እናመስግናለን። በዱቤ ሽምብራ ለጾም እንደ ሱንድዊች እና ተድብልብሎ ይጥበስና በኬችአፕ በሙስታርድ/በአዋዜ/በዳጣ በጣም ይጣፍጣል። እስቲ የጾም ማዮኒዝ አሠራር ብታሳይን፤ በፊት አሳይተሽ እንደሆን አላውቅም ከቻልሽ እባክሽ!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 ปีที่แล้ว

    ሜላዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ስናይ ፈገግ እያልን ስንሰራውም እንዲሁ ከሰራሽው ሁሉ ያልተመቸኝ የለም ሁሉንም ለመስራት እየሞከርሁ ነው በጣም ልዬ ነው።
    የዛሬው ስራሽም ድንቅ ነው በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።
    Melaye Can I use Rice Flour?

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እጅ ይባረክ

  • @almaztadesse5542
    @almaztadesse5542 4 ปีที่แล้ว

    ufeye leljoche ande recpe ayhu tnx tbarki lje

  • @merrybabay1534
    @merrybabay1534 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበስ ❣️🤗❤️

  • @meronkasahun3047
    @meronkasahun3047 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይለላ! ያልተንዛዛና የማያሰለች ምርጥ አዘገጃጀት ነው። ቀጥይበት።
    በተቻለሽ መጠን ግን ሞደርን ባለሆነ መንገድ ብታዘጋጂ ሁሉ አቀፍ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ለምሳሌ፦ ሀገር ቤት ይህን ቪዲዮ በስራ ቦታ,ወይም ለትምህርት ከተማ ወጥተውና በልዩ ልዩ ገጠመኝ የሚመለከቱ ብዙ አሉ፤ ከዛ ወደ ቤተሰብ ሲመለሱና ገጠር መብራት የሌለበት ቦታ ፉድ ፕሮሰስ ለመጠቀም አይችሉም። ይሄ የግል አስተያዬቴ ነው።

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 ปีที่แล้ว

    Wow u very clever tnx for sharing

  • @bezawitmerid933
    @bezawitmerid933 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ የኔ ባለሙያ ተባረኪ!

  • @user-qg2hf2ro3q
    @user-qg2hf2ro3q 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ በጣም የሚገርም ብቃት ነው ያለሽ ልትመሰገኚ ይገባል ቀላል ገላገልሽኝ ዛሬ ደግሞ ምን ልስራ ብሎ ከመጨነቅ እኮ ነው የገላገልሽን ሜሉ ምን አላት ብሎ አንቺ ጋር ጎራ ማት ነው ሁሌም የምትሰሪያቸውን እንዳቺ ባይሆንልኝም እሰራለው ሁሉንም እሰራቸዋለው ደግሞ ልናገኛቸው በምንችለው ነገር ስለሆነ የምታስረጅን በጣም ደስተኛ ነኝ ተባረኪልኝ የእኔ ቆንጆ @Melatya

  • @yasminys7852
    @yasminys7852 4 ปีที่แล้ว

    yamral yene konjooo

  • @tg5355
    @tg5355 4 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @Abaymagna
    @Abaymagna 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን እህት አሁን ለመሞከር እየተዘጋጀሁ ነው 😍 በዛው እግዚአብሔር ከወንድ ላጤነት
    ያውጣህ በሉኝ 😀ሰልችቶኛል

    • @user-lj2np6kn2n
      @user-lj2np6kn2n 4 ปีที่แล้ว +1

      አዞክ ወንድሜ ምን ይስልነዋል ለእግዚአብሄር

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 4 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ እስኪ ልስራትና ከጣፈጠችኝ ሰብስክራይብ አረግሻለው😂 but it lokks So Yummy

  • @astierkesete4627
    @astierkesete4627 3 ปีที่แล้ว

    Gobez ikie haftey natey bitamie des zibil kexiliyo🌷♥️🌷♥️🌷♥️🇪🇷🌷🇪🇹🌷🇪🇷🌷🇪🇹

  • @DailyLife833
    @DailyLife833 4 ปีที่แล้ว

    Thank you. My kids love the rolls.

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 4 ปีที่แล้ว

    Melay Denchu yetjekele new ???or yaltekekele?? Please answer when you see my dear

  • @yidenekatchewdibaba6602
    @yidenekatchewdibaba6602 4 ปีที่แล้ว

    Betame temechetogal yehen keremet
    Bedenbe yezonal 😍😍👍

  • @user-sp3lb1fp4x
    @user-sp3lb1fp4x 4 ปีที่แล้ว +5

    ሜልዬ እንዴት እንደምወድሽ የምር እናመሰግናለን
    እስቲ ቀለል ያለ መሀበር ነበረኝ እስቲ ምን ትመክሪኛለሽ የጾም ምግብ ምን ልስራ ግራ ገብቶኛል

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/play/PLsd6fnyU4p03WHyfYuaiPsIreCwY-Y5-0.html

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      መሲዬ ከዚህ ላይ እያማረጥሽ ስር ።

  • @workalemshiferaw1596
    @workalemshiferaw1596 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam arif

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily3646 4 ปีที่แล้ว

    Waw betam yamrale

  • @user-dm8hq2jv5t
    @user-dm8hq2jv5t 4 ปีที่แล้ว

    እጂሽ ይባረክ

  • @tgtube9154
    @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

    Ejesh yebarek betam aref new

  • @arsemadawit7319
    @arsemadawit7319 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት

  • @addisaddis4232
    @addisaddis4232 3 ปีที่แล้ว

    Woww gobezi nashi emokerawalhu eshi ehita .thanks

  • @smegnejemal8538
    @smegnejemal8538 4 ปีที่แล้ว

    MASHALLAH! hulem lyu nesh

  • @lydiaaschenaki7479
    @lydiaaschenaki7479 4 ปีที่แล้ว

    Love it but flour potato & rice lots of carbohydrate and starch no protine , but can be good for early breakfast and early dinner love it

  • @lemichannel8239
    @lemichannel8239 4 ปีที่แล้ว

    Wow tebareki yenkonjo

  • @ninitikinde6637
    @ninitikinde6637 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ሰርቼዋለው በጣም አሪፍ ነው ልጆቼም በጣም ወደውታል አምሰግናለው

  • @tigistzenebe8980
    @tigistzenebe8980 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ጥሩ እና ቀላል አሰራር

  • @zewdneshawash1689
    @zewdneshawash1689 4 ปีที่แล้ว

    Betam arife ngre new hulume yemtseriw meli enamsigenalen

  • @Mekdastsegayeedan-ze8nz
    @Mekdastsegayeedan-ze8nz ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በርቺ

  • @kalehiwotgashaw7231
    @kalehiwotgashaw7231 4 ปีที่แล้ว

    wow ejish yibarek

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 4 ปีที่แล้ว

    Wow good one Thank you

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 4 ปีที่แล้ว

    Balemua neshe eko betam selameshe yebza

  • @lamriwondem5764
    @lamriwondem5764 4 ปีที่แล้ว

    Meli my sis txs.

  • @Sabariya-ns5ov
    @Sabariya-ns5ov 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ትመቺኛለሽ ማሻአላ ምችት ይበልሽ ስረአትሽ

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood463 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @azyebhaile422
    @azyebhaile422 3 ปีที่แล้ว

    Amazing 👏

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ የኔ አንደኛ

  • @tsegaalemayahu3694
    @tsegaalemayahu3694 3 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እጅሽ ይባረክ