ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Dudu's design ዩቲዩብ ቻናልን youtube.com/@dudusdesign?si=mYlnfQxUzJ9WRac9 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Beautiful family ❤
ከስራ የተለየ እምነት የመተ ነው ። አሁን ምን ለልጆች መልክት ያስተላልፈል ከአፍ ያላለፈ ፍቅር ወይስ ለሚዲያ ፍጆታ አይገባኝም ለልጆቻቹህንም የምታስተላልፋት ተገቡና ውለዱና ተለያይታቹህ ፍቅርን ምርቃትን አዝቡባቸው ይመስላል። እባካቹህ እኔም አጋጥምኝ የጥልን ቀንበር ሰብሬ የወጣትነት ትቢትነቴን አሰወግጄ ከባለቤቴና ከልጆቼ ጋር ዛሬ የፍቅርን ጽዋ እየተጎነጨሁ ነው።እናንተም ሁሉን ትታቹህ አብራቹህ ተመለሱ። የኔም የዘወትር ጸሎቴ ነው። የልጆቻቹህ አምላክ ከፍ ፍቅር ወደልብ ቁርኝት ያብቃቹህ።
❤❤❤❤❤❤
አላሁመ አሚን 😢😢😢😢😢😢😢
ባገኛችሁ አንድ የምነግራችሁ ታሪክነበረኝ ።
እስቲ ታርክ ስሩ ልጆቻችን ሚዜ አድርጋች ተጋብ በምትወዳቸው ልጆቻች ይዣችዋለው ❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ምን አይነት መገለጥ ነው ገራሚ እይታ ተባረኪ ወርቄ
Yarigilachew ballha ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይሰማ አሜን❤❤❤❤
Yene konjo tebarki ❤❤❤
Awo be Mariyam ???
ታርቀው በፍቅር ይኑሩ የምትሉ 👍
ስወድሽ ደምሪኝ🎉
ተለያይተው ነው እንዴ እየኖሩ ያሉት?
❤❤❤
@@danielhailu4451tefatewalko
ውይይይይ ገኒ ታረቁ ባባትሽ አጥንት ይዤሻለው ገኒዬ ሁሌ ሳያችው ሁሌ ምኞቴ ነው አድላይ እድትኖሩ ባለቤትሽ በጠቅላይ ም የዋ ሰው ነው አሁን የበፊቱን እረስተሽ ወደፊት ሒዱ በትዳር ገኒዬ አደራ ሳያችሁ እባሔ ነው የሚመጣው 😭😭😭 ❤❤❤ 🙏
መክሊቴ የቤተሰቡ እንቁ ልጅ የወንድሞችሽ እና፦ት የአባትሽ ዳኛና ጠበቃ የእናትሽ መካሪና ጓደኛ እባክሽ ክቡርት ዳኛ የነዚህን ድንቅ ጥንዶች አብሮነት በችሎትሽ ዳኝልን ስንል በትህትና እንጠይቃለኝ ከ❤❤❤❤❤
OHH you are so sweet ❤❤❤
Yes pleas
ትክክል የሁላችንም ሥሜትነው❤
አወ የምር አሏህ አዲላይ ያዲርጋቸው
ዩ ቱዩብ የሚሠራ ዳኛ በጣም ጎበዝ ናት።
በቃ ይታረቁ ምትሉ ፕሮግራሙ በነሱ እርቅ ቢሆን wow😮😮
ሲለያዩ ጠላት ሆነው ይችን አለም ለልጆች ጀሀነም ለሚያደርጉ ወላጆች ትልቅ አርአያ ናቸው ማሻአላህ መክሊት ጎበዝ በርቺ😊😊😊
እውነት በጣም ነበር ለመስማት የጓጓሁት እስኪ እንደኔ የተበቀ ላይክ ይግጭ❤❤❤
እኔ እራሱ❤
የተበቃ ነው የጠበቀ
እኔም
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውዶች ቤተሰቦች በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ስለ ልጃችሁ ስትመርቁ በጣም አባቷ ሲመረቃት ከልብ ስለገባ የእግዚአብሔርን ምርቃኑ ያሳድግሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የጀመርሽውን ደግሞ መድኃኔዓለም በመካከላችሁ@@quluceiluu5780
@@quluceiluu5780የአባት ምርቃን ብላሻለች እናትሽ የአባት ምርቃን መልካም ነው እናትና አባትሽን ስለከብርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ዘመንሽ ይባረክ ትዳራቸው ይባረክ አሁንም ባንድ ላይ ያረጁ እናትና አባትሽ እናትሽን በጣም እወዳታለሁ አባትሽንም በጣም ወዳችኋለሁ ደጎች ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እናንተ ቤተሰቦች የተባረካቹ ነው ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ በደሙ ሸፈንኳቹ አሜን እጸልይልሻለው እግዚአብሔር መልካምን ያደርጋል አባት እና እናትሽ ደግሞ በፍቅር አብሮ በአንድ ላይ ትዳር የእግዚአብሔር ነውና ትዳራቸውን ልጆቻቸውን በአንድ ላይ ሰብስቦ እንዲያሳድጉ ጌታ መድሃኒአለም ከነሱ ጋር ይሁን አሜን በአሜን አሜን በአሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው
መክሊት ስለ ፍቅር የምትጠይቀውና ስለ ፍቅር የምታስተምረው ለፍቅር መች ደረስችና ነው የምትሉ ትኖሩ ይሆናል ነገር ግን ፍቅር ማለት ከአንድ ስው ወይንም ከተቃራኒ ጾታ ጋር ያለ ነገር ብቻ አይደለም ፍቅር ማለት ቤተስብን ሀገርን ማህበረስብን ወዘተ .....የሚያካትት ነው ስለዚህ መክሊት ስለ ፍቅር መጠየቅም ማስተማርም ትችላለች ።በርች !!
ውደ23አመቷ።ነውባልሳሳት22ይሁነው
ትክክል አገላለፅ❤
ትክክል
ማርያምን 👌
ጎበዝበርችልኚ እህቴ ወደፊትብዙ እጠብቃለን
ስልጆቻችሁ ሰለመክሊት ብላችሁ አብራችሁ ኑሩ ይህን የመሰለ ፍቅር በነበር ሳይሆን በተግባር ባንድ ቤት ውስጥ እዲቀጥል እንፈልጋለን እግዚአብሔር ደስ ይበለው ሰይጣን ይፈር ለዚህ ቀሪ አለም ስለ ድንግል ማሪያም ብላችሁ ልጆቻችሁም ደስ ይበላቸው እኛም የምንወዳችሁ ደስ ይበለን የምትሉ
በሄድሽበት ቦታ ሁሉ በሮች ይከፈቱልሽ የሰው ግንባር አይታጠፍብሽ ስትያት አብሬ ስለሷ አሜን አልኩ ገንዬ ተባረኪ ሁሌም ውስጥሽን አሻግሬ አያለሁ ታሳዝኚኛለሽ ለቤተሰሽ የከፈልሽው ዋጋ በተለይ ለባለቤትሽ
ማን ነዉ እንደኔ እናት እና አባቱን አግኝቶ ማስደሰትየሚመኝ😢😢ፈጣሪ ሁላችንም ያሳካልን ረጂም እድሜ ለእናት እና አባታችን😢
ኤኔ አለሁልሽ እንዴት እንደማስደስት እያለምኩ 😢😢😢😢😢😢
@@AminaYoussef-c1rደምረኛ
Toyba Enem Alex West benfket aketleg
Allen yetbklen betsebechechnen
Tbarek legohi kalu endant yasebulhi
ገኒን እወዳታለሁ ነገር ግን ጋሽ ሙሉጌታ ግን ያሳዝነኛል ዳዊትም በጣም እሱን ስለሚመስል እጅግ ውስጤ ይንሰፈሰፍል ለምን ብትሉኝ አላውቀውም❤❤❤❤
anchim endena nesh wendem alegn lek dawiten emimesil ena anjetan yebelagnal
ወላሂ እኔም
ለምን ያሳዝኑሻል
በጣም አንድ ላይ ብሆኑ😢❤❤❤
@useደምረኛr-ri4jw4fp3f
አባትሽ ስወደው ትልቅ መፅሀፍት ቤት ማለት ነው ቃላት አመራረጡ ደስ ሲል ከ እርሱ ስለተወለድሽ እድለኛ ነሽ እውነት❤❤
ትክክለኛ ፕሮፌሰር ነው ሙሌ ረጅም እድሜ ይስጥህ
አንቺ ቆንጆ ልጅ እናትና አባትሽ እንደዚህ ተግባብተው ሲጫወቱ በጣም ደስ ይላሉ እባክሽ ሽማጊሌ ሆነሽ ሌላም ጨምረሽ ቢታረቁ ለእናንተም የመጨረሻ ደስታ ነው ።እኔ እናትና አባቴን አስታርቃለሁ ።እባክሽን ለምንዋቸው።
ታድለሽ። መኪልት የአባት እና የእናት ልብ መድርስ ማለት በጣም መታደል ነዉ ያራብ እንዴም። ለአባት ለእናት የልባቸዉን እንደ ማሰካላቹዉ ለኔም አስካልኝ😢
ኢንሻአላህ ይሳካልሻል ❤❤❤
ፈቶ በዚም ነንሽ
@@zeharn-uw9td ደምረኝ ማሬ❤🎉
@@NejaAbraham ደምረኝ ወዴ
@@NejaAbraham 🤔
አብራችሁ ሁኑና ቁረቡ ባንድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ጠላት ዳቢሎስ እርር ይበል
የምር ❤❤❤
❤❤❤እውነት ነው❤❤❤
😢😢😢👐👐👐👐👐
በዚሕ እድሜ ቆርበው ይችሉታል
በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ እንደምትሉ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ይበዛላችሁ ቤተሰብ ናቸው ❤ እንወዳችኃለን❤
❤❤❤❤❤
በናታችሁ ታረቁ ገኒ በጣም ነዉ የምወድሽ ምርጥ እናት አንደኛ ሁሉም እናቶች እንዳንቺ በሆኑ
ይች ሰው ትልቅ ሰው ናት። ትልቅ እመቤት ናት። ትልቅ ሴት ነች ፣ "የአባትሽ ምርቃት ከእነ ሙሉ ክብር ይወርድልሽ" በማለት የበለቤቷን ከብር እና ባለቤቷን ከፍ አደርጋ ለልጆ ነገረቼት። ገነት ተበሪኪ: ዕድሜ ፀጋ እና በረከት ይስጥሽ። ጥሩ ሰው ነሽ።
ሁለቱም ወላጆቻቹ በህይወት ያሉ ተጠቀምባቸው እንደ መክሊት ተመረቁ😍😍
ደምረኛ
@DadaTube225 ምንድነው ደምሪኝ??
በጣም ነው ደስ የምትሉት 90% ከተለያዩ በኋላ እንደ ጠላት ነው የሚተያዩት እናንተ ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን አብራችሁ ብትሆኑ ጥሩ ነው ልጆቻችሁ የበለጠ ደስተኛ ይሆናሉ።
ማለት ተለያይተዋል እንዴ ?
የቤተሰብ ዱአ ይደርሳል እኔ እናቴ እና አባቴ ሁሌም የሰዉ ፍቅር ይስጥሽ በሄድሽበት ሁሉ ይቅናሽ ነበር የሚለኝ አልሀምዱሊላህ በስደት ላይ ሁሉም ቤት አረቧች ይወዱኛል አንድ ቀን ክፉ መዳም አጋጥሞኝ አያቅም ቤተሰቧቻችን በኛ የሚደሰቱ አሏህ ያድርገን
አሚን ያራብ ❤❤❤
እኔም በጣም ቆይሁኝ ስደት ስራ ብዛትና የማዳም ክፋት አጋጥሙኝ አያውቅም ለስው ቅን ስለሆንኩኝ ምርቃን አፋስ ነበር❤❤❤
እኔ ደግሞ ከህጸንናቴ ጀምሮ More እናት ትመርቀኛለች
አሜን
💚💛❤
አቤት ገኒ የወጣትነት ውበትሽ !...❤ አምላክ በጤና የበለጠ ያኑራቹ አቦ
እንደዚህ ያለ አማርኛ ማዳመጥ ናፍቆኝ ነበር። ለኹለተኛ ጊዜ ሳዳምጠው ነው ይኽን ድንቅ የጥበብ ሰው።
ሁሉንም ይቅር ብላቺሁ አድ ላይ ሁኑ ለልጆቻቺሁ ስትሉ።
አስተዋይ ልጅ የተጣሉ እናትና አባትን ታስታርቃለች ተባረኪ መክሊት
እንዲህ አይነት ፕሮግራም ሲከፈት በፍቅር ስለሆነ ለልጆቻችሁም መልካም የሚሆነው ተስማምታችሁ የማያስማማችሁን ነገር አጥብባችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ሰላምን ፈጥራችሁ ቢሆን ኖሮ ምንኛ ደስ የሚል ይሆን ነበር።
Betame gatan hulachenme tslote enaderge beye hayimanotachen 🙏
ገኒ ሴት ልጅ ብዙ ነገረ መቀየረ ትችላለች በብልሀት የጎደላችሁን ነገረ መሙላት ትችያለሽ አባክሽን ታረቁ።ለ ወንዱ ልጅ ለብቻው መኖረ ከባድ ነው ለልጆችሽ ስትይ አብራቹ ኑሩ አላህ ይጠብቃቹ ሰላማቹ ይብዛ !!!
የናንተ ህይወት አያስተምርም ያኔ የልጆች ቀለብ መግዣ ከልክሎ ያስለቀሳትን አንረሳም ገኒ ግን ምርጥ ሴት ይቅርታን መድሃኒት አድርጋ ጤናዋን ያገኘች ሴት ብዙ የተማሪንባት
የሰጡሽን ፍቅር እና የክብር ልክ ጠብቀሽ የምትኖሪ እግዚአብሄር ያድርግሽ
የእኔ አባት ስትመርቅ እንባዬ መጣ ፣ የእኔ አባት ምርቃት በህሊናዬ መጣ😢😢😢😢 ልክ ነው የአባት ምርቃት ወደር የለውም ገኒዬ የአባት ምርቃት ምን ያህል ዋጋ እንዳለው የተመረቀ ያውቀዋል፣የእኔም ውድ አባት የምርቃቱን ጥግ መርቆኛል እድሜ ጤናውን ያድልልን ዛሬም ይመርቀኛል ❤❤ ❤❤❤❤
Amen 🙏
መክሊትዬ ክፍል 2 ቶሎ ልቀቅልን እና እንደዚህ በትዳር ውስጥ ያሉ እናም ብዙ አመታትን አብረው ያሳለፉ ባለትዳሮችን ብቻ አቅርቢልን ኖርማል ካፕሎችን አታቅርቡልን ከነሱ ምንማረው ምንም የለም ወረት ብቻ በቀረቡ አመት ሳይሞላ ተለያይተው ታገኛቸዋለሽ እናም አስተማሪ ታሪክ ምክር ያላቸውን ባለ ትዳሮች ይቅረቡልን የምትሉ👍👍
ግን እኮ ተፋተዋል
የኔ ውድ ስወዳችሁ ማር የሆንሽ ልጂ ወዳገሬ ስገባ ተወርቶ የማያልቅ የፍቅር ታሪክ አለኝ የመድረክሽ ተካፋይ እደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
የአባት ምርቃት እውነት ነው ብዙ ኢትዬጵያዊ ያጣው የአባት ምርቃትን ነው እና ይሄ ትውልድ የአባት ምርቃት ይብዛለት🙏🙏🙏 አብርሀም ልጆቹን መረቀ፣ይሳቅ ልጆቹን መረቀ፣ያቆብ ልጆቹን መረቀ ዛሬ እስራኤላውያን በነሱ ምርቃት ነው ያሉት። ምድራችን ይባረክ አባቶቻችን ነቅተው ትውልድን በእርግማን ሳይሆን በምርቃት ያስመልጡ ዘንድ ምኞቴ ነው🙏🙏🙏🙏 ተረት እና ልብወልፕድ ጠፍቶ ትክክለኞውን የእግዚአብሔር ቃል አውቀን እና አምነን መፅሀፍ እንደሚል ኢትዬጵያ እጆቾን ወደ እግዚአብሔር ትዘርጋ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕
መክሊት አዳማጭ ስለሆንሽ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ እነዚህ እራሳቸው ጋብዘው እራሳቸው አውርተው ከሚጨርሱ ቀዥቃዣ ሴቶች ባህሪ ተጠበቂ እርጋታሽ ፈግታሽ ስነስረአትሽ ብዙ ማዳመጥሽ ጥሩ ነው በርቺ ጎበዝ ልጅ
Tru mike nw
አምላኬ እባክህን አንድ አድርጋቸው አስማማቸው ይሄ ሰው መልካም ሰው ነው ገኒ ጥፋት እንኳን ቢኖርበት ባንቺም ይሁን በእሱ ይቀር ተባባሉና ፍቅራችሁን አድሱት ሰታምሩ ፍቅርን መግለጽ ሲችልበት ድንቀቅሰው
ከእለታት ኣንድ ቀን. .....ያኔ ግጥሞችሽን ስታቀርቢ.......የተመኘሁልሽ ህየተመኘሁልሽ ከፍታ......እንደ ንስር ወደላይ ስትሰቀዪ ወደላይ ስትበሪ. .... እንደ ቢራቢሮ በደስታ ስትቦርቂ ኣየሁሽ መክሊቲዬ እንዴት እንደምወድሽ.....ከኤርትራ ነኝ ሁሌ ኣንቺን ማየት ደስታ የሚሰጠኝ የውስጤን ምትሰሚ ይመስል ሁሉ ነገርሽ የሚያረካኝ .......መልካም ጅማሬ ይሁንልሽ ንግስቷ🎉🎉🎉❤❤❤
I remember you🤍
@@meklitmulugeta1 በጣም በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ በርቺልኝ የኔ ልጅ🙏🙏🙏💖💖💖
የኔውድ የኔ ንግስት የኔመከታ እንዳቀባትሽ ልጥራሽ ብዬ ነው የናንተቤተሰብ ቤተሰቤ እስኪመስለኝነው የማየው በርቺ እመብርሀን ትከተልሽ ከትግስት እስከ ዳዊት ደረጃ መቀነስ ምን ልበልሽ በጣም እወድሻለው በርቺ ማማ እንደናትሽ የሰው መውደድ ይስጥሽ❤❤❤❤❤
መክሊት እንዴት ታድለሻል በሁለት ምርጥ ቤተሰቦች የተገኘሽ በነገርሽ ላይ የገኒ ቤተሰብ ደመጀመሪያውን ቀን ፕሮግራማችሁን ማየት እስከሚያቅተኝ ድረስ እያለቀስኩኝ እያቆምኩኝ እየከፈትኩኝ በመከራ ነው የጨረስኩት በተለይ ባቢዬ ውውውውው አንጀቴን ነው ሚበላኝ የሶስት ልጆች እናት ነኝ ባቢ የሚባል እራሱን የሚመስል በመልክም በየዋህነቱም እና በጣም ነው ምወዳቹ ያባትሽ ምርቃ ይውረድ ገኒ እንዳለችው ከፕሮግራሞቻቹ ያላየሁት በጣጣጣጣም ቲኒሽ ነወሸ በርቱ ♥♥♥♥♥♥
❤❤❤❤❤❤❤ የምወዳቹሁ ስላማቹሁ ብዝት ይበል ሁለተኛውን በጓጓት እጠብቃለሁ
በማርያም ታረቁ በጌታ ታረቁ ለልጆቻቹ ስትሉ !❤🙏🙏🙏
ምን አይነት ቤት ነው እግዚአብሔር ሆይ በእንባ ጨረሡን በጣም የምወድሽና የማደንቅሽ ሴት የኔ ቆንጆ ነገራቹህ በሙሉ ከእእምሮዬ በላይ ነው የሆነው 😭😭😭😭😭😭
ማርያምን ይህ አባት በጣም የእውቀት ሰው ገና ያለ ያልተገለጠ ክኽሎት እንዳለው በጣም ያሣብቅበታል አለ በጣም ለትውልድ የሚጠቅም እንጃ ብቻ አንዳንዴ እያለን ሰብሰብ የምናደርገው ነገር ያለ ይመስለኛል የማያላውሱ ነገሮች አሉ ለዛ ይመስለኛል ስወዳቸው ማርያምን የእውነት ንግስት እመቤት ቆንጆ ናት ገንየ ከሕንድ መምሰል ብቻ አይደለም ናት
መምህርም አይደል
የሴትን ልብ የሚጠግን ወንድ እጅ ከሚሰብር ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሰ ሰትሉ
Amen Amen Amen
Wow❤❤❤❤
ይሄ ሰውየ የስንት ሴት ተማሪዎችን ህይወት እንዳጨለመ ብታውቂስ?
amen
@@Emiye20በምን እረግጠኛ ነሽ ?
ጋሽ ሙሉጌታ ደስ የሚል አባት ነው ። ቀሪ ዘማናችሁ የደስታ፣ የንሰህ ለስጋው ደሙ በቅታችሁ አብራችሁ አርጁ ። የንቁ ልጆቻችሁ ደታ ሙሉ ያድርግላችሁ በፈጣሪ ።
ስጋሽ ይጥፍ
ጤነኛ ነሽ?@@Mercy-mw9nt
መክሊትዬ የእናት የአባትሽ ምርቃት በሙሉ ይዉረድ ይድረስልሽ ለመላው ወንድሞችሽ ጨምሮ ይስጣችሁ መላዉ ቤተሰብ የሚትወደዱ ናችሁ
ይችልጅ መጠየቋን ነው ያያችሁት ውስጧ አሁን ባሉበት ሁኔታ ተጎድቷል ፍችን እግዚአብሔርም ይጠላል።ሕይወት አጭር ናተ እራስ ወዳድ አትሁኑ ።
ነጌ እኮ ፃድቁ ኣባታችን ኣቡነ ኣረጋዊ ናቸው🙏 የኣቡነ ኣረጋዊ በረከት ከሁላችን ጋረ ይሁን🙏🙏🙏ብኣቡነ ኣረጋዊ ስም ሳብስክራይብ ኣረጉኝ ወዶችየ ሰወዳችሁ❤🎉🎉🎉🎉
Amem amen amen
አሜን፫❤
Amen❤
አሜንንን❤
ሙሉጌታ ልጁን የገለፀበት መንገድና ምርቃት ድንቅ ነው ።ገነትና ሙሉጌታ ለጃችሁ ያላችሁ ፍቅርና ክብር ደስ ይላል። ክበሩ!!!
ምን አይነት መታደል ነው በእውነት የፍቅር ተምሳሌት ናቹህ ሰላማቹህ ይብዛ በጣም ነው ማደንቃቹህ ልጆቻቹህን ይባርክላቹህ ❤️❤️❤️❤️
ተፋተዋል እኮ
@@mihret-hh7ny አቃለሁ ግን የተለያዩ አይመስሉም
@@yalem2598 በትክክል ልክ ነሽአብረው ቢሆኑ ጥሩ ነበር
@@mihret-hh7ny እኔም ምኞቴ ነው ደግሞ አይቀርም ይሆናሉ
@@yalem2598 አሜን ይሁንላቸው በእውነት
እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያዊነታቸው አጠራጠረኝ....ታርቃችሁ ብትኖሩ ደስ ባለኝ
ታርቀው በፍቅር ይኑሩልን በድንግል ዳቢሎስ ይፈር ጌታችን መዳኒታችን ያስተማረን ፍቅር ነው ለዛውም ሞቶልን ስለዛ ስለ ክርስቶስ ብላችሁ ታረቁና ፈጣሪያችን እናመስግን በቅድስ ሚካኤል ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እድለኛ ነሽ ገነት ንጋቱ እንደዚህ ባልም አባትም ጎደኛም ፍቅረኛም መካሪም ከዛም ባልም የልጆች አባት የሆነ ምርጥ ሰው
የገንዬነ የባለቤቱዋ ፈቅር በጣምነው የምገርመው የእውነት የሚገርም እነትነ አባት ቤተሰብ ሰው ተለያይቶወ እኮን ፈቅራቸው ያሰቀነል🎉
ደሚርኝማ ዉድ
ደምሪኝ ውደ ቤተሰብ እንሁን🎉
ልጅ አድጋ የናት እና አባት በቢሮዋ ቃለመጠይቅ ስታደርግ ማየት እንዴት ያስደስታል እኔን የናፈቀኝ አባቴ እና እናቴ ጉልበት ስር ቁጭ ብዬ መመረቅ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ እናትሽን በጣም ነው የምወዳት መክልትዬ ❤❤❤❤❤❤❤
ገኔ ምርጥ እናት ነሽ ጀግና ምሳሌ ነሽ መክሊት ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ምሶሶ በጣም በጣም ምርጥ አባት ከውስጥ ሲሆን እንዴህ ያስጣውቃል በጣም ያሳዝነኛል በትንሹም ቢሆን አውቃችሃለው በአንድ ጊቤ ነበርን …… ሁላቹንም እወዳቸዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
መሀላቸው ፀብ እና መጠላላት ስሌለ ፈጣሪ መልካም ያረጋል አሜን
ማሪያምን እናንተን ሳይ ሁሌ የሆነ ነገር ይሰማኛል ምናለ የኔ ቤተሰብ ቢያን ለኛ ሲሉ ቢታረቁ ምናለ ባይታረቁ እንኳን ጥሩ ፍቅር ቢሰጡን ሁሌ የኔና የወንድሞቼ እና የህህቴ ጥያቄ ነዉ የሰዉ ልጅ አይጣላም አይባልም ግን ልጅ ከተወለደ በዋላ ከባድ ነዉ ለልጆች እኔ መማር እየፈለኩ ሳልማር ከነሱጋ መኖር ሳቃቸዉ ማየት ብቻ ብዙ ነገር ብቻ ፈጣሪ ይመስገን አሁንም አለን ተበታትነን ጥሩ እናት ለመሆን ሞክራለዉ ምክኒያቱም ቤተሰቦቼ ትምር አስተምረዉኛል የገኒ ቤተሰቦች እዉዳችዋለዉ ማሪያምን❤
Atmogni wide beand fexari tsgn emegn duwa or tseliy atsheweji midiya layi yayenew ewnet new mulu bemulu mamen ykebdal fexari yrdash
ጅል ጅላጅል የአረብ ሀገር ሸቃላ አርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ
መክሊት አንቺ ትልቅ ልጆ ነሽ በመርያም አንድ ላይ እዲኖሩ አድርጊ በጣም ነው የሚዋደዱት እኮ ደሞ ሲያምሩ ካለው ችግር ጋርም አስተካክለሽ አንድ ላይ ይሁኑ ❤❤❤❤❤
አይ መኖር አይችሉም
Kezi belay Andelay menor Ale 😅😅😅😅
@@hayasana9468 በአንድ ቤት አብሮ መኖርና አብሮ መሆን ይለያል
ተራርቀውም ፍቅሩን አላጡትም
@@ታምሬቲዬብ አው
አብረው መኖር የጀመሩ መስሌኝ በደስታ ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናቹሁን ይባርክ ❤❤❤
እኔራሡ
ወረኞች የአረብ ሀገር ገረረዶች አንድ ትዳር ሳትይዙ ስንት አመት ኖረው ልጆች ያፈሩትን ካልታረቁ ብላችሁ ትፈተፈታላችሁ
@@Mercy-mw9nt Jezba🤮🤮🤮lemagn
@@zamzambashir349 እናትሽ
@@Mercy-mw9nt ይኸንሁሉ ምን አመጣዉ እኛ ባለትዳር የበቸሠብ አሥተዳዳሪ ነን እሽ ይኸንያለችዉ ከመልካም ምኛትነወ ክፋታ
ገኒ በቃ አፉ በይውና አሪፍ ምታምር ድምቡሽቡሽ ሴት ልጅ ወልደሽ ሳሚ ገኒ የአንቺ ልጆችማ 9ነበር መሆን የነበረባቸው የተባረኩ ልጆች❤❤❤ታድለሻል በልጅ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤ገኒ ታረቂ በአላህ
ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም ዋናዉ ነገር ከስህተቱ ተምሮ የተሻለ ሆኖ መገኘቱ ነዉ:: የእናት አባት ምርቃት ደግሞ ያለምንም ጥርጥር ይደርሳል ህይወትንም ያለመልማል ተባረኩ::
ገኒ ከባለቤትሽ ከልጆችሽ አባት አላሀ ከድሮ ፍቅራቹሁ ይጨምራላቹ ይመልሣቹሁ
መኪሊት በጣም የታደልሽ ልጅ ነሽ አንቺ ከነዚህ ከሁለቱ ከትዋናይ እና ከተዋና አስማሪ መፈጠርሽ ዕድለኛ ነሽ በርቺ መክሊት ጥሩ ጅማሪ ነዉ በርቻ
ይችን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤
አሜን ❤
አሜን ❤❤❤❤
በዚህ ሀገር አብሮ እየኖሩ የተለየዩ ስንት በለትደር እየሉ እንደና ገኒ ደግሞ ተለየይቶም በፍቅር ልጆቸቾውን የምሰድጉ ምሰሌ የምሆኑ ቤተሰብ ከልብ ወደቿለው ሰለምና ጤና ይስጠቹ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ይህንን ፍቅር በተግባር አሳዪን ይህን ያህል መዋደድና መከባባር ካላችሁ ስለልጆቻችሁ ስትሉ ችግሮቻችሁ በይቅርታ ትታችሁእንድ ላይብትሆኑ ምኞቴ ነውእግዚአብሔር ይርዳችሁ
ጌታሆይ እባክህ ገኒና ባለቤቷ ታርቀው ለማየት አብቃኝ ስወዳቹ ፍቅር የተሞላ ቤተሰብ
እኔ ግራ የገባኝ ይህ ሁሉ ፍቅር እያለ ለምንድነው የተፋቱት😢እግዚአብሔር አንድላይ ያድርጋቸው
አብራቹ ኑሩ እስከተባሉድረስኖረው ልጅም አፍርተዋል መለያየትም መጣመርምሚፈቅደው አላህነው እደራሳችን ፍቃድ ቢሆን የትበደረስን እኛ መጣር ብቻነው ሚሳካው እሱነው ተለያይቶም በሰላም በሰለም መኖረ እደሚቻል አስተምረውናል🎉🎉🎉
@@rihanaribaathe new movement !
የኔም ጥያቄ ነው
be haymanot guday new ye sue famili beteseboch protestant /pentse/ nachew ena ahun lay esum ende enesu hone
ገኒ የማቅሼየጀራናትፊልምላይአይሽነዉየማቅሽመላምኖረሻል
ያረቢ አንድ ያርጋችሁ እሱ አይቸግረውም
እውነት አምላክ አይቸግረውም ተመስገን ከፍቅር ሌላ ምን አለ ይመስገነው
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤
ወረኞች ትዳር ያዙ ጀመሪያ
ተባረኩ እግዚአብሄር አንድ ሲያደርግ ምክንያት አለው እናንተ በልጆቻቹ ደስ እንዶላችሁ እግዚአብሄር በናንተ ደስ እንዲለው እውነተኛ ይቅርታ ሲኖር የማይስተካከል ነገር የለም እግዚአብሄር ያስተካክላል ብቻ ሳይሆን ያድሳል አዲስ ፍጥረት ያደርጋል ወደ ሀላ ያለፈውን ክፍውን ያስረሳል መፈለግ ብቻ ነው ሰው ብዙ ይሳሳታል ይወድቃል ይነሳል ይቅርታ ግን ያለፈውን ያስረሳል እግዚአብሄር ይቅር ብሎ እንዲቀበለን ዋጋ የከፈለልን ልጅ ነው በልጅ ሞት እንደገና እድል ሰጠን ግን ለተቀበለው ብቻ ነው ፍቃዳችንን ካልሰጠነው በኛ ውስጥ መታደስ አይመጣም መዳንም እንችላለን እህቴ ወንድሜ ምስክርነታችሁ በሰው ሚዛን ጥሩ ቢሆንም ሙሉ አይደለም መጽሑፍ ቅድስ አንብቡ ምስክርነታችሁ ሙሉ ይሆናለ ሰውም ይማርበታል ተባረኩ❤
ዋው ታድለሽ እናት አባትሽ እራሳቸው ፍቅር ናቸው አቦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ደግሞም አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
አቶ ሙሉጌታ ትልቅ የሞራል እና ስብዕና ግንቦት ነው የሰጠሃት ይህ ላንተ ብቻ ሳይሆን ለሃገርም የምትጠቅም ልጅ ስለሆነች ይህ ትልቅ ስንቅ ነው ።ምንም ባይኖርህም ከስጦታዎች ሁሉ በላይ ነው የሰጥሃት እንቺም በርቺ።
ሴቶች ስንባል ለአባት ያለን ፍቅር ይለያል በአባት መመረቅ መታደል ነው ማኪ ጊዜው ፈቅዱ አብራቹ አርጅታቹ በስጋወደሙ በቁርባን ተባርካቹ ያሳየን ዘንድ ምኞቴ ነው🥰🙏Good Luck ማኪቷ ዳኛዋ❤🥰
ኡፍ መታደላቹ እንዲ አይነት ምርቃት ለዘር ማንዘር እስከ 7 ቤተሰብ ይደርሳ መኪ እድለኛ ነሽ ዘመንሽ ይርዘም አባትና እናት እውነት እድሜ ከጤና ይስጣቹ በልጆቻቹ አለም ተደሰቱ🎉🎉🎉
ያሁሉ ምርቃት ያሳክልሽ እና ኣንድ ነገር ተደብቓ ቀርታለች እና እኔ ልጨምርልሽ ፍቅር የመላው ትዳር ይስጥሽ ፡በልጆችሽ ተከበሽ ይምርጥ ሙርጦች እናት ያርግሽ🎉❤
አቤት ስትዋደዱ ደስ ስትሉ የአምርባቹሀል የማይለያዩ ጥንዶች እውነት አብራቹ ሁኑ አትለያዩ
እንደነዚህ አይነት የተለያዪ አይደለም የሚኖሩ ባለትዳሮች አላየውም❤❤
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔርን ከልቤ ነው ምወዳቹህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ኑርልን 🙏🙏🙏
መክሊት አማኑኤል አባቴ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አባትሽ ገና መናገር ሲጀምር እንባዬ ነው የመጣው ሲናገ የእውነት ከልብ የእናትና የአባት ምርቃት መልካም ሥፍራ ያኑርሽ
ልጅ በምንም የማሥታረቅ አላፍነት አለብ እውነት አባትና እናት ከሆናቹ ለልጆቻችሁ ሥትሉ
ቅመም ከሆኑ ወላጆች የተገኘሸ ፍቅር የሆንሸ ልጅ ከፍ በይ ሰወድሸ❤❤😘😘
የኔ እናት የተባረኩ እናትና አባት ሰለሰጠሽ እ/ር አመሰግኚ እ/ር ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ትያለሽ ቤተሰብሽን ወንድሞችሽ በፍቅር በሞገስ ከፍክፍ በሉ God bless you❤❤❤❤
አንቺ የልጅ ትልቅ ነሽ እግዛብሔርን አመስግኚ እናት እናባትሽን በዚልክ ኢተርቪ ማድረግ በጣም መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ጋሺ ሙሌ ሲያወራ እዴት እደሚገባኝ😍🙏❤️❤️❤️ጀግና አባት
በጣም❤❤❤❤
የምመኘው ስለሆነ ገኒ ደስብሎኛልካዛንቺስ መብራት አገልግሎት
እውነት ገኒ አንቺ ለመኖር 2ተኛ እድል የተሰጠሽ መልካም ሴት ነሽ እባክሽን ለ ልጆችሽ ደግነት ና እናትነት ከአንቺ ይማሩ ለልጆችሽ አባት ዕድል ስጭው እባካቹ ለኛም ተስፍ ስጡን ወላጆቻችን ለተለያዩብን እኔ ሙሌ ያሳዝነኛል ቀሪ ዘመናችሁን አብራቹ ኑሩ እውነት🙏🙏🙏🙏
እኔም ልጨምርልሽ የጌታን ፊት የምትፈልጊ ሁኚ ጌታ በህይወትሽ ያግኝሽ ስምም ዝናም ያልፋል እየሱስ ግን ህይወት ነው አይለፍሽ በወጣትነትህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ሰለሚል እባክሽ በዙሪያሽ አጥር የሚሆንልሽን የሞተልሽን ጌታን ፈልጊው የማይጥልሽን የማይከዳሽን ፈልጊው እየሱስ ያድናል
ፀጋ ይብዛልሽ ደስ የሚል ምክር ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@@FelleBeyene-to9gp እየሱስ ይገላል አላለችም እሷም የያዘችው እምነት በቀራንዮ አደባባይ ዋጋ የከፈለላትን ነው ምታመልከው ሰውን ለማሰናከል አትሩጡ
ስንት ኢየሱስ አለ፤ ለክርስቲያን ተቀበሉ ማለት ነውር ነው። የማያውቁትን ሂዳቹ አምላክነቱን መስክሩ
ኣሜን😊
🫣🫢🤔በየቦታው መልእክት ማስተላለፉ ጥሩ ነበር ግን ግን ያለቦታው ግን እንዴት ነው ???? ስንት የማያምኑት ስንት የማያውቁት እያሉ እዚጋ ግዜን ማባከን ልክ በዚ ክረምት ውሀ የጠገቡ ዛፎችን ውሀ በማንኪያ ማጠጣት አይሆንባችሁም?????
የኔ ወድ መክሊት የኔ ቆንጅ የልጄ ሰም ሰለሆን በጣም ነው የምወድሽ በረቻ
የልጅሽ ስም ባይሆን አትወጃትም ? 😮
Woow Yemen lij meklit new smw
አረ በሳቅ ክክክክክክክክክክ
@@Blue-Bird-Skyምርጥ ጥያቃ ክክክክ
ሁልግዜ ሳያችሁ በፍቅር ነው የምታወሩት እብራችሁ ነው የማያችሁ ታድያ ለልጆቻችሁ ስትሉ ለምን እንድ እትሆኑም ሁሌ ምኞቴ እንድ ላይ ስትኖሩ ማየትን ነው የምመኘው እግዚአብሔር እምላክ እንድ ያድርጋችሁ ❤
አቤት እንዴት እንደምታምሩ!!! አቤት ፍቅር እረ ተው አትለያዩ አብራችሁ ነው እናተ ማርጀት ያለባቹ
ገንየ በጣም ነው እምወድሽ በቲቪ ሳይሽ ደስ ይለኛል ልጆቻቹሁም ያምራሉ ስለዚ በእግዝአብሄር ስም ሁላቹሁም አብራቹህ ብትኖሩ የልጅነት ፍቅርሽን እንደዚህ እየሳቃቹህ ብታልፉት እውነት ደስ ይለኛል እሳላለሁ ልጆቻቹህ ደስ ይላቸዋል
መክሊት በፈጠረሽ አንድ ላይ እንዲሆኑ የቻልሽውን አርጊ የአባትሽ እድሜ ይረዝማል ከዚ በኋላ ተለያይቶ መኖር ምን ይጠቅማቸዋል አንዳቸው አንዳቸውን ቢያጡ ፀፀቱ ይገላቸዋል ለዚ ላለቀ ዘመን ልጆቻችሁን ማአረግ እያጣጣማችሁ ቆርባቸው የልጅ ልጅ እያሳደጋችሁ ኑሩ በእውነት ሞክሪ አትሰልቺ መክሊትዬ መድሀኒአለም ይርዳሽ
ገንዬ ስምን መላእክት ያወጡታል ያገናኛችሁ ስሙ የተባረከ ይሁን ! የፀሎት ባንክ አለ አባቴ እየመረቁ አሜን ነው እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ እናንተ እውነተኞች ናችሁ ሃበሻ ድብቅ ነው እናንተ ግን ትለያላችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ! ዘራችሁ ይባረክ እውነትን ተከተሉ እውነት ኢየሱስ ነው !
ምን አይነት መባረክ ነው እውነትም የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር ስላማችሁን ይብዛው ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤ መክሌት የኔ ቆንጆ አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር የምትፈልጊው ቦታ ላይ ያድርስሽ❤❤ ክፍል ሁለትን በጎጎት እጠብቃለሁ ❤❤❤
በለቅሶ ጨረስኩት 😢መክሊቲዬ የልጅ አዋቂ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ ዉዶችየ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ በአንድ ቤት ቀሪውን ዘመናቹሁን በፍቅር ያኑራቹሁ❤
እግዚአብሔር መንገድ አለው አንቺን ምክንያት አድርጎ የተበጠሰውን የፍቅር ገመድ መልሶ ሊቋጥር ይሆናልና በርቺ የኔ ቆንጆ ብዙ አብረው እንዲያሳልፉ መንገዶችን አመቻቺ ይሄ የሚያስቀና ፍቅር እንደገና መታደስ አለበት በይቅርታ እግዚአብሔር ይርዳሽ
መክሊትዬ በጣም ድንቅ የሆኑ እናትና አባት አለሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ታድለሻል
አላህ አስማምቱዋቹህ የልጆቻችሁን ደስታ ያሳዬኝ ያረብ😢😢😢😢
ደሚርኝማ
በዉነት እኔ ከነዜህ ወርቅ ቤተሰቦች ብዙ ተምሬ አለዉ እኔ ከልጀ አባት ጋር ከተለያየዉ 6 አመት ሆነኝ እና ልጁን ሌጠይቅ ሴደዉል እራሱ ለማሳት ፍቃደኛ አደለዉም ነበር ግን አሁን እህትና ወድም ሁነን በስራት እናወራለን ሁላችዉም በቀል ይቅር ከዜ ቤተሰብ ተማሩ እኔ ተምሬአለዉ ከስተቴም ተመልሻለዉ
እውነት ሰው ዝምብሎ ነው የምናወራው ገኒ ለኔ ጀግና ናት እንኳን አራት ልጅ አንድ ልጅ እንዴት እንደሚከብድ ያየው ያውቃል ሙሌም በሩቁ የሚያርቀው ያባትነት ፍቅር ከሚታዩት አንድ አንድ አባቶች ጀግና ነው እና የሰው አትስሙ ሁለታችውም ገኒ ግን ከልቤ አድናቂና ወዳችሽ ነኝ በልጆችሽ እርፍ ብለሽ ያኑርሽ❤❤❤
በጣም የሚገርም አልቅሻለዉ ታርቃቹ አንድላይ ብትሆኑ ደስ ይለኛል ካልሆነ ለልጆቻቹ ስትል ወንድምነቱም ያማረ ይሁንላቹ መክሊትም ጠንክሪ
Dudu's design ዩቲዩብ ቻናልን youtube.com/@dudusdesign?si=mYlnfQxUzJ9WRac9 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Beautiful family ❤
ከስራ የተለየ እምነት የመተ ነው ። አሁን ምን ለልጆች መልክት ያስተላልፈል ከአፍ ያላለፈ ፍቅር ወይስ ለሚዲያ ፍጆታ አይገባኝም ለልጆቻቹህንም የምታስተላልፋት ተገቡና ውለዱና ተለያይታቹህ ፍቅርን ምርቃትን አዝቡባቸው ይመስላል። እባካቹህ እኔም አጋጥምኝ የጥልን ቀንበር ሰብሬ የወጣትነት ትቢትነቴን አሰወግጄ ከባለቤቴና ከልጆቼ ጋር ዛሬ የፍቅርን ጽዋ እየተጎነጨሁ ነው።እናንተም ሁሉን ትታቹህ አብራቹህ ተመለሱ። የኔም የዘወትር ጸሎቴ ነው። የልጆቻቹህ አምላክ ከፍ ፍቅር ወደልብ ቁርኝት ያብቃቹህ።
❤❤❤❤❤❤
አላሁመ አሚን 😢😢😢😢😢😢😢
ባገኛችሁ አንድ የምነግራችሁ ታሪክነበረኝ ።
እስቲ ታርክ ስሩ ልጆቻችን ሚዜ አድርጋች ተጋብ በምትወዳቸው ልጆቻች ይዣችዋለው ❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ምን አይነት መገለጥ ነው ገራሚ እይታ ተባረኪ ወርቄ
Yarigilachew ballha ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይሰማ አሜን❤❤❤❤
Yene konjo tebarki ❤❤❤
Awo be Mariyam ???
ታርቀው በፍቅር ይኑሩ የምትሉ 👍
ስወድሽ ደምሪኝ🎉
ተለያይተው ነው እንዴ እየኖሩ ያሉት?
❤❤❤
@@danielhailu4451tefatewalko
ውይይይይ ገኒ ታረቁ ባባትሽ አጥንት ይዤሻለው ገኒዬ ሁሌ ሳያችው ሁሌ ምኞቴ ነው አድላይ እድትኖሩ ባለቤትሽ በጠቅላይ ም የዋ ሰው ነው አሁን የበፊቱን እረስተሽ ወደፊት ሒዱ በትዳር ገኒዬ አደራ ሳያችሁ እባሔ ነው የሚመጣው 😭😭😭 ❤❤❤ 🙏
መክሊቴ የቤተሰቡ እንቁ ልጅ የወንድሞችሽ እና፦ት
የአባትሽ ዳኛና ጠበቃ
የእናትሽ መካሪና ጓደኛ
እባክሽ ክቡርት ዳኛ የነዚህን ድንቅ ጥንዶች አብሮነት በችሎትሽ ዳኝልን ስንል በትህትና እንጠይቃለኝ ከ❤❤❤❤❤
OHH you are so sweet ❤❤❤
Yes pleas
ትክክል የሁላችንም ሥሜትነው❤
አወ የምር አሏህ አዲላይ ያዲርጋቸው
ዩ ቱዩብ የሚሠራ ዳኛ በጣም ጎበዝ ናት።
በቃ ይታረቁ ምትሉ ፕሮግራሙ በነሱ እርቅ ቢሆን wow😮😮
ሲለያዩ ጠላት ሆነው ይችን አለም ለልጆች ጀሀነም ለሚያደርጉ ወላጆች ትልቅ አርአያ ናቸው ማሻአላህ መክሊት ጎበዝ በርቺ😊😊😊
እውነት በጣም ነበር ለመስማት የጓጓሁት እስኪ እንደኔ የተበቀ ላይክ ይግጭ❤❤❤
እኔ እራሱ❤
የተበቃ ነው የጠበቀ
እኔም
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውዶች ቤተሰቦች በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ስለ ልጃችሁ ስትመርቁ በጣም አባቷ ሲመረቃት ከልብ ስለገባ የእግዚአብሔርን ምርቃኑ ያሳድግሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የጀመርሽውን ደግሞ መድኃኔዓለም በመካከላችሁ@@quluceiluu5780
@@quluceiluu5780የአባት ምርቃን ብላሻለች እናትሽ የአባት ምርቃን መልካም ነው እናትና አባትሽን ስለከብርሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ዘመንሽ ይባረክ ትዳራቸው ይባረክ አሁንም ባንድ ላይ ያረጁ እናትና አባትሽ እናትሽን በጣም እወዳታለሁ አባትሽንም በጣም ወዳችኋለሁ ደጎች ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እናንተ ቤተሰቦች የተባረካቹ ነው ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ በደሙ ሸፈንኳቹ አሜን እጸልይልሻለው እግዚአብሔር መልካምን ያደርጋል አባት እና እናትሽ ደግሞ በፍቅር አብሮ በአንድ ላይ ትዳር የእግዚአብሔር ነውና ትዳራቸውን ልጆቻቸውን በአንድ ላይ ሰብስቦ እንዲያሳድጉ ጌታ መድሃኒአለም ከነሱ ጋር ይሁን አሜን በአሜን አሜን በአሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው
መክሊት ስለ ፍቅር የምትጠይቀውና ስለ ፍቅር የምታስተምረው ለፍቅር መች ደረስችና ነው የምትሉ ትኖሩ ይሆናል ነገር ግን ፍቅር ማለት ከአንድ ስው ወይንም ከተቃራኒ ጾታ ጋር ያለ ነገር ብቻ አይደለም ፍቅር ማለት ቤተስብን ሀገርን ማህበረስብን ወዘተ .....የሚያካትት ነው ስለዚህ መክሊት ስለ ፍቅር መጠየቅም ማስተማርም ትችላለች ።በርች !!
ውደ23አመቷ።ነውባልሳሳት22ይሁነው
ትክክል አገላለፅ❤
ትክክል
ማርያምን 👌
ጎበዝበርችልኚ እህቴ ወደፊትብዙ እጠብቃለን
ስልጆቻችሁ ሰለመክሊት ብላችሁ አብራችሁ ኑሩ ይህን የመሰለ ፍቅር በነበር ሳይሆን በተግባር ባንድ ቤት ውስጥ እዲቀጥል እንፈልጋለን እግዚአብሔር ደስ ይበለው ሰይጣን ይፈር ለዚህ ቀሪ አለም ስለ ድንግል ማሪያም ብላችሁ ልጆቻችሁም ደስ ይበላቸው እኛም የምንወዳችሁ ደስ ይበለን የምትሉ
በሄድሽበት ቦታ ሁሉ በሮች ይከፈቱልሽ የሰው ግንባር አይታጠፍብሽ ስትያት አብሬ ስለሷ አሜን አልኩ ገንዬ ተባረኪ ሁሌም ውስጥሽን አሻግሬ አያለሁ ታሳዝኚኛለሽ ለቤተሰሽ የከፈልሽው ዋጋ በተለይ ለባለቤትሽ
ማን ነዉ እንደኔ እናት እና አባቱን አግኝቶ ማስደሰትየሚመኝ😢😢ፈጣሪ ሁላችንም ያሳካልን ረጂም እድሜ ለእናት እና አባታችን😢
ኤኔ አለሁልሽ እንዴት እንደማስደስት እያለምኩ 😢😢😢😢😢😢
@@AminaYoussef-c1rደምረኛ
Toyba Enem Alex West benfket aketleg
Allen yetbklen betsebechechnen
Tbarek legohi kalu endant yasebulhi
ገኒን እወዳታለሁ ነገር ግን ጋሽ ሙሉጌታ ግን ያሳዝነኛል ዳዊትም በጣም እሱን ስለሚመስል እጅግ ውስጤ ይንሰፈሰፍል ለምን ብትሉኝ አላውቀውም❤❤❤❤
anchim endena nesh wendem alegn lek dawiten emimesil ena anjetan yebelagnal
ወላሂ እኔም
ለምን ያሳዝኑሻል
በጣም አንድ ላይ ብሆኑ😢❤❤❤
@useደምረኛr-ri4jw4fp3f
አባትሽ ስወደው ትልቅ መፅሀፍት ቤት ማለት ነው ቃላት አመራረጡ ደስ ሲል ከ እርሱ ስለተወለድሽ እድለኛ ነሽ እውነት❤❤
ትክክለኛ ፕሮፌሰር ነው ሙሌ ረጅም እድሜ ይስጥህ
አንቺ ቆንጆ ልጅ እናትና አባትሽ እንደዚህ ተግባብተው ሲጫወቱ በጣም ደስ ይላሉ እባክሽ ሽማጊሌ ሆነሽ ሌላም ጨምረሽ ቢታረቁ ለእናንተም የመጨረሻ ደስታ ነው ።እኔ እናትና አባቴን አስታርቃለሁ
።እባክሽን ለምንዋቸው።
ታድለሽ። መኪልት የአባት እና የእናት ልብ መድርስ ማለት በጣም መታደል ነዉ ያራብ እንዴም። ለአባት ለእናት የልባቸዉን እንደ ማሰካላቹዉ ለኔም አስካልኝ😢
ኢንሻአላህ ይሳካልሻል ❤❤❤
ፈቶ በዚም ነንሽ
@@zeharn-uw9td ደምረኝ ማሬ❤🎉
@@NejaAbraham ደምረኝ ወዴ
@@NejaAbraham 🤔
አብራችሁ ሁኑና ቁረቡ ባንድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ጠላት ዳቢሎስ እርር ይበል
የምር ❤❤❤
❤❤❤እውነት ነው❤❤❤
😢😢😢👐👐👐👐👐
በዚሕ እድሜ ቆርበው ይችሉታል
በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ እንደምትሉ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ይበዛላችሁ ቤተሰብ ናቸው ❤ እንወዳችኃለን❤
❤❤❤❤❤
በናታችሁ ታረቁ ገኒ በጣም ነዉ የምወድሽ ምርጥ እናት አንደኛ ሁሉም እናቶች እንዳንቺ በሆኑ
ይች ሰው ትልቅ ሰው ናት። ትልቅ እመቤት ናት። ትልቅ ሴት ነች ፣ "የአባትሽ ምርቃት ከእነ ሙሉ ክብር ይወርድልሽ" በማለት የበለቤቷን ከብር እና ባለቤቷን ከፍ አደርጋ ለልጆ ነገረቼት።
ገነት ተበሪኪ: ዕድሜ ፀጋ እና በረከት ይስጥሽ። ጥሩ ሰው ነሽ።
ሁለቱም ወላጆቻቹ በህይወት ያሉ ተጠቀምባቸው እንደ መክሊት ተመረቁ😍😍
ደምረኛ
@DadaTube225 ምንድነው ደምሪኝ??
በጣም ነው ደስ የምትሉት 90% ከተለያዩ በኋላ እንደ ጠላት ነው የሚተያዩት እናንተ ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን አብራችሁ ብትሆኑ ጥሩ ነው ልጆቻችሁ የበለጠ ደስተኛ ይሆናሉ።
ማለት ተለያይተዋል እንዴ ?
የቤተሰብ ዱአ ይደርሳል እኔ እናቴ እና አባቴ ሁሌም የሰዉ ፍቅር ይስጥሽ በሄድሽበት ሁሉ ይቅናሽ ነበር የሚለኝ አልሀምዱሊላህ በስደት ላይ ሁሉም ቤት አረቧች ይወዱኛል አንድ ቀን ክፉ መዳም አጋጥሞኝ አያቅም ቤተሰቧቻችን በኛ የሚደሰቱ አሏህ ያድርገን
አሚን ያራብ ❤❤❤
እኔም በጣም ቆይሁኝ ስደት ስራ ብዛትና የማዳም ክፋት አጋጥሙኝ አያውቅም ለስው ቅን ስለሆንኩኝ ምርቃን አፋስ ነበር❤❤❤
እኔ ደግሞ ከህጸንናቴ ጀምሮ More እናት ትመርቀኛለች
አሜን
💚💛❤
አቤት ገኒ የወጣትነት ውበትሽ !...❤ አምላክ በጤና የበለጠ ያኑራቹ አቦ
እንደዚህ ያለ አማርኛ ማዳመጥ ናፍቆኝ ነበር። ለኹለተኛ ጊዜ ሳዳምጠው ነው ይኽን ድንቅ የጥበብ ሰው።
ሁሉንም ይቅር ብላቺሁ አድ ላይ ሁኑ ለልጆቻቺሁ ስትሉ።
አስተዋይ ልጅ የተጣሉ እናትና አባትን ታስታርቃለች ተባረኪ መክሊት
እንዲህ አይነት ፕሮግራም ሲከፈት በፍቅር ስለሆነ ለልጆቻችሁም መልካም የሚሆነው ተስማምታችሁ የማያስማማችሁን ነገር አጥብባችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ሰላምን ፈጥራችሁ ቢሆን ኖሮ ምንኛ ደስ የሚል ይሆን ነበር።
ደምረኛ
Betame gatan hulachenme tslote enaderge beye hayimanotachen 🙏
ገኒ ሴት ልጅ ብዙ ነገረ መቀየረ ትችላለች በብልሀት የጎደላችሁን ነገረ መሙላት ትችያለሽ አባክሽን ታረቁ።ለ ወንዱ ልጅ ለብቻው መኖረ ከባድ ነው ለልጆችሽ ስትይ አብራቹ ኑሩ አላህ ይጠብቃቹ ሰላማቹ ይብዛ !!!
የናንተ ህይወት አያስተምርም ያኔ የልጆች ቀለብ መግዣ ከልክሎ ያስለቀሳትን አንረሳም ገኒ ግን ምርጥ ሴት ይቅርታን መድሃኒት አድርጋ ጤናዋን ያገኘች ሴት ብዙ የተማሪንባት
የሰጡሽን ፍቅር እና የክብር ልክ ጠብቀሽ የምትኖሪ እግዚአብሄር ያድርግሽ
የእኔ አባት ስትመርቅ እንባዬ መጣ ፣ የእኔ አባት ምርቃት በህሊናዬ መጣ😢😢😢😢 ልክ ነው የአባት ምርቃት ወደር የለውም ገኒዬ የአባት ምርቃት ምን ያህል ዋጋ እንዳለው የተመረቀ ያውቀዋል፣የእኔም ውድ አባት የምርቃቱን ጥግ መርቆኛል እድሜ ጤናውን ያድልልን ዛሬም ይመርቀኛል ❤❤ ❤❤❤❤
Amen 🙏
አሜን
መክሊትዬ ክፍል 2 ቶሎ ልቀቅልን እና እንደዚህ በትዳር ውስጥ ያሉ እናም ብዙ አመታትን አብረው ያሳለፉ ባለትዳሮችን ብቻ አቅርቢልን ኖርማል ካፕሎችን አታቅርቡልን ከነሱ ምንማረው ምንም የለም ወረት ብቻ በቀረቡ አመት ሳይሞላ ተለያይተው ታገኛቸዋለሽ እናም አስተማሪ ታሪክ ምክር ያላቸውን ባለ ትዳሮች ይቅረቡልን የምትሉ👍👍
ግን እኮ ተፋተዋል
የኔ ውድ ስወዳችሁ ማር የሆንሽ ልጂ ወዳገሬ ስገባ ተወርቶ የማያልቅ የፍቅር ታሪክ አለኝ የመድረክሽ ተካፋይ እደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
የአባት ምርቃት እውነት ነው ብዙ ኢትዬጵያዊ ያጣው የአባት ምርቃትን ነው እና ይሄ ትውልድ የአባት ምርቃት ይብዛለት🙏🙏🙏 አብርሀም ልጆቹን መረቀ፣ይሳቅ ልጆቹን መረቀ፣ያቆብ ልጆቹን መረቀ ዛሬ እስራኤላውያን በነሱ ምርቃት ነው ያሉት። ምድራችን ይባረክ አባቶቻችን ነቅተው ትውልድን በእርግማን ሳይሆን በምርቃት ያስመልጡ ዘንድ ምኞቴ ነው🙏🙏🙏🙏 ተረት እና ልብወልፕድ ጠፍቶ ትክክለኞውን የእግዚአብሔር ቃል አውቀን እና አምነን መፅሀፍ እንደሚል ኢትዬጵያ እጆቾን ወደ እግዚአብሔር ትዘርጋ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕
መክሊት አዳማጭ ስለሆንሽ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ እነዚህ እራሳቸው ጋብዘው እራሳቸው አውርተው ከሚጨርሱ ቀዥቃዣ ሴቶች ባህሪ ተጠበቂ እርጋታሽ ፈግታሽ ስነስረአትሽ ብዙ ማዳመጥሽ ጥሩ ነው በርቺ ጎበዝ ልጅ
Tru mike nw
አምላኬ እባክህን አንድ አድርጋቸው አስማማቸው ይሄ ሰው መልካም ሰው ነው ገኒ ጥፋት እንኳን ቢኖርበት ባንቺም ይሁን በእሱ ይቀር ተባባሉና ፍቅራችሁን አድሱት ሰታምሩ ፍቅርን መግለጽ ሲችልበት ድንቀቅሰው
ከእለታት ኣንድ ቀን. .....ያኔ ግጥሞችሽን ስታቀርቢ.......የተመኘሁልሽ ህየተመኘሁልሽ ከፍታ......እንደ ንስር ወደላይ ስትሰቀዪ ወደላይ ስትበሪ. .... እንደ ቢራቢሮ በደስታ ስትቦርቂ ኣየሁሽ መክሊቲዬ እንዴት እንደምወድሽ.....ከኤርትራ ነኝ ሁሌ ኣንቺን ማየት ደስታ የሚሰጠኝ የውስጤን ምትሰሚ ይመስል ሁሉ ነገርሽ የሚያረካኝ .......መልካም ጅማሬ ይሁንልሽ ንግስቷ🎉🎉🎉❤❤❤
I remember you🤍
@@meklitmulugeta1 በጣም በጣም ነው እምወድሽ እማከብርሽ በርቺልኝ የኔ ልጅ🙏🙏🙏💖💖💖
የኔውድ የኔ ንግስት የኔመከታ እንዳቀባትሽ ልጥራሽ ብዬ ነው የናንተቤተሰብ ቤተሰቤ እስኪመስለኝነው የማየው በርቺ እመብርሀን ትከተልሽ ከትግስት እስከ ዳዊት ደረጃ መቀነስ ምን ልበልሽ በጣም እወድሻለው በርቺ ማማ እንደናትሽ የሰው መውደድ ይስጥሽ❤❤❤❤❤
መክሊት እንዴት ታድለሻል በሁለት ምርጥ ቤተሰቦች የተገኘሽ በነገርሽ ላይ የገኒ ቤተሰብ ደመጀመሪያውን ቀን ፕሮግራማችሁን ማየት እስከሚያቅተኝ ድረስ እያለቀስኩኝ እያቆምኩኝ እየከፈትኩኝ በመከራ ነው የጨረስኩት በተለይ ባቢዬ ውውውውው አንጀቴን ነው ሚበላኝ የሶስት ልጆች እናት ነኝ ባቢ የሚባል እራሱን የሚመስል በመልክም በየዋህነቱም እና በጣም ነው ምወዳቹ ያባትሽ ምርቃ ይውረድ ገኒ እንዳለችው ከፕሮግራሞቻቹ ያላየሁት በጣጣጣጣም ቲኒሽ ነወሸ በርቱ ♥♥♥♥♥♥
❤❤❤❤❤❤❤ የምወዳቹሁ ስላማቹሁ ብዝት ይበል ሁለተኛውን በጓጓት እጠብቃለሁ
በማርያም ታረቁ በጌታ ታረቁ ለልጆቻቹ ስትሉ !❤🙏🙏🙏
ምን አይነት ቤት ነው እግዚአብሔር ሆይ በእንባ ጨረሡን በጣም የምወድሽና የማደንቅሽ ሴት የኔ ቆንጆ ነገራቹህ በሙሉ ከእእምሮዬ በላይ ነው የሆነው 😭😭😭😭😭😭
ማርያምን ይህ አባት በጣም የእውቀት ሰው ገና ያለ ያልተገለጠ ክኽሎት እንዳለው በጣም ያሣብቅበታል አለ በጣም ለትውልድ የሚጠቅም እንጃ ብቻ አንዳንዴ እያለን ሰብሰብ የምናደርገው ነገር ያለ ይመስለኛል የማያላውሱ ነገሮች አሉ ለዛ ይመስለኛል ስወዳቸው ማርያምን የእውነት ንግስት እመቤት ቆንጆ ናት ገንየ ከሕንድ መምሰል ብቻ አይደለም ናት
መምህርም አይደል
የሴትን ልብ የሚጠግን ወንድ እጅ ከሚሰብር ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሰ ሰትሉ
Amen Amen Amen
Wow❤❤❤❤
ይሄ ሰውየ የስንት ሴት ተማሪዎችን ህይወት እንዳጨለመ ብታውቂስ?
amen
@@Emiye20በምን እረግጠኛ ነሽ ?
ጋሽ ሙሉጌታ ደስ የሚል አባት ነው ። ቀሪ ዘማናችሁ የደስታ፣ የንሰህ ለስጋው ደሙ በቅታችሁ አብራችሁ አርጁ ። የንቁ ልጆቻችሁ ደታ ሙሉ ያድርግላችሁ በፈጣሪ ።
ስጋሽ ይጥፍ
ጤነኛ ነሽ?@@Mercy-mw9nt
መክሊትዬ የእናት የአባትሽ ምርቃት በሙሉ ይዉረድ ይድረስልሽ ለመላው ወንድሞችሽ ጨምሮ ይስጣችሁ መላዉ ቤተሰብ የሚትወደዱ ናችሁ
ይችልጅ መጠየቋን ነው ያያችሁት ውስጧ አሁን ባሉበት ሁኔታ ተጎድቷል ፍችን እግዚአብሔርም ይጠላል።ሕይወት አጭር ናተ እራስ ወዳድ አትሁኑ ።
ነጌ እኮ ፃድቁ ኣባታችን ኣቡነ ኣረጋዊ ናቸው🙏 የኣቡነ ኣረጋዊ በረከት ከሁላችን ጋረ ይሁን🙏🙏🙏
ብኣቡነ ኣረጋዊ ስም ሳብስክራይብ ኣረጉኝ ወዶችየ ሰወዳችሁ❤🎉🎉🎉🎉
Amem amen amen
አሜን፫❤
አሜን
Amen❤
አሜንንን❤
ሙሉጌታ ልጁን የገለፀበት መንገድና ምርቃት ድንቅ ነው ።
ገነትና ሙሉጌታ ለጃችሁ ያላችሁ ፍቅርና ክብር ደስ ይላል። ክበሩ!!!
ምን አይነት መታደል ነው በእውነት የፍቅር ተምሳሌት ናቹህ ሰላማቹህ ይብዛ በጣም ነው ማደንቃቹህ ልጆቻቹህን ይባርክላቹህ ❤️❤️❤️❤️
ተፋተዋል እኮ
@@mihret-hh7ny አቃለሁ ግን የተለያዩ አይመስሉም
@@yalem2598 በትክክል ልክ ነሽ
አብረው ቢሆኑ ጥሩ ነበር
@@mihret-hh7ny እኔም ምኞቴ ነው ደግሞ አይቀርም ይሆናሉ
@@yalem2598 አሜን ይሁንላቸው በእውነት
እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያዊነታቸው አጠራጠረኝ....ታርቃችሁ ብትኖሩ ደስ ባለኝ
ታርቀው በፍቅር ይኑሩልን በድንግል ዳቢሎስ ይፈር ጌታችን መዳኒታችን ያስተማረን ፍቅር ነው ለዛውም ሞቶልን ስለዛ ስለ ክርስቶስ ብላችሁ ታረቁና ፈጣሪያችን እናመስግን በቅድስ ሚካኤል ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እድለኛ ነሽ ገነት ንጋቱ እንደዚህ ባልም አባትም ጎደኛም ፍቅረኛም መካሪም ከዛም ባልም የልጆች አባት የሆነ ምርጥ ሰው
የገንዬነ የባለቤቱዋ ፈቅር በጣምነው የምገርመው የእውነት የሚገርም እነትነ አባት ቤተሰብ ሰው ተለያይቶወ እኮን ፈቅራቸው ያሰቀነል🎉
ደሚርኝማ ዉድ
ደምሪኝ ውደ ቤተሰብ እንሁን🎉
ልጅ አድጋ የናት እና አባት በቢሮዋ ቃለመጠይቅ ስታደርግ ማየት እንዴት ያስደስታል እኔን የናፈቀኝ አባቴ እና እናቴ ጉልበት ስር ቁጭ ብዬ መመረቅ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ እናትሽን በጣም ነው የምወዳት መክልትዬ ❤❤❤❤❤❤❤
ገኔ ምርጥ እናት ነሽ ጀግና ምሳሌ ነሽ መክሊት ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ምሶሶ በጣም በጣም ምርጥ አባት ከውስጥ ሲሆን እንዴህ ያስጣውቃል በጣም ያሳዝነኛል በትንሹም ቢሆን አውቃችሃለው በአንድ ጊቤ ነበርን …… ሁላቹንም እወዳቸዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
መሀላቸው ፀብ እና መጠላላት ስሌለ ፈጣሪ መልካም ያረጋል አሜን
ማሪያምን እናንተን ሳይ ሁሌ የሆነ ነገር ይሰማኛል ምናለ የኔ ቤተሰብ ቢያን ለኛ ሲሉ ቢታረቁ ምናለ ባይታረቁ እንኳን ጥሩ ፍቅር ቢሰጡን ሁሌ የኔና የወንድሞቼ እና የህህቴ ጥያቄ ነዉ የሰዉ ልጅ አይጣላም አይባልም ግን ልጅ ከተወለደ በዋላ ከባድ ነዉ ለልጆች እኔ መማር እየፈለኩ ሳልማር ከነሱጋ መኖር ሳቃቸዉ ማየት ብቻ ብዙ ነገር ብቻ ፈጣሪ ይመስገን አሁንም አለን ተበታትነን ጥሩ እናት ለመሆን ሞክራለዉ ምክኒያቱም ቤተሰቦቼ ትምር አስተምረዉኛል የገኒ ቤተሰቦች እዉዳችዋለዉ ማሪያምን❤
Atmogni wide beand fexari tsgn emegn duwa or tseliy atsheweji midiya layi yayenew ewnet new mulu bemulu mamen ykebdal fexari yrdash
ጅል ጅላጅል የአረብ ሀገር ሸቃላ አርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ
መክሊት አንቺ ትልቅ ልጆ ነሽ በመርያም አንድ ላይ እዲኖሩ አድርጊ በጣም ነው የሚዋደዱት እኮ ደሞ ሲያምሩ ካለው ችግር ጋርም አስተካክለሽ አንድ ላይ ይሁኑ ❤❤❤❤❤
አይ መኖር አይችሉም
Kezi belay Andelay menor Ale 😅😅😅😅
@@hayasana9468 በአንድ ቤት አብሮ መኖርና አብሮ መሆን ይለያል
ተራርቀውም ፍቅሩን አላጡትም
@@ታምሬቲዬብ አው
አብረው መኖር የጀመሩ መስሌኝ በደስታ ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናቹሁን ይባርክ ❤❤❤
እኔራሡ
ወረኞች የአረብ ሀገር ገረረዶች አንድ ትዳር ሳትይዙ ስንት አመት ኖረው ልጆች ያፈሩትን ካልታረቁ ብላችሁ ትፈተፈታላችሁ
@@Mercy-mw9nt Jezba🤮🤮🤮lemagn
@@zamzambashir349 እናትሽ
@@Mercy-mw9nt ይኸንሁሉ ምን አመጣዉ እኛ ባለትዳር የበቸሠብ አሥተዳዳሪ ነን እሽ ይኸንያለችዉ ከመልካም ምኛትነወ ክፋታ
ገኒ በቃ አፉ በይውና አሪፍ ምታምር ድምቡሽቡሽ ሴት ልጅ ወልደሽ ሳሚ ገኒ የአንቺ ልጆችማ 9ነበር መሆን የነበረባቸው የተባረኩ ልጆች❤❤❤ታድለሻል በልጅ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤ገኒ ታረቂ በአላህ
ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም ዋናዉ ነገር ከስህተቱ ተምሮ የተሻለ ሆኖ መገኘቱ ነዉ::
የእናት አባት ምርቃት ደግሞ ያለምንም ጥርጥር ይደርሳል ህይወትንም ያለመልማል ተባረኩ::
ገኒ ከባለቤትሽ ከልጆችሽ አባት አላሀ ከድሮ ፍቅራቹሁ ይጨምራላቹ ይመልሣቹሁ
መኪሊት በጣም የታደልሽ ልጅ ነሽ አንቺ ከነዚህ ከሁለቱ ከትዋናይ እና ከተዋና አስማሪ መፈጠርሽ ዕድለኛ ነሽ በርቺ መክሊት ጥሩ ጅማሪ ነዉ በርቻ
ይችን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤
አሜን ❤
አሜን ❤❤❤❤
በዚህ ሀገር አብሮ እየኖሩ የተለየዩ ስንት በለትደር እየሉ እንደና ገኒ ደግሞ ተለየይቶም በፍቅር ልጆቸቾውን የምሰድጉ ምሰሌ የምሆኑ ቤተሰብ ከልብ ወደቿለው ሰለምና ጤና ይስጠቹ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ይህንን ፍቅር በተግባር አሳዪን ይህን ያህል መዋደድና መከባባር ካላችሁ ስለልጆቻችሁ ስትሉ ችግሮቻችሁ በይቅርታ ትታችሁእንድ ላይብትሆኑ ምኞቴ ነውእግዚአብሔር ይርዳችሁ
ጌታሆይ እባክህ ገኒና ባለቤቷ ታርቀው ለማየት አብቃኝ ስወዳቹ ፍቅር የተሞላ ቤተሰብ
እኔ ግራ የገባኝ ይህ ሁሉ ፍቅር እያለ ለምንድነው የተፋቱት😢እግዚአብሔር አንድላይ ያድርጋቸው
አብራቹ ኑሩ እስከተባሉድረስኖረው ልጅም አፍርተዋል መለያየትም መጣመርምሚፈቅደው አላህነው እደራሳችን ፍቃድ ቢሆን የትበደረስን እኛ መጣር ብቻነው ሚሳካው እሱነው ተለያይቶም በሰላም በሰለም መኖረ እደሚቻል አስተምረውናል🎉🎉🎉
@@rihanaribaathe new movement !
የኔም ጥያቄ ነው
be haymanot guday new ye sue famili beteseboch protestant /pentse/ nachew ena ahun lay esum ende enesu hone
ገኒ የማቅሼየጀራናትፊልምላይአይሽነዉየማቅሽመላምኖረሻል
ያረቢ አንድ ያርጋችሁ እሱ አይቸግረውም
እውነት አምላክ አይቸግረውም ተመስገን ከፍቅር ሌላ ምን አለ ይመስገነው
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤
ወረኞች ትዳር ያዙ ጀመሪያ
ተባረኩ እግዚአብሄር አንድ ሲያደርግ ምክንያት አለው እናንተ በልጆቻቹ ደስ እንዶላችሁ እግዚአብሄር በናንተ ደስ እንዲለው እውነተኛ ይቅርታ ሲኖር የማይስተካከል ነገር የለም እግዚአብሄር ያስተካክላል ብቻ ሳይሆን ያድሳል አዲስ ፍጥረት ያደርጋል ወደ ሀላ ያለፈውን ክፍውን ያስረሳል መፈለግ ብቻ ነው ሰው ብዙ ይሳሳታል ይወድቃል ይነሳል ይቅርታ ግን ያለፈውን ያስረሳል እግዚአብሄር ይቅር ብሎ እንዲቀበለን ዋጋ የከፈለልን ልጅ ነው በልጅ ሞት እንደገና እድል ሰጠን ግን ለተቀበለው ብቻ ነው ፍቃዳችንን ካልሰጠነው በኛ ውስጥ መታደስ አይመጣም መዳንም እንችላለን እህቴ ወንድሜ ምስክርነታችሁ በሰው ሚዛን ጥሩ ቢሆንም ሙሉ አይደለም መጽሑፍ ቅድስ አንብቡ ምስክርነታችሁ ሙሉ ይሆናለ ሰውም ይማርበታል ተባረኩ❤
ዋው ታድለሽ እናት አባትሽ እራሳቸው ፍቅር ናቸው አቦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ደግሞም አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
አቶ ሙሉጌታ ትልቅ የሞራል እና ስብዕና ግንቦት ነው የሰጠሃት ይህ ላንተ ብቻ ሳይሆን ለሃገርም የምትጠቅም ልጅ ስለሆነች ይህ ትልቅ ስንቅ ነው ።ምንም ባይኖርህም ከስጦታዎች ሁሉ በላይ ነው የሰጥሃት እንቺም በርቺ።
ሴቶች ስንባል ለአባት ያለን ፍቅር ይለያል በአባት መመረቅ መታደል ነው ማኪ ጊዜው ፈቅዱ አብራቹ አርጅታቹ በስጋወደሙ በቁርባን ተባርካቹ ያሳየን ዘንድ ምኞቴ ነው🥰🙏Good Luck ማኪቷ ዳኛዋ❤🥰
ኡፍ መታደላቹ እንዲ አይነት ምርቃት ለዘር ማንዘር እስከ 7 ቤተሰብ ይደርሳ መኪ እድለኛ ነሽ ዘመንሽ ይርዘም አባትና እናት እውነት እድሜ ከጤና ይስጣቹ በልጆቻቹ አለም ተደሰቱ🎉🎉🎉
ያሁሉ ምርቃት ያሳክልሽ እና ኣንድ ነገር ተደብቓ ቀርታለች እና እኔ ልጨምርልሽ
ፍቅር የመላው ትዳር ይስጥሽ ፡በልጆችሽ ተከበሽ ይምርጥ ሙርጦች እናት ያርግሽ🎉❤
አቤት ስትዋደዱ ደስ ስትሉ የአምርባቹሀል የማይለያዩ ጥንዶች እውነት አብራቹ ሁኑ አትለያዩ
እንደነዚህ አይነት የተለያዪ አይደለም የሚኖሩ ባለትዳሮች አላየውም❤❤
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔርን ከልቤ ነው ምወዳቹህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ኑርልን 🙏🙏🙏
መክሊት አማኑኤል አባቴ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አባትሽ ገና መናገር ሲጀምር እንባዬ ነው የመጣው ሲናገ የእውነት ከልብ የእናትና የአባት ምርቃት መልካም ሥፍራ ያኑርሽ
ልጅ በምንም የማሥታረቅ አላፍነት አለብ እውነት አባትና እናት ከሆናቹ ለልጆቻችሁ ሥትሉ
ቅመም ከሆኑ ወላጆች የተገኘሸ ፍቅር የሆንሸ ልጅ ከፍ በይ ሰወድሸ❤❤😘😘
የኔ እናት የተባረኩ እናትና አባት ሰለሰጠሽ እ/ር አመሰግኚ እ/ር ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ትያለሽ ቤተሰብሽን ወንድሞችሽ በፍቅር በሞገስ ከፍክፍ በሉ God bless you❤❤❤❤
አንቺ የልጅ ትልቅ ነሽ እግዛብሔርን አመስግኚ እናት እናባትሽን በዚልክ ኢተርቪ ማድረግ በጣም መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ጋሺ ሙሌ ሲያወራ እዴት እደሚገባኝ😍🙏❤️❤️❤️ጀግና አባት
በጣም❤❤❤❤
የምመኘው ስለሆነ ገኒ ደስብሎኛል
ካዛንቺስ መብራት አገልግሎት