ተበልቶ የማይጠገብ ቁርስ / ድንቅ የሆነ ለየት ያለ የምግብ አሰራር

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 183

  • @GelilaGizaw
    @GelilaGizaw 8 หลายเดือนก่อน +16

    400,000 view but like 4,000 ???? LIKE ADRGU ena demo anchi pin adrigign😜
    Aytachu like adirgu wededachum alwededachum 😁

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  8 หลายเดือนก่อน +2

      Ewnetisgin new ehite❤

    • @GelilaGizaw
      @GelilaGizaw 8 หลายเดือนก่อน +2

      @@Mesobcooking tikikl negn aaa 👍👍

    • @saratube750
      @saratube750 7 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ አለሁ አደል ከከፈተትኩ 6 አመቴ 0 ሰበስክራይብ 0
      ላይክ😂😂😂😂

    • @AmelestTemeleso
      @AmelestTemeleso 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@GelilaGizaw0

    • @user-ns2cj3yf3o
      @user-ns2cj3yf3o 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኮሮት ቶሎ አይበስልም ለዛ መሰለኝ

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 9 หลายเดือนก่อน +19

    ጥሩ ነው በርቺ መጠቀሚያ እቃዎችሸን መጥበሻ ፣የጨው ፣የቅመም ፣የአትክልት ማውጫዎችሽን ባህላዊ ሸክላ ቢሆን ይበልጥ ያምራል በርቺ

  • @user-ps3kk6xs7z
    @user-ps3kk6xs7z ปีที่แล้ว +20

    ምርጥ ጣዕም ያለው አሰራር ነው ።ይበልጥ የጥብስ ቅጠል እና ነጭ ሽንኩርት እንዲሁም ዝንጅብል ቢኖርበት በጣም ጠቃሚ ነው።

    • @aminajoury
      @aminajoury 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @TinaCreativekitchen
      @TinaCreativekitchen 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብለሃል ወንድሜ

  • @meremam877
    @meremam877 ปีที่แล้ว +14

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀሪፍ ነው

    • @yussraamedia3452
      @yussraamedia3452 ปีที่แล้ว

      Betasabe hunu ba Allah ❤️

    • @ekru1965
      @ekru1965 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

    • @fafi2021
      @fafi2021 10 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም ሰላም ወርህመቱላህ ወበረካትሁ አሚን ያረብ

  • @user-vj4fh5fn9c
    @user-vj4fh5fn9c ปีที่แล้ว +1

    Mokrewalew ejish ybarek betam Arif new❤

  • @rttgggggg6114
    @rttgggggg6114 11 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው እስክሰራው ቸኩያለሁ❤

  • @zelalem6666
    @zelalem6666 10 หลายเดือนก่อน +9

    I immediately SUBSCRIBED to your channel after I hear the soundtrack and the whole minimalist stove you work on. You're a gem to this platform.

  • @TekesteBerhe-h8o
    @TekesteBerhe-h8o 8 วันที่ผ่านมา

    አሰራርሽ በጣም ተመችቶኛል ጣትን ያስቆረጥማል ብቻ ሳይሆን እግርና እንጀራም ያስቆረጥማል ።

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  8 วันที่ผ่านมา

      @@TekesteBerhe-h8o አመሰግናለው

  • @Sbetengawa
    @Sbetengawa 10 หลายเดือนก่อน +7

    ቆንጆነው ግን የድንቹን ሳይዝ ብቀይሪው በጣም ቆንጆ ይሆናል ላአይን

  • @27211
    @27211 10 หลายเดือนก่อน +11

    ከምንም በላይ ባህላዊ የምግብ አበሳሰልሽን ነው ምወደው

  • @fassica9853
    @fassica9853 ปีที่แล้ว +9

    Just found and subscribed to your channel because your videos look very realistic in Ethiopia. Keep being authentic.

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤በጣም ሀሪፍ

  • @kushina7782
    @kushina7782 ปีที่แล้ว +2

    Wow betam tafach yimeslal iski seraw chekuyalew😮😮

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe ปีที่แล้ว +4

    በርቺ አሪፍ ነዉ❤❤

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አሬፍ ቀለል ያለ ቁርሰ በርቼ እናመሰግናለን

  • @romafesshya2338
    @romafesshya2338 11 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ወድጀዋልው እጅሽ ይባረክ

  • @neima2690
    @neima2690 7 หลายเดือนก่อน +2

    በርች መአረይ

  • @AAaBbb-hg1zt
    @AAaBbb-hg1zt 4 หลายเดือนก่อน +4

    ደሥ ይላል ከምግቡ በላይ የወፎቹ ጫጫታና እሣቱ ❤❤❤

  • @user-el7tf4gb3f
    @user-el7tf4gb3f 11 หลายเดือนก่อน +12

    እንቁላሉን ከጨመርሽ በሗላ ባታማስይው እንደ ፒዛ ሆኖ ይወጣልሽ ነበር ደግሞ በዳቦ ነው ሚበላው አጋጣሚ አልፌ ስሄድ ነው ያየሁሽ እግር ጥሎኝ 😂

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f 10 หลายเดือนก่อน +3

      ዳቦ ተወዷል ሆ ዱቄትኮ 6ሺ ነው የኔ ባለውያ

    • @user-nr9bf1lr9g
      @user-nr9bf1lr9g 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cd7fv6ju7r
    @user-cd7fv6ju7r 8 หลายเดือนก่อน

    እሳቱ ሢያምር ትዝታዬ

  • @user-do7gx2li8f
    @user-do7gx2li8f 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ነው❤

  • @hanahayle6309
    @hanahayle6309 11 หลายเดือนก่อน +1

    ያምራል ጾም ሲፈታ ❤

  • @user-bc3vy2jf3w
    @user-bc3vy2jf3w 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ያምራል ግን ድንች እና ካሮቱን አቆራረጡን አንድ ብታደርጊው ይበልጥ በተረፈ በጣም ነው የማይሽ ትመችኛለሽ ፀጥታው ከምግባ ጀርባ በጉጉት የምናየው ወዝ የባህል አጠቃቈየየምሽ ወዘተ ❤❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው❤

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ማሻአላህ ያምራል

  • @betlhembegashawbetyy
    @betlhembegashawbetyy ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል ውዴ

    • @lamar5988
      @lamar5988 10 หลายเดือนก่อน

      በእነት አሪፋነዉ ቃሪያዉ የመያቃጥል ይመስል አደዛ ከሆነዉ ዋዉ ነው ቃሪያ ስለምወድ ተመችቶኛል😘👏👏👏

  • @tamiratalemu7011
    @tamiratalemu7011 9 หลายเดือนก่อน

    Gobez love it ❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ከሁሉም እንደ ሃገር እንደ ቤታችን ባለው የማብሰያ ዘዴ መጠቀምሽ በእንጨት በሶስቱ ጉልቻ እውነተኛ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 หลายเดือนก่อน

      Ameseginalew

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 11 หลายเดือนก่อน +5

    ምግብ በራሱ ፈጠራ ይፈልጋል፡ አመሰግናለሁ ፡ በርቺ

  • @user-im6fw9qo9i
    @user-im6fw9qo9i 10 วันที่ผ่านมา +1

    በርቺ እት አለም❤❤❤

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋዋዋሁሁ❤❤❤

  • @SLovemLoveSe
    @SLovemLoveSe ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @user-oy8ol4lc2n
    @user-oy8ol4lc2n 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊ዋዉ አንደኛ ነዉ

  • @user-sg1zq4zd4d
    @user-sg1zq4zd4d 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው አደኛ ❤❤❤❤❤❤

  • @hry99
    @hry99 ปีที่แล้ว +6

    Everything is original n organic ❤❤

  • @faxumakidr1857
    @faxumakidr1857 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ❤❤❤

  • @user-iv8up9ed7b
    @user-iv8up9ed7b ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ በርቺ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @user-zi6xl3tp9r
    @user-zi6xl3tp9r 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ

  • @yesuf_tube0024
    @yesuf_tube0024 ปีที่แล้ว

    Wow masha alah

  • @edengezahegne1661
    @edengezahegne1661 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @astair1568
    @astair1568 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጐበዝ ፡ l like it ! You did it❤

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @lidya20667
    @lidya20667 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሲታይ ጥሩ ይመስላል ግን አልቀመስኩትም

  • @adanechabiderasha992
    @adanechabiderasha992 10 หลายเดือนก่อน

    wow❤

  • @MaryeYismaw
    @MaryeYismaw หลายเดือนก่อน +1

    በርች ጎበዝ

  • @dawitsolomon3739
    @dawitsolomon3739 7 หลายเดือนก่อน

    awesome 😍

  • @farhasaid5114
    @farhasaid5114 ปีที่แล้ว

    😘😘😘ልዩ

  • @EmushaE
    @EmushaE หลายเดือนก่อน

    Wawwww

  • @tenudeju7814
    @tenudeju7814 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetworkineh674
    @genetworkineh674 11 หลายเดือนก่อน +1

    enqulalena denech abro bayesra btrfe terunwe

  • @ZewduBisrat
    @ZewduBisrat 24 วันที่ผ่านมา

    Yes

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩነው የጀራው ስስነት

  • @user-hn3oo8hw4i
    @user-hn3oo8hw4i 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሳቱየእዮሀ፣ደመራ፣ነዉሚመስለዉ

  • @didi6307
    @didi6307 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbikiAlemnur
    @AbikiAlemnur 7 วันที่ผ่านมา

    Arif new

  • @wengelyohannes1378
    @wengelyohannes1378 5 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ምግብ ነው ❤❤❤

  • @alamdgaeg4045
    @alamdgaeg4045 5 หลายเดือนก่อน

    አሪፍነዉ በርች

  • @safiabintkedr7839
    @safiabintkedr7839 10 หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለሁ ውዴ

  • @user-xc7um1fp3s
    @user-xc7um1fp3s 3 หลายเดือนก่อน +1

  • @mikamika-nz8ev
    @mikamika-nz8ev ปีที่แล้ว +1

    Wow betam arif sera👍,ye megebu seme meneden new yemibalew?

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  ปีที่แล้ว

      Yaw kelel yale kurs new be enkulal yemisera

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 8 หลายเดือนก่อน +2

    የወፎቹ ድምፅ ውይ

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @user-rj1oh6ds8p
    @user-rj1oh6ds8p ปีที่แล้ว

    ማገዶ አታብዢ.ሀራፍ ነው

  • @hewanwoubishet8182
    @hewanwoubishet8182 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሠራርሽ እንዳገራችን እንደድሮው መሆኑ ሁሌም ደሥይለኛል ግን መጥበሻውን በሽቦ ብታጥቢውና ማማሠያሽንም በሌላ ብትጠቀሚ በተረፈ ካሮቱና ድንቹ በዛ ቆንጆ ነው

    • @emmidegu
      @emmidegu 11 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ ምኑ ነው ቆንጆ?

    • @sarayoutube5531
      @sarayoutube5531 9 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @anleyarragaw4179
    @anleyarragaw4179 10 หลายเดือนก่อน

    Berichi

  • @user-eo4sx4vt6q
    @user-eo4sx4vt6q 10 หลายเดือนก่อน

    😍😍✅✅

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 7 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌🙏

  • @user-yp7gu4pb2k
    @user-yp7gu4pb2k 10 หลายเดือนก่อน

    betammmmmm des yilal

  • @bablunazmul5911
    @bablunazmul5911 8 หลายเดือนก่อน +2

    Maasha'alla yeene bela moy yihen migib ke achi ayiche sariche endet Abbatu enda mitem

    • @rebeccaamdie5090
      @rebeccaamdie5090 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አትበጥረቂ በጥራቃ

  • @classicphone5956
    @classicphone5956 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tiru new barchi

  • @user-js3tk5rr9j
    @user-js3tk5rr9j 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-wt3ym6gf5g
    @user-wt3ym6gf5g หลายเดือนก่อน

    ዋው አሪፍ ነው በርታ ከ መሰጋና

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @legessetefera6640
    @legessetefera6640 2 หลายเดือนก่อน

    ምረጥ

  • @user-rj7zt5ok2g
    @user-rj7zt5ok2g 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️💋💋

  • @user-up6tb3bl4t
    @user-up6tb3bl4t ปีที่แล้ว +4

    ዘይት ግን በዝቶአል ውዴ😮😊

  • @user-cd1pj6ct3x
    @user-cd1pj6ct3x 10 หลายเดือนก่อน

    በርች

  • @mezmurtube4264
    @mezmurtube4264 ปีที่แล้ว

    Betaam bzu amarach endalen ayn yemikeft mirt video

  • @HananHanuni-iz3vx
    @HananHanuni-iz3vx 10 หลายเดือนก่อน +2

    Beze nuro tebelto maytegab😅😅😅 mezega negar felgilgn

  • @buribelachew1111
    @buribelachew1111 11 หลายเดือนก่อน +8

    ጀማሪ ነሸ በርቺ፡ እየተሻሻለች ትመጣለች። ወደፊት አሪፍ ምግብ ሰሪ ትሆኛለሸ ኮሜንት ተቀበይ

  • @hussenali9267
    @hussenali9267 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጥሩ እህቴ በገጠር አሰራር ስለምትሰሪ በጣም ወድጀዋለሁ

  • @getnetkebede2857
    @getnetkebede2857 10 หลายเดือนก่อน

    Eyandandun gebat sechemer be dekika yehun

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 11 หลายเดือนก่อน

    zeyitu beza wuffffffff

  • @user-cd1pj6ct3x
    @user-cd1pj6ct3x 10 หลายเดือนก่อน

    ላይክ

  • @techtrue8510
    @techtrue8510 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንቁላለን ከድንችጋ በልቻለው ሆዴ
    ትፈጨው እንደው እስቲ ሁለቱንም ባንዴ

  • @B_Top_143
    @B_Top_143 หลายเดือนก่อน

    ተበልቶ የማይጠገብ ቁርስማ ምን ያረጋል ፎ

  • @azebangosom7994
    @azebangosom7994 10 หลายเดือนก่อน +1

    😮oloomfleeme❤😅❤

  • @user-pi8kd8ey6e
    @user-pi8kd8ey6e 9 หลายเดือนก่อน +38

    ባሕላዊ ምድጃ መጠቀምሽ ጥሩ ነው። ሌላው ድንቹንና ካሮቱን አከታተፉን ተመሳሳይ ብታደርጊው ያምራል።

    • @user-dk3pc2mg4d
      @user-dk3pc2mg4d 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤ konjyyy yemchesh likee

    • @zionroot4229
      @zionroot4229 8 หลายเดือนก่อน

      ለምንድነው ባህላዊ ምድጃ መጠቀሟ ጥሩ የሆነው?

    • @user-ol3jy8pn8y
      @user-ol3jy8pn8y 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@zionroot4229😂

    • @user-fn7ve3du4z
      @user-fn7ve3du4z 5 หลายเดือนก่อน

      Ena yeferej yeshalal sew ede betu new menorew😏​@@zionroot4229

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ ባህላችን አይደለም እንዲህ አይነት ምድጃ መጠቀም ስልጣኔ የሌለበት ማንኛውም ሀገር ምግብ በዚህ አይነት ይበሰላል ይህ ገና ህዋላ ቀርነትን ነው የሚያሳየው እንጨትን ቆርጦ ማብሰያ ማድረግ ቢቀር ጥሩ ነው !!

  • @tadiosbelay2307
    @tadiosbelay2307 9 หลายเดือนก่อน

    desyilal gin mexenun betsufiyeneger bitaderig yebelete des yil nbr

  • @MaziTulii
    @MaziTulii 11 หลายเดือนก่อน

    Seferachu mebrat yelm enda esatu albezam lezich beya new enamesegnaln

  • @Beza-q2q
    @Beza-q2q 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምግብ

  • @user-tx5oi9nj2s
    @user-tx5oi9nj2s หลายเดือนก่อน

    እሰይ ለወንድሜ አዲስ አሰራር አገኘውለት ሌላም አሳይን እስኪ❤❤❤

  • @maykalfa7398
    @maykalfa7398 21 วันที่ผ่านมา

    ጨው ጨምር/ጨምሪ

  • @teg22345
    @teg22345 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yeserashew konjo new gen lemen tedebkish 😮?

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน

      Yene metayet asfelagi new?

  • @sowhat-ho7pf
    @sowhat-ho7pf ปีที่แล้ว

    Mashallah but ዘይት ተወዷል

  • @lolisoruma-ss4or
    @lolisoruma-ss4or 4 หลายเดือนก่อน +1

    anchin nbr magbat

  • @user-ne4jh6cc3j
    @user-ne4jh6cc3j ปีที่แล้ว

    Yanchete mamaseya tetekeme

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 ปีที่แล้ว

    እረ መያቫው ነደደ