"በአንዴ አራት ልጆች.... ሁለቴ እራሴን ላጠፋ ሞክሬያለሁ" /አዲስ ምዕራፍ/ /እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 ปีที่แล้ว +212

    በጣም ነው ደስ የሚለው የኢኮኖሚው ችግር እንጂ ልጆች ከተወለዱ እኮ ያድጋሉ ይሄው እያደጉ ነው ደስ ሲሉ ኢቢኤሶች ስለ እናንተ ቃላት ያጥረናል ስለምታደርጓቸው ነገሮች ፈጣሪ ይክፈላችሁ ልጆቹም ፈጣሪ ያሳድጋቸው

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 ปีที่แล้ว +1

      በማሪያም ደምሩኝ

    • @sofiseid6257
      @sofiseid6257 2 ปีที่แล้ว +2

      ደስታ አስለቀሰኝ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 ปีที่แล้ว +2

      ለኛም አላህ ይወፍቀን

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብልዬ ሠላም ደምረንሻል

    • @z.d7914
      @z.d7914 2 ปีที่แล้ว

      ውይ እኔስ እዴት እዳስለቀሱኝ

  • @shewaalemaregaw2899
    @shewaalemaregaw2899 2 ปีที่แล้ว +21

    ደስ ሲል ምን አለ ፈጣሪ ይህንን ጸጋ ለእኔም ብሰጠኝ መንታ ልጆች የዘወትር ምኞቴ ነው ፈጣሪ ያሳድጋቸው ለቁም ነገር ያብቃቸው ሲያምሩ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +423

    አላህ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለተከፍ ደስታን አላህ ልሁላችንም የማታ እንጀራ ይስጠን 🤲🤲🤲

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +6

      አሚን ያረብ

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያርብብብ🤲🤲❤️

    • @ssaa3540
      @ssaa3540 2 ปีที่แล้ว +4

      አሚንንን ያረብ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንን

    • @arestmesfin9660
      @arestmesfin9660 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 2 ปีที่แล้ว +157

    ይህን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅርት ይጠብቅችሁ አሀገርች ፈጣሪ ይጣብቅልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belaineshisak7165
    @belaineshisak7165 2 ปีที่แล้ว +106

    ባለ ኣራት ደረጃ ፎቅ ይዞ ያለ ልጅ በሃብት ተንደላቆ ከመኖር ኣራት ልጅ ይዞ ጎድና ወጥቶ መለመን ይሻላል እግዛብሄር ሳይደግስ ኣይሰጥም እኔ በጣም ከሚገባ በላይ ነው ደስ ያለኝ ኣንድ ልጅ ነው ያለኝ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን መንታ መንታ እዲወልድልኝ እምኛልሁ ebs በጣም እወዳቹ ኣለው😍😍😍😍

    • @zt3240
      @zt3240 2 ปีที่แล้ว

      Tuti lemayitekemi liji 1 liji bewewr 4000 birr new weteti. 4 menta yenati tuti ayibekawim. Lelawin wechi teyiwi. Ye lami weteti demanesi yasizal ke and ameti betachi. Yikeni engide lela wechi sayitasebi asibiwi? Ke Godana belayi yibisal.

    • @bilishphonefix8497
      @bilishphonefix8497 2 ปีที่แล้ว +5

      መጀመሪያ ራሥን ሳይችሉ ልጅን መውለድ ልጆቹ ፈልገው አይደለም ወደዚች ምድር የሚመጡት ለምን ወልደን እናሠቃያቸው ለልጆቹ መከራ መከራ መከራ ለምን?ለምን?ለምን? ምን አይነት ድንቁርና ነው?የቀመሠ ነው የሚያቀው ::

    • @abuaminnur886
      @abuaminnur886 2 ปีที่แล้ว

      @@bilishphonefix8497 ምን አይነት ደንቆሮ ነህ ይህ ይመጣል ብለው አላሰቡት በትዳር ላይ ሁኖ አንነካካም አይባልም የጌታ ሰጦታ ሰመጣ ግን አይመለሰ ነገር ነው በፀጋ መቀበል ነው ልጂ ፀጋ ነው የራሱ እርዝቀ አለ

    • @shewaalemaregaw2899
      @shewaalemaregaw2899 2 ปีที่แล้ว +3

      ታድላ እኔ እድለኝነት ነው ብዬ የማስበው ምን አለ ፈጣሪ ለኔም 4ልጅ ባንዴ ሰጥቶች ቤቴን ቢሞላው

  • @rihana4796
    @rihana4796 2 ปีที่แล้ว +156

    በዚች ቀን በዚች ምድር ፈጣሪ ለሁላችንም ያሠብነውን ያሳካልን !!ለወግ ማእረግ ያብቃቸው ፈጣሪ ያላሰቡትን ሲሳይ ይረዝቃችሁ

  • @feydukedir
    @feydukedir 2 ปีที่แล้ว +52

    የፉጡራን ሁሉ ፈጣሪ የሆነው ፈጣሪያችን (አላህ) እኛ የሰው ልጆች ሲፈጥረን እናታችን ሆድ ውስጥ እያለን ነው እርዝቃችን ሁሉ ነገራችን የሚፃፈው ልጆች ሲወለዱ ከነ እርዝቃቸው ነው የሚወለዱት። እንደውም በልጆቹ መወለድ የወላጆቻቸው የኑሮ ህይወት የተሻለ ጥሩ ሊሆን ሁሉ ይችላል። ብዙ ገንዘብ ኖሮት ልጅ የሌለው አለ። ገንዘቡ ቀርቶብኝ አንድ ልጅ ብቻ ቢኖረኝ እያለ ቀን ከማታ የሚያለቅስ በአለም ላይ ስንት ህዝብ አለ??? ልጅ (የአላህ) ስጦታ ነው።( አላህ) የሰውን ልጅ ሲፈጥር ከነ እርዝቁ ነው የሚፈጥረው። ልጄን ልጆቼን ምን ላበላቸው ነው ብሐህ ብለሽ አትጨነቁ።

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 ปีที่แล้ว +1

    አረ ወንድዬው ለሚስትህ ጠንከር በልላት። ፈጣሪ ትልቁና ውዱ ጸጋ ነው የሰጠህ። ህይወትህ ማጥፋት ነብሰ ወዳድነት ነው።ሚስትዬው ጎበዝ በርቺ ።

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍፍ እንዴት እንደሚያምሩ ሕጻናት ልበ ንጹሃን 😘😘😘
    ይህን ጊዜ አንድ ልጅ እንኳን አጥተው ምነው ለእኔ በሆነልኝ እያሉ የሚያለቅሱ አሉ እግዚአብሔር ጸሎታቸውን ይስማ በእውነት 😭
    የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ከአቅምህ በሆነ ነገር ላይ ብቻህን አይጥልህም ። አንተ ብርቱ የስራ ሰው ነህ ። አንተ ችግርን አውቀህ ያመጣኽው ነገር አይደለም ይሄ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።
    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ።
    ebs ዎች በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራችሁ ነው ተባረኩ ። በተለይ የመኖሪያ ቤት ችግራቸው ላይ ትኩረት ሰጥታችሁ ለመንግስት ብታሳውቁላቸው እና የመኖሪያ ቤት ብታሰጧቸው ደግሞ ምንኛ ትልቅ ጽድቅ ነው በእውነት ! ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ያግዛችኋል ብዬ አምናለሁ ። እንግዲህ እናንተንም ፈጣሪ በብዙ ነገሮች ይደግፍልን እናመሰግናለን 🙏

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 ปีที่แล้ว +26

    ደስ ሲል ወላሂ ሲሳዩን ይሰጣችሁ ስደተኞች እስቲ ለኛም አሏህ እንደዚህ ያለውን ይወፍቀን ርዚቁንም ጨምሮ ይስጠን አሚን በሉ

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 ปีที่แล้ว +13

    አራት ልጅ ባንድ ግዜ ደስ ይላል የድህነት ጉዳይ ነው እንጂ በጣም ተጎድታለች አልታረሰችም ምግብና ረፍት ያስፈልጋታል አላህ ያሳድግላቸው ብዙ ተጎድተዋል

  • @ምራኝመንጉዱን
    @ምራኝመንጉዱን 2 ปีที่แล้ว +78

    ከስደት መልስ የማዳም ቅመሞች የተባረከ ትዳር እና ልጆች ይስጣችሁ
    ጌታየ ሆይ ሹፈኝ

    • @prime7581
      @prime7581 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንያረብ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn 2 ปีที่แล้ว +3

      አብሺሪ ፈጣሪ የልብሺን ያርግልሺ እኔም ከ9 አመት ቆይታ ሀገሬ ሂጀ ሁለት ወንዲ ልጆች ወልጀ መልሸ ስደት መጣሁ

    • @salamgalaxy7091
      @salamgalaxy7091 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen

    • @ምራኝመንጉዱን
      @ምራኝመንጉዱን 2 ปีที่แล้ว

      @@Ddfghjkuygbnአሜን ፫ ግን ቢያንስ ለልጆችሽ ስትይ ጠክሪ አይ ዞን 5 አመቴ ነው በስደት

    • @hawahawa8959
      @hawahawa8959 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን

  • @abest4396
    @abest4396 2 ปีที่แล้ว +176

    መች ነው ለኔ ትዳርን ልጅ እሚሰጠኝ ተመኘው ያረብ ራህመታ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽእህቴአላህጠይቃእማአላህይስጥሽ

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ አላህ ይስጥሻል

    • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን
      @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን 2 ปีที่แล้ว +17

      ወለሂ እኔም ሁሌ ማንታ ሚኞቴነው ባል ካጓኜዉ እስክ አለህ ባንዴ 4 ማንታ ይስጥሽ ባሉኝ ያመዳም ቅመሞች😢

    • @VipVip-zu6xq
      @VipVip-zu6xq 2 ปีที่แล้ว +2

      መድሀኒያለም አያልቅበትም ፀልይ!!!

    • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን
      @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን 2 ปีที่แล้ว +1

      @@VipVip-zu6xq እዎ ታስፋማ አልቆርጥም ያው ባመዳም ቤት ዒዱሜ እንዳያልቅ እያፋርሁነው ማቼም አይሞላም

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +21

    አይዟችው ያልፋል ጥላችው የምትጠፉ ወንዶች ከዚህ ሰው ተማሩ የምር ምርጥ ባል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቸው ለእርሱ ምን ይሳነዋል

  • @hajeraababi3820
    @hajeraababi3820 2 ปีที่แล้ว +5

    እድለኛ ነሽ ጤነኛ ልጆች ሠቶሻል አላህ ከነሙሉ አፍያቸዉ ያሳድጋቸዉ

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዟችሁ አላህ ጤነኛ ልጆች ሰቷችኋል አላህ ያሳድግላችሁ ebs ቃል የለኝም አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @ggh9022
    @ggh9022 2 ปีที่แล้ว +35

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ልጆች አላህ ያሳድግላችሁ ኔነኛ ልጆች መሆናቸው በራሱ ያስመሰግናል አልሀምዱሊላህ ልጅ ፀጋ ነው አይዟችሁ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @አድራሻዬከመስቀሉስርነው 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ መንታ ልጆች እወድሀለሁ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ አንተን የሚፈሩ ሰዎችን የሚያከብሩ ቅን ታዛዥ ለሌሎች የሚጠቅሙ አገልጋይ ልጆች ስጠኝ 🤲🤲🤲

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 2 ปีที่แล้ว +64

    ይችን ኮሜት የምታነብ ሁሉ ፈጣረ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ
    ወንድማችን አይዞህ ጠንካራሁን የማያልፈ የለም ሁሉም ያልፈል ልጄቻችሁን ፈጣረ ያሳድግላችሁ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው አንድ ከመውለድ እንደውም እንደዚህ በአንዴ ወልዶ በአንድ ላይ ወልዶ መገላገል ነው ህመሙ የአንድም የመንቶችም ህመሙ አንድ ነው መጀመሪያ ቢቸግርም እነዚህ ሲያድጉ በአንድ ላይ ያምራሉ አባቴ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 ปีที่แล้ว +28

    አቤት መታደል ፈፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ 🙏🙏🙏EBAዘራቹ ይባረክ ከዚ በላይ ሰጪ ያርጋቹ 🙏🙏🙏

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

    • @addisw1713
      @addisw1713 2 ปีที่แล้ว

      @@asenakubelete51 እሺ

  • @hometube8205
    @hometube8205 2 ปีที่แล้ว +127

    ይህን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ያለ ጊዜ ከመቀሰፍ ይታደጋችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sosieshetie1319
      @sosieshetie1319 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen weys liknew

    • @hanazewdu9688
      @hanazewdu9688 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🥰 🙏 🥰

    • @Fetah90
      @Fetah90 2 ปีที่แล้ว

      @@asenakubelete51 ደምሪኝ እመልሳለሁ❤

    • @sebli96
      @sebli96 2 ปีที่แล้ว

      Amen!እግዚአብሔር ይመስገን!!🙏🙏🙏

    • @_kasahuntube9072
      @_kasahuntube9072 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sosieshetie1319 ተ

  • @ወሎቤተአማራዩቱብ
    @ወሎቤተአማራዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +43

    ኧረ አላህዋ ያረብ ልጅ ለምንፈልግ ሁሉ መታ ልጆች ወፍቀን ያረብ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ ብያለሁ እድግ በሉ💖💖💖💖💖💖💖 መታደል ነው አራት ልጅ በአንደየ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 2 ปีที่แล้ว +3

    መታደል ነዉ በአንደየ 4 ልጂ ፍጣሪ ቢሰጠኝ ምኞቴ ነዉ ያዉ ሀገራችን ኑሮ ስለተወደዴ ነዉጂ ትንሺ የከበዳችሁ አለዛ መልካም አጋጣሚና መታደል ነዉ መንታ መንታ መዉለድ

  • @በኢትዮጵያስምአትነግዱ
    @በኢትዮጵያስምአትነግዱ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ለኢቢኤስ አዘጋጆች በሙሉ 24 ሰዓት ባየው የማይሰለቸኝ ፕሮግራም ነው የነ አስፊቲ አዲስ ምዕራፍና የነ ዮኒ ቅዳሜን ከሰዓት ኡፍፍፍፍፍ አርኪ ፕሮግራም ሰው የሚከበርበት ለሰው የሚታዘንበት ዘር ሃይማኖት ቀለም ድንበር የማይለይበት በማርያም እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +9

    ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ እውነት ደስሲል 4በአንዴ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሣድግላቹ ልጅ ከተወለደ ያድጋል ልጅ የአላህ ስጦታ ነው አላህ ያሣድግላቹ ኢቤኤሶች ክበሩ

  • @betty8479
    @betty8479 2 ปีที่แล้ว +5

    ጤናማ ልጆች ፈጣሪ ስለ ሰጣችሁ አመስገኑ በእውነት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ ደስ ይላል

  • @aregafente8702
    @aregafente8702 2 ปีที่แล้ว +2

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ያድጋሉ አይዞችሁ ያሳድግላችሁ

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 ปีที่แล้ว +9

    ባልየው ሲያሳዝን እስዋ ስታለቅስ እሱም ያለቅሳል 😥😥አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ልጆቹም አድገው ጥሩ ደረጃ ላይ ያድርሳቸው ያረብ 😍😍😍

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 2 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚያብሔር ስራ ድንቅነው ሁሉ ይቻለዋል የሰጠሽ እግዚያብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ አይዟችሁ እመቤቴ ከእናት ትሁን እሷ ታጠክርሽ🙏🙏🙏አሜን

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
    @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ 2 ปีที่แล้ว +6

    ebs የምትተባበሩት ነገር ደስስስ ይላል አላህ የበለጠውን ይስጣቹ🌹🌹

  • @almazgashaw7490
    @almazgashaw7490 2 ปีที่แล้ว +13

    መባረክ እኮ ነው አይዞህ አሁን እኮ አድገዋል እግዚአብሔር ደግሞ ምክንያት አለው !!!

  • @ማንእንደእናት-መ5ሐ
    @ማንእንደእናት-መ5ሐ 2 ปีที่แล้ว +11

    አቤት የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ ተመስገን ነዉ 🥰🥰🥰🥰በሰላም ተገላግለሽ ማቀፍሽ ትልቅ ነገር ነዉ ሀብት ሞልቶ ተርፎቸዉ አንድ ልጅ ለምነዉ ያጡ ስንቶች አሉ

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 ปีที่แล้ว

      ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን አበረታቱን

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፉፉፉ በጣም በጣም እናመስግናለን ኢቢኤሶች ስለእውነት ልጆቹ በጣም ደስ ይላሉ አላህ ያስድገቸው ዛሬ ያለቀሱት እናት አባት በነሱ ይሰቁ ማጣት ነው እጂ አስርም ይወለድ ልጂ የአላህ ስጦታ ነው

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ሲያምሩ 😍 እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም እኔም ፍቃዱ ቢሆን መንታ ልጂ ቢሰጠኚ

  • @አህመድነኝ-ጰ6የ
    @አህመድነኝ-ጰ6የ 2 ปีที่แล้ว +2

    ebs እውነትም የህዝብ ተቆም ነው የሰው ልጅ ከምንም በላይ የሰውን እንባ እደማበስ እርካታ የሚሠጥ የለም ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ እርዚቅ ይስጠኝና ሁለት መንታ ልጅ ይስጠኝ

  • @ashenafitola8965
    @ashenafitola8965 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ጌታ ነው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እግዚአብሔር እነዚህን ልጆች ለዚህ ቤተሰብ ሲሰጥ ትክክል ነው ከነሱ ይወለዳሉ እንጂ አደራውና በረከቲም የሁላችንም ሰለሆነ የዚህ በረከት ተካፋይ ለመሆን ሁላችንም በተሰጠን አካውንት የአቅማችንን ዘር በመዝራት ቤተሰቡን ለምን ሰጠኸን ከሚለው አስተሳሰብ ውስጥ አውጥተን እሰይ እንኳን ሰጠኸን ወደሚለው አመለካከትና በተሰጣቸውም በልጅ በረከት እግዚአብሔርን ከልብ እያመሰገኑ የነሱ በረከት ለኛም ተረፈ እንዲሉ ቤተሰቡ እናድርግ እግዚአብሔር ከዚህ በፊት ተሰምቶ በማይታወቅና አነጋጋሪ በሆነ በረከት ይባርካችሁ ተባረኩኩኩ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ሰቱዋቹ የምን እራስ ማጥፋት ነው እሱ እውር አሞራ ሚቀልብ እንዴት በአረየው በአምሳሉ የፈጠራቸውን ልጆች ማሳደግ ያቅተዋል ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የሆድ ፍሬዎች ሁሉ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 👐

  • @fikeryirdaw8306
    @fikeryirdaw8306 2 ปีที่แล้ว

    እነኚህ ነገ የሀገር ተስፋ ናቸው ስለዚ የእነዚህ ክቡር ስጦታዎች ተስፋ ደግሞ እግዚአብሔር ነው አይዞህ በኢቢኤስ የተጠቀመ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @salamss5506
    @salamss5506 2 ปีที่แล้ว +25

    እግዚያብሔርን አመስግኑ ስራው ድንቅ ነው በሉ በአድ ሆድ ውስጥ አራት ልጅ በሰላም በጤና የፈጠረ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ መንታ ልጅ እወዳለሁ

    • @Fetah90
      @Fetah90 2 ปีที่แล้ว

      @@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ደምሪኝ ውደ እመልሳለሁ❤

    • @Fetah90
      @Fetah90 2 ปีที่แล้ว

      @@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ደምሬሻለሁ ውደ❤

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 ปีที่แล้ว

      አሜንይክበር ይመሥገን

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እግዚአብሔር በእውቀት በጥበብ በጤና ያሳድግልላችሁ 😍😍😍😍❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር መንታ ለጅ እንደኔ ምቶዱ ይስጣቹ 🙏

  • @በኢትዮጵያስምአትነግዱ
    @በኢትዮጵያስምአትነግዱ 2 ปีที่แล้ว +19

    ወንድሜ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ የሚያማምሩ ልጆች ሰጥቷችኋል አመስግን

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +6

    የፈጣሪ ድንቅ ስራ ተባርካችኋል ስጦታው ብዙ ነው ለጊዜው ብትቸገሩም አድገው ቁምነገር ላይ ያድርሳቸው በርቱ

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን ነመጫን አበረታቱኝ

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 2 ปีที่แล้ว +1

    ምኞቴ ነው መንታልጅ አላህየ ሹፈኝ ለመዳም ቅመሞች ከመልካም ባል ከሀላል ሪዝቅጋ ምርጥ የአላህ. ባሪያ የሆኑትን ልጆች መንታመንታውን ይወፍቀን ያረብ

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ልጂ ጣጋነዉ ያላገኝነዉ ስሜቱ ይገባናል በፍጥነት የሚአገኞት እዲለኞች ናቺሁ ያረብ አተዉ ሷሊወችን ወፍቀን

    • @ሐጀርYouTube
      @ሐጀርYouTube 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

  • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
    @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 2 ปีที่แล้ว +1

    ebs እናንተ የተቸገሪ የምትረዱ ናችሁ አሏህ የጨምሪላችሁ ጂብ ሁለቱን እግሩን ለነጠቀዉ ልጂ ብታቀሪቡና ብታበረታቱት በጣም ደስ ይላል ገና ወጣት ልጂ ነዉ

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
    @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ 2 ปีที่แล้ว +74

    እንደት አባታቸው ነው ደሞ የሚያምሩት እንኳን ተወለዳችሁ አብሺሩ የኋላኋላ ይጦሯችኋል🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +2

      ማሻ አላህ በይላቸው

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ ነው የሚባለው

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 2 ปีที่แล้ว

      @@ekarmenderrssi4290 በቅንነት ደምሪኝ

    • @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
      @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ 2 ปีที่แล้ว

      🙄🙄🙄በጠራራ ፅሀይ እስከ አባታቸው ስድብ አይደብርሞ

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያሳድግላችሁ ያርብ ላልወለደም አላህ ይስጠን የከፍው ሁሉ ይደስት ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢቢሶች እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቃችሁ ተባረኩ

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን
    @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ ልጂ በድሉ ያድጋል

  • @tube1934
    @tube1934 2 ปีที่แล้ว +6

    አለህ የሰዲገቹ መሸ አለህ በጠም ደስ ሲሉ🌻🌻🌻🌻🌲🌲🌲

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ጤናማ ልጅ ይዘሀል አላሀምዱሊላህ በል የማያልፍ የለም ያልፋል ነገ በነሱ ትደሰታላችሁ አታማሩ ከዚም የባሰ ስንት አለ

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    ስራዉ ግሩም ድንቅነዉ ተመስገን እንኳን በጤና ተወለዱላቹ

  • @urud8496
    @urud8496 2 ปีที่แล้ว

    አይ እግዚአቤሔር እሱ ያማይችለው ዬለም እሱ ላያስችል አይሰጥም ክብር ለሱ ይሁን ebs ትልቅ ምስጋና ይገባዋል

  • @hairo3250
    @hairo3250 2 ปีที่แล้ว +23

    የእግዚአብሔር ስጦታዎች 🙏 ፈጣሪ ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ በቤትህ ልዑል እግዚአብሔር ሊያመጣልህ ያሰበው በረከት ስላለ የሴጣንን ምልክትን ምክር አታዳምጥ። ጠንክረህ ጸልይ። የአማኑኤል እናትን ድንግል ማርያምን በቤትህ ጥራት አስገባት የህይወትህን ልዩነት ታየዋለህ። በርቱ ልጅ ፀጋ ነው። ስለተመኙት የማይገኝ ነው።

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ጌታ ስራው ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላል ያሳድግላቹ!! ሁሉም ነገር ያልፋል ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ.

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ኢቢኤሶች ለምታደርጉት ሁሉ ቃላት ያጥራል

  • @subads9191
    @subads9191 2 ปีที่แล้ว +4

    አልሃምዱልለሂ ጤናኛ ልጅ ወልዶ መሰዳግ ትልቅ ኒእማናው አልሃምዱልለሂ በሉ አለህን መስከፋት የለብንም

  • @ሐጀርYouTube
    @ሐጀርYouTube 2 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ለኔም ይስጠኝ ጤነኛ ይሁኑ እንጂ ያድጋሉ አብሽር

  • @abebayehugirma1900
    @abebayehugirma1900 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ebs ቺ ልጅቹን እግ/ር ብቤቱ ያሳድግላቹ💓💓💓💓

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በአንዴ አራት ልጅ አላህ ያሳድጋቸው ለወላጆቻቸው ለሀገር ለህዝባቸው የሚጠቅሙ ያርጋቸው ታድላቹ ያረቢ አላህ እንዲ ቢሰጠኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +6

    አዲስ ሕይወት አዲስ ምእራፍ አዲስ ኑሮ መታደል ነው ebs ሶች ተባረኩልን 🙏🏿🙏🏿🥰🥰

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ የአምላክ በረከት ብዙ ነው አይዞህ ጌታ በሚያስፈልግህ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባርክህ ታልፉታላቹ ኢቢኤሶች ተባረኩ በእውነት የምትደርሱበት ቦታ ይገርመኛል

  • @hairme5723
    @hairme5723 2 ปีที่แล้ว +5

    *አቤት የፈጣሪ ስራ ቸርነቱ አያልቅበትም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ልጆች ጸጋ ናቸው ችግሮች እንዳሉ ቢሆንም ፈጣሪ ያለው መሆኑ አይቀርም*

  • @umsiham6157
    @umsiham6157 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ታድላችሃል ጤነኛ ልጅ ይዞ ችግር ሁሉ አላፊ ነው አላህ መንታ ለሚፈልግ ይስጠን መንታ እወዳለሁ ለሀገር የሚጠቅም ልጅይስጠን

    • @shujon7107
      @shujon7107 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን የረብ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይ በጣም ደስ ይላል ፀጋ እኮ ነው 😍
    ላለውማ አቅም ያለው የልጅ ያለ ይላል
    ግን ኢትዮጵያ ሆስፒታሎች እንዲ አይነት ሲከሰት ሕክምና እንኳን ነፃ አይሰጡም።ቀበሌውም ተባብረው የቀበሌ ቤት እንኳን በሰጧቸው።
    የተባበራቹ ሁሉ ተባረኩ
    EBS👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 2 ปีที่แล้ว

    እርግጠኛ ነኝ እነዚህ ልጆች ለወላጆቻቸው ትልቅ በረከቶች ናቸው ትልቅ በረከት ይዘው ነው የመጡት ! አይዟችሁ በርቱ ከባድ ነው ግን ደግሞ ከኋላ ትልቅ በረከት አለ ጠብቁት ፈጣሪ በጤና ጠብቁ ያሳድጋቸው ለቤተሰባቸውና ለሀገራቸው የበረከት ምንጭ ያድርጋቸው ፡፡!

  • @amenaali138
    @amenaali138 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ፡በጣም፡ደስ፡ፈጣሪ፡ያሳድግላች፡ስቱ፡ልጅ፡አጥቶ፡ሚስቃይ፡አለ፡አብሽር፡ወድማችን👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ኢቢኤሶች ኑሩልን የወገን እንባ እያበሳችሁነውና በቃ ኑሩልን የማዳምቅመምነኝ ባይ

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ኢቢኤስ ወች የአዲስ ምዕራፍ ብሮግራም አቅራቢወች ሁናችሁም እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይስጣች

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔርን ስራ ድንቅ ነው
    ስው አንድ አቶ ይችግራል ለእናንተ 4በጣም እድለኛ ናችሁ

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
    @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ 2 ปีที่แล้ว +12

    ህፃኖቹ ደግሞ በጣም ነው እኮ የሚምሩት አላህ እንደፈጠራችሁ እሱ ያሳድጋችሁ ወላጆች አብሽሩ አላህ በምክንያት ነው መፈጠራቸው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 ปีที่แล้ว +2

      ያረብ ያከሪም ረዝቀን

    • @yimerali7042
      @yimerali7042 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hshhehsge7113 ለእኔም አላህ በረዘቀኝ ለእርዝቁ አላስብም ነበር

  • @lemlemgizaw8693
    @lemlemgizaw8693 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ ፤ ልጆቹም በእውቀትና በጥበብ ያሳድግላችሁ።

    • @lala1793
      @lala1793 2 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይሁናችሁ ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 2 ปีที่แล้ว +25

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ደስ ሲል

  • @Methiopia11
    @Methiopia11 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃላችሁ መንታልጅ እወዳለሁ እግዚአብሔር መንታልጅ ይስጠኝ ይችን ኮመት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥሽ በሉኝ ከሰደት መልሰ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢቢሶቼ እግዛብሔረ አብዝቶ ይባረካቹህ እደጉልኙ ለቁም ነገረ ያብቃቹህ እናንተም በረቱ አይዞቹህ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ በማርያም ልጆቹ ሲያምሩ 😍😍😍
    እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ይህም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ebs እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏🙏❤

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 2 ปีที่แล้ว +5

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
    ፈጣሪ ያሳድጋቹ የኔ ቆንጆዎች አይዞን እናታቸው አባታቸው አትዘኑ ፈጣሪ ኹሉንም ሲሰጥ በምክንያት ነው

  • @ayeshaumuruqyayoutubechann1600
    @ayeshaumuruqyayoutubechann1600 2 ปีที่แล้ว +2

    ከነዚህ ብኋላ መሌካም ነገር አለ አብሽር ወገን አላህ ያግዛችሁ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋች ስያምሩ 😍😍😍😍 የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም ነገር ለበጎ ሆነ እግዚአብሔር ቸር ነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 ปีที่แล้ว +3

    ይችን ኮመንች የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ለኛም አላህ ይስጠን መታደል እኮነው ❤

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +11

    እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ ቅዱሱ ኡሩፋኤል ክብር ምስጋና ይድረስ በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አይዟቹ በርቱ እመብርሐን ታሳድግላቹ ebs እግዚአብሔር ይስጣቹ ❤🕊

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ብትሰቃዩም ነገ ትካሳላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ወላጆች ጠንካራ ሁኑ። ልጆቹ ሲያምሩ ።ebs እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe 2 ปีที่แล้ว +21

    ወይ ሲያምሩ ልጆቹ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

      @@Ruta-Media ነይ እንደማመር

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

      @@asenakubelete51 ነይ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ አንችም

  • @meazamoges9893
    @meazamoges9893 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን በል እግዚአብሔር ጤነኛ ልጆች ሰቶሃል ብዙ ችግር አታወራ አመስግን በየቤቱ 3-4 በሽተኛ ልጅ ይዞ የሚኖር አለ

  • @hayatEthio1608
    @hayatEthio1608 2 ปีที่แล้ว +49

    በስልጤ ዞን ከስደት የገበች አንድት ልጅ እደዝ አራት በንዴ አላህ ዎፈቃት መሸአላህ

  • @haimanottube
    @haimanottube 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ካለው ኑሮ ውድነት አንፃር አይደለም በአንደየ አራት ህፃን ወልዶ ማሳደግ አንድ ልጅን ማሳደግ እጅግ በጣም ከባድ ነው
    ነገር ግን ልጆችን የሚሰጠውም የሚያሳድገውም እግዚአብሔር ነው በጣም እድለኞች ናችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እሱ በጥበቡ ያሳድጋቸዋል እግዚአብሔር ፈቃዱ ቢሆን በቸርነቱ ቢያስችለኝ ለእኔም ይህ እድል ቢደርሰኝ በጣም ደስ ይለኛል ጌታ ሆይ አራት ቢቀር ሁለት በአንደየ እድሰጠኝ እለምንሀለሁ

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 2 ปีที่แล้ว +6

    ያአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይስጣችሁ ልጂችም እድግ በሉ የኔ ማሮች የወደፍት ምኞትነዉ፲😍😍😍😍😍😍

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 2 ปีที่แล้ว

      @@asenakubelete51 ወደየት

  • @beziyeedumam8885
    @beziyeedumam8885 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ ፀጋ ነዉ በርከት ነዉ ደስታ ነዉ መታደል ነዉ እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል ልጆች ግን ሁለነገር ናቸዉ

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአሎህ ተባረክአሎህ አሎህ ያሳድግላቹህ ሁሉም ያለፋን አብሽሩ በነዚህ ለጃች የወደፊት ያሰመረው

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግላቹ !

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ፈጣሪ በሞገስና በጥበብ ያሳድጋቸው።

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ታምር ድቅ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋቸዉ ኢቢሰ ክብር ይስጣችሁ ❤️