ብዙዎችን ያስቆጣዉ የ Ebs መቅደስ ደበሳይ ንግግር እና ሰላም ተስፋዬ ሰርግ ላይ ሌላ ታሪክ / ድንቅ ልጆች - በስንቱ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • ብዙዎችን ያስቆጣዉ የ Ebs መቅደስ ደበሳይ ንግግር እና ሰላም ተስፋዬ ሰርግ ላይ ሌላ ታሪክ / ድንቅ ልጆች - በስንቱ | Seifu on EBS
    #atr #ebs #selamtesfaye

ความคิดเห็น • 317

  • @Nejat197
    @Nejat197 ปีที่แล้ว +48

    እሺ አሲሮ የመቅዲ ጉዲይ የሚያሰድብ አደለም ግን ሀበሻ ሰዉ ማሸማቀቅ ይወዳል እሷ ደግሞ ጠንካራ ነች ተሸማቃ የምትደበቅ አይነት ሴት አደለችም ደስ የሚለዉ 🥰

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 ปีที่แล้ว

      መቅዲ ደስ ትለኛለኝ ግልፅ ነች እና ምንም የሚያሠድብ አይደለም በችም ሀበሻ እዉነት የሚናገርን ሠዉ አይወድም ኖርማን ነገር እኮ ነዉ ፈስ ፈሳሞች ክክክክክክክክደርሶ የማይፈሱ መምሠል ቆይ ሳይፈሳ ያደገ ሠዉ አለ ፈስ አልፈሳም ያለ ሠዉ ምግብ አልላም ማለት ይቀላል

    • @memegetachewable
      @memegetachewable ปีที่แล้ว

      ዩትዩባቸው እንዲከፈት ነው ምን አለች ተብሎ እንጂ በዚህ ንግግር ማንም አይቆጣም እሱ ቢዝነሱን እየሰራ ነው

  • @rahelmekonnen1272
    @rahelmekonnen1272 ปีที่แล้ว +19

    We love her she is so innocent and telling the truth it natural what is new .

    • @ሰውናሰው
      @ሰውናሰው ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 ปีที่แล้ว +2

    የመቅድ ነገር የሚያሰድብነገር አይደለም የኔ ቆጆ ስወዳት መቅድየ

  • @EyerusalemBirhanu-t4v
    @EyerusalemBirhanu-t4v ปีที่แล้ว

    Asirye berta❤

  • @almaztafa2748
    @almaztafa2748 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤aser hay❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว +1

    ይመችክ አሲር

  • @zebu8565
    @zebu8565 ปีที่แล้ว +1

    ምን አጠፈች ምንም አይደብርም መቅዲ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነኝየአባቴናፋቂ
    @ነኝየአባቴናፋቂ ปีที่แล้ว

    የ ጥርስህ ጥራት እንዴት ነው እስከ መጨርሻው ያንተን ፈገግታ እያየው ነበር ከ ሌሎች ቪዲዮች በላይ 🥰🥰🥰♥️♥️♥️

  • @kassa5375
    @kassa5375 ปีที่แล้ว +14

    እውነት ነው የተናገረችው ምንም ነውር የለዉም

  • @hamzajemalusman3569
    @hamzajemalusman3569 ปีที่แล้ว

    Congra bilenal be 23 seat wist 89k view des bilogal

  • @Birhaneshkibamo-f9v
    @Birhaneshkibamo-f9v ปีที่แล้ว

    ታማቻሃኚ😅❤

  • @እኔ-ለ9ቸ
    @እኔ-ለ9ቸ ปีที่แล้ว +10

    ፈስ ምኑ ነው የሚደብረው ደነዙ በዛና ነው እጂ እኔም የሚያስቀኝ ፈስ ነው ምን ይሁን?????????????

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 ปีที่แล้ว

    Good job my bro.

  • @worldworld9074
    @worldworld9074 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጉዴ ከዚህ ልጅ ፍቅር ይዞኛል እባካቹ አገኛኙ😭😭😭😢 የምሬን Please

  • @hiwotalemudino8259
    @hiwotalemudino8259 ปีที่แล้ว

    What's up where have you been

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 ปีที่แล้ว +15

    ውጭ ሀገር ትንንሽ እንጀራ እምንጋግረው ፍርጅ ስለምንከተው ነው እና ደሞ ለኢኮኖሚ ጥሩ ነው ተርፎ አይደፋም😂

    • @fiyorina7896
      @fiyorina7896 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ እኛም እንደዛው ነው ምንጠቀመው

    • @marekonjo9241
      @marekonjo9241 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔም ዋሴ ምጣድ የማልጠቀመው ፍትህ ውስጥ ስለማስቀምጥ ነው😮

  • @AbiyKeshebo
    @AbiyKeshebo ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 ปีที่แล้ว

    Selam late yehun wudema 🔥🔥😍💙Ewnet tem felefelu 💞💞

  • @alembekele4006
    @alembekele4006 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ንው እንጀራ ውጭ አግገር ይለለው የምንጋግረው በብዛት ልክ እንደልጁ ነው አዙረውም የሚጋግሩ አሉ ምጣዱም ትንሽ ነው በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @medinayimer2644
    @medinayimer2644 ปีที่แล้ว +1

    ፈስ እውነቷን ነው ያስቃል ምንም አያሰድብም እንደውም ደስ ይላል😅😅 ነፃነቷ

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 ปีที่แล้ว

      በጣም ገገሙ እኮ አየር ማስወጣት አይቻልም ሆ😂
      የተበከለ አየር ማለት ይሄ ነው አለ አስፉሽ 😂😂😂

  • @samisami400
    @samisami400 ปีที่แล้ว

    የተሳደቡት ሰዎች ይፈሩቡት ምክንያቱም ባለጌዎቹ እነሱ ናቸው ምክንያቱም ተሳደቡ መንገድ ዳር ማደግ ተፅኖው ይሕ ነው ።

  • @samira7639
    @samira7639 ปีที่แล้ว

    የፍፄ እና የፍልፍሉ ተመቸኝ ይመችህ አቦ ምርጥ ወንድማችን😂💝👍😂💝😂🙏🙏🙏

  • @ሱሱዩቱብቻናል
    @ሱሱዩቱብቻናል ปีที่แล้ว +4

    ፈስ ነው የሚያሠድብ አደለም ወላሂ ሀበሻ ስንባል እናካብዳለን ምንም አያሥደብር ወላሂ ❤❤❤❤

    • @memegetachewable
      @memegetachewable ปีที่แล้ว

      የይትዩብ ብራቸውን ለመስራት ምን አለች ተብሎ እንዲከፈትላቸው ነው እንጂ የሚያሰድብ አይደለም አይሰድቧትምም

  • @teke2809
    @teke2809 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ችግር የለውም በልቶ የማይፈሳ የለም👍👍👍

  • @YoAlm-uc9te
    @YoAlm-uc9te ปีที่แล้ว +5

    እኔ ምለው ፈስ ማለቷ ምን ችግር አለሁ ሁሉም ሲፈሳ አይደል የሚውለው

  • @Ethiopia31news
    @Ethiopia31news ปีที่แล้ว +2

    አረ አያሰድብም ሀበሽ ግልጽ እሚናገር አንወድም እኔም ፈስ ያስቀኛል በጣም።

  • @KaleKalina-cz3mr
    @KaleKalina-cz3mr ปีที่แล้ว

    አይ ፍልፍሉ እንኳን ቀልዱ ኖርማል አነጋገሩ አረማመዱ እራሱ ያስቀኛል

  • @semretbezabhe5144
    @semretbezabhe5144 ปีที่แล้ว +2

    በምገርም ሁኔታ ፈስ ፈሳለሁ ያውም በማንኛውም ባታ ነገር ግን ነርስ ነኝ እራወንድ እያረኩ ፈሳለሁ ስለዚህ ምንም ማለት አይደለም

  • @bahirdar-pn8gl
    @bahirdar-pn8gl ปีที่แล้ว

    እውነት ስለተናገረች ነው ደሞ መዝናኛ ፕሮግራም ነውኮ ያገኛችሁትን ሁሉ ሰውን ለማሸማቀቅ አታራግቡ

  • @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ
    @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ ปีที่แล้ว +5

    አንደኛ ነኝ
    እኔ ማዳም ኩሽና ነኝ አሁድን በመጥባህ😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነዉ

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit ปีที่แล้ว +1

    ያሰቃል እንጂ ምን ያሰቆጣል ይኼ ያለነገር ነው በማንም ላይ የሚከሰት ነው

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 ปีที่แล้ว +1

    የውሃው መቀያየር እኛም ባለንበት ሀገር ይከስታል እኛ ሀበሾች ለሀገራችን ክብር ስለሌለን እሱንም መንግስት ነው ያደፈረሰው ትሉ ይሆናል

  • @kelemuagirma-zn6sh
    @kelemuagirma-zn6sh ปีที่แล้ว

    በሁሉምያለነገርነው

  • @mercybayissa
    @mercybayissa ปีที่แล้ว

    18:10 ሲያካብዱ ነው ከመጣ ማንዛረጥ ነው እንጂ😂😂😂😂

  • @jake8498
    @jake8498 ปีที่แล้ว +2

    አሴር ደሞ ሶፋና አልጋ ላይ ያለ ብቻ ነዉ እንዴ የሚያይህ እኔ ወጥ እየሰራሁ ነዉ እያየሁ ያለሁት😂

  • @tadlucky
    @tadlucky ปีที่แล้ว +2

    I love Mekdi. she is open

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว +3

    እድግ በል እንጎቻ ታውቃለህ እንደ እኔ የዛሬ ህፃናት ግን አያቁትም እንጎቻ ልጋግርልህ ብትላቸው ምንድነው እንጎቻ ይላሉ😂

  • @lijamitube8412
    @lijamitube8412 ปีที่แล้ว +1

    First ✌️

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ያለመታደል!
    መቅደስ ደግሞ ነገር ይገንባታል ልበል?
    🤔🤔🤔
    ባለፈው አንዷ ባለሃብት "ምነም የሚያስጨንቀኝ ነገር የለም። ተኝቼ ፈሴን ድ.....ው ሳደርግ ነው የማድረው።" ስትል ምንም የተቀየማት የለም።
    በግልፅነት "አጓጉል ቦታ አምልጦኝ ደንግጫለሁ ። " ስላለች ነው?
    እንዴውም እያፈረች እየተሽኮረመመች በጨዋ ቋንቋ እኮ ነው የገለፀችው ።
    "ዞር ዞር ብዬ አይቼ ሰው ከሌለ መሃል መንገድ ላይም ቢሆን ተርርርረረረም!
    ሳደርገው ደ...ስ ይለኛል!" ብትል ምን ሊሆኑ ነው?
    🤨🙄😏

  • @አተያልከውይሁንየድግልማር
    @አተያልከውይሁንየድግልማር ปีที่แล้ว +79

    ውድ የአሴር ቤተሰቦች በስደት 6 አመት ሆኖኛል ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ አስቤ ምን ልስራ ብር አለኝ ስደት ሰለቸኝ ምክር ስጡኝ 🙏🥰

    • @mikuadior3201
      @mikuadior3201 ปีที่แล้ว +6

      Birr kehone yaleh weha belah sedest amet besdet koytesh dollar kalhone birr mnm ayadergm

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 ปีที่แล้ว +7

      እዴ 😂አሴር ስደትነህ እዴ😂😂 ማርያምን ጎበዝነህግን በዚሠአት ስራመጀመር አያስፈልግም ትንሽ ተረጋጋ ቢያንስ ቤት ግዛ ለማከራየትም ጥሩነዉ ስራለመጀመር በደንብ ልምድ መዉሠድ አለብህ😮

    • @Eyerus879
      @Eyerus879 ปีที่แล้ว +8

      @@kaftanewemail395 የኔ ውድ አሴር አይደለም የሱን ፎቶ ፕሮፋይል ያርገች ልጀ ናት የጠየቀችው እኮ

    • @አተያልከውይሁንየድግልማር
      @አተያልከውይሁንየድግልማር ปีที่แล้ว +5

      @@kaftanewemail395 የኔ ማር አሴር አይደለሁም ሴት ነኝ

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 ปีที่แล้ว +4

      @@Eyerus879 አሀ ነዉ በቃ በተዘዋሪዉ ስራለመጀመር ተረጋጊ ማለትነዉ የሀገሪቱ ሁኔታ ኪሣራ እንጂ ትርፍ አያስገኝም ብር ካላት ደግሞ ቤት መግዛት የተወሠኑ ክፍሎችን ሠርቶ ማከራየት 😍እናም ራይድ ገዝቶ መስራት ወይ ማከራየት 😍

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬ ቪዲዮ ካንተ ሳቅ ጋር ተጨምሮ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️

  • @MrBelsty
    @MrBelsty ปีที่แล้ว

    Like አድርጌያለው

  • @medanitmesfin4241
    @medanitmesfin4241 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ብርቅ ነውዴ መፍሳት ሳይተነፍስ የሚኖር አለዴ ጎማኳ በነዳጂ ይተነፍሳል እኳን የበላ ወሬ በላቺው በ ሃያራስአት ውስጥ የማይተነፍስ መታጠባቤት ሰባተየ እየገባ እየተነፈሰ ብዙ ያወራል ወሬ ምን ይሔኮ ኖርማን ነገር ምን እናውራ ነውጂ ማይበላ እኳን ድጋይ ሲፈልጡት ይጮካል

  • @hawakindu
    @hawakindu ปีที่แล้ว

    atr like aderekuh ok

  • @MareKassahun-tz7bf
    @MareKassahun-tz7bf ปีที่แล้ว

    Waw

  • @Semerehareg2244
    @Semerehareg2244 ปีที่แล้ว +3

    Mqdin lemetal bzu bitrum aysakalachewm she is unique and very strong. Asaytalchi betegbar. ❤

  • @fvv1680
    @fvv1680 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ ቀስ በል❤❤ ማሻአላህ ደግሞ ሳቅህ በጣም ይምራል❤

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 ปีที่แล้ว

    Normal new mekedi

  • @emawduwaabayehyote4054
    @emawduwaabayehyote4054 ปีที่แล้ว

    እንዴ እንድህ ምያወሩት ወጭ ብናመጣቸው በአደባባይ ምንም ሳይመስላቹ የምፈሱት ፈስ እኮ ኖርማል ነው 😢

  • @rahelritarita1009
    @rahelritarita1009 ปีที่แล้ว +2

    ማርያምን አሴር ዛሬ ውሀ ቧንቧላይ እጄን ደቅኜ ልጠጣ ብዬ አንተ ትዝ አልከኝና ተውኩት ነገሩ የኛ ሰፈር ውሀ ጥርት ያለ ነው

  • @tigisttekle8634
    @tigisttekle8634 11 หลายเดือนก่อน

    የስድብ ሱስ ያለባቸው ሰዎች ችግር ነው እንጂ ምንም ጥፋት የለባትም

  • @ethio4711
    @ethio4711 ปีที่แล้ว

    አረ ምንም አያሰድብም ሁሉም ሰው ሥለሚያጋጥመው አዋረደችን ብለው ካልሆነ

  • @fasikagach6994
    @fasikagach6994 ปีที่แล้ว +1

    Geles. Mehunu. New. ጀግና ነች

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 ปีที่แล้ว

    ነፍ ላይክ አርጌያለሁ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube ปีที่แล้ว

    ለምኑ ልኮምት ሁሉ ያሰቃል😁

  • @sheeshkabob
    @sheeshkabob ปีที่แล้ว

    የ ቴሌቪዥን አቅራቢ ሆና ያንን መጥቀስ
    ኣይገባትም።

  • @madanatethio4133
    @madanatethio4133 ปีที่แล้ว

    አሲሮ😊😊😊ሁሌም ሳቅ bro😊😊😊😊

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +9

    ነፍሴ የስደቱ እንጀራ እንዲህ ብቻ ነው የትም አገር።

    • @Magdis-l9t
      @Magdis-l9t ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fantuderje3074
    @fantuderje3074 ปีที่แล้ว

    እዉነት መነገር አጥያት ሀገር ሆነ እንጅ አሰድብም

  • @ቾምቤ
    @ቾምቤ ปีที่แล้ว +1

    እኔም አልገባኝም ምን እንዳለች ምን መጣ ነዉ ያለችዉ ?

  • @addiswendu9212
    @addiswendu9212 ปีที่แล้ว

    my king

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 ปีที่แล้ว +1

    እሁድ ቤተክርስቲያን የሚኬድበት ነው አትዋሸ

  • @firewmesfin5225
    @firewmesfin5225 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕💕💕💗

  • @farihat8265
    @farihat8265 ปีที่แล้ว

    Mekdi❤❤

  • @ganisalamu7067
    @ganisalamu7067 ปีที่แล้ว

    Aseri yene wude❤❤❤❤❤😂😂

  • @kidistsalamonsahle2270
    @kidistsalamonsahle2270 ปีที่แล้ว +1

    Andega neg nasro miss u

  • @awoahmed4820
    @awoahmed4820 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም:አሴር:እና:ለሁሉም:የኢትዮጲያ:ህዝብ:በያሉበት::ሀገራቹ:ብዙ:ሀጉራትን:ምታስቀና:በታራኳ÷ቅኝ:ያልተገዛች÷የራሷ:ፊደል÷ምግብ÷ስንቱን:ብዬ:ስንቱን:ልናገር::እኔ:የጅቡቲ:ተወላጅ:ስሆን:ከዚች:ጎረቤት:ሀገር:ጥልቅ:ፍቅር:ይዞኝ:ቋንቋ÷ፊደል÷ቅኔ÷ታሪክ÷እራሴን:አስተምሬ:ስል:ኩራት:ይሰማኛል::እናንተም:ልጆቿ:ኮርታቹ:አስኮሯት::❤:ETHIOPIA:from:DJIBOUTI:ሙዚቃዋ:waow:እንዴት:ረሳሁት::የሁሉም:ብሔር÷ከንባትኛ:ሳይቀር::

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe836 ปีที่แล้ว

    ፈስ እኮ ኖርማል ነው አስመሳይ በላቸው

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma5940 ปีที่แล้ว +2

    አዎ አለ ብዙ ሰው የወንድሙ ጓደኛ የሚያገባ አለ

  • @TgstTgst-k9w
    @TgstTgst-k9w ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂 yesa

  • @MryamMryam110-qc4io
    @MryamMryam110-qc4io ปีที่แล้ว

    as....yna xafaci ebed

  • @metiadi7085
    @metiadi7085 ปีที่แล้ว

    ስትስቅ ብቻ ነው ደስ ምትለው

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ መልእክት በሀገራችን የኢትዮጵያ ምድር እየኖርን በአማርኛ ጥያቄ ሲጠየቁ አመላለሳቸው አንድ ሁለት እንግሊዘኛ እየደባለቃችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡ ወይ በእንግሊዝኛ በትክክል ተናገሩ አለበለዝያ በትክክል በአማርኛ ተናገሩ ዘመዶቼ ይመቻችሁ❤

    • @mahlettsegaye7230
      @mahlettsegaye7230 ปีที่แล้ว

      ልምድ እኮ ነው ምን ይደረግ ብለሽ ነው ።

  • @RahmaRahma-pt9hs
    @RahmaRahma-pt9hs ปีที่แล้ว +2

    አረ እኔ አውቄ ትልቅ ቦታ ፈሳለው በልቶ ማይፈሳ የቁም ሬሳ ትል ነበር እናቴ 😂😂😂

  • @efratajo434
    @efratajo434 ปีที่แล้ว

    Mekdi timechegnalech ❤❤❤❤ mekdi

  • @awolljemila4414
    @awolljemila4414 ปีที่แล้ว

    እንደዉም ግልፅነቷን አደንቃለዉ አስመሳዬች ናቸዉ መደበቅና መሸፋፈን ሚወዱት

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 ปีที่แล้ว

    ምን የሳድባል ተፈጥሮ ነው ያልሰለጠኑ ስለሆኑ ነው ግራ የገባቸው

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 ปีที่แล้ว

    እንዴ ምን ያናድዳል መቅዲ ግልፅኀቷ ነው አይ ሰው እንደው በሷ የምትቀኑ ምቀኞች ሰበብ ፈልጋቹ መሳደባቹ ነው

  • @MebratuMengesha
    @MebratuMengesha ปีที่แล้ว

    Normal new ayasedbem

  • @seenaa5256
    @seenaa5256 ปีที่แล้ว

    Yebelana yetemate.wedqo ayiwedqim yetemare bee uqetu yee belaa bee gulbetu💪

  • @gjuhhh230
    @gjuhhh230 ปีที่แล้ว

    ምችግር አለው ፈስ እኮነው😢😢😢

  • @Madonna1321-en4yw
    @Madonna1321-en4yw ปีที่แล้ว

    Editing mnshe keale temar

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 ปีที่แล้ว

    ባይገርምህ እኛጋ እንጀራ ነው

  • @maranatadady3145
    @maranatadady3145 ปีที่แล้ว

    አረ ለፈስ አታካብዱ የማትፈሱ እኮ ነው ያስመሰላቹት

  • @shewayesileshe4267
    @shewayesileshe4267 ปีที่แล้ว

    እስቲ ያልፈሳ ሰው ካል እራሱን ይጠይቅ ስው ላይ ከመፍረድ

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ኈ9ጨ
    @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ኈ9ጨ ปีที่แล้ว

    መጥፎ ነገር አልተናገረችም ትፍሳ ሆ እና ታፍና ትሙት

  • @umselman2345
    @umselman2345 ปีที่แล้ว

    ታዲያ ፈስ ምን ችግር አለው ሰው የሚሳደብበት ነገር አጣዴ

  • @ዋጋየኪዳነምህረትልጅ
    @ዋጋየኪዳነምህረትልጅ ปีที่แล้ว

    ምን አጠፋች ፈስ ነውር ነው ማለት ነው እረ ምንም አላጠፋችም

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo ปีที่แล้ว

    እውነቱን ነው ከሴጣን ላይ ሰው ሲወጣ ምን ይባላል

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 ปีที่แล้ว

    እሶስ ብትክክለኛው ነገር ነው ያደረገችው ስንቱ አለ አይደል በአፊ መርዝ የሚፈሳው

  • @yoni21
    @yoni21 ปีที่แล้ว

    18hours -73k 😮👏👏👏👏

  • @selamawitkefiyalew3010
    @selamawitkefiyalew3010 ปีที่แล้ว

    Er normal new

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ውጪ አገር እንደ ክላሲካል ሙዚቃ አጠገብክ ሆነው ያንቆሮቁሩታል ፈሳቸውን እሷ ያለችው እኮ አምልጦኝ ያውቃል ነው ያለችው

  • @techanospark6190
    @techanospark6190 ปีที่แล้ว

    Yn,wude, 💓💓💓💓

  • @fikertekidane9526
    @fikertekidane9526 ปีที่แล้ว

    ምንም ማለትአይደለም ፈሰማንም ይፈሳል መቅዲ እንዲያም ግልፅናት

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 ปีที่แล้ว

    ኖርማል ነው

  • @abigailbiruk6633
    @abigailbiruk6633 ปีที่แล้ว +13

    መዝናኛ ፕሮግራም እስከሆነ ድረስ እና እውነታ ውን ስለተናገረች

  • @rahmabnamro2792
    @rahmabnamro2792 ปีที่แล้ว

    💜💚✌👍💟