//አዲስ ምዕራፍ// “ከአንቺስ የሞቱት ይሻላሉ ይሉኛል” /እሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 มิ.ย. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    መርዳት ለምትፈልጉ
    0989 482077 ድልድል ሰፉ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000548191584
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 580

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 ปีที่แล้ว +45

    ሀበሻ ሊያፅናና ሂዶ መርዝ ረጭቶ ይመለሳል ክፉ ትዉልድ
    አምላክ እንኳን አተረፈሽ የእኔ እናት

    • @elsatwealde9051
      @elsatwealde9051 ปีที่แล้ว +5

      ምላሳችን አጥንት ይሰብራል

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx ปีที่แล้ว +61

    ሰው ከንቱ ነን 😢 እግዚአብሔር አምላክ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውረን ወገኖቼ 😭😢

    • @EyerusalemApo
      @EyerusalemApo ปีที่แล้ว

      Amen Amen

    • @AdiseAdise-ey3zt
      @AdiseAdise-ey3zt ปีที่แล้ว

      አሜን አሜንአሜንእግዚያብሔርይጠብቀን!

    • @user-nx2cc4wm5p
      @user-nx2cc4wm5p ปีที่แล้ว

      አሜንንን አሜንንን 🙏🙏

    • @selamwbeto-fl2ks
      @selamwbeto-fl2ks 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አሜን😢

  • @tiryuealemue7414
    @tiryuealemue7414 ปีที่แล้ว +62

    የኔ ውድ እህት እንኳንም ተረፈሽልኝ😢😢😢የሞቱትን ነፍስ ይማር😢😢😢😢

  • @zerituamusha767
    @zerituamusha767 ปีที่แล้ว +77

    ፍትህ ለመስግዶቻችንና በግፍ ለምገደሉ ዎንድሞቼ እበክህ የእድሰባ ፖልስና ፌደራሎች የሰው በህር ይኑራቹ ኑፁሃን ዜጋ አትጨርሱብን ፈጣሪ የስራቹን ይስጣቹሁ የኛስ ልብ በላቅሶ ደማ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-gx7xr4uz1f
    @user-gx7xr4uz1f ปีที่แล้ว +58

    አይ ሰው መልክ ከንቱ መሆኑን ስንቶቻችን እናቃለን ለትዳር እንኳን መስፈርታችን ቁጅና ነው ማስተዋሉን ይስጠን እንኳን አተረፈሽ እህቴ መኖር የመሰለ ነገር ከቶ የለም😢😢

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 ปีที่แล้ว +57

    እፍፍፍ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አትረፍሽ እመቤቴ ያስብሽውን ሁሉ ትሙላልሽ😢❤❤

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 ปีที่แล้ว +43

    የኔ እህት ምንም አትሳቀቂ እኔም በልጅነቴ ተቃጥዬ ልጅ እያለው የስርፈር ልጆች ጅብ የገመጣት ይሉኝ ይሸሹኝም ነበር ሰው ሲያየኝ ይሸሸኝ ነበር ልጅ ስለነበርኩ ምንም አልልም እማር ነበር ባስተማሪኤ ተሰድቤአለው ግን ተስፋ አልቆርጥም አውን አረብ አገር ነው ያለውት ሻርብ ከላኤ ላይ አይወርድም እንዳጋጣሚ የሚወደኝ አግኝቼ አግብቼ 4 ወንድ ልጆች ወልጃለው አይዞሽ የኔ እህት

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና አይዞን እህቴ❤❤❤

    • @FygGuv
      @FygGuv 7 หลายเดือนก่อน

      ጀገና እህት ነሸየኔወድድድ❤❤❤

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን ሂወትሺ ተርፈ አብሺሪ ውድ ኢትዩ ዋች ሁሌም እንባ ጠራጊ ናችሁና አሁንም ይችን እህታችንን እንርዳ

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 ปีที่แล้ว +4

    መልክ እኮ ዛሬ አይተነ ነገ የሚጠፍ ነገር ነው አንዳድ ሰዎች የሚናገሩትን አያቁም ይህ ደሞ አደጋ ነው በምን እደሚመጣብን አናቅም እና እባካችሁ እደዚህ አስተሳሰብ ያለችሁ ሰዎች አስተውሉ ነገም በኛ ይደርሳል እና የሰውን ስሜት ባንጉዳ አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ትርዳሽ እህቴ

  • @fgg6288
    @fgg6288 ปีที่แล้ว +114

    ፍትህ ለመስጅዶዳችን እና በግፍ ለሚገድሉ ወንድሞቻቸውንና እህቶቻችን

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 ปีที่แล้ว

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱❤❤🥰🥰🥰

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk ปีที่แล้ว

      ተቃጠልን ፍትህ ከላ እንጠብቃለን

    • @hehhggd
      @hehhggd ปีที่แล้ว

      ለኣልነጃሺ ያልጭሃችሑ አሁን ማን ይሰማችዋል የትግራይ ግፍ ሁሉም ይደርሳል 👌👌👌👌👌

    • @misrakdejene1916
      @misrakdejene1916 ปีที่แล้ว

      p

    • @user-qh6pu3fe9p
      @user-qh6pu3fe9p ปีที่แล้ว

      ​@@hehhggd ወረኛ

  • @fozako
    @fozako ปีที่แล้ว +7

    ያአላህ አላህዋ ከድገተኛ አደጋ አተው ጠብቀን እኳንም ተረፍሺ እህቴ

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +126

    እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን 🥺🥺🥺በጤና ሰርተን እየኖርን እናማርራለን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የሞቱትን ነብስ ይማር

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s ปีที่แล้ว +10

    ፍትህ ለሚስኪኑ ህዝባችን ወገኖቻችን አለቁ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +72

    የኢስላም ልጆች አይዞን አላህ አለን ለሞቱት ወንድሞቻችን አላህ ይራህማቸዉ

  • @almazmekonnen9069
    @almazmekonnen9069 ปีที่แล้ว +8

    አቤት የኛ ሕዝብ ሰውን ማጽናናት ካልቻልን
    አፋችን ዝም ቢል እጅግ በጣም ጥሩ ነው!!!

  • @susutube360
    @susutube360 ปีที่แล้ว +10

    አይ ሰው ስንባ ክፋታችን🥺እንኳን አላህ አተረፈሽ ለስው አትጨነቂ ደሞም ቆንጆ ነሽ❤

    • @FhFh-jc2fb
      @FhFh-jc2fb ปีที่แล้ว

      ወላሂእኔደሦነኝ አሁን ግንአላህምዲሊላ ብዙሥቃይአሣልፌ ለሁግንአሁንአረብአገርነኝ ወላሂግንምንምአይመሥለኝ 😢😢😢አዳደዬብሠማኝ 🥺🥺🥺

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v ปีที่แล้ว +15

    ያአላህ. አትሙች ያላት ነፍስ እንካን አላህ. አተረፈሽ ወገናችን 😢😢

  • @EthiopiaHagere-yl1hq
    @EthiopiaHagere-yl1hq ปีที่แล้ว +57

    ፍትህ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ለምስጅድ😭

    • @canale3793
      @canale3793 ปีที่แล้ว

      የኔውድ ፍትህ ማን ይስማናን ይሱየፍጠረን ጌታ ከበዳዩች በላውን ያውርድባቸው እመተቢስ ስልጣን ሲይዝ ነው ሁሉም የተበላሸው ያረብ ፍረጃሁን ያቅርብልን

    • @zemnaygetu-gl3cw
      @zemnaygetu-gl3cw ปีที่แล้ว

      ኢቤሶች ኦርቶዶክስን አይደግፉም

    • @radietanibasa5237
      @radietanibasa5237 ปีที่แล้ว

      @@zemnaygetu-gl3cw አቤት ጭንቅላት

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን ሁላችንም የሜጋጥመንን ነገር አናውቅም ሚባለው ነብሷ እንኳን ተረፈ ነው እህቷም አስተዋይ ናት ኢቢየሶች ኑሩ አድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @tigistbalcha-mw4kt
    @tigistbalcha-mw4kt ปีที่แล้ว +8

    እሕቴ ቲንሽ ይቆያል እንጂ ይጠፋል አይዞሽ እንኳንም በሒወት ኖርሽ ሀኪም አማክሪ ምንም አትጨነቂ አይዞሽ ነገ አልፎ ታወሪዋለሽ እግዚያብሔር ካንቺጋ ይሁን ላንቺም ለቤተሰቦችሽም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 ปีที่แล้ว +10

    ወላሂ አብሺሪ አብሺር ማለት ልመዱ የኢትዩፕያ ሰወች አላህ የፃፈው ነው የምድርስብን

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x ปีที่แล้ว +24

    የኔ እናትዋ እንኳን ተረፍሽ እነሱንም ነብሳቸውን ይማረው በጣም ያማል😭😭😭 ፈጣሪ ይርዳሽ እናትዋ አይዞሽ በርቺ

  • @titits9047
    @titits9047 ปีที่แล้ว +1

    አባት መመኪያየ ክብር ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይሰጣቸው🙏🙏

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ልጅ ነበረች ተምራ በልጅነቷ የስኬት መንገዷን ልትጀምር ነበር የተጎዳችው እሷ እና ቤተሰቦቿ ናቸው ሌላው አሽሟጣጭ ነው አይዞሽ ልትሳቀቂ አይገባም ወደሽ አላመጣሺውም

  • @user-sz7jl4fp7j
    @user-sz7jl4fp7j ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ከዚህ አይነት ነገር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @SaraMoges-rf9bb
    @SaraMoges-rf9bb ปีที่แล้ว +9

    እመቤቴ አትለይሽ እህቴ ከድገተኛ አደጋ ይሰውረን አቤቱ ሀገራችንን ማርልን 😭

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነው ልተመስገኑይገባል ዛሬ ያቀረባችኅት ድልድልን ስለእቀረብይችሁ
    በርቱ በጣም እግዚእብሔር ይባርካችሁ እናተ በርቱ ልብየሚነካ ታሪክ ነው እኛ ስው ከማፅናናት ይልቅ
    ወደ ፍርድ እንቀድምለን ይህነገር ቢቀር ማፅናናት ካልችልን ዝም እንበል EbS.thank you

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx ปีที่แล้ว +13

    አትሙቺ የለት ነፍስ ኡፍፍፍ እንካን ተራፍሽ የኔ ቆንጆ ጫርሶ ይማርሽ አይዞሽ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +8

    እግዜአብሔር ከደዝህ አይነት አደጋ ፈጣሪ ይጠብቅን የኔ እናት እግዜአብሔር ይማርሽ እኳንም ፈጣሪ አተረፈሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-or2xi7ng1u
    @user-or2xi7ng1u ปีที่แล้ว +3

    ደሞኮ ቆንጂዬ ነሽ አይዞሽ እሺ ጠንካራ ሴት ሁኚ ገና አንቺ ወጣት ቆንጅዬ ሴት ነሽ እሺ ብዙ ያልተራመድሻቸው መንገዶች ይጠብቅሻል ebs love all very much

  • @seaditube4579
    @seaditube4579 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ አተ ጥብቀን አካላችንም ነፍሳችንም ባተው እጅ ነች የሰጠኸንን ሙሉ አካል አታጓልብን አል ከሪሙ

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +3

    ሉላዬ ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፍሽው ሰዎች እባካችሁ ሰው ፈልጎ ላላመጣው ነገር የሰውን ሞራል አትስበሩ ነግ በኔ በሉ የኔ ውድ አንቺን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ሂወትሽን አተረፈው😢 ብዙ እንዳች ያሉ ሰወች አሉ ግን አደጋየደረሰባቸው ሁላ አይመስላቸውም ኮፊደሳቸው እናም እንደነሱሁኝ ደሞ ምንም የቀነሰብሽ ነገር የለም ከማቃጠሉበቀር ብዙነገርመስራት ትችያለሽ እንኳን አች የተማርሽው አይዞሽ አትሸማቀቂ❤

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h ปีที่แล้ว +7

    ፀበል ጊቤ እመቤቴ ማርያም ትዳብስሺ እህቴ

  • @aemroyibeltal2152
    @aemroyibeltal2152 ปีที่แล้ว +8

    አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላቀገን ነዉ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ያሰብሽዉ ሁሉ ይሳካል እመብርሀን ካንች ጋር ትሁን እህቴ

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t ปีที่แล้ว +4

    ሰው ሰንባል በራሳች ከልደረሰ ምንም አይገባንም የእሳት ቤንዚን ያህል ቃጠሎ የተረፈ እዝነት እንጂ ሰም ማውጣቱ ተገቤ አይደለም ነገም በእኒስ ቢደረስ ምን እሆናለህ ማለት አለበን😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኢቢኤስ ሰላማችህ ይብዛ

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 ปีที่แล้ว

      Habsha eko milsachn merz nw bewnt ayto zem malet anchlm 😢😢

  • @muhbamhamd-pk3td
    @muhbamhamd-pk3td ปีที่แล้ว +11

    ለዝህ ፕሮግራም የምመኘዉ ነገር ቢኖር ከልክ እላፊ ሀብታም ያድርገዉ ነዉ የምለዉ የብዞቹን እንባ ያብሳል።

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሞቱ ወንድሞቻችን እና ለመስጊዶቻችን

  • @emuyaethiopia5374
    @emuyaethiopia5374 ปีที่แล้ว +4

    አይ እኛ ከንቱዎች ነን እኮ😢በጤና እስከመጨረሻው የምንቆይ ይመስለናል 😢እኅታለሜ እንደዚኽም ሆነሽ ውብ ነሽ ማንንም አትስሚ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ❤

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 ปีที่แล้ว +45

    ፍትህ ለሚፈርሱ መስጂዶች እና የለምንም ተቃውሞ ለመስገድ ወጥቶ ንፁሃን ወንድሞቻችን አላህ ሰለሙን ያምጣልን

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እንዲህ ሆነሽም ያለሽ ቁንጅና የበለጠ ይታያል ያንገትሽ እርዝመት የቁመናሽ ማማር ልዬ ነው አይዞሽ ማርዬ እግዚአብሔር ሳያውቀው የሚሆን አንዳች ነገር የለም ::

  • @user-zq5we4fl3g
    @user-zq5we4fl3g ปีที่แล้ว +10

    የኔ እናት አይዞሽ በርች የኔ ቆንጆ 😢😢😢😍😍😍

  • @dagmawiabraham
    @dagmawiabraham ปีที่แล้ว +5

    እህቴ አይዞሸ. "እግዚአብሔር" ጊዜን; ቀኖችን አሳልፎ መልካሙን ያመጣል አንቺም አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለሸሁ ወደፊት ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሸ. እኔም በጸሎት አሰብሻለሁኝ. "እግዚአብሔር" ካንቺ ጋር ይሁን. መልካም ህይወት እንዲገጥምሸ እመኝልሻለሁ.

  • @user-hz8kj1up9m
    @user-hz8kj1up9m ปีที่แล้ว +1

    የወገድዋን መረዬም ሙህዬን ብታያት ፈጣሪሽን አብዝተሽ ታመሠግኛለሽ😭😭

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት የኝ ሰው ያልተባለውን ያውራን ነገ በኔ ማለት ቀረ ❤❤ጠካራ ሁኝ እህቴ ❤❤አች ብቻ ፈጣሪሽን አመስግኝ ❤

  • @addisw1713
    @addisw1713 ปีที่แล้ว +11

    እህቴ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ የሞቱት ፈጣሪ በገነት ያኑርልን አይዞሽ ቆንጂዬ ነሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽ ከምትወጃቸው ቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤

  • @user-wd1tj6mq3c
    @user-wd1tj6mq3c ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልጅ ልጄ ተቃጥላብኝ አለች እና መንገድ ላይ አያሳልፏትም ግን ምንም አይመስላትም ኢቤስ ላይ ቀርባለች የሷን ታሪክ እያ የመጀመሪያዉ የሷ ነዉ እና አዳምጪያት አይዞሽ ሌላም ህይወት አለ ሰዉ አታዳምጪ

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይ መስገን ስለሁሉም ነገር ። ለሁላችንም ምንፈተንበት ጌዜ አለ። እኛ በሰው ላይ የምንፈርድ ሰዎችም እዳ አለብን። ለምን ክፉ እንሆናለን ግን? እዴት እግዚአብሔርን አንፈራም ግን? ሁላችንም ይቅር ይበለን። ይህችን ልጅ መርዳት እና ማገዝ አለብን። ሚገርመው ነገር በጣም ታምሪያለሽ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራን እየመሰከርሽ በፅናት መኖር አለብሽ። እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም።

  • @YMA-Toybee
    @YMA-Toybee ปีที่แล้ว +20

    ፍትህ ለሙስሊሞች ፍትህ ለመስጂዶቻችን

  • @hikmaousman9499
    @hikmaousman9499 ปีที่แล้ว +3

    የጦርነቱ ክፉቱን የቀመሰ ነው ሚያውቀው ከጦርነቱ አካባቢ ውጭ ያለ ሰው አይረዳውም ይሄን ብዙ ዘመድ ብዙ ቤትሰብ አሳጥቷል ፈጣሪ ትረፊ ብሎሽ ነው እህት አይዞህ ጨርሶ ይማርሽ

  • @besfat6571
    @besfat6571 ปีที่แล้ว +5

    እንዴትነው የሞተ የሚሻለው አሁን ምን ጎሎባት ነው ጠንክሪ አይዞሽ የኔ ማር

  • @hiwotalehlegn5658
    @hiwotalehlegn5658 ปีที่แล้ว +15

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ይወደኛል ምግብ ቤት ነበር የምሰራው ባጃጅ ሸፌሮች እኔ ጋ ይጠቀሙ ነበር የባጃጅ ቤንዝልም በሀይላንድም አይደለም በጀሪካን አስቀምጥላቸው ነበር እሱ ብቃጥል እኔን አይደለም ሀገር ያጠፋ ነበር እግዚአብሔር እንዴት እንደጠበቀኝ ነው የተረዳሁት ስንቱ ሲጋራ እያጨስ የተረፈውን ይወረውሩ ነበር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በእውነት ታሪኩ አልፏል ግን በጣም ነው የከበደኝ እንችን ሰማ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ያሰብሽዉን ይሙላልሽ የኔ እናት!!

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 ปีที่แล้ว +4

    😢😢አቤት እንዴት ከባድ ነው ያተረፈሽ እግዚአብሔር ነገሺን አይቷል አይዞሽ እማ ❤

  • @umizakariyachanalibetesewi3834
    @umizakariyachanalibetesewi3834 ปีที่แล้ว +19

    ፍትህ የመሲግዳችን የሞተ ወንዲሞችን አላህ ጀናቱል ፍርዶሲ ወፍቅሀቹ የተመማቹት አፍሀ አላህ አርግሁ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +13

    የኔውድ እመቤቴ ታጥፋልሽ የኔውድ ጨርሶ ይማርሽ መድሀኔ አለም የኔ እናት 😢😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት አደጋ ይሰውረን አንችንም ፈጣሪ ይማርሽ ለሞቱትም ነፍሳቸውን ይማርልን😢😢ጤነኛም ሆነን እናማርራለን😢

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ተምሮ አድጎ ትልቅ ነገር ሲያስብ እንደዚህ አይነትም አጋጣሚ ይፈጠርና ሂወት እናልነበረ ይሆናል አላህ ያጠንክርሽ

  • @user-ul6gy8wn1k
    @user-ul6gy8wn1k ปีที่แล้ว +3

    አቤት የሰዉ አፍ እደዉኮ ነገ በኔላይ ምን ይመጣል ብሎ የሚያስብ የለም ፈጣሪን እንፍራ ሲሆን እሷ ማበረታታት ነበረበቻ ማበሸር ነበረባቸዉ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ዋናዉ ነገር የአእምሮ ጠባሳጅ የሰዉነት ጠባሳ አያሳፍርም

  • @hairme5723
    @hairme5723 ปีที่แล้ว +3

    *አቤቱ ጌታሆይ አንዱን ካላዩት አንዱ አይመሰገንም እኔም በእሳት አደጋ ተጎድቼ ነበር ግን የቁስል ትንሽ ባይኖርም የኔ ተመስገን ልበለው እህቴ በርቺልኝ የቆዳ ጠባሳ ምንም አይደል አፈር ነን እና ወደአፈር እንመለሳለን ዋናው እንኩዋን ሙሉ ጤናሽ ተመለሰ ለምቱት ቤተሰቦችሽ ነፍሳቸውን ይማር*

  • @yabukienat974
    @yabukienat974 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ ለኢትዮጲያ ሙስሊሞች ፍትህ ለመስዶቻችን😢

  • @tisony
    @tisony ปีที่แล้ว +1

    አቤት የፈጣሪ ታምር የኔ እናት ፈጣሪ እኳን አተረፈሽ የሞቱትንም ነብሳቸዉን በፀደ ገነት ያኑርሽ ጠካራ ሴት ነሽ በርቺ ከዚ በላይ ለሰዉ ቦታም እዳሰጪ ምንም ያዉሩ አቺ ጠካራ ነሽ❤❤❤❤

  • @ejalembuli1970
    @ejalembuli1970 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እንኳን ተረፍሽ የሞቱትን ነብሳቸው ይማር

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ደግሞ ስታምር ድልድልዬ አይዞሽ ሰው እንደሆነ ከማውራት ቦዝኖ አያውቅም ቦታ አትስጫቼው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +8

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
    EBS👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 ปีที่แล้ว +1

    ሰውነት ባዳ ነው ውበትም ይረግፋል ዋናው በጤና በህይወት መትረፍሽ ነው።

  • @user-tk1vj2vj2h
    @user-tk1vj2vj2h ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ እንኳን አተረፈሽ ደግሞ ይሄም ቀን ያልፋል አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ሰው አቡዶል ማለት ነው አንዴት የሰው ሞራል መካት ምህረት ያውርድላችሁ አይዞሽ. ቆንጆ ።

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ትምህርቱን ይላክልሽሽሽሽ አይዞሽ በርች😭😭😭🙏

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm ปีที่แล้ว +2

    በርቺ እንኳን እግዚአብሄር በህይወት አተረፈሽ

  • @etsegenetestsegenet3291
    @etsegenetestsegenet3291 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ እሄ ምንም ማለት አደለም ሰው አካሉ ጎሎም ይኖራል እንኳን ጠባሳ የሰው ወሬ አትስሚ ሰው ምን አወራ ብለሽ አትዘኚ አርአያ ሊሆኑሽ የሚችሉን ሰዎች ታሪክን ስሚ ለምሳሌ እንደ ብሩክ የሺ ጥላ ያሉ ጠንካራ ሰዎችን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo ปีที่แล้ว +3

    አትዉጪ ያላት ነፍስ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 የሞቱትንም እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረዉ የተረፋቹትንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢቢኤሶች ሁሌም እላለሁ ተባረኩ🙏🙏

  • @hanna1342
    @hanna1342 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ሀገር እኮ አደጋ አይድረስብን እንጂ ከአደጋው እመም ይልቅ ሰዎች ሚሰነዝሩት ቃላት ነው ልብ ሚሰብረው

  • @liulniguse9801
    @liulniguse9801 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሄር ከጭንቀት ያውጣሽ ያበርታሽ የኔ እህት

  • @helidegu
    @helidegu ปีที่แล้ว +2

    EBS ትለያላችሁ!!! ተባረኩ

  • @user-kp4fd1sj5p
    @user-kp4fd1sj5p ปีที่แล้ว +1

    አይ በኒ አደም እንዲህም አለው አላህ ይጠብቀን ሁሉም ነገር ጠፊ ነው እንኮን አላህ አተረፈሽ ይህም ትልቅ ፀጋ ነው አልሀምዱሊላህ መልክ አለይ ፀጉር አለይ ብላቹ አትኩሩ ሁሉም ነገር ብልሹ ነው

  • @meronlema5595
    @meronlema5595 ปีที่แล้ว +3

    GOD BLESS YOU EBS ❤❤❤❤❤

  • @bute5158
    @bute5158 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ቆዳሽ ከግዜ በህዋላ ይስተካከላል የከፋውን አይተሻል አንቺ ግን አሁንም ውስጥሽም ውጭሽም ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 ปีที่แล้ว +1

    ድልድል እንኳን አላህ አወጣሺ የኔ ውብ ሰውችን አትስሚ ማሃይም ሰው ነው እድህ የምልሺ እንደውም ተዝናኝባቸው ሳቂባቸው እሽ የኔቆጆ ገና ለቤተሰቦችሺ ተሳልፍያለሺ ኢሻአላህ

  • @user-hr7rm1cv8w
    @user-hr7rm1cv8w ปีที่แล้ว +1

    ስለሰው ተይና ስለራስሽ በሪቺ እህቴ ሰው እደውም ከሰው እራስ አይወርድም እህቴ አይዞሽ በርትተሽ መታየት አለብሽ እሺ እህቴ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰቧችሽን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ ሙሉ ጤናሽ ትመልስልሽ ለሞቱት ነፍሳቸው ይማርልን 🙌የኔ እህቴ ጠንካራ ሴት ሁኚ ሁሉ ለበጓ ነው እግዚአብሔር ይረዳሻል ጠንካራ ሁኚ 😭😭

  • @RhamaHasan
    @RhamaHasan ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ቢቢ ኢ ሥ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m ปีที่แล้ว +1

    ኢቤሶች ተባራኩ ሰላም ለሀገራችን አብሽሪ እህታችን

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 ปีที่แล้ว +1

    Ebs bless you thank you u did fantastic job u r a hero

  • @user-to2tg3cp3x
    @user-to2tg3cp3x ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እንኳን ደሽ አለህን ራስታው ይሆነል ሚያወሩት ማንም ሰው ፍልጎ አይታማምም አለህ ሙሉ አፍያሽን ይማልስልሽ

  • @Beba873
    @Beba873 ปีที่แล้ว +1

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር በፀጋው በበረከቱ ያጎናፅፋቹህ 🙏መልካምነታቹህ እናመሠግናለን

  • @mahmudali492
    @mahmudali492 ปีที่แล้ว

    ለሁሉም ተጎጂወች እዝነትሽ በጣም ነው ደስ እምትይኝ የእኔህት

  • @user-zj9cg3of8l
    @user-zj9cg3of8l ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ የኔውድ እህት አልሀምዱሊላ ሙሉ አካል ሰስላለሽ ተመስገን በይ ደሞ ቆንጆነሽ ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @user-vr9te6mp7x
    @user-vr9te6mp7x ปีที่แล้ว +2

    ቤት ከራይ ብትከፈሉለቸው ጥሩ ነበረ

  • @emutube2300
    @emutube2300 ปีที่แล้ว +1

    አረ እህቴዋ ምንም አትሳቀቂ ምርጥ ነሽ 😢😢😢

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 ปีที่แล้ว

    Thank you ebs TV

  • @hawa406
    @hawa406 ปีที่แล้ว +35

    ፍትህ ለሙስሊም ወንድሞቻችን😢😢በግፍ በጥይትለተገደሉት ፀሎት በት ገብተው ለገደሎቸው😢ኸስቡንአሏህወኒመልወኪል😢😢ፍትህ ለሙስሊም አባቶች ደካማዎች እየተደበደቡ ላሉት😢😢ፍትህ ለሙስሊሙ ፍትህ😢😢😢

  • @bmulubmulu1649
    @bmulubmulu1649 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ከድንገተኛ አደጋ ይሰውረን አይዛሽ አህት

  • @helanmokonin2508
    @helanmokonin2508 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እህት

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የሰው አፍማ ድጋይ ይሰብራን😭😭😭😭

  • @ajmanloveyou5507
    @ajmanloveyou5507 ปีที่แล้ว

    ሁፍፍፍፍ እግዚያብሄር እንካን አተረፈሽ ebs እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠማችሁ በአመት 73 መለወጥ ትልቅ እድል ነው ፍትህ ለ ሀይማኖት ተቋሞች እንፈልጋለን ፍትህ ለኢትዮጵያ

  • @muludemeke9224
    @muludemeke9224 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እህቴ ፈልገሽው አደለም አደጋ ነው አታያትም አሲድ የተደፋባትን እህታችንን ብርታት ከሳ ተማሪ ምንም አደል ጠንካራ ሁኚ ደሞ ልጅ ነሽ ሁሉም ይለውጣል ሰርተሽ አግብተሽ ልጆች ወልደሽ ለማየት ያብቃን እሱ የሚሆነው ግን ጠንካራ ሴት ስትሆኚ ነው ሰው ከሰው እራስላይ አይወድም ከቺ ይውባስም አለኝ አንቺኮ ሙሉ ጤናም ነሽ ፈጣሪን አመስጊኚ

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አይዞሽ 😢 እንካንም ፈጣሪ አተርፈሽ ለበጎ ነው

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አስለቀሽኝ በእግዚአብሔር እንኳን ተረፍሽ አይዞሽ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 ปีที่แล้ว +1

    እማዬ እህቴ አንች ጠንካራ ልጅ እና ቆንጆ ልጅ ነሽ ነይ ቲክቶክ ክፈችና አስተምሪን ላንችም ተማሪ ታገኛለሽ