ኩብዝቸባብ አሠራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2023
  • Try the free video editor CapCut to create videos! www.capcut.com/t/Zs8YHwDUE/

ความคิดเห็น • 60

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፈ ቆንጆ አሰራረ ነው የሚጥም ነው ቀለል ባለ መንገድ ሰለሰራሺው እናመሰግናለን ሙያ አለሸ ጉበዝ ከዚህም በላይ እንድትሰሪ

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህሄ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አለሂ የጊዘሺ ሰለም ፎቅር አንድነትን መቸሰሰብን አለህ ይሰጠን

  • @user-xd1gv7mt2j
    @user-xd1gv7mt2j 4 หลายเดือนก่อน

    በርቺ እህት ቆንጆነው

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ማሻአለህ ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነትን አላህ ይሰጠን በርቺ

  • @uaeuae9958
    @uaeuae9958 6 หลายเดือนก่อน

    ❤ጎበዝ በርቺ

  • @20MF766
    @20MF766 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ዋወወወወ በጣም ቆንጆ የሚያምር ቆንጆ አስራር ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ ትችያለሽ በርች

  • @fetitube8207
    @fetitube8207 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ማሻላህ ማሻአላህ በጣም ነው ሚያምረው ደስ የሚል መግብ ነው አሪፍ ቆይታ ነው

  • @user-mu2cr5es4p
    @user-mu2cr5es4p 5 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው

  • @ABdulAziz-rn3kf
    @ABdulAziz-rn3kf 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረከቱ ዋው በርች በጣም አሪፍ ሙያ በርችል የሰራሺበት እጂሺ ይባረክ

  • @Aisha-to5ug
    @Aisha-to5ug 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው ማሻ አላል በጣም የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽን ባለሙያ ነሽ የእኔ ውድ በርች❤❤❤

  • @simegngoshu8538
    @simegngoshu8538 9 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው በጣም ያማምራል ቆንጆ እና ለየት ያለ አሰራር ነው በርች የኔ ውድ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉው በጣም ገራሚ አሰራር ነዉ ዉድ ያሳየሽን በጣም ገራሚ ነዉ የምር ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ አቤት ሞያ ገሮሚ ነዉ ዉድ የኔ አደኝ በርቺ ያዉቁት ማሳወቅ መልካምነት ነዉ

  • @berekahebesha4391
    @berekahebesha4391 9 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ገራሚ ገራሚ ሙያዎችን ያስተማረኝ ሚዲያ ነው የምር ጎበዝ ነሽ ሚዲያ ለቁም ነገር ብቻ የሚጠቀሙ ሰዎች ጥሩ ደረጃ ላይ ይደርሳሉ ኢንሻ አላህ

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ የባን ኬክ አሰራር ነው በርች የኔ ባለሙያ❤ማወቅ ያስከብራል።አላህ በቂ እውቀት ይስጠን

  • @sofi-ug1vp
    @sofi-ug1vp 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረከሏህ አሪፍ አሰራር ነዉ የሰራሽዉ ማማየ በርች ጎበዝ

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል አሰራር ነዉ ያሳየሽን በጣም ያምረል እጅሽን አይቆርጥመዉ እሰከ እነም ሰራቸ አቀምስልሸለሁ ያቸን አሰራር አነ በረችልኝ በሊላ ስረወችሽ እጠብቃለን

  • @bety16tube
    @bety16tube 9 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ምገርም ባኬክክ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን እህታችን በርችልኚ ዉደ

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉዉዉ ማሻ አላህ በጣም የሚያምር የባንኬክ አሰራር ነው ማሻ አላህ ብያለሁ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እጅሽን አይቆርጥመው ዋዉዉዉዉዉዉ ያስብላል ወድጄዋለሁ በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት🎉🎉🎉

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 9 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውው በጣም ያምራል እህታችን ባለሞያ ነሽ በርቺ ጎበዝ እጅሽን ይባርከው ያሳየሽን ገራሚ ስራ ነው እናመሰግናለን በርቺ በሌላ ስራ እንጠብቃለን

  • @hani8649
    @hani8649 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን።ደህና መጣሽ አሪፍ ኩብዝ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ ለኛም።ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ በቀጣይ በሌላ ስራ እስከምንንገናኝ ሠላም ያቆየን ለኛም ስላጋራሽን ክበሪልን

  • @rukitube9816
    @rukitube9816 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ከዚህ የበለጠ ብዙ ትሰሪያለሺ ከአንች ብዙ እጠብቃለን

  • @weyni2816
    @weyni2816 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ዋውውውውው በጣም ምርጥ ነው ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች

  • @tijan2434
    @tijan2434 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ነው በርቺ

  • @ematube8524
    @ematube8524 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አሊኩም ውዴ ሰላም ይብዛልኝ መሽ አላህ ዋውውውው አሬፍ አሰራር ነው ውዴ በርች. በርች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ በርች በርች

  • @user-ei2ch5kp1k
    @user-ei2ch5kp1k 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ቆንጆ ፓንኬክ ነዉ የሰራሽዉ በርች ማማየ ጎበዝ🎉🎉🎉

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 9 หลายเดือนก่อน

    Wawuu aedega newu👌
    Egishi ybarek balemoya

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በርች ምሳ❤

    • @user-bw4rc3dr6i
      @user-bw4rc3dr6i 9 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴ🎉🎉🎉

  • @user-nu2uu4mk9t
    @user-nu2uu4mk9t 9 หลายเดือนก่อน

    ኩብዝ ሸባብ አሠራርሽ ያምራል መሸአላህመሸአላህ እሙ ሂክማየ እጅሽ ይባረክ በርችልንቀጣይእጠብቃለንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidaTades
    @seidaTades 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ ዉደ የኔ ባለሙያ እኔም እቺልባታለሁ ሲጋገር በጣም ቀላል ነዉ አይኑ ደግሞ ልክ እደ እጀራ ነዉ ፍትክ ትክ የሚለዉ ብሉኝ ብሉኝ ነዉ የሚለዉ

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዋዋዋዋዋ በጠምምረጥ የምአምረአሰረረ ደሞ በማረ በጠምቆንጆአሰረረነው በሰች❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 9 หลายเดือนก่อน

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ እዴትነሸልኝ ደናነሻ አሳይን እኔም እሰራለሁ😅😅😅😅 ጎበዝ

  • @user-xz4db2so9h
    @user-xz4db2so9h 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነዉ
    ዋዉዉዉ🎉🎉🎉

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 9 หลายเดือนก่อน

    የኒ አበሳ ፍቅር ተመኘ ሁ አላህ የሰው በሰውነቱ ለሁሉም ነገር ተመኘሁ በርቱልን አሪፍ አሰራር ነው በርቺ ጠክሪሙያ ይጠቅማል

  • @jemalalitube
    @jemalalitube 9 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ አለይኩም እህታችን እደትነሽ
    ማሻ አላህ ተባረከላህ
    ምርጥ አሰራርነዉ በርች በቃ ሴቱሁሉ ባለሙያ ሆናችሁኮ መልክጂ ሙያ ከጎረቤቴ ይባላል ተረቱ ማሻ አላህ።😍😍

  • @rurutube5541
    @rurutube5541 7 หลายเดือนก่อน

    😊❤❤❤ማሸአለህ😊😊

  • @drdestaasfaw
    @drdestaasfaw 9 หลายเดือนก่อน

    Very good job

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 9 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ የሚገርም ባኬክ ነዉ የሰራሽዉ እኔ ቨፊት በተደጋጋሚ እሰራ ነበር ግን አሁን ስራም በጣም እዬበዛብኝ መስራት ልጆች ግን በጣም ነዉ የሚወዱት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @marianeelias2551
    @marianeelias2551 9 หลายเดือนก่อน

    😋😋

  • @zainabahmed1336
    @zainabahmed1336 6 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😗😗😗

  • @samritube1844
    @samritube1844 9 หลายเดือนก่อน

    wowbwow bareche ehetachen batame yameyamere web aserare new yagna balemoya wow new yamerale betam

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆና ምልክት ይሆን እንዴት ነው ሚሰራው በነገሪችን የምንመለከተው የትኛውን ባንኮች በጣም ቆንጆ እና ይሆናል ነው❤❤❤❤

  • @jameelatube782
    @jameelatube782 9 หลายเดือนก่อน

    አሠላምዋሊኩምሠላምወረህመቱሊላህወበርካቱሁአህሊንእህታችንእንኳንበሠላምመጣሽዉድአሪፋአሠራሩነዉያምጣሽልንእጁሹኑይባሩከዉ ዋውውውቆንጁየኩብዝአሠሩነዉማዬ

  • @hawawussen
    @hawawussen 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉዉዉዉየኔባለሙያጎበዝ ምርጥአሰራነወአሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤

  • @mekitube8209
    @mekitube8209 9 หลายเดือนก่อน

    selam selam weud e8na yetekeberqvhu wedu yezhi chnal tejetatayechchn enkewn dehina metashi mamaye mash allha y3nber koyeta arhif nber mamaye konge yehon yebakoki aserara asayeteshinal

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ቸባብ ወይም ቂጣ ነው እየጋገርሽ በደብ ብይ ለጤና ተስማሚ ነው ይኸነገር ሰላምሽ ይቭዛ ሙያሽ ግን ያበደ ነው የምር 🎉🎉🎉🎉ሰላም ለናት አገራችን ይዩንልን🎉

  • @user-bw4rc3dr6i
    @user-bw4rc3dr6i 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @xbxh8076
    @xbxh8076 หลายเดือนก่อน

    OkHi❤

  • @youtebgeni3184
    @youtebgeni3184 9 หลายเดือนก่อน

    Yemgerm new lane gen bezuu gezee mokorkuti menm ayhilnym awexiche xelkut 😂😂

  • @user-vo1md7qi2c
    @user-vo1md7qi2c  5 หลายเดือนก่อน +1

    ላይክ አድርጉይሄንእምታዩ በቅንነት❤❤❤

  • @sabitteha
    @sabitteha 9 หลายเดือนก่อน

    desyelal

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 9 หลายเดือนก่อน

    ❤💗👌እናምስግናል ውድ 🥰🥰🥰🙏

  • @haulaje2682
    @haulaje2682 2 หลายเดือนก่อน

    በኒዶው ፋንታ ወተት ማረግ አንችልም ኒዶ ያደርቃል እንዴ እየደረቀብኝ😢

  • @euftuvjfg-ps7qr
    @euftuvjfg-ps7qr 6 หลายเดือนก่อน

    Ok❤😂❤😂❤😂❤

  • @kegnabet1002
    @kegnabet1002 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዴ እየሰራሽ ያለው ደሰይላል እሞክረዋለሁ ደስ የሚል ቂጣ

  • @fathima7269
    @fathima7269 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤