ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መልካም ሰንበት የ ሀገሬ ልጆች ። እናቴን ስለምታበረታቱልኝ ከልብ አመሰግናለው
ሜልዬ አንቺ እኮ ቅን ሰዉ ነሽ እኔ በበኩሌ ሳላመሰግንሽ አላልፍም ክበሪልኝ ❤❤❤🙏
ሜላትየ ኣንችስ ብደህና ንሽ ብጣም ምስ ኣረገሽ ኣለሁ ማማ ድግሞ አድሜ ይድጣቸው🇪🇷❤
ለአንቺም መልካም ሰንበት ሜሉ አንቺም ትመሰግኛለሽ ይኸው ማምዬን ተክተሽልን ምርጥ ሞያ ከአገራችን ከነ እናታችን ቤት ትዝታ እየተማርን ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን
@@anafthehabesha4458 የኔ እናት ከልብ አመሰግናለው
@@akiserikitchen6290 አሜን የኔ ቆንጆ በቅርብ እመለሳለው
የሜሉ እናት በፊት ሜላት የሰንበት ቁርስ በየሳምንቱ ታቀርብልን ግን አሁን አቁማለች እና ለምን እርስዎ አይጀምሩልንም???የምትስማሙ ላይክ አርጉ
እኔ እራሱ እስማማለው
@@melatTUBE ምነው ጠፋሽ ቤቢ/ሚማ ልታመጭልን መሰለኝ ግምቴ ትክክለኛ ከሆነ እመቤቴ ትቅረብሽ የተባረከፍሬ ይስጥሽ
እማኪያዬ ሥወድሽኮ ።በርቺ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ።👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም የሜሊ እናት በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር ሰላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን ላይክ ሼር ይገባዋለ ልዩ አሰራር👌👌👌👍👍🙏
በጣም አመሰግናለሁ
እጅሽ:ይባረክ:ብዙ:ተምሬአለሁ:ዘመንሽ: ይባረክ::
Yene enat egshe ybarek ketybet
Amen betam amesegnalew
ejish yibarek bezu nager enlemdalen kanchi 🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌
እማሰግናለን
ደስ የሚሉ እናት ለነገሩ ሜሉም ዘመናዊትም በጣም እርግት ያሉ ቤተሰብ ነቸው ። ክበሩ አመሰግናለሁኝ።
ልዩ ነው እናመሰግናለን ፣ ይበርቱ። የአዋዜ አሰራር ቢያሳዩን ደስ ይለኛል።
እሺ አሳያለሁ።
እሰይ የኔ ባለሙያ 😍 በጣም እሚያምርና ቀለል ያለ እና ባህላችንን የጠበቀ ምርጥ የጨጨብሳ አሰራር ነው ያሳየሺን በርቺልኝ እማ
አመሰግናለሁ
የኔ እናት የሚሰሪው ምግብ በጣም የስጎመጃል እረጅም እድሚ ይስጥሽ እናቶች ሳይከፍቸው ለዘላለም ይኑሩ
አሜን
Mamiye Betam konjo new egesh yebarek
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ውድ እህታችን አሠራር ሁሉ በጣም ደስ ትላለህ ያስቆረጥማል የተባረከ የተቀደሰ መሆኑን ጊዜ ከተለወጠም ይላል ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን ወድህ ቴ
አመሰግናለሁ በጣም
ወ/ሮ እጅግ ዘመንሽ ይባረክ።ኑሪልን
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ቆንጆ የጤፍ እና የየነጭ ዱቄት ጨጨብሳ ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏 ስራሽን በጣም ነው የምወደው ተመስጨ ነው የማየው ሻይ በቀረፋ በቁርፍል በዝንጅብል ወቅት ጋ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ከቻልሽ ወደኔ ቤት ብቅ ብለሽ ብታበረታችኝ ደስ ይለኛል ላይክ የኔ ውድ👍👍👍
እሺ ጐራ እላለሁ
@@ejigemoya መልስሽ በቻ ይበቃኛል አላህ ያክብርልኝ🙏💐
ሰላም ላንቺ ተመኝሁ ማማየ ልዮነው ጨጨብሳው ስራዎችሽን ውድድድ
በጣም ቆንጆ የአሰራር አይነት ነው ማምዬ እጆትን ይባርከው እናመሰግናለን ይበርቱልን
Egesh yebarek yene enat.
ማሚ ሠላማቹ ይብዛ,እናት ሁሌም ልጆቾ ለቤቷ ማችናት,እረጅምእድሜ,,ከጤና❤❤❤
Enameseginalen mamy kesirawochishim wuchi bemuya yetanetsu lijoch silasadegsh tebareku❤🙏
Amesegnalew betam
thank you mami
Yammy food mommy God Bless you
Thank you so much! Tebareku!
Amen
በጣም ነው የምወድሽ እጅሽን ይባርከው
This is wow. I can’t wait to try this out.
እናት የነካችው ሁሉ ያምራል ፡እጆት ይባረክ
Wow yum Thank you Be blessed 💞🌷🌹🌷🙏🙏🙏
እጅሽ ይባረክ አቦ
Very nice presentation
Thanks
yes👌👌👌👌👌
yes👌👌❤💕👏🏼
Yasgomegal Ethiopia kehonu megemerya yememetae yersew restorant new yemigerm aynet leyu setota alewot
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ምግብ ነዉ እናመሠግናለን
Nous sommes d'accord vous êtes spécial Habechan , Ethiopian , Bonne continuation. et faire une histoire d'amour Cuisine Habechan comme vous héritée de votre partage vous êtes icône Madame bon exemplaires . Vive à vous 👏🏾💖✨✨✨🌱🌾☘️🌳🌹🌹🌹💐🌼🌸💮🌻🌾🌿☘️
በጣም፡ቀለል፡ያለ፡አሰራር፡ነው፡እናመሰግናለን፡የዳቦ፡አገጋገር፡ደሞ፡ቢያሳዩን፡አመሰግናለሁ
th-cam.com/video/U4w30Y1KMjI/w-d-xo.html እዚህ ላይ አለ
Eny gaa endezii ayedelem yemiserw bee derequ yitashal lexuu
Betam des mitiy enat nesh
እዴት ነሽ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ማማየ
Wow mother yaaa 😋😋😋😍🥰
ልዮሞያወላሂአደኛ
yene setezoro zare demo liyu dese yemile kuresena shayi newe yazegajeshew tebarekilegne akerarebesh,nitsehenash mamaru ,aniche aleku diferet edayihonebegne.Melekame eletesenbete😘🙏
Ere mnm cheger yelewem. Betam amesegnalew
ማምዬ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
በጣም ያምራል
ባለሙያ ከነ ልጆችሽ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
Amen አመሰግናለሁ በጣም
ወዉ እንዴ አሪፍ ነው መልካም ሰንበት ለሁላቹም እናመሰግናል እናቴ👏👍
ሲታይ ብሉኝ ብሉኝ ይላል የኔ እናት እጅሽ ይባረክ
በጣም ደስ ይላል !! ብረሪ ብረሪ ነው ያሰኘኝ!!! ምራቄን ውጫለህ 😂😂
እባክሽ ተጋዢልኝ
Shayu ketene mommye
እናትዬ አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጦት
Wow wow I love ❤️ chechebsa everything is perfect 👍 mom you are the winner Ethiopia 🇪🇹 mom 🎖🥇
Thank you so much
❤
Thanks yena enate
Thank you
ዋውው ነው
የኔ ናት የኔ ባለሞያ እድሜ ይስጥሽ ሞያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን
በሥደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በማንኛውም ሁኔታ ውሥጥ ያላችሁፈጣሪ ለሀገራችን ለናት አባታችን በሠላምለመገናኘት ያብቃን።
Thank You I neerr done but this time i will make it
Pls do
በርቱ እናታችን❤
Please 🙏 use wooden spoon ❤❤❤
Wow mam moya beqa shimided eyaderegn new enamesegnalen
Enamsagnlen dasa yelalaa
Amesegnalew enem
Mamiye yekacha maskemechawn keyet gezashiw?
Wowwwww, በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመስግናለን ሜሉን ስለተኩልን ሜሉሽ በጣም እምንወዳት ባለሙያ ናት አሁን ግን ጠፍታብናለች ምናልባት የርስዎን አይታ ትመለስ ይሆናል ብዬ እየጠበቅሁ ነው።ጎበዝ በርቱ መልካም ቀን ይሁንላቹ 🙏❤️🙏
ትመጣለች። በጣም አመሰግናለሁ።
ዛዬንዬ የኔ አስታዋሽ አለሁልሽ ። በቅርብ ከች እላለው የኔ ቆንጆ
እኔ በጣም ጎበዝ እናት ደስ ይለኛል እጅ ይባረክ
ትህትናሽ ሰረሞንሽን እንዴት የስደስታል እግዛብሄር ይባርክልሽ እንወድሻለን
አሜን። በጣም አመሰግናለሁ።
ዋውውው ወደነዋል አይሞያ ለየት ያለ ነውበተለይ ኮሠረቱን እሚያስበውም የለ
ስወዳቸሁ ኑሩ በርበሬው በጣም ያምራል የት ነው የምትገዢው
ለእናታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
ሰላም ለዚህ ቤት ጨጨብሳ ከምወዳቸው ምግቦች አንድ ነው ቀለል ባለ መልኩ ነው ያሳዮን የበለጠ እንጠብቃለን
እሺ አመሰግናለሁ
Wpww betame tafache yemesrlale Egzabher yestlen motherye
thank you God bless you you did a good job🙏🏽❤️
I will come in Ethiopia Soon can i come inyour home ? eat with u?
You are more than welcome
መሚ የተውቀማ ቢሆን ያንቺይ ይለያልእጂሽ ይበሪኪ
Who is going to eat all that??? Im here wishing i lived in that house. You are a chef indeed enatachn.
Me and my kids lol you are welcome to join us
😂😂😂😂
Enamsegenalen bertulen
Amesegnalew
ዋው. ያምራል ብሉኝ ብሉኝ. ይላል. የተባረከ. ይሁን
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙏
በጣም አርፍነው እማዬ ❤❤❤❤❤
Just I'm watching,
Ejot yebarek
ሰላም የኔ እመቤት በርቻ በጣም ነው የወደድኩት ሞያሺን በቅርብ በለቀቅሽው ቪዲዮ ላይ ጊርጊራው ላይ ያለው ነገር እኔም አለኝ ግን ምን እንደሚደረግ አላውቅም ነበር የሰንደልም ማስቀመጫ መስሎኝ ነበር አሁን ግን አየሁ ትክክለኛ አጠቃቀሙን 🙏🏽ብርቺ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጉረቤት ይባል የለም 🙏🏽😍
👌👌👌👌👌👍👍👍
በጣም ምርጥ ለቁርስ።
ምርጥ ነው ባሙያ ሆንኩ
የዘይቱ ለ ፆም አማራጭ ጥሩ ዘዴ ነው ያሣዮን እናመሰግናለን እጆት ይባረክ እናቴ !
አሜን አመሰግናለሁ
ሚንኪያው ጥቁር አይነቱን መንበሻን ያበላሽብሻል ወይም ይልጥብሻል። ድምፁም ይረብሻል። የእንጨት ማማሰያ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው። ተባረኪ
ልክ ነሽ አስተካክላለው አመሰግናለው
Amen 🙏
በረቺ
ማማዬ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
Edema tena yadelelen enatachen betam Kongo amarache new!
በስላም ያሳድረኝነ. ነገ. በበርበሬ. የተቦካውን ፍርኖ ዱቄት. ቁርሴን ነገ. ስር. እበላለውኝ.
አስተያየት እፈልጋለሁ ከዛ
ዘይት የምን ዘይት ነው? olive oil?
የኑግ ዘይት ነእ
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ወድጄዋለሁ። አነባበሮውንና ኬክ ስራውን ሰርቼ ተሳክቶልኛል። በፎቶ መረጃ አቀርባለሁ ።
እውነት አካፍይን እባክሽ።
ሜሌ የለችም እወዳታለው
ቁርአን አብረንእንቅራ ፕሮፈይሌንተጭናችሁኑኑኑኑ
ላይክ እያረጋችሁ ይህን የመሠለ ሞያ ዝም ብሎ መቅሠም ተገቢ አይደለም
እውነት ነው
@@melatTUBE so what you Give US advissese ? We thinke This lovely Lady 👑 She should ✍🏿 How Cook ETHIOPIAN Awesome , healthy , organic , Naturel beautifully organise with a Touche 💅 💖✨✨✨
ማን እንደናት እድሚ ይስጥሽ ሜላትንም በጣም ነዉ የማደንቃት በናታ ወታ ነው አሁን ጠፉችብን እንጂ ጨጨብሳ ግዲታ በጅ መታሸት አለበት ካለበለዛ አይጣፍጥም።
የሜሊ እናት እንዴት ኖት ሜሊም ባለሚያ ናት የእውነት ለካ ሚስጢሩ በእናታ ወታ ነው በርቱልን እናታችን እናመስግናለን
@@ejigemoya ስለ መልሶትም እናመሰግናለን እናታችን በርቱልን
T
እናቴ በጣም ዮቅርታ ማንጰኪያ መቼም ማማሰያ ሆኖ አያዉቅም ድስቶች ይፋቃሉ በምንም ዓይነት በብረት አይነኩም ሲፋቅ ይሰማል ዘገነነኝ ድስቱም ይበላሻል እንደገና የተፋፋቀዉ በረት ወደ ሰዉየታችን ሲገባ በሽ ያመጣል please please don't use it again
8tvl
መልካም ሰንበት የ ሀገሬ ልጆች ። እናቴን ስለምታበረታቱልኝ ከልብ አመሰግናለው
ሜልዬ አንቺ እኮ ቅን ሰዉ ነሽ እኔ በበኩሌ ሳላመሰግንሽ አላልፍም ክበሪልኝ ❤❤❤🙏
ሜላትየ ኣንችስ ብደህና ንሽ ብጣም ምስ ኣረገሽ ኣለሁ ማማ ድግሞ አድሜ ይድጣቸው🇪🇷❤
ለአንቺም መልካም ሰንበት ሜሉ አንቺም ትመሰግኛለሽ ይኸው ማምዬን ተክተሽልን ምርጥ ሞያ ከአገራችን ከነ እናታችን ቤት ትዝታ እየተማርን ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን
@@anafthehabesha4458 የኔ እናት ከልብ አመሰግናለው
@@akiserikitchen6290 አሜን የኔ ቆንጆ በቅርብ እመለሳለው
የሜሉ እናት በፊት ሜላት የሰንበት ቁርስ በየሳምንቱ ታቀርብልን ግን አሁን አቁማለች እና ለምን እርስዎ አይጀምሩልንም???
የምትስማሙ ላይክ አርጉ
እኔ እራሱ እስማማለው
@@melatTUBE ምነው ጠፋሽ ቤቢ/ሚማ ልታመጭልን መሰለኝ ግምቴ ትክክለኛ ከሆነ እመቤቴ ትቅረብሽ የተባረከፍሬ ይስጥሽ
እማኪያዬ ሥወድሽኮ ።በርቺ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ።👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም የሜሊ እናት በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር ሰላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን ላይክ ሼር ይገባዋለ ልዩ አሰራር👌👌👌👍👍🙏
በጣም አመሰግናለሁ
እጅሽ:ይባረክ:ብዙ:
ተምሬአለሁ:ዘመንሽ:
ይባረክ::
Yene enat egshe ybarek ketybet
Amen betam amesegnalew
ejish yibarek bezu nager enlemdalen kanchi 🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌
እማሰግናለን
ደስ የሚሉ እናት ለነገሩ ሜሉም ዘመናዊትም በጣም እርግት ያሉ ቤተሰብ ነቸው ። ክበሩ አመሰግናለሁኝ።
በጣም አመሰግናለሁ
ልዩ ነው እናመሰግናለን ፣ ይበርቱ። የአዋዜ አሰራር ቢያሳዩን ደስ ይለኛል።
እሺ አሳያለሁ።
እሰይ የኔ ባለሙያ 😍 በጣም እሚያምርና ቀለል ያለ እና ባህላችንን የጠበቀ ምርጥ የጨጨብሳ አሰራር ነው ያሳየሺን በርቺልኝ እማ
አመሰግናለሁ
የኔ እናት የሚሰሪው ምግብ በጣም የስጎመጃል እረጅም እድሚ ይስጥሽ እናቶች ሳይከፍቸው ለዘላለም ይኑሩ
አሜን
Mamiye Betam konjo new egesh yebarek
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ውድ እህታችን አሠራር ሁሉ በጣም ደስ ትላለህ ያስቆረጥማል የተባረከ የተቀደሰ መሆኑን ጊዜ ከተለወጠም ይላል ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን ወድህ ቴ
አመሰግናለሁ በጣም
ወ/ሮ እጅግ ዘመንሽ ይባረክ።ኑሪልን
አሜን
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ቆንጆ የጤፍ እና የየነጭ ዱቄት ጨጨብሳ ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏 ስራሽን በጣም ነው የምወደው ተመስጨ ነው የማየው ሻይ በቀረፋ በቁርፍል በዝንጅብል ወቅት ጋ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ከቻልሽ ወደኔ ቤት ብቅ ብለሽ ብታበረታችኝ ደስ ይለኛል ላይክ የኔ ውድ👍👍👍
እሺ ጐራ እላለሁ
@@ejigemoya መልስሽ በቻ ይበቃኛል አላህ ያክብርልኝ🙏💐
ሰላም ላንቺ ተመኝሁ ማማየ ልዮነው ጨጨብሳው ስራዎችሽን ውድድድ
በጣም ቆንጆ የአሰራር አይነት ነው ማምዬ እጆትን ይባርከው እናመሰግናለን ይበርቱልን
አሜን
Egesh yebarek yene enat.
አሜን
ማሚ ሠላማቹ ይብዛ,እናት ሁሌም ልጆቾ ለቤቷ ማችናት,እረጅምእድሜ,,ከጤና❤❤❤
Enameseginalen mamy kesirawochishim wuchi bemuya yetanetsu lijoch silasadegsh tebareku❤🙏
Amesegnalew betam
thank you mami
Yammy food mommy God Bless you
Thank you so much! Tebareku!
Amen
በጣም ነው የምወድሽ እጅሽን ይባርከው
This is wow. I can’t wait to try this out.
እናት የነካችው ሁሉ ያምራል ፡እጆት ይባረክ
አሜን
Wow yum Thank you Be blessed 💞🌷🌹🌷🙏🙏🙏
Amen
እጅሽ ይባረክ አቦ
Very nice presentation
Thanks
yes👌👌👌👌👌
yes👌👌❤💕👏🏼
Yasgomegal Ethiopia kehonu megemerya yememetae yersew restorant new yemigerm aynet leyu setota alewot
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ምግብ ነዉ እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ
Nous sommes d'accord vous êtes spécial Habechan , Ethiopian , Bonne continuation. et faire une histoire d'amour Cuisine Habechan comme vous héritée de votre partage vous êtes icône Madame bon exemplaires . Vive à vous 👏🏾💖✨✨✨🌱🌾☘️🌳🌹🌹🌹💐🌼🌸💮🌻🌾🌿☘️
በጣም፡ቀለል፡ያለ፡አሰራር፡ነው፡
እናመሰግናለን፡
የዳቦ፡አገጋገር፡ደሞ፡ቢያሳዩን፡አመሰግናለሁ
th-cam.com/video/U4w30Y1KMjI/w-d-xo.html እዚህ ላይ አለ
Eny gaa endezii ayedelem yemiserw bee derequ yitashal lexuu
Betam des mitiy enat nesh
እዴት ነሽ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ማማየ
አመሰግናለሁ
Wow mother yaaa 😋😋😋😍🥰
ልዮሞያወላሂአደኛ
አመሰግናለሁ
yene setezoro zare demo liyu dese yemile kuresena shayi newe yazegajeshew tebarekilegne akerarebesh,nitsehenash mamaru ,aniche aleku diferet edayihonebegne.Melekame eletesenbete😘🙏
Ere mnm cheger yelewem. Betam amesegnalew
ማምዬ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
አሜን
በጣም ያምራል
አመሰግናለሁ
ባለሙያ ከነ ልጆችሽ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
Amen አመሰግናለሁ በጣም
ወዉ እንዴ አሪፍ ነው መልካም ሰንበት ለሁላቹም እናመሰግናል እናቴ👏👍
አመሰግናለሁ
ሲታይ ብሉኝ ብሉኝ ይላል የኔ እናት እጅሽ ይባረክ
በጣም ደስ ይላል !! ብረሪ ብረሪ ነው ያሰኘኝ!!! ምራቄን ውጫለህ 😂😂
እባክሽ ተጋዢልኝ
Shayu ketene mommye
እናትዬ አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጦት
Wow wow I love ❤️ chechebsa everything is perfect 👍 mom you are the winner Ethiopia 🇪🇹 mom 🎖🥇
Thank you so much
❤
Thanks yena enate
Thank you
ዋውው ነው
አመሰግናለሁ
የኔ ናት የኔ ባለሞያ እድሜ ይስጥሽ ሞያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
በሥደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በማንኛውም ሁኔታ ውሥጥ ያላችሁፈጣሪ ለሀገራችን ለናት አባታችን በሠላምለመገናኘት ያብቃን።
አሜን
አሜን
Thank You I neerr done but this time i will make it
Pls do
በርቱ እናታችን❤
Please 🙏 use wooden spoon ❤❤❤
Wow mam moya beqa shimided eyaderegn new enamesegnalen
በጣም አመሰግናለሁ
Enamsagnlen dasa yelalaa
Amesegnalew enem
Mamiye yekacha maskemechawn keyet gezashiw?
Wowwwww, በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመስግናለን ሜሉን ስለተኩልን ሜሉሽ በጣም እምንወዳት ባለሙያ ናት አሁን ግን ጠፍታብናለች ምናልባት የርስዎን አይታ ትመለስ ይሆናል ብዬ እየጠበቅሁ ነው።
ጎበዝ በርቱ መልካም ቀን ይሁንላቹ 🙏❤️🙏
ትመጣለች። በጣም አመሰግናለሁ።
ዛዬንዬ የኔ አስታዋሽ አለሁልሽ ። በቅርብ ከች እላለው የኔ ቆንጆ
እኔ በጣም ጎበዝ እናት ደስ ይለኛል እጅ ይባረክ
አሜን
ትህትናሽ ሰረሞንሽን እንዴት የስደስታል እግዛብሄር ይባርክልሽ እንወድሻለን
አሜን። በጣም አመሰግናለሁ።
ዋውውው ወደነዋል አይሞያ ለየት ያለ ነውበተለይ ኮሠረቱን እሚያስበውም የለ
አመሰግናለሁ በጣም
ስወዳቸሁ ኑሩ በርበሬው በጣም ያምራል የት ነው የምትገዢው
ለእናታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
አሜን
ሰላም ለዚህ ቤት ጨጨብሳ ከምወዳቸው ምግቦች አንድ ነው ቀለል ባለ መልኩ ነው ያሳዮን የበለጠ እንጠብቃለን
እሺ አመሰግናለሁ
Wpww betame tafache yemesrlale Egzabher yestlen motherye
Amen
thank you God bless you you did a good job🙏🏽❤️
Thanks
I will come in Ethiopia Soon can i come inyour home ? eat with u?
You are more than welcome
መሚ የተውቀማ ቢሆን ያንቺይ ይለያል
እጂሽ ይበሪኪ
Who is going to eat all that??? Im here wishing i lived in that house. You are a chef indeed enatachn.
Me and my kids lol you are welcome to join us
😂😂😂😂
Enamsegenalen bertulen
Amesegnalew
ዋው. ያምራል ብሉኝ ብሉኝ. ይላል. የተባረከ. ይሁን
አሜን
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙏
በጣም አርፍነው እማዬ ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
Just I'm watching,
Ejot yebarek
ሰላም የኔ እመቤት በርቻ በጣም ነው የወደድኩት ሞያሺን በቅርብ በለቀቅሽው ቪዲዮ ላይ ጊርጊራው ላይ ያለው ነገር እኔም አለኝ ግን ምን እንደሚደረግ አላውቅም ነበር የሰንደልም ማስቀመጫ መስሎኝ ነበር አሁን ግን አየሁ ትክክለኛ አጠቃቀሙን 🙏🏽ብርቺ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጉረቤት ይባል የለም 🙏🏽😍
በጣም አመሰግናለሁ
👌👌👌👌👌👍👍👍
በጣም ምርጥ ለቁርስ።
ምርጥ ነው ባሙያ ሆንኩ
የዘይቱ ለ ፆም አማራጭ ጥሩ ዘዴ ነው ያሣዮን እናመሰግናለን እጆት ይባረክ እናቴ !
አሜን አመሰግናለሁ
ሚንኪያው ጥቁር አይነቱን መንበሻን ያበላሽብሻል ወይም ይልጥብሻል። ድምፁም ይረብሻል። የእንጨት ማማሰያ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው። ተባረኪ
ልክ ነሽ አስተካክላለው አመሰግናለው
Amen 🙏
በረቺ
እሺ አመሰግናለሁ
ማማዬ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
አሜን
Edema tena yadelelen enatachen betam Kongo amarache new!
Amesegnalew
በስላም ያሳድረኝነ. ነገ. በበርበሬ. የተቦካውን ፍርኖ ዱቄት. ቁርሴን ነገ. ስር. እበላለውኝ.
አስተያየት እፈልጋለሁ ከዛ
ዘይት የምን ዘይት ነው? olive oil?
የኑግ ዘይት ነእ
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ወድጄዋለሁ። አነባበሮውንና ኬክ ስራውን ሰርቼ ተሳክቶልኛል። በፎቶ መረጃ አቀርባለሁ ።
እውነት አካፍይን እባክሽ።
ሜሌ የለችም እወዳታለው
ቁርአን አብረንእንቅራ ፕሮፈይሌንተጭናችሁኑኑኑኑ
ላይክ እያረጋችሁ ይህን የመሠለ ሞያ ዝም ብሎ መቅሠም ተገቢ አይደለም
እውነት ነው
@@melatTUBE so what you Give US advissese ? We thinke This lovely Lady 👑 She should ✍🏿 How Cook ETHIOPIAN Awesome , healthy , organic , Naturel beautifully organise with a Touche 💅 💖✨✨✨
ማን እንደናት እድሚ ይስጥሽ ሜላትንም በጣም ነዉ የማደንቃት በናታ ወታ ነው አሁን ጠፉችብን እንጂ ጨጨብሳ ግዲታ በጅ መታሸት አለበት ካለበለዛ አይጣፍጥም።
እውነት ነው
የሜሊ እናት እንዴት ኖት ሜሊም ባለሚያ ናት የእውነት ለካ ሚስጢሩ በእናታ ወታ ነው በርቱልን እናታችን እናመስግናለን
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ
@@ejigemoya ስለ መልሶትም እናመሰግናለን እናታችን በርቱልን
T
እናቴ በጣም ዮቅርታ ማንጰ
ኪያ መቼም ማማሰያ ሆኖ አያዉቅም ድስቶች ይፋቃሉ በምንም ዓይነት በብረት አይነኩም ሲፋቅ ይሰማል ዘገነነኝ ድስቱም ይበላሻል እንደገና የተፋፋቀዉ በረት ወደ ሰዉየታችን ሲገባ በሽ ያመጣል please please don't use it again
8tvl