/አዲስ ምዕራፍ/ "ት/ቤት ቁጭ ብዬ ለእናቴ ይዤ ስለምሄደው ምግብ ነው የማስበው"//እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
    መርዳት የምትፈልጉ
    ሀብታሙ 0965 170701
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    መስታወት ሃይሉ 1000473288412

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 ปีที่แล้ว +517

    እንደዚህ አይነት የተባረከ ልጅ በዚህ ዘመን ማግኘት መባረክ ነው የኔጌታ መድሀኔአለም እንባህን ያብስልህ የእናትህንም ያንተንም ጤና መልሶ የተሻለ ህይወት ኖሯችሁ እንደ እኩዮችህ ደስተኛ ያድርግህ እደግልኝ የኔ አስተዋይ እናትህ እድለኛ ነች በእውነት እድግ በልልኝ

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

    • @hannaGtube
      @hannaGtube 2 ปีที่แล้ว

      @@mahi141 ኧረ አትሙቺብኝ እህቴ ለመልካም ነገር ተጠቀሚበት እንጂ ደግሞ ለ subscribe ይኸው አድርጌሻለሁ

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 ปีที่แล้ว +1

      ጌታ ዘመን ዘላለማችሁን ይባርከው የስንቱ እንባ ጌታ በናንተ አበሰ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ጌታ ይጠብቃቹ

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የሚገርም ልጅ።

  • @tesfalesh8245
    @tesfalesh8245 2 ปีที่แล้ว +188

    እነዚህን እናትና ልጅ ከኢቢኤስ ጋር ያገናኛችሁ ሰዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ እንድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @abuwalid9870
      @abuwalid9870 2 ปีที่แล้ว

      Berta. yene. gobez. enatihi. egezaber. yemarelihi🥰🥰🥰🥰

    • @junuadan8306
      @junuadan8306 2 ปีที่แล้ว

      ማየት አልቻልኩም ሌሜልቄሲ

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 ปีที่แล้ว

      Eunet newu

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jn8ip9sf3o
    @user-jn8ip9sf3o 2 ปีที่แล้ว +270

    አንዱን ሺ ያድርግልሽ የሚባለው እዳንተ ያለውን ልጂ ነው መጨረሻህን ያማረ ያድርገው እናትህንም ጤናቸውን ይስጣቸው

  • @myhero6436
    @myhero6436 2 ปีที่แล้ว +55

    የ14 አመት ወንድሜን ነው በእሱ ቦታ የሳልኩት አይዞህ ሁሉም ሰላም ይሆናል ወላሂ በለቅሶ ራሴን አመመኝ ኡፍፍፍፍ የኔ እናት😢😢ኢቢኤሶች የተቻላቸውን አድርገዋል እኛም በተቀመጠልን የባንክ አካውንት የቻልነውን በማድረግ ዜጋዊ ግዴታችንን እንወጣ😢😭

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 2 ปีที่แล้ว

      በትክክልልልልልል

  • @haderat
    @haderat 2 ปีที่แล้ว +3

    እነ ኤርትራዊ ነሀ ኣምሓርኛ በዚ ሓጭር ግዜ መስማት እና መውራት የጀመርኩ ግን በህወተ እንደዛሬ ኣልቅሸ ኣላቅም በጣም በጣም እባየ መቆጣጠር ኣጣሁ ። ምንኣይነት ምርጥ ልጅ ገን በርትእ ጎበዝነህ ኣንተ።

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 ปีที่แล้ว +523

    እቢኤሶች እግዝአብሔር ይባርካችሁ።የስንቱን ሰዉ እንቧ አበሳችሁት🙏🙏🙏

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +2

      እዉነት ነዉ💓💓💜

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት ❤❤

    • @tarikuaselassa3498
      @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርከው ትንሿ ኢትዮጵያ ናቸው እነሱ እንደነሱ ብንተባበር ድህነት ይጠፋል ከአገራችን

    • @weynutube6131
      @weynutube6131 2 ปีที่แล้ว

      @@shegeralmazk ነይ እንደማመር

  • @selamselam403
    @selamselam403 2 ปีที่แล้ว +310

    የኔ ጌታ እኔ አፈር ልብላልህ😢 ማንም ልጅ በእንደዚ አይነት መንገድ ማደግ የለበትም ፈጣሪ እናትህን እድሜ ጤና ይስጥልህ ላንተም የተሻለ ህይወት የኔ ጌታ አንጀቴን በላሀኝ💔😞

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹

    • @selamselam403
      @selamselam403 2 ปีที่แล้ว +3

      @@mahi141 ለምን ትሞቻለሽ አደርጋለው🤷🏽‍♀️ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@selamselam403😁😍 እኔንም ቀቢኝ

    • @astersamuel6513
      @astersamuel6513 2 ปีที่แล้ว

      ለምን የኔ እናት ለምን ትበያለሽ ራሱ አፈር አፈር ይብላ አይ ኢትዮጵያዊ!

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selamselam403 😍😍😍🤗

  • @ejws8556
    @ejws8556 2 ปีที่แล้ว +99

    እንደዚ የተባረከ ልጅ ይስጣቹ በዚ ዘመን ብእውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ እግዚአብሔር ያሳድግላት ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @sarinati178
      @sarinati178 2 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @lifeishard9951
      @lifeishard9951 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

  • @nardostemesgen2534
    @nardostemesgen2534 2 ปีที่แล้ว +17

    የዚህ ልጅ ታሪክ እኔም ልጅ ሆኜ ያሳለፍኩት እናቴን እና አያቴን ለማኖር ግን ምን ያደርጋል ሁለቱንም በሞት አጥቻቸለው ትምህርቴንም ትቼ ስደት ወጥቻለው አይዞን ወንድሜ እመቤቴ እናትህ ትማርልህ

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 2 ปีที่แล้ว +10

    በሞትኩት የኔ የኔ ልጅ አፈር ልብላ ዉይ! እንባዬን ማቆም አቃተኝ.. Thank you EBS.. እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረዉ 🙏

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +367

    እህህህህህህ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭😭
    ኢቢኤሶች የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ🙏❤

    • @natsnettsegay8116
      @natsnettsegay8116 2 ปีที่แล้ว +3

      enem enbayn embi aley 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +4

      😭😭😭🙏🙏🙏የመጨረሻ በጣም ያሳዝናለሁ አሁንማ ተመሰገን ነዉ የድንግል ልጅ EBSጣለላቸዉ ዳግም አያልቅሱ ሁላችን EBSእን ድርጅት ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስ በሉ አሜንንንን

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +2

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +2

      💔💔😥😢💚💛💓👏🙏

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +2

      እናመሰግናለን 💛💔💛💛💛💒💛

  • @hanaamen485
    @hanaamen485 2 ปีที่แล้ว +231

    እግዚአብሔር ቀን አለው ያባረሩህ አንተን የሚፈልጉበት ጊዜ ይመጣል አዞኝ የኔ ብቸኛ

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

    • @mitu8128
      @mitu8128 2 ปีที่แล้ว

      Betam leben yenekaw zemedoche gerfew abarerugn

    • @muluabate4574
      @muluabate4574 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewunet new

    • @user-mm1wt1kd9z
      @user-mm1wt1kd9z 2 ปีที่แล้ว +1

      ለማለት የፈለጉትን አልሽው ልክ ነሽ

  • @hirutfisseha1176
    @hirutfisseha1176 2 ปีที่แล้ว +197

    እስካሁን ካየሁት የአዲስ ምዕራፍ ዝግጅቶች ልብ ሰባሪ ነው

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

    • @eyurusalemyilma2140
      @eyurusalemyilma2140 2 ปีที่แล้ว

      Please I need his phone number

    • @meronyigzaw1088
      @meronyigzaw1088 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭እጅግ በጣም

    • @roroed9946
      @roroed9946 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነዉ ልጅ ያሳዘነኝ የኔ ወንድም እንባየን ጨረስኩት

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 2 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ውድ ወንድም እንዳንተ አይነት መልካም ልጅ ይስጠኝ ያረብ እናንተንም ታሪካችሁን ቀይሮ ሀሳብህ ተሳክቶ በደስታ ፈንደቀህ ለማየት ያብቃኝ የኔ ማር ሴያሳዝን ዘመድ እሚወድህ ሲኖርህ ና ጤነኛ ስትሆን ብቻ ነው

  • @Z.E.Advocacy
    @Z.E.Advocacy 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌ የምታለቅሽባት እመብርሀን የብርሀን እናት ብርሀኗን ታብራላችሁ ።
    እንዳንተ አይነት ጀግና ህፃን አይቼ አላውቅሞ
    EBS 🙏🙏🙏🙏

  • @lubetuber
    @lubetuber 2 ปีที่แล้ว +295

    እህህህህ አላህ ሆይ አንተ ፍቅር ስጠን ሀገራችን ስንቱ ጠግቦ ይራገጣል ስንቱ በችግር ይሰቃያል በጣም ያሳዝናል

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 2 ปีที่แล้ว +101

    ይሄን ልጅ እግዚአብሔር ይባርከው የምለው የለኝም

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢

  • @Mekdubye
    @Mekdubye 2 ปีที่แล้ว +207

    እኔ ላልቅስልህ 😭😭አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ብሩህ ያድርግልህ !ይህንን ሀዘን ደግመህ አትየው 😭

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹

    • @Mekdubye
      @Mekdubye 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mahi141 እረ ለምን ትሞቻለሽ 😃

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Mekdubye እኔንም ቀቢኝ😁😍

    • @Mekdubye
      @Mekdubye 2 ปีที่แล้ว

      @@hirutsubscr9312 😃😃

    • @saratesfay135
      @saratesfay135 2 ปีที่แล้ว

      Absher Allah yebarkh

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 2 ปีที่แล้ว +4

    ድህነት አይኑ ይጥፋ ፡ ሳስበው እራሱ ያስፈራኛል ፡ አባቴ እኔ ያለፍኩትን ህይወት ነው ያስታወሰኝ 😭😭😭 ጀግና ነክ ፡ እናትህን በጤና ያቆይልክ ፡🙏 በርግጠኝነት ድህነትን አሸንፈክ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ፡ለራስህም ለሌላውም ትተርፋለክ ፡በርታ የተገኙትን እድሎች ሁሉ ተጠቀምባቸው ፡ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ፡ በርትተህ ተማር ፡ የኔ ወንድም ፡
    የኔም እናት የተገፋች ነበረች ዘመድ አይፈልገንም ነበር ፡ ከልጅነቴ ጀምሮ ከትምርቴ ጎንለጎን ስራ እየሰራሁ ፡ እናቴን በማገዝ ትምርቴን በመቀጠል ፡ከዛም በመጨረስ ምርጥ ነርስ ሆኜ ፡ ለራሴም ለወገኔም እየተረፍኩ ነው ፡ አምላክ ሚሳነው የለም ፡ ታሪክ ቀያሪ ነው ፡፡ በርታ ትንሹ 🙏
    ፍሬ ከጀርመን 🙏❤😘

  • @temufirewtemu6275
    @temufirewtemu6275 2 ปีที่แล้ว +10

    ሀብትሽ እዳንተ አይነት ልጅ በማስተማሬ እኮራለው አምልክ ይጠብቅክ እናትክንም እመብርሀን በምህረት እጇ ትዳብሳቹ
    ከebs ጋር ላገናኘቻቸው መ/ርት ፅዮን ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ

    • @mihrettube7291
      @mihrettube7291 2 ปีที่แล้ว

      Enantenim egzabhr yebarekachu

    • @senasena5007
      @senasena5007 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤

    • @abserakahsay2806
      @abserakahsay2806 2 ปีที่แล้ว

      የሀብታሙን ስልክ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

    • @sabaegzabharyemsgen2267
      @sabaegzabharyemsgen2267 2 ปีที่แล้ว

      @@abserakahsay2806 programu mecheresha lay screen lay texfewal

    • @sarasolomon5531
      @sarasolomon5531 2 ปีที่แล้ว

      ebkh lagagnh falgalhu la habitishi malkiti algni

  • @selamawitbirhanu9925
    @selamawitbirhanu9925 2 ปีที่แล้ว +162

    ሁሌ ግዜ የሚገርመኝ ነገር ችግረኛ ሠዎች ናቸው እግዚአብሔር ከአፋቸው የማይነጥሉት የሚያመሠግኑት እግዚአብሔር ደግሞ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣቸዋል እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ ጨልሞበት አይቀርም ሊነጋ ሲል ይጨልም የለ 🙏🙏

    • @tesfayegelan8308
      @tesfayegelan8308 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነተት ነው

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +2

      አዎ እህት ደሀ እንደኔ የጨነቀው እግዚብሔርን ይጠራል እርሱም በግዜውም ያለግዜውም ይስማል ይስራልም። እመብርሀን ከልጅሽ አማልጅኝ ብለን አናፍርም ከሞት አስነስታኛለች !ካለማየት ወደማየት ካለመተንፈሴስ ወደመተንፈስ፣ካለመናገር ወደ መናገር ብቻ ሴት ዓላዛር ይሉኛል ሰዎች ጌታዬን ይዤ አላፈርኩም እመሰክራለሁ !!!!!!!!

    • @user-gn7ne8st4j
      @user-gn7ne8st4j 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ

    • @user-db8jb7ys3q
      @user-db8jb7ys3q 2 ปีที่แล้ว +1

      ተስፋ በእግዚአብሔር እንጂ በሰውማ በተደጋጋሚ ልብ ያዝናል። ሁልግዜም መድሐኒያለም ከፍ ከፍ ይበል። ለጠራው ለለመነው ላልጠራው ላለመነው የማይከዳ የማያዳላ ፍቅሩ የሚያስገርም አምላክ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር ባይሆን ምን ይውጠን ነበር? ለድሆች ተስፋችን እሱ ብቻ ነው። ልጄ ተባረክ እናትህን እድሜና ጤና ይስጥለት።

    • @user-pv5uq4pc4o
      @user-pv5uq4pc4o 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 ปีที่แล้ว +70

    ወይ ሀብታሙ ለእናቱ ያለው ፍቅር ሁሉም ያልፋል ያሰበውን ያሳካለት ጤናቸውን ይመልስ ጌታ 🙏🙏

    • @yesharegifikre5990
      @yesharegifikre5990 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይማራችሁ በጣም ያማል

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 ปีที่แล้ว +180

    አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ
    እናትህንም እግዚአብሔር ይማርልህ
    ebs እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ 🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

    • @ayyaana-659
      @ayyaana-659 2 ปีที่แล้ว +1

      Getahoy hagern asib erdan asiben

    • @samiaklilu7902
      @samiaklilu7902 2 ปีที่แล้ว +2

      ለራስክ ሰው ተስፋን ስጠው፤ ከተዘጋበት የጨለመ ሃሳብ የብርሃን ጭላንጭል አሳየው፤
      የስኬቱን ቅርብነት አስረዳው፤
      መንገዱንም ጠቁመው፤
      አለይታነትህን አሳየው።
      ቢያንስ የአንድን ሰው ሸክም በማቅለል ቀንህን ትርፋማ አድርጋት፤ በየቀኑም ልማድህ አድርገው።
      ምንያክል ሰው ከገደል አፋፍ እንደምታድን አታውቅምና፣
      ምንያክል ሰው በተስፋ ብርሃን እንደምትሞላ አይታወቅህምና፣
      ስንቱን ወደ ከፍታ ማማ እንደምታሻግር አታውቅምና፤
      የምንያክልን ሰው ህይወት ትርጉም እንደምትሰጠው አይታወቅምና።
      ላንተም በቅተህ ለሌላውም ደስታን አብስር፣ ሰላምን ፍጠር፣ ሃሴትን አላብስ።
      አይዞን አይዞን እግዚአብሔር በሁልም ነገር ይስብህ ሁሉም ያላፋል

  • @itsmezuzuslo2437
    @itsmezuzuslo2437 2 ปีที่แล้ว +19

    አገራችንን ሰላም ከማነሱ ይልቅ ጠንክረው ሰርተው እንደዚህ አይነት ሰወችን መርዳት ሲገባን የድድብናችን ጥግ እርስ በርስ እንባላለን አላህየ እምባቸውን ጥረግላቸው ምን ይሳንሀል የኔ ጌታ😭🙏የዘቀጠ ትውልድ የተገነባ የማያፈርስ እንጅ ነገ ምን ስርተን እንለወጥ የማይል ማሀይም ትውልድ ፈጣሪ እባክህ ማረን ማረን ማረን እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳንተ ኸይርነት💔

    • @tadelubedaso6836
      @tadelubedaso6836 2 ปีที่แล้ว

      Ayzohe egziaber arstin keyari new
      Egziaber yimarshe anten tebiko yasadge enbahen abso yasebkewin yasakalhe ebs lenate kalat yatrenale

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢቢኤስ ላይ እሚያስደስተኝ አንደኛ ፕሮግራም:: እግዚአብሔር በወጣ ይተካ: ፈጣሪ ይባርካችሁ::

  • @rahelkobrom2060
    @rahelkobrom2060 2 ปีที่แล้ว +60

    እንደዚህ አይነት ልጅ በአሁን ግዜ መውለድ መታደል ነው መባረክ የኔ ጌታ እግዛብሄር በጥበብው ያሳድግህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀፋቴ ክበርልኝ እናት ልዩ ስጦታ ናት

  • @gizachewterefe5303
    @gizachewterefe5303 2 ปีที่แล้ว +153

    አንተ ጠንካራ ሰው ብቻ አይደለህም ወንድሜ!!! ጥንካሬ ሰው ቢሆን አንተን ነበር የሚሆነው😊 ለእኔ በዘመኔ ያውም በአንተ ዕድሜ ሁሌ ልጠራው የምችለው ጀግና ስላየሁ ዕድለኛ ነኝ😊

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +2

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ጌታ ፈጣሬ ለቁም ነገር ያብቃክእናትክ ይማርል😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @sindushenkut4897
      @sindushenkut4897 2 ปีที่แล้ว

      How can I get the Bank Account?

    • @sindushenkut4897
      @sindushenkut4897 2 ปีที่แล้ว

      Ato Asfaw can I get your work phone?

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 2 ปีที่แล้ว +40

    😭😭😭እኔም እንድዚህ ነው ሆኜ ያደኩት ጸበሉን በርታበት ምርር ሲለኝ ስደት ወጣሁ አሰግዚአብሔር ይመስገን ። እህቴን አስተማርኩኝ እናቴን አሳከምኩኝ ግን አሁ ደግሞ ኩላሊት አሀሽ አለኝ ብላኝ ጨንቆኛል በጸሎት አስብልኝ እንድህ ሆና አሳድጋኝ ሳላያት

    • @hiyamhiyam162
      @hiyamhiyam162 2 ปีที่แล้ว +1

      Egziabher yemarelesh

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይርደሽ ያረብ ሙሉ በሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይማርልሽ ውዴ

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ፈጣሪይማራት

    • @keriyaseid2158
      @keriyaseid2158 2 ปีที่แล้ว

      abshiry inatiye allah be selam yagenagish

  • @hayati1840
    @hayati1840 2 ปีที่แล้ว +5

    አምገርመዉ በቺግር ዉስጥ ያሉ ልጆች ጠንካራ ናቸዉ አይዞህ ህልምህ ሁሉ ይሳካል 🙏🏻

  • @gojameabebe2185
    @gojameabebe2185 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አያለሁ ebs አዲስ ምእራፍን ግን ይህ ከባድ ነው ይህን ያገኛችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ ebs እፍ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ የራሴን፡ህይወት እየኖአረ ስላሳለፈ እፍ ልጁ አልቻልኩም

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 2 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ጌታ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ሙሉ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ 😭😭😭

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 2 ปีที่แล้ว +108

    ውይ እንደው የቀበሌ ቤትንክዋን ቢያገኙ የሰው መሆኑ ኣይቀርም ቤቱ ታድሶ ሲያዩት ኣሳባቸውን እንዳይቀይሩ ኡፍፍፍፍፍ ልጁ ያሳዝናል ልብ ይስብራል ኤርትራዊት እህታቹ ነኝ የኔ ኣሳብ ነው

    • @ejws8556
      @ejws8556 2 ปีที่แล้ว +1

      ከመይ ኮይኑ ይስማዓኒ መጀመርታ ንዋና ገዛ ከይተወከሱ አይመሓደስዎን ። እንበር ከምቲ ዝበልክዮ ጽቡቅ ኔሩ። ይገርመኪ ስድራይ ዝነብሩሉ ገዛ ብክራይ ኢና አቲናዮ ሎሚ 15 ዓመት ጌርና አይንከፍልን ስድራ ኮይና ገዛና ኢሎም አይኮነን ክርእይዎ አይመጹን አይገርመክን ስለዚ ኩሉ ሓደ አይኮነን ጽቡቅ ንዝገበረልካ ወይ ግበረሉ ወይ ንገረሉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ሓፍትኪ ኤርትራዊት ካብ Saudi

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 2 ปีที่แล้ว +2

      Sewochu Egezer yestachew benetsa endinorubet madregachew betam telek new. Bitadesem.emiyasewetuwachew ayemselegnem::

    • @tegtaref473
      @tegtaref473 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

  • @user-hj8lj3yo7m
    @user-hj8lj3yo7m 2 ปีที่แล้ว +104

    የኔ ቢጤ መዳም ቤት ያለሽው ከርሞ እህግዜ ላገራችን አብቅቶን በቤታችን እምናሳልፍ ያድርገን ኢድ ሙባርክ 🛍🛍👝👝🛍🛍💐💐💐👈ላች ነው

    • @ekramymam9065
      @ekramymam9065 2 ปีที่แล้ว +3

      አለይና ወአለይኩም አሚን አሚን አላህ ያድርግልን

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +2

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

    • @haleemasayed8413
      @haleemasayed8413 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንን ያረብ 😭😭😭😭😭

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      አለይና ዋአለይኩም አሚን ኢሻአላህ አገራችንን አላህ ሰላሟንይመልስልንእና

  • @melatkebed7528
    @melatkebed7528 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው የኔ ልጅ 😭እግዚአብሔር ከከፋ ይጠብቅህ እናትህን ጧሪ ቀባሪ ያድርግህ ከፍ ያለ ቦታ ያድርሰን እንባዬን ነው ያመጣከዉ ሕፃን እኮ ነህ አይ እድል እኛ ባንተ እድሜ ያሉትን በእጃችን እናጎርሳለን ምን ይደረግ ትልቁ ችግር የሀገር አስተዳዳሪዎች ጉዳይ ነው እነሱ ጠግበው እያደሩ ወገኔ እንዴት ነው የማይሉ ሆዳሞች ለስልጣን ጥማት ምስኪኑን ሕዝቦች ማስራብ ማስገደል አፈር ብሉ አቦ የሀገሬ ምስኪኖች አምላክ ይድረስላቹ 😭

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 ปีที่แล้ว

    በስመአብ እንዴት እንባዬን ልቆጣጠር እህህህህ የኔ አባት እግዚአብሔር ያሳድግህ የትንሽ ትልቅ የልጅ አዋቂ ተባረክ።

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z 2 ปีที่แล้ว +11

    የልጁ ጥንካሬ እሚገርም ነው ኢቢኤሶች እናመሠግናችኃለሁ አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ አንተንም ጤናህን ይስጥህ ወንድም አለም

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይስጣችው እድግ በል ፈጣሪ ጤና ይስጥችው

  • @niemaansuar2561
    @niemaansuar2561 2 ปีที่แล้ว +24

    😢😢😢😢😢ወይኔ ebs እናንተ ግዜጠኞች አላህ ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ እናመሰግናለን ebs🙏🙏🙏🙏ኢድ ሙባረክ መላው የእስልምና ተከታዩች

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜💓💓💝💓💓💓💔💞

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 2 ปีที่แล้ว +91

    በጣም ያማል እንደዚህ ያሉ እልፍ ዜጎች ባሉባት ሀገር እስር በእርስ መተራመስ አያስጠለም ወገን እንከባበር እንተሳሰብ

  • @betitube1100
    @betitube1100 2 ปีที่แล้ว +3

    ebsሶች የምትሰሩት ስራ ከፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ዋጋ ትቀበላላችሁ ነውር የሌለ አገልግሎት ነው የምታገለግሉት እግዚአብሔር አምላክ ጓደችሁን ይሙላ ዘረቹ ይባረክ 💝💝💝💝💪💪💪💪💪

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 2 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ያሳድግህ በዚህ እድሜህ ለናትህ አስተዳዳሪ አድርጎ የፈጠረህ እግዚአብሔር ለምክንያት ነው አታልቅስ ሐብትሽ ወድሜ ነገ የተሻለ ቀን አለ የምትገርም የልጅ አዋቂ ነህ ያንተን ድካም ልበ ቀናነት ፈጣሪ አይቶ ለናትህ ምህረት ይስጥልህ አላለቅስም ብየ ግን አልቻልኩም ጥንካሬህን የልጅ አዋቂነትህን ለናትህ ያለህን ፍቅር በምን ልግለፀው እመብርሃን ለሁለታችሁም ጤናችሁን ሰጥታ ተምረህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ፈጣሪ ያሳየኝ ጀግናየ

  • @zuzu9326
    @zuzu9326 2 ปีที่แล้ว +41

    እህህህ ችግርን ችግር ይበልጠዋል አይዞህ አታልቅስ የመጨረሻ ለቅሶ ይሁን እናትህ ድና ለቁም ነገር አብቅቶ ያስደስታችሁ ኢቢኤሶች በርቱ! መልካም ስራ ነው አላህ ይጨምርላችሁ!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

  • @selamawitabera2011
    @selamawitabera2011 2 ปีที่แล้ว +20

    የልጅ አስተዋይ በዚህ እድሜህ ስንቱን አየህ። አይዞህ ሁሉም ያልፋል። ጌታ ያሳድግህ አንተንም እናትህንም ፈጣሪ ይማራችሁ። የጠገበ በየምክንያቱ አገርና ህዝብ ይበጠብጣል። እውነቱ ግን ይኸው በእንደዚህ አይነት ድህነት ውስጥ ነን። እስኪ ልቦና ግዙና ይሄንን ድህነት ከህዝባችን ላይ ለማጥፋት ስሩ። አሁን የምትጋደሉበት ምክንያት ለእንደነዚህ ላሉት አንድ እንጀራ ይሆናል እንዴ?

    • @crescentmoon2071
      @crescentmoon2071 2 ปีที่แล้ว

      I agree with you,we need to work to avoid poverty in Ethiopia,,

  • @user-yu4bf9qq4y
    @user-yu4bf9qq4y 2 ปีที่แล้ว +44

    አቤቱ ጌታ ሆይ ፍጥረትህን አስብ አምላኬ ሆይ 😭😭😭😭😭

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +3

    የሠጣችሁ ሁሉ ተባረኩልን ክፉ አይንካብን ሠላም ለኢትዮጲያና ልጆቸ💚💛❤

  • @shewaalemaregaw2899
    @shewaalemaregaw2899 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ አስተዋይ ነህ ነገ ትልቅ ትሆናለህ ያባረሩ ነገ አንተ ላይ ይጥላቸዋል አይዞህ ከጭቀት ብዛት ነው የምትወድቀው አንተ ነገ ትልቅ ትሆናልህ ሰውንም እረጂ ትሆናለህ ለሰው ትተርፋለህ ለአንተም ለእናትህም እድሜና ጤና ይስጥቹ ኢቤኤስ ጌታ ይባርካችሁ

  • @Victoria-cs4oc
    @Victoria-cs4oc 2 ปีที่แล้ว +47

    የኢትዮ እናት እኮ ትለያለች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🤲🏻☝🏼

    • @jery3457
      @jery3457 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ግን አደሉም

    • @Victoria-cs4oc
      @Victoria-cs4oc 2 ปีที่แล้ว

      @@jery3457 ይቅርታ እህቴ ምንም ሆነ ምንም ህናት ህናት ነች::

  • @yyll553
    @yyll553 2 ปีที่แล้ว +76

    እኔን የኔ አስተዋይ እንዳተ ጓበዝ እና አስተዋይ ልጅ ትልቅ ቦታ ነው የሚደርሰው ebs እግዚሐብሔር ይባርካችው 🙏🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +4

      የዛሬዉ ደግሞ ከሁሉ የተለየ ከባድ በዚህ እዴሜዉ ትልቅ በስዋትነት ለናቱ የከፈለ 13አመት ልጅ አይዞክ የኔ ልጅ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +2

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ ቤተሰብ ❤❤

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 ปีที่แล้ว +38

    ሀብትሽ የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ያልፋል !!! ከሠመሁት ታሪክ ሁሉ የአንተና የእናትህ ታሪክ በጣም አስለቀሠኝ።

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

    • @eyerusfentaw2740
      @eyerusfentaw2740 2 ปีที่แล้ว

      @@mahi141እረ ምን በወጣሽ ይህው እኔ ላድርግሽ

  • @mercitemesgen7102
    @mercitemesgen7102 2 ปีที่แล้ว

    ebsኦች ግን ስራችሁ እጅግ የሚወደድ እጅግ በጣም የሚያስደስት የሚደገፍ እጅግ በጣም መልካም ሰራ ሰለምትሰሩ ጌታ ይባርካችሁ እናንተ የብዙዎችን እንባ የሚያብስ የብዙዎችን ህልምና እራይ መንገድ ላይ የሚያሰቀር ሳይሆን የሚያሰቀጥል ሰራ ነውና እየሰራችሁ ያላችሁ ሰው ደሞ በሕይወቱ የሰውን ደስታና ህልሙ ሲቀጥል እንደ ማየት ነገር ሌላ የሚያስደስት ነገር አለ ብዬ አላስብም ተባረኩ እወዳችኋለሁ 🥰🙏

  • @useruse6250
    @useruse6250 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጌታ አይዞህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ዘመዶቼ ያልካቸው ተቸግርው እነሱን ለመርዳት ያርግህ እጅህ ላይ ዩደቁ እግዛብሄር በምህረቱ ይጎብኛቹ ebs ፈጣሪ ብድራቹን ይክፈላቹ ሀገራችንን ፈጣሪ ይባርክልን

  • @mihretasmamaw3441
    @mihretasmamaw3441 2 ปีที่แล้ว +14

    ማየት ሁሉ አቃተኝ,ጌታ ሆይ እባክህ ኢትዮጵያን አስባት 😢😢😢

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 2 ปีที่แล้ว +44

    የሰው ልጅ ብዙ መከራና ስቃ ውስጥ ይኖራል የልጅ የሚያስለቅሰው ያለ እድሜው ስለ ሆነነው 😭😭😭😭😭

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

  • @user-ee4sq7kh1g
    @user-ee4sq7kh1g 2 ปีที่แล้ว +23

    በስደት የምትኖሩ ዉድ የሃገሬ ልጆች የነንቴ እገዘ ሁሌም ከምአለቅሱት ሰዋች ገረረ አልተለየም አሁንም ለነዝህ እነትነ ልጅ እጀቹ ይዘረገ የሁለችንም መጨረሸ አይተወቅምና ኡፊፊፊ ስየሰዝኑ ልጁ አንጀቴን በለኝ ገነ በዝህ እድሜ ይሄን ስቀይ መየት የመል

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j 2 ปีที่แล้ว

    ebs ቴሌቪዥን እግዚአብሔር ያክብራችሁ የስንቱን እባ አበሳቼሁት
    የኔጌታ ብሶተኛነኝ አስለቀስከኝ አይዞህ ሁሉም ያልፋል የጠሏችሁ ሠወች አሁን ስታገኙ ወደናተ ይመጣሉ ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል እናታችን እመብረሀን በምህረት እጆቿ ትዳብሰወት ልጁን ፀበልም ይህድ ስለማጨናነቅነው የኔጌታ በዚህ እድሜህ ይህ ሁሉጫና የኔአባት

  • @kebeneshbahe7373
    @kebeneshbahe7373 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን ነው ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፕሮግራማችሁን በጉጉት ነው የምንጠብቀው የዛሬው ከምንግዜውም በላይ በጣም የሚያሳዝን ነው እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ልጄ አይዞህ ይሄ እንባህ ጠብ አትልም ፍሬ ያፈራልሀል እናትህም ቆማ አምላኳን ታመስግናለች ebs ቅር ያለኝ ያሉበት ቤት የስው ተጠግተው ነው እሱን ቤት ማደስ ነገ ውጡ ሊባሉ ይችላል የተስጣቸው ምጣድ እና በምን ቆጣሪ ነው የሚጠቀሙት ያሉት እኮ የስው ቤት ተጠግትው ነው ከጀመራችሁ አይቀር ከንቲባዋን ወ/ሮ አዳነች ተማፀኑላቸው እግዚአብሔር ይረዳችኋል የቀበሌ ቤት እንኳን ቢገኝ ውለታውን ከአምላክ ታገኙታላችሁ በተለይ አስፋው ሀብታሙ አደራ የትምህርቱን ነገር ላንተ ስተንሀል እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @fraolfraol4769
    @fraolfraol4769 2 ปีที่แล้ว +8

    ከነ ልጆቼ ተላቀስን አይዞህ የኔ ልጅ ለሌሎች ብርታት ነህ
    አታልቅስ አለፈ የጨለማው ጊዜ
    የኔ ጌታ እመብርሀን ትረዳችሁ
    እሰይ ልጄ ነጋልህ ተመስገን ብዙ ደግ አይኖች አዩህ

    • @ahvaehg5548
      @ahvaehg5548 2 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢😢😢

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +51

    ፉፉፉፉፉፉ በዛሬ ዘመን እንዲህ አይነት ልጅ መፈጠሩ በራሱ ይገርማል ሲቀጥል ebsእድሜና ጤና ይስጣችሁ 💖💖💖💖🙏🙏🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +2

      @@selamtube1319 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖ፈጣሪ ከባለ ሀብት ተርታ ይመድብልን ዉዴዴዴዴ

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@azebtufa7389 አሜን ፫

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 🙏🙏💯💯💯⚘⚘⚘ፈጣሪ እድሜ እና ስጥቶ ያሰብሽዉ ይሳካ አሜን

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 ปีที่แล้ว +13

    ኡፍፍፍ ህይዎት አባጣ ጎባጣ ናት💔😥
    ኢቢኤሶች እግዚያብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ የደሃዎች እባ ጠራጊዎች ድጋፋችሁ ቃላት የለኝም ተባረኩ🙏

  • @workaferahubekelemunto3147
    @workaferahubekelemunto3147 2 ปีที่แล้ว

    EBSኦች እንድው ምን እንበላችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ, እንድህ ሰው ማይደርስበት ችግር ላይ ደርሳችሁ ሰውን ስለረዳችሁ ሰው መድረስ በማይችለሁ ጉዳያችሁ ላይ ሁሉ እግዝሐብሔር እንድህ ከች ይበልላችሁ ,ሕይወታችሁ በደስታ ይጥለቀለቅ ሰውን ደስ እንዳሰኛችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏,ኑሩልን ውለታችሁን እኛ ኢትዮጵያኖች መቸም አንረሳም, የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @dawitjemmaneh2524
    @dawitjemmaneh2524 2 ปีที่แล้ว +4

    Can't hold my tears. ኢቢኤሶች የነፍስም የስጋም ዋጋ የሚሆን ድንቅ ፕሮግራም ነው ::መታደል new

  • @user-js1ig9xc3x
    @user-js1ig9xc3x 2 ปีที่แล้ว +29

    የኔ ጌታ እናትህን ይማርልህ አንተንም 😭ነገ ጥሩ ቦታ እደማይህ ተስፍ አለኝ

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 2 ปีที่แล้ว +66

    አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር አንተንም እናትህንም ይማራችሁ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜

  • @rahelayele4116
    @rahelayele4116 2 ปีที่แล้ว +10

    ጎበዝ ልጅ ዛሬ ነገህ አይደልም ይሄም ያልፍል በዚ እድሜ ትልቅ አላፊነት ተሽክመካል እግዚአብሔር ጥበብ ማስተዎል አብዝቶ ይስጥህ ያንተንም የውድ እናት ጤና ይስጣቹ

  • @foziyanuri6955
    @foziyanuri6955 2 ปีที่แล้ว +9

    ለሰቱ አልቅሳቹ አልቅሰን እንችለዋለን ለዚህ ሁሉ ያበቃን የኛ ጭካኔ የኛ አለመተዛዘን የኛ ዘርኝነት የኛ አክራሪነት እባካቹ እኛ ደሆች እንዋደድ 😂😂😂

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +2

      እና ምን ያስቅሻል 😡😡

    • @amelmesfin5003
      @amelmesfin5003 2 ปีที่แล้ว +2

      እና ምን ያስቅሻል ድዳም 😡😡

    • @user-rl1kd5hx5j
      @user-rl1kd5hx5j 2 ปีที่แล้ว

      ጉድ ጉድ ስንት ደደብ አለ ያስቃልን🤒😡😡😡

    • @user-jc3oy4yi9y
      @user-jc3oy4yi9y 2 ปีที่แล้ว

      ጥርሰሸ ይርገፍ ሳይጣን ነዉ በዚህ የሚሰቀዉ
      ሰታሰጠይ እርግጠኛ ነኝ በሸተኛ ነሸ መቸም ጤነኛ ሰዉ በዚህ አይሰቅም

    • @haniorootube8215
      @haniorootube8215 2 ปีที่แล้ว +1

      😡😡😡😡

  • @alemasefa1643
    @alemasefa1643 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ አባት በዚህ እድሜህ ይህን ሁሉ ፈተና ከቻላችሁ አድራሻ ሥጡን እነሡን የምናገኝበትን በተረፈ በርቱ መልካም ሥራ ለራሥ ነዉ ሁላችንም መልካም ሥራ እንድሠራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-kb5mc3rn2v
    @user-kb5mc3rn2v 2 ปีที่แล้ว +6

    የእኔ ልጅ የአንተን ሕይወት ኖሬዋለሁ። አልፎ የተሳካ ኑሮ እየኖርኩ ነው። ለእናቴ ከጓደኞቼ ቤት የሰጡኝን ነበረ አምጥቼ ነበረ የምመግባት። ዛሬ አንቀባርሬያት ትኖራለች 🙏🙏🙏

  • @user-ni1on6jc4t
    @user-ni1on6jc4t 2 ปีที่แล้ว +14

    ኢቢኤሶች እናንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ ብድራታችሁን ይክፈለው ብዙ ጊዜ የብዙዎችን እምባ ስታብሱ አየለው ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛ ቻናል ❤️❤️❤️

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 2 ปีที่แล้ว +52

    ይኼ እውነተኛ,መሬት ላይ ያለ, ከብዙ አንዱ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው :: ሁሌ እግዜር ጬኸቱን የሚሰማው,... ኢትዮጵያም እንደ ስራችን ትቀጥላለች ።

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l 2 ปีที่แล้ว +2

    ebs አላህ እድሜናጤና ይሥጣቹ ወላሂ ቃላት ያንሰኛል ለናተ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እናት ነች ቤተሰቦቻ አረብ አገር ሂጂ ልጁን ለኛ ስጭ ያሉት እቢማለታ ጀግና ሴት ነች ልጃን አሳደገች ግን አሁን ጤናዋ መታመሙ ደሞ ልጁ መታመሙ ያሳዝናል ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገንኢቢኤስ ደረሳቹ ሁለት ነብስ ታደጋቹ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ቤተሰቦቻ ያላቸው አረብ አገር ገንዘብ ፈልገው እቢስላለች አባታ ተበቀላት አቤት ጉድ አይዞህ ልጄ አተአሁን አለም አየህ ሁሉም ያልፋል አታልቅስ አይዞህ አሁን ሁሉም ይስተካከላል ወገን ኢትዮጳዊ አለህ የሳን ዘመዶች እደአባት እርሳቸው ድሮም አባት የሞተበት ልጅ ዘመድ አይወደውም ሀብትሽ ጉበዝ ልጅ በረታ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጀግና ነህ አንተ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ አገርንም እኔትህንም ትረዳለህ እግዛብሄር ከናንተ ጋ ይሁን ኢቢኤሶች ኑሩልን 🙏

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w 2 ปีที่แล้ว +24

    የዲሀ ልጂ ባብዛኛው አሳተሳሰባቸው ወላሂ ሀብታም ነኝ ያለ በሀብቱ የማያገኘውን ጸጋ አላህ ሰቷቸዋል አለጂ የኛ አይነት ቤተሰብ ዲሀ አትሉት አስተሳሰብ የለው ሀብታም አትሉት ለሰው አይረዳ

    • @user-mf8kt3dt5k
      @user-mf8kt3dt5k 2 ปีที่แล้ว

      ማሬ በቅንነት ሰብስክራይብ ዉደ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 ปีที่แล้ว +6

    አፈር ልብላልህ የኔ አባት ኡፍፍፍፍፍ እናትህ እድለኛ ነች አንተን የመሰለ ልጅ ስላላት 💔💔💔💔 አድገህ ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ያብቃህ ባባየ የኔ እምባ ይፍሰስ ታዲያ ይህ ሚዲያ ምንድነው ክፋቱ የስንት ሰው እንባ እያበሰ 😭😭😭😭😭

  • @celinehm7154
    @celinehm7154 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ሰጦሽ የሱን መቸርሻ አሳምሮ ያሳይሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏😭😭

  • @dadsgadd7007
    @dadsgadd7007 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚለውን ቃል በዚህ ሁኔታ ሁነው እኳን አልተውትም ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይ መታደል እንዳንተ አይነት ጀግነ
    የልጀ አሰተዋይ በጣም ትገርማለህ አሰደመምከኘ።

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ልብ ይነካል አይዞህ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አንተ ጀግና አንደኛ ነህ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አንተም እናትክም ፈጣሪ ይማራችሁ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይባርከው መልካም ልጅ ነው ለነሱ ይድረሳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናት አትቸገር 😢😢❤❤❤

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meles1991
    @meles1991 2 ปีที่แล้ว

    ደም ጨርሶ ልጀ‼️ እንዴት አስተዋይ እና የረጋ ልጅ እግዚአብሔር ይባርከው ።

  • @zizomoha3678
    @zizomoha3678 ปีที่แล้ว +1

    ኦህህህህህ😭😭😭😭😭መምህራኖቹና ኢቢኤሶች ልዩ ምስጋና ለእናንተ🙏🙏🙏

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ebs ች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትልቅ ሥራ ከእግዚአብሔርም ዋጋ የሚያስገኝ ሥራ ነው የምትሰሩት እውነት ጌታችን እንዲህ አለ ተርቤ አብልታችሁናል ስጠማ አጠጥታችሁኛልና ስለዚህ ሥራችሁ ድንቅ ነው በተለይ በዚህ ዘመን ሰው ከሚገባው በላይ ራስ ወዳድ በሆነበት ጊዜ እንደናንተ ያሉትን ሰዎችን ማየት መልካም ነው በርቱ እግዚአብሔር አሁንም ይባርካችሁ የሚገርመው ነገር ጊዜኣችሁን፣ገንዘባችንና እንባችሁንም ጭምር ነው መስዋዕት የምትከፍሉ

  • @adiseasmahey4755
    @adiseasmahey4755 2 ปีที่แล้ว +41

    ኑ በእናታችሁ ይሄን ልጅ በደንብ እናግዘው ሁላችን ከምናለቀቅስ ኑ እንርዳቸው እኔ ቃል ልግባ 10'000 ብር በሉ ያለንን እንዘርጋ

    • @hilima.sagayee213
      @hilima.sagayee213 2 ปีที่แล้ว

      Okay 👍🤲

    • @makyayoutube8233
      @makyayoutube8233 2 ปีที่แล้ว

      ባወጣ ይተካሽ እህት

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 2 ปีที่แล้ว

      አላህ በወጣችሁበት የበለጠውን ይጫምርለችሁ

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n 2 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥሽ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 2 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ አደረሳትሁ እንደኔ ይህንን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ ፕሮግራሙን ባየሁት ቁጥር ለኔ የተደረገልኝ ያህል ነው የሚሰማኝ እግዚአብሔር ለናትም ለልጂም ሙሉ ጤንነታችሁን ይስጣችሁ🙏🙏🙏

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜💔💕💕💕💕

    • @seblekitchen
      @seblekitchen 2 ปีที่แล้ว

      እረ ለምን ትሞቻለሽ ጠላትሽ ድብን ይበል

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ልጅ ነው እግዚአብሔር ልጅን ባርኮ ሲሰጥ እንዲህ ነው አይዞህ አባቴ 😭 በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት

  • @wardamdam2932
    @wardamdam2932 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር እናንተን ምን ብዬ እንደማመሰግናቹ አላውቅም ግን ምን አይነት ጎበዝ ጀግና ልጅ እንደሆነ ማሰብም ይከብዳል ውይ ጌታዬ የኔ ውድ እሱ ግን ያሳዝናል ገና በልጅነቱ ሀላፊነት መውሰድ ኦ እውነት በትንንሽ እጆቹ እንጨት መፍለጥ እውነት አሞኛል

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰው የመሆን ትርጉምን ከዚህ ሌላ ምንም ማሳያ የለም። ልብን በጣም የሚነካ ግን ተስፋን የሚሰጥ ፍቅርን መተዛዘንን መረዳዳትን በተግባር የሚያሳይ።
    EBS በጣም የሚያኮራ የሚያስመሰግን ሥራ! በርቱልን! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @user-qk6lj9is1j
    @user-qk6lj9is1j 2 ปีที่แล้ว +30

    💔💔 በጣም ያሳዝናል እፉፉ የኔ ጌታ አምናለሁ አንድ ቀን ትስቃላቹሁ ለእናታችንም ፈጣሪ ይፈዉሳት 😭😭

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሞትልሽ ሰብስክ....አርግኝ😢😢😔🇪🇹😢

    • @user-mf8kt3dt5k
      @user-mf8kt3dt5k 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 ደምሪኝ በቅንነት

    • @user-mf8kt3dt5k
      @user-mf8kt3dt5k 2 ปีที่แล้ว

      @@mahi141 አትሙች

    • @user-mf8kt3dt5k
      @user-mf8kt3dt5k 2 ปีที่แล้ว

      @@mahi141 ነይ ደምሪኝ

    • @user-mf8kt3dt5k
      @user-mf8kt3dt5k 2 ปีที่แล้ว

      ሃኒ ማሬ በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @Amele8427
    @Amele8427 2 ปีที่แล้ว +17

    የኔ እባ ይፍሰስ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር መልካም ነው🙌🙌😭😭 ደግሞ ታናሽ ወንድሜን ነው የምትመስለው❤❤

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜💓💓💝💓💓💓💔💞

  • @zenatube5294
    @zenatube5294 2 ปีที่แล้ว +1

    በህይወቴ እንደዚህ አሳዛኝ የህይወት ፈተና አይቸም አላቅምም፤አልቅሽም አላቀም
    የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
    ፕሮግራሙንም ለምታዘጋጁትም ለእናንተ እናመሰግናለን፤ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና

  • @mamadoupathecamara9663
    @mamadoupathecamara9663 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ አይዞክ ሁሉ ነገር ያልፋል ተባረክ🙏

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 ปีที่แล้ว +13

    ኢቢየሶች እድለኞች ናቹ በእውነት የችግረኞችን ጓዳ ማየት እና መርዳት መታደል ነው የሰማይ አምላክ።የእናንተን ቤት።ይባርክ ጤና እና እድሜ ይስጣቹ በእውነት ትልቅ ስራ ነው

    • @abdurezakzeyenu6388
      @abdurezakzeyenu6388 2 ปีที่แล้ว

      Ewnet wendme betam yasaznal yegna yeethiopianoch neger🤦‍♂️😭

  • @user-th5vd6vp1u
    @user-th5vd6vp1u 2 ปีที่แล้ว +19

    ያረብ ስንት አለ ለካ የኔ ዉድሜዋ 😢😢😢😢

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💜💓💓💝💓💓💓💔💞

  • @saradawit
    @saradawit 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢቢዬሶች እውነት የስንቱን እንባ አስባችሆል ውውይ የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ያልፍል 😭😭 አስተዋይ ልጅ ነው

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢቢኤሶች አላህ ይስጣቹ የስንቱን እንባ አበሳችሁት በየቤቱ ስንት ስቃይ አለ ያረብ ደስታቹ ይመለስ እንባቹ በሳቅ ይቀየር

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 ปีที่แล้ว +3

    *_የእምነታቸው ፅናት ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤሶች እነሱንም እግዚአብሔር ጤናቸውን ይመልስላቸው።_*

  • @zemzemebirhem4036
    @zemzemebirhem4036 2 ปีที่แล้ว +5

    ሱብሃን አላህ የዛሬው በጣም የሚያሳዝንን ታሪክ ነው. ሁላችንም ተቸግረና ግን ደሞ በዚህ መልኩ በዚህ እድሜ ስቃይ ማየት ይከብዳል በዚህ ዘመን እንደህ አስታዋይ ስናይ ምን ይሰማን ይሆን ቡቻ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ ለእልጅ ሲል አምላክ ያሽርሽ ያድንሽ

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 2 ปีที่แล้ว +7

    እንደ ዛሬ አልቅሼም አላውቅም እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ታናሽ ብላቴ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ እናትህንም በእድሜ በፀጋ በጤና ይባርክልህ ፈፅሞ ይማርልህ 😭😭😭የኔ አስተዎይ እውነት ሁሉ ለበጓ ነው ወንድሜ ሀብታሙ ጀግና ነህ በርታ ጠንክር ጓበዝ ❤🕊

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እምባችሁን ያብስላችሁ አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለው። ሐብታሙ በአስተሳሰብህ ሐብታም ነህ ጎበዝ ልጅ ነህ በ14 አመትህ እንዲህ አይነት መከራ መሸከምህ ቀን እንደሚወጣልህ ያስታውቃል። ኤኔ እምባዬን መቆጣጠር ቢያቅተኝም ጥንካሬህን ግን አይቻለሁ ለመምህራኖችህ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይስጣቸው።

  • @huleinfo8409
    @huleinfo8409 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ አፈር ልብላልክ 😭😭የእኔን ህይወት በምልሰት አስታወሰኝ ኢቢኤሶች ተባረኩ